Would you rather{ይሄንን የስልክ conversation ስሙት}

  Рет қаралды 103,869

Prince Belliti

Prince Belliti

4 жыл бұрын

NEW VIDEO EVERY TUESDAY AND SATURDAY
INSTAGRAM / prince_belliti
FACEBOOK PAGE / princebelliti1
TWITTER / prince_belliti
SNAPCHAT @prince_belliti
TIKTOK vm.tiktok.com/4K8tG2/
#princebelliti #abyssiniyavine #daregames

Пікірлер: 304
@user-kz9ry7ls2d
@user-kz9ry7ls2d 4 жыл бұрын
ዳጊ ምርጥ ሰው ነው የምትሉ Like
@mitiketakele8174
@mitiketakele8174 4 жыл бұрын
አረ ምኖቹ አዝግ ናችሁ ምን ሚሉት ጨዋታ ነው
@hilentadesse9252
@hilentadesse9252 4 жыл бұрын
Dagi mesachi 💖
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@mitiketakele8174 subscribe enderarge konjo
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@hilentadesse9252 subscribe enderarge konjo
@hilentadesse9252
@hilentadesse9252 4 жыл бұрын
@@samerytube9478 pic
@eyerusalemteshome6226
@eyerusalemteshome6226 4 жыл бұрын
የዮናታን ወንድም ዳጊ በጣም ምርጥ ሰው ነህ ይመቻቹ በዚሁ ቀጥሉበት ስታምሩ
@liliyoutube8052
@liliyoutube8052 4 жыл бұрын
ቀጥሉበት በእውነት ኣንድ ኣንዴ እደህ ኣንድላይ ስትሰሩ በጣም ደስስ ትላላቹ የኔ ቆንጆች በጣም ነው የምወዳቹ
@enkugenene4379
@enkugenene4379 4 жыл бұрын
Abel is creative yametesemamu kahona like aregu
@clickcell6454
@clickcell6454 4 жыл бұрын
አቦ ይመቻቹ ደስ ሰትሉ😍😍😍😘😘😘ዳጊ ሁፍፍ ትህትናው ደስ ሲል አቦ ምርጥ ሰው ነው የምር ውሰጤ ገባ one love ዳጊዬ💔💔💔💔
@asheramdemariam1557
@asheramdemariam1557 4 жыл бұрын
U guys i cant even imagine this quarantine without you ymr 😍😍🔥🔥
@yonatan7920
@yonatan7920 4 жыл бұрын
Frist 😂
@fetfeta5320
@fetfeta5320 4 жыл бұрын
Bro
@user-ee5gh1qx2y
@user-ee5gh1qx2y 4 жыл бұрын
ስት እህትና ወድም አለህ ?
@user-fi1zj4mf4i
@user-fi1zj4mf4i 4 жыл бұрын
No I'm the first 😘
@sasahusasahu4884
@sasahusasahu4884 4 жыл бұрын
ከአቤልና የቶሚ ጓደኝነት ከማን ጋር ብታቋርጥ ይሻልሀል?
@emmuemmuye8884
@emmuemmuye8884 4 жыл бұрын
@@sasahusasahu4884 ምን ማለት ነዉ አበል እና ቶሚ ኡለቱም ጎደኛቻው ናቾው አይደል😥
@user-sc5sz7zb6f
@user-sc5sz7zb6f 4 жыл бұрын
ትችላላቹ ትችላቹ መድዬን በርቱቱ brotherrr 🙏🙏🙏👌✌
@samahradi3301
@samahradi3301 4 жыл бұрын
ዋውውው ዳጊዬ ምርጥ ሰው በጣም ደስ እምትል ልቦናክን አይቀይረው እሰከ መጨረሻው ፈጣሪ
@user-dz9pb7vs2d
@user-dz9pb7vs2d 4 жыл бұрын
እር ልጁ ምረጥ ልጂ ነው ሙዲ አትያዙበት እናተ አዝጎች
@mahimy5703
@mahimy5703 4 жыл бұрын
ዳጊዬ ምርጥ ስወደዉ
@zulikhabedro8466
@zulikhabedro8466 4 жыл бұрын
💖💖💖🤣🤣🤣
@user-qs7zd1so1g
@user-qs7zd1so1g 4 жыл бұрын
Woww ya yoni Wendim betam des yamil sew new yimexhachiw meritoch 👌👌🙏
@user-cm9uk2dn4c
@user-cm9uk2dn4c 4 жыл бұрын
ደስ ስትሉ 😃😍😍እግዚአብሔር ፍክራቺሁን ያብዛላችሁ ዳጊ በጣም ጡሩ ለጅ ነው👍
@kiyukiyu1727
@kiyukiyu1727 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk ኧረ ዛሬ ወላሂ አዝናናችሁኝ አየር ላይ እዳይቀር እኔ የሶስታችሁንም ሰፕስክራይብ አድርጌያለሁ ኧረ እንደውም አቢሲኒያም ሳይቀር እውነት እንዴት እንደምወዳችሁ ፍቅራችሁም በጣም ያስቀናል ጌታ ፍቅራችሁን ጥግ ድረስ ያድረገው ለሰከንድ እንኳን ተለያይታችሁ የምትነፋፈቁ ያድርጋችሁ እውነት በጣም በጣም እወዳችዋለሁ። አቤሎ💋 ቶሚ 💋 ዮኒ💋
@halimaabu1469
@halimaabu1469 4 жыл бұрын
ዘናአረጋችሁን በጣም ደስትላላችሁ
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@halimaabu1469 subscribe enderarge konjo
@RajKumar-wv8nn
@RajKumar-wv8nn 4 жыл бұрын
እንደዚህ.አንድ.ላይ.ስትሆኑ.ደስ.ትላላችሁ.አይለያችሁ.የኔ.ምርጦች.ስላማችሁ.ይብዛ.መሀተብ.ስላስራችሁ.በጣም.ነው.ደስ.የምትሉኝ.መሀተቤን.አልበጥስም.ደስ.ነው.የምትሉት
@oneday2874
@oneday2874 4 жыл бұрын
በጣም ጠብቄው ነበር ኢሄን ቪዲዮ ደሞ ስፈልገው ነበር ለካ ቅዳሜ ነው ምለቀው የኔ ምርጦች
@naeemabaffata8225
@naeemabaffata8225 4 жыл бұрын
ዎይኔ ዳግዬ ዳግ ሰዉ ናዉ 💺☕🍫🍫🍫
@user-rz9rp4kf7k
@user-rz9rp4kf7k 4 жыл бұрын
እንደ ዳጊ ያለ ዉድም ያብዛልንንንንንንን ዋው
@selamhayal4046
@selamhayal4046 4 жыл бұрын
Ethiopia
@meklitdegefa9385
@meklitdegefa9385 4 жыл бұрын
zare gena video serachu betam tazenanalachu. all love!!
@bethlehem5481
@bethlehem5481 4 жыл бұрын
Love these kinda videos ❤️❤️
@Kevin_Tv7
@Kevin_Tv7 3 жыл бұрын
good luck bro... 100k soon
@user-mm9ej1dp2n
@user-mm9ej1dp2n 4 жыл бұрын
አቤት የዮናታ ወንድም ደግነቱ ምን አይነት መልካም ሰው ነው ያአላህ እድለኛ ነክ ዮናታ እንደ ዳጊ አይነት ወንድም ስላለህ እደለኛ ነክክክ
@hlinaelu1012
@hlinaelu1012 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣ደስ ትላላችው አንድ ላይ መስራት ቀጥሉቡት ታምራላችው
@user-zv6fb1kl9n
@user-zv6fb1kl9n 4 жыл бұрын
የኔ አድክሞች እዴት እደምወዳችሁ በርቱልኝ ውዶቼ ❤❤❤😘😘😘
@gcshxvvx6146
@gcshxvvx6146 4 жыл бұрын
አቤል ጨቃኝ ነበር የሚመሥለኝ ለካ ሠዉን በግምት ማወቅ ከቱ ነዉ ባባየ አዛኝ ነዉ በናታችሁ ዳጊ ሢጨነቅ ከቤል ፌት ጭቀት ይነበብ ነበር ከደገና ይወነታታ መቼም አያልቅበት ዴሞ ለህቴ ዴዉለህ አሥጨነቅ ሢባል ካርዲ መሙላቱን መርጠ ያ ማለት የሠዉ ጭቀት ማየት አይፈልግም አቤሉ እወዲህላሁ ባባየ ይወናታና ቶማሥ ጠለሆችሁ ጨቃኞች ናቼሁ
@robeltadesse8370
@robeltadesse8370 3 жыл бұрын
Migerm video new 🙌🏽. Tadya adera dare hono yilef enji bitigachum yikir tebabalu.
@emueykebede9423
@emueykebede9423 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጥ ናችሁ
@semusure5904
@semusure5904 3 жыл бұрын
yemrtm mrt nwa
@akigebre9410
@akigebre9410 4 жыл бұрын
ስወዳቹ ፍቅራቹ ለዘልአለም ይሁን አይለያቹ
@sheerifaadem3067
@sheerifaadem3067 4 жыл бұрын
The best content released hands dow. 👏👏👏
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
Subscribe enderarg konjo
@yorditube9891
@yorditube9891 4 жыл бұрын
አቤሎ እንጣባስ እስቲ ❤😘 ስወድህ የኔ ሸበላ 😍😘
@user-dq2qh7gi4n
@user-dq2qh7gi4n 4 жыл бұрын
ወይኔ አብራቺሁ ሰቶኑ ሰታምሩ የወነት ዳጊ ምርጥሠው ነህ
@betselotmuche1556
@betselotmuche1556 4 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ በርቱ
@natisky674
@natisky674 4 жыл бұрын
በኮሮና ግዜ ከናንተ ዉጪ በማን ዘና ይባላል በርቱልኝ
@user-rb5uk5pw1b
@user-rb5uk5pw1b 4 жыл бұрын
dagi ምናለ እንዳንተ ዓይነት ወንድም ቢሰጠኝ ወላሂ በጣም ነው ያለቀስኩት ለማንኛውም ቀጥልበት መልካምነት ልዩ ነገር ነው::
@ethiopiaethiopia6643
@ethiopiaethiopia6643 4 жыл бұрын
ፈውዝየ ምነው ባል ነው ወይስ ወንድም አላህ ይወፍቅሺ
@embateteshla1585
@embateteshla1585 4 жыл бұрын
ዋዉዉ ዳጊ ተማቸኝ እዉነት ምክሩ ይመችህ አባ ይድላህ አቤል ግን እህን ያመሳላ ማካር ወንድም እየሌክ ነዉ እዴ ብዙ ግዜ ብቸህን ወይም ከና መዛር እና ከፋዛር ምትሳራዉ አራ ውንሞችህንም አስታዋዎቀን እጅ በታራፋዉ ይመቸቹሁ ስዎዳቹሁ ከልቤ ዉድድድድድድ
@rahmadam7892
@rahmadam7892 4 жыл бұрын
ዳጊየ እኔም እወድህ አለዉ ደግ ሰዉ
@enkugenene4379
@enkugenene4379 4 жыл бұрын
Tajajalachoo ayech dagi menamen Abel ending nabaresh enda kanta ayetabakem tesh u are eko creative eko ayechh
@tsegazewde1009
@tsegazewde1009 4 жыл бұрын
Second 🙋👌👍
@user-yp4zk1bq5z
@user-yp4zk1bq5z 4 жыл бұрын
ዶጊ እዉነት በጣም ጥሩ ዉንዴም ነህ
@muleetash00maamaraa54
@muleetash00maamaraa54 4 жыл бұрын
Salem new baxame dase eli bartu 🙏👍👍👍👍👍
@binitube7699
@binitube7699 4 жыл бұрын
"ከማዘንም በላይ" ስንት ጀግና አባቶች ቀን ከሌሊት ፀሀይ እና ዝናብ እየተፈራረቀባቸዉ ሴት ልጆቻቸዉን እንደ እናትም እንደ አባትም ሆነዉ ልጆቻቸዉን እነሡ ሳይለብስ ልጆቻዉ ከሠዉ እንዳያነሡ አርገዉ ለቁም ነገር በሚያበቁበት ፈረሀ እግዚአብሄር በነገሠባት ሀገር አባት ልጅን ደፈረ የሚል ዜና መስማት እዉነት ያሳፍራል። ምን አይነትስ ሞራል ነዉ ልጅ ላይ ቀበቶ ፈቶ የልጅ ገላ ላይ መጨከን? አሁንም እየጨረሠን ያላዉ COVID-19 በገዛ እጃችን የመጣብን ቁጣ ገና በይቅርታዉ ሳይሻርልን ሌላ አስነዋሪና አሳፋሪ ተግባር መፈፀም የየትኛዉ የዓለም ህግ ነዉ አንጀት አርስ ፍርድ ሚሠጠዉ???? "ገፅ"/አንቀፅ/ የስንት እህቶቻችን እንባ በየጏዳዉ በሲቃ ተደብቆ ያለዉንማ ጏዳ ይቁጠረዉ አሁን ሊበቃ ይገባል ከዚ ሲዘል ሀገር በቁጣዉ መከራን ታያለች የፃድቃን አባቶቻችን ፀሎት ትርጉምን ያጣል መንግስት: ህዝብ: ታዋቂ ግለሠቦች የመንግስት ባለስልጣናት :የሀገር ሽማግሌዎች: ወንድሞቻችን አሁን በአንድ ድምፅ ማዉገዝ መታገል ይኖርብናል "ለሀጣያን የመጣ ለፃድቃን ይተርፋል"።
@Artist_yonas
@Artist_yonas 4 жыл бұрын
arif new brooo eski channelan yeulgn ymechachual bergtegn new
@nazi2360
@nazi2360 4 жыл бұрын
Betam nw mewdachw lezlalem nuru😍😍😍😘
@bettgugsa1320
@bettgugsa1320 4 жыл бұрын
Love you guys
@gcshxvvx6146
@gcshxvvx6146 4 жыл бұрын
ዳጊ ወይንም ዳግማወዊ ዴረሠ መልካም ሠዉ ባለ ነበርኝ ልፍተና ላግባዉዴ ?
@lopisohailemariam9089
@lopisohailemariam9089 4 жыл бұрын
Ere Yonatan...Preach mareg jemersh eko😂😂
@sarondereje7382
@sarondereje7382 4 жыл бұрын
Big fan of yours abela betammm
@natnael3723
@natnael3723 4 жыл бұрын
I love it bruh
@gjgh7240
@gjgh7240 4 жыл бұрын
ወይ ምረጥ ወድም አለህ የኔ ቆጆ
@lhemawit
@lhemawit 4 жыл бұрын
Keep it up abela
@sebleseble3010
@sebleseble3010 4 жыл бұрын
ውይ ስወዳችሁ ዳጊ ቀጥልበት
@salisvlog45
@salisvlog45 4 жыл бұрын
its rly creative well done ...the audio is lil bit weak need improvement ...
@meskelemasqee2360
@meskelemasqee2360 4 жыл бұрын
i loved it 😄😄👏👏
@bet224
@bet224 4 жыл бұрын
Dagiye yene geta he is just a sweetheart 😘😘😘
@user-uj2qh8sf1n
@user-uj2qh8sf1n 4 жыл бұрын
ዋዋዋዋውውውውዎ የኔ ምርጦች
@shawatetesafaye3998
@shawatetesafaye3998 4 жыл бұрын
waw meraxi wedami alechu desatelu bezawu qaxiluba desixalu
@khadejatasfa2078
@khadejatasfa2078 4 жыл бұрын
ተጫወታችሁበት ዳጊ ዊዊዊ😅😅😅😅😅😅
@asrattegayea5660
@asrattegayea5660 3 жыл бұрын
ብሶበት ነው ደስ ይላል እመብረሀን ትጠብቃችሁ
@tijifekern9821
@tijifekern9821 4 жыл бұрын
i love you guys 😘
@samiroph
@samiroph 4 жыл бұрын
ዳጊ ያራዳ ልጅ 🔥🔥🔥🔥
@romanzettube9230
@romanzettube9230 3 жыл бұрын
Ente nu sira agzun are bakchu waree adkmchm qoyi❤😍damo swdchu🇪🇹
@user-yi2iu6zt5h
@user-yi2iu6zt5h 4 жыл бұрын
wowwwww sewodachuuu😍😍😍
@manasebozegeye9101
@manasebozegeye9101 4 жыл бұрын
ደስ ስትሉ
@emoelias9321
@emoelias9321 4 жыл бұрын
ምርጦች ሰወዳችሁ
@mrt5mrt5
@mrt5mrt5 4 жыл бұрын
esti ሰብስክራይብ አርገኝ በናታቹ ምርጥ ነበር ነው ምለቀው ስሙ ራሱ ምርጥ 5 አይደል
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk wayin baseqi batmi naw yamiwedachu mirtoche Dagiya mirti saw ❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👌👌👌👈
@Pazionbatch2K23
@Pazionbatch2K23 4 жыл бұрын
Prince the great we love the video!!❤
@kirisitinaeyesuse.yadanale7964
@kirisitinaeyesuse.yadanale7964 4 жыл бұрын
Aradochi Sarachute Woye Dagiye Misgini Yimachiki Asitawayi ❤❤
@user-kl6qi4mp8g
@user-kl6qi4mp8g 4 жыл бұрын
በናታቹ ሁልጊዜ አብራቹ ስሩ 😘😘😘🙏👈
@zahraflores296
@zahraflores296 3 жыл бұрын
በርች
@seadi2937
@seadi2937 2 жыл бұрын
ዳጊ ማሻአላህ ምርጥ ሰው
@yerusalemhailezgi3486
@yerusalemhailezgi3486 4 жыл бұрын
Real bro Dagi yao 😍😍❤️❤️
@52Edit
@52Edit 4 жыл бұрын
Dagi Brother
@user-dn6dg9gm5b
@user-dn6dg9gm5b 4 жыл бұрын
ቤሊቲ ምርጤ ስወዳቹ
@wudaseeshutu3604
@wudaseeshutu3604 4 жыл бұрын
Yelalu temchetehghal dagi merte sew nuhe yemcheh broh bcha yemslgh nuber tru antu kusu yevasek nuhe fetari betam bzu desta yesteh
@wintanadaniel395
@wintanadaniel395 4 жыл бұрын
Ena yethomas eger lay ende yonathan nw yaregegn yizegal
@metitesfaye6595
@metitesfaye6595 4 жыл бұрын
Eeeee eshi mnamn setele des telale🤣yemer gn endezi and lay setehonu mayet guaguche neber bro
@elsaabraham361
@elsaabraham361 4 жыл бұрын
Dagi yene marrr sewedehh yebase wededekuhh
@Hadu-Alazar
@Hadu-Alazar 4 жыл бұрын
Luv u gys
@user-bz8nu5rj8j
@user-bz8nu5rj8j 4 жыл бұрын
ው ይይይይስለወድማች ሁቃላት የለኝምሽአመት ይኑር
@emutiemuti5099
@emutiemuti5099 4 жыл бұрын
Yoni mrt wendm aleh ye ewnet ymechachihu
@fozifozi6273
@fozifozi6273 4 жыл бұрын
ዳጊ ምርጥ ሰው
@zA-qd2tq
@zA-qd2tq 4 жыл бұрын
አይለያቹ ብያቹዋለዉ ዳጊ ማኝ የጤፍ
@ksaksa4021
@ksaksa4021 4 жыл бұрын
የሚገርም ስብእና ዳጊዬ❤😘😍 ዮኒን ነበር የምወደው አሁን ልቤ ወደ አንተ ሊሸፍትብኝ ነው መሰል😍😂😂😂
@user-hl5xk9yl5v
@user-hl5xk9yl5v 4 жыл бұрын
ስወዳችሁ ምርጧች
@meronbelay6147
@meronbelay6147 3 жыл бұрын
Dagi😍😍😍
@kiyukiyu1727
@kiyukiyu1727 4 жыл бұрын
KKkkkkkkkkk ብሶበት ነው በጣም ነው ያሳከኝ ዮኒዬ
@taibah6535
@taibah6535 4 жыл бұрын
ዋውውው ዳጊ ምርጥ ሠው
@user-fi6er5kq6m
@user-fi6er5kq6m 4 жыл бұрын
ዳጊዬ uffffffffff መልካም ሰው አባቴ
@KhanBhai-br6dh
@KhanBhai-br6dh 4 жыл бұрын
Des setlu😘😘😘😘
@hekshwbwkwufvuirkr8435
@hekshwbwkwufvuirkr8435 4 жыл бұрын
I love you abyyisènya vine
@tenbittadesse2048
@tenbittadesse2048 4 жыл бұрын
You so funny guys
@j7nenew397
@j7nenew397 4 жыл бұрын
Awen arif sira euesrak nw berta duro atmchegm nbr
@yasmiinsultan3193
@yasmiinsultan3193 4 жыл бұрын
Gobezoch besak gedelachun eko🧡😹😹
@brukihale7732
@brukihale7732 4 жыл бұрын
Ay Dagisha mrt sew ....siyasazn😂 ...gin mrt sew abo🍻
@saadaali7864
@saadaali7864 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ወይኔ ክክክክክክክክ በሳቅቅቅቅቅቅቅ
@user-tz1jb4xs5h
@user-tz1jb4xs5h 4 жыл бұрын
ስላም ውድሞቸ እዴት ናቹህ ሁሌ አያቹሀለሁ እውዳቹሀለሁ አደንቃቹሀለሁ እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይስጣቹህ እጅግ በጣም ጉበዞች እና መልካም ናቹህ በርቱ ግን ሁሌም ብሁን ስራ ስትስሩ የናንተን ስራ የሚያይው በድሜ በጣም በድሜ ታናንሾች ናቸው እና ጥንቃቂ አድርጉ ቶሚ የምትውዳት ልጅ እዳለች ትናገራለህ እና ብዙ የምትቀርባት ድግሞ ለይላ ትመስለኛለች ለሷ የተለይ ፍቅር እዳለህ ያስታውቃል ግን ልብ በል ማፍቀር ካለብህ መጅመሪያ ስላንተ ስለሁላችን የሞተውን አምላክ ውደድ እምነት ከምንም በለይ ነው እሷ ሙሲልም ናት እና እምነትህን አስቀድም አስበልጥ እሽ ምክንያቱም አንተ አቦት ትሆናለህ እና ልጆቹ ምን ይሆኑ ሙስሊም ውይስ ክርስቲያን ምናገባሽ ልትለኝ ትችላለክ ግን ምናገባኝ ማለት ከተጅመረ ውዴህ ነው አለም አቅጣጫዋን እይሳተች ለመቅስፍት የበቃን
@edensisay384
@edensisay384 4 жыл бұрын
Dagi mrt 👍
@yerusalemhailezgi3486
@yerusalemhailezgi3486 4 жыл бұрын
Yoni reaction to What tomi Did with His feet 😂😂😂😂😂😂
@firefeleke134
@firefeleke134 4 жыл бұрын
Wowwww stameru
@yetewahedofirawochtube8199
@yetewahedofirawochtube8199 4 жыл бұрын
Abelo betame das yelale barta
SEEK DISCOMFORT [birthday special]
14:21
Prince Belliti
Рет қаралды 97 М.
ከዬናታን እና ከቶማስ ማን ነው ጎበዝ ተማሪ?
10:01
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 39 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 33 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 12 МЛН
አቢሲኒያ ቫይን ለምን ተበተነ?
41:01
Prince Belliti
Рет қаралды 136 М.
ሴቶቹን ግራ ያጋባዉ ፈረንጅ ፕራንክ!
13:52
Rich Man Miko
Рет қаралды 400 М.
ቶማስ አድናቂውን ሰደበው !
25:46
Yonatan
Рет қаралды 138 М.
ዮንዚማ ያልጠበቀው ነገር ገጠመው!
14:30
BBOYTOMY33
Рет қаралды 49 М.
DAD JOKE{ቀልድ ሰምቶ ላለመሳቅ መሞከር}
10:01
Prince Belliti
Рет қаралды 73 М.
በገና ስጦታ አንበሻበሽኳቸው
14:54
Prince Belliti
Рет қаралды 29 М.
አቢሲኒያ ቫይን የመመለስ ተስፋ አለው??
52:01
Prince Belliti
Рет қаралды 57 М.
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 39 МЛН