የዳናይት አዝናኝና አስቂኝ ጨዋታዎች ከሀና መርሀፅድቅና ከነብዩ ኢድሪስ ጋር |

  Рет қаралды 121,789

#Time

#Time

4 жыл бұрын

በዚህ የ#Time ፕሮግራም ላይ ዳናይት ከሀና መርሀፅድቅና ከነብዩ ኢድሪስ ጋር ያረገችው አዝናኝ ቆይታ ይህን ይመስላል፡፡ ተከታተሉ፡፡
#Time ዘወትር ቅዳሜ ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ላይ በቃና
Check out this episode of #Time as Danayit spends fun time with Hana Merhatsdik and Nebyu Idris.
#Time every Saturday @ 6:00Pm only on Kana TV.
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Time #Entertainment #Danayit #Hana_Merhatsidk #Nebyu_Idris #Movie #Amharic #Ethiopia

Пікірлер: 102
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 3 жыл бұрын
እነዚህ ምርጥ ጥዶች ስወድ የዘመኑ የፍቅር ተምሳሌት ነቸው
@yenesayat5708
@yenesayat5708 3 жыл бұрын
የኔ ምርጦች ሀኒ እና መባዬ እወዳችኾለው የምንጊዜም ምርጫዎቼ
@amanuelmegersa3662
@amanuelmegersa3662 3 жыл бұрын
ዳኒዬ በምርጡ ፕሮግራምሽ የምወዳቸውን ምርጥ ጥንዶች ስላቀረብሽልኝ አመሠግናለሁ። ነባ እና ሀኒ መልካም የትዳር ዘመን እመኝላችኋለሁ❤❤❤
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 3 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ በጣም ነዉ የምታምሩት ፍቅራችሁ እስከፍጻሜ ይሁንላችሁ ዉለዱ ክበዱ
@dagemdagemm683
@dagemdagemm683 3 жыл бұрын
ፈታ አረጋቹኝ አቦ ይመቻቹ ዳኒሻ ፈገግታሽ ደስስስስ ሲል ጥዶቹ ደሞ ታምራላቹ ሁላቹንም ውድድድድ
@mohmmedmohmmed2854
@mohmmedmohmmed2854 3 жыл бұрын
ቀሚስሺ እንዴት እንደሚያምር ሀኒ ሁሌም እንደዚህ ልበሺ ዋው ነው
@user-lk5qt8ib2i
@user-lk5qt8ib2i 3 жыл бұрын
ሀኔቿና ነባ ሥወዳችሁ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጣችሁ ግን የሀኑየ የባሎዋን አጠያየቅ ደሥ ሢል ተባረኩ
@elsizewdu6012
@elsizewdu6012 3 жыл бұрын
ፍቅሮች እንዴት እንደምወዳቹ እኮ
@siredtodamonsalvatore9491
@siredtodamonsalvatore9491 3 жыл бұрын
ሀና በጣም ቆንጅዬ ናት...like wow
@user-zz9og6bg5h
@user-zz9og6bg5h 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ዳናዊትዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ ያንችም የሀንዬ አድናቂያችሁ ነኝ ዳናዊትዬ ኮሮና ምን ያላስተጓጎለው ነገር አለ እንደኔ በዚህ ሰአት እንደ እህል የራበችኝ እንደ ውሀ የጠማችኝ ስስቴ እንደ አይኔ ብሌን የማያት የምወዳት እናቴን ከስደት ወደ ውቢቷ ዞሮ መግቢያችን ኢትዮጵያ ሀገራችንን መጥቼ የናፈቁኝ የምወዳቸው ቤተሰቦቼኝ አያለሁ ነበር እቅዴ ግን ይሄ ሁሉ ሳይሆን ቀርቶ ይባስ ብሎ ኮሮና በሰው ሀገር ያለሥራ 5 ወር እቤት ውስጥ ቁጭ አደረገኝ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በጤና አለሁ እግዚአብሔር ሁሉን የሚያደርገው ለበጎ ነው ሁሉም እግዚአብሔር ሲፈቅድ ይሆናል በያለንበት የልኡል እግዚአብሔር ጥበቃ ዐይለየን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯✅
@Kiya_tube
@Kiya_tube 3 жыл бұрын
Amen 🙏 yene konjo ayzosh yet new yaleshiw
@user-zz9og6bg5h
@user-zz9og6bg5h 3 жыл бұрын
@@Kiya_tube ሰላም ማርዬ ኩየት ነኝ ውዴ አንችስ
@Kiya_tube
@Kiya_tube 3 жыл бұрын
ማኪባ ማኪባ enie Saudi Arabia
@user-zz9og6bg5h
@user-zz9og6bg5h 3 жыл бұрын
@@Kiya_tube የኔ ውድ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ውዴ
@Kiya_tube
@Kiya_tube 3 жыл бұрын
ማኪባ ማኪባ amen amen amen yene mar ♥️
@selamhailu1990
@selamhailu1990 3 жыл бұрын
እባክሽን ተወዳጆቹን ቴዲንና አምልስትን በሾው ላይ ብታቀርቢልን በጣም ደስስስስስስ ይለኝ ነበር
@nununegnitube801
@nununegnitube801 3 жыл бұрын
ሀኒየ ሁለም አለባበስሺን አለማዲነቅ አልችልም።
@helentarekegn8814
@helentarekegn8814 3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ የኔ ማሮች
@MimiMimi-zh2ic
@MimiMimi-zh2ic 3 жыл бұрын
ዋው ምር ነው በርቱ
@astufkr3609
@astufkr3609 3 жыл бұрын
እውይይይይ ሃኒየ ስወዳት እኮ የኔ ሴት በቃ ስነ ስርኣት ውበት ፀባይ ሁሉም ኣማልቶ ሰጥቶሻል
@user-xz5ev4tp7s
@user-xz5ev4tp7s 3 жыл бұрын
ሀኒ ነባ የሁልጊዜ ምርጦች በዚህ ከጢይበት ሀኒቾ ትዳራቹ ይመሮ
@romanzettube9230
@romanzettube9230 3 жыл бұрын
Yene maroche embet dingl marymi tektetlch..egzber kekifu nagr yewrchu..❤️❤️
@awyemeekman2196
@awyemeekman2196 3 жыл бұрын
ዋዉ ደስ ይላሉ
@1hanan2
@1hanan2 3 жыл бұрын
Hani,neba,dani ilove you so much😄😄
@helahelabrhane161
@helahelabrhane161 3 жыл бұрын
I love her
@jeeds8409
@jeeds8409 3 жыл бұрын
ሀንዬ ውብ ነሽ አለባበስሺ ሳምር
@lilymulugeta6824
@lilymulugeta6824 3 жыл бұрын
Wow such a great couple indeed and very young too. In my day people get married to old hahah. Wish you both a happy life and lots of babies.
@user-lk5qt8ib2i
@user-lk5qt8ib2i 3 жыл бұрын
ዳኔ ምርጥ ነሺ ታምሬያለሺ
@eyrusalemassefa3160
@eyrusalemassefa3160 2 жыл бұрын
ማሮች ስታምሩ
@tinatekle7766
@tinatekle7766 3 жыл бұрын
Betammm konjo tndoch nachu
@user-eg7cx5bd1e
@user-eg7cx5bd1e 3 жыл бұрын
ምርጦች
@yamisirachshimelis3692
@yamisirachshimelis3692 3 жыл бұрын
Waaaw hulachuhinim wedachuhalehu dess sitilu batalay yamilikit xiyaqewu papapaaaa
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 3 жыл бұрын
Yene mirtocheee betam sewedachuuuu haniye neba Ayeleyachuuuuu weledu kebeduuu
@adugnagelaye1216
@adugnagelaye1216 3 жыл бұрын
ታምራላቹ የኔ ውዶች
@misganatesfe2708
@misganatesfe2708 3 жыл бұрын
I love ❤️ hani sweetie
@betelhemmindaye5497
@betelhemmindaye5497 3 жыл бұрын
Best and lovely couple..remaine blessed
@user-vl1jf6lc4b
@user-vl1jf6lc4b 2 жыл бұрын
ስዎዳችሁ ❤
@yididyamalalm2036
@yididyamalalm2036 3 жыл бұрын
Ooooo yeneba bet betam fetanoch nachu😘😘
@unknown3622
@unknown3622 3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ❤❤❤❤
@blacklion5753
@blacklion5753 3 жыл бұрын
No betam yastlalhu
@foziimohammed5638
@foziimohammed5638 3 жыл бұрын
Daniyee dess tygnalesh yene filkilkkk ❤️❤️
@ruthgethaneh9000
@ruthgethaneh9000 3 жыл бұрын
Tamralatu ayleyathu haniye
@weynitiga8280
@weynitiga8280 2 жыл бұрын
Tamralachu
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 3 жыл бұрын
Betam konjo
@helahelabrhane161
@helahelabrhane161 3 жыл бұрын
Haniye mar
@mesekerfekadu7243
@mesekerfekadu7243 3 жыл бұрын
Fretsadik Woldhawaryat ፍሬፃድቅ ወ/ልደሀዋርያት (ወዲያይ)ማራማዊት New Ethiopian Music2020 bikerb dese yelnale
@user-ee5jg5nw7d
@user-ee5jg5nw7d 3 жыл бұрын
አረ ስትል ደስ ትላለች
@mekimaraki209
@mekimaraki209 3 жыл бұрын
😍😍😍
@elrpdfsa7167
@elrpdfsa7167 Жыл бұрын
amlak tedarachun yibarkilachu
@brownethio5507
@brownethio5507 3 жыл бұрын
💜💛💚💙❤🔥
@samrawit2485
@samrawit2485 3 жыл бұрын
ዳኒዬ የኔ ውብ ስወድሽ እኮ
@azizizi5302
@azizizi5302 3 жыл бұрын
ነብዩና አንዬ በጣም ታምራላቹ
@elsaelsa2760
@elsaelsa2760 3 жыл бұрын
😍😍❤❤😘
@user-so2mo8jc8u
@user-so2mo8jc8u 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ ስውዳቸው
@sambaseydi4970
@sambaseydi4970 3 жыл бұрын
😍😍👍🏼👍🏼👍🏼
@Nunu-if6rz
@Nunu-if6rz 3 жыл бұрын
Yena maroch swudehw ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💘💘💘💋💋💋💋💋💋💋💋💋
@birukembiale6724
@birukembiale6724 3 жыл бұрын
Hani neba nurulen danya anchim nurilen
@mesiloveyouetho1847
@mesiloveyouetho1847 3 жыл бұрын
dess stlu ayleyachu
@tdenektbebu5082
@tdenektbebu5082 3 жыл бұрын
Wawe des setlu
@Paradise-wv1gg
@Paradise-wv1gg 3 жыл бұрын
💝💝👌👌💝💝💝👌👌👌
@elrpdfsa7167
@elrpdfsa7167 2 жыл бұрын
Heniye
@user-xo6zi7fz1f
@user-xo6zi7fz1f 3 жыл бұрын
Ekan.dena.mexachu.dani.ane,ena,Neba.ikane.dena.mexachu.aneye.alebabeseshen..wadejewalew.mare.eregatash,cemer.nebaye.merex.saw.des.telenal.tedarachun.yezelalem.yaregelachu.ayeleyach.maroche.damo.yutbe.meserat.lamen.aqomache.are.nu.nafeqachunal.👌👌🌹🌹🌹💋💋🥰🥰🥰
@onlinemoney823
@onlinemoney823 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ብየ መጣው እኔ biye metaw
@mulukenwerde
@mulukenwerde 3 жыл бұрын
Er orgnar tedar dani gen kumeshi kershi ko
@senaiteshetu264
@senaiteshetu264 3 жыл бұрын
Endewu le zare yemihon dehna suri yelehm
@jerryyohans8313
@jerryyohans8313 3 жыл бұрын
Ewnat batam nw mwdachw 3
@user-dl1sf2wi4r
@user-dl1sf2wi4r 3 жыл бұрын
ዳኔ አክስቴን ትመስለኛለች አሚናት ትባላለች ጥንዶች ስወዳችሁ
@emansurur9040
@emansurur9040 3 жыл бұрын
Ewnetem akest 🤣🤣🤣
@yeamelakenatdengelhoybemel1115
@yeamelakenatdengelhoybemel1115 3 жыл бұрын
Enem algbagm hanecho
@matishumati6438
@matishumati6438 3 жыл бұрын
yena feker danawit sewedesh ko i wish kaldeberesh ////Bebedash///
@onlinemoney823
@onlinemoney823 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ሁለም ብተባበር የት እንደርስ ነበር እኔ በተሰብ ሁኛለው ጀማሪ ነኝ እናተም #Subscrib አደርጉኝና ኑ ቡና ጠጡ እበቴ እንዳት ቀሩ በሞቴ
@tigeayalew6318
@tigeayalew6318 3 жыл бұрын
እኔ ግን ሀና እና ባለፈው አባቶ ደፈረ የተባለችው አንድ ናቸው
@user-lp6nf2tj9f
@user-lp6nf2tj9f 3 жыл бұрын
ወይኔ ዳኑ መልክሽ ተቀየረ እኮ በጣም አስጠላሽ ምንድን ነው
@sdt3004
@sdt3004 3 жыл бұрын
የሜካፕ ጎዳይ ይመስለኛል አሁን ራሷን ሆና ስለቀረበች ነው።
@user-lp6nf2tj9f
@user-lp6nf2tj9f 3 жыл бұрын
@@sdt3004 አሁን እራሷን ናት ብለሽ ታስቤለሽ አይመስለኝም ግን በጣም ተቀየረች በፊት ቆንጅዬ ነበረች
@user-zr3gr4nm7x
@user-zr3gr4nm7x 3 жыл бұрын
ዳናይት አይጥ ነው የምትመስለው ቀንተሽ ነውየሚል አይጠፋም😂😂
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 3 жыл бұрын
ኧረ ማንም አይልሽም
@SaronNigussie1225
@SaronNigussie1225 3 жыл бұрын
0
@gech12man
@gech12man 4 ай бұрын
beka 80 nituhan yemotutisi alasazonuhm tulitula beka
@MARIAM_1983
@MARIAM_1983 3 жыл бұрын
የነባን አፍንጫ ዳናይት ላይ ቢያረገው ምናለ ? ኧረ ዳናይት ብሶብሻል ውበትሽ እየጠፋ ነው ተጠፈጠፍሽ ኤጭ
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 3 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😆😆😆😆😆😃
@zeinabasalah2800
@zeinabasalah2800 3 жыл бұрын
አረ ተይ ለሴት ይረዝማል የሱ አፍንጫ😀😀
@yefru6008
@yefru6008 3 жыл бұрын
ውይይይ ከከከከከከከከ
@abebagettachew2833
@abebagettachew2833 3 жыл бұрын
,ዳናዊት ካንቼ ደሞ ሰው ምን ዬማራል ጫታም አሽሻም
@kaldesta9498
@kaldesta9498 3 жыл бұрын
እነሱንም ጫት መቃምና ሽሻ ማጨስ ልታ ስለምጂያቸው ነው ??? አይን አውጣ ከነሱ ትንሽ ትምህርት ተማሪ ለነገ ለህይወትሽ ይጠቅምሻል
@jonasx9962
@jonasx9962 3 жыл бұрын
እከክ ያልበላችዉን ታካላቹ አይ አበሻ የስው አንገት ለማስደፋት የማታደርጉት ነገር የለም ስትፎክቱ ዋሉ ዳናዊት ቡንስ ነው የምታደርጋቹ
@lensakuma5547
@lensakuma5547 3 жыл бұрын
ስርሃት ኣለክ ኣለባበስክ ኝ ካንተ ጋር ኣይሄድም ታፋህን እያሳየክ በዚ እፍሜ እንደቲኔጅ ትለብሳለህ??? ት ሽ!!! ታቱክ ምናምን እይይይይ ተውልድ ኣጥፊ ኣለባበስክ ያቀለሸለሻል
@asterzenebe847
@asterzenebe847 3 жыл бұрын
ትውልዱ ከናንተ ምን ይማር ነባ እርቀንህን መሔድ አይቀልህም አይ ትውልድ ብለሽ ያሳዝናል
@user-gu4gw1iv8b
@user-gu4gw1iv8b 3 жыл бұрын
እደ ሚስትህ ትክክለኛአ ልብስ አትለብስም እዴ ነባ ለእሳ ደሞ አትመጥንም
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 3 жыл бұрын
Yene mirtocheee betam sewedachuuuu haniye neba Ayeleyachuuuuu weledu kebeduuu
@user-vl1jf6lc4b
@user-vl1jf6lc4b 2 жыл бұрын
ስዎዳችሁ ❤
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 74 МЛН
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Up Your Brains
Рет қаралды 19 МЛН
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 1,8 МЛН
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор #cat #топ
0:33
Лайки Like
Рет қаралды 3,7 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Ангелина и Тая
Рет қаралды 2,9 МЛН