ዉስጤ አለቀሰላት! የሴተኛ አዳሪዋ ሳባ አልቆም ያለ መሪር እምባ | አስታራቂ።

  Рет қаралды 30,294

Sami Studio

Sami Studio

2 жыл бұрын

#Sami_Studio #አስታራቂ #Ethiopia 12 ዓመታትን በምሽት ስራ በማሳለፌ ለልጆቼ ጥሩ እናት መሆን አልቻልኩም።
✅ ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ በ +251965450708 ማግኘት ትችላላችሁ።
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፦
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
ሳሚ ስቱድዮ

Пікірлер: 62
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 2 жыл бұрын
የኔ እናት እናት የሚለው አይገልፅሽም ለልጆችሽ የከፈልሺው ዋጋ ነው ክብር ይገባሻል አክባሪሽ ነኝ የኔ ቆንጆ 🙏❤
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 2 жыл бұрын
ይኼ ሁሉ የድህነታችን ውጤት ነው እግዚያብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ያስብ
@user-vg8vi7wk8g
@user-vg8vi7wk8g 2 жыл бұрын
ትክክል ማርያምን 😭😭😭
@user-bo7lc2jx8v
@user-bo7lc2jx8v 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ሴትነት በጣም አሳዘንሽኝ እመብርሀን ታሪክ ቀያሪ ነች እና ታሪክሽን ትቀይርልሽ 💔💔💔😭😭😭😭👈
@zadebuna590
@zadebuna590 2 жыл бұрын
አይዞሽ እናቴ አንቺ ጠንካራ ነሽ ልጆችሽም የምታስቢበት ደረጃ ይደርሳሉ በጣም ነው ያስለቀሽኝ የኔ ውድ 😭
@user-et2em3vn3z
@user-et2em3vn3z 2 жыл бұрын
ታሪክሽ ያሳዝናል ጠንካራም ሴት ነሽ ፈጣሪ ይርዳሽ እኔ በራሴ ግን ሁሌ የሚገርመኝ ነገር አለ በየሚዲያው ታሪካቸውን ነግረው የኢትዮጵያ ህዝብ ወይ መንግስት ይድረስልን የሚለ በተለይ ወጣት ባለታሪኮች እውነት ለመናገር በፐርሰት እንኳን ቢቀመን ያንቺን አይነት ሂወት የሚኖሩት የኢትዮጵያ ሴቶች ከመቶ 90 ፐርሰት ይሆናሉ ከችግረኛ ቤተሰብ በመወለድ ልጅን በልጅነት መውለድና ይለ አባት ማሳደግ ያንቺ ከብዙ ሴቶች የሚለየች ችግርሽን ለማለፍ ልጃችሽን ለማሳደግ የመረጥሽው መንገድ ነው መቼም የፈለገ ቢሆን ራስን አዋርዶ ክብርን አቶ ሴተኛ አዳሪ ከመሆን በሀረብ ሀገር እድሜን መጨረስ ይሻላል አሁን ቢያንስ የስደት አማራጭ አለ አንቺን የመሰለ ሚሊየን ሴቶች በደት ለልጆቻቸው ለችግረኛ ቤተሰቦቻቸ ለእናት አባቶቻችው ብለው ዋግ ይከፍላሉ ከዛ መሀል አንዷ እኔ ነኝ ልጄን ያለ አባትያሳደኩ ለችግረኛ እናቴ ሰጥቼበ1 አመቷ ከሀገር ወጣሁ የልጄን ጠንረን ፍቅሯን አስተዳደጏን አላውቅም ብዙ ነገሯ አምልጦኛል በወንድ በሂወት ብዙ ተፈትኛለሁ የወገብ አጥንት ቲቪ አለብኝ ብዙ መቆም ከባድ እቃ ማንሳት አልችም 10 አመቴ በስደት በህመም በስቃይ ነው የምሰራው በመዳኒት ሀይል የመተንፈስ ችግር የአይምሮ ጭንቀት አለብኝ በብዙ እታመማለሁ ልጅነቴ አጣሁ መልኬ እያየሁት እየተቀየረ ነው ልጄ አፍ ስፈታ ሆነ በደምብ ስትራመድ አላየኃትም ዛሬ ላይ የኔ ልጅ ሁላ እትመስለኝም ለሷ ዋጋ እየከፈልኩ ነው እኔ የሸገር ልጅ ነኝ ብዙ ነገር የማቅ ያሳለፍኩ ፍላጎቶቼን ግን ለልጄ ብዬ በስደት የምሰቃይ ልጅ ሸገር ውስጥ አለ የሚባል ትምህርት ብት ንው የማስተምራት የሀብታም ልጅ ነው የምመስለው እኔ በልጅነቴ ያጣሁትን ነገር ሁላ እያረኩ ንው ያሳደኳት እኔ ግን እሷን ወልጄ ብዙ ነገር አጥቻለሁ ምን የኮሌጅ ትምህርቴ አቋርጬ ነው የመጣሁት ስደት የሜዲካል የአንድኛ አመት ተማሪ ነበር ዛሬ አብረውኝ የተማራ ጏድኞቼ ነርስ ሆነው ትላልቅ ሆስፒታሎች ይሰራሉ በሀገራቸው ምን ለማለት ነው አሁንም አንቺም ልጆችሽም አማራጭ አላቹ ልጆችሽ ህፃናቶች አደሉ ላብቺ የሚደርሱበት ሰአት ነው አንቺም ብትሆኚ ህክምና ትከታተይና ወጣ ብለሽ ስሪ ቢያንስ እንደኛ ስደት ወተሽ መስራት ትችያለሽ ህፃናትም ትልቆችም ወተው ሰርተው ቤተሰቦቻቸውን እያኖሩ ነው ይገባኛ ብዙ ውጣው ውረድ አሳልፈሻል ግን ያንቺ ከየትኛዋት የኢትዮጵያ ወጣት ሴት የተለያ አደለም ሁሉም በጣም ስልማይናገር እንጂ ካንቺ የከፉ ነገር ያሳለፈ አለ በዚህ ሰአት ሁሉም ችግረኛ መከራው ውስጥ ያለ ህዝብ ነው እባካቹ የሚዲያ ሰዎች እየወጣቹ አስሬ የኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ህዝብ አትበሉ ህዝቡ ችግር ላይ ነው ወጣቱም ንሮም ለማሸነፍ የሀረብ ገረድ ነው አውሮፓም አሜሪካ ይሞላለት የለው ሀገር ቤት ያለው ህዝብ በብዙ ችግር ውስጥ ያለ ህዝብ ከስደተኛ የሀረብ ሀገር ልጁ እጅ እየጠበቀ የሚኖር ህዝብ ነው ህዝቡ መከራ ውስጥ ነው ሁሉምንም የተቸገረውን ህዝብ ለሚዲያ ቢቀርብ አዳማጭ ታጡ ይሆናል ምን ለማለት ፈልጌ ነው አሁንም ብዙ አማራጮች አሉሽ አንቺም ልጆችሽም ሰውን የምለምኝበት ምንም ተአምር የለም በጣም እርግጠኛ ሆኞ የምነግርሽ የሀረቡ ሀገር በደምብ ስለማቀው ስደተኛ እህቶቹ ሁሉም የወገብ የእግር የጭንቀት የውስጥ ህመም በሽተኛ ነው እንደኔ ወገብን በጨርቅ አስሮ አንድ ቀን እንኳን አሞኛል ብሎ የማያርፍበት እያለቀሰች የምትሰራ ናት በተለይ እናንተን የሚያዳምጣቹ ሁሉ እየወጣቹ እርዱ ተቸገር እያላቹ ሰው ላይ ጭንቀት አትልቀቁ እዚህ ላይ ወታቹ የምታወሩ ሴቶች የሁሉንም ኢትዮጵያን ሴት ሂወት ነው ምንም አዲስ ነገር አደለም ተአምር አልተፈጠረም እናቴ አፈር ስጣ ያለ አባት ነው ያሳደገችን እኔና እህቶቼን ችግርም ቢሆን አይነት አለው ቃል በማይገልፀው ችግር መከራ ውስጥ ነው ያደኩም ልጄን ግን ያን እንድታይ አላደረኳትም ፈልጋ ስላልወለድኳ ሀላፊነት ስላለብኝ አንቺ የሚናፍቅሽ ይናፍቀናን እኔና መሰሎቼ የልጅ ጠረን ማሽተት ተኝቶ አብሮ መነሳት መብላ ድምፃቸውን መስማ ማቀፍ ግን አልታደልንም ቢሆንም አንቺ በሀገር ነሽ ቢያንስ የፈለግሽ ሰአት ብድግ ብለሽ ትሄጃለሽ ቢያምሽ በርሽን ዘግተሽ ትተኛለም ያማረሽን ትበያለሽ ትለብሻለኝ ነፃ ነሽ እኛ ውጪውን ማየት እንኳን አንችን ከግቢው ውጪ ያለው ሰማይ ይናፍቀናል ለአመታት አንድ ግቢ ውስጥ አንድ አይነት ሰዎች እያየን ነው የምንኖረው ፈጣሪን አታማሪ እንኳን ትላንት ዛሬም ታሪክሽን መቀየር ትችያለሽ ልጅ አለችሽ ሌላው ቢቀር ልጅሽ ደርሳለች ምንም ተአምር አልተፈጠር ያለ ወደፊትም የሚኖር ሁሉ ያሳለፈን ነገር ነው ያሳለፍሽው እና ምን ለማለት ነው ቢያንስ የስደት አማራጭ አለ የሰው እስከዛሬም መውጣት ትችይ ነበር ልጆችሽን ማሳደግ ትችይ ነበር ከቡና ቤት ወተሽ አሁንም ትችያለሽ እንኳን እንቺ ልጅሽ ትችላለች
@Sara-xs2sx
@Sara-xs2sx 2 жыл бұрын
በትክክል ውዴ ❤❤❤አይዙሸሸ ውዴ አድቀን ይነጋል እሺ ለሑላችች እባክሸ ሥልክሸን ሥጪን እናውራ
@tiruneshseboka6764
@tiruneshseboka6764 2 жыл бұрын
አንቺ ለፃፍሽው ኮሜንት እኔ አምብቦ ለመጨረስ ደከመኝ😂 እኔም ልጄን 3አመት ነው ወደስደት ትቼ የመጣሁት አሁን7ኛ አመቱን ይዞአል እግዝያብሄር ሁላችንንም ሰላም ያገናኘን🙏👐
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
ህይወት ተራራ ናት ወጥተን የሰላም ትንፋሽ እፉፉዬዬዬይይይ ብለን እስከምንተነፍስ ብዙ ድካም ስቃይ አለ እህህህህህህ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ወደ መንፈሳዊ ቦታዎች ብትሄጅም መልካም ነው ።ይህን ድርጊት የሚሰራበትን ነገር ማቆም እንዴት እንደሚቻል አላውቅም ይቀንሳል ሲባል ጭራሽ እየጨመረ ነው ።ገና ከጅምሩ ሰዎች ወደዚህ ስራ እንዳይሳቡ ማንቂያ ትምህርት እስካልተሰጠ ችግሩ ልቅሶው ገና ይቀጥላል ። እናመሰግናለን ምንቴ፣ ሳሚ 👏👏
@saramekonen6760
@saramekonen6760 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ምህረት ይላክልሽ ለንስሀ እድሜ ይስጥሽ እህቴ አይዞሽ።
@user-pi9lr2hj3l
@user-pi9lr2hj3l 2 жыл бұрын
ይህ ትልቅ ትምህርት ነው ለወጣት ሴቶች የመጀመሪያ ትንሿ ስህተት ህይወት በሙሉ ያስከፍላል። እህቴ የባለፈውን እርሺ እና ወደአዲስ ህይወት ባለሽ በሌለሽ ሀይል ጣሪ!!!
@chefgeni7700
@chefgeni7700 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ምስኪን ባገኝሽ ደስ ይለኛል
@hannaGtube
@hannaGtube 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት መድሀኔአለም ይርዳሽ በጣም አሳዘንሽኝ የድንግል ማርያም ልጅ እንባሽን ያብሰው
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 2 жыл бұрын
ምንቴ የኔ መልካም ስለምትረዳቸው ስለምታዳምጣቸው እግዚአብሔር ያክብርህ
@leyaleya4383
@leyaleya4383 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ የወለደ ያልታደለ ይባላል ይሄ ሁሉ መከራን ፈተናን የምንቀበለው በፍቅር ቀርበው ልባችንን የሚያደሙን ወንዶች ናቸው እደዚህ የሚያሰቃዩን ፈጣሪ አምላክ እንባሽን ያብስልሽ
@user-rg3hj7hr7m
@user-rg3hj7hr7m 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሺ አይዞሺ ከምታወሪው የልቅ ውስጥሺ ያለው ይበልጣል እና ነገሮች ሁሉ ለበጎ ናቸው ሥራችን ይለያይ እንጅ በስደት ተለይተን ከልጅ ከናት ነው የምንኖረው እና እንዳልሺው ነው በጣም ከባድ አይገልፀውም የልጅ ናፎቆት ከመጨነቅ የተነሳ ለማውራት እራሱ ይከብዳል ተወርቶም አይበቃም በዛ ላይ ጆሮ ሰቶ የሚሰማ ሰው በሌለበት የኛ ሰው ህመሙ ካልደረሰበት ብዙ ነገር ነው የሚያወራው እና ሁላችንንም ፈጣሪ ያስተካክልንን አይዞሺ በርች ነገ ሌላ ቀን ነው እሺ
@fatymashamin278
@fatymashamin278 2 жыл бұрын
ሚስኪን አይዞሽ አላህ አፊያ ያድርግሽ
@emyahmed8804
@emyahmed8804 2 жыл бұрын
በጠም ያሰዝናል እህቴ አይዞሽ ግን ሴት እህቶቼ ላምንድነው ብዙ ግዜ ስንችገር በሰወች ስንጋፈ እንዳ አማራጭ ምንዛው ረሰችንን ዝቅ አድርጋን ምሽት ውስጥ ምንገበው ብዙ እናቶች ድገይ እያታሻካሙ ያሰው ቤት ልብስ እያጠብ ቡዙ ልጆቻቻውን ያሰድጉ ነበር ግን እሁን ስንቻጋር ቃጥታ ወዳ ችግር ውስጥ ራሳችንን ምካታው ቡዙ አማራጭች እያሉ.
@elizabethbekele810
@elizabethbekele810 2 жыл бұрын
ይሄሁሉ የእገትራችን ችግር ነው እግዚአብሔርደህና መሪ ለእገራችን ይስጥት
@wubalemdires1630
@wubalemdires1630 2 жыл бұрын
ይህን የማማከር ስራ የምትሠሩ ባለሙያዊች በጣም ትልቅ ጭንቅላት አላቹ
@freweinirobso6516
@freweinirobso6516 2 жыл бұрын
የገራችን ደላላዎች የማይገቡበት ነገር የለም ሚስኪን እህቶቻችን አረብ አገር እያሊ ብራቸዉን በልተዉ አይሀኑ ያደርጎቸዋል ከዚያም አልፎ የቡና ቤት ሰራተኞችንም ይደልላሉ አረ እግዚኣብሔር በመጥፊያዉ ያጥፋቸዉ ከነዚህ ሴቶች ገንዘብ ከበሉ መርዝ ያርግባዉ ለቁም ነገር አይዋልላቸዉ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ይህ ቀን አልፎ ፈጣሪ ከዚህ ሕይወት አውጥቶሽ በልጆችሽ ይካስሽ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
መክፈል የምትችይውን ዋጋ ከፍለሽ ልጆችሸን እዚህ አደርሰሻል ከአንቺ ድካም ሊሎች ቢማሩ መልካም ነው። ሴቶች እህቶች እንደዚህ አይነት ህይወት ውስጥ ለምን ገባቹ ብይ አልፈርድም ነገር ግን በእንደዚህ አይነት ህይወት ውሰጥ የምታገኙት ወንድ የትዳር አጋር የአባትነት ሀላፌነት ይወሰዳል ብላቹ ባትሞኙ እሱ ያላመነበትን አባትነት ቤተሰቦቹ ይሆናሉ ይረዱኛል የሚል እሳቢ በፍፁም ስህተት ነው ። እራሳቹን ለበለጠ መከራ ጉሰቁልና ባታጋልጡ። ህፅናቱን ልጆቹስ ለምን በማያውቁት በደል ዋጋ ይክፈሉ? ልጆችን ለመከራ ወደ አለም ባትቀላቅሉ እባካችሁ ለራሳቹ እራሳቹን ብቻ ሆናቹ ብትኞር እባካችሁን
@teenateena3461
@teenateena3461 2 жыл бұрын
መድሀኒያለም ይርዳሽ እሕቴ
@alemtsehaymesrak1794
@alemtsehaymesrak1794 2 жыл бұрын
ለሀገሬ ሴት ልጆች እኔ አንድ ጥያቄ ልጠይቅ ስለ ቡና ቤት ስራ በየሚድያው አስከፊነት ይነገራል ይወራል ብዙ እህቶቻችን ሂወታቸው መበላሸቱን ጆራችን እስኪደማ እየሰማን ነው እንዴት ሰው ሰምቶ ማገናዘብ ያቅተዋል ደሞስ ይቅርታ ይደረግልኝ በጣም ስለ በዛ ነው ነው ሀገራችን ውስጥ ሁሉም የችግረኛ ልጅ ነው ግን ሰው እራሱን አስከብሮ ገላውን አክብሮ አነስተኛ ስራ ስራ ሰርቶ መኖርስ ምንድነው ሀጢያቱ ብዙ ሰቶች አንገታቸውን ደፍተው ከብና ቤት ስራ ውጪ ምንም ሰርተው ብዙም ባያልፍላቸው ቢያንስ ከክብራቸው አይወርዱም ቢያንስ በበሽታ አይያዙም ቢያንስ ሚዲያ ላይ መተው አያላቅስሱም ቢያንስ እርካሽ አይሆኑም ግን ትልቁ ችግር ባንዴ ማደግ ስለምንፈልግ ሁሌ እራሳችን ማብለጭጭለጭ ስለምንፈል ዝቅ ብሎ መስራት ውርደት ስለሚመስለን ነው እኔ አይገባኝም ወድጄ አይደለም እዚህ ስራ የገባሁት ሲሉ ይገርማኛል ፈልጋችሁ ነው ብዙ አማራጭ አለ ለምን ይዋሻል አቦ ዝቅ ብላችሁ መስራት ልመዱ እየመጣችሁ አትነፋረቁ ስትያዙ መካሪ እንሁን ትላላችሁ አንድ ቀን ተተኝቶ የሚገኘው ገንዘብ ስለሚጥማችሁ ነው ግን ጠንዘቡም ስራም የሰጠን ስለሆነ አንድም ሴት ይህንን ስራ ሰርታ የተለወጠችው አላየንም አልሰማንም ይልቁንስ ይህንን ስራ ሰርታ የምታለቅስ የምታነባ የታመመች ወዘተ ታዲያ መቼ ነው እኛ የምንለወጠው መቼ ነው ወደ ሚነደው እሳት ከመሄድ የምንቆጠበው እውነት ልቦና ይስጠን አረ ወገን ትምህርት ይሁነን
@user-pn9ux9dx4y
@user-pn9ux9dx4y 2 жыл бұрын
ትክክል ለገዘብ ብለው እራሳቸውን አሳልፈው ይሰጣሉ 1 ወር እራሳቸውን አሥከብረው ችግራቸውን ችለው የሚያገኙትን 2በቀን ሲያገኝት እዳማራጪ ይቀጥሉበትና መጨረሻው ለቅሶ
@madanuae3894
@madanuae3894 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ የበለጠውን እህቴ
@migibtaddesse9511
@migibtaddesse9511 2 жыл бұрын
አይዞሺ እማየ እግዜቤሔር ቀን አለው
@mekiltgirma9152
@mekiltgirma9152 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 2 жыл бұрын
እህትየ እግዚአብሔር ያግዝሽ አይዞሽ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ያንት ያለህ 😭😭ይላል ያገሬ ሰው 😢 እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ ደግሞ ትድኛለሽ ፀበል ተጠመቂ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@martagrmay370
@martagrmay370 2 жыл бұрын
አይዞን እህቴ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
ሰላመ የኢትዮ @ ኤርትራ ልጆች
@tigistidagafe3893
@tigistidagafe3893 2 жыл бұрын
Salem lenat yiun
@hanafetsum5939
@hanafetsum5939 2 жыл бұрын
Ayezoshe egzabhre yerdashe yena enate anjeta telawesa
@biruksherif1838
@biruksherif1838 2 жыл бұрын
እኔ በጣም የሚገርመኝ ለምንድን ነው ሴቶች ከሌሎች ሴቶች ትምህርት የማትወስዱት ሁልጊዜ ብዙ ሴቶች ትምህርት ይሁናቹ ብለው ታሪካቸውን ይናገራሉ ግን ከነሱ ልትማሩ አልቻላችሁም ለምን ወንዶችን በደንብ አጥኑ ቶሎ ለመተኛት ለማርገዝ አትጣሩ ቢያንስ ቢያንስ መከላከያ እንኳን አትጠቀሙም እውቀት የሌላት ግንዛቤ ስለሌላት ነው ይባላል ያላችሁስ? አንዳንዴ በናንተ እናደዳለው በዚህ ዘመን መከላከያ በበዛበት
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ እሄነው በሰለጠነ አለም ከአንዴም ሁለቴ
@semiratesfaye2866
@semiratesfaye2866 2 жыл бұрын
የአላህ እናት መሆን እኮ ከባድ ነው እራሷን ሽጣ ለልጆቿ ስትል
@martef6435
@martef6435 2 жыл бұрын
Fetari yasebishiwun yargilish ehite
@jerylove5485
@jerylove5485 2 жыл бұрын
Ayezosh e/r yirdash tarikeshin yikeyirelesh
@samerjane5370
@samerjane5370 2 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ያስብሽ
@abirayakobo9888
@abirayakobo9888 2 жыл бұрын
ይሄ ሁሉ እኮ የወንዶች ችግር ነው የአባት ሀላፊነት ምን እንደሆነ የማያውቁ በድተው ብቻ ዘወር የሚሉ የሴት ሱስ ያለባቸው በቂጥና በጡት የታወሩ ሰው መሳይ ዝቃጮች እንደው የእናንተን ወሸላ ቆርጦ እያያችሁት አውሬ እንዲበላው ማስደረግ ነበር 👊 በእናንተ ምክንያት መልካም አባቶችንም ወንዶች እያልን እንድንራገም ታስደርጉናላችሁ አቦ ቅጥል ያድርጋችሁ የልጂቷ እንባ እንዲሁም የሌሎች እህቶቸ እንባ ጎርፍ ሆኖ ይውሰዳችሁ 😏
@user-ke6yz9yu6y
@user-ke6yz9yu6y 2 жыл бұрын
ትክክል
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 2 жыл бұрын
ቆይ እምለው በመጀመሪያ ደረጃ ሴቶቹ ስትበለቃቀጡ ምንም አይመስላችሁም ወደዛ ሂጂ ስለ እውነት ለመናገር በበሽታ በተፈጥሮ በድንገተኛ ለሚፈጠር ነገር ነፍሴንም ብሰጥ ምንም አልሳሳም ግን እንዲ ላይፍሽን እንደ ውሃ ላጥ አድርገው ይጠጡና ምን ልሁን ልጆቼን ምን ላድርግ ይላሉ ቤተሰብ የናፈቀን በሰው ሀገር እናት አባት አተን እድሜ ጤና አተን ዛሬን ለታናናሾቻችን ስንት ፍዳ የምንከፍል አለን ስብስብ ብዬ ቤት ይዤ ምንምን ትላለች ልክ እንደኛው ተሰደሽ ስሪ በልጅነታችን ስት አተን በሽተኛ ሆነን ዛሬ እየሰራን ነው ሰው ቤት ሰርተው ማስትሬት ያስተማረ እናውቃለን የራሳችው ጉዳይ ነው ልጅ አለን ቤተሰብ አለን ምንም የሚያሳምን ነገር አላገኘሁብሽም ተላላኪ ሆነሽ ስሪ ልጆችሽ እና እናትሽ ጋ በቻልሽ መጠን አሁንስ በዛ እርዱ እርዱ ለሚረዳው ማን እንደሆነ ለዩ ወደዛ ሂጂ አሁንም ስሪ በእንጀራናች ተንገብግቤ ነው ከሀገር ብር ብዬ የወጣሁን እንኳን እናት ኖሮኝ የወገብ የኩላሊት በሽተኛ ሆኜ ነው ሀረብ ሀገር የምንገላታው በናታችው እርዱኝ እኔንም በሚዲያ አለቃቅሶ ብር ከተሰባሰበልኝ እምባ አይደልም ደም አለቅሳለሁ ምስጢር የለም ዘልዛላ ሁላ
@user-et2em3vn3z
@user-et2em3vn3z 2 жыл бұрын
ይሄ ነው ምንም አዲስ ነገር የለም በችግር በስቃይ ማደግ ከግማሽ በላይ የኢትዮጵያ ህዝብ ታሪክ ነው ኡሁንም ወጣት ነች ልጆቿም ወጣቶች እንደማንኛውን ሴት ቢያጡ ቢያጡ ሀረብ ሀገር ወተው ሂወታቸውን መቀየር ይችላሉ እሜዋን በትሪፕ ጨርሳ የምን እርዱኝ ብሎ ማልቀስ ነው እኔ ስደት ስመጣ የ1 አመት ልጅ ጥዬ ከልጇ በ2 አመት ነበር የምበልጠው የአንድ አመት የኮሌጅ ትምህርቴን አቋርጩ አሁን 10 አመቴ በስደት ልጄ ያለ አባት ነው 8 አመት ያሳደኳት አንቀባርሬ ነው የማሳድጋት እሷም ሆነ ልጆቿ ይውጡና ይስራ ያለ አባት ማደግም ሆነ ልጅ ካለ አባት ማሳደግ በችግር ማደር የሁላችንም ታሪክ ነው ካንቺ የባሰ ብሶች አለብን እኔ በጥም ነው የሚገርሙኝ በየ ሚዲያው እየወጡ የሚያላዝኑ ሊያውም ወጣት ሆነው እናቴ ኢትዮጵያ ውስጥ ባሁን ሰአት ህዝብ በቀን አንዴ እንኳን አይበላም ሁሉም ችግረኛ ነው ተንቀሳቀሺ
@user-pn9ux9dx4y
@user-pn9ux9dx4y 2 жыл бұрын
ከወድ ጋራ መቸነው የምኖረው ትላለች 12 አመት እያማረጠች ሥትነፋ ኑራ ወድ ሥትል አታፍርም ጪራሽ ልጆቸ ፋሽን ያምራቸዋል አለች ሰው እደቤቱ እጂ እደጎረቤቱ አይኖርም ዋናው ጤና ልጅሽ እዳች ሂወቶ እዳይበላሽ ጥንቃቄ አድርጊ
@semirahabi
@semirahabi 2 жыл бұрын
Uufi Abshir 😭🥱🥱 Azoshe الله yerdashe
@meseretseifu3810
@meseretseifu3810 2 жыл бұрын
Weye weye yene ehite geta yeredashe ayezoshe dekeme belotale ayezoshe eylkesko new yesemawshe ayezoshe
@rawirawi1318
@rawirawi1318 2 жыл бұрын
Betam yasazenal 12 amet betam kebad newu😭💔
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 2 жыл бұрын
Ayizosh mare tekara እናት mesh😢👍
@tegestejade2671
@tegestejade2671 2 жыл бұрын
💔🙏❤AIZWEHE YALFALE❤
@user-ou1wc9xj8p
@user-ou1wc9xj8p 2 жыл бұрын
ኣላህ ከልጆችሽ ይሰብስብሽ😭
@fwzm7311
@fwzm7311 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏💚💛❤☝☝☝amen👃amen3
@hayatteka9651
@hayatteka9651 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@tigistidagafe3893
@tigistidagafe3893 2 жыл бұрын
Zare adagna nagn
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-uv5rk1vb5i
@user-uv5rk1vb5i 2 жыл бұрын
የሀበሻ ሴት ዲቃላ ያለመፈጥፈጥ ሌላ ሙያ የላትም ይሄ ነገር በጣም መስተካከል ያለበት ነው ምትበላው የላት እየለመነች 5 እና 6 ዲቃላ ትወልዳለች ምን ፍጥረት ናችሁ
@jerylove5485
@jerylove5485 2 жыл бұрын
Baterejit inkwa zim beteyi terunw feraj ande fetarinw zare yetsafeshiwen indatereshi yehoneken banchi hiwet tayiwalesh
@metages9762
@metages9762 2 жыл бұрын
ሴቶች ትንሽ እንኳ አትሆን ስተት አትስሩ
@liwadubailiwa5198
@liwadubailiwa5198 2 жыл бұрын
አንድ ሴት አረብ ሀገር ከሄደች በቃ ሸርሙጣ ናት
@umijenetimedia11
@umijenetimedia11 2 жыл бұрын
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት አገር ውስጥም ያላቹ ሰላማቹ ብዝት ይበል በስደት ያላቹ ሀሳባቹን አለህ ሞልቶላቹ ለሀገራቹ ያብቃቺ ፍትህ በእስር ለሚሰቃዩት ፍትህ ለኑፁሃን ወገኖቻችን ውዶች ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝበናንተ ሳይቀንስ ለኔ ይጨምራል የመዳም ቅመሞችዬ አይታቹ አትለፉኝ የመዳም ቤት ስልችት ብሎኛል እንደኔ የመዳም ቤት የመረረው ሰብስክራይብ በማድረግ ተባብራቹ አውጡኝ ኢትዮጲያነት መረዳዳት መከባባር መፈቃቃር መቻቻል ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑኝ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር💋❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@martef6435
@martef6435 2 жыл бұрын
Fetari yasebishiwun yargilish ehite
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 15 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 62 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 31 МЛН
ጥልማሞት፣ ትረካ #15
23:31
BISRATE Ethiopia ብሥራተ ኢትዮጵያ
Рет қаралды 58
ጎርጎራ የዘመን ድልድይ | ልዩ ዘጋቢ ፊልም
37:31
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 8 МЛН
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 10 МЛН
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 99 МЛН
Doston Ergashev - Kambag'alga (Official Music Video)
5:32
Doston Ergashev
Рет қаралды 5 МЛН