ዉሳኔ ክፍል 59 | Wesane episode 59

  Рет қаралды 248,825

Kana Television

Kana Television

Жыл бұрын

ዉሳኔ ከሰኞ - ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ላይ በቃና
Wesane Monday to Friday @9:00PM only on Kana TV
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Wesane #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZfaq ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZfaq Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 398
@dhshbsdhgshsh5492
@dhshbsdhgshsh5492 Жыл бұрын
ጣፋጭ ይለቀቅ ምትሉ የት አላቹ እስክ👍
@user-lt8xo1bv8v
@user-lt8xo1bv8v Жыл бұрын
ተፈፀመ እኮ
@lubeymam8652
@lubeymam8652 Жыл бұрын
አለቀ እኪ😎
@user-bf1xq6wl5r
@user-bf1xq6wl5r Жыл бұрын
አለቀ፡እኮ የኔማር
@user-cr9xb8xz7y
@user-cr9xb8xz7y Жыл бұрын
አለቀ ተባለ እኮ
@emufaisal796
@emufaisal796 Жыл бұрын
@@user-bf1xq6wl5r ደምሩኝ
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 Жыл бұрын
የ ቤሊዝ ወንድም ያሳዘናቹ👍😥
@hayathayat8684
@hayathayat8684 Жыл бұрын
Mote
@fantucherna
@fantucherna Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ቡርጁንና ጉቹሉን የሚወጅ😍
@jarihachem1711
@jarihachem1711 Жыл бұрын
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏🥰🥰🥰
@samiramohammad3057
@samiramohammad3057 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አችንም ይጠብቅሽ እማ🥰🥰🥰
@tgfa3377
@tgfa3377 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@zadethiopianutbe
@zadethiopianutbe Жыл бұрын
አሚን ውደ
@jarihachem1711
@jarihachem1711 Жыл бұрын
@@samiramohammad3057 አሜን አሜን አሜን 🙏የኔ ውድ
@alihamdia7923
@alihamdia7923 Жыл бұрын
@@samiramohammad3057 😘😍💋❤💕👍💜💓❤💙
@user-ei6lq8zc5g
@user-ei6lq8zc5g Жыл бұрын
ለሀገራችን ሰላም የሚመኝማነው በላይክ
@Samera-um8ly
@Samera-um8ly 2 ай бұрын
እኔ ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን🙏🙏🙏
@azmeraabeya7470
@azmeraabeya7470 Жыл бұрын
መሬም አታሣዝ ነኝም በሣቫሽ እርዳታ ባይሆን የኦክታይ ትክክለኛ ማንነት አይጋ ለፅም ነበር መሬም መቸም የማይገ ባት ድጋይ እራሥ ነበረች አሁን ከረፈደ ነው የነቃች እሡም በሣቫሽ ብርታት ነው 😥😥👍👍
@samaa2137
@samaa2137 Жыл бұрын
ማነዉ እንደኔ ኦክታይ ሲናደድ ደስ የሚለዉዉ😢😢
@user-uq7bh9lm9s
@user-uq7bh9lm9s Жыл бұрын
የኦክታይ ጡርነቱ ድራማው እንድራዘም ማድረጉ ብቻ ነው ምክንያቱም እሱ ችግር ባይፈጥር ቶሎ ያልቅ ነበር ክክክክክ
@hayathhayath1414
@hayathhayath1414 Жыл бұрын
ክክክክ
@kahisuhagos4071
@kahisuhagos4071 3 ай бұрын
ትክክል
@Tshjcbbvhc
@Tshjcbbvhc Ай бұрын
ትክክል
@zeynebzeyneb669
@zeynebzeyneb669 Жыл бұрын
ድራማዉ ሳይለቀቅ ኮሜት ብቻነወ እሳ ሳባሽን የምትወዱ በላክ አሳዩኝ
@user-xb6jy2vp2j
@user-xb6jy2vp2j Жыл бұрын
💖💖💖
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 Жыл бұрын
ዛሬ ኦክታይ በመሰቃየቱ እና በመጋለጡ ደስ ያለው ማን ነው 👍
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Жыл бұрын
ጣፋጭ ይለቀቅልን ምትሉ ሰዎች ምን ሆናችሁ ነዉ ተፈጸመ እኮ በስርአቱ የማትከታተሉ ናችሁ ማለት ነዉ ተፈጸመ እራሱ ባይል ፍጻሜዉ እንደሆነ ያስታዉቃል መጨረሻ ላይ ያየነዉእና ተፈጸመ ባይሆን በሱ ፈንታ ሌላ ይለቀቅልን በሉ😎
@user-uq7bh9lm9s
@user-uq7bh9lm9s Жыл бұрын
እናመሰግናለን ይሄ ኦክታይ የሚባል ክፉ አለቀለት መሰለኝ ቅጣቱ ያስደሰታችሁ
@hiwot756
@hiwot756 Жыл бұрын
አቤት ኮሜንት ድራማው ሳይለቀቅ ይመሪም እና ይሳባሽ አድናቂ እና አቃቢው እደኔ ያቃጠላችሁ እነማናችሁ
@kairyah
@kairyah Жыл бұрын
ደምሪኝ
@HayatQueen12
@HayatQueen12 Жыл бұрын
🙄አይመሬም መናገርሽ ላይቀር ስቱን አስጨረሽ👈 የጉቹሉን እናት አባትሽን🥺 ሁሉም ባንቺ ሰበብ ቀድሞውኑ መናገር እየቻልሽ🤗
@kairyah
@kairyah Жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-sx1sr1jk7c
@user-sx1sr1jk7c Жыл бұрын
ሰላም ደቂ ዓደይ ማዓረይ ኣለኩም ዶ🙏🙏🙏💝💝💝💝
@LiliLili-bw7um
@LiliLili-bw7um Жыл бұрын
አለና ወለላይ
@user-yk3oi4lo8i
@user-yk3oi4lo8i Жыл бұрын
ኣለና ጋል ዓደይ♥️🤗
@user-wd3gm6nr1m
@user-wd3gm6nr1m Жыл бұрын
ኣለናልኪ ምቅርተይ💛❤🥰🥰
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
እኔ ብሆን መሬም የያዘችዉን ሚስጥር አልይዝም ነበር 😁😁
@user-og4vl2wk5n
@user-og4vl2wk5n Жыл бұрын
ለምችወጂዉ ሰዉ ትይዝያለሽ ሴት ልጅ ደካማ ናት የወንድ ክፋት አታዉቅም አለማወቃ ነዉ ችግሩ
@lbabaamara968
@lbabaamara968 Жыл бұрын
ከወደድሽው ትይዣለሽ
@ddgdvvd19
@ddgdvvd19 Жыл бұрын
እኔም😁😁😁
@user-xt8tj3cj8f
@user-xt8tj3cj8f Жыл бұрын
እኔም🤣🤣🤣🤣
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Жыл бұрын
ለፍቅር ብላ። ብዙ ሠወ። አሥጨረሠች ቱ😒
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv Жыл бұрын
ቡርጁየ የኔ ሴት 🥰💪
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 Жыл бұрын
የ ፖሊሱዋ አድናቂ👍❤
@weyntiesheta4365
@weyntiesheta4365 Жыл бұрын
ማርያም አሣዘነችኝ ቤሊዝ ወንድምም አሣዘነኝ ደግነቱ ብልጥ ነው ወጥቶ ሄደባቸው ሳያዪት ሣባሽ ቢናደድባትም ከማርያም ጎን ሢሆን ደሥ አለኝ ማርያም ኩችሉ ሳባሽ ቡርጁ እና በርክ ውድድድ የማደርጋችሁ ቤሊዝን አጋልጦ ይዣችሁ ልጥፋ ማለቱ ኦክታዎ ይገርማል ቤሊዝ አሁንሥ ነቅታለች እንኳንም ያለበትን ለማርያም ነገረቻት
@mareyarsema6470
@mareyarsema6470 Жыл бұрын
መርየም በመጨረሻም ተነፈስሽ😁😁
@zahrat3332
@zahrat3332 Жыл бұрын
ጣፋጭ በቀል ተፈፀመ ሳይሉ አቋርጦት ነው ለምንድነው መይለቀቀቃዉ ናፋቁን እኮ እህትማማቾቹ ፔሌሹ ባሸኪዬ ስሞሽ
@kairyah
@kairyah Жыл бұрын
ደምሪኝ
@zadethiopianutbe
@zadethiopianutbe Жыл бұрын
ሰላም ውድየሀገሪልጆች ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህታችን💞🙏💞
@emufaisal796
@emufaisal796 Жыл бұрын
ገባገባበሉ ቡና አፍልቻለሁ እየጠጣችሁ ክክክደምሩኝ
@user-gx1pc5nz7i
@user-gx1pc5nz7i Жыл бұрын
አቶ ዮርዳን ቢናደዲም ዘና ያረገኛል ዳቤሎስ አላለም
@user-gx1pc5nz7i
@user-gx1pc5nz7i Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@kairyah
@kairyah Жыл бұрын
ደምሪኝ
@MarituTibeb
@MarituTibeb 11 күн бұрын
በጣም 😂😂😂😂😂
@sitraa1326
@sitraa1326 Жыл бұрын
ዘንድሮም ሳላገባ ብርድ ገባ 🤣🤣🤣🤣
@seadaendris2510
@seadaendris2510 Жыл бұрын
😂😂😂
@abebatube6227
@abebatube6227 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅እኔም
@bestebeste448
@bestebeste448 Жыл бұрын
እኔም😂😂😋
@meronfikir3385
@meronfikir3385 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-tr6gb4vl1z
@user-tr6gb4vl1z Жыл бұрын
በስተመጨረሻ አገባሁ እኔሥ
@user-kn6lh4bc7h
@user-kn6lh4bc7h Жыл бұрын
አየ መርየም ከመጀመሪያው ብትናገሪ የብዙ ሰው ህይወት ታተርፊ ነበር የአባትሽንም ጭምር
@hayathhayath1414
@hayathhayath1414 Жыл бұрын
በጣም ይህኦክታይ የሚባል ሸይጧን ሥንት ሠው አጠፋ
@user-bu1zz7qv8k
@user-bu1zz7qv8k Жыл бұрын
ግን ድራማማው ቶሎ ነበር የሚያልቀው ያለ ኦክታይ ፊልሙ አያምርም
@tkos9304
@tkos9304 Жыл бұрын
ተጋሩዋይ ኣለኽንዶ👌💊
@ksanettekeste7817
@ksanettekeste7817 Жыл бұрын
ኣለና ❣️🙌
@yrodonossolomon2060
@yrodonossolomon2060 Жыл бұрын
@@ksanettekeste7817 አለና ማዕሪይ
@user-xt8tj3cj8f
@user-xt8tj3cj8f Жыл бұрын
ኣለና ፅጋበይ
@user-kh9lo9rr6c
@user-kh9lo9rr6c Жыл бұрын
አለና ዉዴ
@hanan2237
@hanan2237 Жыл бұрын
ተጋሩብቻ የትናችሁ ነፉጠኞች ደሞቸ
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Жыл бұрын
አሁን ገና ፊልሙ ተጄመረ👍
@user-es9gj2uv1g
@user-es9gj2uv1g Жыл бұрын
ስህ
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv Жыл бұрын
ከከከከ በጣም 😁
@hansaresirbaro3825
@hansaresirbaro3825 Жыл бұрын
የመደም ቅመሞች የሰበቹትን አለህ የሰከለቹህነ እነንቴንም ለመደምነት የቡቀቹህ ጉሉ አሚንንንን
@emufaisal796
@emufaisal796 Жыл бұрын
አሚን ደምሪኝ
@searchyourlife2958
@searchyourlife2958 Жыл бұрын
Ameen ya rabbi
@erahmatube17
@erahmatube17 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያልታሠበውን ሢሣይ ይለግሠን
@abdu-tube
@abdu-tube Жыл бұрын
አይ እናት😭😭😭 አትችልም እኮ
@danadana-ls9vb
@danadana-ls9vb Жыл бұрын
የፍዚሌት ልጆችን በዚ ልቀቁልን
@atseyeatse8557
@atseyeatse8557 Жыл бұрын
Liqequ
@mesiietio3648
@mesiietio3648 Жыл бұрын
yes
@user-eb6cz5xk3t
@user-eb6cz5xk3t Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ውዶችዬ እዴትናችሁ መልካም ቆይታእመኝላችኋለሁ🙏🙏🙏
@bestebeste448
@bestebeste448 Жыл бұрын
ወአሌኩመሰለም ወረመቱለይ ወበረካቱ
@fajerfajer4524
@fajerfajer4524 Жыл бұрын
ጣፋጭ በቀ የተከለከለ ማዕበል አልቀዋል ግን ፈሪሀ አላለቀም ለምን አትለቁልንም በጣም የምንወደው ነበር ግን እስከ ፍጻሜ አላሳያችሁንም የፋሊስት ልጆችንም ቡዚሁ ልቀቁልን እኛ የመዳም ቅመሞች ነን በብዛት እስፓንሰር ምን ሆናችሁ ስለዚህ ልቀቁልንንንንንን
@muluhat3050
@muluhat3050 Жыл бұрын
ጣፋጭ በቀል ይለቀቅልን
@haylomgubesa5037
@haylomgubesa5037 Жыл бұрын
አለን ጣፋጭ
@mishelpiter3715
@mishelpiter3715 Жыл бұрын
አረ ሳቫሽ ተረጋጋ😮
@slienasolyana8913
@slienasolyana8913 Жыл бұрын
ዉይ እኔ የኦክታይ እናት አሎዳትም ኦክታይ ግን ጅግና ነው ካለሡ ድራማው 0 ነው ብቻ ተጋለጠ ድራማው ዋው መርየም ዘገምተኛ ዮርዳን የሳቄ ምንጭ 😅😅😅
@brehantube
@brehantube Жыл бұрын
ሰላም ቃናዌች እንዃን ደህናመጣችሁ🥰👈 የማዳም ቅመሞችዬ ከድገተኛ አደጋ ፈጣሪ ይሰውራችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ በቅንነት ደምሩኝ አበረታቱኝ🥰👈
@ddgdvvd19
@ddgdvvd19 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-zh1kc4km2s
@user-zh1kc4km2s Жыл бұрын
የኔ ሚስኪን መርየም
@hekmaforj1773
@hekmaforj1773 Жыл бұрын
በጣምነውደስየሚለውእንወዳቸዋለን
@user-er7lj5nn8s
@user-er7lj5nn8s Жыл бұрын
የኦክታይ እናት አሳዘነችኝ የናት ክፉ የለውም😥😥
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Жыл бұрын
ምንም አታሳዝንም እናቱ ክፋተኛ ናት መሬምን ምን ያህል ትጠላት ነበር እናም ስግብግብ ናት
@linklink4071
@linklink4071 Жыл бұрын
አረ ጣፋጭ በቀል ይለቀቅ
@qeew2686
@qeew2686 Жыл бұрын
አበቃ መሰል የለም
@fitsumgirma8507
@fitsumgirma8507 Жыл бұрын
በጣም አቆይታችሁ ነዉ የምትለቁት ዩቱብ ላይ ቶሎ ቀድማችሁ ልቀቁልን በተረፈ አሪፍ ነው
@lemembera4145
@lemembera4145 Жыл бұрын
ኣሁን እየተጋጋለ ነው ፊሙ ዋውውው በቆሎ ብንጠብስበት ኣሪፍ ነበር። ፊልሙ ማለቴነው
@kairyah
@kairyah Жыл бұрын
ደምሪኝ
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Жыл бұрын
እንደ መሬም ጥንካሬና አፍቃሬ ቢሆን ኑሮ ኦክታይ ጥሩ ነበር ግን ስግብግብ ሆነ ኦክታይ አሳልፎ ሰጣት መሬም ንፁሕ አፍቃሪ ነበረች
@fatumaali3301
@fatumaali3301 Жыл бұрын
ዛሬበጣም ከፍቶኛል በሥደት ያላቺሁ እህት ወንድሞቼ ወቶተመቅረት ፈጣሪይጠብቀን ሞትበሥደት ከባድነው ጓደኛዬን በሞት አጣሗት ፈጣሪ የብሧን ይማር 😭😭😢😢😢😢😢
@user-bm6ou4tw7v
@user-bm6ou4tw7v Жыл бұрын
ምን ሆነች ታማ ነው ሱእዲ ሞት በስቷን አሏህ ይርዳንጅ😭😭
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 Жыл бұрын
ኦክታይ ate ከሌለክ dramaw ደስ አይlim🙏
@hansaresirbaro3825
@hansaresirbaro3825 Жыл бұрын
በጠም እንጂ የዲረመዉ ዲምቀት
@user-gy7fm4ob6r
@user-gy7fm4ob6r 6 ай бұрын
Please releases part. 59
@omrayin7145
@omrayin7145 Жыл бұрын
አወ ጣፍጭ በቀል ይለቀቅ
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o Жыл бұрын
ተፈፀመኮ
@user-eb6cz5xk3t
@user-eb6cz5xk3t Жыл бұрын
አቃጥሎ ሊደፍኝነው ኦክታይ ትንሽ አሳቃየው ሳቫሽ የኔጀግና
@misslolicha3686
@misslolicha3686 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@mogosdesale3523
@mogosdesale3523 Жыл бұрын
ጣፋጭ ይለቀቅ
@etpiali9691
@etpiali9691 Жыл бұрын
Please tafache yelakakeln
@user-lb4fm8te6h
@user-lb4fm8te6h Жыл бұрын
ሰቫሽ የኔ ጀግና ሳቫሽ የለም መጠበቅ የለም አለቀ🤣🤣አላለም🤣🤣የሳቂምጭ🤣🤣🤣🤣
@user-uv3bc3xt4y
@user-uv3bc3xt4y Жыл бұрын
❤❤❤❤
@JamalAhmed-rp2wv
@JamalAhmed-rp2wv 27 күн бұрын
የኔ አብሮ ማልቀስ😢😢😢
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 Жыл бұрын
አይ መሬም ንገሪው ስንለሽ አይዞሽ 😓😓💔💔
@user-tn1tr3ld6q
@user-tn1tr3ld6q Жыл бұрын
ክክክ
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 Жыл бұрын
@@user-tn1tr3ld6q ወይናግራነት ነባር ንገሪውባለን 🤣🤣🤣🤛
@user-gx7ly4ig6x
@user-gx7ly4ig6x Жыл бұрын
ክክክክ
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
7:00 on that night after dinner okatay was going to tell you marreyam that he’s going to broke up with you to be with bilize I remembered on the old episode
@selammulugeta4535
@selammulugeta4535 Жыл бұрын
Good Marianne
@user-sx1sr1jk7c
@user-sx1sr1jk7c Жыл бұрын
ማርያም ምስክን😢😢😢😢
@gjgvgghrh6901
@gjgvgghrh6901 Жыл бұрын
ማርያምና መሬም ለይተሽ እወቂ
@user-rm5pp1oo7r
@user-rm5pp1oo7r Жыл бұрын
@@gjgvgghrh6901 😃😂😂😂
@user-sx1sr1jk7c
@user-sx1sr1jk7c Жыл бұрын
@@gjgvgghrh6901 እሺ🙏🙏
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 Жыл бұрын
@@gjgvgghrh6901 ልልነበረ
@zahrazahra5450
@zahrazahra5450 Жыл бұрын
የኦክታይ እናት አሳዘነችኝ 😭😭
@user-uv3tn6zs7i
@user-uv3tn6zs7i Жыл бұрын
እኔስ ኣታሳዝነኝ በጣም ነው እምታናድደኝ😏
@azmeraabeya7470
@azmeraabeya7470 Жыл бұрын
አታሣ ዝንም እሧየልጇን ጥፋት እያወቀች መሬምን ትጠላት ነበር ያለጥፋቷ
@Bethlehem777
@Bethlehem777 Жыл бұрын
ምንም አታሳዝንም እንደ ልጅቷዋ ሰይጣን ናአት
@user-lz1ed2xc3n
@user-lz1ed2xc3n Жыл бұрын
ኦክታይ ግን መቼ ነው የሚፀፀተው ይሄ እርኩስ ሴጣን
@Mesiso4188
@Mesiso4188 Жыл бұрын
Barik yene abesa endayimotibgn😘❤️
@zadethiopianutbe
@zadethiopianutbe Жыл бұрын
ማነው እደኔ ያቃቢህጉ ያቃጠለው አሁን አላምነውም መውጫአያጣም
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
24:30 yo yo barka 😂😂🙌🏿
@BirhaneGetachew-qq9ht
@BirhaneGetachew-qq9ht 3 ай бұрын
ወይ መሬም በስተመጨረሻ እኔንራሱ አሳረፍሽኝ
@user-kr6uj4sm8x
@user-kr6uj4sm8x Жыл бұрын
ቃናዎች ሰወዳችሁ
@user-ef9jw1bm7w
@user-ef9jw1bm7w Жыл бұрын
መሬም የኔ ምሰኪን ኡፍፍ 💔😭
@ssgg879
@ssgg879 Жыл бұрын
ጣፋጭ በቀል ኡኡኡኡኡኡ ይለቀቅ
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Жыл бұрын
አለቀኮ😢
@lilitylility4864
@lilitylility4864 Жыл бұрын
እውነት ትመነሚናለች እንጂ፣እቲበጠሲም መሪያም፣ሁለተኛ፣ስቃይ፣እይይ😭
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
9:51 savch come down
@shamaljeer1995
@shamaljeer1995 Жыл бұрын
አይይመሬምባችምክኒያትአባትሽእናያችሚስኪንሴትሞቱ
@user-pl6me6jr8o
@user-pl6me6jr8o Жыл бұрын
በርክ ውዱ ባሌ እንዴት አድሮ ይሆን እንዳይ ሞት ብቻ 😩😒😭😭😢😭😢
@emufaisal796
@emufaisal796 Жыл бұрын
አይሞትብሺም ክክክክድፕምሪኝ
@user-xt8tj3cj8f
@user-xt8tj3cj8f Жыл бұрын
በዉስጥ ኣናግሬዉ ኦክታይ ይገድልሃል አምልጥ በይዉክክክክክክ
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Жыл бұрын
😂🤔🤔
@dvghhebdggh7877
@dvghhebdggh7877 Жыл бұрын
@@user-xt8tj3cj8f kkkk
@user-wu6rp3nc9j
@user-wu6rp3nc9j Жыл бұрын
ዉድባሌ🤭🤭🤭😂😂😂😁😁
@user-fi2jf2kd8m
@user-fi2jf2kd8m Жыл бұрын
ቦሊስዋን እና ጉችሉ እና ሳባሽ መርየም ስወዳቸውእኮ
@bsratyohne309
@bsratyohne309 Жыл бұрын
ኦክታይ ከይሲ🙆🙆🙆
@user-qg5fz8yf8j
@user-qg5fz8yf8j Жыл бұрын
ኦክታይ መጨረሻህ ደረሰ ይድፋህና
@user-bo3gb6kv2t
@user-bo3gb6kv2t Жыл бұрын
የመጀመሪያ ኮሜች ነኝ አ🙄🤗
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv Жыл бұрын
እረ ዉሸት እኔ ገና ሳይለቀቅ አደል የኮመትኩት ማንም የለ ነበር አችየ 😁😁😁😁
@getachewambaw9874
@getachewambaw9874 Жыл бұрын
Ayzosh maryem
@madinamhuammed2377
@madinamhuammed2377 Жыл бұрын
ይለቀቅ
@kiya5139
@kiya5139 Жыл бұрын
Alalekm enda
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f Жыл бұрын
አረ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ በእግዚአብሔር የትአለ
@redatedabdullah4805
@redatedabdullah4805 Жыл бұрын
አይይ ሳባሸ አበደኮ
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 Жыл бұрын
ቅመሞቼ እንዴት ነው ሰዓቱ አልረዘመባቹም
@melesechekol63
@melesechekol63 Жыл бұрын
ሠም ዋላቹህ
@lulalula7120
@lulalula7120 Жыл бұрын
መረየም ምንም አታሳዝነኝም ምክንያቱም አባታን አልተረዳችውም
@user-uv3tn6zs7i
@user-uv3tn6zs7i Жыл бұрын
ኡፍ መርየም ስታሳዝን😭
@kadijakadija3572
@kadijakadija3572 Жыл бұрын
መሬም የኔ የዋህ 🥺🥺
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 Жыл бұрын
መሬም ያደባቃችው ታናገራች አሁን ቡሩጁ ቀራች መቼ ነው ምትናግራው ለጉችሉ 😓😓😓🤣🤣
@user-st7wj7or9v
@user-st7wj7or9v Жыл бұрын
ቡሩጁ ምን አላት😳
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 Жыл бұрын
@@user-st7wj7or9v ልጅ አለት ግን ጉችሉ አየቅም 😓😓💔💔
@hekmaforj1773
@hekmaforj1773 Жыл бұрын
ምርጥ
@user-eh4iv1fj4i
@user-eh4iv1fj4i Ай бұрын
ማነዉእደኦክታይንእሚጠላ👍
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
14:10 double trader okatay 😂
@MamoBizunesh
@MamoBizunesh Ай бұрын
በሪክ በጣም ነው የምያደንቀው
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
35:11 yah the truth is out sad 😞
@user-bf1xq6wl5r
@user-bf1xq6wl5r Жыл бұрын
ሳቫሽ፡ምንው ገምተካል እኮ ፡ምነው ሼ ነው
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Жыл бұрын
እኮ😂😂😂
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
23:38 oh lord boy 😂😂
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
1:27 tell the truth marreyam don’t worry savch will understand you
@fetihaabdo794
@fetihaabdo794 Жыл бұрын
ማነዉ የኦክታይ እናት ደሙን የምታፈላዉ እደ ልጇ ናት አቋመቢስ ናት ስታናድደኝ 🥵🥵🥵
@ghsr3837
@ghsr3837 Жыл бұрын
እኔ
@user-lt8pn7ef2g
@user-lt8pn7ef2g Жыл бұрын
ገና ምን አይተሽ ከዚህ በላይ ነው የምታቃጥለን
@gualagame1754
@gualagame1754 Жыл бұрын
የኦክታይ እናት😆
@user-ti1jb6hh9q
@user-ti1jb6hh9q Жыл бұрын
ሳባሽ አሁን ያውቃል ብየ አልጠበኩም ነበር
@user-pm6ig3st5b
@user-pm6ig3st5b Жыл бұрын
እኔም
@abigail2315
@abigail2315 Жыл бұрын
Enem
@shamaljeer1995
@shamaljeer1995 Жыл бұрын
መሬምየሚስኪንአሳዘነይኝአይይይብታናድደኝምአይይይ
@sadaasfa5849
@sadaasfa5849 Жыл бұрын
መሪምየኔየዋህ
ዉሳኔ ክፍል 61 | Wesane episode 61
42:29
Kana Television
Рет қаралды 256 М.
ዉሳኔ ክፍል 60 | Wesane episode 60
44:38
Kana Television
Рет қаралды 289 М.
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 28 МЛН
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 14 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 31 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 4,8 МЛН
ዉሳኔ ክፍል 58 | Wesane episode 58
45:27
Kana Television
Рет қаралды 222 М.
ዉሳኔ ክፍል 57 | Wesane episode 57
43:11
Kana Television
Рет қаралды 222 М.
ፈሪሀ ክፍል 1
38:16
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 2,7 МЛН
ፈሪሀ ክፍል 2
45:07
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 2,4 МЛН
ዉሳኔ ክፍል 81 | Wesane episode 81
44:25
Kana Television
Рет қаралды 215 М.
Just a joke 😂
0:11
ARGEN
Рет қаралды 3,4 МЛН
КАКОЙ ЛОГОТИП ЛУЧШЕ? #Shorts #Глент
0:32
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,8 МЛН
HOW DID HE WIN? 😱
0:33
Topper Guild
Рет қаралды 30 МЛН
Многие думали что Фёдору конец!
1:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 1,3 МЛН