ዉሳኔ ክፍል 61 | Wesane episode 61

  Рет қаралды 254,721

Kana Television

Kana Television

Жыл бұрын

ዉሳኔ ከሰኞ - ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ላይ በቃና
Wesane Monday to Friday @9:00PM only on Kana TV
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Wesane #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZfaq ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZfaq Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 268
@user-nj7yc9om2g
@user-nj7yc9om2g Жыл бұрын
እንካን ለአመታዊ በአል ቅዱስ ሚካኤል በሰላም አደረሰን👏 መከራችን ያቅልልን😭
@user-uv3tn6zs7i
@user-uv3tn6zs7i Жыл бұрын
ኣሜን🙏🙏🙏
@tsionwendemagen8361
@tsionwendemagen8361 Жыл бұрын
Amen enkuane abero aderasen
@emufaisal796
@emufaisal796 Жыл бұрын
አሚን ደምሪኝ እህት
@emufaisal796
@emufaisal796 Жыл бұрын
@@user-uv3tn6zs7i ደምሪኝ ውደ
@mminale3850
@mminale3850 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@Sariy177
@Sariy177 Жыл бұрын
በረራ በመጀሩ የተደሰታችሁ 👍👍👍👍 ዛሬ ከአንድ ሺ በላይ ኢትዮጲያዊይ እስረኞች ዉድ ሀገራችዉ ገብተዋል በረራዉ ይቀጥላል ተብሏል ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 💚💛❤️
@mekamohammed7556
@mekamohammed7556 Жыл бұрын
አሚንን
@bemnet2104
@bemnet2104 Жыл бұрын
ልቀቅት እንጂ
@bahria1927
@bahria1927 Жыл бұрын
አሚን,አሚን,ዉዴ😘
@tsionwendemagen8361
@tsionwendemagen8361 Жыл бұрын
Amen btm dse yelae egzaber yemasegn
@GalaxyGalaxy-su6cj
@GalaxyGalaxy-su6cj Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@user-ep9vc9wq2k
@user-ep9vc9wq2k Жыл бұрын
ጉችሉ 🥰 ሳቫሽ 🥰 መይረም 🥰 ቡርጁ 🥰 የድራማዉ ድምቀቶች
@redmim1015
@redmim1015 Жыл бұрын
ዮርደል
@user-ep9vc9wq2k
@user-ep9vc9wq2k Жыл бұрын
@@redmim1015 😁😁😁እሱ በጣም ያስቀኛል ግን ለእዉነት አይቆምም 😒🙌
@fafemubaraki7757
@fafemubaraki7757 Жыл бұрын
እኔስ
@AAA-cy4xk
@AAA-cy4xk Жыл бұрын
😘😘😘🙏🙏
@AAA-cy4xk
@AAA-cy4xk Жыл бұрын
😘😘😘😘🙏
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe Жыл бұрын
ዋው ሳቫሽ የፍቅር ጥግ የሚሉት ይህ ነው❤😍😘👌
@user-mo9xy9yr8v
@user-mo9xy9yr8v Жыл бұрын
ያረህማን የቤተሰቦቻችንን ክፉ ነገር እዳታሰማን
@user-lc8ti1on3u
@user-lc8ti1on3u Жыл бұрын
አሚን ያርብብብብ
@nejatayalewu7190
@nejatayalewu7190 Жыл бұрын
አሚንንንንንን ያረብ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
አሜን
@user-mq5ih8vr9z
@user-mq5ih8vr9z Жыл бұрын
አሚንን
@mminale3850
@mminale3850 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 Жыл бұрын
Esti የ ቤሊዝ እና የ በርክ አድናቂዎች❤
@kahisuhagos4071
@kahisuhagos4071 3 ай бұрын
ስጠላቸዉ👎🤮🤧
@genetyohannes3752
@genetyohannes3752 Жыл бұрын
ጉችሉ ምርጥ ወንድም ጃስፐር ምርጥ ታማኝ ጎደኛ😍
@ramausu7405
@ramausu7405 Жыл бұрын
ከመይ ቀኒኩም ደቂ ሪመይ ኣንኳዕ ኣብፃሓኩም ንዓመታዊ ብዓልንሚካኢል 12🥰
@LiliLili-bw7um
@LiliLili-bw7um Жыл бұрын
አሜን እንኳዕ ሓቢሩ ኣብፀሐና ውዴ
@user-yk3oi4lo8i
@user-yk3oi4lo8i Жыл бұрын
ኣሜን (3)♥️🙏
@samyali8629
@samyali8629 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 👏👏👏
@mami654ewedishalehu7
@mami654ewedishalehu7 Жыл бұрын
እንኳንለቅዲስሚካኤልአደረሳቹህ ወገን ፀልዮልኝ😭😭
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Жыл бұрын
ሁሉ ነገር በአፋችን እንደምናወራዉ እንደጥቅስ ቀላል ቢሆን ምን ነበረበት☺
@zafaankeshi423
@zafaankeshi423 Жыл бұрын
ሳቫሽ ኑፁ አፍቃሪ ♥️😥
@lilitylility4864
@lilitylility4864 Жыл бұрын
ፍቅር ፈሊም ላይ ብቻ ነው ሳቫሽ ግን እውነተኛ እፍቃሪ ይመስላል❤👍👍
@mohammedtube4326
@mohammedtube4326 Жыл бұрын
እባክሽ ሳቫሽ የሚሰራበትን ፊልም ንገሪኝ እባክሽ በናትሽ
@lilitylility4864
@lilitylility4864 Жыл бұрын
@@mohammedtube4326 ጣፍጭ በቀል እለሊሽ ውዴ
@mohammedtube4326
@mohammedtube4326 Жыл бұрын
@@lilitylility4864 ጣፋጭ በቀልን አይቸዋለሁ ሌላ ነው የምፈልገው ውዴ
@lilitylility4864
@lilitylility4864 Жыл бұрын
@@mohammedtube4326 ግን የኔ ፍቅር ነው ለምን ፈለጊሹው😀😀😀😀
@mohammedtube4326
@mohammedtube4326 Жыл бұрын
@@lilitylility4864 ሴትዮ ማንበብ አትችይም እንዴ ወንድ ነኝ
@mekiletkidist5886
@mekiletkidist5886 Жыл бұрын
በችግርም በደስታም የሚርዳችሁ እንደሳባሽ እና እንደመርየም አይነት ፍቅር ይስጣሁ
@user-tn1tr3ld6q
@user-tn1tr3ld6q Жыл бұрын
አሁን እሡ የለም
@HamanotDer
@HamanotDer 9 күн бұрын
amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@majedmousa5187
@majedmousa5187 Жыл бұрын
ሳቫሽ ልክ እደኔ ምስኪን አፍቃሪ ነው 😭😭
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv Жыл бұрын
ከከከከ መርየም አልሄድም ስትለዉ መርፌ ወግቶ ወሰዳት በሳቅ 😁😁😁 ይች ደረቅ
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 Жыл бұрын
አቶ ዮርዳን ሲናደዱ ደስ silegn😂😂😁👍
@fathiaqassim8151
@fathiaqassim8151 Жыл бұрын
Me too
@hiwihiwi8360
@hiwihiwi8360 Жыл бұрын
Kkkk leke edana
@meryam2708
@meryam2708 Жыл бұрын
እኔም😂
@t3yy346
@t3yy346 Жыл бұрын
ማርየም /ሳባሽ /ጉችልም /ብርጁ 🥰🥰🥰🥰
@DjIr-fd4sw
@DjIr-fd4sw Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@jonAsmerom-ts4yl
@jonAsmerom-ts4yl 5 ай бұрын
ቡሩጁ የሚወዳት እጅ ወደላይ
@Ayrush556
@Ayrush556 Жыл бұрын
መርየምን የሚወዳት እስቲ የኔ ቆንጆ
@mmayfano1297
@mmayfano1297 Жыл бұрын
🤔🤔🤔🤔የወይልክክክ😅😅😅
@_waifu-4548
@_waifu-4548 Жыл бұрын
Be motechi
@AZMRa62
@AZMRa62 2 ай бұрын
❤❤❤😊😊
@DjIr-fd4sw
@DjIr-fd4sw Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😊😊😊
@HdsseGech
@HdsseGech Ай бұрын
❤❤❤❤የኔውድ
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 Жыл бұрын
ቅመሞቼ እግዚአብሔር በያላቹበት ይጠብቃቹ የማታ እንጀራ ይስጣቹ በቅንነት ስለምትደምሩኝ ከልብ አመሰግናለው ትለያላቹ ማርያምን🙏🙏🙏
@zahrazahra5450
@zahrazahra5450 Жыл бұрын
ሳባሽ የኔፍቅር 🥰
@getanie6591
@getanie6591 Жыл бұрын
ቅመሞች ቅዳሜና እሁድ እዴት አለፈ😍
@sahadauae9589
@sahadauae9589 Жыл бұрын
ምንምአይል ግንአበዛነው በቱርክ ፊልም ሥንት የምማረው እያለ
@zadethiopianutbe
@zadethiopianutbe Жыл бұрын
ሰላም ውድየሀገሪልጆች ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ/ይጠብቀን ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን
@user-wu4zg5bz2u
@user-wu4zg5bz2u Жыл бұрын
አሜንንንንየኔውድ
@whhagggsgegehiwifkrr5741
@whhagggsgegehiwifkrr5741 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ክብረተ😍😍
@bintmama1306
@bintmama1306 Жыл бұрын
ወይኔ ዬርዳል ሲናደድ ሲያስቅ 😂😂😂
@genetberihun5635
@genetberihun5635 Жыл бұрын
እትዮጵያ ሀገራችን ሰላምሺ ይመለስ
@zamzammuhammed5829
@zamzammuhammed5829 Жыл бұрын
በርክ የኔ ጀግና
@user-fi2jf2kd8m
@user-fi2jf2kd8m Жыл бұрын
ሳባሽ ቡችሉ መርየም ፎሊስዋ ስወዳቸው እኮ
@fafemubaraki7757
@fafemubaraki7757 Жыл бұрын
ቡቹሉ አይዳላም ጉቹሉ ነዉ
@melesechekol63
@melesechekol63 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹህ
@samiraaddise351
@samiraaddise351 Жыл бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደሰን
@mahelatmahemahelatmahe2298
@mahelatmahemahelatmahe2298 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ቃናዎች ቶሎ ልቀቁልን ደሞ
@kidestbest207
@kidestbest207 Жыл бұрын
ዮርዳን ልጆቹ የተባረኩ ስነስርአታቸው አባትየው ግን ደም መጣጭ እንደ ዘመኑ ሰዎች
@yordanosdanial7674
@yordanosdanial7674 Жыл бұрын
ማሪያም ስታመልጥ ደስ አለኝ
@aximtube6963
@aximtube6963 Жыл бұрын
እንካዕን ለዓመታዊ ልቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ኣደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች ይህ መከራ ስቃይ ያርቅልን የዓመቱ ስው ይበለን ቤታችን ጎራ በሉ ውድ የተዋህዶ ልጆች
@user-mx2ur1ff5l
@user-mx2ur1ff5l Жыл бұрын
አሜን❤️🙏
@romanwadago3278
@romanwadago3278 Жыл бұрын
Amenamenamen
@seadayesuf2920
@seadayesuf2920 10 ай бұрын
ቱሊን.ከእናት. በላይ ነሽ. የመልካም. እናቶች. ተምሣሌት. ቱሊን. የእወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lloveyoutigray4348
@lloveyoutigray4348 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@curtutivi755sbscrb
@curtutivi755sbscrb Жыл бұрын
ከስደት አውጥቶ የማታ እጀራ ይለግሳቹ
@bzuyebeyeneheylemeskel586
@bzuyebeyeneheylemeskel586 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv Жыл бұрын
አሚንን
@emufaisal796
@emufaisal796 Жыл бұрын
አሚንን ያረብ ደምሪኝ ውደ
@bxhdbdhd3440
@bxhdbdhd3440 Жыл бұрын
አሜን
@uaeuae282
@uaeuae282 Жыл бұрын
አሚንንን
@fayza5026
@fayza5026 Жыл бұрын
አይ ሰቨሽ አስማላጣት ጎበዝ
@zahrazahra5450
@zahrazahra5450 Жыл бұрын
የኦክታይ እናት😭
@tube1921
@tube1921 Жыл бұрын
ማነው እንዴኔ ሰኞ እሚረዝምበት😔
@MersalHadsh
@MersalHadsh 26 күн бұрын
በሰላምይግቡ
@zahrazahra5450
@zahrazahra5450 Жыл бұрын
ናዝ ጎበዝ
@tsnewizma6649
@tsnewizma6649 Жыл бұрын
Endet nw ye 2:00seatun live lay mayet yemchlew?
@mareyarsema6470
@mareyarsema6470 Жыл бұрын
ጉቹሉ ይቺን ሌዘር ተነቅሷትነው😁😁😁
@mami654ewedishalehu7
@mami654ewedishalehu7 Жыл бұрын
ሞዛዛ
@user-lj3gr3kc4n
@user-lj3gr3kc4n Жыл бұрын
መሬም ስለ ተረፈች በጣም ደስ ብሎኛል
@Sam-xb3tm
@Sam-xb3tm Жыл бұрын
የDRሯ ድምፅ ልክ የከምሬ ነው 🥰♥️
@user-th2kd7kw6t
@user-th2kd7kw6t 4 ай бұрын
የሳቫሺ አባት የሚያስቀው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
Juicy episode
@seadayesuf2920
@seadayesuf2920 11 ай бұрын
ልሞትልህ. ሳባሽየ❤❤❤❤❤❤የኔ. ጀግና
@ekoidev2856
@ekoidev2856 Жыл бұрын
አሜን
@abdellaaumar1431
@abdellaaumar1431 Жыл бұрын
ይላቀቅ
@hayathabeh8569
@hayathabeh8569 Жыл бұрын
ለምንድን ነው እደዚያ የገረጣችው😂😂 ሰዋሽ የኔ የፍቅር ሰው አሳቅከኝ😂
@semirahussen9937
@semirahussen9937 Жыл бұрын
እደሣቫሽ አፍቃሪ ወዲ ሥጠን😷
@sahadauae9589
@sahadauae9589 Жыл бұрын
ቡርጁና ጉችሉ ያሥቁኛል ፋራወች
@rayarayuma5720
@rayarayuma5720 Жыл бұрын
ስያሙሩ
@user-dc8gl5ne3y
@user-dc8gl5ne3y Жыл бұрын
በሪክ ናዚልን ባይወዳት ህጅ አይላትም ነበር እህቱ ተጠልፋ እሱ ህጅ አለ ሳቫሽ መሬም ቡሪጁ ጉችሉ ስወዳችሁ
@zakiman4867
@zakiman4867 Жыл бұрын
ብሩጅ
@user-er7lj5nn8s
@user-er7lj5nn8s Жыл бұрын
ወይኔ ኦክታይ ተሯሩጦ ሊሞት ነበር መሬም አሳረፈችው
@uaeuae282
@uaeuae282 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@shsss8407
@shsss8407 9 ай бұрын
እ 🙄😁😁😁🤣🤣🤣🤣
@FuFg-fb4dc
@FuFg-fb4dc Ай бұрын
አሙን🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-lz7sl1iq8q
@user-lz7sl1iq8q Жыл бұрын
ሰልማ ስታምር የሆነች ቆንጆ💋
@user-yw4pl7cs9z
@user-yw4pl7cs9z Жыл бұрын
ግን እኮ ያ አውሬ ይገላታል
@nahatshifaa5082
@nahatshifaa5082 Жыл бұрын
@@user-yw4pl7cs9z ዝም ብለቹሁ አታውሩ ሳቫሽ ደርሶለት አክም ቤት ዮስደታል
@rahmetwolloyewa8190
@rahmetwolloyewa8190 Жыл бұрын
ሣቫሽና ጉችሉ ቡርጅ ሠልማ የኔአሣዛኞች
@naaemaalyaa9925
@naaemaalyaa9925 Жыл бұрын
❤❤❤
@MersalHadsh
@MersalHadsh 26 күн бұрын
አሚን
@user-uv3tn6zs7i
@user-uv3tn6zs7i Жыл бұрын
አረ የኦክታይ እናት ስታናድድ ሁሌም ለመርየም እንደዋረዳች ነው ኡፍ
@ggfdjgf9105
@ggfdjgf9105 Жыл бұрын
ኤርታን የኔውድ ሲናድደኝ የነበርውን ያክል ካሰኝ አላያችሁኝም አሉ አለ
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
27:08 tell her daughter Sargon 😂😂
@Sam-xb3tm
@Sam-xb3tm Жыл бұрын
Jaspr ን ሳይ ስለይማን 💪ትዝ ይለኛል ማዕበል 🥰♥️
@seligaltgray7512
@seligaltgray7512 Жыл бұрын
ኦክታይ የኔ ባል😂😂
@abshiroirshad2194
@abshiroirshad2194 Жыл бұрын
Batam turu
@Mesiso4188
@Mesiso4188 Жыл бұрын
nabise gedayi yanch bali🌚
@zamzammuhammed5829
@zamzammuhammed5829 Жыл бұрын
ያጠፋሻል
@user-yc2vx2tq3b
@user-yc2vx2tq3b Жыл бұрын
🙈🙈😁😁
@seadayesuf2920
@seadayesuf2920 10 ай бұрын
❤❤❤ ጉቾሉ ❤❤❤❤ሣቫሽ. የኔ. ንፀህ አፈቃሪ ❤❤❤❤ቡረጅ. ለእውነት. የቆመች. ጀግና. ❤❤❤❤መሬም. የኔ. የዋህ. ሚሥኪን. ሁሉን የምታምን የኔ. ቆንጆ ባረክ. ጀግና. ❤❤❤❤❤❤ ቤሊዝ የኔቆንጆ. ጀግና እህት. የእውነት. እህተነሽ ❤❤
@mekdestube1319
@mekdestube1319 Жыл бұрын
ጉቹሉና ቡርጁ😁😁
@sadaasfa5849
@sadaasfa5849 Жыл бұрын
ስባሺእነመሬምስወዳችው
@user-qj8zl2un2d
@user-qj8zl2un2d Жыл бұрын
አህለን ያጀምአ አቶ ዮርዳን ስናደድ ያስቃ ል 😁 ግን ፋልሚ ልበቃ ነወ መስለ ኝ
@ahlamhanna5700
@ahlamhanna5700 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-ef9jw1bm7w
@user-ef9jw1bm7w Жыл бұрын
savas💋 የኔ ውድ በቃ ኣንተ ባሌ ነህ 🙏😹😹
@emufaisal796
@emufaisal796 Жыл бұрын
ደምሪኝ እህት
@user-ef9jw1bm7w
@user-ef9jw1bm7w Жыл бұрын
@@emufaisal796 እሺ ውዴ
@wedimenberu
@wedimenberu 15 күн бұрын
ሳቫሽ ቡርጁ ጉችሉ መሪየም❤
@user-yh5pd2uj9j
@user-yh5pd2uj9j Жыл бұрын
የኦክታይ እናት😂😂
@eigsiv5340
@eigsiv5340 Жыл бұрын
መርያምነቃ ብለሽ የማይበት ቀን ናፈቀኝ
@mmayfano1297
@mmayfano1297 Жыл бұрын
እስከነገ ቸር ያቆየንን የሳቫሽ አድናቂዎች ወይኩምም
@out2008
@out2008 Жыл бұрын
💗💗💗💗
@weynuawoynit4076
@weynuawoynit4076 Жыл бұрын
♥♥
@sabiyalagt8696
@sabiyalagt8696 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
39:23 let’s go guys 🙌🏿🙌🏿🙌🏿
@zeharaabebe5536
@zeharaabebe5536 Жыл бұрын
ቡቹሉ እናጉችሉፍቅራቸውዴሥይላልክክክክክ
@atheershahrni1987
@atheershahrni1987 Жыл бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😢
@zamzammuhammed5829
@zamzammuhammed5829 Жыл бұрын
ናዝ ሥታሣዝን
@getanie6591
@getanie6591 Жыл бұрын
ግን በቃ ናዝን አያፈቅራትም አቧቷን ለመበቀል ሲል ነው ልጅቷን የውሸት ማሬ ሲያጠጣት የከረመው😒
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv Жыл бұрын
ለመበቀል ነበር ግን ይወዳት ይሆናል ቀስ በቀስ
@emufaisal796
@emufaisal796 Жыл бұрын
ደምሩኝ እህት
@user-lw5ig4bb7o
@user-lw5ig4bb7o Жыл бұрын
ሲመስለኝ ወደፊት ከልቩ ይወዳታል♥️😹
@zamzammuhammed5829
@zamzammuhammed5829 Жыл бұрын
ያፈቅራታል
@user-yc2vx2tq3b
@user-yc2vx2tq3b Жыл бұрын
በቅርቡ ይገለዋል ኦክታይ
@user-bn9fz9bn6h
@user-bn9fz9bn6h Жыл бұрын
ጉቹሉ 😁😁😁😁
@ahlamhanna5700
@ahlamhanna5700 Жыл бұрын
❤️❣️💕💖❤💞💔💗🧡💓🌹💖💋💋❤❤❤❤❤🌹🌹🌹❣️❣️❤️👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@fathiaqassim8151
@fathiaqassim8151 Жыл бұрын
ልቀቁት እንጂ 😐
@habetamm4721
@habetamm4721 Жыл бұрын
የዉጭፊልም እያሳዩ ተገቢ ነዉ
@mmn5167
@mmn5167 Жыл бұрын
ቡሩጂ እና ጉቹሉ ያስቃሉሉሉሉሉሉ😳😳😛
@user-zu5gb5dm2n
@user-zu5gb5dm2n 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-nb2lr8oz9e
@user-nb2lr8oz9e Жыл бұрын
😍😘
@kbragaltigray4687
@kbragaltigray4687 Жыл бұрын
💓💓💗💗💗💓💓💛💛💛💛
@mekiletkidist5886
@mekiletkidist5886 Жыл бұрын
አይ ጉቹሉ ምን ይሻልካል
@user-bf1xq6wl5r
@user-bf1xq6wl5r Жыл бұрын
ወይኔ እኔ ስምት አይፍርም እኮ ባሌ ሌላ ይፈቅርና፡ይረሳኛል ወይኔ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😴😴😴😴😴
@user-zu4tw2pv1w
@user-zu4tw2pv1w Жыл бұрын
ከ ሞትሽ ቡሃላ ነው
@user-wn3rn9wd3f
@user-wn3rn9wd3f Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@betybety
@betybety Жыл бұрын
Ye xafaci beqeli aleqe endi sewchi
@jemilaebrahim2391
@jemilaebrahim2391 Жыл бұрын
Ketaye kefeleuen lekekuelene
@user-ru8jy6ex7q
@user-ru8jy6ex7q Жыл бұрын
ሰላም ተጋሩ 💙
@user-xt8tj3cj8f
@user-xt8tj3cj8f Жыл бұрын
ሰላምኪ ይብዛሕ ክብረተይ
@user-lw5ig4bb7o
@user-lw5ig4bb7o Жыл бұрын
ሀይ ኮሜንተሮች♥️😹✋
@fgfghg1431
@fgfghg1431 Жыл бұрын
አለን😍
@user-lw5ig4bb7o
@user-lw5ig4bb7o Жыл бұрын
@@fgfghg1431 ኑሩልኝ የኔዎቹ♥️
@user-gk3ib5kr1o
@user-gk3ib5kr1o Жыл бұрын
አለን😎😁
@user-bc2oe9tr7f
@user-bc2oe9tr7f Ай бұрын
አለን
@kalbak4392
@kalbak4392 Жыл бұрын
መሬምፈጣሪይርዳሺ
@feruzyohannes5031
@feruzyohannes5031 Жыл бұрын
❣️😭❣️
@rahilove9599
@rahilove9599 Жыл бұрын
ሳቫሽ ቅልጥ ያለ ፍቅር ገብትዋልkkkk
@ZaenbAa
@ZaenbAa 4 ай бұрын
❤❤❤😢😢😢
ዉሳኔ ክፍል 60 | Wesane episode 60
44:38
Kana Television
Рет қаралды 285 М.
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 74 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
Promise Me (Piano Version)
1:59
Aytekin Ataş - Topic
Рет қаралды 18 М.
ዉሳኔ ክፍል 62 | Wesane episode 62
12:56
Kana Television
Рет қаралды 238 М.
ተሞክሮ 3 ገጠመኝ 3    መስግድ  መፀለይ መቀጥቀጥ temokro 3
15:16
Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ
Рет қаралды 7 М.
እጣ  ፈንታ ክፍል 14 | Eta Fenta epsiode 14
44:40
Kana Television
Рет қаралды 48 М.
ፈሪሀ ክፍል 2
45:07
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 2,4 МЛН
ዉሳኔ ክፍል 85 | Wesane episode 85
43:35
Kana Television
Рет қаралды 247 М.
ዉሳኔ ክፍል 63 | Wesane episode 63
44:10
Kana Television
Рет қаралды 260 М.
When the snacks hit you like! 🤩🤤 #comedy #candy
0:14
We Wear Cute
Рет қаралды 13 МЛН
Сначала скажи, а потом не мамкай 🗿 #shorts
0:16
Вика Андриенко
Рет қаралды 1,5 МЛН
😨 24 ЧАСА чтобы найти школьную ПИЦЦУ
0:41
Настя, это где?
Рет қаралды 4 МЛН
Он сильно об этом пожалел...
0:25
По ту сторону Гугла
Рет қаралды 8 МЛН