ዉሳኔ ክፍል 64 | Wesane episode 64

  Рет қаралды 251,800

Kana Television

Kana Television

Жыл бұрын

ዉሳኔ ከሰኞ - ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ላይ በቃና
Wesane Monday to Friday @9:00PM only on Kana TV
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Wesane #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZfaq ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZfaq Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 565
@gggrvheve
@gggrvheve Жыл бұрын
ኦክታይ አልሞተም የምትሉ በላይክ አሳዩኝ😂😂ያዉ ሰይጣን አይሞትም ብዬ ነዉ😂😂😂😂
@user-bf5vh1po2i
@user-bf5vh1po2i Жыл бұрын
አወ አልሞተም😁😁😂😂
@shmrechmre4814
@shmrechmre4814 Жыл бұрын
ኣልሞተም ያየተረገመ😁😁በኣረብኛ ኣይቸዋለው ኣልሞትም
@mrmohammed1999
@mrmohammed1999 Жыл бұрын
ጠርጥሬ ነበር
@faswelsfr1974
@faswelsfr1974 Жыл бұрын
እው ኣይሞትም😂
@user-pv6he7kl1i
@user-pv6he7kl1i Жыл бұрын
አልሞተም ይመጣል
@msrhabrhh5351
@msrhabrhh5351 Жыл бұрын
መሪም ና ሳቫሽ ይጋቡ ይምትሉ ላይክ
@jemilajemila7555
@jemilajemila7555 Жыл бұрын
ይጋባሉ
@user-vo4bg9nq2o
@user-vo4bg9nq2o Жыл бұрын
ይጋባሉ ኣክታይ በሰርጋቾዉ ቀን ይሞታል🤣
@user-yb9sz6is2v
@user-yb9sz6is2v Жыл бұрын
ይጋባሉ ጠብቄ ቆይ
@emufaisal796
@emufaisal796 Жыл бұрын
ይጋቡ እኛ ሚዜእንሆናቸውአለንንክክክክበቅንነትደምሪኝ
@toybakemal7979
@toybakemal7979 Жыл бұрын
ባትይም ይጋባሉ
@user-be3im6im8m
@user-be3im6im8m Жыл бұрын
ቡርጁን ስወዳት የኔ ጀግና ሴት እስኪ የቡርጁ አድናቂዎች እጅ ወደላይ???
@SmeraSm-l5k
@SmeraSm-l5k 4 күн бұрын
Alew
@temsgnamlaky9339
@temsgnamlaky9339 Жыл бұрын
ነጌ ክ ክዳን ምህረት ነዉ እመቤታችን ክዳን ምህረት ከክፉ ነገር ትጠብቃቹ 🙏
@user-qp6bm4jy1t
@user-qp6bm4jy1t Жыл бұрын
AMEN//3//
@nmak2493
@nmak2493 Жыл бұрын
amen amen amen
@hshshdjd7827
@hshshdjd7827 Жыл бұрын
አሜን
@hayahaya6353
@hayahaya6353 Жыл бұрын
ኣሜን💓💓💗💗
@meskeremmesfin6468
@meskeremmesfin6468 Жыл бұрын
Amen💙🙏💙
@getanie6591
@getanie6591 Жыл бұрын
አይዞሽ በሉኝ በጣም በጣም ከፍቶኛል ጠካራ ነኝ እል ነበር ዛሬ ግን መቆም እስኪያቅተኝ ብቸኝነት ተሰማኝ 😢😢😢😢
@habenejerry9564
@habenejerry9564 Жыл бұрын
Ayzosh yenea konjo yalfal
@temamsani2096
@temamsani2096 Жыл бұрын
Ayzosh ehit hulum yalfal
@tt7u791
@tt7u791 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ድንግል ማርያምን ያለው ሰው አይከፋም
@yusufay5096
@yusufay5096 Жыл бұрын
እንየን😿😹
@EskedarTesfaye-fu8jp
@EskedarTesfaye-fu8jp Жыл бұрын
አይዞሽ እህት ሁሉም ያልፋል
@user-lz1ed2xc3n
@user-lz1ed2xc3n Жыл бұрын
ሳባሽ እኮ ምርጥዬ ነው እምትወዱት እስኪ እንያችሁ
@ze_14
@ze_14 Жыл бұрын
ኣለሁ ኣለሁ
@lubabayemim6256
@lubabayemim6256 Жыл бұрын
ሳቫሽ ከሁሉም ፊልሞቹ በጣም ታማኝ አፍቃሪ ነዉ 🥰🥰🥰
@fatmaali7750
@fatmaali7750 Жыл бұрын
ለመዳም ቅመሞቸም እደሱ ያለ አፍቃሪ ይስጠን አሜን በሉ
@nooranoora7839
@nooranoora7839 Жыл бұрын
በእነተኛው ግን አተራማሽ ነው አሉ እውነት ይሁን አይሁን እንጃ
@mekdikrose5540
@mekdikrose5540 Жыл бұрын
@@nooranoora7839 😂😂አወነትሽ ነዉ አኔ በጣም ገረምኝል
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Жыл бұрын
@@nooranoora7839 😂😂😂😂
@arditube5698
@arditube5698 Жыл бұрын
እውነተኛ ታሪኩ ግን ሄኖክ ድንቁ ነው አሉ ግን አሉ ነው😀
@salisa795
@salisa795 Жыл бұрын
ቱሊንን በጣም ነው የምወዳት 😘
@user-ep9vc9wq2k
@user-ep9vc9wq2k Жыл бұрын
መይረም 🥰 ቡርጁ 🥰 ጉችሉ 🥰 ሳቫሽ 🥰 ናዝ 🥰 ማነዉ እንዴኔ እሚወዳቼዉ 😒🥰
@user-lw5ig4bb7o
@user-lw5ig4bb7o Жыл бұрын
ስወዳቸው♥️♥️
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Жыл бұрын
እኔም ቱሊምንም አወዳታለሁ💖
@charientertainment
@charientertainment Жыл бұрын
ይሄን ኮሜንት ለምታዩ ሁሉ እኔ እወዳችኋለሁ 😘 አገኛችሁኝ ሰላማችሁ በያላችሁበት የዓለም ዳርቻ ይብዛልኝ 👍
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Жыл бұрын
ወንዶችም ቃና ያያሉ ለካ☺
@charientertainment
@charientertainment Жыл бұрын
@@kidistyemariyam1786 ምን ይደረግ 🤣
@zadethiopianutbe
@zadethiopianutbe Жыл бұрын
Amen amen amen liantm wedmathn
@semhar136
@semhar136 Жыл бұрын
Amen(3)
@temsgnamlaky9339
@temsgnamlaky9339 Жыл бұрын
አብ ስደት ያላቹ አህት ወንድሜ እመቤታችን ክዳና ምህረት ሃሳብቹ ትፈፅማለች
@ferkasy649
@ferkasy649 Жыл бұрын
ኣሜን 🙏🙏🤲🤲
@azmerawoya8982
@azmerawoya8982 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@romanwadago3278
@romanwadago3278 Жыл бұрын
Amenamenamen
@lamritube8297
@lamritube8297 Жыл бұрын
መሪዬምንና ሳቫሽን ሢያይ ማነው እንደኔ ፍቅር የሚያገረሽበት
@brtaglab2516
@brtaglab2516 Жыл бұрын
😁😁😁እኔ
@msrhabrhh5351
@msrhabrhh5351 Жыл бұрын
ኦክታይ ና ደሪን ስኦል ይውረዱ የምትሉ እጅ ወደላይ👆😀😎
@yanu713
@yanu713 Жыл бұрын
🙌
@ssgg879
@ssgg879 Жыл бұрын
መሪም ገና ዛሬ ፍገግ አለች😍😘
@emufaisal796
@emufaisal796 Жыл бұрын
በቅንነትደምሪኝ እህት
@salisa795
@salisa795 Жыл бұрын
እስኪ በአቶ ዮርዳል ዘና የምትሉ ✌️✌️😆😆
@emufaisal796
@emufaisal796 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@demekeeshetu2806
@demekeeshetu2806 Жыл бұрын
ewnet betam yemwedew karakter nw😂😂😂
@bestebeste448
@bestebeste448 Жыл бұрын
ቱልን ውስጤ ነት በጠም ነዉ ያሚወዳት😘😘😘😘😘😘😘
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 Жыл бұрын
የሳባሽ አባት ስጦታ ሰቶት ሲሰናበተዉ አስለቀሰኝ አባት ምን ክፉ ቢሆን በልጁ አይጨክንም😭😭😭💔
@weyntiesheta4365
@weyntiesheta4365 Жыл бұрын
እኔም አሥለቀሰኝ አባቴ ታሞ ጣር ሲይዘው እኔልጅ ነበርኩ በሰአቱ ዘመዶች ሠራተኞች ነበሩ አባቴ ሢደክመው ትላልቆቹ እህቶቸ ተጠርተው ቶሎ አልመጡም ከዛን ሢደክመው በጣቱ ጠራኝና በጣቱ የተቀመጠ ሥጦታ በመደብ ስር ተቀብሮ ነበር በአይኑና በጣቱ ጠቆመኝ እጀን ይዞ በተኛበት ጠቆመኝ እኔም እምባ ሥለተናነቀኝ ቶሎ ከስሩ ወጣሁ ልጅነትም ላይ ሥለነበርኩ መቸም የማረሣው ጠባሳ በልቤ ይዥ እየኖርኩነው ምነው ዛሬ ቢሆን በጣቱ ሢያሣየኝ በተኛበት እቅፍ አድርጌው ቢሆን የአባቴ ሞት አይፀፅተኝም ነበር አባየ ነብሱን በገነት ያኑርልኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@susiiii
@susiiii Жыл бұрын
@@weyntiesheta4365 😢😢😢😢
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 Жыл бұрын
ዉሳኔ የኔ ዉስጥ ስወዳችሁ እኮ🥰🥰🥰🥰
@fydggiftdcyxhchdgydicx5699
@fydggiftdcyxhchdgydicx5699 Жыл бұрын
Aneem
@rozeyene5932
@rozeyene5932 Жыл бұрын
የወርዳል አሳዘነኝ የምር ሰላባትነት ላይክ
@emufaisal796
@emufaisal796 Жыл бұрын
በጣም እኔምአሳዝኖኛል ተውሲሉትአይሰማም ደምሪኝ እህት
@semhar136
@semhar136 Жыл бұрын
እኔም
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g Жыл бұрын
ያሑሉም ፈተናም መከራም አለፈና ዛሬ መርየም ደሥተኛነች ተመሥገን የሷን ሕይወት የቀየር አምላክ እኛም በስደት አለም ያለነው በመላ መልካምና ያማር ኑሮ ይስጠን ከጤናጋ የሰው ደሥታ የሚያሥደሥተው ማነው ግን ተመሥገን 👏👏👏
@user-ke5kb9wl7j
@user-ke5kb9wl7j Жыл бұрын
ተጋሩዋን ጂዳ ሓያል ዝናብ ነብሩ መስለን ደሕና ደኹም 😒❤
@selamselam7558
@selamselam7558 Жыл бұрын
ዳሓን ኢና ማዓረይ
@Hhh-nt6qf
@Hhh-nt6qf Жыл бұрын
ደሐን ኢና ማዓረይ
@Rutatube7595
@Rutatube7595 Жыл бұрын
ዩርዳል ዛሬ አሳዘነኝ የምትሉ ላይክ👍
@hahahahhahah1098
@hahahahhahah1098 Жыл бұрын
በጣም
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Жыл бұрын
የቃና አፍጣጮች ነን ከማዳም ኩሽና ስር ቁጭ ብለን😂😂😂መቼም ከኛ ዉጪ የሚያይ የለም ብዬ ነዉ😎
@aminatyimam1109
@aminatyimam1109 Жыл бұрын
ሳህ
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Жыл бұрын
ልክነሽ😂😂😂😂😂😂
@hanunyakubsuleiman4664
@hanunyakubsuleiman4664 Жыл бұрын
Ere alen ke hager wusx
@meeraalhammadi4506
@meeraalhammadi4506 Жыл бұрын
ቡሩጁ እወዳታለሁ እናንተስ ♥️🥰🥰
@user-fu1np7bw2k
@user-fu1np7bw2k Жыл бұрын
እኔም እወዳታለሁ ምንሆናነነው እቢምትለው ይወዳታል እሷም ትወደው አለቺ
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Жыл бұрын
ቱሊን ን የምትወዱ👍👍👍
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 Жыл бұрын
Esti አቶ ዪርዳል ሚያሰቃቹ😂👍
@bezi1053
@bezi1053 Жыл бұрын
me😂😂😂
@etaggneendale3566
@etaggneendale3566 Жыл бұрын
የሳባሽ አባት አሳዛነኝ 😔😔😔😔😔😔
@hitanyabetenagurage1669
@hitanyabetenagurage1669 Жыл бұрын
የሳቫሽ አባት ባይታሰር ደስ ይለኛል
@tube-dx9qq
@tube-dx9qq Жыл бұрын
ቡናው የአሜሪካ አፈላል ይሁንልኝ ስትይ ግን ጃዝሚን ይሄ እኮ የስእል ጋለሪ እንጂ ኮፊ ሾፕ አይደለም እኮ😏😏ብዬ ጓ ብልስ🙄🙄ላይክ አገጩኝም😂😂😂
@zamzammuhammed5829
@zamzammuhammed5829 Жыл бұрын
ክክክክክክ
@abe____tube9158
@abe____tube9158 Жыл бұрын
Me too
@MmM-mr1nq
@MmM-mr1nq Жыл бұрын
ማነው አደኔ ኦክታይ ሰጠፋ ጨጓራው ደህና የሆነ😏😏😏
@MarituTibeb
@MarituTibeb 11 күн бұрын
ሳህ እኔ😂😂😂😂
@weyntiesheta4365
@weyntiesheta4365 Жыл бұрын
ዎውውው ማርያም ዛሬም አሥደሠትሽኝ እቢ ብለሽ ያለመቅረትሽ ኩችሉ ምርጥ ወንድም ወንድሙን አሥደሠተ ቡርቹ ና ኩችሉም ልክ እንደሣባሽና ማርያም ተፋቅረው ማየት እፈልጋለሁ የሣባሽ አባት አሣዘነኝ በቃ ሄደማለት ነው
@azugaltigray8414
@azugaltigray8414 Жыл бұрын
የሳቫሽ ኣባት በጣም ነው የሳዘነኝ ስጦታ ስሰጠው የተናገረው ንግግር በጣም ነው የስለቀሰኝ💔🥺
@genihabesawit
@genihabesawit Жыл бұрын
የኣስሊ ድምፅ❤❤
@wizgym9989
@wizgym9989 Жыл бұрын
Aslin betam nw emiwedat😁
@tube1921
@tube1921 Жыл бұрын
ማነው እንዴኔ የሳባሽ አባት እማስቀው ከምር😅😅😅
@tirifusgdy4776
@tirifusgdy4776 Жыл бұрын
እኔ😂😂😋
@tube1921
@tube1921 Жыл бұрын
@@tirifusgdy4776 😅
@mihretalemu1745
@mihretalemu1745 Жыл бұрын
አይ ወንድ ሻቫስ በቃ የቀድሞ ፍቅራኛውን እርግፍ አድርጎ እረሳት አይደል😐
@aminamoh619
@aminamoh619 Жыл бұрын
ወዶች እደዚ ናቸው በቀሉንም ሁሉንም እርሳ ማሄደ ነው ይላል ገደል ይሂድና
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 Жыл бұрын
ሳቫሽ ማልካም ልዳት 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🥮🥮🥮🥮🥮🥮🥮🥮🥮🥮🥮🥮🥮🥮🥮🥮🥮🥮🍷🍷🍷🍷🍷🍷🍷🍷🍷🍷🍷🍷🍷
@user-pf6kq3ph9z
@user-pf6kq3ph9z Жыл бұрын
ኦክታይ አልሞተም አለ የምትሉ መቸም ሠይጣን አይሞትም😂😂😂😂😂
@user-lw5ig4bb7o
@user-lw5ig4bb7o Жыл бұрын
የሰልማ ድምፅ የልጇ ድምፅ ሆነዴ😂😂
@uaesky6547
@uaesky6547 Жыл бұрын
ልጇን ውጣነው መሠለኝ
@leyutube1520
@leyutube1520 Жыл бұрын
ክክክክክ
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Жыл бұрын
እኔም ገርሞኛል🤔😂😂😂😂
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Жыл бұрын
@@uaesky6547 😂😂😂😂😂😂😂
@aminatyimam1109
@aminatyimam1109 Жыл бұрын
በስደት ያላችሁ ሁሉ ሰላማችሁ እደምድር አሸዋ ብዝት ይበል
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@aminatyimam1109
@aminatyimam1109 Жыл бұрын
😍😍😍
@user-hf2mk1du7x
@user-hf2mk1du7x Жыл бұрын
ሠላም ዉድ የሀገሬ ልጅች አላህ ይጠብቃችሁ ዩቱብ ከፍቻለሁ አበራታቱን
@user-gd5jc1jf5z
@user-gd5jc1jf5z Ай бұрын
ሳቫሽ የፍቅር ሠው ከልብ ካፈቀሩ ምንም አያግድም❤❤❤❤
@user-zm7ki3hg9j
@user-zm7ki3hg9j Жыл бұрын
ጃዝሚን ይች ናት ሠውን ሁሉ ስታስጨንቅ የነበረችው😄😄
@emufaisal796
@emufaisal796 Жыл бұрын
እህት ደምሪኝ
@user-zm7ki3hg9j
@user-zm7ki3hg9j Жыл бұрын
@@emufaisal796 😘😘አብሽር ውዴ
@ysha3343
@ysha3343 Жыл бұрын
ደግሞ እኮ ቃናዎች ውስጤናችሁ አይይይይ ምናለ ብትረዱኝኝኝኝ
@hla1934
@hla1934 Жыл бұрын
አይሞትም እሱ ሰባት ነብስ ነዉ ያለዉ
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 Жыл бұрын
ቤሊዝ ድምፅዋ ያሳዝናል😍👍
@user-vy2nm1hn1u
@user-vy2nm1hn1u Жыл бұрын
አረ ፈጣሪ የሳባሽ ስራ ለኔም ስጠኝ ሃበሻ ሴቶች ተው ከቱርክ ሴቶች ስራ ተማሩ ሳባሽ ፍቅር እንደውም ያንሳሃል የእውነትን ጀግና ነው ለፍቅር ምንም ይሁን ምንም ዋጋ ለመክፈል ዝግጁ ነው ሚስቴ የአጥንቴ ክፋይ የት ነሽ ግን?🥰🥰🥰🥰
@LiliLili-bw7um
@LiliLili-bw7um Жыл бұрын
እዚ ነኝ ውዴ😜😂😂😂
@user-vy2nm1hn1u
@user-vy2nm1hn1u Жыл бұрын
@@LiliLili-bw7um 😛😛😛ነው እንዴ
@hshshdjd7827
@hshshdjd7827 Жыл бұрын
ኣና እንኣኹ ወድ ዓደይ 🥰🥰🕊🕊🕊🥺
@user-vy2nm1hn1u
@user-vy2nm1hn1u Жыл бұрын
@@hshshdjd7827 ሸበይተይ😛😛😛
@amarech1945
@amarech1945 Жыл бұрын
ኦክታይ አልሞተም በቅርቡ ብቅ ይላል
@user-yd5dw9ff7l
@user-yd5dw9ff7l Жыл бұрын
ክፉ ሰዉ ቶሎ አይሞትም
@kalkidanmengstu2516
@kalkidanmengstu2516 Жыл бұрын
ኦክታይ ባይሞትም ትንሽ ጊዜ ጨጓራዬ እረፍት አግኝቷል መጥቶ እስከሚያቃጥለኝ
@user-bc6iz4wr5b
@user-bc6iz4wr5b Жыл бұрын
ክክ እኔም
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 Жыл бұрын
እኔም ክክክክክ
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@kahassan6581
@kahassan6581 Ай бұрын
እኔም ጨጋራይ አልቁዋል ተርፍ ካላቹ
@Hadya18
@Hadya18 Жыл бұрын
ኦክታይ አልሞተም ውዶቸ እጁን ተሰብሮ ይመጣል ታያላችሁ
@netsiroyal7987
@netsiroyal7987 Жыл бұрын
Alimotemi ale🤔
@user-mm3fq2nj2d
@user-mm3fq2nj2d Жыл бұрын
ወይይይ ጉቹሉ እና ቡርጁ እና ደግም ማሪም ሳቫሽ ወይ ደስስስ ሲሉ 💙😍😍💙👌
@burtakankyabaathai7583
@burtakankyabaathai7583 Жыл бұрын
ሁለቱንም ፓርቲ ለቀቁ
@rahmehrousan2601
@rahmehrousan2601 Жыл бұрын
ፊልሙን አይቸዋለሁ ኦክታይ አሁን አይሞትም የፊልሙ ፍፃሜ አከባቢ ቤሊዝነች የምትገለው
@meskeremmesfin6468
@meskeremmesfin6468 Жыл бұрын
Filmun ersu terakash charashiw eko 😳😳🤔
@mdadi127
@mdadi127 Жыл бұрын
ዋው የዛሬው ያበደ ነው
@user-mm3fq2nj2d
@user-mm3fq2nj2d Жыл бұрын
ይርዳል በጣም አሳዘነኝ የምር 😪😪😪
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g Жыл бұрын
ሳቫሸና መሬም አብረው ያደሩበትን ልቀቁልን😂😂😂
@user-lw5ig4bb7o
@user-lw5ig4bb7o Жыл бұрын
አሳለፉብንኮ ሳናየው😂😂
@user-pn7qy9sp2b
@user-pn7qy9sp2b Жыл бұрын
አይተን ከምንቀና ማለፉከይእነው አይመስላችሁም 😃😃
@aminamoh619
@aminamoh619 Жыл бұрын
አድርዋልደ
@fhjdgj-zv4ll
@fhjdgj-zv4ll 11 ай бұрын
ሳባሽና መሬም ስለተደሰቱ እኔም ደስ ብሎኝል
@user-ib6zk3qu8s
@user-ib6zk3qu8s 10 ай бұрын
እኔምበጣምደስይለኝል
@ysha3343
@ysha3343 Жыл бұрын
እረ ጣፋጭ በቀል
@tube1921
@tube1921 Жыл бұрын
ሰላም ምርጦቼ የመዳም ቅመሞች ❤🥰
@zahrazahra5450
@zahrazahra5450 Жыл бұрын
ዛሬ አስለቀሱኝ 😭😭
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
30:21 savch got his own family now 🙌🏿🙌🏿
@jjmm3918
@jjmm3918 Жыл бұрын
የወርዳል አሳዘነኝ 😥😥😥😥
@momo9555
@momo9555 Жыл бұрын
ጉቹሉና ቡርጁ አብረዉ ይሁኑ እሚል ማለቴ እደፍቅረኛ ክክ
@mihireteliyasdea8645
@mihireteliyasdea8645 Жыл бұрын
ኦክታዬን አልሞትም አለ ግንቢሞት ደስ ይለኝ ነበር እንተስ ቢሞት ደስ አይላቹም
@taleffyeshitila6696
@taleffyeshitila6696 Жыл бұрын
ኦክታይ የሞተ አይመስለኝም ግን ቢሞትም እናቱን ተክቷል ።ባይሞት ግን ፊልሙ ያምራል
@zahraseid7922
@zahraseid7922 Жыл бұрын
አልሞተም ይሄ ሰይጣን ፕ 🤪🤣😂😅😂
@burtakankyabaathai7583
@burtakankyabaathai7583 Жыл бұрын
ሁሉንም ልቀቁት የዘጋቸው
@dawttigrawy6582
@dawttigrawy6582 Жыл бұрын
የሰልማ ድምፅ የልጀ ደምፀ ለምን ተቀየረ
@user-lc8ti1on3u
@user-lc8ti1on3u Жыл бұрын
የምር ዩርዳል አሳዘነኝ😌😌
@hayathhayath1414
@hayathhayath1414 Жыл бұрын
የሠልማልጅ ሢያምር
@user-gs5zr3zf7p
@user-gs5zr3zf7p Жыл бұрын
ውይ ሲናን እዚክም አለህ ድምፅክም ያው ነው ደግሞ
@emufaisal796
@emufaisal796 Жыл бұрын
በትክክል ደምሪኝ እህት
@sablawork5367
@sablawork5367 Жыл бұрын
ኦክታይ ስይጣን ቢሞትም አይሞት 😂😂😂
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Жыл бұрын
ቢሞትም አይሞት ኧረ በሣቅ😂😂😂😂😂😂😂
@c-tech2200
@c-tech2200 Жыл бұрын
የቃና ድራማዎች ባሀሪየን እየቀየረው ነው
@user-bc2oe9tr7f
@user-bc2oe9tr7f Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@nanieethioboye217
@nanieethioboye217 Жыл бұрын
እኔም 😂😂😂🤣 በ እንድኛ እይቼዋለው አቃቤ እግ አልሞታም አአአአአአአአአአ የማል
@user-mo9xy9yr8v
@user-mo9xy9yr8v Жыл бұрын
በዛሬው ዝናብ አደጋ የደረሰበት አለ😢😢
@user-bf5vh1po2i
@user-bf5vh1po2i Жыл бұрын
በጣም ያስፈራ ነበር😥
@alemgetachew9834
@alemgetachew9834 Жыл бұрын
@@user-bf5vh1po2i Yet Nw
@alemgetachew9834
@alemgetachew9834 Жыл бұрын
@@user-bf5vh1po2i Yet Nw
@abshiroirshad2194
@abshiroirshad2194 Жыл бұрын
Ena savash ena maryem ga
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ተርፈናል ማር በተለይ እኔ መካነኝ ጂዳወች እደትናችሁ
@user-lw5ig4bb7o
@user-lw5ig4bb7o Жыл бұрын
የአስሊን ድምፅ ሰማሁት ልቨል😂😥
@tirifusgdy4776
@tirifusgdy4776 Жыл бұрын
አወ😂😍
@desbeletamanuel6017
@desbeletamanuel6017 Жыл бұрын
ኣው የኣስሊ ድምፅ
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
42:50 let the rain 🌧️ watch it down
@user-bf1xq6wl5r
@user-bf1xq6wl5r Жыл бұрын
ዮርዳንዬ፡፡፡አሳዘከኝ፡ ቱሊን💋💋💋
@emufaisal796
@emufaisal796 Жыл бұрын
ደምረኝ በቅንነት
@t3yy346
@t3yy346 Жыл бұрын
ጉቹሉ 😍😍😍😍
@zarah2187
@zarah2187 Жыл бұрын
መልካም ልደት🎂🍹
@abe____tube9158
@abe____tube9158 Жыл бұрын
የናዝ ፀጉር👌👌👌👌
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 Жыл бұрын
ግን ሰዓቱ ረዘመብኝ ምን አለበት ሌላ በመሃል ቢለቁልን ኡፍፍ
@eseeyyohnes2496
@eseeyyohnes2496 2 ай бұрын
ሳባሽ እና ጉቹሉ መሬም ቡሩቹ እና ሰልማእንደኔየሚወዳቸወ❤👈
@user-fi2jf2kd8m
@user-fi2jf2kd8m Жыл бұрын
ሳባሽ እኮ በቃ የፍቅር ሰው ነው በቃ ለሱ ብዮ ነው የማየው እኮ ኦክታይ ግን አልሞተም
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
40:05 I’m crying 😢 Sargon 😌
@lilitylility4864
@lilitylility4864 Жыл бұрын
የዛሬው ፍቅር ብፍቅር ሆነ ደስ ይላል
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
19:48 this’s a big joy
@Rutatube7595
@Rutatube7595 Жыл бұрын
የዛሬው ልዩ ነው
@fhjdgj-zv4ll
@fhjdgj-zv4ll 11 ай бұрын
መሬም ለመጀመሪያ ግዜ ስትደሰት እኔንም ደስ ነው ያለኝ
@medi7884
@medi7884 Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን
@burtakankyabaathai7583
@burtakankyabaathai7583 Жыл бұрын
ፊልም በጣም ስለሚያጋንን
@ysha3343
@ysha3343 Жыл бұрын
ወይ ንገሩን ቁርጡንንን
@seadayesuf2920
@seadayesuf2920 11 ай бұрын
መልካም ልደት ሣቫሽየ❤❤❤❤❤❤❤
@appuae6948
@appuae6948 Жыл бұрын
እኔግን ስጠረጥር የቡሩቹ ልጅ አላት ይመስለኛን
@mahelatmahemahelatmahe2298
@mahelatmahemahelatmahe2298 Жыл бұрын
መች ልትለቁት አሰባችሁ❤❤❤🤗🤗🤗
@emufaisal796
@emufaisal796 Жыл бұрын
እህት ደምሪኝ
@fatuma4439
@fatuma4439 Жыл бұрын
ክፍል 64ት ግን ሁሉም የረሱን ተረኩን ነው የምየስተዉሶ በዝነቡ ለይ😇🌧
@emufaisal796
@emufaisal796 Жыл бұрын
አሁን ዘበን እደፈለጋቸው ነውእሚለቁት ለተመልካች ክብር የላቸውም በቅንነት ደምሪኝ
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
38:55 Sargon I feel sad for him yo
@hiwihiwi8360
@hiwihiwi8360 Жыл бұрын
Yesabaeshe abat Betam mewedew
@BirhaneGetachew-qq9ht
@BirhaneGetachew-qq9ht 3 ай бұрын
ወይ ህይወት እደዚ ናት ይቀጥላል መከራም ሀዘንም ይቀየራል
@user-er7lj5nn8s
@user-er7lj5nn8s Жыл бұрын
ክክክክክ አሁን ኦክታይ ቢጠፋ ድራማው አማረበት
@mahiTgalweyenti6585
@mahiTgalweyenti6585 Жыл бұрын
ሥም ለምንድነው በስነስርዓት የማትለቁት 😎
@redatedabdullah4805
@redatedabdullah4805 Жыл бұрын
ደሪን ምንጉዲናት😥🤣🤣🤣
ዉሳኔ ክፍል 65 | Wesane episode 65
42:30
Kana Television
Рет қаралды 254 М.
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 16 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 15 МЛН
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 4,4 МЛН
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
ዉሳኔ ክፍል 87 | Wesane episode 87
44:13
Kana Television
Рет қаралды 282 М.
ዮአዳን (ክፍል 13)
35:22
ለዛ
Рет қаралды 262 М.
ዉሳኔ ክፍል 54 | Wesane episode 54
40:14
Kana Television
Рет қаралды 260 М.
ዉሳኔ ክፍል 67 | Wesane episode 67
43:01
Kana Television
Рет қаралды 256 М.
ዉሳኔ ክፍል 80 | Wesane episode 80
41:13
Kana Television
Рет қаралды 215 М.
ዉሳኔ ክፍል 57 | Wesane episode 57
43:11
Kana Television
Рет қаралды 222 М.
ዉሳኔ ክፍል 62 | Wesane episode 62
12:56
Kana Television
Рет қаралды 240 М.
ዉሳኔ ክፍል 70 | Wesane episode 70
42:08
Kana Television
Рет қаралды 230 М.
Папа помог Дочке 🥹❤️ #shorts #фильмы
0:30
#Kritikachannel#Shorts video 🙏🙏🙏
1:00
Kritika Channel
Рет қаралды 57 МЛН
Don’t Bully a Vampire Girl 👿
0:38
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 14 МЛН
Сын вернулся с войны и сделал сюрприз 🤯
0:17
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
My cat mastered black magic #cat #cats
0:23
Princess Nika cat
Рет қаралды 16 МЛН
ЕНЕШКА 2 СЕЗОН | 2-бөлім | ТОКАЛ АЛЫП БЕРЕМІН
23:12