ዉሳኔ ክፍል 54 | Wesane episode 54

  Рет қаралды 260,126

Kana Television

Kana Television

Жыл бұрын

ዉሳኔ ከሰኞ - ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ላይ በቃና
Wesane Monday to Friday @9:00PM only on Kana TV
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Wesane #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZfaq ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZfaq Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 384
@jarihachem1711
@jarihachem1711 Жыл бұрын
ለምንድነው ግን የኔ ኮሜንት ብቻ like የሌለው 🥺
@user-pv1oy1oc4d
@user-pv1oy1oc4d Жыл бұрын
እስኪ ልለይክሽ
@madi8643
@madi8643 Жыл бұрын
ላይ አደረኩሽ
@Mili47998
@Mili47998 Жыл бұрын
ሳትኮምቼ ላይክ ከየት ይመጣል😁😁😁
@susita680
@susita680 Жыл бұрын
የኔ አሳዛኝ ለየኩሽ 😌❤
@fatumatadelech905
@fatumatadelech905 Жыл бұрын
😄😄😄🤣🤣🤣🤣🤭🤭🤭
@erahmatube17
@erahmatube17 Жыл бұрын
በመላው አረብ ሐገር የምኖር የመዳም ቅመሞች አላሕ የማታ እንጀራችንን የሣምርልን ከሠውቤት አውጥቶ የተደላደለውን ኑሮ ይወፍቀን
@hayatseiad6076
@hayatseiad6076 Жыл бұрын
ሰላም፡መተናል
@fwzyafwzya5617
@fwzyafwzya5617 Жыл бұрын
አሚንንንን
@erahmatube17
@erahmatube17 Жыл бұрын
በሉ የመዳም ቅመመች ሑላችሑም በያዛችሗት ጀዋል ሥራ ለመሥራት ሞክሩ ይትውብ ክፈቱ እርሥ በእርሣችን ተያይዘን እንደግ በሉ ከኔ ጀምሩ ፕሮፋይለን በመጫን ቤተሠብ ይሑኑ አመሥግናለሑ እሕታችሑ ከመደም ቤት
@user-nx3vj2xq6f
@user-nx3vj2xq6f Жыл бұрын
አሚንያረብ
@diresshewa4895
@diresshewa4895 Жыл бұрын
አሜን ተባሪኪ ሀሳብሽ ልብ ይነካል
@user-qj8zl2un2d
@user-qj8zl2un2d Жыл бұрын
ኦክታይን የሚጠላ በጥፊ ላይክ 😕
@bettytadesse3005
@bettytadesse3005 Жыл бұрын
ለኔ ኦክታይ ይመቸኛል
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
ፊልም ነው ወዴ
@lulalula7120
@lulalula7120 Жыл бұрын
እንዴ እሱ እኮነው ፊልሙን ያሳመረው እሱ ባይኖር ምኑ ይታያል
@ze_14
@ze_14 Жыл бұрын
@@lulalula7120 በትክክል
@user-qj8zl2un2d
@user-qj8zl2un2d Жыл бұрын
በስዉ የሚጫወት ስዉ አይመቸኝም ላዛ ነዉጂ ፊልም ሙሁኑን አትነግሪኝም ሴቱዮ
@jimmitiijimmaa8030
@jimmitiijimmaa8030 Жыл бұрын
ፖሊሱ ጀግና ናት የሚወዱት🌹👍👌
@fhcgig789
@fhcgig789 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ወደም መከታ ነው እሚባለው እውነት ነው ወድም ያላቹ ታድላቹ😥🥰
@user-sk3my5dh1m
@user-sk3my5dh1m Жыл бұрын
አይዞን እኔም የለኝ
@salisa795
@salisa795 Жыл бұрын
ዋው ሳቫሽና መርዬም ተሳሳሙ 😘😘ማነው ደስ ያለው ኦክታይ ተበላህ በቃ 😂😂😂
@user-zt6eh2td1z
@user-zt6eh2td1z Жыл бұрын
አሺኮረመሙኘ 🤣
@salisa795
@salisa795 Жыл бұрын
@@user-zt6eh2td1z 😂😂😂😂😂😂
@user-fu1np7bw2k
@user-fu1np7bw2k Жыл бұрын
@@user-zt6eh2td1z 😁😁😁😁
@asdashdbh555
@asdashdbh555 Жыл бұрын
ክክክ እንደ ሚጋቡ ደሞ ተስፋ አለኝ መሬምና ሳባሽ
@mmayfano1297
@mmayfano1297 Жыл бұрын
@@user-zt6eh2td1z 😂😂😂
@semira7103
@semira7103 Жыл бұрын
እስኪ የመዳም ቅመሞች ብቻ ላይክ አድርጉ ብዛታችንን ለማወቅ ነዉ መቼስ እኛ ነን ሁሉን ነገር የምናሞሙቀው 😁🥰🥰
@user-zm7ki3hg9j
@user-zm7ki3hg9j Жыл бұрын
አለን ብዙ ነን ፈጣሪ ይመስገን ከዚህ በላይ ያብዛን
@fatimas8675
@fatimas8675 Жыл бұрын
በቅርቡ ይወጣል አሁን
@bahria1927
@bahria1927 Жыл бұрын
ማሞቅ,ብቻ😂😂😂በሁሉም,ቦታ,አለን,እንላለን,
@user-bd3ee3qk6z
@user-bd3ee3qk6z Жыл бұрын
ማሞቅ ብቻ ኮረርማ ዎች እኮ ነን እኛ የመዳም ቅመሞች
@user-fk7zi7tu9m
@user-fk7zi7tu9m 13 күн бұрын
Entewuawok
@yordanosdanial7674
@yordanosdanial7674 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከኦክታይ አይነት ሰው ይጠብቀን
@milanabood5582
@milanabood5582 Жыл бұрын
አሜን
@tamr6n589
@tamr6n589 Жыл бұрын
ኢማንንንንንን
@user-vg7tv3xp2e
@user-vg7tv3xp2e Жыл бұрын
Amen hulachnm
@dinkinashdeasling2124
@dinkinashdeasling2124 Жыл бұрын
አሜን 🤲
@SionSion-yz3cb
@SionSion-yz3cb 19 күн бұрын
Amaneeeee 😂😂😂😂😂😂
@kal9065
@kal9065 Жыл бұрын
ማነው ሳፋሽን እንደኔ የሚወደው እሱ ካለ የቱንም ያህል ቢሆን አያለሁ
@uaeuae2428
@uaeuae2428 Жыл бұрын
የኡክታይ ዉርደት ማየት የናፈቀዉ እደኔ
@feruzabiya1465
@feruzabiya1465 Жыл бұрын
Ine👆
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 Жыл бұрын
ባድ ሴት ሁለት ወንድሲጣሉ ደስይላል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂🙊🙊🙊
@samiramohammad3057
@samiramohammad3057 Жыл бұрын
እኔኮ የምር እሚጣሉ አይመስለኝም🤣🤣🤣🤣
@user-wu6rp3nc9j
@user-wu6rp3nc9j Жыл бұрын
😁🤣🤣🤣
@uukk8257
@uukk8257 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@emuzeleke2087
@emuzeleke2087 Жыл бұрын
ኡፍ ወንድም የሰጠን ፈጣሪ ይመሥገን በርክ ውዴ የእህቱ መከታ
@ramayanamthechikkattil4208
@ramayanamthechikkattil4208 Жыл бұрын
መርዬም ገና ዛሬ ልብ ገዛች ኦክታይ 😂😂😂
@tube-dx9qq
@tube-dx9qq Жыл бұрын
ልጅ እያለሁ እማዬ የሃብታም ልጆችን አሻንጉሊት አይቼ ሳለቅስ ልክ የመርያም አይነት የጨርቅ አሻንጉሊት ትሰፋልኝ ነበር😭😭እናም ደስ ይለኝ ነበር ደሞ ሚገርመኝ ፀጉሯን ስታበጥር ሚወጣውን ፀጉር አሻንጉሊቷ ጭንቅላት ላይ ሰፍታ ታሳምራት ነበር😭😭እናት ስትኖር በቃ ሙሉ ሰው! ታደርጋለች ❤❤
@sarahsarah922
@sarahsarah922 Жыл бұрын
እውነት ነው በጣም እናት የህይወት ብርሀን ናት
@naniasefa7094
@naniasefa7094 Жыл бұрын
እውነት ነው
@hanunyakubsuleiman4664
@hanunyakubsuleiman4664 Жыл бұрын
Oh,😭😭😭😭 enat lezelalem tinur
@MersalHadsh
@MersalHadsh 4 сағат бұрын
እውነትነው
@MersalHadsh
@MersalHadsh 4 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@zinaatmohamed4528
@zinaatmohamed4528 Жыл бұрын
መሬምናስቫሺ ታምራላችሁ
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 Жыл бұрын
አቶ ዮርዳን የ ቤሊዘን ወንድምጋ sigenagnu Endene የደነገጠ😳👍
@fudxhdy9719
@fudxhdy9719 Жыл бұрын
እኔ😮
@user-bl9mg6pi3z
@user-bl9mg6pi3z Жыл бұрын
ወይኔ ኦኩታይ ተበል እንዴት ብየ ነው እስከ ነገ የምጠብቀው
@user-lz1ed2xc3n
@user-lz1ed2xc3n Жыл бұрын
ጀግና ነህ ሳባሽ የእውነት እወድሀለሁ
@user-fx6pp2ig2n
@user-fx6pp2ig2n Жыл бұрын
በርክ በጣም ነዉ የሚየስቀኝ አነገገሩ
@samira6797
@samira6797 Жыл бұрын
ስትቁለጨለጭአለውክክክ
@toyibaali5490
@toyibaali5490 Жыл бұрын
ወይኔ ሳቫሽ ጉድበል ጎደር ደፍር ጭራሽ አልሳማትም
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 Жыл бұрын
ቡርጁና ጉቹሉ ሥወዳቸው.
@t3yy346
@t3yy346 Жыл бұрын
ፖሊስ ጉርጁ እና ባሊዚ በጣም ጀጋኑ 👍👍👍🥰🥰🥰🥰
@Sam-xb3tm
@Sam-xb3tm Жыл бұрын
የBerki አድናቅዎች የት ናችሁ ♥️
@bezi1053
@bezi1053 Жыл бұрын
ኦክታይ እና በሪክ በሳቅ😂😅😂
@yelibemarefiyaye6692
@yelibemarefiyaye6692 Жыл бұрын
ere ene motiku bitay
@eghcgjd6938
@eghcgjd6938 Жыл бұрын
በሳቅ ገደሎኝ
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 Жыл бұрын
መሪየም እና gudegnawa ደስ silu👍❤
@salisa795
@salisa795 Жыл бұрын
ኦክታይና በርክ ሲሾካሾኩ ፀባቸውን እረሱት 😂😂😂😂😂
@kiyakiya285
@kiyakiya285 Жыл бұрын
eko😂😂
@emannehser5903
@emannehser5903 Жыл бұрын
ኦክታይ የሚሟትበት ቀን ናፈቀኝ
@zaharazera4176
@zaharazera4176 Жыл бұрын
ወላሂ ብርጁን ሰወዳት🥰🥰
@user-tw5dh2nt7y
@user-tw5dh2nt7y Жыл бұрын
ተባብራችሁ የኔን ኦክታይ ጦጣ አረጋችሁት አይደል ቆይ ቡርጁ ጠብቂኝ ሰራልሻለሁ 🙈😂
@belyu.g4224
@belyu.g4224 Жыл бұрын
😁😁😁
@geniblackhabeshawit1556
@geniblackhabeshawit1556 Жыл бұрын
ጦጣ ሊያዉም ሙዝ የሚሰርቀዉ ሌባዉ ጦጣ ነዉ እሰይ ኦክታይ ሲቃጠልኮ
@AddisAbera-wf2kt
@AddisAbera-wf2kt 8 ай бұрын
😁😁😁😁🙆😁😁😁😛😛😜😜😜😁😁😁🙉🙉😋😋😛😛😛😁😁🙆😁😁kkkkkkkk😅😅
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 Жыл бұрын
እኛ ቤት ድሮ ልክ እደ ኦክታይ አይጥ ናበራ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@faswelsfr1974
@faswelsfr1974 Жыл бұрын
😂😂😂
@sarahsaeah3196
@sarahsaeah3196 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@AddisAbera-wf2kt
@AddisAbera-wf2kt 8 ай бұрын
😁😁😁😁🙆🙆🙉🙉😁😁😁🙊🙊🙊😬😬😬😬😜😜😜😜😛😛😛😛😛😋😋😋😁😁
@bestebeste448
@bestebeste448 Жыл бұрын
ያዘሬዉ ያበዳ ነዉ መሪያሚ & ሳቫሽ 💋💋💋💋💋💋💋👈
@user-cw8su5qk4m
@user-cw8su5qk4m Жыл бұрын
ሳቫሽዬ ጀግና🥰
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 Жыл бұрын
ቤሊዝና በርክ ሢተጋገዙ እደት ደሥ ይላሉ
@Tube-ez4vu
@Tube-ez4vu Жыл бұрын
ይሄ ፊልም በጣም እየመሠጠኝነው😍😍😍
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 Жыл бұрын
እኔም ከጣፋጭ በቀል ይልቅ ይሄኛው ወደድኩት
@saron5265
@saron5265 Жыл бұрын
@@fetihajilalutube6339 ykrta tafach bekeln endet new magegnaw benatsh ngerign
@user-zy3hx2on4f
@user-zy3hx2on4f Жыл бұрын
እኔም 20 ክፍል እስኪደርስ አላየውትም ነበር።ግን እዪው እይው ብለውኝ ደረስኩባቹ በጣም ወድጄዋለው
@selamberaki7906
@selamberaki7906 Жыл бұрын
Enem
@fatyakemal6983
@fatyakemal6983 Жыл бұрын
ሰላም ውድ ኢትዮጵያዊያን 🌻🌻🌻
@werkneshsahela3819
@werkneshsahela3819 Жыл бұрын
ፈጣሪዬ አውጣኝ አላለም ኦክታዬ ግን ፈጣሪን ያውቃል ኢሄ ገንዘብ ያሣወረው ጭራቅ
@user-ef9jw1bm7w
@user-ef9jw1bm7w Жыл бұрын
አረ ኦክታይ ና ቤርክ በሳቅ ገደሉኝ ወይኔ 😹😹😹
@redatedabdullah4805
@redatedabdullah4805 Жыл бұрын
አይ ኦክታይ መቸነው መሞቻህ ናፈቀኝኮ
@kalukalu0735
@kalukalu0735 Жыл бұрын
የመርየም ስርግ ለት ይሞታል አዞሽ ታፍቅርኛለች በሚለው ስው
@kalukalu0735
@kalukalu0735 Жыл бұрын
ጨርኩልሽ አትይው
@user-eb6cz5xk3t
@user-eb6cz5xk3t Жыл бұрын
ሰላም ውዶች እዴትናችሁ ሁሉሰላም መልካም ቆይታ🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💗💗💗💗
@ugfttiti3848
@ugfttiti3848 Жыл бұрын
ቡሩጁየ የኔ ፍቅር ኮ ነሽ
@FjDh-sr2tp
@FjDh-sr2tp Жыл бұрын
ኦክታይ ስናደድ ጥርሴ ቀርቶ ውስጤ ራሱ በደስታ ይሶቃን😅😅😅😅😅
@AddisAbera-wf2kt
@AddisAbera-wf2kt 8 ай бұрын
😅😅😅😁😁😁😁😁
@mmayfano1297
@mmayfano1297 Жыл бұрын
እስከነገ ቸር ያቆየን
@genetbekle7858
@genetbekle7858 Жыл бұрын
በርክ ነፍስ ነገር ነዉ
@kidestbest207
@kidestbest207 Жыл бұрын
የኔ ጀግና በርክ ኦክታይን አቃጠለው ተመቸኝ ግን ችግሩ ነገ አርብ ነው ስለዚህ 1 ቀን ብቻ ነው ያለን ምነው ከእሁድ እስከ እሁድ በሆነልን ውሳኔ በጣም ሱስ ሆነብኝ ሱሰኞች አሁን ተረዳኋቸው ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@user-rg5kk7vc5r
@user-rg5kk7vc5r Жыл бұрын
ወይኔ ቤሊዝ የኦክታይ መዳኒት እኮ ናት
@momo9555
@momo9555 Жыл бұрын
ማነዉ የሳቫኝ አባት ወሬዉ እሜስቀዉ😂
@user-eq3hy2mf5u
@user-eq3hy2mf5u 3 ай бұрын
ለምንድ ነዉ የኔ ኮመትlike የለለዉ😢
@user-ee6uo8rs1s
@user-ee6uo8rs1s Жыл бұрын
መሪያም የሲናን ኤጌማን ትክክለኛ ሚስት መሆኗን ታውቃላችሁ😄
@user-jj9vu8bc6m
@user-jj9vu8bc6m Жыл бұрын
ሁለት ጅሎች ክክክ
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Жыл бұрын
የሰሩትፊልም አላቸዉ እንጂ ሚስቱ አይደለችም☺
@susita680
@susita680 Жыл бұрын
እናቃለን 😌❤
@slienasolyana8913
@slienasolyana8913 Жыл бұрын
አዎ
@madinam5266
@madinam5266 Жыл бұрын
ልዩ ፋልም እናመሰግናለን
@user-gx1pc5nz7i
@user-gx1pc5nz7i Жыл бұрын
አተ ወጠጤ አላለም አቶ የወርዳን 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@sameerass8808
@sameerass8808 Жыл бұрын
አረ ወዮው በሳቅ 😂😂😂😂
@asdashdbh555
@asdashdbh555 Жыл бұрын
ሳባሽየ 😍
@hanan858
@hanan858 Жыл бұрын
ሲስማት የኔ ልቤ ቀጥ አለ ወይ እድሌ 🤕🤒
@zenabAlmare
@zenabAlmare Ай бұрын
የኔ ሥ ብታይ እኔን ያሣመኝ ያክል
@mahletwubie3875
@mahletwubie3875 Жыл бұрын
,የኔፍቅር ሳባሽየ
@saidaalsh5706
@saidaalsh5706 Жыл бұрын
ቆይ ዛሬ ደሞ ኖቲፊኬሽን አልመጣምሣ ተዘበራርቋል
@momo9555
@momo9555 Жыл бұрын
ማነዉ እደኔ ኦክታይ ሲናደድ ደስ የሚለዉ ክክክ
@uukk8257
@uukk8257 Жыл бұрын
እኔ🤣🤣
@surathehabesha
@surathehabesha Жыл бұрын
oktay🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-lc8ti1on3u
@user-lc8ti1on3u Жыл бұрын
ምን አስበው ነው ስአቱንአቀያየሩትእንዴ😕😂
@EjgayewBekele
@EjgayewBekele 3 ай бұрын
እዉነትነዉ❤
@lulalula7120
@lulalula7120 Жыл бұрын
ኦክታይ በጣም ጎበዝ አክተር ነው
@kalbak4392
@kalbak4392 Жыл бұрын
ወዉያምራል
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
11:01 okay lira 😂😂
@rahmetwolloyewa8190
@rahmetwolloyewa8190 Жыл бұрын
ቱ ሣላሥበዉ ተሣሣሙ እያየሇቸዉ 🙈🙈🙈😂😂😂😂
@sahadauae9589
@sahadauae9589 Жыл бұрын
ሀሀሀሀወደው አይሥቁ
@Mesiso4188
@Mesiso4188 Жыл бұрын
Kkkk
@user-tu6zw5rp6i
@user-tu6zw5rp6i Жыл бұрын
እኛም ስናይ ደንግጠናል 😀😀😎
@fhdhfgdh1292
@fhdhfgdh1292 Жыл бұрын
መደንግጤሳ🤣🙄🙄😫
@sabiyasook5968
@sabiyasook5968 Жыл бұрын
በርክየ የኔ ፍቅር 💋💋💋💋💋
@user-kw2nc5si3t
@user-kw2nc5si3t Жыл бұрын
ክክክ እዳትሠማሽ አፍቃሪዉ የሳባሽ እህት
@taleffyeshitila6696
@taleffyeshitila6696 Жыл бұрын
ኦክታይይይይ የሄ ብልፅግና የሆነ ሰውዬ
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
7:37 yes mareyam 🙌🏿🙌🏿
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
23:39 okatay ur secret will be out bay way 😂😂😂
@mdadi127
@mdadi127 Жыл бұрын
የስ ሳቫሽ ጀግና
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
4:45 let’s go bro 😂😂😂🙌🏿🙌🏿🙌🏿
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
25:01 bilize don’t wont u okatay 😂😂
@user-bu1zz7qv8k
@user-bu1zz7qv8k Жыл бұрын
ኦክታይ የድራማው ድምቀት 🤣🤣😊
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
1:45 nice 😂😂 a savach
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
27:47 tell him barka let’s go 😂😂
@gdvdh4743
@gdvdh4743 Жыл бұрын
ኦክታይ እና በርክ😀😀
@adenadd5148
@adenadd5148 Жыл бұрын
ከበርክ ፍቅር ይዙኛል እዋይ ሲመቸኝ♥ክክክክክ
@user-kw2nc5si3t
@user-kw2nc5si3t Жыл бұрын
በለዉ ገባልሽ አይደል ለስንቱ ሌሆን ነዉ በእጣ ይሆን እደሆን እጅ ኮሜቶች በብዛት የበረክ አፍቃሪ ናቸዉ ክክ
@user-kw2nc5si3t
@user-kw2nc5si3t Жыл бұрын
በለዉ ገባልሽ አይደል ለስንቱ ሌሆን ነዉ በእጣ ይሆን እደሆን እጅ ኮሜቶች በብዛት የበረክ አፍቃሪ ናቸዉ ክክ
@zamzammuhammed5829
@zamzammuhammed5829 Жыл бұрын
በርክ የኔፍቅር
@salisa795
@salisa795 Жыл бұрын
መርዬምዬ ተረጋጊ 😍😍😍😍
@user-ui9jx5oc8w
@user-ui9jx5oc8w Жыл бұрын
አረ ጣፋጭ በቀል የት አለ
@sahadauae9589
@sahadauae9589 Жыл бұрын
አለኮ
@user-ui9jx5oc8w
@user-ui9jx5oc8w Жыл бұрын
@@sahadauae9589 😍😍😍😍❤😍
@zamzammuhammed5829
@zamzammuhammed5829 Жыл бұрын
የኦክታይ ሥልክተወሠደ ጉዲፈላ
@user-ep9le2ue3g
@user-ep9le2ue3g Жыл бұрын
ወክታይ ሲናደድ ደስስስ ይለኛለ
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 Жыл бұрын
Arif neaw!!!!!
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
16:44 let’s go barka do it 😂😂😂
@martaayenew8733
@martaayenew8733 Жыл бұрын
እንደመርያም ከመደንዘዝ አድነኝ
@user-ep9vc9wq2k
@user-ep9vc9wq2k Жыл бұрын
ቤሊዝ ለሳቫሽ እዉነታዉን ብነግረዉ መይረምስ አቃጥላ ገደለችኝ 😁😁😂😒🤔
@hayumamu1725
@hayumamu1725 Жыл бұрын
ወላሂ አበዛችው መሬምስ
@ujxj856
@ujxj856 Жыл бұрын
ክፍል 59 ላይ ትነግረዋለይ
@eghcgjd6938
@eghcgjd6938 Жыл бұрын
ማነዉ እደኔ በሳቅ ያለቀዉ በርክ እና ኤክታይ
@FuFg-fb4dc
@FuFg-fb4dc 15 күн бұрын
ይለቀቅልንየምትሉ😢😢😢😢😢😢
@rediatdereje7607
@rediatdereje7607 Жыл бұрын
Wey berke yene wed😂😂😂
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
6:34 it’s over for u okatay 😂😂😂
@user-tf7uz6uc3r
@user-tf7uz6uc3r Жыл бұрын
ኦክታይና በርክ ኣሳቁኝ😂😂😂
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 Жыл бұрын
ኦክታይ ምንም ሀይለኛ ቢሆንም. ለመሬም ደካማ ነው ፍቅር እድህነው
@kalukalu0735
@kalukalu0735 Жыл бұрын
ፍቅር መስሉሽ ነው ለጥቅሙ ነው
@fatimas8675
@fatimas8675 Жыл бұрын
እውነቱን እንዳታወጣበት ነዋ
@sahadauae9589
@sahadauae9589 Жыл бұрын
ፍቅር አደለም ለሚሥጥርነው የሚወዳት
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 Жыл бұрын
ውነትም ለጥቅሙነው ቢያፈቅራት ከቤሊዝጋ ባልተግማማ
@user-sz3hu5zi1n
@user-sz3hu5zi1n Жыл бұрын
ኮክታይና በርክ😂😂😂በጣም ያስቃሉ ሳቫሽን እንደት ይፈሩታን😏
@user-ix8kn6gv3b
@user-ix8kn6gv3b 5 ай бұрын
Agagi yehone film
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
35:45 tell him savch 😂
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
34:36 she’s laying 😂😂
@martaayenew8733
@martaayenew8733 Жыл бұрын
ኦክተሠይ እንኳን እንደመርያም አያናድደኝም
@mohammadabdowolil4876
@mohammadabdowolil4876 Жыл бұрын
አጋወጊው ቦታ ለይ ነን
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
37:10 check the email savch 😂
@user-gl9fx1pk3z
@user-gl9fx1pk3z Жыл бұрын
ኦኩታይ ጨለለ😅
@user-lp7rk3qo7x
@user-lp7rk3qo7x Жыл бұрын
በለዉ የነገዉ ያበደነዉ የሚሆነዉ የስስስስ
@sara-ci7pm
@sara-ci7pm 11 ай бұрын
ምንም ኣላየሁም ማሬምና ሳባሽ ሲሳሳሙ🙊🥰🤣
@AddisAbera-wf2kt
@AddisAbera-wf2kt 8 ай бұрын
😁😁😁😁😁😁😛😛🙊🙊🙈🙈🙈😎😎😎እኔም አላየሁም 😋😋😜😜😜😎😎🙈🙈😁😁
@nanieethioboye217
@nanieethioboye217 Жыл бұрын
ብልጥ እኮ ነህ ሳቨሽ ሰቫሽ የታማቹው ማነው
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
32:31 call savch 😂
@sente7715
@sente7715 Жыл бұрын
Abeti oktay seysk🤣🤣🤣🤣
ዉሳኔ ክፍል 55 | Wesane episode 55
44:01
Kana Television
Рет қаралды 244 М.
ዉሳኔ ክፍል 60 | Wesane episode 60
44:38
Kana Television
Рет қаралды 289 М.
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 36 МЛН
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 7 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 12 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
ዉሳኔ ክፍል 87 | Wesane episode 87
44:13
Kana Television
Рет қаралды 282 М.
ዉሳኔ ክፍል 64 | Wesane episode 64
46:39
Kana Television
Рет қаралды 251 М.
ዉሳኔ ክፍል 57 | Wesane episode 57
43:11
Kana Television
Рет қаралды 222 М.
ዉሳኔ ክፍል 81 | Wesane episode 81
44:25
Kana Television
Рет қаралды 215 М.
ዉሳኔ ክፍል 94 | Wesane episode 94
43:59
Kana Television
Рет қаралды 365 М.
ዉሳኔ ክፍል 80 | Wesane episode 80
41:13
Kana Television
Рет қаралды 215 М.
#Kritikachannel#Shorts video 🙏🙏🙏
1:00
Kritika Channel
Рет қаралды 57 МЛН
Sigma Kid Hair  #funny #viral #comedy
0:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 3,9 МЛН
#Kritikachannel#Shorts video 🙏🙏🙏
1:00
Kritika Channel
Рет қаралды 57 МЛН
1❤️
0:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН