"ኃይሌ ፊዳ ለፖለቲካ ብሎ 'ኦሮምኛን በላቲን' ከማለቱ በፊት ጀርመን አገር አማርኛ ያስተምር ነበር"

  Рет қаралды 29,586

Arts Tv World

Arts Tv World

Жыл бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Пікірлер: 308
@astertsegaye7387
@astertsegaye7387 Жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን ፕሮፌሰር፡፡ በ ቋንቋ ማስተማር በመንግስቱ ኃ/ማሪያም ዘመን የነበረ ነው፡፡ እኔ በ1974 ዓ.ም በኦሮምኛ ቋንቋ በኢትዮጵያ ፊደል መሰረተ ትምህርት ለሶስት ወር ዘምቼ አስተምሬአለሁ (ከማትሪክ በኋላ መዝመት ግዴታ ነበር)፡፡ እንደዛሬው ቴክኖሎጂ በሌለበት፣ ውሃ፣መብራት፣ ክሊኒክ ምንም ዓይነት መሰረተ ልማት በሌለበት መሬት ተኝተን (ፍራሽ አይኖርም ብለን ስላልገመትን)፣ ጠጅ የመሰለ የኩሬ ውሃ ጠጥተን፣ በኩራዝ ጠዋት ጠዋት ጥቁር ጥላሸት እየተፋን፣ በለጋ እድሜአችን ገጠር ዘምተን አስተምረናል፡፡ በኦሮምኛ ቋንቋ በብዛት ጥቅም ላይ የምትውለው “dhe” ፊደል “ደ” ተፅፎ ክቧ ላይ ወደጎን መስመር ነበራት፡፡ ኢህአድግ ሲገባ ሆን ተብሎ የተሰረዘች ፊደል ናት፡፡ መሰረተ ትምህርት በገጠሪቱ ኢትዮጵያ በ11 ቋንቋዎች ይሰጥ ነበር (አማርኛ፣ ኦሮምኛ፣ ትግርኛ፣ ሶማሊኛ፣ አፋርኛ ባልሳሳት ወላይታኛ ወይም ሌሎች የደቡብ ኢትዮጵያ ቋንቋዎች ይሰጥ ነበር (አንድ ሰው 15 ነበሩ ብሎ አርሞኛል)፡፡ በተለያየ ቋንቋ የማስተማሪያ መፅሄቶች ነበሩ፡፡ የችኮላ ስህተት እንኩዋን ኖሮአቸው ቢሆን ትውልዱ እንዳያውቅ ለምን እንደተደረገ አይገባኝም፡፡ እኔ ያስተማርኩበት የኦሮምኛውን ነበር፡፡ ሐረርጌ ውስጥ ጃርሶ/ኤጀርሳ ጎሮ ከዚያም የ7 ሰዓት የእግር መንገድ ተጉዘን -ዋጩ ሚጤ የሚባል ቦታ ነበር የዘመትኩት፡፡ 100% ሙስሊም ኦሮሞዎች ነበሩ፡፡ የገበሬ ማህበሩ ፀሐፊ ብቻ ነበር አማርኛ መናገር የሚችለው፡፡ ከዘማቾች ውስጥ የተለያየ ደረጃ የኦሮምኛ ችሎታ ነበረን፡፡ ያስተማርናቸው ወገኖቻችን በሁሉም እድሜ ክልል ነበሩ፤ ልጆች፣ እናቶች፣ አባቶች በሚመቻቸው በተለያየ ሺፍት ዛፍ ስር ለተማሪዎቹ ለፀሐይ ዳስ ነገር ተሰርቶ ነበር የምናስተምረው፡፡ ወጣት ወጣቶቹ የፍቅር ደብዳቤ እየፃፉ ያስቁን ነበር፡፡ ምን ያህል ደጎች እንደነበሩ ለመግለፅ ቃላት ያጥራል፡፡ አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ ትላልቅ ሰዎች ሳይቀሩ በጣት አሻራ ከመፈረም ደብዳቤ ወደማንበብ ደርሶ ነበር (በበርካታ የሐገሪቱ ቋንቋዎች በኢትዮጵያ ፊደል)፡፡ 15 የነበረውን የበለጠ ልናሰፋው ልናሳድገው እየቻልን፣ የጎደሉትን የበለጠ እያሻሻልን መሄድ እየቻልን ዛሬ እንዲህ መሆናችን በራሳችን ሀብት እንዳንኮራ መሆናችን ያሳዝናል፡፡ እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን፡፡ ለሁላችንም ለመሪዎችም ልቦና ይስጥልን፡፡
@ashenafialemu915
@ashenafialemu915 Жыл бұрын
እውነት ነው
@Tkkj73
@Tkkj73 Жыл бұрын
Thank you Aster for all the contributions you have done in educating Ethiopians in many languages so they can interact and work together amicably to further their communities needs. You and your friends deserve to be appreciated and acknowledged for going out of your comfort zone in rural areas to help Ethiopians who come from all walks of life to learn and elevate their literacy rate to highest level.
@shitayetolossa873
@shitayetolossa873 Жыл бұрын
እውነት ነው የሚናገሩት ብዙ ልጆች አምርኛ ስለማይችሉ ተጉላልተዋል የራሳችን ፊድል ስላለን ልንኮራበት ይገባል ፖሎቲካ ግን ካላወቁበት ጡሩ ኣይደለም እኔ ኦሮሞ ነኝ በኢትዮጵያዊነቴ ግን እኮራለው ከተቻለለሰው ሁሉ ቢያስተምሩ ጡሩ ትልቅ ክብር ኣለኝ ለእርሶ እድሜና ጤና ይስጦት!!!
@jamboShallo
@jamboShallo Жыл бұрын
Afaan Oromoo የስራ ቋንቋ ይሆናል።
@iandi907
@iandi907 Жыл бұрын
@@jamboShallo የስራ ቋንቋ መሆኑ በጣም ጥሩ ነው ፣ ነገር ግን በኦሮምኛ ቋንቋ የተዘጋጀ ለኢትዮጵያውያን የሚጠቅም ምን በረከት አላችሁ ? መቼም ያላችሁ ፅሁፍ ሁሉ ተገለን ፣ ቅኝ ተገዝተን ፣ የሰበሩንን ሰብረን የሚል እዬዬ ነው 😭😭😭 ያን ለቅሶ ለመስማት የሚቀበል ያለ ይመስላችኋል ? በላቲን እየፃፋችሁ የሚቀበላችሁ ያለ ይመስላችኋል ?
@jamboShallo
@jamboShallo Жыл бұрын
@@iandi907 ብትቀበል ባትቀበል ከናንተ ምንም አንጠብቅም። ምርጫው የራስህ ነው። ተንጫጩ።
@samsong6746
@samsong6746 Жыл бұрын
@@jamboShallo tell him bro. What choices he got. We control all aspect of life.
@habtueyosias7243
@habtueyosias7243 Жыл бұрын
እንደነዚህ አይነት ምሁራን ነው አገራችን የሚያስፈልጋት
@debebeteklemariam5914
@debebeteklemariam5914 Жыл бұрын
ፕሮፌሰር ምሁራዊ የበሰለ ገለጻ ነው የሰጡት። የኦሮምኛ ትምህርት በአማርኛ ፊደል ቢሆን ሁሉም ኢትዮጵያዊያን በደሰታ ይቀበሉት ነበር። በተውሶ ላቲን ከመጠቀም በራሳችን ፊደል መጠቀሙ ያኮራል።
@dimirutadele3293
@dimirutadele3293 Жыл бұрын
ክቡር ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶለሳ ረጅም እድሜ ሰላምና ጤና ፈጣሪ ይስጦት.ድንቅ መረዳት ነዉ:
@shemsunegashe3287
@shemsunegashe3287 Жыл бұрын
ድንቅ ተአምር ለኢትዮጵያ ሕዝብ በማሳወቅ የበኩላችንን እንጣር
@hirutkidanemariam9535
@hirutkidanemariam9535 Жыл бұрын
ግሩም አስተማሪ ነዎት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት
@user-fl9gh2qw2m
@user-fl9gh2qw2m Жыл бұрын
ክቡር ፕሮፌሰር ክብር ይስጥዎት።
@gethab2306
@gethab2306 Жыл бұрын
Great to hear such a mind-blowing intellect and deep rooted love to the unity of Ethiopia! Thank you!
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Жыл бұрын
Thank you so much Arts TV world for this very essential programme very educational for all of us. God bless you all
@girmayemekuria7772
@girmayemekuria7772 Жыл бұрын
ዶ/ር ፍቅሬ በጣም አደንቀዋለሁ ማንነቱን ከካልፎርኒያ የዛሬ 18 ዓመት ጀምሮ አቀዋለሁ በሳል ሚዛናዊ አስተሳሰብ ያለው በራሱ በሀገሩ በህዝቡ አልፎ ተርፎም የሚኮራ ግለሰብ በመሆኑ ሁሌም አከብረዋለው አመሰግነዋለሁ።።
@NumberSeven49
@NumberSeven49 Жыл бұрын
Let God save Ethiopia!💝
@samsonaddis229
@samsonaddis229 Жыл бұрын
Pro.fiker tolosa betam yemakeberachew sew nachew. Teru ethiopiawi Egzabehair edemena tena yestot 💚💛❤️🙏🏿
@mertinehgetachew3200
@mertinehgetachew3200 Жыл бұрын
ይህን ጥልቅ እውቀት ስላሳወቁን እናመሰግናለን ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ
@sebleassefa7564
@sebleassefa7564 Жыл бұрын
በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል
@SawSaw-um4ci
@SawSaw-um4ci Жыл бұрын
Amazing Analysis. I was a high school teacher in different parts of Ethiopia for about 9 years. Professor Fikre perfectly observed the result of ignoring Amharic. It has been paralysing the generation from competing with their fellow graduates in other parts of Ethiopia.
@zewoldezemichael2010
@zewoldezemichael2010 Жыл бұрын
ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ የጥንት ወዳጄ: ለሰጠኸው ሰፊ ማብራሪያና አስደማሚ ትምህርት በጣም አደንቅሃለሁ በርታ። ዘወለደ ነኝ
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 Жыл бұрын
የሳባ ግዕዝ ፊደልን ለትውልድ ለማቆየት የዓድዋ ኦሮሞ ጀግኖች እነ ደጃዝማች ባልቻ አባነፍሶን እና ፊታውራሪ ገበየሁ ጉርሙን ጨምሮ ሁሉም ኢትዮጵያውያን በጦርነት ከዉጭ ወራሪ ጋር ተዋግተው ተሰውተውበታል! አባቶቻችን ያቆዩልንን ጥራት ያለውን አገርበቀል የሣባ ግዕዝ ፊደል በተንዛዛ የውጭ የላቲን ፊደል መተካት ለነጭ የበላይነት መገዛትና ራስን ዝቅ ማድረግ ነው:: ኢትዮጵያ የምትታዎቀው ደግሞ ቅኝ ባለመገዛቷና በነፃነቷ ነው::ፌደላችን ቅኝ ያለመገዛታችን አንዱ ምልክት ነው:: እናመሰግናለን ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ!
@hesh7421
@hesh7421 Жыл бұрын
ውድ ዶክተር ፍቅሬ ቶሎሳ ይህንን በአማርኛ የተናገሩትን ለአሮምኛ ታናጋሪዎች በቋንቋቸው ወይም በሚዲያዎቻቸው ቀርበው ቢነግሯቸው ። የታሪኩ ሁኔታ እንዳለ ሆኖ ማለት ነው
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Жыл бұрын
ኦሮምኛማ፡ አይችልም፡ በአማራ፡ ዘመን፡ አማርኛ፡ ብቻ፡ ስለሚያዋጣ፡ ያዋጣኛል፡ ብሎ፡ የአማርኛ፡ ቋንቋ፡ ሊቅ፡ ሆነ፡ አሁን፡ የሱ፡ ፕሮፌስርነት፡ ተፈላጊነት፡ የለውም፡ ማንም፡ አይቀጥረውም፡ ጮጯጪጩ፡ ቌቍቊቈ ለማለት፡ ነው፡ ወይ፡ ማን፡ ይስመዋል፡ ግፋ፡ ካለ፡ ቄስ፡ ትምህርት፡ቤት፡ አስተማሪ፡ ይሆናል፡ አለቀ። ውጭ፡ ሀገር፡ ከሄድ፡ ደግሞ፡ ታክሲ፡ ሺፌር፡ ይሆናል።
@yosiast
@yosiast Жыл бұрын
@@tulukuma5708 at least try to make a reasonable argument instead of spewing pure hatred.
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Жыл бұрын
@@yosiast ያለችኝን፡ እንግሊዘኛ፡ አሞጥጭ፡ ተጠቅሜ፡ ምን፡ ለማለት፡ እንደፈለግ፡ ባይገባኝም፡ አቅ፡ ብለሀል፡ የቋንቋው፡ ሊቅ፡ መርዝ፡ በኦሮሞች፡ ላይ፡ እየረጭ፡ ነው፡ ጥሩ፡ ብለሀል፡ ጥላቻ፡ ከዚህ፡ በላይ፡ የለም፡ አንድን፡ ሕዝብ፡ በግድ፡ በፊደል፡ ፃፍ፡ ብሎ፡ ማን፡ ሊያስገድደው፡ ይችላል፡ ጦርነት፡ ሊያስነሳ፡ ነው፡ እንዴ፡ አርባ፡ አመት፡ ያበቃለትን፡ ጉዳይ፡ እንደገና፡ የሚቋስቋስው፡ እስቲ፡ ንገረኝ፡ አማሮች፡ ምን፡ ይጠቀማሉ፡ ኦሮሞዎች፡ በፊደል፡ ፃፊ፡ አልፃፉ፡ አንተ፡ ትግርኛ፡ ማንበብ፡ ትችላለህ፡ በፊደል፡ ብቻ፡ ስለተፃፈ፡ ይህን፡ ያህል፡ አማሮችን፡ ካንገበገባቸው፡ ክላቸው፡ ውስጥ፡ ኦሮምኛ፡ በፊደል፡ ይማሩ፡ ከዛ፡ ምናልባት፡ የኦሮሞን፡ ልብ፡ ያሳሱ፡ ይሆናል።
@ethiopia6721
@ethiopia6721 Жыл бұрын
@@tulukuma5708 አለማወቅህን እዚህ ላይ ነው የገለፅከው ቱሉ ቋንቋ በጀርመን ብትሄድ በአሜሪካ ብትሄድ በፈረንሳይ ብትሄድ ግእዝን ቋንቋ እንደማያስተምሩ እና የተስረቀውን የግእዝ መፅሀፍት ምን ያክል እንደሆነ ታውቃለህ የእናንተ ችግረ አምሓራ ገዛን ብቻ ነው ወደድክም ጠላህም ታሪክን መቀየር አትችልም ጥሩም ሆነ መጥፎ ተማር ሽኔ ኦነግ ቋንቋ አይሆንም መስልጠን ጥሩ ነው::
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Жыл бұрын
@@ethiopia6721 የሌ፡ ፍቅር፡ አማራዊት፡ ጥሩ፡ የጀርመኖችን፡ ጉዳይ፡ አንስተሻል፡ በጀርመን፡ ሐገር፡ ናዚዎች፡ ጁዎቹን፡ አልገደሉም፡ ብሎ፡ መክምራከር፡ በወንጀል፡ እንደሚያስቀጥ፡ ታውቃለሽ። አሁንም፡ እነዚህ፡ የአማራ፡ ሽኔዎች፡ ጦርነት፡ ከመለኮሳቸው፡ በፊት፡ ኦሮሞዎች፡ በፊደል፡ ይፃፉ፡ የሚሉትን፡ በሙሉ፡ በዘር፡ ማጥፋት፡ ውንጀል፡ መጠየቅ፡ እና፡ ልክ፡ ስው፡ እንደገደሉ፡ ተደርጎ፡ መቀጣት፡ አለባቸው፡ በዚህ፡ ነገር፡ መቀለድ፡ የለብንም፡ የትግሬዎች፡ ጦርነት፡ የተጀመረው፡ እንደቀልድ፡ አማሮች፡ ወያኔዎች፡ ስረቁ፡ ከተማ፡ ውስጥ፡ ስው፡ ገደሉ፡ ረብሻ፡ አስነሱ፡ የቀን፡ ጅቦች፡ ጁንታዎች፡ ወዘተ፡ በቀላል፡ ስድብ፡ እየተሳሳቅን፡ አንድ፡ ሚሊዬን፡ ሕዝብ፡ አጣን። አሁንም፡ የትግሬዎቹ፡ ጦርነት፡ ሲያበቃ፡ ይህ፡ ስውዬ፡ በግብፅ፡ ይከፈለው፡ ይሆናል፡ እንጂ፡ ምን፡ ስርቶ፡ ይኖራል፡ ቋንቋ፡ ማን፡ የሚማር፡ አለ፡ ከቄስ፡ ቤት፡ በቀር፡ እዴሜ፡ ለብርሃኑ፡ ነጋ፡ ጠቅላላ፡ ትምህርት ፡ በእንግሊዝኛ ፡ መስጠት፡ ሊጀመር፡ ነው።ኦሮሞዎች፡ አድቫንስ፡ ናቸው። በመጨረሻም፡ አባባ፡ ስዕሊ፡ አባባ፡ ተረት፡ ተረት፡ በሳቸው፡ ፕሮግራም፡ አንዲት፡ የአማራ፡ ልጅ፡ ቤቷ፡ የሚባለውን፡ ስምታ፡ ==ጋ*ላ፡ ስትል፡ ትግሬዎቹ፡ ቀልድ፡ አያቁም፡ ወድያው፡ ነው፡ ያባረሩት፡ ማንም፡ ስው፡ ይገባዋል፡ አበባ፡ ሳዕሉ፡ መስማትም፡ የቻሉ፡ አይመስለኘ፡ ቢስሙና፡ በገፅፆት፡ ጥሩ፡ ነበር፡ ግን፡ እሳቸው፡ 90 አመት፡ አዛውንት፡ ናቸው፡ እኔ፡ ቪድዬውን፡ አላየሁትም፡ ቁምነገሩ፡ ምንም፡ ርህራሄ፡ የለም፡ ዘረኛ፡ እሆናለህ፡ ካልክ፡ ዋጋ፡ ትከፍላለህ፡ ብለው፡ ለሌላው፡ ትምህርት፡ ሲስጡ፡ ነው፡ አሁንም፡ ይህ፡ የግብፅ፡ ተከፋይ፡ መርዙን፡ ሲረጭ፡ ተይዞ፡ መታስር፡ አለበት። ለምን፡ ታሪክን፡ እንመልከት፡ ሩቅ፡ አንሄደ፡ እንቁላል፡ ስስርቅ፡ በቀጣሽኝ፡ ነበር፡ አለ፡ አሉ፡ ሌባ፡ ለናቱ፡ መጀመርያ፡ አብቾ፡ የተፈተነው፡ ሻሽመኔ፡ ነበር፡ ስው፡ ዘቅዝቀው፡ ሲገድሉ፡ ጦሩን፡ በሙሉ፡ ልኮ፡ ቪድዬ፡ ላይ፡ ያሉትን፡ በሙሉ፡ ፖሊሶቹን፡ በሙሉ፡ ይዞ፡ ለፍርድ፡ ቢያቀርብ፡ ይህ፡ ሁሉ፡ ግድያ፡ ባልነበረ። ከዝያ፡ አንዲት፡ ገጣሚት፡ የኦሮሞን፡ ሕዝብ፡ ከብት፡ ብላ፡ ቤተመንግስት፡ ውስጥ፡ ስትሳደብ፡ አጨብጭቦ፡ ዝም፡ እንደውም፡ ከብት፡ ሲባሉ፡ አቤት፡ ካሉ፡ ስማቸው፡ ቢሆን፡ ነው፡ ብለው፡ አላገጡ፡ ወለጋዎች፡ ደግሞ፡ መልስ፡ ስጡ፡ አማሮችን፡ በማፈናቀል፡ አብቾ፡ እኔ፡ ምን፡ ያገበኛል፡ ሲል፡ ለመጨረሻ፡ ግዜ፡ አማሮች፡ ተጣሉት። እንግዲህ፡ የምለው፡ ሁሉ፡ ነገር፡ ቀልድ፡ ይመስላል፡ ይህ፡ ስው፡ መርዙን፡ ሲረጭ፡ አማሮች፡ ያጨበጭቡለታል፡ ነገ። ኦሮሞው፡ ምላሽ፡ ሲስጥ፡ ብታለቅስ፡ መስማያዬ፡ ጥጥ፡ ነው፡ አሁን፡ ይህ፡ ሁሉ፡ በመፃፌም፡ ታላግጪ፡ ይሆናል፡ ግን፡ እኔ፡ ላንቺ፡ ሳይሆን፡ ከራሴ፡ ይወረድ፡ ከደሙ፡ ንፁህ፡ ነኝ፡ ብዬ፡ እጄን፡ ታጥቤያለሁ፡ የማንንም፡ ለቅሶ፡ አልስማም፡ ስራ፡ ያውጣህ።
@seblephilippi5475
@seblephilippi5475 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ፕሮፌሰር ። እባካችሁ እዛ ላይ ያላችሁ ባለስልጣናት እንደ ግመል ሽንት ወደኋላ መሆኑን ተውት። እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Жыл бұрын
Thank you Professor for reassuring that Amharic is Ethiopian language not Amharas only. God bless you. I hope our politicians listens to you.
@samsong6746
@samsong6746 Жыл бұрын
Who are Ethiopians? Gambella Somali afar kunama dorze welyta...Who????? Delusional mf.
@dawitdawit2593
@dawitdawit2593 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@bayoualemu5081
@bayoualemu5081 Жыл бұрын
እገዜር ይስጥልኝ ፐሮፌሰር ቶሎሳ. "ባሏን እጎዳ ብላ ምኗን በእንጨት ወጋች" ነው ነገሩ. አስተሳሰባችን ከአፍንጫችን ራቅ ማለት አለበት..
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Жыл бұрын
Thank you again Professor thank you Arts TV world please keep it up
@adamueshetu8662
@adamueshetu8662 Жыл бұрын
ፕሮፌሰር በጣም እናመሰግናለን::
@abatefulaskelecha8857
@abatefulaskelecha8857 Жыл бұрын
ፕ/ር አይጨነቁ ቀጣዩ ትውልድ ባለብዙ ቋንቋ የሚሆኑ እና በዚያ የሚግባቡ ይሆናል የዛሬዉን ችግር አይዩ መጨው ትውልድ ባለ ብዙ ባሕል /multicultural እና ባለብዙ ቋንቋ multilingual ትውልድ ይታዮት
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Жыл бұрын
Thank you Professor God bless you. Dr. Abiye and his government better seek advice from you and the like. Ethiopia has got too many historians and noble men like you with willingness to educate us all.
@emmausezion5297
@emmausezion5297 Жыл бұрын
Give thanks pro Fikre Tolosa, respect!!💚🧡❤️✨
@fraolrobera9369
@fraolrobera9369 Жыл бұрын
ይህ ኢንተርቪው በራሱ ፖለቲካ ነው የዚህ ቃለ መጠይቅ ድብቅ ዓላማ ግልፅ ነው ለማንኛውም እኔ የአማርኛና የኦሮሞኛ ቋንቋን መፃፍ፣መናገር ፣ ማንበብ በደንብ አውቃለው እሰራበታለውም ከዚህ አንፃር ለኦሮምኛ ቋንቋ ከሳባ ይልቅ የላቲን ፊደል በጣም በጣም በጣም ምቹና ቀላል መሆኑን በብዙ ምሳሌ ማስረዳት ይቻላል መቼም ከመቶ በላይ ፊደላትን ከመጠቀም ከ26 ብዙም ያልራቁ ፊደላትን መጠቀሙ ይበጃል በአጠቃላይ የኦሮሞ ፣ሲዳማ፣ሱማሌ፣አፋር፣ሀድያ፣ወላይታ፣ሀላባ፣ጌዴኦና ሌሎች የደቡብ ብሔሮች የላቲንን ፊደል መምረጣቸው ትክክል እንዳልሆነና የሚጠቅማቸውን እንደማያውቁ ተደርጎ የሚነሳው ሐሳብ ተገቢነት የሌለውና ለብሔሮቹ ያለን ክብር የወረደ መሆኑን የሚያሳይ ነው ስለሆነም አሁን የእኔ አውቅልሀለው ዘመን ላይመለስ ግብዓተ መሬቱ የተፈፀመ ስለሆነ የድሮ ተረት ተረታችሁን ይዛችሁ ወደ ሚዲያ ባትቀርቡ መልካም ነው በመጨረሻ ስለራሴ የማውቀው እኔው እራሴው ነኝ ለምን ዝም አይሉኝ......... የሚለውን ዘፈን ጋበዝኳችሁ
@Godisgreat88J
@Godisgreat88J Жыл бұрын
የዘመኑ ፅንፈኛ ካድሬ መሆንህን ከጹሑፍ ተረድቼአለሁ። ለብሔሮች የአትዮጵያ ፊደል ቢጠቀሙ ክብራቸውና ነፃነታቸው ነው።
@enathagertube4619
@enathagertube4619 Жыл бұрын
በጣም ታሳዝናላችሁ ሌላው የአፍሪካ ሀገር ተገዶ ቅኝ ሲገዛ እናንተ ግን ለምናችሁ ቅኝ ተገዛችሁ
@samsong6746
@samsong6746 Жыл бұрын
@@enathagertube4619 . Ant erasu kegn gezzi neh.. werari.
@nael4849
@nael4849 Жыл бұрын
ዶ/ር ኃይሌ ፊዳ በል በለው። ነገ እሱን ፕ/ር የሚለው አይኖርም። ዶ/ር ኃይሌ ፊዳ ኢትዮጵያ ድጋሚ የማትወልደው ጀግና ነው!
@romanmulugetta3814
@romanmulugetta3814 Жыл бұрын
LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS. I WHICH ETHIOPIAN ( FIDEL )BE THE BEST 👌 👍 THANK YOU GOD BLESS YOU.
@zewdugizaw4065
@zewdugizaw4065 Жыл бұрын
እኔም ብሆን ኦሮሞ ደቡብ ጉራጌም ነኝ ግን የቋንቋ ፊደላችን የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለጠቅላላ አፍሪካውያን ብቸኛ የፅሑፍ ፊደል በመሆኑ ይሄን የመከበሪያ ታሪካዊ ሃብታችንን ጥለን የነጮች ፅሑፍ መጠቀም የባርነት የበታችነት ማረጋገጫ ነው:: በጣም ያማል::
@yegorawdesalegn9871
@yegorawdesalegn9871 Жыл бұрын
ውድ ክቡር ዶ/ር ፍቅሬ እንደ እርስዎ ያሉትን ያብዛልን
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Жыл бұрын
እንደውም፡ አማርኛ፡ ጭራሹንም፡ አንማርም፡ ቢሉ፡ ምን፡ ታረጋላቹልህ። ይህ፡ ጥላቻ፡ ከመስበክ፡ የተለየ፡ እይደለም። .....ሌላ፡ ውሽት፡ የተናገረው፡ እኛ፡ ስንፅፍ፡ አጠር፡ ምጥን፡ ያለ፡ ነው፡ ነጮቹ፡ ያንዛዙታል፡ ብሎዋል፡ ለምሳሎ... Door ።።።።።አራት፡ ፊደል፡ ሲፈጅ፡ በአማርኛ፡ ሁለት፡ ፊደል፡ ብቻ፡ ነው፡ የሚፈጀው፡ ብሎ፡ ግማሽ፡ እውነት፡ ግማሽ፡ ውሽት፡ ተናግሯል።።።አዋ፡ እውነቱን፡ ነው፡ በእጃችን፡ የምንፅፍ፡ ከሆነ፡ ሁለት፡ ፊደል ፡ ብቻ፡ ነው፡ ግን፡ በኮምፒተር፡ ከሆነ፡ ዶር Dora መንካት፡ አለብን፡ በዛ፡ ላይ፡ ሶፍትዌር፡ መጫን፡ ወይ፡ ኢንተርኔት፡ ያስፈልገናል፡ በቀጥታ፡ መፃፍ፡ አንችልም፡ ግን፡ ኦሮሞዎች፡ ሙሉ፡ እንግሊዝኛ የደረስበትን፡ ቴክኖለጂ፡ መጠቀም፡ ይችላሉ
@babyayalew8059
@babyayalew8059 Жыл бұрын
ወዳጄ Computerኡ የኛ ሲሆን እኮ እሱ ይስተካከላል
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 Жыл бұрын
@@babyayalew8059 ኧረ አይማሩ! ማንን እንደሚጎዱ ይታያል።
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Жыл бұрын
@@yeshanewrede6520 አቶ፡ አሻሽናው፤ዕቅ፡ ብለሀል፡ አማሮች፡ ኦሮምኛ፡ ባይለምዱ፡ እራሳቸውን፡ ነው፡ የሚጎዱት፡ ብዙ፡ ጥሬ፡ እቃው፡ ኢንዱስትሪ፡ ፓርክ፡ ያለው፡ ኦሮሞ፡ ውስጥ፡ ነው፡ አማሮች፡ አንድ፡ ወደ፡ ውጭ፡ የሚላክ፡ ዕቃ፡ የላቸውም፡ አንድ፡ ብርድልብስ፡ ፋብሪካ፡ ነው፡ ያላቸው፡እሱንም፡ የቤት፡ ስራተኞች፡ ብቻ፡ ናቸው፡ የሚገዙዎቸው። ስለዚህ፡ እውነት፡ ብለሻል፡ ያዋጣቸዋል፡ በቶሎ፡ ቢለምዱ፡ ያለበለዝያ፡ የሚቀመስ፡ የሚላስ፡ የለም፡ አማራ፡ ላይ ፡ መሬቱ፡ ታርሶ፡ አልቋል።
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 Жыл бұрын
@@tulukuma5708 ሰቀቀናም!በብርድ ልብሱም ትቀናለህ?
@myranchette
@myranchette Жыл бұрын
“ፍቅር እስከመቃብር “:- በአማርኛ ሳያነቡ መሞት ብቻ :- የሞት ሞት! አትደንቁሩ፡ ተማሩ!!!
@berhanusugebo65
@berhanusugebo65 Жыл бұрын
ጆሮ ያለው ይስማ !!!
@kebedeabu
@kebedeabu Жыл бұрын
“ አዳም የተወለደው ጎጃም ነው ። “ ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ። እንግሊዘኛውንስ በምን ፊደል እንማር ? 😂😆
@Godisgreat88J
@Godisgreat88J Жыл бұрын
በላቲን ነዋ! የተባለው በኢትዮ ያሉትን ቋንቋዎች በግዕዝ ፊደል ቢሆን ብዙ ጥቅም አለው ነው።
@Yosephdebebe
@Yosephdebebe Жыл бұрын
Politics its another thing ,please let us utilized Saba letter. የራሳችን ፊድል ስላለን ልንኮራበት ይገባል!!!! እኔ ኦሮሞ ነኝ በኢትዮጵያዊነቴ ግን እኮራለ proud to be Ethiopian we are one people !!!
@wubitteklu815
@wubitteklu815 Жыл бұрын
እናመሰግናለን። ቋንቋ እንደቅርስ ባለመግባባት ይፍረስ በሚባልበት ጊዜ ይህን ታሪክ መስማት ለረባሾች ይጠቅማል?
@titiabebe4310
@titiabebe4310 Жыл бұрын
ዶክተር እወድሐለሁ፣
@dagimaddis8228
@dagimaddis8228 Жыл бұрын
Respect ! Live long !
@zxcvb1234ful
@zxcvb1234ful Жыл бұрын
God bless you Prof Tolosa!
@Godisgreat88J
@Godisgreat88J Жыл бұрын
ጨው ሆይ ለራስህ ብለህ ጣፍጥ!! በግዕዝ ፊደል ከ80 በላይ የኢትዮጵያውያንን ቋንቋ መፃፍ እጅግ ጥቅም እንዳለው ፕሮ ፍቅሬ ቶሎሳ አስረድተዋል። በመሆኑም ፅንፈኞች፣ በአንድ አገር እየኖሩ ፀረ አንድነቶች፣ ለምን የላቲንን ፊደል እንደመረጡ ራሳቸውን ይጠይቁ።
@yalemworkbayou2377
@yalemworkbayou2377 Жыл бұрын
እናመስግናለን🙏
@abatefulaskelecha8857
@abatefulaskelecha8857 Жыл бұрын
ለአንድ ሀገር የጋራ መግባቢያ ቋንቋ የግድ አንድ ቋንቋ መሆን የለበትም ሕብረ ብሔራዊ በሆኑ እንደ አትዮጲያ ያሉ ሀገሮች ሁለት እና ከዚያ በላይ ይኖራቸዋል የኩሽ ቋንቋዎች እንደ ኦሮሚኛ ፣ ሱማሊኛ፣ ሲዳሚኛ፣ አፋር ... ያሉ ቋንቋዎች በግዕዝ / በሳባ ቋንቋ መጻፍ አዳጋች መሆኑን የቋንቋ ሊቃወንት የስታምራሉ ዶ/ር ኃይሌ ፊዳ ይህን የደረጉት በዚሁ መሠረት በቅን ልቡና እንጂ በፖለቲካ ምክንያት አይደለም የሰባ ፊደል ለሴም ቋንቋ ምቹ ሆኖ ከጥንቱ የተበጀ እንጂ እንደ ፕ/ር ፍቅሬ በተንኮል አይመስልም / አይደለም
@segelgazeta8445
@segelgazeta8445 Жыл бұрын
Thank you professor Fikre!
@wubeshetwoldemariam3741
@wubeshetwoldemariam3741 Жыл бұрын
That's absolutely correct !
@abbytamrat1662
@abbytamrat1662 Жыл бұрын
Thank you Dr. Fikre. Haile Fida, his hatred for Amharas, sent Oromos to using Latin alphabet. They not only cannot communicate with the rest of Ethiopia but they also cannot communicate with Europe. Anything done with hatred will never succeed.
@mikaelsahlemariam3955
@mikaelsahlemariam3955 Жыл бұрын
This was my question all the time.why All other Ethiopian languages should be written in Amharic Alfa bate ?. It be easy to learn. Thanks
@derejetefera7747
@derejetefera7747 Жыл бұрын
ውድ ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ መጽሃፍውን እንብቤዋለሁ መልስ ያጣሁለት ጥያቄ እንዲህ ይላል በመጽሃፍ ቅዱስ ዘፍጥረት 10 : ቁጥር 7 ላይ “የኩሽም ልጆች ሳባ፥ ኤውላጥ፥ ሰብታ፥ ራዕማ፥ ሰበቃታ ናቸው። የራዕማ ልጆችም ሳባ፥ ድዳን ናቸው።” ይላል ። ታድያ የግዕዝ ፊደል የሴማውያን ነው ? ወይስ የካማውያን ? ምን ይመስልዎታል? የየትኛው ሳባ ፊደል ነው የጠራ መልስ ቢሰጡኝ። አክባሪዎ
@semereassefa3140
@semereassefa3140 Жыл бұрын
To be educated means to be bold to face the truth even when it is hurting!!
@Atifra1532
@Atifra1532 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ፊደሏን በዩኔስኮ እንዲመዘገብ መስራት አለብን አማርኛ ከኦሮሞ፣ከትግሬ፣ከድቡብና ከአረብኛ የተፈጠረ የጥንት ወታደሮቻችን መግባቢያ ነበር 🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷ቻይናም ራሻም ያደጉት በራሳቸው ፊደል ስለሚጠቀሙ ነው ባህላቸውም አልተበረዘም።
@jalenedinka4752
@jalenedinka4752 Жыл бұрын
When each time I see dis man, he reminds me Ababa Tsefaye’s kids story.. LMBO
@tesfayebekele8281
@tesfayebekele8281 Жыл бұрын
Your mind blindness that enble you to Perceive you Like that.
@nabilteha4432
@nabilteha4432 Жыл бұрын
Using latin script in ethiopian language was one of the ethiopian disintegration agenda of tplf and co. This project has been financed by the western countries to facilitate the new colonialisem in africa. I am proud to know this script. What all ethno fascist polititiens have to know is, that all ethiopian people are kuschitic by blood. Another truth is that some ethiopian languages like amharic and gurage.. languages has been light or highly influenced by semetic language. I am proud to know and use the script geez. The unic script developed and used by kushitic people!!!!
@hassenabbatiba5006
@hassenabbatiba5006 Жыл бұрын
የላቲን ፊደላትን የሚደግፉ ምሁራንም ስላሉ አንዳቸውን ብትጋብዙ ሚዛናዊ ግንዛቤ ለመያዝ የሚያግዘን ይመስለኛል።
@ABarbaada
@ABarbaada Жыл бұрын
የኦቦ ቶሎሳ ልጅ የአእምሮ በሽተኛ ሆኑ በቃ
@nahirumar6637
@nahirumar6637 Жыл бұрын
Jarsa dofaa dullomaa Maa walletii layxaa wan hin beynee
@assefajudah8559
@assefajudah8559 Жыл бұрын
The poll, the poll, many Oromo people want to learn affan oromo in Amharic alphabet, because, scientific, cab be learned faster, economical, can grow faster, all can be proud of own and above all very scientific Amharic language much, much more preferred. The Amharic language is one of the important inventions, to make all Ethiopians labeled with Ethiopianism !!! Those Ethiopians who speak or learned more than three foreign languages, can tell, how the Amharic language is in a superior way very scientific, this helps the grow faster, clear understanding, l am one of those who can witness its superiority. Amharic is language is one of a few one can any SOUND. Let us change the latin to Amharic alphabet !!!
@temam1011
@temam1011 Жыл бұрын
ማነው ላንተ የኢትዮጵያ ቋንቋ ጥብቅና የሰጠህ? መጀመሪያ ማወቅ ያለብህን እወቅ የላቲን የሚባል ፊደል ለምን እነደመረጠ የሚያቀው መራጩ እንጂ የማንም መንገደኛ አይደለም
@ademibnumorke7485
@ademibnumorke7485 Жыл бұрын
we have to use English to compete internationally
@user-df4dm6df2c
@user-df4dm6df2c Жыл бұрын
ያንተው ደሞ ሞኝ ዩያዘውን አይለቅም አሉ .... ቅኝ ያልተገዛች አገር ማለት ትርጉሚ ቢገባህ እንደዚህ ባላልክ ...ለሁሉም English አንዱ የስራ ቋንቋ እንደሆነም ሳላስታውስህ ማለፍ አልፈልግም
@Israelxox
@Israelxox Жыл бұрын
Jelee’ ayemute endiyasek 😂😂😂. There is called identity
@tigistfikremariam9423
@tigistfikremariam9423 Жыл бұрын
እውነት ነው ፕሮፌሠር ቋንቋው እንዲጠላ እና ለብዙሃን እንዳይገባ የሆነው በላቲን መፃፋ ነው
@dawitberhanu3390
@dawitberhanu3390 Жыл бұрын
it is difficult to write oromifa in Amharic because there are many words which as same word but has different meanings. we differentiate in accent or shortly or Longley speaking Ex. D, Dh, other so it has many variation so Professor first know/learn speak in oromifa and check and write which one is best than judging. those who don't know Oromifa and Latin better to ask the expertise.
@am1951
@am1951 Жыл бұрын
that could’ve been fixed
@drshalinisamson
@drshalinisamson Жыл бұрын
birhanu berhanu beerhanu brhanoo berhanue…
@kiyatube7546
@kiyatube7546 Жыл бұрын
እኔ አውቅልሃለሁ ባዮች ናቸው ይህችን ሃገር እያፈረረሷት ያሉት!!
@bedilutefera8730
@bedilutefera8730 Жыл бұрын
ለዚህ ጉዳይ መፍትሄ ለመስጠት ሀገር እንመራለን የሚሉ ፖለቲከኞች አጽንዖት ሰጥተው ሊሰሩበት ይገባል
@mulugetaandargie5748
@mulugetaandargie5748 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ መልቲ ላንጉጅ ሃገር ናት ። ካማርኛ፥ ከትግርኛ የበለጠ፥ ኦሮምኛ በህዝባችን መሃል በብዛት ይነገራል ። የብዙሃን ቋንቋ ነው ። የኣማርኛ ቋንቋ መቀጨጭ፥ (ፊደሉም ጭምር) የግድ ላቲንን መዋስ ኣለብን ተባለ ። ተጠንቶ እንጂ ፤ በዋል ፈሰስ ኣልተደረገም ። የላቲንን ፊደል የሚጠቀሙ ሃገሮች፥ እስያ ውስጥ በብዙ ይገኛሉ፤ ህንድ፥ ባግላዴሽ፥ ፓኪስታን፥ ሲንጋፖር፥ ፊሊፒንስ....... በጣም ብዙ ናቸው ።
@shengama1
@shengama1 Жыл бұрын
Poor looser Woyane!
@jemalahmed6804
@jemalahmed6804 Жыл бұрын
What about French, German, Turkiye, etc who use Latin alphabets???????? Are these countries from the same origin. I can be an Ethiopian with Latin alphabets....
@gudukassa5088
@gudukassa5088 Жыл бұрын
ኧረ ዝነኛ መጽሐፍ አይደለም! ነገር ግን ስለ ላቲኑ እየተናገሩ ያለት እውነት ነው!
@iliyaassaani1743
@iliyaassaani1743 Жыл бұрын
ቃላትን አጠብቆ እና አላልቶ ለመፃፍም ሆነ ለማንበብ አያስችልም ።
@mekuanintmengiste7379
@mekuanintmengiste7379 Жыл бұрын
Well done Professor Fikre
@eyayutahaali
@eyayutahaali Жыл бұрын
The word of geez..or saba has its sound and art......see example chee......the art ever fersreated.
@user-sagiv.m.t
@user-sagiv.m.t Жыл бұрын
የአማረኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች ሌሎችን የኢትዮጵያ ቋንቋዎች እንዲዳከሙ እንጂ እንዲዳብሩ አደርገው አያቁም!! አብዛኛውን ግዜም ሆን ተብሎ ነበር። ይህ ቁርሾን ፈጠረና ወደመለያያት እየገፋፋን መጣ። አሁን too late !! እረፍዷል !! ሳይመሽም አልቀረም !!
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
200 ቋንቋ ያለው ህዝብ በኢትዮጵያ ውስጥ እንዳለ ይነገራል ታዲያ እስከ ዛሬ ማን ጠበቀው? ጥላቻህን የኋላ ቀር አስተሳሰብ በልኩ አድርገው አማርኛ ቋ ንቋ ተናጋሪ ለኢትዮጵያ ባለ ውለታ ነው ከአንተ ወይም ከአንቺ ጋር በምን እንግባባ ነበር?
@user-sagiv.m.t
@user-sagiv.m.t Жыл бұрын
@@selamawitgebretsadik3097 ሌሎች የኢትዮጵያ ቋንቋዎች እንደ አማረኛ ቋንቋ የማደግ ወይም የመዳበርን እድል አላገኙም ነበር። ማዳበሩ ይቅርና ፥ ሆን ተብሎ እንዲጠፉ፥ እንዲመነምኑ ይሠራ ነበር። ሆን ተብሎ የማሳነስና የማቅጨጭ ደባ "ይሠራላቸው" ነበር። ሆን ተብሎ !! "አንድ ሀገር፥ አንድ ቋንቋ፥ አንድ ኃይማኖት ..." የሚለው አሐዳዊ ፍልስፍና ብሔሮችን + ብሐላቸውን + ቋንቋዎቻቸውን ጨምዶና ጨፍልቆ ይዞ ነበር የቆየው። ሌሎችን "የሰይጣን ቋንቋ ተናጋሪዎች" እየተባለ፥ "ጉሮሮ ሟራጅ ቋንቋ ነው" እየተባለ፥ "ገመድ አፎች" እየተባለ የማሸማቀቅ ሥራ ይሠራ አልነበረም?? እንዲያ መደረጉ መልካም ነበር ? መጥፎ ነበር? ምርጫውን ለናንተ እትዋለሁ። አሁን አማረኛ፥ እንድማናቸውም ቋንቋዎች፥ የመክሰምም ሆነ የማደግ እድሉን ይጠብቅ። እኔ (ወንድ) ትችት እንጂ ቂም የለኚም ። ቻው !!
@jamboShallo
@jamboShallo Жыл бұрын
Afaan Oromoo ያስተምር ነበር። የኃይሌ ፊዳ ባለቤትን ደረጀ ኃይሌ ቃለ መጠይቅ አድርጎላታልና አርትስ ቲቪን መልሰው ያዳምጡ።
@kefita9083
@kefita9083 Жыл бұрын
Ato fraol bemejemeria yerasihin sim bititekem tiru new mikiniatum ante Le abatoch kibir yeleleh asadagi yebedelew sew neh
@myranchette
@myranchette Жыл бұрын
“ፍቅር እስከመቃብር “:- በአማርኛ ሳያነቡ መሞት ብቻ :- የሞት ሞት! አትደንቁሩ፡ ተማሩ!!!
@engidubitew745
@engidubitew745 Жыл бұрын
ይህ ፡ሰዉ፡የተሳሳተየታሪክ፡አስተማሪ፡ነዉ።
@eyayutahaali
@eyayutahaali Жыл бұрын
In Ethiopia the laungage is not making agreement but use only English language...that means forget Amharic,Tgrigna,and Oromogna.
@abiotdibaba4860
@abiotdibaba4860 Жыл бұрын
Please white word qoree,qooree, qorre,and qore by using amharic alphabet it is not fulfil afan oromo gramar and it also change the meaning of words. For example haadha meaning mother but buy amharic ሀደ meaning rope so its impossible to use amharic instead of latin.
@ayanakawde9061
@ayanakawde9061 Жыл бұрын
ወይ ጌጃ! እና ምን ይጠበስላችሁ?
@kumessaregu4962
@kumessaregu4962 Жыл бұрын
ፕ/ር ፍቅሬ ግን እንዲህ ወገንተኝነትን ማንፀባረቃቸው ደስ አይልም።
@genettube727
@genettube727 Жыл бұрын
እድሜ ይስጦት ግን ይህ ሌላ ኢትዮጵያውያን አልተምታታብንም ባይሆ ኦሮሚኛ ከቻሉ በኦሮሞ ሚዲያ እና በኦሮሚኛ ይንገሩልን ኦሮሚኛ በአማሪኛ ፊደል ቢሆን ብዙ ሰው ይማራል እኔ ጉራጌ ነኝ ግን ትግርኛ ጉራጊኛ አማሪኛ አደሪኛ አነባለሁ ትርጉም ባይገባኝም ቢገበኛም ግን ቁቤ እሚባለው እንግሊዘኛ ፊደል ነው
@tsehay8669
@tsehay8669 Жыл бұрын
ለክቡር ፍቅሬ ቶሎሳ ትልቅ አክብሮት አለኝ ለሠጡት ምሁራዊ አስተያየትዎ አመሠግናለሁ። ለዘመኑ ፖለቲከኞች የምለው ነገር ቢኖር በፖለቲካ አመለካከታችንና በግል ጥላቻ ላይ ተመስርቶ የሀገርን ክብርና ኩራት የሆነውን ቀደምትና ከአለም እጅግ ጥቂት ሀገራት እንዲሁም ከአፍሪካ ብቸኛ ፊደል ካላቸው ሀገራት አንዱ የሆነውን የኢትዬጵያ ቋንቋና ፊደል አለመጠቀም የሳዝናል ያሳፍራል ያስቆጫልም ።ታዲያ ይህን ምንይሉታል የራስን ትቶ የሌላ የተውሶ ፊደላትን መጠቀም እራስን ማዋረድ ሀገርንም በብዙ መልኩ ከመጉዳትና ከመካድ አይለይም ።በተጨማሪም የሀገራችን ቋንቋዎች ሀብቶቻችንና ውበታችን ሰለሆኑ ቋንቋውንና ባህሉን መጠበቅና ማሣደግ ይገባል። ነገር ግን ለዚች በአግባቡ በለቶ ማደር ላልቻለች ደሀ ህዝብና ሀገር አምስት አይደለም ሁለት ቋንቋ ብሄራዊ ቋንቋ ማድረግ አጅግ አስቸጋሪ አና ብዙ ወጭን ከመጠየቁም በላይ የሀገሪቱ ዜጎች በሀገሪቱ ውስጥ ተዘዋውረው አንዳይሠሩና እንዳይነግዱ ትልቅ እንቅፋት እንደሚሆን አስረጂ አስፈልገውም ።ስለዚህ የሀገራችን የፖለቲካ መሪዎች እና ምሁራን ለሀገር የሚጠቅም ውሣኔ በመወሠን የህሊናም የታሪክም ተወቃሽ ከመሆን ጠቃሚ ውሳኔ በመወሠን ሀገርን ወደአንድነት አምጡ።
@tesfasilasiefamily781
@tesfasilasiefamily781 Жыл бұрын
Thanks Latino from south America given by russia to Somalia oromo took it from Somalia
@zolazabeel4918
@zolazabeel4918 Жыл бұрын
Yetemare yigedeleg enidalile yetemarut nachuwu selezieh Ethiopiawe sibeena yalewu yigedelegn
@shibrutadese7424
@shibrutadese7424 Жыл бұрын
መሰለኝ ብሎ መግለፅ ትክክል ነው ወይ ? dha የሚገልፅ የአማሪኛ ፊደል ይንገሩን እስኪ ።።አማሪኛ ኦሮሚኛን እና ሌሎችን አይገልፅም ።።
@eyasutemesgen4581
@eyasutemesgen4581 Жыл бұрын
እስኪ ይሄንን በ ግእዝ ፍደል ፃፍልኝ Baala= ቅጠል Balaa = አደጋ Bal'aa =ሰፊ
@davehm1825
@davehm1825 Жыл бұрын
ባኣላ ባላ ባዕላ
@Ethiopia2112
@Ethiopia2112 Жыл бұрын
በአማርኛም ተመሳሳይ ፊደሎች የተለያየ ትርጓሜ ያላቸው አሉ ግን ስንናገራቸው ነው ልዩነቱን መፍጠር የምንችለው ለምሳሌ በላ = ምግብ መብላት (ጠብቆ ሲነበብ) በላ = ሁሉንም ነገር የሚያወድም (ላልቶ ሲነበብ) እና ምን መሰለህ አጠቃቀማችን ነው እንጅ ይህ የሚከብድ አይደለም ለሁሉም ግን የሚጠቅመው የራስን እሴት ሀብት ማሳደግ ነው ለሚገባው ማለት ነው።
@muntehakedir627
@muntehakedir627 Жыл бұрын
በልዳ ደ ፊደል አናትዋ ላይ በዉስጥዋ ሰረዝ ይጻፋል
@Israelxox
@Israelxox Жыл бұрын
Sigebah’ eko nwe! Ebede
@Israelxox
@Israelxox Жыл бұрын
@@davehm1825 - Ayigebawem, Eko 😂
@samsong6746
@samsong6746 Жыл бұрын
I'm not understanding what the bottom line of this conversation is? Oromo are Sovereign tribe. It chose what it chose based on its own benefits.
@sambelz824
@sambelz824 Жыл бұрын
መፅሐፈ ቁልቁሉ (መፅሐፍ ቅዱስ):በሬሳ ጋዜጣ የተጻፈው በአማርኛ ነው ታድያ መፅሐፍ ቅዱስን ያህል የተተረጎመበትን ፊደል አለመጠቀም ምን ማለት እንደሆነ በደንብ እንረዳለን።
@ethiobesttv8490
@ethiobesttv8490 Жыл бұрын
አንድ ና አንድ የኔን ልጅ ወደፊት ነገዋን politics adergalew yalew Hulu enym lijyn kemetasebew belay lijyn ante weyem enante endadergachut adergy be1000 abazechy negen endeny endteseset adergalew ante kefu kimega sew.....so let's be nutral this my message for all
@temesgenhabte8455
@temesgenhabte8455 Жыл бұрын
Professora dinnichaa/ potatoes Professor/
@grobi3825
@grobi3825 Жыл бұрын
እኔም ኦሮሞና ደህና የትምህርት ደረጃ ደርሼ በደርግ ጊዜ በአማርኛ ; በከፋፋዩ ወያኔ ጊዜ ደግሞ በኦሮምኛ በላቲን ፊደል በትልቅ ሥልጣን ላይ ሆኜ በኦሮሚያ ክልል ህዝቤን አገልግያለሁ እያገለገልኩም ነኝ። በእውነት ፖለቲካውን ወደጎን አርገን ለህዝባችን የምናስብ ከሆነ ለኦሮምኛ ቋንቋ ከላቲኑ ፊደል ይልቅ የሳባው ይቀላል። በሳባው ፊደል ላይ አንዳንድ ማስተካከያ ያስፈልግ ይሆናል። በኦሮምኛ ረጅምና አጭር ; የሚጠብቁና የሚላሉ ቃላትን ለመለየት ማለቴ ነው። በተረፈ ድንቅ የእውቀት ምሁራችንን ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳን የሚጠሉ ወይ በቋንቋ ሰበብ ያለችሎታቸው ሥልጣን ላይ የተፈናጠጡና ሥልጣን ዘላለማዊ መስሏቸው የህዝባቸውን ጥቅም በስልጣናቸው የጋረዱ ወይም ደግሞ አማርኛ እንዳያውቁ ተደርገው ካደጉት የዘመኑ ወጣቶች የየሳባው ፊደል ከባድ እየመሰላቸው ካልሆነ በቀር ለህዝባችን ሳባ ፊደል በእጅጉ ይመረጣል። ለወረቀት እና ለጊዜ ቁጠባም ብናይ ሾፌርን በኦሮምኛ በላቲን ፊደል 'Konkolaachiisaa' ሲባል 15 ፊደላት ሲወስድ በሳባ ፊደል ሲሆን ግን 'ኮንኮላቺሳ' 6 ፊደላት ብቻ ይሆናሉ; የላቲኑ በዚህ ቃል ብቻ 9 ፊደላት እላፊ ጠይቋል። ይህንም በላቲን ፊደል አጠቃቀም ቢሆን አስተካክሎ የሚጽፍ ኦሮሞ ከ40% አይበልጥም ; ኖሬበት አውቀዋለሁ። ለሚያልፍ ፖለቲካ ወይም ሥልጣን ወይም እልህ ብለን ህዝባችንን ባንጎዳ ብንወያይ ጥሩ ነው። የፕሮፌሰር ፍቅሬን ሩብ እውቀት የሌለው ሁሉ ብሔርን መሣሪያ አድርጎ ሲከራከርና እሳቸውን ሲተች የማይታወቅበት ይመስለዋል። አንተ ታልፋለህ ; ታሪክና የገዛ ተወላጆችህ ሳይቀሩ ሲረግሙህ ይኖራሉ። ረጋ ብሎ ያሰበና ያወዳደረ በቀላሉ ይገባዋል። ለሁሉም ፈጣሪ ለትውልዱ መፍትሄ ያምጣ። ቀና ቀናውን ያሳስበን አሜን። ፕሮፈሰር ፍቅሬና መሰሎች ተስፋ አትቁረጡ ለጥቅመኞችና አላዋቂዎች ጫጫታ ቦታ አትስጡ ከፈለጉ ፊትለፊት ይሞግቷችሁ።
@jamboShallo
@jamboShallo Жыл бұрын
እያንዳንዱ የአፋር፤ የሶማሊ፤ የሲዳማ፤ የወላይታ፤ ሃዲያ፤ ሃላባ ወዘተ የራሳቸው ምሁራን ስላላቸው የትኛው ፍደል እንደሚመቻቸው አስጠንተው ነው ያስጀመሩት። እነዚህን ህዝቦች ለማሳመን መቅደም ያለበት ቋንቋቸውን መልመድ ነው። የሚገርመው ደግሞ ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ የአባቱን ቋንቋ ሳይችል ይዘባርቃል።
@jamboShallo
@jamboShallo Жыл бұрын
ምኞት አይከለከልም።
@belabalasnake235
@belabalasnake235 Жыл бұрын
ንግስት ኢሌኒ ለፓርቱጋል የፃፈችው ደብዳቤ አማርኛ ነው::
@kefita9083
@kefita9083 Жыл бұрын
And and hasab sechiwoch Chalemtegna bathonu aishalim woy Yetarik temeramari iwket gar tilik malat min yemilut kuankoa new
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Жыл бұрын
ፕሮፌስር፡ቄስ፡ ፍቅሬ፡ አማርኛ፡ አለ፡ ሁሉንም፡ ድምፅ፡ ማውጣት፡ ይችላል፡ ለምን፡ ለሁሉም፡ ድምፅ፡ ፊደል፡ አለው፡ ብሎዋል። ለዚህም፡ እንግሊዝኛ ብቻ፡ ነው፡ ያወዳደረው፡ እንግሊዝኛም፡ መናገር፡ አይችልም፡ ታድያ፡ እንዴት፡ ሊያወዳድር፡ ቻለ፡ የሚለውን፡ ስመረምር፡ ይህንን፡ አግኝቻለሁኝ።።። ግዕዝ 33 consonants ፡&198 vowels አለው።።።የሕንዱ ሕንድ 33 consonants & 11 vowels consonants & vowels እንግሊዝኛ 21 consonants & 5 vowels ለምን፡ ቢባል፡ ላቲን፡ አምስት vowels ስለነበረው፡ እንግሊዞችም፡ በዛው፡ ቀጠሉ።።።።እንግዲህ፡ አማርኛ፡ በእጃችን፡ ስንፅፍ፡ ብቻ፡ ነው 198 vowels የምንጠቀመው፡ አሁን፡ እኔ፡ በኮፒተር፡ ስፅፍ፡ 231 ፊደሎችን፡ እያየሁ፡ አይደለም። 33 መስረቲዊ፡ ፊደል፡ ብቻ፡ ናቸው፡ keyboard ላይ፡ ያሉት፡ vowels ለማምጣት፡ ስባት vowels መጠቀም፡ አለብኝ።።።። ለምሳሌ ሀ ፊደል ለመፃፍ h and e መንካት አለብኝ ።።።ሁን ለመፃፍ ደግሞ h& u ሂ ን ለመፃፍ ደግሞ h& I ወዘተ እናማ፡ ሁለት፡ ፊደል፡ መንካታችን፡ አልቀረም፡ አንዳንዴማ ሶስት alphabet hh& u ሐን ለመፃፍ ቬን።ለመፃፍ v&i&e መንካት፡ አለብን። አልሽሹም፡ ዞር፡ አሉ፡ ነው፡ አትርሱ፡ አንዳንዴም፡ አራት፡ የእንግሊዝ፡ ፊደል፡ መንካት፡ አለብን።
@Israelxox
@Israelxox Жыл бұрын
Don’t afraid professor, the knowledge is kept in Geez/Amharic. If you want learn your kids otherwise TPLF is winning 😂😂😂
@habtamutesfayeduressa8233
@habtamutesfayeduressa8233 Жыл бұрын
Gashe, Mingot enna ewunet yleyayal, ersio Tarik Bilew sitsifu, minch ayteksum. Awun man yimut Le-Afaan Oromoo keOromo belay ersiwo liyawku new? Ersiwo eskhun yeserut hulu Oromon Enna Oromummaan lematfat new.
@genetdiop8555
@genetdiop8555 Жыл бұрын
Why we complicate life for all
@ethiopianconscious
@ethiopianconscious Жыл бұрын
ግእዝን ትቶ ላቲን ካልሆነ ማለት እብድነት ነው:: 🇪🇹❤️
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Жыл бұрын
ወዴ፡ አማራ conscious ፤ኦሮሞዎች፡ እኳ፡ እንኳን፡ በፊደል፡ ሊፅፉ፡ ቋንቋቸውን፡ እንዲናገሩ፡ አይፈቀድም፡ ነበር። አሁን፡ አንቺ፡ የምትይው፡ እውነት፡ የሚሆነው፡ አንድአሮሞ፡ ተከሳሽ፡ የተከስስበትን፡ በኦሮምኛ፡ በፊደል፡ ፅፈው፡ ስጥተውት፡ ክሱን፡ በደንብ፡ ተረድቶ፡ ቢከስስ፡ እዛው፡ ኦሮሞ፡ ክፍለ-ሀገር፡ ውስጥ፡ በደርግ፡ ግዜ፡ ጋዜጣ፡ መፈክር፡ ልብ-መፅሐፍ፡ በፊደል፡ የተፃፈ፡ ሌላው፡ ይቅር፡ በደርግ፡ ዘመን፡ ካሳየሽኝ፡ የምትይው፡ ትክክል፡ ነው፡፡ ነገር፡ ግን፡ እንኳን፡ ቋንቋውን፡ በፊደል፡ ሊፅፍ፡ ቀርቶ፡ መናገር፡ የከለከልሽው፡ ሕዝብ፡ ነፃነቱን፡ በደሙ፡ ካገኘ፡ በኋላ፡ አሁን፡ በፊደል፡ መፃፍ፡ ትችላለህ፡ ማለቱን፡ ምን፡ አመጣው፡ ስልጣን፡ እንደሌለህ፡ ረስተኸው፡ ነው። ኦሮሞ፡ ፊደልን፡ ከፈለገ፡ የአማራን፡ ፍቃድ፡ መጠየቅ፡ አያስፈልግበትም፡ መጠቀም፡ ይችላል፡ አለመጠቀምም፡ ከፈለገ፡ ደግሞ፡ አማሮች፡ ሊያስገድዱት፡ አይችሉም። ይህንን እንዴት፡ ለማስረዳት፡ ልሞክር። ኤርትራ፡ ቋንቋዬን፡ ልናገር፡ ክልሌን፡ እራሴ፡ ላስተዳድር፡ አስብንም፡ እኔ፡ ልቆጣጠር፡ ስትል፡ አማሮች፡ እንቢ፡ አሉ፡ ጦርነት፡ ገጠሙ፡ኤርትራ፡ አሽንፉ፡ አሁን፡ አማሮች፡ ከተሽነፉ፡ በኋላ፡ እሺ፡ ያላቹሁን፡ በሙሉ፡ እንስጣለን፡ ብቻ፡ አትገንጠሉ፡ ቢሉ፡ ኤርትራኖቹ፡ ይሰሞቸዋል፡ ወይ? ወይስ፡ የመደራደርያው፡ ግዜ፡ አልፏል፡ ይሉዋችዋል።
@alikodinko9158
@alikodinko9158 Жыл бұрын
ይህ ፕሮፌሰር ተብዬው ሰውዬ በጣም ርካሽ ሰውዬ ነው᎓᎓ በጣም የምገርም ነገር ደግሞ ከኦሮሞዎች ከስዳማዎች እና ከሶማሌዎች በላይ ለእነሱ ቋንቋ የምመች ፍደላትን የምያውቅ ራሱን አርጎ ይቀርባል
@hailuejeta663
@hailuejeta663 Жыл бұрын
መቸም ቢሆን የማንኛውንም ግለሰብ ሀሳብን ማክበር ተገቢ ነው ነገር ግን ሶስት ሀሳቦች ይኖሩኛል 1 አምሀራ የሚለውን ቃል ጥንትም ነበር ለማለት ፈልገው ሌላ ማጣቀሻ አጥተው ከኒውዎርክ ታይምስ ወስደው በመጥቀስ እንደ ማስረጃ ጠቅሰው በመፅሀፍዎ ውስጥ አንብበአለሁ ይህን እንደት እንዳአገናኙ አልገባኝም 2 ሌላው ለእርስዎ ኢትዮጵያ ማለት አማርኛ አማርኛ ማለት ደግሞ ኢትዮጵያ ማለት ነው በማለት እንደት መደምደም ቻሉ 3 ላቲኑስ ቢሆን ማን ነው ለነጭ ብቻ የሰጠው የሰጠው Origin ኑ አፍሪካ አይደለም ወይ?
@muntehakedir627
@muntehakedir627 Жыл бұрын
ኦሮምኛ በአገራችን ፊደል መሠሰተ ትምህርት አስተምሬበታለሁ በጣም ቀለል ባለ ነበር ያስተማርን እና ቀላሉ መንገድ ነዉ አሁንም ቢሆን ሙሁሮች ቢያስቡበት ።
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Жыл бұрын
Kedir, ለምን፡ አማሮች፡ ክልል፡ ኦሮምኛን፡ በአማርኛ፡ ተምረው፡ ለምን፡ አያሳዩነ።እውነት፡ መከባበር፡ ማለት፡ ይህ፡ ነው፡ ቄሱ፡ ፕሮፌስህ፡ ሙልጭ፡ አርጎ፡ ሲዋሽ፡ ቻይናዎች፡ በፊት፡ ብናውቅ፡ ኖሮ፡ የናንተን፡ ፊደል፡ እንጠቀም፡ ነበር፡ አሉኝ፡ ይህ፡ እኳ፡ ማለት፡ ከቻናዊው፡ ልጄ፡ አብልጬ፡ የአበሻች፡ ህፃናትን፡ እወዳቸዋለሁ፡ አፈቅራቸዋለሁኝ፡ ከገዛ፡ ልጆቼ፡ አስበልጬ፡ አሉኝ፡ ብሎ፡ ሲቀደድ፡ ምድረ፡ አጨብጫቢ፡ ያጨበጭባል። ምን፡ አይነት፡ ነገር፡ ነው።
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 24 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 73 МЛН
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 50 МЛН
Alisher Konysbaev - Suie ala ma? | Official Music Video
2:24
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 870 М.
Әділет Жауғашар & SUNDET MUSLIM - Бір оқиға [M/V]
3:05
Әділет Жауғашар
Рет қаралды 101 М.