የ1ጴጥሮስ፣ 2ጴጥሮስ እና ይሁዳ ታሪካዊ ዳራ

  Рет қаралды 1,197

The Bible Effect - Amharic አማርኛ

The Bible Effect - Amharic አማርኛ

8 ай бұрын

የ1ጴጥሮስን፣ 2ጴጥሮስን እና የይሁዳ መልእክታትን በዚህ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቪድዮ በዐዲስ መንገድ ይመልከቱ፡፡ ስለ እነዚህ መልእክታት ታሪካዊ ዳራ ጠለቅ ያለ ግንዛቤ ያግኙ፡፡ መልእክቶቻቸውንም ዛሬውኑ በሕይወትዎና በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትዎ ተግባራዊ ያድርጉ፡፡ 1ጴጥሮስ፣ 2ጴጥሮስ እና ይሁዳን በጸሐፊዎቹ እና
በቀዳሚ ተደራሲያኑ መነፅር ማንበብ፣ ተቃውሞ ቢገጥመንም እንኳ በኢየሱስ ላይ ያለንን እምነት ሳናላለ አጽንተን እንድንቆም ያበረታታናል፡፡
ሥነ ጽሑፋዊና ታሪካዊ ዐውዶችን በመረዳት መጽሐፍ ቅዱስን፣ ታሪኩንና በሕይወታችን ያለውን ተጽዕኖ በተሻለ ለማወቅ በምናደርገው በዚህ ጉዞ ይቀላቀሉን፡፡ ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ዋናው ክፍል ሲኾን መጽሐፍ ቅዱሳዊ
አስተሳሰብና ኑሮ እንዲኖራችኹ ያግዛችኋል፡፡ ቪድዮዎቻችን በየትኛውም የዕድሜ ክልል ለሚገኙና በተለያየ የመጽሐፍ ቅዱስ ዕውቀት ደረጃ ላይ ለሚገኙ ኹሉ የሚኾኑ ናቸው፡፡
www.thebibleeffect.com
FACEBOOK: / experiencethebibleeffect
INSTAGRAM: / thebibleeffect
ተኣማኒ የኾኑ ክርስቲያናዊና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች፣ ቪድዮዎችና መጻሕፍት ለማግኘት www.Yeamlak.com ድረ ገጽን ይጎብኙ
Chapters
0፡00 መግቢያ የመንፈሳዊ መጻተኛነት ስሜት
0፡46 1ጴጥሮስ፡- ተመሳስሎ የመኖርን ግፊት መቋቋም
3:43 2ጴጥሮስ፡- ከሐሰተኛ መምህራን ተጠንቀቁ
4:42 ይሁዳ፡- ለእምነት መጋደል
5:38 የሕይወት ተዛምዶ፡- ቤታችን ከክርስቶስ ጋራ ነው
#1ጴጥሮስ #2ጴጥሮስ #ይሁዳ

Пікірлер: 4
@thebibleeffectamharic
@thebibleeffectamharic 8 ай бұрын
የሕይወት ተዛምዶ ጥያቄዎች 1) “ለባህሉ እንግዳ” እና “ባዳ” የመኾን ስሜት ተሰምቷችኹ ያውቃል? በምን መንገድ 2) ክርስቲያኖች ከክርስቲያን ማኅበረ ሰብ ውጪ ለሚመጡ ተጽዕኖዎች “መገዛት” እና “ማክበር” ያለባቸው መቼ ነው? መቃወምስ ያለባቸው መቼ ነው? ለእነዚህ ጥያቄዎች ተገቢ ምላሽ መስጠት እንድንችል 1ጴጥሮስ ምን ዐይነት ጥበብ ሊሰጠን ይችላል? 3) ከዓለም ጋራ ተመሳሳስሎ የመኖር ግፊት ከክርስቲያን ማኅበረ ሰብም ሊመጣ ይችላል፡፡ ይህ በሚኾንበት ጊዜ እንዴት መለየት እንደምንችል የ2ጴጥሮስና የይሁዳ መልእክታት ምን ዐይነት ግንዛቤ ይሰጡናል?
@Seifuኢየሱስ
@Seifuኢየሱስ Күн бұрын
❤❤❤❤
@edengobezayehu6236
@edengobezayehu6236 8 ай бұрын
You're blessed! 🙏🙏🙏
@thebibleeffectamharic
@thebibleeffectamharic 8 ай бұрын
Thank you!! God bless you!!
ስቅ በሃልቲ ኩኑ SENAY AUDIOBOOKS ሰናይ መጻሕፍቲ
38:59
SENAY AUDIO BOOKS መጻሕፍቲ ሰናይ
Рет қаралды 125 М.
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 8 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 167 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
የገላትያ መጽሐፍ ታሪካዊ ዳራ
7:20
The Bible Effect - Amharic አማርኛ
Рет қаралды 4,2 М.
እኛ ለጌታ ወይስ ጌታ በእኛ?
26:36
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 7 М.
የስላሴ ተአምር ተረክ ሚዛን Salon Terek
27:27
የፊልሞና መጽሐፍ ታሪካዊ ዳራ / የፊልሞና መልእክት ለምን ተጻፈ?
5:48
የመላእክት? የሰይጣን ሥልጣን ??
10:27
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 4,6 М.
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 8 МЛН