እኛ ለጌታ ወይስ ጌታ በእኛ?

  Рет қаралды 6,274

የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን

የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን

22 күн бұрын

እኛ ለጌታ ወይስ ጌታ በእኛ?
የወንጌል እውነት አለማቀፍ ቤተክርስቲያን፣ ጅማ
ለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላችሁ።
Telegram channel በመቀላቀል ትምህርቶችን በድምፅ ለማግኝት:-
t.me/DawitFassilMinistry
Facebook:- / dawit-fassil. .
You can find books written by Dawit Fassil and other books on this website
በወንድም ዳዊት ፋሲል የተፃፉ መፀሀፍቶችን እዚህ website ውስጥ ታገኛላችሁ።
www.davejimma.com/

Пікірлер: 31
@natsanetgirma1990
@natsanetgirma1990 21 күн бұрын
እኔም መንፈስ ቅዱስ በአንተ ትምህርት መረዳቴን ቀየረልኝ እግዚአብሔር ይህን ንፁ የወንጌል እውነት እንድረዳ ስላረገኝ አመሰግነዋለሁ ❤
@BetiYeshitila
@BetiYeshitila 19 күн бұрын
ከብር ለጌታ ይሁን አንተን ስለሰጠን ጌታዘመንክን ያርዝምልን ተባረክ።
@paulosbeka1997
@paulosbeka1997 20 күн бұрын
ስለ ወንድሜ ዴቭ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን:: ይሄንን የአምላክ ቃል እንዲሠማ እድል ሰለገኛው እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ይባረክ❤ My Brother Dave❤❤ much Grace and Mercy
@solomongtachew
@solomongtachew 21 күн бұрын
ጥያቄዋቻችን እየተመለሱልን ስለሆነ እናመሰግናለን። ፀጋ ይብዛልህ!
@sabetto9653
@sabetto9653 21 күн бұрын
God Almighty bless much .
@user-cz8is9jj9p
@user-cz8is9jj9p 19 күн бұрын
ዕድሜ ይጨምርልህ ያብዛህ እግዚአብሄር ይመስገን ሰው ስላላሳጣን ይጨምር ያብዛልህ ለምልመህ ቅር በጌታና በአምላኬ በሆነው በክርስቶስ ኢየሱስ ድንቅ ስም አሜን አሜን አሜን
@endaleteshome6936
@endaleteshome6936 18 күн бұрын
ይሄ መገለጥ ለወንድሞቼ እና ለእህቶቼ እጅግ እንዲበዛ በእየሱስ ስም ለመንኩ። ወንድም ዴቭ ፀጋ ከመንፈስ ጋር በበለጠ ይብዛልህ።
@solomonalemu2492
@solomonalemu2492 20 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል መልእክት ነው በጽሁፍ ቢዘጋጅ ደግሞ በታም ጥሩ ነው!!
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 20 күн бұрын
Amen Amen 🤝🏽 🙏🏻 🤲🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Tabareke
@user-it3qu1ev2u
@user-it3qu1ev2u 21 күн бұрын
Wow Tebarek geta Tsegawn yabzalik beysusim bebetu yatsinak 🙌😍💯
@iphonetastic648
@iphonetastic648 19 күн бұрын
Wowow ዴቪዬ ምን እንዴምልክ አላውቅም በእውነት ተበርካሃል ፀጋ በነገር ሁሉ ይብዛልህ የቃል መጋለጥ እንዴገናም ይጨምራልህ ፀጋ ይብዛልህ አሜን❤❤❤😘😘😘😘
@Moral-please
@Moral-please 21 күн бұрын
ዘመንህ ይባረክ Thanks bro❤
@tinahababa2818
@tinahababa2818 21 күн бұрын
Dev Tsegaa yibezale Arenet new yewexahut enee banete temert Tekenawen beyesusem 🙏
@mebratumelese7952
@mebratumelese7952 18 күн бұрын
ዴቭ ጸጋ ይብዛልህ
@iphonetastic648
@iphonetastic648 19 күн бұрын
አሜን ክብር ለጌታ ይሁን አሜን ፀጋ ይብዛልህ ዴቪ እወዳለሁ በጣም ታጠምቄሃሎ❤❤❤❤😘😘😘
@asterabebe8022
@asterabebe8022 17 күн бұрын
Anten yeseten geta lezelalem yebarek.
@TemeFaithalone
@TemeFaithalone 20 күн бұрын
ዋው
@kelemeworktekle4901
@kelemeworktekle4901 16 күн бұрын
May God bless you
@user-cz8is9jj9p
@user-cz8is9jj9p 19 күн бұрын
ማስተዋል ጨምርልን አምላኬ ሆይ እርዳን
@user-mt6lv9cb8v
@user-mt6lv9cb8v 20 күн бұрын
ዴቭዬ ብዙ ጸጋ ይብዛልህ🎉
@kelemeworktekle4901
@kelemeworktekle4901 16 күн бұрын
Not by our own by his power
@user-wd4hv3ni2p
@user-wd4hv3ni2p 21 күн бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@miliyardtafese9147
@miliyardtafese9147 21 күн бұрын
ፀጋ ይብዛልን
@MeleseMathewos-kq7df
@MeleseMathewos-kq7df 21 күн бұрын
God blees u more
@TemeFaithalone
@TemeFaithalone 20 күн бұрын
ጸጋ ይብዛልህ
@mathewosterfa
@mathewosterfa 21 күн бұрын
Dave 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meseretgebreyesus8856
@meseretgebreyesus8856 21 күн бұрын
ፀጋ ይብዛልህ
@Betty-hz8th
@Betty-hz8th 21 күн бұрын
Shalome davye
@biniyamabera7147
@biniyamabera7147 20 күн бұрын
Tsega ybzalk
@helenyegeta9265
@helenyegeta9265 20 күн бұрын
ተባረክ ዴቭ ❤❤❤❤❤
@user-it3qu1ev2u
@user-it3qu1ev2u 21 күн бұрын
Wow Tebarek geta Tsegawn yabzalik beysusim bebetu yatsinak 🙌😍💯
ተቃራኒ እውነታዎች-- ክፍል 1--  በወንድም ዳዊት ፋሲል
1:08:33
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 33 М.
የጋርዮሽ ጸጋ -- ክፍል 1--  በወንድም ዳዊት ፋሲል
37:34
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 11 М.
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 68 МЛН
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 8 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 24 МЛН
መንፈስ ቅዱስን መሳደብ ምን ማለት  ነው? በወንድም ዳዊት ፋሲል
14:58
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 35 М.
ሴት ስትጸልይ ራስዋን ትሸፍን ?
22:36
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 2 М.
የእግዚአብሔር በግ ክፍል 1 ----- በወንድም ዳዊት ፋሲል
1:04:59
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 62 М.
የትንሣኤውን ኃይል ማወቅ -- ክፍል 1--  በወንድም ዳዊት ፋሲል
1:03:06
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 31 М.
ዘመንና የእግዚአብሔር ፈቃድ
44:20
Bole Kale Hiwot church Official
Рет қаралды 6 М.
የ1ጴጥሮስ፣ 2ጴጥሮስ እና ይሁዳ ታሪካዊ ዳራ
6:32
The Bible Effect - Amharic አማርኛ
Рет қаралды 814
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 68 МЛН