የ2016 INSA ሳይበር ታለንት ቻሌንጅ ምዝገባ ተጀመረ |ልጆቻችሁን አስመዝግቡ!|INSA| Cyber Talent 2024|Cyber Talent change

  Рет қаралды 1,564

DeritaTech Solution

DeritaTech Solution

2 ай бұрын

Cyber talent challenge 2024 program - አዲስ የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ ፕሮግራም ከኢንሳ|ሳይበር|Ethiopia|Digital Transformation|
This is an informative video about INSA cyber talent challenge 2024
Follow us on :
Facebook: / deritatech
Telegram: / deritatech
Thank you!

Пікірлер: 12
@Kachebo
@Kachebo Ай бұрын
bro when you tell us when the summer camp begins tell us please
@DeritaTech
@DeritaTech Ай бұрын
The beginning date is not yet fixed but the registration for it has already closed last Friday. I hope they will let us know soon. Thank you!
@MeseretHambissa
@MeseretHambissa Ай бұрын
Essay be ai disqualify yassergal
@EstifanosLiyew
@EstifanosLiyew Ай бұрын
እኔ ተመዝግቤ ነበር እና ለመጀመሪያ ዙር ተመርጠዋል የሚል ደርሶኝ ነበር እና ምን ምን እንደሚያስፈልገኝ እና ምን እንደሚጠበቅብኝ መረጃ ብሰጠኝ
@DeritaTech
@DeritaTech Ай бұрын
ሰለም ፤ ለመጀመርያ ዙር ተመርጠዋል የሚለውን ኢሜይል ከተቀበሉ እዚያው ላይ በአምስትቀን ውስጥ ሞልተን መላክ ያለብን ፎርም አለ ያንን ፎርም ለማግኘት እዚያው ላይ ሊንክ አስቀምጠዋል እሱን ሊንክ በመጫን ሲመዘገቡ በመረጡት ምርጫ መሰረት የሚጠይቀውን skill , እጃችን ላይ ያለ ተያያዥ ሰርተፊኬት ካለ፤ ከዚህ በፊት የሰራነው ተያያዥ ስራ /ፕሮጄክት ካለ መጥቀስ ፤ ለወደፊት ድግሞ ስልጠናውን ከወሰድን በኋላ ልንሰራ ያሰብነውን ነገር በአምስት ቀንወስጥ አስበንበት መላክ ። ፎርሙ ምናልባት እንደየምርጫችን ሊለያይ ይችላል። ግልጽ ያልሆነልን ነገር ካለ በተላከው ኢሜይል ላይ የተጠቀሰውን ኢሜል አድራሻ (talent@insa.gov.et) በመጠየቅ እንችላለ። እናመሰግናለን!
@EstifanosLiyew
@EstifanosLiyew Ай бұрын
@@DeritaTech እኔ በጣም ፍላጎቱ ስላለኝ ነበር የተመዘገብኩት እንጂ ከዚህ በፊት የሰራሁት ፕሮጀክት የለኝም ግን አሁን ላይ ወደፊት ስልጠና ከወሰድኩና ብቁ ከሆንኩ ቡኋላ መስራት የምፈልጋቸውን ፕሮጀክቶች ባስገባ ተቀባይነት አገኛለሁ ማለቴ በጣም ፋላጎት ያላቸውን በማየት ተሰጥኦ እንደሚኖራቸው ካመን እነቀበላለን ይላሉ
@DeritaTech
@DeritaTech Ай бұрын
@@EstifanosLiyew ችግር የለውም ከዚህ በፊት የሰራነው ባይኖርም ወደፊት መስራት የምንፈልገውን ና ሌሎች ከሚጠይቃቸው ውስጥ ባለን መረጃ ምላሹን እንስጥ ፤ ስልጠናም ስለሚኖረው በቀጣይ የተሻለ ነገር ለመስራት ሃሳብ ካለን በድንብ ገልጸን እንላክ። ፋላጎቱ ካለን በላን መረጃ ምላሽ መስጠት ለቀጣዮ እንድንመረጥ ሊረዳን ይችላል።
@EstifanosLiyew
@EstifanosLiyew Ай бұрын
@@DeritaTech ስለዚህ ከዚህ በፊት የሰራሃው የሚለውን አልፌ ወደፊት መስራት ያሰብከው የሚለውን መስራት የምፈልገውን እና እቅዴ ላስገባው ሰርተፍኬት የሚጠይቀውንም አልፌ ስኪል የሚለው ቦታ ጋ መሰልጠን የምፈልገውን ላስገባና submit ላድርገው
@DeritaTech
@DeritaTech Ай бұрын
@@EstifanosLiyew አዎ ፤ ግን ግዜ አልን አምስት ቀን ቢያንስ ዛሬን አስበንበት ለማለፍ እንዲረዳን ብንሞላው ፣ ምንም የምንሞላው ከሌለ ግን ሌላውን ሞልቶ መላክ የተሻለ ነው።
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 28 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 7 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
ጉርብትናን ወደ መተግበሪያ/ጎረቤት
10:22
Cyberigna ሳይበርኛ
Рет қаралды 215
Mastercard in Ethiopia እንዴት የማስተርካርድ እናግኝ?
26:46
🟢ለCYBER SECURITY Course AASTU ገባን😱😍| Vlog | SUMMER CAMP by INSA
5:32
እርሻን በሞባይል- ኑሮ በዘዴ
16:11
EBC PROGRAMS
Рет қаралды 1,1 М.
Частая ошибка геймеров? 😐 Dareu A710X
1:00
Вэйми
Рет қаралды 5 МЛН
Ba Travel Smart Phone Charger
0:42
Tech Official
Рет қаралды 1,2 МЛН
ноутбуки от 7.900 в тг laptopshoptop
0:14
Ноутбуковая лавка
Рет қаралды 3,5 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
0:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН