Пікірлер
@HaHa_Hangout985
@HaHa_Hangout985 14 сағат бұрын
how to fix spelling error in my passport Please
@doit9895
@doit9895 Күн бұрын
አሁንም ይሰራል ወንድሜ
@DeritaTech
@DeritaTech Күн бұрын
አሁን ለጊዜው እየሰራ አይደለም የምናስተካክለው ነገር አለ አሉ
@doit9895
@doit9895 Күн бұрын
ሌላ አማራጭ copy alegn ኦርጅናሉን ለመውሰድ ነበር
@YohanisYesuneh-e7t
@YohanisYesuneh-e7t 2 күн бұрын
Otp alek alagn eko bro😢
@DeritaTech
@DeritaTech Күн бұрын
OTP የሚላከው መጀመሪያ ለፋይዳ ስንመዘገብ በሰጠነው ስልክ ቁጥር ነው፤ምናልባት ሌላ ስልክ እያስባን ይሆን?
@HadraHussen-j4h
@HadraHussen-j4h 2 күн бұрын
Ye ene samsung nw gn connection west Sim card manager yemil yelm tebabergn mn larg
@DeritaTech
@DeritaTech Күн бұрын
setting የሚለውን ከፍተው Sim card manager ቢፈልጉ ወይም search ቢያደርጉ ሊያገኙት ይችላሉ፤ አልያም በስልኩ ሞዴል ኦንላይን Sim card manager የት እንደሚገኝ ሊያገኙ ይችላሉ
@mameEbn
@mameEbn 2 күн бұрын
Bedro slkachin betekemnbet madreg aychalm
@DeritaTech
@DeritaTech 2 күн бұрын
ሰላም ፤ በየትኛውም ስልክ ማድረግ እንችላለን ፤ ከዚህ በፊት ለቴሌግራም ስንጠቀምበት ወደ ነበረ ስልክ ማድረግ ይቻላል ፤ ሙሉ መረጃውን ከነ ቻታችን ወደ አዲሱ ስልክ ይወስድልናል።
@Yoliym
@Yoliym 3 күн бұрын
❤ ሶስቱን አንድ ላይ መውሰድ ይቻላል??
@DeritaTech
@DeritaTech 3 күн бұрын
አዎ ይቻላል!
@Yoliym
@Yoliym 3 күн бұрын
Thanks, እና አሁን enroll አርገን ከወራት ብኋላ መማር እንችላለና?
@Ekramhuseneku
@Ekramhuseneku 4 күн бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ሆኜ ለ ዘመዶቼ ማሳደስ እችላለሁ ወይ ????❤
@DeritaTech
@DeritaTech 4 күн бұрын
ውጪ ሀገር ለሚኖር ሰው ፓስፖርት ለማሳደስ digitalinvea ይሚባለውን መተግበሪያ መጠቀም ይኖርብናል፤ እሱን በመጠቀም ፎርሙን ልንሞላላችው እንችላለን ነገር ግን የሚወስዱት እዚያው ባለ አድራሻ ነው ይሚሰጠው እኛ አትዮጵያ ውስጥ መቀበል አንችልም ምክኛቱም ፎርሙ ላይ አትዮጵያን አያስመርጥም።
@Ekramhuseneku
@Ekramhuseneku 4 күн бұрын
​@@DeritaTech ክፍያስ እንዴት ነው ማፈፅሙት የኔ ወንድም
@DeritaTech
@DeritaTech 4 күн бұрын
@@Ekramhuseneku ክፍያው የሚከፈለው በክሬዲት ካርድ ነው ቁጥሩን ከሰጡን ፎርሙን ስንሞላ መክፈል እንችላለን።
@Ekramhuseneku
@Ekramhuseneku 4 күн бұрын
@@DeritaTech ስለዚህ የ ግዴታ cradit card ሊኖረኝ ይገባል ማለት ነው ሌላ ደሞ ለ ሌላ ሰው ፎርም ስንሞላ ሪከርድ ስናደርግ ፊታችን matter ያደርጋል ወይስ ?
@DeritaTech
@DeritaTech 3 күн бұрын
@@Ekramhuseneku አንድ የረሳሁት ነገር ፎርሙን ሞልተን ከመጨረሳችን በኋላ እራስችንን ቪዲዮ ሪከርድ እያደረግን ያስገባሁት መረጃ የራሴ ና ትክክል ነው ብለን እንልካለን፤ ሰለዚህ ሌሎችሁን መሙላት ብንችልም ይህ የሌላ ሰው ፊት ክሆነ ጥያቄው ውድቅ ሊደረግ ይችላል።ክሬዲት ካርድ ችግር የለውም ያለው ሰው ቁጥሩን ከሰጠን በሱ መክፈል እንችላለን።
@tekowameeshtu7914
@tekowameeshtu7914 4 күн бұрын
ቴሌግራምህ ሊንኩ ተውልን
@DeritaTech
@DeritaTech 4 күн бұрын
t.me/Deritatech
@AkaluMekuria-b5n
@AkaluMekuria-b5n 5 күн бұрын
የፋያዳ ፎቶዉ አያምርም እንደት አስተካክላሎ
@DeritaTech
@DeritaTech 4 күн бұрын
ሰላም ፤ አሁን ላይ የፋይዳ ፎቶም ዪሁን ሌሎች መረጃዎችን ማስተካከል አልተጀመረም ፤ ከጥቂት ጊዜ ቆይታ በኋላ እንደሚጀመር ተስፋ ተሰጥቷል እየጠብቅን ነው ፤ እንደተጀመረ እናሳውቃለን!
@ChernetHabtamu
@ChernetHabtamu 5 күн бұрын
orginal yet yegegnal
@AyalneshKassa-or8dh
@AyalneshKassa-or8dh 5 күн бұрын
Enameseginalen becomputer telegram lay yetelaken file awurden endet wede lelela sew melak enchilalen
@DeritaTech
@DeritaTech 5 күн бұрын
በኮምፒውተር ቴሌግራም የተላከ በስልካችንም ይገኛል ፤ ስለዚህ በቴሌግራም የምንልክ ከሆነ ከሁለቱም መላክ እንችላለን፤ ማለቴ ከዚያው ከኮምፒውተር ላይ ለሌላው ሰው መላክ እንችላለን። የምን ልከው በቴሌግራም ካልሆነ ና ስልካችን ላይ ዳውንሎድ ማድረግ ካልቻልን ኮምፒውተር ላይ ሴቭ አድርገነው ከሱ ወደ ስልካችን በኬብል ወይም በብሉቶዝ ማስተላለፍ ና ከስልካችን ለምንልክለት መላክ።
@Senaakoo-yj7kq
@Senaakoo-yj7kq 6 күн бұрын
Nice
@IBEX_ASTU
@IBEX_ASTU 6 күн бұрын
thankyou very much
@user-qe4wl2mo8e
@user-qe4wl2mo8e 6 күн бұрын
@user-ps8rl2ei4u
@user-ps8rl2ei4u 6 күн бұрын
አከራዮች ኪራይጨምሩ እያሉ ተቸግረናል በተለይ አዲስ አበባ ዙሪያ
@MichaelBekele-o9q
@MichaelBekele-o9q 6 күн бұрын
Hi
@MichaelBekele-o9q
@MichaelBekele-o9q 6 күн бұрын
Kode alidarasanime
@DeritaTech
@DeritaTech 4 күн бұрын
ሰላም ያልደረሳችሁ የፋይዳ ቁጥር ከሆነ id.et/help ላይ በመግባት ፎርሙን ሞልተን ወዲያው ማስላክ እንችላለን።
@MichaelBekele-o9q
@MichaelBekele-o9q Күн бұрын
@@DeritaTech yana alimaxame
@BelayKidane12
@BelayKidane12 6 күн бұрын
Yemezgeb kutru tikikl aydelem alegn ene tikikl new yasgebahut scan demo ayaregm
@DeritaTech
@DeritaTech 6 күн бұрын
የተመዘግቡበትን ቦታ ወይም ምዝገባ ጣቢያ ና ቀኑን የሚያስታውሱ ከሆነ እሱን በመጠቀም ድጋሚ ማስላክ ይችላሉ።
@JosefBelay
@JosefBelay 7 күн бұрын
Faydachihu aylek ageren wede 666 ketetachihuwat.
@saramohammed6983
@saramohammed6983 7 күн бұрын
መገኛ ቁጥር የለክምዴ ግን በባለፈው በለቀከው ፊድወ ስልክ ፈልጌነበተ
@zinabubalta6008
@zinabubalta6008 7 күн бұрын
thank you very much as you told I receive message
@zinabubalta6008
@zinabubalta6008 7 күн бұрын
thank you very much as you told I receive message
@AbdelaMole
@AbdelaMole 8 күн бұрын
ሀይ
@FikireteBelete
@FikireteBelete 8 күн бұрын
Fikirete Belete
@AmanuelBekalu-ib6qq
@AmanuelBekalu-ib6qq 9 күн бұрын
Website ayiseram order print lemazez felge neber yemtakewu lela menged kale nigeregn
@DeritaTech
@DeritaTech 9 күн бұрын
ሰሞኑን በጥገና ምክኒያት እየሰራ አይደለም ፤ ጥቂት ቀናት በኋላ ይመለሳል ብለን እንጠብቃለን።
@dani-ik2sw
@dani-ik2sw 9 күн бұрын
original መታወቂያውን እንደትእናውጣ ብሮ?😢
@DeritaTech
@DeritaTech 9 күн бұрын
መታወቂያውን በካርድ ለማዘዝ card-order.fayda.et/ ላይ በመግባት ማዘዝ ይቻላል ፤ ሰሞኑን ግን በጥገና ምክኒያት እየሰራ አይደለም ከጥቂት በኋላ ይምክሩት
@YonasZeleke-j5s
@YonasZeleke-j5s 10 күн бұрын
ብድር አገልግሎት ለማግኘት
@GechBlackman
@GechBlackman 10 күн бұрын
A34 ግን የጣት አሻራ አለው
@AbidulFeta
@AbidulFeta 11 күн бұрын
enamsgnaln
@user-hf8ck8qz5w
@user-hf8ck8qz5w 11 күн бұрын
በ july 21 ብለዉኘ እስካሁን ከፖስታ ቤት sms አልደረሰኘም?
@habeshatube4362
@habeshatube4362 11 күн бұрын
አሑን ግን አይሰራም
@DeritaTech
@DeritaTech 11 күн бұрын
ግዚያዊ ችግር ይመስለኛል ዛሬ እምቢ ብሏል ያስተካክሉታል ብዬ አስባለሁ።
@bizuhankassaye5659
@bizuhankassaye5659 12 күн бұрын
ፓስፖርት ላይ የእናት ስም ለማስተካከል እና የትውልድ ቦታ ለማስተካከል እንዴት ነወ
@DeritaTech
@DeritaTech 12 күн бұрын
ሰላም ፤ ፓስፖርት ላይ የመረጃ ለውጥ ማድረግ የሚቻለው የባለ ፓስፖርቱ ስም እና የትወልድ ቀን ብቻ ነው (አሁን ላይ የሚሰጠው አማራጭ እሱን ብቻ ነው) የእናት ስም ና የትውልድ ቦታ ብዙም ችግር የለውም ለእድሳት ስንሄድ አስተካክሎ መላክ ይቻላል ከፍተኛ ትኩረት የሚያደርጉት የአመልካች መረጃ ላይ ነው።
@bizuhankassaye5659
@bizuhankassaye5659 12 күн бұрын
አመሰግናለው ወንድሜ
@MatwosMandose
@MatwosMandose 12 күн бұрын
ለትምህርቱ በጣም እያመሰገንኩ ለምሳለ አይዳ ካርድ የተመዘገኩት አርባ ምንጭ ነዉ እንደት ማድረግ ይቻላል?
@DeritaTech
@DeritaTech 12 күн бұрын
ሰላም የትም ብንመዘገብ ችግር የለውም በካርድ ማሳተም ከፈለጉ ፎርሙን ሞልተው ለመውሰድ የሚቀርብዎትን ቦታ ይምረጡ።
@TsigeredafolabihongeMhert
@TsigeredafolabihongeMhert 12 күн бұрын
Yetmszegbnbat selk quxr kexfabnse endat nw mndergwe
@danalwerku-wd6cc
@danalwerku-wd6cc 13 күн бұрын
እኔም ተመዚገቤ አልደረሰኝም አመት ሄነዉ
@DeritaTech
@DeritaTech 12 күн бұрын
ከተመዘገቡ በኋላ በአንድ ሳምንት ውስጥ የፋይዳ ቁጥሩ ይላካል ፤ ምናልባት ያመዘገቡት ስልክ ቁጥር ትክክል ካልሆነ ወይም ስልክ ቀይረው ከሆነ ። በድጋሚ ለማስላክ id.et/help ላይ በመግባት ና አልተላከልኝም የሚለውን በመምረጥ ድጋሚ ማስላክ ይቻላል።
@danalwerku-wd6cc
@danalwerku-wd6cc 12 күн бұрын
@@DeritaTech በምን ነዉ ስልክ እምልከዉ
@AbiyotBu
@AbiyotBu 13 күн бұрын
ኧረ በፈጠረችሁተባበሩኝ ከተመዘገብኩ 8ወርበላይነው አጋጣሚ ስልኬጠፍ ስልኩን ማገኘት አልችልም ሁለተኛተመዝግቤ ዉድቅሆኗል አለኝ አሁን መፍትሄ ካላችሁ
@DeritaTech
@DeritaTech 12 күн бұрын
ከተመዘገቡ በኋላ በአንድ ሳምንት ውስጥ የፋይዳ ቁጥሩ ይላካል ፤ ምናልባት ያመዘገቡት ስልክ ቁጥር ትክክል ካልሆነ ወይም ስልክ ቀይረው ከሆነ ። በድጋሚ ለማስላክ id.et/help ላይ በመግባት ና አልተላከልኝም የሚለውን በመምረጥ ድጋሚ ማስላክ ይቻላል።ከተመዘገቡ በኋላ በአንድ ሳምንት ውስጥ የፋይዳ ቁጥሩ ይላካል ፤ ምናልባት ያመዘገቡት ስልክ ቁጥር ትክክል ካልሆነ ወይም ስልክ ቀይረው ከሆነ ። በድጋሚ ለማስላክ id.et/help ላይ በመግባት ና አልተላከልኝም የሚለውን በመምረጥ ድጋሚ ማስላክ ይቻላል። ስልክ ቁጥሩን ለማስቀየር 9779 ላይ ደውለው መረጃ ይጠይቁ።
@AlemMelese-eu9jr
@AlemMelese-eu9jr 7 күн бұрын
እኔም እንደዛ ገጥሞኛል መልሱልን
@AlemMelese-eu9jr
@AlemMelese-eu9jr 7 күн бұрын
9779
@SabirAhmed-k1d
@SabirAhmed-k1d 13 күн бұрын
Tamazgibbe almaxliny lamin qoy 15 moltol
@SabirAhmed-k1d
@SabirAhmed-k1d 13 күн бұрын
Tamazgibbe almaxliny lamin qoy 15 moltol 2:05
@zinashgmichael3723
@zinashgmichael3723 13 күн бұрын
Thank you!!!
@arubtube1149
@arubtube1149 14 күн бұрын
temezgbe tefabgh
@DeritaTech
@DeritaTech 14 күн бұрын
id.et/help ላይ ገብተን ፎርሙን በመሙላት ድጋሚ ማስላክ እንችላለን
@Deru-tube
@Deru-tube 14 күн бұрын
ለቃላቸው ታማኝ አይደሉም! ህትመቱን ባሉት ቀን አያደርሱም በቴሌ ብር ከፍዬ በ10 ቀን ውስጥ ይደርሳል ብለው ይኸው ወር ሊሞላው ነው! ይህ ሌብነት እንጂ ሌላ ምን ሊባል ይችላል!!!!!........
@DeritaTech
@DeritaTech 14 күн бұрын
አሁን ላይ ፈላጊው ስለበዛ ወረፋ ሆኖ ነው የዘገየው ሲደርስ ከፖስታቤት ቴክስት ይልካሉ ፤ ወር ቆይቶ ቴክስት የተላከለት ሰው አውቃለሁ ፤ በፊት በአንድ ሳምንት ደርሶም ያውቃል። እናመሰግናለን።
@YeneYene-st6jm
@YeneYene-st6jm 15 күн бұрын
Kefeyaw sent new ????
@DeritaTech
@DeritaTech 14 күн бұрын
በካርድ ለመውሰድ 343 እና 670 አካባቢ ነው
@YeneYene-st6jm
@YeneYene-st6jm 14 күн бұрын
@@DeritaTech esh
@YeneYene-st6jm
@YeneYene-st6jm 15 күн бұрын
የቀበሌ መተወቅያ ያሌለው እሱን መጠቀም ይችለል እንዴ
@MessiAnsara
@MessiAnsara 16 күн бұрын
ሰዎች ስም አይገዛም ቁጥር ኮድ የለም እንዴት ነው መንገድ ምረኝ ❤❤🎉
@MessiAnsara
@MessiAnsara 16 күн бұрын
ለኔ ክፈት
@MessiAnsara
@MessiAnsara 16 күн бұрын
ወንድማችን ሰላም ይብዛ whatsapp
@HawiBuyu
@HawiBuyu 17 күн бұрын
Ene felgalew
@DeritaTech
@DeritaTech 16 күн бұрын
የሚከተሉትን ሊንኮች በመጠቀም ሶስት የተለያዮ ቴምፕሌቶች ልኪያለው ፤ ሊንኩን ከከፈትነው በኋላ በቀኝበኩል file የሚለው ላይ በመግባት ዳውንሎድ ማድረግ እንችላለን ፤ እነዚህ ካለተመቹን የምን ፊልድ እንደሆነ ይንገሩኝ ና ሌላ እፈልልጋለሁ! docs.google.com/document/d/1mx4_mDYreT15gLXbV06qlwC9Z5j1Ngzz/edit?usp=sharing&ouid=104081783091904416408&rtpof=true&sd=true docs.google.com/document/d/10FzBgTZXv_vGfDP9N0nCJtCaiXV-0F_H/edit?usp=sharing&ouid=104081783091904416408&rtpof=true&sd=true docs.google.com/document/d/1GGXdyFr8BI8xx3syEoSUTJQY1gupeCbk/edit?usp=sharing&ouid=104081783091904416408&rtpof=true&sd=true
@FikruDegefu
@FikruDegefu 17 күн бұрын
Tnx but original nwa
@lionofjudah9021
@lionofjudah9021 17 күн бұрын
How to get esim QR code in ethiopia?
@alazartamiru9400
@alazartamiru9400 18 күн бұрын
ቁጥሩም ወረቀቱም ጠፍቶብኛል ተመዝግቤ ነበር