የ21 አመቱ ወጣት የካምፓኒ ባለቤት!! ''የ5 ብር ካርድ እያስሞላው ቁንጅና አወዳድር ነበር ...ዲጂታል ማርኬቲንግ ህይወት ይቀይራል!...''//20-30//

  Рет қаралды 21,473

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Ай бұрын

አሮን ካሚል ይባላል የ21 አመት ወጣት ነው። የዲጂታል ማርኬቲንግ ባለሙያ ሲሆን የራሱ ኩባንያ ከፍቶ ከ50 በላይ ድርጅቶችን የዲጂታል ማርኬቲንግ ስራ ያስተዳድራል። በኦንላይን ስራ ላይም ስልጠና ይሰጣል አብዛኞች ወጣቶች እየተሰማሩበት ስላለው የዲጂታል ማርኬቲንግ ዘርፍ ከዚህ ወጣት ጋር ቆይታ ተደርጎበታል።
Introducing Aaron Kamil, a 21-year-old digital marketing professional making waves in the industry. As the founder of his own company, Aaron has adeptly served over 50 organizations, showcasing his expertise. With a specialization in digital marketing management and online work training, he is a guiding light for aspiring young professionals venturing into the digital landscape. Join us as we explore the journey of this exceptional individual who is shaping the future of digital marketing.
የ20 30 እንግዶች በተለይም ወወቅታዊ ሃገራዊ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ሃሳብ የሚገልጹብት እንዲሁም ፕሮግራሙ ጥሩ እውቀት ያለው፣ ሃሣብ ፈጣሪ ወጣት ለመፍጠር የሚሞክር ፕሮግራም ነው ።
The 20 30 guest interview program focuses on youth knowledge about current national, social, and economic issues, sharing their opinions and insights. The program aims to foster
creativity among the youth."
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#20-30
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 19
@NahomAbiy-qs5sq
@NahomAbiy-qs5sq Ай бұрын
Eski like argug felgew new pls
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 Ай бұрын
❤❤❤ጎበዝ ልጅ እግዚአብሔር መጨርሻህን ያሳምርልን
@bbt911
@bbt911 Ай бұрын
አይኔንም ጆሮዬንም ማመን አቃተኚ ለካ እንደዚህም አይነት ሰው አለ ሙያ በልብ ነው ትለኚ ነበር አያቴ 🙏💪
@yetarik_mender
@yetarik_mender Ай бұрын
ውድ ኮሜንት ፀሀፊዎች ገራሚ እና ደስ የሚሉ አጠር አጠር ያሉ ታሪኮች በ ቻናላችን ላይ አሉ። ገብታቹ ፈታ በሉ
@MekiyaIbrahim
@MekiyaIbrahim Ай бұрын
ማሻ አላህ በርታ
@zemachusore5
@zemachusore5 Ай бұрын
Aron kamil thankyou bro for give advice us in all social media platform
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j Ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ
@esayaszenebe5748
@esayaszenebe5748 Ай бұрын
Life is hard for young adults in Ethiopia 😢
@hailem9116
@hailem9116 Ай бұрын
ጀግና ጀግና ነህ
@DiboraGemechu
@DiboraGemechu Ай бұрын
በጣም ግሩም ቃለመጠይቅ ነው።እጅግ ተምሬበታለሁ።የ 20 30 አዘጋጆች በ digital marketing መስራት ስለምፈልግ ይህንን ልጅ የማገኝበትን መንገድ እንድታመቻቹልኝ እጠይቃለሁ
@hanabekele1369
@hanabekele1369 Ай бұрын
ተባረክ
@seniyemrtua
@seniyemrtua Ай бұрын
🥰🥰🥰
@samuelgizachew-hl5ri
@samuelgizachew-hl5ri Ай бұрын
Jenga
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Ай бұрын
ድምጥም አነጋግሩም21 አይመስልም እደኛእደሴቶች መቀነስ ጀመራችሁ?
@mayaMaya-ot9yz
@mayaMaya-ot9yz Ай бұрын
😂😂1አንዴ እኮ አስተዳደግ ይወስናል
@Danadama123
@Danadama123 Ай бұрын
አረ መጀመርያ ስሙን አስተዋውቁ 😢😢። መጀመርያ ረስን ማስተዋወቅ ይቀድማል
@abaydemis866
@abaydemis866 Ай бұрын
አሮን ካሚል
@zennaeshetie7406
@zennaeshetie7406 Ай бұрын
learn from his work not from his name😂
@tilahuntilahun59
@tilahuntilahun59 Ай бұрын
ሀሩን ካሚል የ አባትሽ ሰም ነው እንደ ?
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 293 М.
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 24 МЛН
ታዳሚውን ያስለቀሰው የዳጊ ንግግር
16:10
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 427 М.
Моя Жена Босс!
0:40
Petya English
Рет қаралды 2,4 МЛН
Курение вредит здоровью
0:28
ЮРИЧ
Рет қаралды 2,7 МЛН