No video

የ 3 አመት ፍቅረኛዬ ጉድ ሊሰራኝ ነው!!video ከተለቀቀ ራሴን ነው ማጠፋው!!

  Рет қаралды 104,815

ዱካ ሾው /duka show

ዱካ ሾው /duka show

Күн бұрын

የ 3 አመት ፍቅረኛዬ ጉድ ሊሰራኝ ነው!!video ከተለቀቀ ራሴን ነው ማጠፋው!!
‪@Addiskememoch‬‪@AddisRadar-nr8cw‬ ‪@habmedia1257‬

Пікірлер: 577
@MahletMahlet-hk6bl
@MahletMahlet-hk6bl 3 ай бұрын
እረ ለዚህ ጀግና ጋዜጠኛ ዘላለምም ዘገዬዬዬዬ ተሎ በሉ ወደ 300kkkkkk ከዛም ወደ አንድ ሚሊዮን mmmmmmmm👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍በሰላም ወደየ አገራችን ይመልሰን ። አምላኬ የሚሳነው ነገር የለምና ።።። አሜን (3)🙏🙏🙏 እያላችሁ ❤
@zamzamzamu-iw8yq
@zamzamzamu-iw8yq 3 ай бұрын
❤ሲጀርባልእየለምንአስገለፈጠሺየምንመጠጣት
@user-ng1om1tm5n
@user-ng1om1tm5n 3 ай бұрын
ኢንሻአላ
@maretmaret9548
@maretmaret9548 2 ай бұрын
አሜን
@moanamoana355
@moanamoana355 2 ай бұрын
Hi
@moanamoana355
@moanamoana355 2 ай бұрын
🌹💔🌹💔
@user-zo9kz2ev5z
@user-zo9kz2ev5z 3 ай бұрын
ማሪያምን ዘላለም እና የነስር አይን ኢቲዬ መዝናኛ ጋዜጠኛዋች በጣም ደስ የሚሉኝ አጠያየቃቸዉ ስራታቸዉ ለሰዉ ያላቸዉ ክብር ደስ ይሉኛል
@habtamyejimalij8957
@habtamyejimalij8957 3 ай бұрын
እኔም እንደዛው እስኪ ሁላችሁም እንደ አይማኖታችሁ ፀልዩለት ለ ነስር ዓይን ጋዜጠኛ 😢😢😢
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 3 ай бұрын
በጣም እውነትኛ ስራ ነው የምስሩት የቀሩ እማ ድራማ ነው እየስሩ እይጀጀሉን ነበር
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 3 ай бұрын
@@habtamyejimalij8957 በጣም በፆሎት እናስበው ነስር ዓይን ጀግናው ወንድማችን ነበር የስንት መቀኛ የዚህ አደርጉ እግዚአብሔር ይማርው
@user-kc3rz6ej4u
@user-kc3rz6ej4u 3 ай бұрын
Awoo betaam ❤❤ gazetengawun weddewalloo jegnaa wend new
@user-tj5oe4zc6r
@user-tj5oe4zc6r 2 ай бұрын
​@@habtamyejimalij8957የንሥር ዓይን እግዚአብሔር ይፈውሰው በጣም ያሳዝናል ሀይል የእግዚአብሔር ነው ጨርሶ ይማረው
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 3 ай бұрын
እሷ በማታቀው መንገድ ቀርፆባት እንዴት በህግ ጠይቅላት ምስግንህ እናት አባት እህት ወንድም ብቸኛ መሆኖንህ አውቆ ነው እባክህ ጋዜጠኛ እርዳት አንተ ጀግና አይዞሽ
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 2 ай бұрын
ወሬኛ ከመሬት ያነሣትን ባለጌ በሡላይ ባለጌ ይበላት የሧ ብጤ
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 3 ай бұрын
ዛሬ ደሰ ብሎኛል እንኳን ደሰ አለሸ በሉኝ
@godolyas306
@godolyas306 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አልህ
@ebuyeasefa
@ebuyeasefa 3 ай бұрын
እንኩዋን ደስ አለሽ
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ❤
@gebyanshe6711
@gebyanshe6711 3 ай бұрын
እኳን ደሰ አለሸ የኔውድ❤❤❤
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l 3 ай бұрын
Inkuan des alesh❤🎉
@RedietKebede-zd8ds
@RedietKebede-zd8ds 2 ай бұрын
ወንዶች ሰትባሉ ሁሉ ነገር በናንተ ነው የሚያምረው አናተ ሰትማገጡ ያምርባቹሀል ሰትዋንግን ታበጠለጥላላቹ ሰገጤ ነገረ ነህእንዴ ዞላ ከዚህ ዱርዬ ጋር ጊዜህን አታጥፋ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hananetaye7027
@hananetaye7027 3 ай бұрын
እኔምለው ሴቶችን ደግ አረጋቸው ምን ሲባል እንኳን ፍቅረኛዬ ባሌ ለምን አይሆንም ሁሌ ሲነገራቹ አሰሙም አንተም ብትለቅ 5/15አመት እንደ ሚያሳስርክ አታቅም ስልክህ ላይ እንኳን ከተገኘ የምን መደፍት ነው
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc 3 ай бұрын
እውነቱነው ህግ አለ😂😂
@user-uv5co1gp4t
@user-uv5co1gp4t 3 ай бұрын
Eqent new anseneme ehe ulu eytengern ansememe
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 3 ай бұрын
ጀግናው እንኳን በስላም መጣህ ወንድማችን አይ ሴት መሆን በአንድ አንድ ሴቶች እኮ አስጠላኛ ሴት መሆን😢😢
@zelekekache9756
@zelekekache9756 3 ай бұрын
አክስትሽ በጣም ክፉ ሴት ናት ራስሽን ሳትችይ አውጣታ የጣልችው የራሷን ልጅ ቢሆን እንደዚህ አታደርግም ነበር እርጉም ሠትየው ።
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc 3 ай бұрын
አትፉረዱ ይፈረዳል ይላል
@susubintmussa7017
@susubintmussa7017 3 ай бұрын
አክስቷ በምን ምክንያት እንዳባረረቻት ምን አሳወቀህ ሽ
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 3 ай бұрын
@@EmyaShataw-lp3tc እኔ አክስትየው አሳድጋ እዚህ ደረጃ አድርሳት ውጭ ብላ በምንም ተአምር በረንዳ እደሪ ብላ አታሶጣትም ዱርየነቷን እራሷም ተናግራለች ልጂቷ የምታወራው ሁሉ ውሸቷን መሆኑ አነጋገሯ ያስታውቃል በዚህ ምክንያት ይሆናል ከቤት የወጣችው
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 3 ай бұрын
ምን ማለት ነው አክስቴ እራሴን ሳቅ ነው የለቀቀችኝ አለች እኮ ከዛ በላይ ምን ታድርግ
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl 3 ай бұрын
ውይ ዘልዬ አንተስ ምንላርግህ በናትህ ጀግን አይገልፅህም እኮ በርታልኝ ወንድሜ በተለይ ከሰራሀቸው ሁሉ መሪጌታ ሚባለውን ሰውዬ ያጠፋህልን አንተ አላህ በረካ ያርግህ ምንእደምልህ ቃላት ያጥረኛል ለሁሉም ስራዎ ችህ ምስጋናዬ ከልክ በላይነው የዛሬው ደሞ ይለያል ይማሩበታል ወንዶች አላህ ይጠብቅህ
@melakugebremariam50
@melakugebremariam50 3 ай бұрын
እንደው የኢትዮጵያዊነት ባህላችን እንዴት እንደዚህ ወረደ አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ በሀገራችን ላይ የተንሰራፋውን የአጋንንት ሥራ አንተው አጥፋልን አቤቱ ይቅር በለን አሜን።
@MesiiHabtamu
@MesiiHabtamu Ай бұрын
Amen
@solomonhaile8848
@solomonhaile8848 3 ай бұрын
ልጅቷ የዳበረ ልምድ ያላት ልጅ ናት ከሁሉም ወንዶች ጋር ትወጣ ነበር። ሲጀመር ከፍቅረኛሽ ወይም ከባልሽ ውጭ ለምን ከሌላ ወንድ ጋር መጠጥ መጠጣት አስፈለገሽ ወስላታ።
@MuctarMehamed-kg2ml
@MuctarMehamed-kg2ml 3 ай бұрын
Feliga new yaderegechew
@MuctarMehamed-kg2ml
@MuctarMehamed-kg2ml 3 ай бұрын
Setoch biyans ke 3 belay Boy fereand alachew i swear
@alems9182
@alems9182 3 ай бұрын
በህግ የሚጠየቅበትን መንገድ እድድርጊ ቆንጆ ልጅነሽ እራስሽን ጠብቂ አንደኛ ለህይወትሽ ያሰጋሻል ቤትሽንም መቀየር ይኖርብሻል እሱ ምንም የሚያውቅው ነገር የለም እልህና እንቺ ብቸኛ መሆንሽን አውቆ ነው እጠገብሽ እንዳይደርስ ለፖሊስ መሳውቅ አለብሽ አላስደገሽም የሚታውቂው 3እመት ብቻ ነው
@user-ni4pi7lo6w
@user-ni4pi7lo6w 3 ай бұрын
የማዳም ቅመሞች የረፈት እጀራ ይስጣችሁ
@godolyas306
@godolyas306 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-xo7is6fm7e
@user-xo7is6fm7e 3 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉አሜንአሜንአሜን
@user-mp1pu1rt2q
@user-mp1pu1rt2q 3 ай бұрын
አሚን
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l 3 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏 ❤️
@user-pe3fg7oo4y
@user-pe3fg7oo4y 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hanakebede282
@hanakebede282 3 ай бұрын
እኔ የምለው ነጭ ሐገር የምንኖሮውም እንዲሕ አይነት ቅሌት አናረግም ገላችሑን ለካሜራ የምትሠጡት ወይኔ ጌታ ልቦና ይሥጠን 💔💔💔💔💔😢
@user-zo9kz2ev5z
@user-zo9kz2ev5z 3 ай бұрын
ወድማችን ዘላም እንኳን በሰላም መጣህ ስትጠፋ ይጨንቀኛል ወድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ ብርታ
@SeniLove-jw8gv
@SeniLove-jw8gv 3 ай бұрын
ዘሌ ምጥ ልጅ ጀግናዬ ኑርልን ክፉ አይንካክ በኤድክበት ሁሉ እኔ ለዚህ ነገር ምንም የምለዉ የለኝም በጣም አሰጠልቶበታል ፋሽን አረጉት እኮ በቻ ልቦና ይሰጣቹ ፈጣሪ 🙏🙏🙏
@user-io4np9tm6h
@user-io4np9tm6h 3 ай бұрын
አንተ መልካም ልጀ ዘላለም አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ በርታ ወይ ጉድ ምን ጉድ ነው አላህ ይጠብቀን ያረብ
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ጀግና በርታ የመዳም ቅመሞች ደምሩኝ ❤❤❤🙏
@ZiyadMifta-ue4lm
@ZiyadMifta-ue4lm 3 ай бұрын
ዘሌ ማኛ ምችት ድልት ይበላቹ ያ ጀማአ
@user-ud9fy1cm9g
@user-ud9fy1cm9g 3 ай бұрын
አየ ዘላለም ዘገየ ያልተሰማጅይ ያልተሰራ የለም አልክ ትክክል❤
@user-bg2ko1yd1v
@user-bg2ko1yd1v 3 ай бұрын
አይ ወዶችግን ለምድነው በቃ ችት ካረገችብህ መተው እጂ እሶ ብትሞት አንተ በፈጣሪ ፊት የዘላለም እሣት ነው የሜሆንብህ በውነት ፈጣሪ ማስታዋልን ይስጥህ ይች ሚስኪን ልጂ ብትሞት አንተ ምንም አትጠቀም😢😢
@genettekele5696
@genettekele5696 3 ай бұрын
ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ እሳ ጥፋተኛ ናት ባል ካላት ከሌላ ጋር መሄድ የለባትም ይቅርታ ጠይቂው ልጅን
@MuctarMehamed-kg2ml
@MuctarMehamed-kg2ml 3 ай бұрын
Feliga new yehedechew bakish
@gpbl5074
@gpbl5074 3 ай бұрын
አር ውንድሜ ላንትቃል ት የልኝም በጣም ጎበዝ ጅግና ንክ አግዚአብሔር ይጥብቅ ክን በትስቦችክ ገር ❤️❤️❤️
@user-nb1er9kp6p
@user-nb1er9kp6p 3 ай бұрын
ልጅ ጎበዝ ነው ልጅቱ ባለጌ ዘልዛላ ናት ሲጀመር ከሌላ ወንድ ጋር መጠጣት መዝናናት ምን ይሉታል
@user-gz9um7kn3d
@user-gz9um7kn3d 3 ай бұрын
ማርያምን ዘላለም ዘገየ ስወድህ ጀግናነህ ከምር
@mulukassa5774
@mulukassa5774 3 ай бұрын
አስታርቃቸው አንተ በጣም ጥሩሰው ነህ ተባረክ
@SeBintBaba
@SeBintBaba 3 ай бұрын
ሁሉም ማጋጮጭ ጠጥቼ ነበር የምትሉትን ቃላት መስማት ነው የሰለቸን። ባለጌ
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 3 ай бұрын
እኔም እንዴት እንደሚያስጠሉኝ ሙያ መሰላት ሰክሬ ነበር ብላ አፏን ሞልታ ታወራለች ዱርየ
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 3 ай бұрын
TKUKL..DAGRGATE..ARFAATKMTUM..KLYLA.WANDGARE.MUN.ASTATATU..CERSE.ADRA.CULKUN.LUJ.CYNGERWE.YDBERALU
@MuctarMehamed-kg2ml
@MuctarMehamed-kg2ml 3 ай бұрын
Arre man yissematal
@MuctarMehamed-kg2ml
@MuctarMehamed-kg2ml 3 ай бұрын
@@user-zb2zf6yp1l yesew Lij Barrud bitteta rasun bedenb yawkal
@user-bp6dz4hy8u
@user-bp6dz4hy8u 3 ай бұрын
ሲጀመር ለመጠጣት ስትዘጋጅ ኖርማል ናት ልታስመስል ነዉ ባለየ ሴት አሰዳቢ
@Yeshi-iy2cj
@Yeshi-iy2cj 3 ай бұрын
ምንአይነት ጉድ ነው እምነሰማውአረ ወዶች ተው ለሰው ልጅ መሞራን አስቡ የሷን እራቁት ፎቶ ለቀህ ምን እምትጠቀመው አለክ አንዲት ምስጊን ለጅ ናት አጥፍታለች አላጠፋችም አይባለም ገን ምንም አይጠቅምህምወንድም ይቅርብክ በተረፈ ዘላለም በርታ ወንድም 💪💪💪
@Fahad-eh8mz
@Fahad-eh8mz 3 ай бұрын
የማዳምቅመሞችእህቶቼ ትምህርት እኛንም እንደዚህ ያለ ሰለሜያጋልጥ ምንም ይወደኛል ብለሽ እራቁት ፎቶ ወይም ቢዶዎ እንዳትልኬ
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 3 ай бұрын
ዘላለም እንኳ ን በሰላም መጣህ አንተንናየነስር ዓይን የሚሰራው ወጣት ልክ ናችሁ ዘብ የምድር ዓይን የሚሰራው ልጅ እባክህን በኅኑ ሁን ህማሙ እንድ ብለው ፀሎቴ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 3 ай бұрын
ዘሌ እንኳን ደህና ሠጣህ ስለ መልካም ትብብርህ ፈጣሪ ይክፈልህ ❤❤❤
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 3 ай бұрын
ዘላለም፡ዕውቀቱም፡ስላለህ፡ይህችን፡ሴት፡ነጣ፡እንደምታወጣት፡ተስፋ፡እናደርጋለን።
@user-dt4wh3qv2h
@user-dt4wh3qv2h 3 ай бұрын
ደግ አደረገሽ ምን አጃጀለሽ የሴት ሰካራም ይህው ነው ትርፉ. ቁጥብ ሁኒ ውድ ትሆኒለሽ የሴት ክብሯ ቁጥብነቷ ነው አንዳንድ ሴቶች ስትነገሩ ስሙ.
@user-qs1wf1bl3w
@user-qs1wf1bl3w 3 ай бұрын
ስንጣላ ያሳለፍነው ፍቅር በማሰብ ሳንጎዳዳ መለያየት ብንለምድ እንዴት ጥሩ ነበር ሰላሙን ይስጠን
@user-ip8pc6dz9p
@user-ip8pc6dz9p 3 ай бұрын
እኳን ቢዲኦ ላስነሳው እራሴ እኳን ሳየው ያስጠላኛል ሰው እኮ በልብስ ላይ ነው እሚያምርብን
@bintmoha3172
@bintmoha3172 3 ай бұрын
😂😂😂
@NefisajoySeman
@NefisajoySeman 3 ай бұрын
በጣም
@hutadawed2
@hutadawed2 2 ай бұрын
😅😅😅😅 wey gud
@gpbl5074
@gpbl5074 3 ай бұрын
እስት ስልክ ቁጥር አስክምትልን ባንትክ ውድሜ በጣም የምፈልገው ሰው ቡዙ ነው
@JKGedlu
@JKGedlu 3 ай бұрын
ሰውየው ፊደል የቆጠረ ሳይሆን ሞፈሩን ሰቅሎ ከተማ የገባ እርጥብ ነው። ከወደዳት እስክትረጋጋ ለምን ምሽት ሲሆን ከሥራ ለምን አያመጣትም? ጌኛ
@user-fo4sd7vr5f
@user-fo4sd7vr5f 3 ай бұрын
ይበልሽ ምን አስቀረፀሽ? ወንድ ፍቅር አይዘውም ወንዶች ብቸኛ ናት ብላችሁ አታጥቁ
@kadirmesgan2997
@kadirmesgan2997 3 ай бұрын
እረ እባክሽ መቀረጡ ትክክል አይደለም ግን እሷ የለለ ጥፍተኛ ነች ወንድ ፍቅር አያይዘውም ያልሽው ትክክል አይደለም
@user-wn2bd9mb2p
@user-wn2bd9mb2p 3 ай бұрын
እኔ እኮ የምትገርሙኝ ሴቶች ለምን ሲነግሯችሁ አትሰሙም እኔም ሴት ነኝ በርግጥ ግን ይሄን ያክል ለምን እኳን ለፍቅረኛ ለምን ያገባሁት ባሌ አይሆንም አደለም የራቁት ቪድኦ ይቅርና ሙሉ እርቃኔን አላሳየውም ስትነገሩ ስሙ መስማትም ብቻ ሳይሆን አዳምጡ ነገን አስቡ
@MesiiHabtamu
@MesiiHabtamu Ай бұрын
Tikikil ❤Egezabher Masitwaln yadeln
@user-rz8ru3tb7i
@user-rz8ru3tb7i 3 ай бұрын
ወድሜ ተው ይቅርብህ አተ ሶስት አመት ነው እኔ የአስር አመት ፍቅረኛዬ በዲያስፓራ ቀይራኝ በርግጥ ይጎዳል ግን ከፈጣሪ መጠበቅ ይሻላል ተው እቺ ልጅ ባተ ምክኛት ብትሞት ለግዜው ደስ ቢልህም በሀላ ይቆጨሀል
@user-cv9gc5sw7m
@user-cv9gc5sw7m 3 ай бұрын
በጣም አሰዋይ ነህ በርታ የበለጠች ታገኛለህ ❤❤
@rukykassa210
@rukykassa210 3 ай бұрын
ስራ በዝቶብኝ ባላዳምጥህኳ ሳልወድ በግዴ ነው የምለይክህ👍👍👍👍👍
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e 3 ай бұрын
ባለጌ ክብር ቢኖርህ ሲጀመር ቪድዮ ቀርፀህ አትይዝም ነበር እሷም አጥፍታለች አንተም እሷ ጥላኝ እንኳ ብትሄድ እበቀላታለው ብለህ ነው ይህን ያደረከው 😏
@Worku3928
@Worku3928 3 ай бұрын
እሄ ውርጋጥ ምን አባቱ ነው ሴት ልጅ እንደዚህ የሚፎክረው? አቅፎ ብዙ ነሀር አብሮ ያሳለፈ አይደል እንዴ? ይልቀቀው ምንም አትሆኝም አይዞሽ።እሱ በህግ መጠየቅ አለበት።ለነገሩ ምን ህግ አለና ይጠየቃል? እንደዚህ ሴት ልጅ የሚገላምጡ 0 ፍጡር ወንዶች አፈር ብሉ
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 3 ай бұрын
እህቴ አችም አጥፍተሻል ግን አገትሽን አትድፌ አይዞሽ ቢለቀውም ሰው ያለውን አለሽ ምንም እራሽን አታጥፌ አንተም የሳይጦን ስራአትስራ
@hawwaadries3582
@hawwaadries3582 3 ай бұрын
ትልቅ ጥፋት ነዉ ያጠፋችዉ እጠጣስትባል ከኋላምንእደሚመጣ አትረዳም ያዉምቧሏእየደወለ ለህሊና ይከብዳል ምክንያቷ ባዶነዉ። ይቅር በላት ና ከሂወትህ ብታሥወጣትም ፎቶ አትልቀቅባት በቀል ጥሩ አይደለም ተዋት
@MuctarMehamed-kg2ml
@MuctarMehamed-kg2ml 3 ай бұрын
Wellahi betam betam killetam set nech
@MuctarMehamed-kg2ml
@MuctarMehamed-kg2ml 3 ай бұрын
Selk allemansatuaa bicha aydelem tiffatuaa hulunim neger felliga new yaderegechew
@MuctarMehamed-kg2ml
@MuctarMehamed-kg2ml 3 ай бұрын
Demo attafrim aynee derrek set nech abo
@user-wm4ix3ku4t
@user-wm4ix3ku4t 3 ай бұрын
ስጀመር ለምን ቀረፃት ፍረኛዋአይደል እንደዚማድረግ የለበትም ባላገር ነህ
@danielweldkidan7412
@danielweldkidan7412 3 ай бұрын
በጣም አሳዛኝ ባለገረ ጠሽዐየፈለገ ነገር ቢመጣ ሠጀመራያ ማን ጠጪ አሐሸሸ ከዛስ ምን ያስፈልጋልጋል የስራሽን ይስጥሽ ባለጌ
@ማር-ዐ5ሰ
@ማር-ዐ5ሰ 3 ай бұрын
ተወው ዘሌ መወጣጠሩ የትም አያደርሠውም ሸቤ ገብቶ ደም እንባ ያለቅሳታል እንጂ ? በመጀመሪያ ደረጃ ልጅቷ በጣም ጥፋተኛ ናት ግን መለያየት ሲቻል ልጁ እልም ያለ ሠገጤ ነው ? ሲቀጥል በቀልህን ለፈጣሪ ስጥ ነው እንጂ የሚለው እሷን በዚህ አይደለም የምትበቀላት ባለጌ ነህ ?
@fantahunareda894
@fantahunareda894 2 ай бұрын
ይህ ሰው በህግ መጠየቅ አለበት እንደ መልካም ነገር ይናገራል
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 3 ай бұрын
ጥፋት የሰራሁት አውቄ አይደለም ብሎ ስህተት የለም
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp 3 ай бұрын
አይዞሽ. እግዚአብሔር. ፂናቱን. ይስጥሽ. ልጁ እራሱ. ይገርማል. እህት. የለውም. እንዴ. ውይይይይይይይይ ላይፈርድህ. በትክክል. 😢😢😢😢😢😢😢
@meklit4262
@meklit4262 3 ай бұрын
እሱክ ልስማው እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ እሬ ግን ጥሩ ነገር የምንሰማው መቸ ይሁን
@ShimelesAbebe-vo3ib
@ShimelesAbebe-vo3ib 3 ай бұрын
ዘሌ ትሻለህ ወይ 😊
@senafekeshwgiorges2058
@senafekeshwgiorges2058 3 ай бұрын
ሰላም እንኳን ቢፈጠር ሳታስመረምራት አብረሀት እንዳትሆን ምክንያትም ብዙ ችግር አለ ለእሷም ቢሆን በጊዜ ማወቁ ጥሩ ነው ብዬ ነው በክፋት አይደለም።
@user-vf8hr1ef1j
@user-vf8hr1ef1j 3 ай бұрын
ይልቀቀዋ ምን አዲስ ነገር አለ እራቁታችን አደል እዴ በየጓደናው የምንወጣው ይልቀቀው😂😂😂😂
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq 3 ай бұрын
ምን አይነት አክስት ነች አሳድጋ ጎዳና የጣለች እውነት ልጆኦ ብትሆን እንዲህ ታደርጋለች ????
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 3 ай бұрын
?
@Fahad-eh8mz
@Fahad-eh8mz 3 ай бұрын
ይህንን ጋዘጠኛአለማድነቅ ንፍግነትነው በርታልኝ ዘላለም
@AyantuTufa
@AyantuTufa 2 ай бұрын
Brother, I am proud of you God bless you and family
@user-hn2vi3dn3n
@user-hn2vi3dn3n 3 ай бұрын
Hojii ati hojaatu hin bareedaa jabaadhu barumsaa gudaa qabaa namaa beekuuf 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🫶🫶🫶
@user-cl4jm6ek3y
@user-cl4jm6ek3y 3 ай бұрын
Ni bareedaa
@nanatefera6610
@nanatefera6610 3 ай бұрын
ይች የማታፍር አዉቄ አይደለም ትላለች እንዴ ይች ባለጌ ፈልጋ አድርጋ ሳላቅ ነዉ ትላለች መጠጡን የጠጣችዉ ግቷት ነው ፍላጎት ኖሯት እነጂ ሞላጫ አይን አዉጣ ነች
@MuctarMehamed-kg2ml
@MuctarMehamed-kg2ml 3 ай бұрын
Bedemb tezegajjtabet new yaderegechew betam killetam set nech
@MuctarMehamed-kg2ml
@MuctarMehamed-kg2ml 3 ай бұрын
Aynne derrek
@merimeri530
@merimeri530 2 ай бұрын
ምን ነፍሰ ገዳይ መሰለቻችሁ በቃ ተሳሳተች ምን ይጠበስ
@TraunMelon-yq6wl
@TraunMelon-yq6wl 3 ай бұрын
ውድማቺ ን አለህእንዴ ጠፍተአል!ጀግናችን👌👌👌
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 3 ай бұрын
ዘልየ ጀግና ነህ ❤❤❤❤3000k. እናስገባው ዳይ ሰረብስክራይብ አረጉ
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 3 ай бұрын
ያሷ ስለተቀራጸ ናው እንጂ ያንተንስ ማን ያቀወል ራስህን ጻድቅና ከፍ አርገህ አስቀመጥክ እኮ ሰው ይሰሰታል ለፋጠሪክ ብለህ ብተወትስ መገበቱስ ይቅር
@user-oq5wh1hk5o
@user-oq5wh1hk5o 3 ай бұрын
Anchim yeljtu aynet sew nesh meselegn wend bihed anteltlo aymetam set kuwatra timetana yesew lij endiyasadg tadergalechi
@rahelamare9877
@rahelamare9877 3 ай бұрын
ዘላለም ቢለቀቅ ምን ይሰማሻል ያልከው ጥያቄ ለኔም ከስደንግጦኛል ለዚያውም በእኛ አይነቱ ማህረሰብ የሚደርስባት ሳይኮሎጂካል ችግር መገመት አያቅትሞ
@user-qg3be8bx7h
@user-qg3be8bx7h 3 ай бұрын
መፍትሄ ፈልገሽ ማግኘትሽ ጥሩነው ግን ሲሆን ላለመጋለጥ መሞከር ከሆነደግሞ ጉድ አድሰሞነው ምንቸገረሽ እሱ ሊጠየቅበት እኔ ለደዚህ አይነቱ ነገር ቦታየለኝም ስሜትሽ ይገባኛል ደግሞ አችም ጥፋተኛ ስለሆንሽ ስራሽ ነው ያሳሰበሽጂ .....
@Meme-iw4nm
@Meme-iw4nm 3 ай бұрын
ዘሌ ጀግናው አስታርቃቸው እሳም ሳታውቅ ያደረገቺው ነገር ነው ሴት ልጅ ናት ፈጫሪ ይርዳክ
@mesrakteref4895
@mesrakteref4895 3 ай бұрын
ሲጀመር አንዳንድ ወንዶች የሴቶችን ደካማ ጎን መጠቀም ሲወዱ ሲቀጥል እሱ ንፁህ ሰው አይደለም ምን አይነት ገገማ ነው በፈጣሪ
@lidiyalove5683
@lidiyalove5683 2 ай бұрын
ጥፋቱ ሙሉ በሙሉ የሴቶቹ ነው እንኳን ለፍቅረኛይ ለባሌም አላደረገውም ከፈለገ ገሀነም ይግባ ቱቱቱቱ
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx 3 ай бұрын
ስጅመር የሰው ልጂ ይሰሳታል ልጁ ለምን የልጁቱን ሃሳብ ለምን አይሰመም የክፍለገር ልጁ በቃልን እንጅ ምንም ኡያውቅም😢😢😢😢😢😢 ልጁ ለህግ ይቅረብ
@user-hn2vi3dn3n
@user-hn2vi3dn3n 3 ай бұрын
Waayii gudii dhugaa dhaa mmoo Kun yaa waaqiii nuu baasii Baraa maalii dhufee gaaruu😢😢
@ritalebanon4761
@ritalebanon4761 3 ай бұрын
Baraa dhumatii
@user-qq3oe9bu2d
@user-qq3oe9bu2d 3 ай бұрын
ቆይ ሴት ልጅ ግን ምን ብላ ነው እንደዚህ የምትጠጣው ዘልዛሎች😕
@user-lq5ep7wx1x
@user-lq5ep7wx1x 3 ай бұрын
እኔ ፍክች ብዬ በጠገቡ ልብሴን ኡካን አልቃይርም😂
@user-ms7nk2uj3r
@user-ms7nk2uj3r 3 ай бұрын
እኔ ምለዉ አልጋላይስ ፎቶ ስትነሺ ጠጥተሽ ነዉ ተለመደ ቺክ ያረኩት ጠጥቼ ነዉ አትበሉ ሰዉ ባያቹ አላህ ያያቹዋል ዘሌ ምን ያርጋቹ
@MuctarMehamed-kg2ml
@MuctarMehamed-kg2ml 3 ай бұрын
Testekakla tenesta ...salawkew new yetenesahut tilalech echi aynne derrek
@MuctarMehamed-kg2ml
@MuctarMehamed-kg2ml 3 ай бұрын
Wellahi killetam set nech
@user-vp6wh5sk5j
@user-vp6wh5sk5j 2 ай бұрын
ረ ክብረቢስ ነው እዴ ቡዙ ፈተና ሊደርስባት ይችላል ሴት ልጅ ናት ሰው እዴት በትግስት አይረዳም እሷም ከዛኛው ጋ መጠጣት የለባትም ጥፋተኛም ነች ግን እናት አለክ እህት አለክ እዴት አትረዳም ረ ባካቹ
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 3 ай бұрын
ኧረ የሆነ ችግር ይኖራል እንጂ አክስቷ አሳድጋ ይሄን ያህል ጊዜ ይዛት ኖራ ምንስ ቢቸግራት ከቤቷ አስወጥታ ጎዳና ተዳዳሪ ታደርጋታለች ብየ አላስብም እንዳለችው እየጠጣች ትገባ ይሆናል ወንድም ስለለመደች በዚ በዚ ነው የሚሆነው ብየ አስባለሁ
@user-oj5ux6mr7h
@user-oj5ux6mr7h 3 ай бұрын
ይቅርታ አአድርግላት ባትላትም ትተዋታለህ እንጂ መፓስቱ ምን አስፈለገ በህይወት ብዙ ያጋጥማል
@user-tk1yx2kh3n
@user-tk1yx2kh3n 3 ай бұрын
ዕርቃና ፎቶዋን ስለምን ፈለገ ሲጀመር? ይመስለኛል መጀመሪያውኑ ያቀደው አለማ ነበረው ማለት ነው፣ በደህና ፍቅር ጊዜ ያሰለፋውን ራሲቶ ዛሬ ለአደባበይ ዕይታ አሰልፌ ሊስጥ ማለት ሰው ማሆኑን የረሰ መሰለኝ፣ ለነገሩማ አይደንቅም ይሁዳ ኢየሱስ ን ለ30 ብር ሺጦ የለ
@meronmeron-mg9nu
@meronmeron-mg9nu 3 ай бұрын
በጣም ቅዱስ ቅዱስ ነኝ አልክሳ ያንተን ማን አያ ስላልተያዝክ ነው በጣም የመሀይም አሰተሳስብ ነው ያለህ ጥሩ አርጋለች አያልኩ አይደለም ከንግግርህ ግን በጣም መሀይም መሆንህን ነው ማሳየው
@senaittafesse3234
@senaittafesse3234 3 ай бұрын
አይ ኢትዮጵያ ምን አይነት ነውራቸው የበዛ ትውልድን አፈራሽ ፍጣሪ ይድረስልሽ
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 3 ай бұрын
Egr yerdashe sister. If you have good family member .you will never get here. I hope dear brother will help you.
@Hawa-qg4lm
@Hawa-qg4lm 3 ай бұрын
አደኛ 😂😂
@user-ni4pi7lo6w
@user-ni4pi7lo6w 3 ай бұрын
ሁለተኝ
@Hawa-qg4lm
@Hawa-qg4lm 3 ай бұрын
@@user-ni4pi7lo6w ❤❤👌 በይ ደሚሪኝ 👌😄
@SameeraG-qs6kf
@SameeraG-qs6kf 3 ай бұрын
የታሪኳን ባለቤት ማግኘት ብችል ለመመካከርም ለመተጋገዝም ጭምር ከቻለች አድራሻዋን ብትልኩልኝ
@mizanchbazza1160
@mizanchbazza1160 3 ай бұрын
በእርግጥ ልጁ ተጎድቶኋል ብሆንም ብራገገና ይቅርታ ብያደርግላት መልከም ነበር በመጽሐ ቅዱስ ስነገር በቀል ዬኔነዉ እናንተ አትበቀሉ ይለል ዘሌ አንተ ግን በርተልን እንወደሀሌን
@yoditzewdie9390
@yoditzewdie9390 3 ай бұрын
መጀመሪያ ይቅርታ ማለት ነበረብሽ እግሩ ላይ ወድቀሽ ። ጎድተሽዋል ብትቀጥሉም ባትቀጥሉም ትልቅ ይቅርታ መጠየቅ ነበረብሽ አጥፍተሻል ቀጥ ብለሽ ወደ ወሬ ትገቢያለሽ ይቅርታ ሳትይ አስገርመሽኛል ። እህቴ ሌላ ወንድ ቢሆን ይጎዳሽ ነበር እንደውም ጥሩ ልጅ ነው ማናገሩ ቺት ማድረግ ለወንዶች ከባድ ነው ወንድ ቢያደርግ አይከብድም ሴቶች ለይቅርታ ክፍት ቦቲ አላቸው ወንዶች የተናቁ ስለሚመስላቸው እስከ ሒወት ማጥፋት ይሔዳሉ እህቴ ሽማግሌ ልከሽ ይቅርታ ጠይቂው መጀመሪያ ይለቀቃል አይለቀቅም እምትይውን ለጊዜው አቆይው ፡ ፡ በእግዚአብሔርም በሰውም ላይ ሐጢያት ሰርተሻል ፡ ትልቅ ንስሐም ያስፈልግሻል ። እግዚአብሔር ይቅር ይላል ደግ አምላክ ነው ንስሐ ግቢ ።
@MuctarMehamed-kg2ml
@MuctarMehamed-kg2ml 3 ай бұрын
Aynne derrek nech abo
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 2 ай бұрын
ስለዚህ ልጁ ሆን ❤ ብሎ ነው የቀረፃት ጋዜጠኛ አንተ❤ መንቃት ❤ አለብህ እሱ ብዙዎችን እደዚ እያረገ የለመደ ነው ተከታተለው ❤ እደራ from Saudi Riyad❤
@RabiaAccount
@RabiaAccount 3 ай бұрын
ምነው እራስህን አካበዲህ ጢባራም አተ እራሱ ማነህና ብታስጠጋት አፍቅረሀትጂ ልትረዳት አይደል ሰው እኳን ለፍቅረኛው ሌላም ይረዴል ማወቅህ ነውደ
@gebiyaashagri7364
@gebiyaashagri7364 3 ай бұрын
እረ ቤት ቤት አትበል ደግሞ ስለወደድካት ለተደረገ ነገር ምን በሚዲያ ያስወራሀል እውነትም ገጠሬየ በቀል ብቻ
@JKGedlu
@JKGedlu 3 ай бұрын
አስሬ ተጎድቻለሁ የሚለው ለምንድን ነው፤ ከሌላ ወንድ ጋር ስትንገላታ ያደረችው እሷ፣ አሱን ማን ነካው፣ በሰላም እንቅልፉን ሲለጥጥ አድሮ፣ ጉደኛ።
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 3 ай бұрын
ልጅ ማስጠጋት ነበርበት እይ ውንድች የሴት ልጅ ክብር ይኖራቹ
@user-ud4ly4ly4y
@user-ud4ly4ly4y 3 ай бұрын
አግትሺን ድፍ አለ ዎድሜ ይቅር ትባባሉ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-db7yy8pn8j
@user-db7yy8pn8j 2 ай бұрын
እረ ተው ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት እኮ አይጠፋም የሰራችው ስህተት ትክክል ነው ባይባል በጣም ጎረርክ ይቅርታ ማንን ገደለ ካልፈለክም ይቁራል አንተስ ብትሆን የሰራሀው ወንጅም በቀለኛ አትሁን ተው ይጎዳሀል
@TigistAbcd
@TigistAbcd 3 ай бұрын
ዘሌ እንኳን ደህና መጣህ ስወድህ
@rahelamare9877
@rahelamare9877 3 ай бұрын
ባሏ ግን ማስተዋል የጎደለው ነው በቃ ሌላ ጋር ሄደች ካለ መለያየት ነው የምን አይነቱ ገገማ ነው በእግዚአብሔር ይሄ ውጭ ሀገር ቢሆን አንገቱ ተይዞ እስር ቤት ይወረወራል ምን ዋጋ አለው ኢትዮጵያ ህግ አይከበርም
@mekuantbashaw
@mekuantbashaw 2 ай бұрын
ልጁ ትክክል ነው መልቀቅ አለበት
@user-tk1yx2kh3n
@user-tk1yx2kh3n 3 ай бұрын
ዘላለም ዘገዬ እንኳን ደህና መጣህ!! የእነ ሮማን ጉዳይ ከምን ደረሰ ?
@damoursarah6
@damoursarah6 3 ай бұрын
ቆይ ለምን እርቃናሽን ቪዲዪም ሆነ ፎቶ እርቃና መነሳት ለምን አሰለገ በዚላይ ጠጥቼ ነው ትላለች እራስሽን እስክትስቺ ምን ቀርጥ አድርጎሽ ነው የጠጣሽው ባች ቤት ስልጣኔ መስሎሻል ስሚ እክዋን በኢትዬጵያ ው ጭ ሀገር እክዋን እየኖርኩ ባለቤቴ አንድቀን እራቁቴን አይቶኝ አያቅም አሁን የውጭ ሀገር ልጆች ባለጌናቸው ትላላችሁ ብልግና እንደ ኢትዮጵያ ሴቶች የለም በእውነት
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 3 ай бұрын
WECY..CYBLU....HULM.AYDLM...ENZYBYZNASE.YMISERU...ALU..BIRUT...ENY.BDAJ.NAWE...YMSARWE...MFTERSEN..NAWE..MTYWE...BUCA.YKER...HULCENUNM..AYQKLUNM......ETHIOPIAM...ZEMUT..MNFSE...TBTENUL...EGZYO..
@MuctarMehamed-kg2ml
@MuctarMehamed-kg2ml 3 ай бұрын
Feliga testekakila yetenesachewen photo ...salawk new maletuaaa deffar nech
@alems9182
@alems9182 3 ай бұрын
ቪዲዬ ቢለቀቅ ምንም አትሆኝም ራስሽን ለዚህ ውርጋጥ ብለሽ እንዳታጠፊ
@zerihuneshetu8273
@zerihuneshetu8273 3 ай бұрын
ዘሌ ምነው አቅራራ ልክ በምድር ላይ የሌለ ነገር ቀፆ የሚለቅ መሰለው ወይም ህዋ ላይ ሄዶ ሌላ ተፈጥሮ ያገኘ መሰለው ይሄን ያህል መቀባረር ልጅቷ ተሳስቻለሁ አለች በቃ ማንም ይሳሳታል እንኳን ወጣት በድሜም የገፉ ይሳሳታሉ ይህንን ማገናዘቢያ ጭቅላት የለውም እንዴ ልጅቷን እንንዳትፈሪ በላት ብቸኝነቷን አይቶ ነው ዘሌ ከጎኗ ሁንና ይሄንን አጀበኛ በህግ ልኩ አስገባው ባለጌው እሱ ነው ዘሌ መቼም አንተ ለተጎዳ ደራሽ መመኪያ ነህና ከጎኗ ሁንላት መጨረሻውን እንጠብቃለን ኑርልን🙏💐💐👋👏👍🇪🇹🇺🇸
@winniea9803
@winniea9803 3 ай бұрын
ዘሌ አለክ እንኳን ደና መጣ ወንድሜ❤❤
@KetemaMulubirhan
@KetemaMulubirhan 2 ай бұрын
እረእ ውኡ ከዚልጅ አትሩፋት መክናቱን video ሊለቀው ይችላል እሄደግሞ በጣም አደገኛ ነው።😢😢😢😔🤔🤔🤔😥😥😥😡😡😡🥺🥺😫😩😩😩እሳኮ ሳታስብ ነው ያደረገችው ።😢😢
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 2 ай бұрын
ባለጌ ነሽ ከወንድጋር መጠጥ አቅምሽን አታቂም ሢደውል አታነሽም አውቀሽ ነው መጠጥ አታሣቢ ።😊ምን አይነት ትውልድ ነው ብትጠፉ ይሻላል ካሜራ ደብቆ ነው ማለት ነው ።
@user-dc4eb3cp8h
@user-dc4eb3cp8h 3 ай бұрын
ወንድሜ ሰው የዘራውን ነው የማጭድ የምር የምታፈቅራት ከሆነ ተው ካንተ የበለጠ እሷ የህሊና ቁስል ነው የሚሆንባት
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3,5 МЛН
what will you choose? #tiktok
00:14
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 5 МЛН
Люблю детей 💕💕💕🥰 #aminkavitaminka #aminokka #miminka #дети
00:24
Аминка Витаминка
Рет қаралды 470 М.
ለጀኔራል አዛዡ የተሰጠ መልስ !!
42:55
Melat tube ሜላት ቱዩብ
Рет қаралды 63 М.
በሰርጉ ቀን የተሰወረው ሙሽራ!!
45:37
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 231 М.
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3,5 МЛН