የ8 ቀን ህፃን ተመሳጥረው በመንገድ ዳር የጣሉት እናት እና ልጅ

  Рет қаралды 121,061

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Жыл бұрын

silehiwot.com/
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
like us on face book / selehiwot

Пікірлер: 146
@kkidegaard6177
@kkidegaard6177 Жыл бұрын
ጥሩ ትምሀርት እየወሰድኩኝ ነው 😍😍😍 ፈጣሪ በያለንበት ሠላም ያደርገን 👏👏👏 ለወደፊት ህይወቴ የሚጠቀመኝ ነገር እየሰማሁ ነው
@wollodessietube8640
@wollodessietube8640 Жыл бұрын
በስዴትም በሀገር ዉስጥም ያላችሁ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ!!! ፈጣሪ ሆይ ከመጥፎ ከጨካኝ ሰዎች ጠብቀን አይ ጭካኔ።
@bizubizu3202
@bizubizu3202 Жыл бұрын
Amen
@wollodessietube8640
@wollodessietube8640 Жыл бұрын
ቤተሰብ አድርጉኝ የእኔ መልካሞች
@tube2021
@tube2021 Жыл бұрын
አሜን 3
@haniwase8172
@haniwase8172 Жыл бұрын
@@wollodessietube8640 adrigekalew wendme betsb inhun demregn
@salehibrahim5336
@salehibrahim5336 Жыл бұрын
رؤؤ
@seadamohamed9208
@seadamohamed9208 Жыл бұрын
ለሁላችንም አላህ ጥሩ ልቦና ይስጠን በስደት ላይ ሁናችሁ አትጨካከኑ ተሳሰቡ ተረዳዱ ለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ በሉ ለማንኛችንም ማንም የለን እንተዛዘን ዉዶቸ ኢተቂላህ ሁላችሁም
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 Жыл бұрын
ልጅቷስ ይሁን እናትየው (አያትየው ምን ሆነው ነው የአላህ ክፍ ዘመን እር እናቴ ሺ አመት ኑሪልኝ የኔ ሽፍኝ
@goitommeresi6848
@goitommeresi6848 Жыл бұрын
Ewent newe enata 1000 amete nurelnge sete kefu enate ale egzeyo
@bahria1927
@bahria1927 Жыл бұрын
ያረቢ,አተ,ጠብቀን,ያአላህ,ምድነዉ,የሚያሠማኝ
@user-km6lp2ib7u
@user-km6lp2ib7u Жыл бұрын
ስለ ህይወት ብዙ ትምህርት ተምሬበታለሁ በርቱልን
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ትረፊ ያላት ነፍስ በእግዚአብሔር ምህረት ምንም እንደማትሆን ያወኩት ከሌሊቱ 6 ሰአት አካባቢ የተጣለች እትብቷ ያልደረቀ ህፃን ጠዋት በ 12 ሰአት በእጄ ሳነሳ ነው ከተጣለችበት ተንከባላ እርቃኗን ቱቦ ላይ ነበር ተንከባላ ያነሳዃት በጣም ነበር ያዘንኩት ያለቀስኩት ማሳደግ ብፈልግም አቅም አልነበረኝም ለፖሊስ ተሰጠች የእግዚአብሔር ምህረት ጥበቃ ሁሌም ያስገርመኛል ያኔ ነበር እናትም እስከማትራራ ድረስ ከማህፀኗ የወጣውን ልጇን ትጥላለች ትረሳለች እኔ ግን አልተውህም አረሳህም ያለው ቃል የገባኝ ልብ ይስጠን
@abebutolawako6457
@abebutolawako6457 Жыл бұрын
እህቶቼ እወዳችኃለው
@user-xn3ir6gs3n
@user-xn3ir6gs3n Жыл бұрын
ሱባሀን አላህ እኔስሞትም ቢመጣአልተው
@beckyj6977
@beckyj6977 Жыл бұрын
ተባረኪ ጌታ ተጠቀመብሽ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
@@beckyj6977 አሜን
@user-do2nq8zu6g
@user-do2nq8zu6g Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቸርነት አቤት ሲገርም እኛ በዝሙት ሀጥያት ስንወድቅ ከመቅሰፍት ይልቅ ልጅን ያክል ነገር ይቸረናል ። ያንንም አንቀበልም እኮ ግፋችን
@user-wd6xc8nd9c
@user-wd6xc8nd9c Жыл бұрын
መጀመርያ ሳይሆን እጠነቀቃለውኝ።ከሆነና ከተከሰተ ግን ስለሰው ብይ ልጄን አልጥልም ሰው እደሆነ ስራለየውም ብና እያቃረሩ አድሳምት ቢቦጭቁኝ ነው ነገሲየድግ ግን ማሙሽይ?ሚሚይ ነይእስኪ ሱቅ ተላኪኝ በለው ያዛሉ?ይለካሉ ደምአይላክ?
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 Жыл бұрын
ልጁን ያረገዘችዉ ከ አባትዋ እንዳይወን ለ ምን አልናገርም አለች ::
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
እ እኔም ልኮምትነበር
@zeinabahmed863
@zeinabahmed863 Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 Жыл бұрын
እሄ የኔም ግምት ነው እንዴት እናትዬዋ እሱን ፈርታ የጣለች እሱ ተከራክሮ ይመልሳል
@beckyj6977
@beckyj6977 Жыл бұрын
ምን አይነት ዘመን ላይ ነን ግን????
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ በፈጣሪ ስንቱ ልጅ አጥቶ ይሰቃያል ሌላው ደሞ ልጅን የማክል በረከት ከቤት አውጥቶ ይቀላል ከሰው ነፍስ ክብራችንን እያስቀደምን ስንት ጥፋት አጥፍተን ይሆን ችግሩ ሳይፈጠር ነበር መጠንቀቅ ያለብን ከሆነ ብኋላ ወደ መፍተሄው እንጂ እንደት በችግር ላይ ችግር መፍጠር አቤቱ ማስተዋልን አድለን
@tigisttigi5811
@tigisttigi5811 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭የሰው ልጅ ግን ምን ያህል ጨካኝ ነው የማይፈፀም ነገር የለም በቃ
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 Жыл бұрын
አድነኝ ጌታዬ አማኑኤል አሁንስ የኛ ግፍ በዛ😭😭😭😭
@mesi5948
@mesi5948 Жыл бұрын
እንዲህ አይነት ታሬክ በአብዛው ቤት ደርሷል ብቻ ለሁላችም ልብ ይስጠን የእውነት ያሳዝናል የእኔም አዲት ጓደኛየ በዚህ ህይወት ውስጥ አልፋለች በጣም ከባድ ችግር ነበር ያሳለፈችው ዛሬ ግን ያ ልጇ ጎርምሶላታል ብቻ ተመስገን ነው❤
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha Жыл бұрын
ይገርማል ለክብር ተጨቀን ለሰው ነብስ አለመጨነቅ የጭካኔ ጥግ ነው ከአንድ እናትና አያት ይሄ አይጠበቅም ያማል
@ambesajrsemere723
@ambesajrsemere723 Жыл бұрын
ኣባዋራ ፈርቶ ነው ያማል
@jfbc7266
@jfbc7266 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ትምህርትነው እናመሰግናለን
@medinaawole6749
@medinaawole6749 Жыл бұрын
ምን አይነት ትምህርት ነው ?
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 Жыл бұрын
አይ ሜሪየ በዚሕ ጉዳይ ስለስው መናገር ይከብዳል በየራሳችን ላይ ሲደርስ ግን ይከብዳል ሜሪ ብዙ ተነተንሽው በራስ ላይ ሲደርስ ግን የምታደርጊውን እታቂም ስው የሖነ ነገር ሲሖን ነው ልጅን የምትሉት እንኳን እፍን አድርገው አልገደሉት እንጂ ወድቆ በስላም መገኘት ጥሩ ነው ምናምን ቢበላውስ ትንፋሽ አጥቶ ቢሞትስ ኖሮ ፈጣሪ ያተረፈውን ልጅ ማግኘት ደስ ይላል ብስራትየ እውነት ነው የተናገርሽው ደስ የሚል እነጋገር ነው ትክክል ብለሻል የኔ ቆንጆ ደስ የሚል ምክር ነው በርቺ
@user-yo7oy4fb5x
@user-yo7oy4fb5x Жыл бұрын
በስምአብ ወወልድ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ፈጣርያችን ሆይ የምናደርገው አናቅምና ይቅር በለን አቤት ጭካነ ሰው ያህል በሻንጣ በስመ ስላሴ ሰው አውርቶ ይቀራል ወረ የሳምንት ነው በእውነት ስለ ሰው ብለን አንኑር ስለራሳችን እንጂ ተመስገን ቅሪ ያላት ነፍስ ተረፈች ቢሞትስ ጻጻስ ሊሆን ይችልን ካህን ሊሆን ይላል ብቻ ሁሉም ነገር ምናደርጋቸው ከመወሰናችን በፊት ቆም ብለን 3 ግዜ ማሰብ አለብን ምን ኮ አንጠቀምም ሂወታችን መስቀልቀል ከማለት ውጪ እድሜህ ሙሉ እሱርቤት ትዳርም የለ ያሰቡትም አያሳኩም ኮ ከእንደዚህ እንጠንቀቅ ፈጣሪ ሆይ ጠብቀን
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 Жыл бұрын
በሳሎች ናችሁ በርቱ
@belayneshkegne1655
@belayneshkegne1655 Жыл бұрын
በሰማም እናቴ ህይወቴነሸ እኩን ሰወ የወሻ ቡቺላ ለመጣል እዴተ ያማል
@user-zo2vz5hn1d
@user-zo2vz5hn1d Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ጭካኔ
@disccell5888
@disccell5888 Жыл бұрын
እሄፕሮግራም፣በጣም፣በጣም፣አሪፍ፣ትምህርት፣ነው፣እናመስግናለን
@bentahmad3094
@bentahmad3094 Жыл бұрын
በጠም ያሰዝነል አለህ ከደዝ አይነት ነገር ይጠብቀን 🙏
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮባይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌹🌹🌹🌹👍
@ambesajrsemere723
@ambesajrsemere723 Жыл бұрын
ወይይይ ጉድ የገረመኝ ግን እናት ሁና የልጅዋን እርግዝና ኣታቅም ኣንዳ ኣንዴ እናቶች እኮ ኡፍፍፍፍ፡
@aynalmeyeborenalji7877
@aynalmeyeborenalji7877 Жыл бұрын
ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው ምን አይነት ጭካኔ ነው
@tawakan9600
@tawakan9600 Жыл бұрын
ያጪከኔ ጥግ ነው አለህ ከደዚ አይነት ጥፎ ነገር ይጠቢቀን
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን አኡዙቢላህ የጭካኔ ጥግ እናቷስ ብትሆን ወልዳ አይታዋለች ምን አስጨከናት
@afroethio7066
@afroethio7066 Жыл бұрын
የማይመስል ነገር 9 ወር ሙሉ ሳታውቅ
@user-bc6iz4wr5b
@user-bc6iz4wr5b Жыл бұрын
እኮ ሆሆ
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 Жыл бұрын
እኮ
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 Жыл бұрын
Ere emaytamen new
@beautystaff7629
@beautystaff7629 Жыл бұрын
Lij adelech adele
@user-qb7ly6et3h
@user-qb7ly6et3h Жыл бұрын
ስለህይወትና አዳኙካሜራን በጉጉት ነው የምጠብቀው ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠን
@lilytufa1172
@lilytufa1172 Жыл бұрын
Thank you Bless you
@mahiyakiya1050
@mahiyakiya1050 Жыл бұрын
ያልተዋጠልኝ ነገር አለ እንዴት ዘጠኝ ወር እስኪሆናት ድረስ እናትየዋ አልጠረጠረችም የማይመስል ነገር ነው የፈለገ ቢሆን እርግዝና ያስታውቃል
@kalkalu8244
@kalkalu8244 Жыл бұрын
Eko yamaymsl ngar new
@rukiyayusef1497
@rukiyayusef1497 Жыл бұрын
ያረብ አላህ ይጠብቀን
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
አጀብ ግፍ አጀብ አጀብ 🥺🥺ልጅስ መቼም ህፃን ሆና ነዉ እናቲቱ ምን ነካት በጌታ😭😭ኧረ ይሄ ዘመን ምን ጉድ ነዉ የሚያሰማን ግን በፈጣሪ ስም😭🥺
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
ያአላህ መጨረሻችን ምንይሁን ረ ወደየት ወደየት እየሂድንነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ui7zf3rp3z
@user-ui7zf3rp3z Жыл бұрын
እግዚኦ ልጅ ገና አልበሰለችም ገና ናት እንዴት አያትየው አስቻላት እየፈረድኩ አይደለም ለማመን ከብዶኝ ነው እንጂ
@genitora2492
@genitora2492 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ማረንንን ማረንንን አባ
@user-kt3yr5fm2m
@user-kt3yr5fm2m Жыл бұрын
פשוט מזעזע לזרוק תינוק מדם שלהם ממש כואב הלב איזה לב יש להם לעשות דבר כזה😭😭😭😭😭
@samuelnegash5663
@samuelnegash5663 Жыл бұрын
ውድ ጀግኖች እህቶቻችን እንወዳቹሀለን በምክራቻችሁ በፕሮግራሞቻችሁ እንጠቀማለን በርቱ ተበራቱ እንላለን ። Weldone keep up the good Job !
@wogutilahun1612
@wogutilahun1612 Жыл бұрын
አህመድ ላይክና ኮሜንት ብቻ ነዉ ያስቀመጥኩልህ ምክንያቱም ዛሬ ተደማሪ ስለሆንኩ ነዉ አሳዛኝ ቪድዮም አይቻለሁ እንዴት ሰዉ የራሱን አካል ቆርጦ ይጥላል ትልቁ ነገር ህፃኑ መትረፉ ነዉ ለዛዉም ምን አንጀት ጨከነ
@kaltessema2787
@kaltessema2787 Жыл бұрын
ዘጠኘ ወር ተረግዞ እንዴት ይጨከናል ስለሰው አፍ ተብሎ የዘላለም ሂወትን ሰላም መንሳት ያሳዝናል
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 Жыл бұрын
እንዴ እርግዝና ይህን አያስታውቅም እረ ተው
@nuralahwasu1300
@nuralahwasu1300 Жыл бұрын
እኮንእረግዝናቦረጪምሲጨምረያሰታዉቃልእደትዘጠኝወረሙለአታቅምእናቷ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ጭካኔያችን ከየት መጣ ይባላል ግን? 😢😢
@lemlemm8403
@lemlemm8403 Жыл бұрын
ያሳዝናል 💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢
@user-ml9bo7gs9y
@user-ml9bo7gs9y Жыл бұрын
እኔ ግን በኢትዮጵያ ውስጥ መናኛ ሰው መጥፋቱ በጣም ያሳስበኛል 😥😥😥😥😥
@tigisttigi5811
@tigisttigi5811 Жыл бұрын
ነገሩ ከሆነ ቦሀላ መፍራት ጥፋቱ የልጃ ቢሆንም ከመጣል የመጣው ይምጣ መቀበል ለመጣል ከመተባበር እናት አይደለች!!😭😭
@sefialemmelaku5609
@sefialemmelaku5609 Жыл бұрын
የዚህ አይነት ታሪክ እኔም አቃለሁ ግን ህፃኑ ሙቷል በብዙዎቻችን ዘንድ ያለነዉ
@eyuveggie
@eyuveggie Жыл бұрын
ስለምን እንዴት ብሎ እግዚአብሔር ይለመነናል በእንደዚህ አይነት ክፉ ሰዎች ሀገራችን መከራዋ በዛ እንዴት ሰው በዚህን የህል በገዛ ልጁ በጨቅላው ላይ ይጨክናል ለሚያሳዝጉ ሰዎች በሰጡ ምነበረበት የልጅ እናት አያት እረ በስንቱ ህፃናት ፈልገው ባልተረገዙ ባልተወለድ ፈልገው ባመጧቸው ይጨከንባቸዋል አባት የገዛ ልጁን ይደፍራል ይገላል ወንድም ወንድሙን ይገላል በጭካኔ ያርዳል ይህ ሁሉ ግፍ ግን በሀገራችን ህዝባችን መከራ አበዛብን በቃ ይበልን ይህ ከአሪዎስ የበለጠ ጭካኔያችንን ያንሳልን እንደሰው ለማሰብ ለመኖር ይርዳን ፈጣሪ።
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z Жыл бұрын
አያት አድርጋት ነበር እኮ ምኗ ጨካኝ ናት
@tamekassa6617
@tamekassa6617 Жыл бұрын
አስተያቴ ስለምወዳቹ ነው እባካቹ ሁሌ መለጠፍ ምን ያክል በራሳቹ አለመተማመን ነው አትለጠፉ ሜካፕ ቆንጅዬ ናቹ ደሞ ኤጭ
@plsstopusingmyname
@plsstopusingmyname Жыл бұрын
እኔ ብዙን ግዜ እናንተ የምትሰጡትን አስተያየት እስማማበታለሁ በዛሬው መልዕክት ግን ብዙ ጥያቄ አለኝ ። ሴት ልጅ ያለወንድ ማርገዝ ትችላለች ወይ? ወጣት ሴት ወንድን አስገድዳ ማርገዝ ትችላለች ወይ? ለምንድነው ማርገዟን ያላወቀችው? ታውቃለችም እንበል ። ለምንድነው የፈራችው? ያስረገዛትን ሰውማንነት ለመግለፅ ያልፈለገችው? ከሰውነቷ ፈልቅቆ የወጣውን ፁንስ ለማፍቀር ይቅርና እንደቆሻሻ ለመጣል የመረጠችው? ይህ ህጻን በፍቅር ተስማምቶ ወይስ እሷ ተገዳ በምትፈራው ሰው ስለሆነ ነው ወይ? እናትየውስ ለምንስ ነው ባሏን የምትፈራው ? የሰውን ነብስ እንድትጥል የሚያደርግ ፍራቻ በምን ምክንያት ይመስላችኋል? አዋላጅዋ ገንዘብ ጥላ ለፖሊስ እስከሚሄድ የሚያደርስ ምን ያህል ኃብታም ብትሆን ነው? የኅሊና ጥያቄ ነው? ወይስ ከዛ በላይ የምታውቀው ብዙ ሚስጥር አለ? ባጠቃላይ ስህተቱ እናንተ ጣት የምትጠቁሙባቸው ሁለቱ ሴቶች ሳይሆኑ የሚፈሩት ሰው ወይም ሰዎች ማነው ? እነማናቸው? ስንት ህፃን ሴቶች ከዚህ ቀድሞ እና ወደፊት በተደጋጋሚ በህብረተሰቡ ውስጥ ይኮነናሉ?
@suzanshimelis5947
@suzanshimelis5947 Жыл бұрын
ወድቆ አገኘነዉ ብለዉ ማሳደግ ይችሉ ነበረ ጭካኔ ወይ ለቀበሌ ቢሰጡ
@fiyorinaadmassu4169
@fiyorinaadmassu4169 Жыл бұрын
ሁለት ለእናትነት የማይበቁ አውሬዎች!!! ምን ጉድ ነው ግን እንዲህ የዘቀጥነው!!!! እግዚአብሔር ይድረስልን ብቻ🙏🙏🙏🙏!!!!
@tigistkoyas7640
@tigistkoyas7640 Жыл бұрын
እኔ ሁሌ ግርም የሚለኝ እርጉዝ መሆኔን አላውቅም የሚሉ ሴቶች ናቸው። ከወንድ ጋር ግኑኝነት ካደረጉ የወር አባባ ከቀረ እንዴት ነው እርጉዝ መሆናቸውን የማያውቁት?? ይገርማል ግን የሰው ልጅ ጭካኔ።
@user-yc2vx2tq3b
@user-yc2vx2tq3b Жыл бұрын
ህፃን ከሆነች ላታቅ ትችላለች
@tigistkoyas7640
@tigistkoyas7640 Жыл бұрын
@@user-yc2vx2tq3b ከስድተኛ ክፍል ጀምሮ ነው ስለ ስነተዋልዶ ትምህርት የሚሰጠው። የ 17 አመት ታዳጊ ከሆነች ደግሞ በቂ ግንዛቤ ይኖራታል።
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w Жыл бұрын
እኔበ14አመቴ ዳሩኝከዛም በክብረንፅህናዬ አረገዝኩ ማርከዜየወኩት ከአራትወርቡሀላነው ያኔሲቀሳቀስነውየለየኝ ያበጣምህፃነኝ ተመስገንአሁንላይልጄትልቅሰውሁናልኛለች
@user-ej6xw4cy4m
@user-ej6xw4cy4m Жыл бұрын
Esum ብቻ ሳይሆን endet ነው 9ወር mulu ሰው elayu lay lewt አያይም ሆዱዋስ ቢሆን enem አይገባኝም endezi የሚሉ ሴቶች
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 Жыл бұрын
@@user-yc2vx2tq3b ህጻን ወንድ ላይ ጥንጠለጠላለች እንዴ
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@familyhome8896
@familyhome8896 Жыл бұрын
🙏🙏
@desefikado7006
@desefikado7006 Жыл бұрын
እናቲቱ የጭካኔ ጥግ አሳይታለች
@tigestemengestu6199
@tigestemengestu6199 Жыл бұрын
🙏🙏🙏😭😭😭
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 Жыл бұрын
አቤት ጌታ ሁይ ግን ጭካኔ ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ነው ወይስ ሰው ምን ነካው ?ሰው ነው ቤወለድ ቤያድግ ምን ችግር አለው ህሊና የሜባል ነገር የለም አቤት ጌታ ሁይ ይቅር በለን 🙏🙏🙏😭😭😭
@abyelove9263
@abyelove9263 Жыл бұрын
እንደዚህ እየወለዱ ይጥሉ እና ከሀያ እና ሰላሳ ዓመት በኋላ ተፈላልገው ሲገናኙ የቆጥ የባጡን እያወሩ የሚያስመስሉት። በልጆች የሚጨክን አንጀት ያላችሁ ወላጆች እግዚአብሔር ይፈርድባችኋል።
@asasasas2169
@asasasas2169 Жыл бұрын
😭😭😭😭
@wudeenguru4953
@wudeenguru4953 Жыл бұрын
Abetu geta hoyi sintu lij ato yilminal
@almaztolla4677
@almaztolla4677 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭🤕🤕🤕🤕
@reltron7116
@reltron7116 Жыл бұрын
ድምጽ።ይስተካከል
@djjdsy3643
@djjdsy3643 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
አቤት የጭካኔ ጥግ አድነን
@abutloobalramq8123
@abutloobalramq8123 Жыл бұрын
Amlka hoy ena httiga nige abto hoy ykeethue aylkme ena ykere blige
@zeritukebede688
@zeritukebede688 Жыл бұрын
Yareb alah ytebken ehtoche
@fantofanto4430
@fantofanto4430 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🌹💓🥰
@sofiad2612
@sofiad2612 Жыл бұрын
ማርገዙዋን እዴት አታቅም
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Жыл бұрын
አትፍረድ ይፈረድብአል ይባላል እስከመች የአበሻ ምላስ ተፈርቶ ይኖራል አንዴ ከተፈጠረ ተፈጠረ በቃ ሰው ያወራብኛል ብሎ ልጅን ያህል መጣል ያሳዝናል መች ነው ምንቀየረው ግን😢
@digavoabino1631
@digavoabino1631 Жыл бұрын
No 😭😭😭
@Ayahmar
@Ayahmar Жыл бұрын
ኡፍ ምአይናት
@mememalase9018
@mememalase9018 Жыл бұрын
😭🇪🇹
@hikashe9685
@hikashe9685 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️
@mekiyanuru6982
@mekiyanuru6982 Жыл бұрын
Enat endet beliju chekagne yihonal
@mememekdi6705
@mememekdi6705 Жыл бұрын
Duqet beza mitiu sewoch midiya lay sitqerb zent qibat weym bazilin teqebitewu merb neberbachew
@media5450
@media5450 Жыл бұрын
ዘጠኝ ወር ሙሉ እንዴት ሆዷ አይለያቸውም ምንም የማይታመን ወሬ
@foziyaahmadfoziyaahmad5038
@foziyaahmadfoziyaahmad5038 Жыл бұрын
🥰🥰🥰😭😭😭😭😭😭
@Miseraki
@Miseraki Жыл бұрын
አቤት ጭካኔ
@henoktezera8903
@henoktezera8903 Жыл бұрын
እንደኔ እንደዚ አይነት ጨካኝ ሰዎች መቀጣት ካለባቸው በሞት ነው ምክንያቱም እነሱ ስሜታቸውን ለማርካት ሲሉ ባጋጣሚ በተወለደ ልጅ ላይ አረመኔያዊ ድርጊት መፈፀም እንስሳነት ነው ወይ ደሞ ከሚጥሉት ለህፃናት ማሳደጊያ ቢሰጡት የተሻለ ይሆናል
@qamariyanasir9492
@qamariyanasir9492 Жыл бұрын
Uuuuuuufffff subahanal
@jakjoker956
@jakjoker956 Жыл бұрын
እናት ይባላል 🤔🤔🤔እናት እንደዝነሽ
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 Жыл бұрын
እርጉዝ መሖኗን እታቅም ነበር ልጅቷስ እሺ እናትየው ልጇ ስትቀየር ምንም አላወቀችም ነበር ሖዷስ እይታይም ነበር በጣም ይገርማል ውይ በስመአብ ለምን እንዲ ይደረጋል በቃ ተወለደ እኮ ለምን ይጣላል ደግሞ የጐረቤት ስፈር ልጅ እንደተወለደ ያውቃሉ ስለዚሕ ለምን ይሕን ሑሉ ወራት ተሽክማ አሑን እንዲሕ ሲሖን ያሳዝናል
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Жыл бұрын
ግን ፍልም ነው እንዴት እናት ልጃ ልትጥል ትችላለች? በዛ ላይ የእግዚአብሔር ስራ ነው ልጁ በስምአብ ሰው ማለት እንዴት ጨካኞች ነን አረ እግዚአብሔር መስተዋል ያንተ ፍርሃት ስጠን
@samrawitsamuel5914
@samrawitsamuel5914 Жыл бұрын
ezi asferi ena asdengach tarik wuset abatyewu new jegna
@ermiyasmekonnen7983
@ermiyasmekonnen7983 Жыл бұрын
ለምን ለፍርድ ትቸኩላላቹ ከማን ነው እርግዝናው ከቤት ነው ወይስ ከውጭ
@wondimuheme477
@wondimuheme477 Жыл бұрын
Hitsan lijin bechikane le awure kemetal belay lihon yemichil wonjel woyim hatiyat yelem kemanim margez kemetal aybeltim
@shoptab0911
@shoptab0911 Жыл бұрын
Weye gud sew lej atu gatawen yelmnal sew chkno lejon yetlal
@tigistutilahun2465
@tigistutilahun2465 Жыл бұрын
Gilsi mangegri yishalali nagru gin kabdi nawu
@llllll-vb5hb
@llllll-vb5hb Жыл бұрын
Ene ahun be 17 amete welje nebere elalew miwedew lij nbr ahun 26 amete nw miwedew enkuan linor tewezagebku chirash
@lulamehari2486
@lulamehari2486 Жыл бұрын
You guys did not take into consideration the fact that both women are afraid of the father. I believe his behavior,(very angry man) is one of the reasons why these women end up committing such a crime. You need to address this point. of course, the social norm and tradition have an impact on their decision, but I think they were more concerned about the ''aba weraw's'' reaction.
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z Жыл бұрын
Andade gn yemensemaw yehone yemaytamen neget new Ayatyew gn menekat
@sarasara-vm2rs
@sarasara-vm2rs Жыл бұрын
በናዝሬቱ በጌታ ስም አበቱ ዘመኑ ክፉ ነው አንተ ጠብቀኝ
@muke614
@muke614 Жыл бұрын
ፌክ ፌክ
@loveethiopia820
@loveethiopia820 Жыл бұрын
Sorry, can you guys do the fake hair just a little bit closer to Natural please?? It looks very fake
@Kans-ih4eb
@Kans-ih4eb Жыл бұрын
Etopia endze msera polls alle website kllwetu bfete newy you bollse kersta btbote fet ymkall
@sema140
@sema140 Жыл бұрын
9 wer mulu endet hodua ayastaeqm.
@haymanottsegaye3870
@haymanottsegaye3870 Жыл бұрын
esh perede yet kere satil ho mnshe
@sema140
@sema140 Жыл бұрын
Mayhon neger new ergzna qeld aregutko
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 Жыл бұрын
Emaymesle negr new
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Жыл бұрын
አቤት ጭካኔአርፍ ትምህርት ነው
@Ethio631
@Ethio631 Жыл бұрын
ለካ እርግዝናን ሲያካብዱ ነው አንዳንድ ሴቶች ትልቅ ሆድ የሚያሳዮን አርግዤ ባላቅም ጠግቤ ስበላ እንኩዋን ሆዴን ሲነፍኝ ይጨንቀኛል ልጅትዋ እንዳት እንዴት ነው እስክትወልድ ማርገዝዋን ያላወቀችው ? ፈጣሪ በልጅ የባረካችሁና የወለዳችሁ እናቶች ምን ትላላችሁ?
@hadya-3063
@hadya-3063 Жыл бұрын
ከ6 ወር ቡሀላ አይደበቅም በጣም ተጋነነ መሰል
@user-wx9ui6dm1w
@user-wx9ui6dm1w Жыл бұрын
አስለንካምስትወረብኋላበጣምይገፍልያስታውቃል
እስር ቤት ውስጥ የተወለደው ልጅ
27:31
Sile HiwotTV
Рет қаралды 179 М.
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 8 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 74 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 10 МЛН
Выйграли Много Денег с Сыном
0:55
Карман
Рет қаралды 7 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
0:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,9 МЛН
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 1,9 МЛН