የ 90 ዎቹ ምርጥና ተወዳጅ ሙዚቃዎች ስብስብ| Ethiopian 90's Non Stop Vol.1|

  Рет қаралды 3,403,552

Offbeat Reacts

Offbeat Reacts

3 жыл бұрын

የ 90 ዎቹ አስቂኝ የልጅነት ትዝታዎች 👇
• 🛑 የ 90 ዎቹ አስቂኝ የልጅነት ት...
#ethiopia#new ethiopian music#amharic music#africa#the weekend lyrics#seifu#seifu on ebs new#seifu fantahun show#seifu on ebs#amharic movies#ethiopian movie#ethiopian drama#ethiopian film#amharic film#90 ዎቹ#የሙዚቃ ስብስብ#የ90ዎቹ ሙዚቃ#ethiopian music 1990#ethiopian music 90s non stop ethiopian music የ 90 ዎቹ ምርጥ ሙዚቃወች#ታምራት ደስታ#ethiopian music#ጎሳዬ ተስፋዬ#ኤፍሬም ታምሩ#tamrat desta#amharic music 2019#amharic music 2019 this week#ethiopian song#ethiopian new music best ethiopia music 2020#new ethiopian music#ethiopian girl#ethiopian news#ethiopian new music#new ethiopian music 2020#new ethiopian music 2019#teddy afro new music#ethiopian love music#new teddy afro music 2020#teddy afro released new single music#ቴዲ አፍሮ#ethiopia best dj#ethiopian song#ethiopian 90s music#ethiopian music mix nonstop#ethiopian music 1990#1990 ethiopian music#ethiopian music 90s non stop ethiopian music# የ 90 ዎቹ ምርጥ ሙዚቃወች#dj yaya 90s#ethiopian#habesha#music#songs#best#love#tamerat desta#gosaye tesfaye#oldies#none stop#compilation#great bernos entertainment#ethiopian music lyrics#ethiopian music oldies#ethiopian new music#ethiopian nonstop#ethiopian 90s music nonstop#ethiopian oldies music#የ 90ዎቹ የተመረጡ ሙዚቃዎች#ethiopian music# aster aweke#kuku sebsibe#anteneh werku#aregahegn werash#efrem tamru#neway debebe#hamelmal abate#tsehaye yohannes#mohammed ahmed#amharic#eritrean#ethiopian oldies collection on#nonstop#roha band#ኣማርኛ ኮሌክሽን#tilahun gessese#amharic old musics#amharic music#ethiopian music#ephrem tamiru old songs#ethiopian oldies music 1970s#ethiopian tizita#ethiopian song#old tizita collection#ethiopian old tizita collection songs#tizita collection#የድሮ ሙዚቃ#የ70ዎቹና 80ዎቹ ሙዚቃዎች#old ethiopian music hits#old ethiopian songs collection#old amharic songs#70s & 80s golden ethiopian music#amharic oldies 2020#የድሮ ሙዚቃዎች#old ethiopian music hits#biscuit tube#best ethiopian music experience#amharic music#ethiopian old music hits#ethiopian old amharic music collection#minew shewa#dagi d new music#ethiopian song#gildo kassa#ዳጊ ዲ#amharic music#በቃ#ethiopian new music#ethiopian new song#ethiopian music 2020#ethiopian song 2020#new ethiopian music 2020#new ethiopian song#new amharic music 2020#amharic music 2020#dagi d ft gildo kassa#ethiopian music#new ethiopian music#new ethiopian song 2020#ethiopia#ethiopian movie 2020#ethiopian love music#ethiopian club music#ethiopian dance music#new ethiopian film#new amharic film#ethiopian movie#amharic film#new ethiopian movie#ethiopian film#amharic movie#ethiopian movie 2020#new ethiopian movie 2020#amharic movies#new amharic movies 2020 full movie#amharic movies 2020#ethiopian film 2020#ethiopian movie 2020 full movie#sodere movies 2020#ethiopian new movie#ፊልም#ፊልም አማርኛ 2020#ethiopian drama#አዲስ ፊልም#Babi#

Пікірлер: 523
@RahelTeka45
@RahelTeka45 2 жыл бұрын
የኢትዮጲያ ዘፈን እዚ ጋ ነው ያበቃው።
@nesimdire3109
@nesimdire3109 2 жыл бұрын
Betammm
@Becka_251
@Becka_251 2 жыл бұрын
እስቲ ዝም በል!
@winterabraham1667
@winterabraham1667 Жыл бұрын
@@Becka_251 erasesh zm bey ewnetun/ ewnetwan new
@Eyou653
@Eyou653 Жыл бұрын
እውነት ነው
@jemilaseid4416
@jemilaseid4416 11 ай бұрын
እውነት ነው ልክ ብለሀል
@yasinselam
@yasinselam 4 ай бұрын
ማናው እስካሁንም የ90ናዎቹን በ2024 be like
@user-dy4bq2it8k
@user-dy4bq2it8k 2 ай бұрын
Enie uuuuuu
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 2 жыл бұрын
ኢሄ የመጨረሻው የኢትዮጵያ ዘፈን ነው አሁንማ ዘፈን የለም 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 2 жыл бұрын
ግን አሁን ከመጡት ዳዊት ፅጌ አለልን መፅናኛችን።
@temesgenfetari1535
@temesgenfetari1535 2 жыл бұрын
Betikikil
@abebahabte8469
@abebahabte8469 11 ай бұрын
😂😂 እንዴዴ እነ ኪንኔ ስ ?? 😂
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 11 ай бұрын
@@abebahabte8469 😂😂😂😂
@abebahabte8469
@abebahabte8469 11 ай бұрын
@@marakikaleab9020 ልክ አደለሁ ? 😂😂
@jemalmohammed6769
@jemalmohammed6769 2 жыл бұрын
ከዚህ ሙዚቃ ስብስብ ውስጥ 90% የትልቁ ሊቅ ኤልያስ መልካ ስራዎች ናቸው RIP Eli Legend
@afrolatin05
@afrolatin05 2 жыл бұрын
Yes brooo
@RR-mx6ok
@RR-mx6ok 2 жыл бұрын
@@afrolatin05 ⁰⁰p999999⁰
@deeddeed2583
@deeddeed2583 5 ай бұрын
😢😢
@user-db2dn3zt1q
@user-db2dn3zt1q 2 жыл бұрын
እንዳው የዘመኑ ዘፋኞች ዘፍነው ሞተዋል አያፍሩም ይሄን ሠምተው ,???በጣም ምርጥ ስራ ናቸው ዋው❤)❤😍
@temesgenfetari1535
@temesgenfetari1535 2 жыл бұрын
Yes you are right ☺️ ☺️☺️
@user-oi1oj2ub5w
@user-oi1oj2ub5w 5 ай бұрын
ዘፈንና ፍቅር ድሮ ቀረ የሚስማማ ላይክ
@mahletsahle1009
@mahletsahle1009 2 жыл бұрын
የ90ዎቹ ምርጥና ዘመን አይሽሬ ትዝታዎች ናቸው ❤❤👍👍
@user-pq8xc3jy3q
@user-pq8xc3jy3q 2 жыл бұрын
💔💔💋
@nesanetalemu4024
@nesanetalemu4024 2 жыл бұрын
@@user-pq8xc3jy3q ፈፈፈኸፈፈፈጸፈጸኸኀፈፈፈፈጸኸፈፈጸፈፈፈፈጸጸጸፈፈፈፈፈጸጸፈፈፈጸጸፈፈፈፈጸፈጸፈፈፈ ጸጸጸጸጸጸጸጸጸ
@itzikgetnah6775
@itzikgetnah6775 Жыл бұрын
@@user-pq8xc3jy3q 1
@HhaallMm
@HhaallMm 2 жыл бұрын
አይ ያዘመን 😥ምንአለ ቢመለስ
@ahmednjemai9098
@ahmednjemai9098 2 жыл бұрын
ዘረኝነት የማይሰማበት ዘመናችን
@ashaabdo7755
@ashaabdo7755 11 ай бұрын
Tikikili
@Sunrise-sg8lp
@Sunrise-sg8lp 3 ай бұрын
የመለስ ዜናዊ ዘመን ጥሩ ነበረ እውነት አይካድም ::
@user-tm7kd3tn3x
@user-tm7kd3tn3x Ай бұрын
ከዘረኝነት እና ከብሔር የፀዳው ሰው በሰውነቱ የሚከባበርበት ደጉ ዘመን የ90ው የሙዚቃ አብዮት የነገሰበት ጊዜ😢😢😢😢👌👌👌👌
@OffbeatReacts
@OffbeatReacts 3 жыл бұрын
የ 90 ዎቹ አስቂኝ የልጅነት ትዝታዎች 👇 kzfaq.info/get/bejne/rN-el9BzvKe5o30.html
@user-wb2id9fx5b
@user-wb2id9fx5b 3 жыл бұрын
Afer Afer Afer 🇪🇷🇩🇯🇪🇷
@rediatmequanint494
@rediatmequanint494 3 жыл бұрын
Kefetret yeglesh
@abman7129
@abman7129 3 жыл бұрын
Kitetaw
@naolyohannes3482
@naolyohannes3482 3 жыл бұрын
More ye abenet agonafer ena ye teddy afro betakatechibet arif nw
@rhmatrhmat9279
@rhmatrhmat9279 3 жыл бұрын
ዩቲዮብ እንዴት ነው የሚከፈተው
@pipi5769
@pipi5769 Ай бұрын
የ90ዎቹ ዘፈኖች ይገርሙኛል ሁሉም ምርጥ አልበም ነበር የሚያወጡት እነ ታምራት ደስታ; ጥበቡ: ይርዳው; ሀይማኖት ; ጂጂ; አብነት አጎናፍር; አብዱ ኪያር አረ ምኑ ወይ ጊዜ
@yonadabkassa6833
@yonadabkassa6833 6 ай бұрын
እኔ የዚያን ጊዜ ከለሩ ሁሉ ይልየብኛል በጣም እኮእድለኛ ትውልዶች ነን ያላየነው የለም ብቻ 90 ዎቹ ትውልዶች ጋረ ሰለ ፈጠረከኝ 🙏🙏
@vphonetastic161
@vphonetastic161 3 жыл бұрын
በጣም ነው የተመቸኝ ትዝታዬን ቀሰቀሳችሁት በጣም ደስ ነበር የሚለው ምስጋና ይገባችኃል
@NabiyouElias
@NabiyouElias 3 ай бұрын
awo bexam
@tube-ri1bi
@tube-ri1bi 2 жыл бұрын
ዘፈን በ 90ዎቹ ጊዜ ቃራ ❤።የአሁኖቹ ሁሉም ድድድድ ኡኡኡኡ ብቻ ሆኖ ቃራ።ወይ ግዜ 🤔
@sweetmare8501
@sweetmare8501 Жыл бұрын
ቃራ
@dambelodembelo2425
@dambelodembelo2425 Жыл бұрын
እውነት ብለሻል የኔ ውድ በተለይ የሴቶቹ
@Eyou653
@Eyou653 Жыл бұрын
​@@dambelodembelo2425 ሁሉም እንጂ😊
@dambelodembelo2425
@dambelodembelo2425 Жыл бұрын
@@Eyou653 የኛማ ምንም አይከፈም
@Eyou653
@Eyou653 Жыл бұрын
@@dambelodembelo2425 አረ ተው
@loveall360
@loveall360 2 ай бұрын
የማንም ጨምላቃ ሳይጨማልቀበት በፊት የነበሩ ሙዚቃዎች ❤
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 2 жыл бұрын
የ90ዎቹ አድናቂ ነኝ 😍❤❤❤
@AbelZegred
@AbelZegred 5 ай бұрын
😊😊
@tedrosataklti9137
@tedrosataklti9137 Жыл бұрын
I Love You Ethiopian music 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 from Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-rs1qs5hz4w
@user-rs1qs5hz4w Жыл бұрын
❤❤❤
@EndaleGashaw-wk7ip
@EndaleGashaw-wk7ip 10 ай бұрын
we also great respect for Eritrean people tnxs we are from one sprem and egg
@yodaheyoo-18
@yodaheyoo-18 4 ай бұрын
🥰🙏​@@EndaleGashaw-wk7ip
@aminabawari225
@aminabawari225 2 жыл бұрын
የሰው ልጅ በትዝታ እንደ ምኖር በዳንብ አስተሞሮናሉ ❤❤❤❤
@user-uo1rj1gq7d
@user-uo1rj1gq7d Жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር የነበረበት ዘመን❤
@MaeveBowral
@MaeveBowral 5 ай бұрын
🙄🙄🙄🙄🙄🙄
@msmakkida9656
@msmakkida9656 5 ай бұрын
የኛ ዘመን👌👌❤
@binibana7784
@binibana7784 Жыл бұрын
ምን ለማለት አደምፈልግ ቃላት ያጥረኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደጉ ዘመን❤❤❤❤❤❤
@tarikawitarikoch
@tarikawitarikoch 2 жыл бұрын
ሙዚቃ በኛ ጊዜ ለማለት በቃን እኮ ጎበዝ
@citizenofafrica.nationethi8438
@citizenofafrica.nationethi8438 Жыл бұрын
😂😂
@debashmelekamu831
@debashmelekamu831 Жыл бұрын
በዚህ ዘመን መሆኔ እና እንዚህን የመሰሉ ሙዚቃዎችን በመሰማቴ እድለኛ ነኝ ክብረ ለኤልያስ 👑👑 ለዘላለም አንረሳህም
@abuuuabu
@abuuuabu Жыл бұрын
@user-dm7tl9ke8s
@user-dm7tl9ke8s 20 күн бұрын
ዋው የማይረሳ ትዝታ
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 Жыл бұрын
በትዝታ ወደኃላ መመለሥ ደሥ ይላል😢
@bereket19
@bereket19 7 ай бұрын
ጊዜን መመለስ ቢቻል 😢😢 ደጉ ና ፍቅር የሆነ ጊዜ❤
@amanuelgizaw5557
@amanuelgizaw5557 Жыл бұрын
እነዚህን ሙዚቃዎች በሰማ ጆሮዬ የአሁኑን የዘመኔን ሙዚቃ መስማት ያስጠላኛል
@betelehemkebret6692
@betelehemkebret6692 Жыл бұрын
💞💞q
@user-mm8tt3cw5v
@user-mm8tt3cw5v 3 ай бұрын
በትዝታ ወሰደኝ 😢 የ90ቹ አድናቂ ነኝ❤❤❤
@yaredboss5878
@yaredboss5878 Жыл бұрын
አይ ዘመን ንጹ ልቦና ፍቅር መተሳሰብ ጓደኝነት አብሮነት ብዙ ምርጥ ምርጥ ነገሮችን ያስታውሰኛል። አመሰግናችሗለው።
@yonasalemayehu8908
@yonasalemayehu8908 2 жыл бұрын
ውብ ትዝታን የሚቀሰቅሱ ውብ ሙዚቃዎች ደስ!!!
@yonasadhanom826
@yonasadhanom826 7 ай бұрын
d
@AbdiJamel-ze2ie
@AbdiJamel-ze2ie 2 ай бұрын
Old is gold❤❤❤❤ I was not even born 1990s am living my temporary life here in south Africa I love my Ethiopia and the people onee lovvvvvveeeeee❤❤❤❤❤❤❤
@saudisaudi1203
@saudisaudi1203 Жыл бұрын
ልጅነታችንን ያሳመሩልን ሙዚቃዎች በሰማናቸው ቁጥር ወደኋላ መለስ አድርገው ልጅነታችንን እንድናይ የሚያደርጉን ትዝታዎቻችን😍
@jemilaseid4416
@jemilaseid4416 11 ай бұрын
የልቤን ነው የተናገርከው ወይ ይሄ ግዜ
@siforamamo7724
@siforamamo7724 2 жыл бұрын
እብዛኛው የ90ዋቹ የሙዚቃ ስብስብ ኤልያስ መልካ ሁሌም እንወድሀለን🙏🙏🙏🙏🙏
@LeonMatlab
@LeonMatlab 2 жыл бұрын
አሪፍ የሙዚቃ ስብስብ እናመሰግናለን👍👍👍
@blenhailenone6810
@blenhailenone6810 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ምርጫችሁ አሪፍነው በዚህቀጥሉ
@alsabetabebe2770
@alsabetabebe2770 2 жыл бұрын
አይ ዘመን መቸም የማይረሳ ግዜ እናመስግናለን
@yihuda5682
@yihuda5682 2 жыл бұрын
🍺አልጠጣም ያልኩት በዚህ ምርጥ ሙዚቃ ግን እየጨለጥኩ ነው 🍻🍻🍻🍻🍻 ። አመሰግናለው ብዙ ነገሮችን ተጨዋወትንበት ። ይመችህ አቦ👉 ጋሽ አቀናባሪው
@temesgenfetari1535
@temesgenfetari1535 2 жыл бұрын
Eniem
@user-oz6gi5cj3l
@user-oz6gi5cj3l 23 күн бұрын
እኔ የዘጠናዎቹ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ ❤
@sarahbash7031
@sarahbash7031 2 жыл бұрын
የማልቀይረው የማለውጠው ላንተ ያለኝ ፍቅር😥💔
@KaleMane-si3cc
@KaleMane-si3cc 3 күн бұрын
❤❤❤❤
@softad7315
@softad7315 9 ай бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያውያን እንዲህ ነው ደስ የምንለው አይዟችሁ ከንግዲህ አናዝንም አንቆዝምም እግዚአብሄር አስቦናል
@kidisttesfay7618
@kidisttesfay7618 2 жыл бұрын
90's of legends!! Golden memories 💘💓🔥🔥
@tashalbarase2921
@tashalbarase2921 4 ай бұрын
🥰🥰🥰💝🤩
@rahelasefa3598
@rahelasefa3598 9 ай бұрын
ዘፈን በ90 ጊዜ ቀረ❤❤ የኤልያሰ ሰራዎች ❤❤❤
@abduytube8052
@abduytube8052 5 ай бұрын
ሙዝቃ ድሮ ቀበረ ደጉ ግዜ ግዜን መመለስ ብቻ ነሮ ❤❤❤
@merontesema1430
@merontesema1430 2 жыл бұрын
Hulunim abero mezfen yemichel😊🙋‍♀️
@KaleMane-si3cc
@KaleMane-si3cc 3 күн бұрын
አዎ❤❤❤
@konjitalemayhu-rt8eh
@konjitalemayhu-rt8eh Жыл бұрын
በትዝታ ወደኋላ ደስ በሚል ስሜት ❤ልጅነቴን ደስ እያለኝ አየዋለሁ 😮 ለማንኛውም ዘፈን በ90ዎቹ እነዚህ ተወዳጅ ሙዚቀኞች ላይ እንደቆመ ነው 😂የሚያንቀሳቅሰው እንዳጣ ነው።
@fitsumberihun2072
@fitsumberihun2072 7 ай бұрын
❤❤❤
@jingoyared2
@jingoyared2 3 жыл бұрын
ቀጥልበት 👌
@muna2056
@muna2056 Жыл бұрын
ሰላም ሰለምሽ ይብዛ እንኳን በሰላም መጣሽ ውድና የተከበራቹ ያገሬ ልጆች በያለንበት አላህ ይጠብቀን አገራችን ይቶብያ ሰላም ፍቅር አድነቱ ያምጣልን ከምንም በላይ ሰላም ነውና
@wendetebeje
@wendetebeje Жыл бұрын
እኔ በእዉነት ያዘመን ምን አሌ ብሜለስ
@Amanuel.Isak917
@Amanuel.Isak917 2 жыл бұрын
Ye musikaw sm btisfu arif neber ✨🥰💯
@user-qj9nv2qf2d
@user-qj9nv2qf2d Жыл бұрын
እሄ ሁሉ አለህ የመፁነቸው አለህ ቀልቢ ይሰጠቸው የረቢ😥😥😥
@GannaPotter
@GannaPotter 23 күн бұрын
እኔበ90ዎቹብቻነዉዘናየምያደሪገኝከልብዘፈንነዉ
@estif962
@estif962 6 ай бұрын
ብሮዬ በጣም አሪፈ ነው በርታ አለን 👏👏👏👏👏
@friyefriye8876
@friyefriye8876 Жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ስብስብ ነው እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤
@madisoaygode
@madisoaygode 22 күн бұрын
♥️
@eliadtse2182
@eliadtse2182 3 ай бұрын
ትርጉም አና ጣዓም ያለው ውብ ዘመን አይሽሬ ዘፈን :: ጣፋጭ ትዝታ ስለጫራችሁ አመሰገንኩዋችሁ:: ተባረኩ ::
@robelasfaw243
@robelasfaw243 6 ай бұрын
ፅቡቅ ወዲ ደሰ ክትብል ማራ ኬፍ ኣለካ....
@yasiralhilbawy7159
@yasiralhilbawy7159 3 жыл бұрын
salam nuw...I'm yas from sudan...I'm a big fan of ethio music rooots an culture...one love...
@languagelanguage8375
@languagelanguage8375 2 жыл бұрын
Ufffff ትዝታ ብቻ😭😭
@bandiramedia474
@bandiramedia474 2 жыл бұрын
መመለስ የማይችል ጊዜ አለፈ 🙏
@kingnakhlan674
@kingnakhlan674 Жыл бұрын
From somalia 🇸🇴🤵i love you song eitopia 😘👌
@peacelove9531
@peacelove9531 3 жыл бұрын
Elias Melka king ... all of this music 90s ❤️RIP
@francismundiamurage9454
@francismundiamurage9454 Жыл бұрын
More love from Nyeri(Kenya)
@funforall_media
@funforall_media Жыл бұрын
I will remember ma home country and ma childhood 😔😔😔😔 I wish I bring them all back
@richinoccent132
@richinoccent132 2 жыл бұрын
Egzar yebarekacihu nacihu
@KaleMane-si3cc
@KaleMane-si3cc 3 күн бұрын
❤❤❤❤
@user-tv9hh2ik4t
@user-tv9hh2ik4t Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል
@tigitamsgn5172
@tigitamsgn5172 3 жыл бұрын
ምርጥ የሙዚቃ ስብስብ እናመሰግናለን
@mentesenotmamushe6279
@mentesenotmamushe6279 7 ай бұрын
ሁሌም የማይሰለቹ የዘፈን ስብስብ ናቸው
@ruhamawondosen5942
@ruhamawondosen5942 11 ай бұрын
Be Geta Eyesus emenu ns ha gbu Eyesus bekrbu ymetal“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” - ዮሐንስ 3፥16
@fitaletilahun8691
@fitaletilahun8691 3 жыл бұрын
ዋይ ትዛታ አልቻሉኩም በጣም ደስ የላለ
@birukgta1759
@birukgta1759 3 жыл бұрын
በጣም በጣም
@yordeseyum1009
@yordeseyum1009 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ምርጫ ነው እናመሰግናለን
@MahderAsrat-qg6pv
@MahderAsrat-qg6pv 7 ай бұрын
እውነትነው የኢትዮጵያ ሙዚቃ እዚህ ጋር ነው ያበቃው ይገረማል
@ababosvlog
@ababosvlog 3 жыл бұрын
These songs makes me remember my country and my childhood. Am crying while listening to it .Thanks
@temesgenfetari1535
@temesgenfetari1535 2 жыл бұрын
Me too 😂
@workayehumelesemihret
@workayehumelesemihret Жыл бұрын
where are you live? please!
@aldaam9276
@aldaam9276 3 жыл бұрын
ደሥ ይላል
@fafitube8403
@fafitube8403 2 жыл бұрын
አይ እድሌ የ90ች አደለሁም 🥀💪
@user-jn6jd5on7y
@user-jn6jd5on7y 3 ай бұрын
ብይ ትሀ ዋይ ኢ ኢንት አምሃሪች
@yigremachewkefelegnwegdere2613
@yigremachewkefelegnwegdere2613 5 ай бұрын
That was such a beautiful time!!
@asnitube3283
@asnitube3283 Жыл бұрын
💔💔ስደት ስንቱ በትዝታ ነጎደ እፉፉ ይሄ ጊዜ ናፈቀኝ ለካ ጊዜ ይናፍቃል
@KaleMane-si3cc
@KaleMane-si3cc 3 күн бұрын
የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤
@user-vf7tr1dv8g
@user-vf7tr1dv8g 3 ай бұрын
የ90ዋቹንየፍዳታጊዜንነውየማታውሰውየሰላምናየፍቅርጊዜ❤🎉n
@temesgenchanie6193
@temesgenchanie6193 Жыл бұрын
ያምራል
@ethiohabasha8841
@ethiohabasha8841 3 жыл бұрын
ዋው በጣም፡ምርጥ ስብስብ
@etaguayelu9286
@etaguayelu9286 2 жыл бұрын
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ውዷ ሀገሬ የኔ ብቻ
@kidusyonas5642
@kidusyonas5642 2 жыл бұрын
Yemusicawn sem betsefew arif new
@adugnabelete3974
@adugnabelete3974 Жыл бұрын
ደስ የሚል የልጅነት ዘመን የዋህነት
@user-mn8xb1oi8c
@user-mn8xb1oi8c 5 ай бұрын
😢😢😢 ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ትዝታ ብቻ 💔💔
@mightykop
@mightykop 3 жыл бұрын
90's Where are you??? This is great! Thanks!
@kalidaliali1115
@kalidaliali1115 2 жыл бұрын
eliyas melka Legend for Ethiopian music
@MizanGulilat-yn6gj
@MizanGulilat-yn6gj 10 ай бұрын
ዘመናችን እኮ ያምራል❤❤❤
@user-hp7hf9xx1s
@user-hp7hf9xx1s 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሰብሰብ
@birekinfe1456
@birekinfe1456 Жыл бұрын
Yemr betam arf nachew ☆☆
@mametube491
@mametube491 5 ай бұрын
wow 90ዎቹ መቼም ማይረሱ🎉
@lidiyaayelgn1088
@lidiyaayelgn1088 3 жыл бұрын
i don't have any word 1990's is the best time of my country i love and miss all the time
@aymenfeahrttin6107
@aymenfeahrttin6107 2 жыл бұрын
I fall in love with my best friend slakew,and endet endemnegrat or madrg yalbinin alkim, bezi I love you🥺
@user-fd2yf4xk6m
@user-fd2yf4xk6m 7 ай бұрын
ሁሌ ብሰማቸዉ በጣም ደስተኛ ነኝ❤😂😂
@chnklotube
@chnklotube 27 күн бұрын
ያ ዘመን እንደቀልድ አልፎ አሁን የማንም በቀቀን ጆሯችንን ደፍኖታል
@ymutina2267
@ymutina2267 2 жыл бұрын
wow mrt music tztan ykeseksal😍😍😍😍😍😍😍😍
@guenetagonaferadfrese313
@guenetagonaferadfrese313 Жыл бұрын
እኔም የ90ዎቹ ሙዚቃ አድናቂ ነኝ!
@tecluhaile2180
@tecluhaile2180 2 жыл бұрын
Love you all so much guys and this Best Songs
@addisethio494
@addisethio494 2 жыл бұрын
The Genius Elias Melka took Ethiopian Music to another level...It was not just a music, actually it was a revolution !!
@YisakAdena-pi7ut
@YisakAdena-pi7ut 11 ай бұрын
The same way you speaks what I mean in my head, He was one of the king of an Ethiopian music However nobody substitute yet his greatness, ♥️ he's legend🙏🙏 his soul rest in well arena❤️
@bayusemokenne629
@bayusemokenne629 4 ай бұрын
ለለ
@bayusemokenne629
@bayusemokenne629 4 ай бұрын
ለለቨጠኀጰ
@bayusemokenne629
@bayusemokenne629 4 ай бұрын
ለለቨጠኀጰ
@bayusemokenne629
@bayusemokenne629 4 ай бұрын
ለለቨጠኀጰቨኀዠ
@getnetastatkie5894
@getnetastatkie5894 2 жыл бұрын
Arife sira new 🙏👍
@gojjamaddis9310
@gojjamaddis9310 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነዉ ግን ዳዉንሎድ አልሆን አለኝ,አስደሳች ነዉ ግን
@joneassefa3616
@joneassefa3616 3 жыл бұрын
በvid mate አውርድው
@seidoumer1054
@seidoumer1054 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@tensaeseberu1814
@tensaeseberu1814 2 жыл бұрын
Esti ye 90 yunacu like
[柴犬ASMR]曼玉Manyu&小白Bai 毛发护理Spa asmr
01:00
是曼玉不是鳗鱼
Рет қаралды 47 МЛН
100❤️
00:19
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 38 МЛН
Eccentric clown jack #short #angel #clown
00:33
Super Beauty team
Рет қаралды 22 МЛН
Ethiopian 90's Music (DJ PAPU Mix)
37:13
DJ PAPU ETHIOPIA
Рет қаралды 595 М.