No video

አይብ በጎመን አሰራር Cheese with collard greens Ethiopian recipe

  Рет қаралды 69,870

Hana Retta

Hana Retta

Күн бұрын

Welcome to my channel! This is Ethiopian culture cheese with collard greens recipe.
እንኳን በሰላም ወደ ሀና ቻናል መጣችሁ:: ይህን የአይብ አሰራር ከምወዳት እናቴ ነው ያገኝሁት:: በጣም ትወዱኛላችሁ::

Пікірлер: 54
@gebeyehuhaile6877
@gebeyehuhaile6877 3 ай бұрын
የኔ ባለሙያ እጅሽን ይባርከው
@fantishmekbib3828
@fantishmekbib3828 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም የሚያምር አይብ አሰራር ነዉ እጅሽ ይባረክ 👌👍
@hanaretta9428
@hanaretta9428 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ፋንትሽ:: Thank you for watching!
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 3 ай бұрын
እቤት ሙያ ይላል ትዝታ እለብን
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
በጣም የስጎመዣል ጎበዝ ነሽ
@MimiEngida
@MimiEngida 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አይብ በጎመን፤ በርቺ፤ ቢተሰብ ሆኛለሁ፤ ብቅ በይ
@hanaretta9428
@hanaretta9428 4 жыл бұрын
እሺ እመጣለሁ:: አመሰግናለሁ!
@ermiasabdisa8375
@ermiasabdisa8375 Жыл бұрын
ለቤተሰብ ሰርቼ ላበላ ፈልጌ ነበር አሰራሩን ምርጥ አቀራረብ ነው እንዳሳየሽኝ አድርጌ አበላቸዋለሁ፡፡ መልካም በዓል ይሁንልሽ
@user-hp6nx2db7f
@user-hp6nx2db7f 3 ай бұрын
በጣም ጎበዝ, ባለሙያ እጅሽ ይባረክ 😍😍
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ።
@hanaretta9428
@hanaretta9428 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ:: Thank you for watching!
@user-to2tg3cp3x
@user-to2tg3cp3x Жыл бұрын
ማሽለይ በጠም የምራል
@zabiba3445
@zabiba3445 11 ай бұрын
Woww
@ToibaAli-zh4qd
@ToibaAli-zh4qd 3 ай бұрын
ማሻአላህ
@gedamneshabebe6716
@gedamneshabebe6716 4 жыл бұрын
It’s looks good keep it up 👍
@hanaretta9428
@hanaretta9428 4 жыл бұрын
Thank you 🙏
@ethiopianmamatalk3147
@ethiopianmamatalk3147 4 жыл бұрын
ሁሉን አሟልቼ አምስት መቶ አርባ ስድስተኛ ሆኜ መጥቻለሁ በርቺ
@hanaretta9428
@hanaretta9428 4 жыл бұрын
Enem Metichalew. Thank you 🙏
@user-qp5vw7vj1m
@user-qp5vw7vj1m 10 ай бұрын
Thank you so much
@MelatDeen
@MelatDeen 4 жыл бұрын
Thank you for sharing . I will definitely try .great job 👌🏽 it looks so yummy 😋.
@hanaretta9428
@hanaretta9428 4 жыл бұрын
Thank you for watching Melat!🙏
@tigisttube9150
@tigisttube9150 4 жыл бұрын
Good job 👏 look so yummy 😋
@hanaretta9428
@hanaretta9428 4 жыл бұрын
Thank you sissy 😘
@dandi704
@dandi704 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዋው
@enocook
@enocook 4 жыл бұрын
Wow that looks delicious great job
@hanaretta9428
@hanaretta9428 4 жыл бұрын
Thank you🙏
@user-te2bp8yr9p
@user-te2bp8yr9p 4 ай бұрын
Innamasaginallen
@meleket2215
@meleket2215 4 жыл бұрын
It looks great thanks for sharing ! በይ ቤቴ መጥተሽ ክላሲካል ዘፈን ተጋብዘሻ ል
@sem4451
@sem4451 4 жыл бұрын
Thank you👍
@hanaretta9428
@hanaretta9428 4 жыл бұрын
Thank you too
@tesheone1187
@tesheone1187 2 жыл бұрын
afi
@JerryHabeshaTube
@JerryHabeshaTube 4 жыл бұрын
ሰላም ለዚ ቤት ይሄው መጥቻሎህ ቪድዮውን ከ ሁለት ደቂቃ ያላነሰ ኣይቸ በ ላይክ ገብቸ ዘመድ ሆኘ ተመልሻሎህ በርችልኝ እንዛመድ
@hanaretta9428
@hanaretta9428 4 жыл бұрын
Thank you Jerrye! እኔም መጥቻለሁ::
@bserki4034
@bserki4034 3 жыл бұрын
👌❤️🥂
@garpoopop5683
@garpoopop5683 2 жыл бұрын
👍👍❤️
@tigisttekle8761
@tigisttekle8761 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@saimayoutupia669
@saimayoutupia669 Жыл бұрын
😘😘😘
@AD-sk5hc
@AD-sk5hc 4 жыл бұрын
😋😋😋
@fatianaser8972
@fatianaser8972 2 жыл бұрын
🥰🥰❣️❣️💞👌
@tembeef6392
@tembeef6392 4 жыл бұрын
🥰
@yasbrabibi6278
@yasbrabibi6278 2 жыл бұрын
ግን ጎመኑ የትኛው ነው
@hahumusic4642
@hahumusic4642 4 жыл бұрын
በ አዲሱ አካውንቴ ተመልሻለሁ ፉን ፉን እንላለን ሸራተኖቼ Subscribe አድርጉ 300ሺ በ 3 ቀን እንመልሰዋለን✌🏻 ይመቻችሁ ማኝቲ!!!
@ranifikadu3168
@ranifikadu3168 4 жыл бұрын
ዬኒዬ አለንልህ
@Fumoketube
@Fumoketube 4 жыл бұрын
ምርጥ ደመረኩ ኑ በቅንነትና በታማኝነት መልሱ እየጠበኩ ነዉ ላይክ፣ሰበሰ፣ሼር፣ ኮሜንት አድርጉ። እኔ አድርጌአቸዋለሁ።ቤተሰብ ሆኛለሁ እናንተም ቤተሰብ ሁኑ
@sanayttunta5993
@sanayttunta5993 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌
@muluyoutube3663
@muluyoutube3663 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hanaretta9428
@hanaretta9428 2 жыл бұрын
Thank you Mulu🙏
@yeshigemaneh1644
@yeshigemaneh1644 2 жыл бұрын
Please make your voice higher..
@elizashow3014
@elizashow3014 4 жыл бұрын
ውድጀዋለው ቤተሰብ ሆኛለው ኣንቺም ነይ ማሬ
@hanaretta9428
@hanaretta9428 4 жыл бұрын
Thank you! እሺ እመጣለሁ::
@wajo_tube
@wajo_tube 4 жыл бұрын
አንድ አጭር የፍቅር ታሪክ ልጋብዛቹ በአንድ ወቅት ሁለት እጅግ የሚዋደዱ ፍቅረኛማቾች ነበሩ፡፡ በፍቅራቸው ሙሉ አካባቢው ይቀናባቸዋል፡፡ ከእለታት አንድ ቀን ግን በአንድ ሆቴል ልጆቷ በድንገት ከሌላ ወንድ ጋር ትታያለች፡፡ በዚህ ሰአት የሆነ ሰው ደውሎ "ና የፍቅረኛህን ቅሌት ተመልከት" ብሎ ይነግረዋል፡፡ ልጁም ካለበት በፍጥነት ሲመጣ ክፍል ይዘው ገብተዋል፡፡ ገቡ ወደተባለበት ክፍል ቀርቦ ሲያዳምጥ ከውስጥ ይሳሳቃሉ፡፡ እስከመጨረሻው የመታገስ አቅም አልነበረውም፡፡ በኔ ላይ ሌላ ወንድ ? ሲል ይናደዳል ፡፡ በዚህ ግዜ የሷ ጉዋደኛ የሆነች ልታፅናናው ትቀርበዋለች፡፡ እሱም አጋጣሚውን በመጠቀም እንደውም ላስቀናት በሚል እሷ በምታየው ቦታ ጓደኛዋን እየወሰደ ያዝናናታል እንደፍቅረኛ አድርጎ ለሰው ያወራል፡፡ ከ ወር ቡሀላ ፍቅረኛው ሞተች፡፡ በዚህ ግዜ በእናቷ በኩል አንድ ደብዳቤ አስቀምጣለት ነበር፡፡ እሱ የኔ ግፍ ነው ብሎ በቀብር ስርአቱ ላይ እንኳን አልተገኘም፡፡ እናትየዋ ባለበት ሄዳ የልጇ አደራ የሆነውን ደብዳቤውን ሰጠችው፡፡ ደብዳቤው ይህን ይላል፡፡ "ውዴ የኔ ፍቅር አንተ አዝነክብኛል እኔ ግን ተደስቻለው፡፡ ያን ቀን ሆቴል ደውዬ እንድትመጣ ያደረኩት እኔ ነኝ፡፡ በዛ ክፍል ውስጥ ምንም አልተፈጠረም፡፡ አንተ በኔ ተናደክ ወደሌላ ሴት እንድትሄድ የሰራውት ድራማ ነበር፡፡ በሀዘንህ ሰአት ያፅናናችክ ጉዋደኛዬ እኔ ነኝ የላኳት፡፡ እሷ በጣም ትወድካለች ፡፡ እንዳትተዋት፡፡ አንተ እኔን ለማስቀናት ፍቅር ስትሰጣት ሳይ እኔ እደሰት ነበር፡፡ ያንን ፍቅር ከልብህ አድርገው፡፡ ደስታህን አይቼ በመሞቴ እድለኛ ነኝ፡፡ ቢያንስ ብቻክን አልተውኩህም፡፡ ይሄንን ያደረኩት ባለብኝ የካንሰር ህመም ምክንያት ለመሞት 30ቀን ብቻ እንደቀረኝ ከዶክተራችን እንደተነገረኝ ሳውቅ ነው፡፡" "ፍቅር ማለት አብረው ላሉት ብቻ ሳይሆን ትተውት ለሚሄዱትም ደስታ መጨነቅ ነው፡፡ የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 3 жыл бұрын
ያምራል እጅ ይባረክ እኔም ጋር ብቅ በይና አይቤን ቅመሽልኝ 😍 ተጠርቶ መቅረት የለም ታዲያ 😀 kzfaq.info/get/bejne/jch4Y72axN3Yh6s.html
@hanaretta9428
@hanaretta9428 3 жыл бұрын
Thank you for watching! I did!
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
ISSEI & yellow girl 💛
00:33
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 22 МЛН
ቀላል የአይብ አሰራር-Ethiopian cheese
6:00
Helen Gebeta
Рет қаралды 1,2 М.
አይብ በሚጥሚጣ አሰራር how to make Ethiopian spice cheese @eskuti tube Ayebe be mitemita
4:03
Ethio Eskuti Tube እስኩቲ ቲዩብ,Ethiopian food Recipe
Рет қаралды 4,2 М.