የብረት ምጣድ ጥብስን በአደባባይ...አቤት ተበላ!! /የኩሽና ሰዓት/ /በቅዳሜን ከሰዓት//

  Рет қаралды 76,613

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Пікірлер: 34
@oboo8221
@oboo8221 Жыл бұрын
የዶሮ ደንበኛቸው ነኝ። ዶሮ ከሰላጣና ሩዝ ጋር ይቀርባል። ጠዓሙ እና አቀራረቡ መስተንግዶ ልዩ ነው። ዋጋውም ኪስ አይጎዳም። አዋዜውማ ዋው!! በአጠቃላይ ምርጥ ናቸው። በርቱ!!
@awotaraya6590
@awotaraya6590 Жыл бұрын
ዮናሰ እና ፀጌ በጣም ምርጥ ሰርአት ያላቸው ብሱሉች ናቹ ለebs ሀብት ናቹ
@selmejons5098
@selmejons5098 Жыл бұрын
መጥፎ ኮሜንት የምትሰጡ ምቀኞች ናችው ምርጥ ምግብ ከፅዳት ጋር ለየት ያለ ከሰደት መልሰ እንመጣለን
@ZeharaYimam-xk5up
@ZeharaYimam-xk5up Жыл бұрын
ቅመሞች ዛሬ ተቀድማችኋል ባላችሁበት አሏህ ይጠብቃችሁ። ሀገራችንን አሏህሰላም ያድርግልን
@tigistgebrekidan2222
@tigistgebrekidan2222 Жыл бұрын
ከጋዜጦኞቹ ጋር ያላቸው ኮምንኬሽን አሪፍ ነው ምርጥ አዘገጃጃት
@askme7620
@askme7620 Жыл бұрын
አሪፍ ነው ! የዶሮ አጠባበሱ ላይ ግን ግሪል ላይ ሳይሆን በእሳት ላይ መጥበሻ ብረት ሳይነካው መጥበስ ብታደርጉ ጣእሙ የተለየ ይሆናል ። በዚህ አይነት አጠባበስ ግን ከሚበለው ስጋ ይልቅ የሚወድቀው ይበዛል ።
@merryyosef9727
@merryyosef9727 Жыл бұрын
አኔም እያሰብኩት ነበር ወይ ደሞ ብዙ ባይቀቅሉት የፈርጅ ዶሮ ቶሎ ውልቅ ይላል ።ሌላ ዘዴ ሚጠቀም ብዙ አይወድቅም
@bdhf9370
@bdhf9370 Жыл бұрын
ዋዉ ፀዳታቸዉ አገራችንኮ ብትሻሻል
@Beautiful_oWorld
@Beautiful_oWorld Жыл бұрын
ትኩረታቹ መልካም ላይ ከሆነ መልካም ይከባችኋል ። ትኩረታች መጥፎ ነገር ላይ ከሆነ መጥፎ ነገር ይከባችኋል ። ትኩረታቹ የእናንተ ምርጫ ነው ። መልካም ነገር ይገባችኋል ።
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 Жыл бұрын
ዋው ሲያዪት እራሱ ያጠግባል ለእረፍት ስመጣ እጎበኛችሁዋለው ❤❤❤
@universal8534
@universal8534 Жыл бұрын
Thank you it's awesome
@merryyosef9727
@merryyosef9727 Жыл бұрын
ውይ ያምራል ለየት ያለ ደስ ይላል ስመጣ መጥቼ ከነልጆቼ ሩዙ ከዶሮ ጋ ዋው ግን ዶሮ ጥብሱ መቼም ካረብ አገር ሚበልጥ የከም ግን ፍርፍር አለበት ዶሮ ትንሽ እሱን ቢያስተካክል እንጂ ደስ ይላል የተባረከ ይሁን🙏
@WibEventdecororganizer
@WibEventdecororganizer 23 күн бұрын
Ay Yoni,....Anchi Biret mtad fqr aygebash eny yesheklaw dst tqatelkulsh
@user-oy4vx7hj3f
@user-oy4vx7hj3f Жыл бұрын
Mashaala bili afiya aleyikum hebayib❤
@geda630
@geda630 11 ай бұрын
Waaaw iam sure I wil visit this place..mmmm😋🤪👍✅️💯
@hawamohammad7007
@hawamohammad7007 Жыл бұрын
ማሻላፆዳቱ፡ደሥሢል፡
@hannabiru8367
@hannabiru8367 Жыл бұрын
❤❤❤❤ጥሩ ነው
@alemzerfzeleke2907
@alemzerfzeleke2907 Жыл бұрын
waw betam yameral leyu new are yimetaletal enante setebelu ene ezh hoden kortege eko yoni sewedh
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 Жыл бұрын
❤❤👍👍👍
@oliviatassew1261
@oliviatassew1261 Жыл бұрын
Wow
@user-uq9mz2tc9e
@user-uq9mz2tc9e Жыл бұрын
ኣድረሥ የት ቦታ ኞው
@tsigehaile5765
@tsigehaile5765 Жыл бұрын
አድራሻ የት ነው
@tsionbirhanu3748
@tsionbirhanu3748 Жыл бұрын
Adress please
@user-nv6id5rt6w
@user-nv6id5rt6w Жыл бұрын
አረ ስንት ደሀ አለ ይህ ዝግጅት 90ሚሊየን የተራበ ህዝብ አይወክልም
@user-sd4hf8py9l
@user-sd4hf8py9l Жыл бұрын
ዶሮው እኔ ሰረቼ ባሳየኩህ
@dawitselemon8731
@dawitselemon8731 Жыл бұрын
ወሬ
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
አይ እኛ ቡታ ጋዝ ለምን አንጠቀምም ሀገር በክምችት ከሚጠቀሱት አንዱ ናት እስከ አሁን ማገዶ መጠቀም አይደብርም ለዛውም ለንግድ
@danielabtedaniel1271
@danielabtedaniel1271 Жыл бұрын
ጥብሱ ምነው አሳነሳቹት
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Жыл бұрын
ዮኒና ፀጊ በደንብ ብሉልን!!!!!ጠጁን ግን ለሉላ ነበር!!!
@hanafetsum5939
@hanafetsum5939 Жыл бұрын
Bezume gen des ayelne betlye doro yebase telahute yeklme mekba nwe memslwe sorry😊
@BK-lc1ek
@BK-lc1ek Жыл бұрын
Yonase shuka ena bela ayyaze betemare yehalale Lula tastemerehi
@richblessed2195
@richblessed2195 Жыл бұрын
Please Ebs guy ur joke snacks. Be serious sometimes
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Жыл бұрын
ከሁሉ የሚገርመኝ ነገር ያቺን ሱቃቸውም ብቻ ነው ትንሽም ቢሆን ለማፅዳት የሚሞክሩት እንጂ በራቸው ላይ ያለውን ቆሻሻ ለማንሳትና ለማፅዳት አይጥሩም በአብዛኛው የሆድ ነጋዴዎች። እኔ ደግሞ ንፁህ ነገርን ካላየው መብላት አልውደድም። ሱቁ ብቻ ሳይሆን ሰዎቹም ቆሻሾች ነው የሚመስሉኝ። አፅዱ አካባቢውንም። ትንሽ ነገር ነው የሚጠይቀው። 🙈🙈👽👻👺👹🤡💩☠☠☠💀👿👿👿
@oliviatassew1261
@oliviatassew1261 Жыл бұрын
Wow
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 36 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 24 МЛН
ኑሮ በሞናኮ፡ ድህነትና ወንጀል የሌለባት ሀገር!
11:04
𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
Рет қаралды 156 М.
ለየት ያለ እርጥብ | የፃም አማራጭ
8:06
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 80 М.
ጎርጎራ የዘመን ድልድይ | ልዩ ዘጋቢ ፊልም
37:31
ToRung short film: 🙏save water💦
0:24
ToRung
Рет қаралды 37 МЛН
Арбузорезка 🍉
0:42
Сан Тан
Рет қаралды 3,6 МЛН
ХОТЕЛ ПОТОПИТЬ ДЖЕКА, НО НЕ ВЫШЛО
0:51
Tasty Series
Рет қаралды 1,1 МЛН
Toothbrush Glove Hack !?
0:16
Dental Digest
Рет қаралды 12 МЛН