የብሩህ ተስፋ እሸት (ሙሉ አልበም) Yebruh Tesfa Eshet (Full Album)

  Рет қаралды 75,076

bl3nf

bl3nf

Күн бұрын

00:00 በህብረት - የብሩህ ተስፋ እሸት
04:45 ታምራት ሞላ - በምን ቃል ላስረዳሽ
08:50 ኩኩ ሰብስቤ - አንት መንገደኛ
13:14 አለማየሁ እሸቴ - ተምቧችበት
17:58 ሂሩት በቀለ - ሸጋ ልጅ የኔነህ
21:48 ነዋይ ደበበ - ሸንኮራ ናት
25:01 ሀመልማል አባተ - ገዳም ገደምዳማ
28:37 ፀሐዬ ዮሐንስ - ሃያል ፍቅር
32:57 ብዙነሽ በቀለ - ሰቀቀን ነው ትርፉ
37:31 ማህሙድ አህመድ - ቅድሚያ ለፍቅር
41:42 ነፃነት መለሰ - ስጦታ ነው ለኔ
46:27 መልካሙ ተበጀ - ካይኔ ላይ

Пікірлер: 67
@bl3nfk
@bl3nfk 6 жыл бұрын
00:00 በህብረት - የብሩህ ተስፋ እሸት 04:45 ታምራት ሞላ - በምን ቃል ላስረዳሽ 08:50 ኩኩ ሰብስቤ - አንት መንገደኛ 13:14 አለማየሁ እሸቴ - ተምቧችበት 17:58 ሂሩት በቀለ - ሸጋ ልጅ የኔነህ 21:48 ነዋይ ደበበ - ሸንኮራ ናት 25:01 ሀመልማል አባተ - ገዳም ገደምዳማ 28:37 ፀሐዬ ዮሐንስ - ሃያል ፍቅር 32:57 ብዙነሽ በቀለ - ሰቀቀን ነው ትርፉ 37:31 ማህሙድ አህመድ - ቅድሚያ ለፍቅር 41:42 ነፃነት መለሰ - ስጦታ ነው ለኔ 46:27 መልካሙ ተበጀ - ካይኔ ላይ
@bhailemariyam4625
@bhailemariyam4625 4 жыл бұрын
Haw come Ephrem, is not included !!! Where as he happened to be the best of the best !!! I am in suddenness !!!!!
@bl3nfk
@bl3nfk 4 жыл бұрын
@@bhailemariyam4625 don't be sad man, just enjoy the music. Here's "Godanaye" kzfaq.info/get/bejne/rLiIi5l3ucixeWQ.html Cheers!
@awesome376gamer6
@awesome376gamer6 4 жыл бұрын
@@bhailemariyam4625 he sang the first part in bruh tesfa eshet
@ss-jm8se
@ss-jm8se 3 жыл бұрын
ኤፍሬም ታምሩ 'አይንሽ ዛጎላማ ነው'
@asfawk123
@asfawk123 3 жыл бұрын
@@bhailemariyam4625 This album has two parts (Part 1 and Part 2.) Ephrem is on the other part with Roha band (Godanaw tizeta). For some reason the other part is not on KZfaq.
@Mequainnt
@Mequainnt 5 ай бұрын
"Tembuchibet" by Alemayehu Eshete R.I.P is on my daily menu thank you all. !!! Wey gize endihim yalfal!!
@kasahunmelese1959
@kasahunmelese1959 6 жыл бұрын
የብሩህ ተስፋ እሸት ሙዚቃዎች በአጭር ጊዜ ውስጥ ተሰርተው እንዲህ ዘመን ተሻግረው ሲደመጡ ይኖራሉ አሁን ላይ ያሉት ሙዚቃዎች ግን በአብዛኛው ለመደመጥ ከሳምንታት የዘለለ ዕድሜ የላቸውም
@bl3nfk
@bl3nfk 6 жыл бұрын
Indeed!
@justabyssinia6232
@justabyssinia6232 5 жыл бұрын
Kasahun Melese lol 😂
@ethiopiahagera7690
@ethiopiahagera7690 3 жыл бұрын
This is what we call timeless Golden age of Ethiopian music. ROHA BAND
@ss-jm8se
@ss-jm8se 3 жыл бұрын
and Walias band
@kalmes2007
@kalmes2007 2 жыл бұрын
Yes... and Walias Band too.
@solomonfikre1759
@solomonfikre1759 4 жыл бұрын
This is album is one of the greatest of all time. But it is absolutely incomplete without Ephrem Tameru’s Godanaye.
@johneymergia8022
@johneymergia8022 8 ай бұрын
የሚገርም ነው የዚህ ካሴት መውጣት አላማ 77 ዓ ም በደረሰው ድርቅ ለተጎዳ ህዝባችን ገቢ ማሰባሰቢያ እንዲሆን ነበር ድንቅ አላማ አሁን በተቃራኒው ነው እየሆነ ያለው
@ss-jm8se
@ss-jm8se 3 жыл бұрын
ይለሀ ዘፈን ሲወጣ ኤርትራ ክ/ሀገር አቁርደት የምትባል ከተማ ነበርኩ
@zeast2055
@zeast2055 6 жыл бұрын
ወይ መታደል እንዲህ አይነት ዜማ
@meronsimeneh
@meronsimeneh 4 жыл бұрын
ተፈጥሮ ባደለው ባዳበረው መሬት በማይነቃነቅ ጠንካራ መሰረት የአዲስ አለም ሕይወት የተስፋ ምልክት ታየ በየጣቢያው የብሩህ ተስፋ እሸት የብሩህ ተስፋ እሸት
@fasilzewdie7313
@fasilzewdie7313 2 жыл бұрын
ሃያል ፍቅር is a master piece
@bhailemariyam4625
@bhailemariyam4625 3 жыл бұрын
ይህንን ፡ ታሪካዊ ፡ አልበም። on line ላይ ፡ የለቀቀውን ፡ ሰው ፡ አደንቃለሁ። በእውነት ፡ ማለት ነው።
@Kefeyalew
@Kefeyalew 2 ай бұрын
I was looking this Netsanet music
@funinawfandaro9154
@funinawfandaro9154 5 жыл бұрын
I am very happy to hear once again this type of art work in 2019 !!! I remember to listen on Legedadi radio staion .
@awothaile6602
@awothaile6602 7 ай бұрын
Ahum eema legedadi radio kerto legetafo
@addisethio494
@addisethio494 3 жыл бұрын
omg i am crying each and every single of the music are just beautifulllllllllllllllllllllllllllll .my childhooooooooooooooooooooooooooooooood
@jemalsiraj7199
@jemalsiraj7199 9 ай бұрын
እፍሬም ታምሩ ጎዳናዬ የሚል ነበር።
@dehabtibebe
@dehabtibebe 4 жыл бұрын
Full of sweet memory ❤❤❤❤❤❤❤
@abdusalah8380
@abdusalah8380 4 жыл бұрын
1977ክፍ ጊዜ
@antenehminwalkulet490
@antenehminwalkulet490 Жыл бұрын
አይ ግዜ በጣም ልጅ ነበርኩ ይሔ አልበም ሲወጣ 12 ዘፋኞች አንድላይ ተብሎ ያውም 2 ክፍል እያለሁ 6 አመት እድሜ እያለሁ ነበር ሠው ሁሉ ወዶት እያለ በሙዚቃ ፔርድ ተማሪዎች ሁሉ ሲዘፍኑት አስታውሳለሁ የኔም ቤተሠቦች ካሴቱን ገዝተው ነበር የአዲስ አመት አካባቢ ነበር ደርግ ሊወድቅ አካባቢ ነበር ብሩህ ተስፋ የሚባል አልበም ነበር
@tarikutsega4690
@tarikutsega4690 6 жыл бұрын
I am enjoy since my childhood still now with this Hot Album!
@danikebede2209
@danikebede2209 3 жыл бұрын
Old is Gold 😘😘😘🥇
@israeldu3876
@israeldu3876 2 жыл бұрын
ITS AMAZING ALBUM
@melkam9917
@melkam9917 5 жыл бұрын
The cassette that i bought from Mohamud music house 15 years before has a slight change, with regard to ማህሙድ አህመድ and ሂሩት በቀለ song. how i would love to have those songs on this right moment. Beside thank you!!!
@justabyssinia6232
@justabyssinia6232 5 жыл бұрын
Hitutiya. Love you
@danielaa8313
@danielaa8313 3 жыл бұрын
Tsehaye, what a great song!
@afandiimuttaqii2894
@afandiimuttaqii2894 2 жыл бұрын
For me Alex was the best.
@danielaa8313
@danielaa8313 3 жыл бұрын
Netsabet, I can't stop listening your part. It is really master!
@lalisab.enkossa1147
@lalisab.enkossa1147 3 жыл бұрын
...wow it's so amazing...! Still we listen to it as new music album...! They are really committed professional..!!
@dawitmenber9635
@dawitmenber9635 Жыл бұрын
Good music ethiopan
@alexgebeyeu6804
@alexgebeyeu6804 2 жыл бұрын
ዘመን ተሻግራ
@ss-jm8se
@ss-jm8se 3 жыл бұрын
ኤፍሬም ታምሩ አይንሽ ዛጎላማ የሚል ዘፈን ነበረበት
@afandiimuttaqii2894
@afandiimuttaqii2894 2 жыл бұрын
You are right. "Godanaye" of Ephrem is missing.
@FNeway
@FNeway 4 жыл бұрын
ሸንኮራስ ከሆነች እኔስ ፈርቻለሁ፣ሁሉም ልምጠጥ ይላል ብዬ ሰግቻለሁ!
@Mirkuzz
@Mirkuzz 4 жыл бұрын
አትተኛም ባልጋ ኩሩ ናት ኩሩ ናት ፣ የኔ ማር ወለላ ለካስ ሸንኮራ ናት።
@FNeway
@FNeway 4 жыл бұрын
ኽረ በነካ እጅህ የኤልያስ ተባባልን 'ደሜ ደሜ ' የሚለውን ደግሞ ፖስት አርግልን
@oxqa
@oxqa 2 жыл бұрын
13:14 ❤️❤️❤️
@ss-jm8se
@ss-jm8se 3 жыл бұрын
አጃቢዎች ሮሀ እና ዋሊያስ ባንድ ነበሩ
@user-qh7ev9po4e
@user-qh7ev9po4e 2 ай бұрын
Efrem wasn't in the country. The music went out after the tour he sought asylum in US
@Userfortruth
@Userfortruth 3 жыл бұрын
U didn't include Ephrem Tamiru.
@teddyj.3198
@teddyj.3198 3 жыл бұрын
Mr. Ephrem Tamiru’s “Godanaye” is unfortunately missing
@addisalemkebede155
@addisalemkebede155 5 жыл бұрын
where is EPHREM TAMIRUU
@tedyasmare
@tedyasmare 3 жыл бұрын
feleg feleg argiw
@ashuabico5585
@ashuabico5585 9 ай бұрын
That was my question too 😂🤣❤😂😂🤣
@Userfortruth
@Userfortruth 3 жыл бұрын
የኤፍሬምን ዘፈን ቆርጠኸዋል። ምቀኛ ነህ
@zinegnawyeshambel8383
@zinegnawyeshambel8383 2 жыл бұрын
🙏
@dagmawiteshome7144
@dagmawiteshome7144 2 жыл бұрын
ቅንብር :ተሾመ ሲሳይ
@nebyounegusay7967
@nebyounegusay7967 Жыл бұрын
መቶ አለቃ ሲሳይ ተሾመ፡፡
@yaredkassaye6526
@yaredkassaye6526 Жыл бұрын
ኤፍሬምስ?
@bhailemariyam4625
@bhailemariyam4625 3 жыл бұрын
ቆይ ፡ ግን ፡ ለምንድነው ፡ ኤፍሬም ፡ ታምሩ። ያልተካተተው ? why ..can someone give me a clarity ? I am offended why they exclude him ?
@bhailemariyam4625
@bhailemariyam4625 3 жыл бұрын
We can clearly hear his beautiful voice… why
@mesfingirma6039
@mesfingirma6039 4 жыл бұрын
የኤፍሬም ስም የለም ለምን?
@bl3nfk
@bl3nfk 4 жыл бұрын
was Ephrem on this album? Which song did he play?
@piomattu8535
@piomattu8535 4 жыл бұрын
@@bl3nfk yes ,the first 0ne
@millionbelay4104
@millionbelay4104 4 жыл бұрын
Efrem played Godanaye alone
@zinegnawyeshambel8383
@zinegnawyeshambel8383 2 жыл бұрын
@@bl3nfk ጎዳናዬ
@zinegnawyeshambel8383
@zinegnawyeshambel8383 2 жыл бұрын
🙏
best amharic slow non stop music 2018
2:10:59
ethiobest
Рет қаралды 86 М.
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 36 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,7 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,4 МЛН
Mahmoud Ahmed With Roha Band (1986)
1:02:38
gorgozonn
Рет қаралды 959 М.
ከበደ እና ማሚቴ በአያሌው ተወዳጅ oldies lipsing
2:08
ጣምራ ምስሎች Tamra pictures
Рет қаралды 15 М.
Selam
3:54
Tesfaye Gebre - Topic
Рет қаралды 1,1 М.
New Eritrean music Gaeda-(ፍግራ)  part 1 by ግርማይ መኮነን (ጅግኑ)1ይ ክፋል #ethiopianmusic #shorts #newmusic
30:48
Eri-Mama Entertainment 1 ( ኤሪ -ማማ ኢንተርተይመንት)
Рет қаралды 56 М.
Aq Koilek
2:51
Algyt - Topic
Рет қаралды 141 М.
Sadraddin - Taxi | Official Music Video
3:10
SADRADDIN
Рет қаралды 864 М.
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 11 МЛН
Taxi
3:06
Sadraddin - Topic
Рет қаралды 226 М.
KeshYou x Snoop Dogg - Forever Sunday (Official Music Video)
3:06
BM PRODUCTION
Рет қаралды 208 М.
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 29 МЛН
Dj Jack SpaRRow - Akbar Ghalta Bahiati ( Slap Remix Arabic ) #TIKTOK
2:21
Dj Jack SpaRRow
Рет қаралды 1,8 МЛН