የአብሽ ውህድ አሰራር📌 የልጅነት ቆዳ ለማግኘት📌 በ10 ደቂቃ የፊቴን ቆዳ ጥርት እና ፅድት የሚያደግልኝ ውህድ fenugreek for skin Brightening

  Рет қаралды 361,792

Zemenawit ዘመናዊት

Zemenawit ዘመናዊት

2 жыл бұрын

Пікірлер: 266
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
አብሽ ልክ እንደ ተልባ ብዙ ንጥረ ነገሮች ያለው ሲሆን ለቆዳ ጥራት ደግሞ የሚወዳደረው የለም ፣ ፊታችሁ ላይ ጥቋቁር ምልክት እና የቆዳ መዥጎርጎር ካለ በጥቂት ጊዜ ያስወግድላችዋል ፣ መቀባት ብቻ ሳይሆን በመጠጣት እና መመገብም ይመከራል። 🔹 የድርጅቱ ስም ቁሳቁስ ይባላል። 🔹የሚፈልጉትን እቃ ከAmazon ላይ አግኝተው ሊንኩን (Link) በTelegram ላይ ይላኩ። እቃውን ለማስረከብ የሚፈጀውን ሙሉ ዋጋ በብር ይነግርዎታል። 🔹ቅድመ ክፍያ 40% ከፍለው ከ10-15 ቀናት እናስረክባለን። ቀሪውን 60% ክፍያ እቃውን ሲረከቡ ይፈፅማሉ። 🔹ከTelegram በተጨማሪ በ Qusaqus Mobile App, በWebsite Qusaqus.com ማግኘት ይችላሉ። 🔹አሜሪካን ያሉ ደንበኞቻችን ሀገር ቤት ላሉ ቤተሰቦቻቸው/ወዳጆቻቸው እቃ መላክ ከፈለጉ ሊንኩን በመላክ በQusaqus/ቁሳቁስ በኩል ግዢውን ፈፅመው እቃውን መላክ ይችላሉ። ሙሉ ክፍያውንም በAmerica ባለን አካውንት ማስገባት ይችላሉ። 🔹ከአሜሪካ ውጪ በተለይም በአረብ ሀገራት ያሉ ደንበኞች የሚፈልጉትን እቃ ፎቶውን ወይም ሊንኩን በTelegram በመላክ ሙሉ ክፍያውን በUSD አካውንት ማስገባት ካልቻሉ በብር ወደ ኢትዮጵያ በመማስተላለፍ መፈፀም ይችላሉ። 📌 እኛን ማግኘት የሚፈልጉ ደንበኞች 🔹 የሚፈልጉትን እቃ በTelegram ለማዘዝ (Link ለመላክ t.me/QusaqusGebeya 🔹 የTelegram Channel t.me/joinchat/AAAAAFdSYGPj_KBJP_-vXA የ Instagram channel instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88& instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88& Mobile App ከGoogle Play Store ለመጫን play.google.com/store/apps/details?id=com.filenber.qusaqus Website. Qusaqus.com ስልክ +251944032449
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
Thank you Darling🙏😘❤
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
@@FasiNico thanks fasiye yene konjo ❤
@hikmatube9834
@hikmatube9834 2 жыл бұрын
ዘመናዊትየ በሳምንት ስንት ጊዜ እንጠቀም የኔ ፊቴ ወዛማነው ይሆነኛል ❓ ሌላው ደግሞ የፀሀይ መከላከያ ክሬም ብቻውን መጠቀም ይቻላል ሌላ ክሬም ሳንቀባ ❓ ፊቴ ምንም ባደርግበት በተለይ መታጠቢያ ነገሮች ክሬም ምንም አልስማማኝ ብሏል የዘይታማ ምርት ነው ብለው ከፋርማሲ እገዛለሁ ግን ምንም ሊስማማኝ አልቻለም ብታመላክችኝ የሚስማማ ለወዛማ ፊት የብጉር ጠባሳም በጣም አለው 😥😥
@hikmatube9834
@hikmatube9834 2 жыл бұрын
ሌላ ደግሞ የከንፈር ጥቁረት ማስለቀቂያ እንድሁም አይን በላይ ማለቴ ከቅንድባችን ሰር የሚሸበሸብ እንደት ማስለቀቅ ይቻላል መልሽልኝ የኔ ለስላሳ 💐💐🥰🥰
@maktg3342
@maktg3342 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ እኔ ባልጠቀም እንኳን ድምጽሽን መስማት ሱስ ሆኖብኛል ። ቅንነትሽ ደስስስ ይላል በርቺልን
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 2 жыл бұрын
ቃልዬ ከልብ እናመሰግናለን የኔ ውድ በጣም ቆንጆ እና ጠቃሚ ነው ።
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ቃልዬ በጣም ቆንጆ ስክራብ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን ሁሉንም በቀላሉ ስለምናገኘው ለመጠቀም ቀላል ነው እናመሰግናለን 👌👌👍ሼር❤🙏
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you my dear sister 😘 ❤ 💕
@user-bh2sq6ei8u
@user-bh2sq6ei8u 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እህታምለም ቃልዋየ ደህናነህልን በጣም አሪፍ ነዉ አመሰግናለሁ እማምላክ ከነቤተሰብሽ ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@user-yy8cr5ni8t
@user-yy8cr5ni8t 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላምሽዪብዛ እህቴ ዋዉዉዉ በጣም አሪፍ ነገርነዉ👍👍👍
@JerryHabeshaTube
@JerryHabeshaTube 2 жыл бұрын
Amazing thank you for sharing my dear 😍👌🏾
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
Will Definitely try it , thank you for sharing yene mar 🥰🥰
@edelawitmelkam5176
@edelawitmelkam5176 2 жыл бұрын
እስኪ እሞክረዋለሁ ዛሬውኑ ቃልየ የኔ ቆንጆ ❤
@EthioAlema
@EthioAlema 2 жыл бұрын
Wow this is amazing. I have tried for my hair but didn't tried for my face. I will try
@genetlamago
@genetlamago 2 жыл бұрын
ቃልዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 жыл бұрын
Waooo የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን
@EskediStyle
@EskediStyle 2 жыл бұрын
አብሽ ለቆዳችን ጥራት አሪፍ ነው ፡ ሀገራችንም አብሽ በጥብጠን እንጠጣ ነበር ።አመሠግናለሁ ስላካፈልሽን 💜💜 👍and shared
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Eshi yene konjo thank you so much ♥ ❤
@sablasa9914
@sablasa9914 2 жыл бұрын
አያወፍርም ሲጠጣ?
@user-ec5lt4si7b
@user-ec5lt4si7b 7 ай бұрын
አሪፍ ነገር ነገርሽን ቃልዬ
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 2 жыл бұрын
Wow it's so good 👍 😍 for sharing my dear 😘 like 👍
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you my dear ❤ 😘
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
ቃል ውብብብብብ 🌷🌷💕💕 በጣም ቆንጆ ትሪትመንት ነው ።የአብሽ ዘይት አለ እሱንም ሞክሪው ትወጂዋለሽ በጣም ቆንጆ ነው ። አመሠግናለሁ 👏👍
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
ሀንዬ እስቲ እገዛና እሞክረዋለው እንኳን ነገርሽኝ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ❤❤
@hananmohmmad9433
@hananmohmmad9433 2 жыл бұрын
የት ነው ሚገኘው ውዴ እኔ ሳውዲ ነኝ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
@@hananmohmmad9433 አማዞን ወይም የሞሮኮ ሱቅ ባለበት አመሰግናለሁ👏
@hananmohmmad9433
@hananmohmmad9433 2 жыл бұрын
@@user-tz1hf4dl4j እሺ ውዴ አመሰግናለሁ
@etahailehaile843
@etahailehaile843 2 жыл бұрын
@@zemenawit ገገኘአአአአረደየኸጨወበ ጐጀጀጀዩከሰሰ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
እስኪ እሞክረዋለሁ በጣም እናመሰግናለን ቃልየ 💝
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
እሺ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ❤❤💝
@higeyabdul7602
@higeyabdul7602 5 күн бұрын
ምንአለ ፊት ማሳመሪያውን ሳታረጉ ብታሳዬን ጥሩ ነበር እንጂ በፊትም ጥርት ያለነው ውህድም ተቀብተሽም ለኔ ያው ነው መለየት ይከብዳል በተረፈ ቆንጁ ቅን ነሽ
@selamawitgetahun8897
@selamawitgetahun8897 2 жыл бұрын
የኔ ቅን ፣ መልካም ቃልዬ እ/ር ዘመንሽን ይባርከው!!🥰❤️ በርቺልኝ 👍👏
@belaineshyalew3571
@belaineshyalew3571 3 күн бұрын
ለማስከ ሰትይ ሊ ሊቱን በሙሉ ተቀብቸው ማደር ማለት ነው ወይ? Thank you for your service 🙏❤️
@user-qs2rj7cs9z
@user-qs2rj7cs9z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ 🥰
@tigistashagre7711
@tigistashagre7711 2 жыл бұрын
Wow thank you so much
@mahihabesha941
@mahihabesha941 2 жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ጀግና በጣም አመሰግናለሁ ይሞከራል የተፈጥሮ ነገር ሁሌም ጥሩ ነው በተለይ አብሽ ሰላምሽ ብዝት ይበል🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you so much mahiyee ❤❤❤
@waanofii1261
@waanofii1261 Жыл бұрын
Thank you yene konjoo❤
@yewerkwehamelese8590
@yewerkwehamelese8590 2 жыл бұрын
Thank you.
@ukbahailetesfaghi598
@ukbahailetesfaghi598 2 жыл бұрын
የኔ ቅንጆ አጣም ነው እምወድሽ እድናቂሽ ነኝ ቀጥይብት እድሜና ጤና ይስጥሽ ፈጥሪ።
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
ቃልየ በጣም ቆንጆ ጥርት ያለ ፊት ነው ያለሽ ይህም የድካምሽ ልፋት ነው ሲበዛ ጎበዝ ማትሰላቺ ውብ ሴት ነሽ ለኛም ይጠቅማቸዋል ብለሽ ሼር ስላረግሽን ከ ሚያስተማምን ስራና ጥርት ያለ አገላለጽ እናመሰግናለን ቆንጅየ 👍👌🙏😘
@bepositive6368
@bepositive6368 Жыл бұрын
የተባረክሸ❤❤❤
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
ቃልዬ ቆንጆ እንደሁልግዜው ምርጥ ውህድ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን♥️
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ❤❤❤
@fetleabate2733
@fetleabate2733 2 жыл бұрын
ቃል እኛም እንወድሻለን ፡በርቺ እህቴ
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 2 жыл бұрын
Thank u So much ! We tried it. We GotChanges on me and my friend..
@minteadmassu8551
@minteadmassu8551 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ቃልዬ ቆንጆ እሞክረዋለሁ💕💕💕
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Eshi Thank you sis 😘 💓
@elsaelsa787
@elsaelsa787 2 жыл бұрын
በጣም ነው ምታምሪው እንዴት እንደምወድሽ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ቃልዬ በጣም አሪፍ ውህድ ነው ያሳየሽን የአብሽ ሻሂ መጠጣት በጣም ለፊት ቆንጆ ነው የአብሽ ወጥ በጣም ጥቅም አለው በቅርብ የሰራሁት ቪዲዮ አለ ቃልዬ ጋብዜሻለሁ ስራዬን እዬልኝ አስተያየትሽን ጠብቃለሁ የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤🙏
@sophianju9563
@sophianju9563 2 жыл бұрын
Anaf the Habersham
@hananmohmmad9433
@hananmohmmad9433 2 жыл бұрын
ሰብስክራይፕ አድርጌሻለሁ በርቺ ውዴ
@tjj269
@tjj269 2 жыл бұрын
Nice thank you 🙏
@mayamakayla9367
@mayamakayla9367 2 жыл бұрын
ቃልዬ ተባርክሊኝ እናመስግናለን በጥም ጥሩ ነገር ነው ያስታውሽኝ!!
@saraibrahim8516
@saraibrahim8516 2 жыл бұрын
Yene konjo lehone eko yechelal gen ke gebeya yetegezaw bezum layetamen yechelal lela.neger endayekelakelubet.
@azizainternational9719
@azizainternational9719 2 жыл бұрын
ቃልየ እንኳን ደናመጣሽ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
Watching ቃልዬ
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
💝💝
@leltehaile3035
@leltehaile3035 2 жыл бұрын
Madyats yaselkekal sis konjo thanku
@Rozatub
@Rozatub 2 жыл бұрын
Woowoo Barchi konjiyee
@tiruworkalemu4449
@tiruworkalemu4449 2 жыл бұрын
Thank you
@sadahuesien1678
@sadahuesien1678 2 жыл бұрын
ወሂለ ፍቴ በጣም ታበልሺ ቶሀል እስኪ ልሞክር ላ ቤቲሺ አዲስ ነኝ
@rachelbalcha8832
@rachelbalcha8832 2 жыл бұрын
Wow amazing , Thank you for all you do for us ❤️🙏🏽
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you dear sister 😘 ❤
@letsexploretogether4512
@letsexploretogether4512 2 жыл бұрын
It looks amazing 👏 😍 Thanks Kakiye 😊
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you so much yene konjo 👍 😘 💖
@zewdineshtsegahun6533
@zewdineshtsegahun6533 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ጥሩ ትምህርት እያስተማርሽን ነው። በጣም ነው የማመሰግንሽ እህታችን አምላክ ይባርክሽ፣
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 2 жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ቆንጆ የዛሬው ደሞ በጣም አሪፍ ነው አበባ ነው ያስመስለሽ ሁሌም ይመርብሽ የኔ መልካም 👌🏾👍🏾💯💝
@seaditube9120
@seaditube9120 2 жыл бұрын
ቃልየ የኔ ጽጌሬዳ ሥወድሽኮ ልክ እንደ እናቴ ልጅ ነዉ ማምንሽ ለዛም ምትለቂዉን ሁሉ አምኜ እጠቀመዋለዉ በዙሪያየ ላሉ ሠወችም መክራለዉ 😘😘😘የጠባሣ ወይም የለምጥ መዳኒት ጠቁሚኝ እሥኪ ዉዴ ❤️❤️❤️❤️
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
ሰላም የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ ፣ የለምጥ መድሀኒት እንኳን አላውቅም ጠባሳም ቢሆንም እስከመጨረሻው አይጠፋም እና ግን ማደብዘዝ ነው የሚቻለው ለእሱም ደግሞ ይህን ቅባት እየቀባሽ ማሞክሪው Palmer's Cocoa Butter Formula Skin Therapy Moisturizing Body Oil with Vitamin E, 5.1 Ounces www.amazon.com/dp/B008S8U48E/ref=cm_sw_r_apan_glt_fabc_CB2TY73T54FSA1PRDVWR?_encoding=UTF8&psc=1
@user-xk1pu1mo5z
@user-xk1pu1mo5z 2 жыл бұрын
tank you ❤❤❤😘
@tsegatecle775
@tsegatecle775 2 жыл бұрын
Thank you for sharing
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 2 жыл бұрын
Thank you konjo ❤️🙏❤️ Gobez berchi.
@atsaltnaif3452
@atsaltnaif3452 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘
@fatmahaji4077
@fatmahaji4077 2 жыл бұрын
Wow🔥🔥
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 2 жыл бұрын
wow good job
@deboradawite4527
@deboradawite4527 2 жыл бұрын
ሰላም ዘመናዊት የአብሽ ዱቄት አይሆንም ወይ??
@hananmohmmad9433
@hananmohmmad9433 2 жыл бұрын
ቃልዬ ውቢት😘🌹🌹🌹
@tsehaygebre4124
@tsehaygebre4124 2 жыл бұрын
Betam Arif new God bless you From Genève
@rayaanhassan7656
@rayaanhassan7656 2 жыл бұрын
Hi kaliye, harif whid naw , absh la Tsagur ataqaqam bitasayin ...
@elroiytegegn1505
@elroiytegegn1505 2 жыл бұрын
Wow thank you so much 🌹🌹🌹
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you my dear ❤ 😘
@elsabetkassa4227
@elsabetkassa4227 2 жыл бұрын
Thank you for sharing this stay blessed
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እሺ አሜን አሜን❤❤
@azebfissehaye4033
@azebfissehaye4033 2 жыл бұрын
Betam Amsgenlwu 🙏❤️❤️❤️hafty naty
@user-ff5gs3oi3p
@user-ff5gs3oi3p 2 жыл бұрын
Kaleye lwezam fit yehonal 10Q❤️❤️
@jafermohamedali9234
@jafermohamedali9234 Жыл бұрын
Tanks yen konjo
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነሽ ውዴ
@kidisttube9746
@kidisttube9746 2 жыл бұрын
እናመሰግናለንየኔቆንጆ
@kidestmulugeta173
@kidestmulugeta173 2 жыл бұрын
ሰላም የኔ ቆንጆ ስራዎችሽ በጣም ነው የማደንቀው ምክንያቱም እየሞከርሽ ሰለምታሳይን እማኝነት አለው በርቻ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ አንድ ጥያቄ አለኝ የተጠባበስ ቆዳ በስራ ምክንያት የጋለ ነገር ያቃጠለው በምን ይጠፋል
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እርድ የህንዶቹ ቆንጆ ነው ወይንስ እቤት የምናዘጋጀው ነው ጥሩ በተረፈ እንደሁሌውም ውድድድድድድ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
ህንዶች ቆንጆ እርድ አላቸው ።አንዳንድ እርዶች ቅመም ነገር እንደሌለባቸው አረጋግጡ ወይም ለፊት እርድ ብላችሁ ግዙ ፅሁፍ ስለሚኖረው እናንብበው 👏👏
@hirutk2012
@hirutk2012 2 жыл бұрын
Egziabher yesetesh melkam wobet also segurish konjo begonetish degonetish degmo kedimsish keserash yastawkal. Egziabher chemero yebarkish
@senayitesiyoum9538
@senayitesiyoum9538 Жыл бұрын
Tnx
@museaman686
@museaman686 Жыл бұрын
ሲወድሽ
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 2 жыл бұрын
Good job thank you ❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you my dear ❤ 😘
@wessenamede2616
@wessenamede2616 2 жыл бұрын
Good job good job good job good t thank you
@marybukte3867
@marybukte3867 2 жыл бұрын
Wowwwwwwwwww
@hannilovekebedehanniloveke5122
@hannilovekebedehanniloveke5122 2 жыл бұрын
Betam arif new mokerawalhu
@helly143
@helly143 2 жыл бұрын
Dear zemnawit Fite betam tbelashitowal bugur bbugur honowal minm ytetkemkut neger yelm min yishalegal??
@eyerusalemsaare9492
@eyerusalemsaare9492 2 жыл бұрын
ቃልዬ ዛሬ ሞከርኩት። በጣም የሚገርም ነው። እጄንም ጭምር ነው የተቀባሁት። ስክራቡ የቆሻሻ መዓት ነው ይዞልኝ የወጣው። ማስኩም በጣም ልስልስ ያለ ቆዳ ሰጠኝ። thank you so much for sharing. የተረፈኝን ገላዬን ልቀባው አስቤያለሁ። ምን ትይኛለሽ? እናም በየስንት ቀኑ መቀባት እንደምችል ብታሳውቂኝ። በመጨረሻ ልመና ነው። እኔም የህፃናት ምግብ የማዘጋጅባት ቻናል ከፍቻለሁ። እንድታስተዋውቂልኝ ልለምንሽ። በትግርኛ ነው። ግነሰ ምግብ ስለሆነ ሁሉም ይረዳዋል። ፈቃደኛ ከሆንሽ ሊንኩን እልኬልሻለሁ።🙏
@eden14markon53
@eden14markon53 2 жыл бұрын
የተፈጨው ዱቄት አይሆንም?
@JuJu-cz1eu
@JuJu-cz1eu 2 жыл бұрын
ይሆናል በተለይ ለፀጉር
@zeyinbomer3212
@zeyinbomer3212 Жыл бұрын
@@JuJu-cz1eu aserarun ngerig
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting 2 жыл бұрын
ቃልዬ የአብሹን ፓውደር መጠቀም እችላለሁ?
@kalkdan5721
@kalkdan5721 2 жыл бұрын
Thank you dear ❤
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለብ ያለ ውሃ ለፊት ጥሩ ነወይ?
@user-ty1ht4jc2g
@user-ty1ht4jc2g 2 жыл бұрын
በርችልኝ
@hirutabe
@hirutabe 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🌺🙏🏽 ፊቴ ላይ ጉንጬ አካባቢ ቀዳዳዎች አለ open pore የሚባለው እና በሙቅ ውሃ መታጠብ አይመከርም እንዴ በቀዝቃዛ ታጠቡ ስትይ ሰማው አሁን ብርድ ስለሆነ ለብ ባለ ውሃ ነው ምታጠበው ግን poreun የሚያበዛ ከሆነ በቀዝቃዛ ብቻ ልታጠብ ንገሪኝ ደሞ እኮ dry skin type ነኝ
@taytuetege342
@taytuetege342 2 жыл бұрын
ምን አለ የቀን ቅባትሸን ብትነግሪን አንቺ ጨምርጥ ነሸ ብዙ እየረዳሸን ነው እናመሰግናለን
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
Watching 🥰
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
❤❤❤
@edelawitmelkam5176
@edelawitmelkam5176 2 жыл бұрын
ፊቴ ምንም ባደርግ ጥቋቁር ነገሩ አልጠፋ አለኝ ቃልየ ምን እንደማደርግ አላውቅም አንድን ውህድ ስንት ግዜነው መጠቀም ያለብኝ የኔ ቆንጆ
@EthioAlema
@EthioAlema 2 жыл бұрын
Like and shar hun 😘 💕 ❤ 💖
@user-he4fv9ry8y
@user-he4fv9ry8y 2 жыл бұрын
Yena konijoooooo mejemeriya fitishine yatsedashibet alawekutime
@meazamichaelkureban9586
@meazamichaelkureban9586 Жыл бұрын
ድሮም ቢሆን ቆንጆ ነሽ
@jennas14
@jennas14 2 жыл бұрын
Kalea betam nw menamsignw berche,,
@privatecell3665
@privatecell3665 2 жыл бұрын
Endte endamiwadshe konjte comnte hula alixifime enji ya dero takataysh naghi yawem ba ba hulte selka naw sub yarkshe baricha 🥰❤
@ritatube-5809
@ritatube-5809 2 жыл бұрын
ጥቁር ጥቁር ነገሮች አስቸግሮኛል እሞክረዋለው እናመሰግናለን ውዴ🙏💖
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Eshi yene konjo ❤
@AyuAyu-yb8ru
@AyuAyu-yb8ru 6 ай бұрын
Andee kaseran laa sinti gizee enitekemalen
@tsedeysintayehu1005
@tsedeysintayehu1005 2 жыл бұрын
በጥሬ የደቀቀአብሽ መጠቀም እንችላለን ወይ እባክሽ ፊቴ በብጉር የተጎዳ ነው ምን ትመክሪኛለሽ ውዴ
@tigistderseh6527
@tigistderseh6527 2 жыл бұрын
Er benatesh benatesh yni fit oily new ena mnm ngr sekbaw bugur yawtabgnal mn laderg ????
@eluseman7058
@eluseman7058 2 жыл бұрын
Hi yetfeche abesh dukatun metekem aychalm
@lidutube8485
@lidutube8485 2 жыл бұрын
ቃልዬ በማርያም ፊቴ ሽፍታ እና ወዛም ነው ምን ልጠቀም እባክሽ ንገሪኝ 😔
@semira911
@semira911 2 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን የተፈጨ አብሽ መጠቀም ይቻላል ወይ?
@hodanmohamed7758
@hodanmohamed7758 2 жыл бұрын
What is the name of what you used on your face.
@marthadeneke3849
@marthadeneke3849 2 жыл бұрын
Kal konjo wehede new emokerwalhu berchelen🥰
@aminahali8666
@aminahali8666 2 жыл бұрын
ለደረቅ ፊት የሚሆን ብትነገሪን ማማዬ
@user-uh6pn3zl7g
@user-uh6pn3zl7g 2 жыл бұрын
yene melkam set ejeshin yebarkelegn unet ahun mokeralew👌💖
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
እሺ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@user-bw4nt7tx1k
@user-bw4nt7tx1k Ай бұрын
Alemed oil yet agejalew?
@nuraynin
@nuraynin 2 жыл бұрын
እኔም አብሽ ለቆዳ ጥሩ እንደሆነ ሰምቻለው በስክራብ ተሰርቶ ለፊት ግን አይቼ አላውቅም ጥሩ አዲያ ነው ያመጣሽልን በተለይ እርጎ እና እርድ መጨመርሽ ይበልጥ ጥሩ ያረገዋል በእርግጠኝነት እሞክረዋለው ስላጋራሽን አመሰግናለሁ በርችልን ሸር 🙏🙏🙏
@freealemayehu9425
@freealemayehu9425 2 жыл бұрын
ቃልዬ ሰርተን ፍሪጅ ዉስጥ ማስቀመጥስ አይቻልም ወይ
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 62 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 77 МЛН
ሪች ተሰናበተችን።ወደ ቤተሰቦቿ ልትመለስ ነው።
22:48
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 10 М.
እንደማይወዳት ነገራት ለሚዲያ ብቻ ነው የፈለኩሽ አላት
16:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 43 М.
Ethiopian Drink - How to Make Abish Metet - የአብሽ መጠጥ አሰራር
14:49
#kidsong
0:11
J House jr.
Рет қаралды 31 МЛН
🥹Он герой (shawn_cnhk on IG)
0:15
Бутылочка
Рет қаралды 2,2 МЛН
Nhảy bất chấp/kỳ kỳ tv & Family #shorts
0:16
Kỳ kỳ tv & Family
Рет қаралды 16 МЛН