No video

📌የቡና ውህድ ለቆዳ ተአምር📌ቅቤ በጣም ለተበጣጠሰ ፀጉር ሁነኛ መላ‼️| EthioElsy | Ethiopian

  Рет қаралды 315,383

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

2 жыл бұрын

Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #ሀበሻ
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Seble Bekele, Rakeb Alemayehu

Пікірлер: 682
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
ውድ ወዳጆቼ የከበረ ሰላምታዬን እያቀረብኩ ለሁላችሁም በያላችሁበት 🙏🏻 በጠየቃችሁኝ መሰረት በመጀመሪያ ለማዲያት ቅቤ ብቻ ተቀቢ በንጹ እሬት ተብዬ እኔ የሚገርም ለውጥ ነው ያየሁበት። በጣም ስለጠቀመኝ ከልቤ እመክራችኋለሁ ቅቤን ለቆዳም ለጸጉርም እንድትቀቡ👉ቅቤ ለማውጣት የተጠቀምኩት Heavy Whipping Cream 👉ጣልያን ላላችሁ Panna Fresca con il latte intero . ሌላው የተጠቀምኩት ሬት 👉www.amazon.it/dp/B07W65FRLQ/ref=cm_sw_em_r_mt_dp_RZA7Z8ZRTGWQQ5T1VWW3?_encoding=UTF8&psc=1 👉👉ካስኩን የገዛሁ Amazon 👉👉www.amazon.com/dp/B09H6JMC1H/ref=cm_sw_em_r_mt_dp_BXTGWYK3XJG0ANAT1CBG?_encoding=UTF8&psc=1 👉👉ጸጉሬን የሰራሁበት ፎን 👉👉www.amazon.it/Baby-Spro-girante-Styler-pezzo/dp/B00W5BIPQS/ref=sr_1_1? የጠየቃችሁኝን በሙሉ እንደመለስኩ እርግጠኛ ነኝ ወገኖቼ ስለምታበረታቱኝ ስለምትጽፉልኝ ምክር እና አስተያየት ክበሩልኝ ወዳጆቼ 🙏🏻❤️🙏🏻
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቅቤ ተቀብቼ አላቅም ሰራውና እሞከረዋለሁ🙋
@azmimogs9271
@azmimogs9271 2 жыл бұрын
የኔ ቅን ፈጣሪ እሄን መልካምነትሽን አብዝቶ አብዝቶ ይባርክልሽ በእውነት አንቺን ለማመስገን ቃላት ስላጣሁ ነው በጣም አነቃቂ ሰው ነሽ ቀጥይበት🙏😘
@hanitamitta7758
@hanitamitta7758 2 жыл бұрын
መልካም ሰው ❤️❤️
@sitiyosaf8115
@sitiyosaf8115 2 жыл бұрын
melekamenteshen ayech nw seb yaderkush wde teyake leteyeqesh fite lay madeyat alebegn bemen latefaw kerem tetekemebetalew gen aletewegnem piles
@seblezewdie4949
@seblezewdie4949 2 жыл бұрын
Enamsegnaleen yelbshew tishert ena tayto yameral le bat lebat online kehoun tkomin
@yesharegwoldegiorgis1530
@yesharegwoldegiorgis1530 2 жыл бұрын
በጣም ከአንቺ በላይ ዩቲዩብ ላይ የሚያነቃቃ ሰው ያለ አይመስለኝም ለሴቶች አብሶ በጣም ጨዋ ነሽ ደግሞ የወደድኩልሽ ነገር የሚስማማችሁ ሰዎች ትክክለኛ ምክር ነው በጣም እናመሰግናለን ደባልቁና ተቀቡ ከማለት ይልቅ የሚስማማችሁ ልክ ብለሻል 😍😍😍😍😍
@titikiki7040
@titikiki7040 2 жыл бұрын
በተሰጠ መክሊት ማትረፍ ማለት ይሄ ነው !! በርቺ 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@yordibm7855
@yordibm7855 2 жыл бұрын
እኔኮ አነጋገርሽ ነው ሚጥመኝ ...ውይ እርጋታሽ ዘመናዊነትሽ ሁሉ ነገርሽ ...ደስስስስስስ ትያለሽ 😘😘😘
@rutajohn8714
@rutajohn8714 2 жыл бұрын
ኤልሲ ቆንጆ 😍 እንደወትሮው ስለምታነቃቂን ስለምታበረታችን ተባረኪል🙏🏽❤️🙏🏽❤️
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Rutaye ማሬ ሴት ልጅ ልመጎሳቆል ትንሽ ነው የሚበቃት 🙏🏻❤️🙏🏻
@user-uu5kr7vk5f
@user-uu5kr7vk5f 2 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 እደው ያንች እኮ ልዩ ነሺ በጣም ባለፍ ለቤተሰብ ብር ልልክ ሰሄድ አንችን እያስታወስኩ ቀለል ያለ አባበስ ለብሸ ስሄድ በጣም ሳኩ እስከ ዛሬ የኩሺና ልብስ ለብሸ ነበር እምሄደው የኔ ልዩ ሴት
@enatemedia8267
@enatemedia8267 2 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 ክሪሙ ምንድን ነው ስሙ ንገሪኝ
@selamberaku9885
@selamberaku9885 2 жыл бұрын
Yahl malet mn malet new my sister
@lielttessema2335
@lielttessema2335 2 жыл бұрын
What kind of coffee are you using?
@netsanetnetsanet6557
@netsanetnetsanet6557 2 жыл бұрын
ኢትዮ ቅቤ ውድ ስለሆነ የወደፊት እቅዴ ላም መግዛት ነው
@hirutketsela5912
@hirutketsela5912 2 жыл бұрын
ዘመናዊ ኑሮን ቀለል አድርገሽ ስለምታሳይኝ ኤልሲዬ አመሰግናለው
@mesifeker7202
@mesifeker7202 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንዴት እንደወድሽ እኮ ግን ብዙ ጊዜ ስራ ስለሚበዛብኝ ኮመንት አልፅፍም እና ሁሉንም ስራዎችሽን ኤርፎን በመጠቀም እከታተላለሁ እጅሽ ይባረክ ❤️❤️
@manchesterwithmyeyes8985
@manchesterwithmyeyes8985 2 жыл бұрын
Wow... ታላቅ አነሳሽ ከጠቃሚ ምክርና እህታማ ግልጽነት ጋር ነሽ። ተባረኪ በጣም ነዉ የማመሰግነዉ።
@aidah832
@aidah832 2 жыл бұрын
ኤልስዬ ለኔ በጣም መካም ሰው ነሽ:: የምታውቂውን ለሁላችን እንደሚመች አርገሽ ስለምታሳይን::thank you for all your helpful advices and teachings. Muyana zede yadelesh seet Nash😄👏🏾good luck with everything you do.
@tsionabrham973
@tsionabrham973 2 жыл бұрын
Thank you የእስክራፑ ቡና ሲደጋገም መታጠቢያሽን የመድፈን ባህሪ ስላለው ሌላ እቃ ላይ ብትጠቀሚ ጥሩ ይመስለኛል። ቡናና ማር ለፊት በጣም ጥሩ ስለሆነ ለእግርም ባሳየሽን መልኩ እሞክረዋለው። ተባረኪ።
@menderinalemu3313
@menderinalemu3313 2 жыл бұрын
ኤልሢና ከምንም በላይ ሁሌ አንቺ ውስጥ ቀና መሆንሽ አብዝቶ ይታየኛል እንዳንቺ ለማድረግ ሰነፍ ነኝ ግን አንቺን ሣይ ደሥታ ይሠጠኛል ኑሪልኝ መልካምነትሽ ብዝት ይበልልሽ የኔ ቆጅዬ እህት ❤️
@adeymekonnen7087
@adeymekonnen7087 2 жыл бұрын
ኤልስዬ እኔ እንኳን በዚሕ አልታማም እራሴን እንከባከባለሁ ንጥል ነገር ግን ብዙ እህቶች አያደርጉም እና ጥሩ ምክር ነው ደግሞም ተገቢ ነው።
@najaty1999
@najaty1999 2 жыл бұрын
Thanks very useful 👍I will start to do it video from Eritrea 🇪🇷 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤
@molaworkbahiru2582
@molaworkbahiru2582 2 жыл бұрын
ኢልስዬ በጣም ነው ብዙ ትምህርት ያገኝሁት በጣም ነው የማደንቅሽ ትንሽ ነገር ሊመስል ይችላል ግን በየጊዜው የምታስተምሬው ትልቅ ቁም ነገር ነው እኔ ለብዙ ስው ነው እንዲከታተሉሽ እምጋብዘው ስነስርእትሽ እወደዋለሁ:: የፀጉር መስሪያሽን ስሙን ብትነግሬኝ ደስ ይለኛል አመስግናለሁ::
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige wedeye
@user-sq6ej3me6l
@user-sq6ej3me6l Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ቀላል ነገር እና ሁሌም የምናገኘው ነው ትኩረት ስላልሰጠነው ነው ለራሣችን
@user-nv2ju4mj9k
@user-nv2ju4mj9k 2 жыл бұрын
በጣም ደስስስ ትያለሽ ከተኛሁበት ብድግግግ አደረግሺኝ. Thank you yene konjo 👍
@l.a575
@l.a575 2 жыл бұрын
Thank you Gobez aygelxishim keltafa wib hulum nesh wey teftro salamesgin alalfim biye new
@godisalwaysgood5999
@godisalwaysgood5999 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የእውነት የማስተማር እና የማነቃቃት ስራ ነው የምትሰሪው ተባረኪ
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 жыл бұрын
ኤሊሲዬ በጣም ጠቃሚ ነው ተባረኪ እሞክረዋለው
@fevengebreyesus1725
@fevengebreyesus1725 2 жыл бұрын
ኤልስዬ በጣም አመሰግናለሁ❤️ ሁሉ ነገርሽ ያምራል ቆንጅዬ💕
@tinbuhabte8240
@tinbuhabte8240 2 жыл бұрын
እልሲ እኔም በጣም ነው ቂቤ የመወደው ግን ብዙ አለቅባም እንቺ ጉበዝ ነሽ ባህልሽን አለቀቅሽም በጣም ነው ያስደስትሽኝ ተባርኪልኝ
@tinbuhabte8240
@tinbuhabte8240 2 жыл бұрын
ቅቤ ጥሩ ነው ለሴት ልጆች ተቀቡ
@waliyawaliya9080
@waliyawaliya9080 2 жыл бұрын
Just Love all your content you put out. Glad I end subscribed your channel. All your videos are educational and they're excellent. What the song that your were playing in the background?
@rahilfikr7685
@rahilfikr7685 2 жыл бұрын
ኤልሲ የሚገርምሽ ነገር ምንም አይነት ነገር አልጠቀምም በጣም አመሰግናለሁ
@netsanetnetsanet6557
@netsanetnetsanet6557 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውድ እህታቺን ቅቤ መቀባት በጣም ነው የምወደው
@fevengebreyesus1725
@fevengebreyesus1725 2 жыл бұрын
ኤልስዬ እስቲ ስለ ጥፍር ቀለም ስሪልን , ሁል ጊዜ ጥፍር ለመሰራት ጊዜ አይመችም እና ቤት ውስጥ ስንቀባው ደግሞ ብዙም አይቆይልንም , እኔ የ ሪቭሎን ቀለሞች ከሌላው ምርቶች የተሻለ ይቆዩልኛል አንቺ ደግሞ ይሄ ጥሩ ነው የምትይውን ብታካፍይን ደስ ይለኛል ጊዜሽን ወስደሽ የምታውቂውን በግልፅ ስለምታቀርቢልን ከልቤ አመሰግንሻለሁ ❤️ ተባረኪልኝ !
@addiseshetu5345
@addiseshetu5345 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ስወድሽ እህቴ አንቺን ሳይ ቀኔ ጥሩ ይሆናል ምክሮችሽ ደስ ይላሉ እናመሰግናለን
@rahelasfeha3753
@rahelasfeha3753 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ትክክል እኔም እንዳንቺ ነኝ በሳምንት አንድ ቀን ለራሲግዜ እስጣለሁ
@prix205
@prix205 2 жыл бұрын
thank you elsy...but what is ret? alovera ? if u can include what you show us in ur description that would be great
@imdrabiyahmad5380
@imdrabiyahmad5380 2 жыл бұрын
ጎበዝ እሰይ ማሻአላህ 💕ፀዳ ያልች የአገሬ ቆንጆ ንፁህ ሴት 👌 ከዚህ በላይ ቁንጅና ምን አለ ?? I'm proud of you my dear🙏
@alamzagay8791
@alamzagay8791 Жыл бұрын
Wowwwww betam gobez nes geta yibariks amen ❤❤
@edenbekit3630
@edenbekit3630 2 жыл бұрын
Betam new yewededikut yihin video Addis temelkach negn thank u. Enem seriche emokirewalehugn . GBU
@fri8050
@fri8050 2 жыл бұрын
Geta abizeto ybarkesh tetkemew btame new ywdedekut tbarki Ken tbaysh ergatash btame new ymwudesh 🤩
@wenl_32
@wenl_32 Жыл бұрын
ተባረክ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺልኝ!የጠባሳ ማጥፍያ ብትነግሪኝ ደስ ይለኝ ነበር ከቻልሽ
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 жыл бұрын
አንቺ ለተቀባባሺው የኔ አንጀት አራሺው! Next week my day off I’m gonna do it like that,🙏🏾👍🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Sebliye ቅቤ የተቀባሰው በእውነት ወዙ ይናገራል እራሳችንን እንጠብቅ ማሬ 🙏♥️🙏
@wudasemretsemret6924
@wudasemretsemret6924 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ ስለለ ጠቃሚ ምክሮችሽ በርችልን
@user-hh8bg1vf8s
@user-hh8bg1vf8s 2 жыл бұрын
ትህትና ፀባይ መልካምነት አቺቤት አለ 😘😘😘
@arsiiarbaagugu7628
@arsiiarbaagugu7628 2 жыл бұрын
እውነት ነዉ
@meron612
@meron612 2 жыл бұрын
ጎረቤቴ በሆንሽ 😊❤️❤️
@enenegn5719
@enenegn5719 2 жыл бұрын
Thanks so much qonjo. የፀጉሩን መስሪያ ስሙን ንገሪኝ። አመሰግናለው ኤልሲ
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 2 жыл бұрын
እናመሰግንሻለን ኤልሲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@sinaa6939
@sinaa6939 2 жыл бұрын
እናቶቻችን እኮ ቅቤ ሁሌ ስለሚቀቡ ፊታቸው ብዙ አይሸበሸብም በጣም ነው የምገረመው ምንም ነገር ሳይጠቀሙ ቅቤ ብቻ እየተቀቡ የሚያምር የቆዳ ልስላሴ ነው ያላቸው የክፍለሃገር እናቶች ለቅቤ ትልቅ ቦታ አላቸው። እናመሰግናለን ኤልስየ።
@HadasBerhe-ku2dh
@HadasBerhe-ku2dh 8 ай бұрын
አልሲየ ብጣም እኮራብሻለሁ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እግዝኣብሄር ይባርክሽ !ካንቺ ቡዙ ተምርያለሁ። ግን እኔ ያለሁት ደቡብ ኮርያ ነው እነዝህ ነገሮች እንዴት ማግኘት እችላለሁ
@ruthm1310
@ruthm1310 2 жыл бұрын
Betam astemari nger nw yemitakerbilen thank you . Yetsegureshin color wedejewalew ebakish besu Zuria you tube beserilin endet memiret endalben yemaygodaw yetu endehon .thanks bless you
@brookeb9199
@brookeb9199 2 жыл бұрын
Wow,… I will try it!!! Thanks Elsye🙏🏽🙏🏽🙏🏽😍😍😍
@meronkeleme8660
@meronkeleme8660 2 жыл бұрын
I am so thankful for your Elsieye. God bless you for reminding us to love and take care of ourselves. 🙏🏽❤️
@nazretweldeyesus8535
@nazretweldeyesus8535 2 жыл бұрын
Can't wait to try it all....bless you graceful lady
@yeabsiradesta1043
@yeabsiradesta1043 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እኔ በጣም ቆንጆ የምባል ሴት ነኝ ነገር ገን ልጆች በማሳደግ ሳላውቀው እራሴን ጥዬ አገኘሁት ያንቺን ፕሮግራም ማየት ከጀመርኩ ቡሀላ ገን ምን እየሆንኹ ነው ማለት ጀመርኩ
@bisratfanta3569
@bisratfanta3569 2 жыл бұрын
ቅቤ ያወጣሽው ምድነው ስሙ ደሞ ስት ሰአት እኗቆየው የኔ ጎበዝ በርቺ
@hanitamitta7758
@hanitamitta7758 2 жыл бұрын
ዋው እንቺ ላረግሽው እኔንም ደስ አለኝ 😄❤️😘
@semhartsegay5038
@semhartsegay5038 2 жыл бұрын
Gobez yesewn tiru yemimegn sew des ylegnal
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Hanitaye ማሬ ቅን ሰው በእውነት 🙏♥️🙏
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 Жыл бұрын
እኔም😂😂
@KadijaRade-yk8ir
@KadijaRade-yk8ir 7 ай бұрын
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 жыл бұрын
ዋው ኤልሲዬ ሁሌም ታነቃቂናለሽ እኮ ውድድድ 💕💕💕💕💕
@eyerusalemedris1326
@eyerusalemedris1326 2 жыл бұрын
ኤልሴ የኔ ወድ ፕሮግራምሽን በጣም ነው የምወደው ብዙ ለውጦች አምጥቻለሁ ቅቤው ሳይረጋ ነው ሲመታ ቅቤ የሚውጣው የሀበሻ ውተት ይሆናል ማለትም ከሱፕር ማርኬት የተገዛ ነው የምንጠቀመው
@yemataworkdessalegenworkne4533
@yemataworkdessalegenworkne4533 2 жыл бұрын
እውነት ነው እህቴ ብዙዎቻችን ለራሳችን ሲሆን እንሰን ፋለን ቀንን ብሩህ ታደርጊያለሽ እህቴ ተባረኪ
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በርትተሽ ታበረችናለሽ ብሩክ ሁኚ እህታችን 😘
@jappyjappy9324
@jappyjappy9324 2 жыл бұрын
I appreciate you💓 ቂቤ ስትጣጠቢ ዉሀ ከማስነካት በፊት ቀትታ shampoo በደረቁ ከቂቤዉ ጋር በማቨት በቀላሉ ቂቤዉን ታስለቅቂዋለsh ❤
@simrethailu6404
@simrethailu6404 2 жыл бұрын
Betam arif new kebewen setekebi yelebeseshew lebs setateb ayelekem ayedel ? Teteyewalesh libsun?
@zerfitunegash251
@zerfitunegash251 2 жыл бұрын
ለቅቤ ያለሽ ፈቅር በጣም ነው ያስደሰትሽኝ። እኔ በቅቤ ነው ያደኩት በጣም ነው የምወደው። ውቢቷ ኢትዮጵያ ብየሻለሁ!!!!😍😍😍😍😍😍😍!!
@menitube-3685
@menitube-3685 2 жыл бұрын
ኤልስዬ የኔ ቆንጆ ውይ ስወድሽ እግርሽ እንዴት አባቱ ነው የሚያምረው ቱቱ😍
@HanniZenu
@HanniZenu 2 жыл бұрын
I agree. Self care is so important and it’s wonderful to see your demonstration. One of my challenges has always been dry hair probably from the hair color and highlights I use. I’ll try the Kebe on the hair and see how that works…my mom swears by it too. Take care and stay blessed. 💜
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Hannaye believe me you will be surprised and to be honest it doesn’t smile bad . If you use hair color and blow dry more often then you have to treat your hair with ቂቤ + ሬት 2 hours is enough 🙏♥️🙏
@fanit1411
@fanit1411 2 жыл бұрын
Tebareki ehit alem
@lemudave8622
@lemudave8622 2 жыл бұрын
ዋው ኤልሲ ቆንጆ ያምራል Vatica Almond ታጥቤ ብቀባው ጥሩ ነው?
@nejbahussain9936
@nejbahussain9936 2 жыл бұрын
ጎበዝ ጠንካራ እራሷን ምትጠብቅ ሴት እወዳለው ያኔ ባለውያ
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 2 жыл бұрын
ትባርኪ ኤልሲ ጎበዝ ሴት ነሽ ታበረትችናለሽ በጣም
@AbebaCombo
@AbebaCombo 2 жыл бұрын
በጣም ነው የወደድኩት ጠቅላላ የውበት አጠቃቀም ያሳየሽን 👍ተባረኪልኝ
@AbebaCombo
@AbebaCombo 2 жыл бұрын
ቆንጆ አይነት 💓
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 2 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ የኔቆንጆ ቡናው የኢትዮጵያ ቡና ቆልተን ነው የዚህ አገር ቡና የታሸገውን መጠቀም እንችላለን
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
100% ቡና ብቻ ይሁነ ውጤቱ አንድ ነው ማሬ 🙏♥️🙏
@lakechgirma8129
@lakechgirma8129 2 жыл бұрын
I love your courage and positive attitude!! God bless you! Thank you for sharing!
@sucaadshardi9650
@sucaadshardi9650 2 жыл бұрын
Hi, could you please tell me what she's using the ingredients in English please? I love her contents but she doesn't speak English or list what she uses for English speakers. Thank you
@samriwtkidanie6429
@samriwtkidanie6429 2 жыл бұрын
Elisi, thank you for encouraging us as usual. Stay blessed 🥰🥰
@abebaghebrelul3921
@abebaghebrelul3921 2 жыл бұрын
Elsie it's amazing GOD BLESS YOU
@wenl_32
@wenl_32 Жыл бұрын
ኤልሲየ በጣም ድንቂ ሴት ነሽ በርቺ! የጠባሳ ማጥፍያስ የለም?
@itsme22sha
@itsme22sha 2 жыл бұрын
ጉበዝ ......በዛ ላይ ማስረዳት ትችያለሽ....... ውድዋ እህቴ ተባረኪ ..
@Lidiya_N.
@Lidiya_N. 2 жыл бұрын
አቤት እግርሽ ሲያምር!! Thanks for sharing! This is inspiring. I will definitely do this.
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Liyaye እግዚአብሔር ያክብርልኝ ማሬ ትወጅዋለሽ ሞክሪው 🙏♥️🙏
@asmeretsolomon4694
@asmeretsolomon4694 2 жыл бұрын
U r amazing I admire you thanks 🙏 for shering it’s great 👍 keep it up
@rebekatesfay8947
@rebekatesfay8947 2 жыл бұрын
thank you dear.blessings to you.lots of love
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 2 жыл бұрын
ኤልሲየ ስወድሽ ካንች ብዙ ነገር ተምሪ ኣለሁ ጎበዝ በርችልን 🙏🙏🙏
@kellybatkero4704
@kellybatkero4704 2 жыл бұрын
Thank you for sharing Ethiopia Sis keep up classy work.
@tsehayedebele1383
@tsehayedebele1383 2 жыл бұрын
Thank you so much Elsie
@nathnaelnardos6391
@nathnaelnardos6391 2 жыл бұрын
ድንቅ ሴት ነሽ ክብር ይስጥልን ውዴ
@frehiwotfeleke9782
@frehiwotfeleke9782 2 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ቆንጆ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@frehiwotfeleke9782
@frehiwotfeleke9782 2 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ቆንጆ እድሜና ጤና
@bethlehemarega2392
@bethlehemarega2392 2 жыл бұрын
Thank you Elsy, really useful.
@omalkhair7696
@omalkhair7696 2 жыл бұрын
Hi Elsy it's realy wonderful but it I can't find our kebe where I am leaving is it the same with the one we buy from supermarket please let me know
@jalaneabera4716
@jalaneabera4716 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሰው ነሽ እራሴን እንዳይ አረግሽኝ
@tubefa1049
@tubefa1049 2 жыл бұрын
አህለን ውዴ ሰብ አዴረኩሽ ዴስስላልሽኝ😋😉 ማሻአላህውዴ እናመሰግናለን😍
@smeneshasefa3782
@smeneshasefa3782 2 жыл бұрын
Waww Elsiy konjo tebarki 🥰🌹💐 betam importante new enmsgnal
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Smeneshye ማሬ ተባረኪልኝ 🙏♥️🙏
@abebagetachew6820
@abebagetachew6820 Жыл бұрын
Thanks drear I am happy to hear & see you always
@sadiaomar5652
@sadiaomar5652 2 жыл бұрын
Thanks so much
@kidistgetachew4561
@kidistgetachew4561 2 жыл бұрын
በጣም እኮ ትክክል ነሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ
@luchyakiflaykiflay6736
@luchyakiflaykiflay6736 2 жыл бұрын
Thank you Elsi. 🙌
@mahletgizaw322
@mahletgizaw322 2 жыл бұрын
Elsy ......u Always lift me up when I'm down keep up the good work . God bless u & ur family👏🏾.
@proudethio1594
@proudethio1594 2 жыл бұрын
Exactly
@meazagetachew486
@meazagetachew486 Жыл бұрын
Amen TEBAREKI too
@haymanatdeldil370
@haymanatdeldil370 2 жыл бұрын
እሄ ቡናና ማሩ ሞክሬው መጣም አሪፍ ነው ያለሰልሳል ማድያት ግን ወይም የጠቆረ ነገር ያስለቅቃል??? የጭርት መድሀኒት ታውቂያለሽ እማ???
@leyaleya4383
@leyaleya4383 2 жыл бұрын
የእኛ ምርጥ መካሪ እህታችን
@sallymelakeberhan1661
@sallymelakeberhan1661 2 жыл бұрын
Yene Kongo betam new yemwedisch❤ thanks a lot for your sharing 💞💞💞
@hdhdhdndhdhd9336
@hdhdhdndhdhd9336 2 жыл бұрын
ደስ እሚል ፕሮግራም ቀጥይበት
@fetiyanuri1107
@fetiyanuri1107 2 жыл бұрын
Mashiallah u r one of a kind,. Berchi my sis !!!
@liasol8518
@liasol8518 Жыл бұрын
Hulenegersh yamare. Tebareki. Ene betam senef negn rasen lemetebek, endet endemshashal ebakachihu mikir situgn.
@bettygebre5300
@bettygebre5300 2 жыл бұрын
Yena fekre tebareki gulebeta nesheweko🥰🥰🥰🥰
@sayoabdella9800
@sayoabdella9800 2 жыл бұрын
Elsiye konjo betam askenashegn ahununu emokerewalehu , yemetsechen temhert kelal aydelem ejeg amesegeneshalehu ewdeshalehu 😘💕🙏🏽
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
እሰይ አኮራሽኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@ghenetbelay5080
@ghenetbelay5080 2 жыл бұрын
Wawwww Asyyyyy Thanks so much ❤ 🙏
@bizubizu379
@bizubizu379 2 жыл бұрын
Thank you Elsi.
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 2 жыл бұрын
የኔ ማር ስታምሪ በቃሴትልጂ እራስዋን ስትጠብቅ ደስይሌል