የበሶ ብላ ሻይ አሰራር እና ጥቅም/ benefits of basil tea and preparation

  Рет қаралды 866

Birabiro ቢራቢሮ

Birabiro ቢራቢሮ

Жыл бұрын

በዚህ ቪድዮ የበሶ ብላ ሻይ አሰራር እና የበሶ ብላ ሻይ ጥቅሞች የትኞቹ እንደሆኑ እንነጋገራለን
የዚህን ሻይ አሰራር ካያችሁ በኋላ እንደምትጠቀሙበት ተስፋ አደርጋለሁ

Пікірлер: 5
@borena109
@borena109 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ እህት ሼር
@birabiro1626
@birabiro1626 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤
@Mimi-po2rj
@Mimi-po2rj 11 ай бұрын
እባክ እህቴ ላስቸግርሽ ቆሮቆር መዳኒት ካወቅሽ ላስቸግርሽ
@birabiro1626
@birabiro1626 11 ай бұрын
ሚሚዬ ከተዘረዘሩት የተመቸሽን ወይም እያቀያየርሽ ለ10 ቀን ተጠቀሚው 1. የእሬት ዝልግልጉን በየቀኑ እየታጠብሽ መቀባት 2. የአፕል አቼቶ 1 ማንኪያ አርገሽ በ2 ማንኪያ ንፁህ ውሃ ትበርዥና ቆረቆሩ ያለበት ቦታ ላይ በጥጥ እየነከርሽ መቀባት በየቀኑ ሙሉ ጭንቅላትሽ ላይ ከሆነ ችግሩ የተፈጠረብሽ 1 ሲኒ አፕል ሳይደር ቪኔገር (አፕል አቼቶ) በ2 ሲኒ ውሃ በርዘሽ አዳርሰሽ ተቀቢው ግን አደራ አደራ በውሃ ሳትበርዢ አትጠቀሚው ሃይለኛ ነው 3. ነጭሽንኩርት ፈጭተሽ ከኮኮናት ዘይት ጋ በጠርሙስ ብልቃጥ ውስጥ ጨምረሽ ትከድኝና ሙቀት የሚያገኝበት ቦታ(ከቻልሽ ፀሃይ ላይ) ከ4-5 ቀናት ታስቀምጪና ከዛ ዘይቱን አጥልለሽ መቀባት በየቀኑ ፀጉርሽን እየታጠብሽ 5. የአስተናግር ቅጠል ወቅጠሽ ፈሳሹን ቆዳሽ ላይ በደንብ ቀብተሽ ለ1 ሰአት አቆይተሽ መታጠብ በየ2 ቀኑ ለ15 ቀን እንዲሁም ማበጠሪያዎችሽን፣ የትራስ ልብስሽን፣ ሻሽሽን በየቀኑ በፈላ ውሃ እያጠብሽ ተጠቀሚ ፈንገሱ ቶሎ እንዲጠፋ ይረዳሻል። በተቻለሽ መጠን አትከኪው ማከክ ችግሩ ወደሌላው ቦታ እንዲዛመት ያደርጋል 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️❤️❤️
የበሶብላ ቅመም አዘገጃጀት (Basil powder)
12:31
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 13 М.
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 13 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 82 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 10 МЛН
የናና ሻይ ኑ እንጠጣ /Mint tea/
6:13
Fasi & Nico
Рет қаралды 29 М.
Basil Powder የበሶብላ ቅመም
1:24
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 2,2 М.
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 13 МЛН