No video

የምግብ ጠረቤዛ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 / Dinning Table Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review

  Рет қаралды 38,593

Ethio Review

Ethio Review

Күн бұрын

የምግብ ጠረቤዛ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 / Dinning Table Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!
00:37 Gm Furniture - ከቄራ ወደ ሳርቤት በሚወስደው አዲሱ መንገድ
ስልክ - 0930077617
17:21 Mina Furniture - ጀሞ 1 መስታወት ፋብሪካ ፊት ለፊት
ስልክ - 0932325151

Пікірлер: 46
@EthioReview1
@EthioReview1 Жыл бұрын
00:37 Gm Furniture - ከቄራ ወደ ሳርቤት በሚወስደው አዲሱ መንገድ ስልክ - 0930077617 17:21 Mina Furniture - ጀሞ 1 መስታወት ፋብሪካ ፊት ለፊት ስልክ - 0932325151
@chagni21
@chagni21 7 ай бұрын
Say what u want about their prices but this woman knows what she's talking about. Very professional 👏
@user-yc3gr5gm9i
@user-yc3gr5gm9i Жыл бұрын
ውይይይ ትንሽ አረከሰም እንዳትጎዱ😂😂😂ለኮንትራት ምድር አይቀርም እዚህም ላይ የተቀመጠ እመሬትም የተቀመጠ እምንሞተው እኩል ስለሆነ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ❤❤❤
@fatumafatuma870
@fatumafatuma870 Жыл бұрын
እውነትሽን ነው ያው ነው በጣም ሰቀሉት ብሩን ጉዲ እኮነው
@Samira-yl9po
@Samira-yl9po Жыл бұрын
😂😂😂በሳቅ ገደልሺች ኢህት😂😂😂
@Samira-yl9po
@Samira-yl9po Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-yc3gr5gm9i
@user-yc3gr5gm9i Жыл бұрын
@@Samira-yl9po ሆሆ አላበዙትም ፈታበይልኝ ውዴ ይመችሽ
@youtubezinetyoutube5098
@youtubezinetyoutube5098 Жыл бұрын
ዋጋው በጣም ውድ ነው ምናለኘ መሬቴ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 Жыл бұрын
ዋጋው ለጆሮ ይሰቀጥጣል በስምአብ
@m.s.f2591
@m.s.f2591 Жыл бұрын
የኔ ማር ውላሂ ይሠቀጠጣል ብቻ እረረረረረረ
@Ethiopia904
@Ethiopia904 Жыл бұрын
ልጅት ሰታብራራ ጎበዝ ነች
@germabonso2069
@germabonso2069 Жыл бұрын
የኔ እህት ከአንችጋር የሚነገረው ዋጋ ሌላ ስንሄድ የሚነገረን ሌላ ምክንያቱ ምንድነው?
@hageregna13
@hageregna13 Жыл бұрын
😂😂😂😂 ወይ ዋጋ ከነ ሰራተኛዋ ነው ዋጋው😅😅
@sarahusen8675
@sarahusen8675 Жыл бұрын
በዚህ ኑሮ ውድነት ቀልድ ባይኖር በምን እንስቅ ነበረ😂😂
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@milenaashifaa5268
@milenaashifaa5268 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@sameramohamed4716
@sameramohamed4716 6 ай бұрын
😂😂
@user-fn3mk4hj4i
@user-fn3mk4hj4i Жыл бұрын
Hey yemwedshe lij zare anchem programmum arif nache gen keza sega beuala teftesheal tawkeyaleshe.degemo semshen alenagerem alshe aydel.lemangnawem bertu tiru new ❤😅10q 🙏 😄
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e Жыл бұрын
አገራችን❤❤ሰላም፡ይሑን❤ተባረኩ፡ያምራሉ፡በርቱ።
@Micheal12128
@Micheal12128 Жыл бұрын
የሞተር ሳይክል ቪዲዮ በትሰሪልን ጥሩ ነበር
@fekaduassefa6756
@fekaduassefa6756 Жыл бұрын
የሞተር ሳይክል ዋጋ ስሪልን አመሰግናለው
@kidist1955
@kidist1955 Жыл бұрын
በጣም ውድ ነው 😮
@kiwait9295
@kiwait9295 Жыл бұрын
አሪፍነው
@liliabenlia-jx7sc
@liliabenlia-jx7sc Жыл бұрын
ከወርቅነዉእደየተሠራዉሆሆ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
ክክክክክክ
@mesialayu8947
@mesialayu8947 Жыл бұрын
በጣም ያምራል ተመኘሁት
@rosarose2433
@rosarose2433 Жыл бұрын
​@@mesialayu8947ለኒ ግዙልኝ 🤦
@Embakom
@Embakom Жыл бұрын
ባለ አራት እግር በርጩማ 93000 ብር ለተመልካች ቀርቶ ለተናጋሪውም ይሰቀጥጣል
@ham8288
@ham8288 Жыл бұрын
ወቾ ጉድ የምግብ ጠረጤዛ በሶስመቶ አምሳ ሺ ። ይሄ ቻነል አንዳንዴ ኦዴዎንስዋችሁን አቅም የአገናዘበ ምርት አይደለም እያቀረባችሁ ያላችሁት ። ምናልባት የእንደዚህ አይነት ፈርኒቸር የሚሆኑት በደሃ አገርና ህዝብ ሃብት በቪኤት ለሚንፈላሰሱት የብልግና የመንግስት የተረኛዎች ምንስትርዎች የሚሆን እቃ ነው እያሳያችሁ ያላችሁት ። ሪዝኔብ ሆናችሁ ተመልካቾቻችሁን አቅም የሚመጥን እቃ የሚይዙ ሱቆች ብታቀርቡ ጥሩ ነው እነዚህ ሱቆች ካላቸው የዋጋ ጥሪና ገፈፋ የተነሳ በስራው ሰርቫይቭ የሚአደርጉት ቢበዛ ስድስት ወር ነው ከዛ አያልፉም ይዘጋሉ ።
@samriNegn
@samriNegn 3 ай бұрын
Wagaw kant ga new maselegn
@cssoot8514
@cssoot8514 Жыл бұрын
Besimam biru zeraf 😂😂😂😂adame wuchi hager yalu seti ihitochachin iyezerefun 😢😢😢😢💔💔💔🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️
@MlashKashsay-om7dc
@MlashKashsay-om7dc Жыл бұрын
ፋይነስ በተለምዶ ፅድ ምንለው ነው አላለችም 😅 በተለምዶ ሳይሆን በሀገራችን ቋንቋ ነው😏
@queenyeshi6050
@queenyeshi6050 Жыл бұрын
ወቸው ጉዲ
@halima4819
@halima4819 Жыл бұрын
Baxam widino inate mindenow
@mikiman4481
@mikiman4481 Жыл бұрын
Sofame akerbilen
@user-zv3zo5fi4f
@user-zv3zo5fi4f 8 ай бұрын
አድረሻ
@kidist1955
@kidist1955 Жыл бұрын
ኧረ ጎርጂየስ ይግደለኝ 😂
@user-lo6fb4qu2e
@user-lo6fb4qu2e 8 ай бұрын
@fachoawel4679
@fachoawel4679 Жыл бұрын
Ba worik naw enda yatasaru woye gde😁😁😁😁😁😁😁😁
@HannaHanna-qe1cr
@HannaHanna-qe1cr Жыл бұрын
ቆጨ በየ ያየሁት ቆጨኝ
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt Жыл бұрын
እኮ 😂😂😂
@user-gl6rs6to4x
@user-gl6rs6to4x Жыл бұрын
ዋገው በጣም ርካሽ ነው 🫢😮😮😮😮ትንሽ አታስቡም እንዴ
@tigistketema5128
@tigistketema5128 Жыл бұрын
ኧረ ተው 😂😂😂😅😅
@user-zj8gv3qb5u
@user-zj8gv3qb5u Ай бұрын
ዋጋዉን ስታወራ አታፍርም ጋዜጠኛዋ ራሡ ደንግጣለች መደብ ላይ ተቀምጨ እንደምበላ ንገሯት 95 ትላለች ዴ አታፍርም ጪርሽ
@yaarabbiisittiamaanaa2503
@yaarabbiisittiamaanaa2503 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@DamiseNigatu
@DamiseNigatu Ай бұрын
Quxrishin.lhkilyin.pelse
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 89 МЛН
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 23 МЛН
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 27 МЛН
የወጥ ቤት እቃዎች ዋጋ ... ስንት ነው?
27:29
Nahoo TV Entertainment ናሁ ቲቪ
Рет қаралды 24 М.
የሽቶ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Perfume Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
29:33
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 89 МЛН