No video

የሶፋ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 / Sofa Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review

  Рет қаралды 45,965

Ethio Review

Ethio Review

Күн бұрын

የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!
የሶፋ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 / Sofa Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
00:37 ኪያ ፈርኒቸር - ሲኤምሲ ሚካኤል ቤ/ክርሰቲያን ፊት ለፊት ሰቲት ሲቲ ሞል 2ኛ ፎቅ
ስልክ - 0911227415
15:59 ጄኤስ ፈርኒቸር - ለገጣፎ ጣፎ ሞል ግራውንድ ስር
ስልክ - 0960318181

Пікірлер: 56
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i Жыл бұрын
ዋጋው አይቀመስም ያው ዝም ብለን እንየው እንጂ መደቡ እድሜው ይርዘም በፈለግንው ዲዛይን ኳሊቲውንም ጠብቀን እንሰራዋለን 😊
@zemzemmuhammed6820
@zemzemmuhammed6820 Жыл бұрын
😊
@meremam877
@meremam877 Жыл бұрын
ትክክል😂😂😂😂
@almasbh6100
@almasbh6100 Жыл бұрын
መጠነኛ እኮ አለ አነዚህ የዮቲዮብ ብር ሠለሠከሩ እኛ እንደነሡ መሥለናቸው ነው ሁሌ ውድ ነው የሚያሣዮት
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 Жыл бұрын
እኮ🤔😂😂😂
@user-bf4nc4ud5m
@user-bf4nc4ud5m Жыл бұрын
ወዮ🤣🤣🤣
@Saranac.x
@Saranac.x Жыл бұрын
ኧረ በፈጠራችሁ እንግሊዝኛችሁን ፡ ቀንሱት ወይም ተውት ለማን ነው የምታወሩት? አጉል ልማድ።
@user-kz6qn2bc1m
@user-kz6qn2bc1m Жыл бұрын
ኧረ በቅናሽ ዋጋ የሚሸጠውን ለደሀ የሚሆን አሳይን
@meremam877
@meremam877 Жыл бұрын
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ መሻ አላህ ቀጥሉበት አገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድርግልን አላህ በያለንበት ይጠብቀን 👆🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@negash7146
@negash7146 Жыл бұрын
ወዓለይኩሙሰላም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱሁ ኣሚን ብየሻለሁ
@Truth-12
@Truth-12 Жыл бұрын
thanks
@gezahegnfikru5615
@gezahegnfikru5615 Жыл бұрын
በርቺ ማሬ
@woine123
@woine123 Жыл бұрын
የሶፋው እግር እንጨት ቢሆን እንዴት ባማረ ነበር:: ብረት መሆኑ ኳሊቲውን ቀንሰው::
@rehmaumushehed2878
@rehmaumushehed2878 Жыл бұрын
😂😂😂
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Жыл бұрын
ትክክል እንጨት ጥንካሬ አለው
@bafekaduethioo
@bafekaduethioo Жыл бұрын
ዋጋው የነብር ቅንጥር ነዉ በጣም ዉድ ነው
@Tangut-iw1ny
@Tangut-iw1ny Жыл бұрын
የነብር ቅንትር ግን በምን ምክንያት አይተው ነው
@samikhazen9881
@samikhazen9881 Жыл бұрын
ሁል ጊዜ ስለአዲሣባ የማየው ለምን ክፍላገር አታቀርቡም ለምሳሌ አዳማ ንገሪኝ በተረፈ በጣም ነው እማመሰግንሽ
@rehmaumushehed2878
@rehmaumushehed2878 Жыл бұрын
1.500.0000አላለችም ዱባይ እኮ 10000. እንኳን አይጨርስም
@user-fb6mu2tr7b
@user-fb6mu2tr7b Жыл бұрын
ጠባሳ ማጥፍፊት የተበላሹ የእግርና የእጅ ማስተካከያ ጠይቂልን
@betifikir9743
@betifikir9743 Жыл бұрын
የማህል coffee table ጠይቅልን
@biln8843
@biln8843 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@zarakasun8191
@zarakasun8191 Жыл бұрын
ኬሻ በጠረባ እተኛለሁ እንጂ ሆ😮😅😅😅
@user-bf4nc4ud5m
@user-bf4nc4ud5m Жыл бұрын
🤣🤣
@madenasaid8851
@madenasaid8851 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Жыл бұрын
እኔ እምለው እቃው ሶፋው አልጋው የልብስ ቁም ሳጥን ሁሉም ቁስ ይሄንን ያክል ከሆነ ቤቱስ ስንት ሊሆን ነው ግን በጣም አስደመማችሁኝ ወይ እማማ ኢትዪጵያ ደሀ አይኑሩብሽ ብሎ የረገመሽ ማን ነው የዱባይ አሴብል የዱባይ አሜምብል ባክሽ ዱባይ እራሱ ከሌላ ሀገር ነው የሚያስገቡት ላላየ አውሪ የደኩበት በርጩማ ሰላም ሁኝላን ወይ ማች ሰው በልቶ ባደረ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Жыл бұрын
ቀጣፊወች ሁለየ የውጭ ሀገር ነው ምትሉት 😂😂😂
@kababushnuguse
@kababushnuguse Жыл бұрын
200000.000 birii😅😅😅😅😅
@sintayewsintayew4413
@sintayewsintayew4413 Жыл бұрын
እስቲ በነፃ የሚሰጡ ካለ አቅርቢልን
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Жыл бұрын
😂
@ekramtube6423
@ekramtube6423 Жыл бұрын
😂😂
@alhamdlliha8232
@alhamdlliha8232 Жыл бұрын
😂
@user-rc9dz1dl3w
@user-rc9dz1dl3w Жыл бұрын
Ere silk
@user-rc9dz1dl3w
@user-rc9dz1dl3w Жыл бұрын
Silk lakulin
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 Жыл бұрын
👍👍👏👏💕💕💕👍🎉🎉🎉
@user-rc9dz1dl3w
@user-rc9dz1dl3w Жыл бұрын
Silk lakulinnnnnnn
@abiti3603
@abiti3603 Жыл бұрын
defar
@uaeuae2428
@uaeuae2428 Жыл бұрын
የዋጋዉ ነገር ዝምነዉ ሆሆሆ
@mfkryebegeshamfkryebegesha4700
@mfkryebegeshamfkryebegesha4700 Жыл бұрын
Sint new
@abazeetho5440
@abazeetho5440 Жыл бұрын
Hello የ መዳም ቂማሞች እሄን ዋጋ እያየን አራብ ሀገር ኢንዳን ቃሪ ፋራሁ 🤣🤔🤦‍♀️
@maseratdima1956
@maseratdima1956 Жыл бұрын
Aref sofa nw megzati ifeligalewu betam aref nw wagum tamatatgni nw
@maseratdima1956
@maseratdima1956 Жыл бұрын
❤❤
@zenebech1061
@zenebech1061 Жыл бұрын
ዋጋ ብዙ ነው 😮
@mandeeyori6422
@mandeeyori6422 Жыл бұрын
ጅብ!!
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын
ወኔ ዋጋው እርካሽቂ ነው በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ሙድ ትይዛላችሁ
@rosarose2433
@rosarose2433 Жыл бұрын
ሁለት መቶ ሽ አላለችም ደፋር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@zkiya989
@zkiya989 Жыл бұрын
ትራሽ ይሻላል ባይ ነኝ 😂😂😢😢
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE Жыл бұрын
አሬተ 😢😂
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 36 МЛН
Velvet Chesterfield Sofa By Zotto Sofas Design
35:55
Zotto Sofas Design
Рет қаралды 4,5 МЛН