No video

''እናቴ ማርያም'' የግሸኗ ... እባክሽ አንቺ ጠብቂን

  Рет қаралды 39,286

ET ART MEDIA

ET ART MEDIA

4 ай бұрын

ሚዲያዉን ለማገዝ ኢቲ አርት ፊልም ፕሮዳክሽን በማለት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411367839
አቢሲኒያ ባንክ 113239751
አሐዱ ባንክ 0011200820101
ስልክ ቁጥር
0912656342
0913549442
0938606162
#subscribe #like #share
በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
www.wegenfund.com/projects/mi...
#በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
KZfaq / @etartmedia
መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
+251912656342
+251938606162
+251939048556
ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
For any promotion
sales@etartmedia.com
pleas conatact
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2024 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Пікірлер: 153
@user-rm7tj9ef2z
@user-rm7tj9ef2z 4 ай бұрын
እኔ እኮ ስለ እመቤታችን ሰምቸ አልጠግብም እኮ ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@golgota2123
@golgota2123 4 ай бұрын
በጣም
@TGYfamilyTube
@TGYfamilyTube 3 ай бұрын
Enam
@meseretayash335
@meseretayash335 4 ай бұрын
እመብርሐን በወርቅ ቀለም ስማቹህን ትፃፈው እውነት ልብን የሚያረሰርስ ግጥም🙏🙏🙏
@dagmawitasnake9336
@dagmawitasnake9336 4 ай бұрын
ወይኔ እንዴት መታደል ነው የድንግል ልጅ መሆን
@tsehayfentaw6452
@tsehayfentaw6452 4 ай бұрын
እናቴ ማሪያም ትውልድ ሁሉ ያመሰግንሻል❤
@bethlehemhaile8507
@bethlehemhaile8507 4 ай бұрын
አሰይ ስምሽ ሲጠራ ልቤ በደስታ ሞላ እናቴ እመቤቴ ማርያም ማርያም ማርያም ሲባል
@ssm-is3cm
@ssm-is3cm 3 ай бұрын
ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን ያሰማልን ማርያም እናቴ በሰምሽ ምዬ የምናገር እኔ ከንቱ 😢😢😢❤❤❤
@ezeratube7792
@ezeratube7792 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሴቶች መመኪያ የደናግል ምኞታቸው እመቤቴ ያንቺ ልጅ ያረገኝ አምላክ ይክበር ይመስገን የድንግል ልጆች እንኳን ደስ አላችሁ ርህሩህ እናት አለን የማታሳፍር አንገት የማታስደፋ
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 4 ай бұрын
እመቤቴ አዛኝቷ በተሰጠሸ ቃልኪዳን ድረሸልን ሁላችንንም በይቅርታው የጎበኘን ዘንድ በይቅርታው ያሰመን ዘንድ አሳሰቢልን ። እንቺም በናትነትሸ ዳብሸን እናትዬየሚሳንሸ አንዳችም የለም ማሪያም ሚሰጥር ናት ትክክል ሁሉንም የምትሰማ አዛኛቱ ድንግል ፈጥኖ ደራሸ እኮ ናት ለሁሉም ትድረሰ ❤❤❤ ወንድሞቼ እህቶቼ በአእውነቱ ፀጋውን ያብዛላችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልንእመቤቴ ዋጋችሁን በሰማይ ትክፈላችሁ ። ከልብ እናመሰገናለን ድንቅ ፅሁፍ ነበር🎉🎉🎉
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 4 ай бұрын
እኔም እንደ እናንተ በፀጋ ጎብኝቶኝ : ለድንግል ምስጋና ብእሬን በሳልኩኝ ፡ ምን አይነት እድል ነው የተቸራችሁት: እመቤታችንን እንዲህ እንድትገልፅዋት!! እውቀታችሁን ችሎታችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ 🙏🙏🙏
@user-rm7tj9ef2z
@user-rm7tj9ef2z 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 4 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን ሰለ ማርያም በለው ሰለናትህ በለህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ethiopia432
@ethiopia432 4 ай бұрын
መታደል ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ህይወትን የሚያድስ ግሩም ግጥም ነው
@redemptions3
@redemptions3 4 ай бұрын
ማርያም ለዘላለም ቡርክት ናት! በአውሬውና በሷ መሀል ፀብ አለ! እናንተ ግን ልጇ ወልድ አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቃችሁ!!!
@danielhabteab3017
@danielhabteab3017 4 ай бұрын
ከነየ የበርታቹ በጸሎት ኣስቡኝ ቃለ ሂወት ያሰማል!!!
@hannatsehaye5097
@hannatsehaye5097 3 ай бұрын
ይች ብላቴና ልዩ ችሎታዋ በጣም አስደናቂ ነው ግጥም ከንባባዊ ለዛ ጋር ነፍስ ይዘራል :: እግዛብሄር ጥበቡን ያብዛልሽ ተባረኪ
@dagmawitasnake9336
@dagmawitasnake9336 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናን
@yaredayele2856
@yaredayele2856 4 ай бұрын
ያገልግሎት ዘመናቹን እግዚአብሔር ይባርክ
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያጽናልን ወንድሞቻችን እህታችን❤❤❤❤
@meseretlemma8090
@meseretlemma8090 3 ай бұрын
ዝማሬ መለአክ ያሰማልን ሰለእመቤቴ ያለኝን ፍቅር በምንም አይገለፅም የአምለክ ሰጦታ የክብር ዘውድ እመአምላክ አንቺን የሰጠን የተመሰገነ ነው !!!!
@kingofAmhara
@kingofAmhara 4 ай бұрын
😢 ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን ያሰማልን ኡፍፍፍፍ እናቴ ማርያም ሳይገባኝ ነዉኮ በስምሽ ምዬ የምናገር እኔ ከንቱ ልጅሽ የኔ እናት ትህትናሽ አለምን አዳነ 😢
@SelamSelam-pz1zr
@SelamSelam-pz1zr 4 ай бұрын
በቤቱ ያፅናችሁ ድንግል ትጠብቃችሁሁሁሁ❤❤❤❤❤
@Tube-ou6cm
@Tube-ou6cm 4 ай бұрын
በእውነት ለሁላችሁም ቃልህውት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናልን እመቤቴ ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ እረዴት በርክቷ ይደርብን❤❤❤❤❤❤
@GetuBirhanu-xf7kh
@GetuBirhanu-xf7kh 4 ай бұрын
ቃለ-ሕይወት ያሰማልን እንዴት ደስ ይላል የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ +የቤተ ክርስቲያን ልጅ +የተማረ+የመረመረ=ያልተመረመረ የሆነ/የሆነች መሆን።
@achumatirunew8510
@achumatirunew8510 4 ай бұрын
እንዴት ፍጥረተ ቁልቁል ወርዶ ሰለ ምልጃሸ ይሟገታል 🤷‍♂️ አዎ የአውሬው ወገን ካልሆነ በቀር እሱ ብቻ ነው የሚቃጠለው ከሷ ተወልዶ ሰለቀጠቀጠው ☝️ ጥዑም ልብ የሚያለሰልሰ ግጥም ☝️🙏
@user-tv5ol2uq1d
@user-tv5ol2uq1d 3 ай бұрын
ሁላችዉንም ቃለሂወት ያሰማልን ማርያም ስምሽ ሁሊም ተናፋቂ 😢😢😢😢😢
@EtaferahuGirma
@EtaferahuGirma 4 ай бұрын
እውነት ቃልሽ ልብ ገዛል ቃል ሕይወት ያሰማልን ተባርኪ ይ መመረጥ ነው
@abelayshashu4565
@abelayshashu4565 4 ай бұрын
ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን:: በቆማቸሁበት ያጽናችሁ!!!
@sababelay5180
@sababelay5180 Ай бұрын
ድንግል ማርያም እናቴ በረከትሽ ይደርብን❤ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@hadiaha3001
@hadiaha3001 4 ай бұрын
ቃለ ይህ ወት ያሰማልን
@YirgaBezezewe-cs7hi
@YirgaBezezewe-cs7hi 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለእግዚአብር ልጂ ለእየሱስ ክርስቶስ ለዳዊት ልጂ ለእየሱስ ክርስቶ ለድንግል ማሪያም ልጂ ለወላአዲት አምላክ ለእመቤቴ ለአዛኝቷ ልጂ ለእየሱስ ክርስቶስ
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ❤❤❤❤❤❤እመብርሀን እንኳንም ልጅሽ አረገኝ ጌታዬ ሆይ ክብርና ምስጋና ይድረስህ እላለሁ አሜን አሜን አሜን ❤
@yehualashetwoubshet5099
@yehualashetwoubshet5099 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁላችንም. በጣም ግሩም መርሃግብር ነዉ
@meMefordad-ys3xe
@meMefordad-ys3xe 4 ай бұрын
አሜን ለኹላችኹም የሕይወት ቃል ያሰማልን የእመቤታችንን ጣዕሟን በልባችን ፍቅሯን በልቦናችን ያሳድርብን 👏
@nvvgbfff9032
@nvvgbfff9032 4 ай бұрын
Amen amen amen
@ayenalemabebe
@ayenalemabebe 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@att5268
@att5268 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ድንግል ወላዲት አምላክ አለሁ ትበለን ቃለሕይወት ያሰማልን
@qweqwe444
@qweqwe444 4 ай бұрын
እፁብድንቅ ነዉ❤❤❤❤❤!!!!!ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-md8pc3lw1o
@user-md8pc3lw1o 4 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤
@tilahunshiferaw5474
@tilahunshiferaw5474 4 ай бұрын
ምን ይባላል ወጣቶቹ ስጦታችን ናቸው
@hellenzeneba5491
@hellenzeneba5491 3 ай бұрын
እመቤቴ ትባርካችሁ የተዋህዶ ልጆች
@kibremoges3299
@kibremoges3299 4 ай бұрын
እንዲት መታደል ነው እመቤቲን በብህር መግለፅ እውነት ነው አያልቅም ሰላንቺ ብነገር ቢተረክ ቢዘመር ቢነገር ወላየ ወይብላ ኩኪለሺ የጌሸና ንግሰት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@SelamSelam-pz1zr
@SelamSelam-pz1zr 4 ай бұрын
እመብዙሀና እመቤቴ አዛኝቱ ወለላይቱ
@erbikanfalta
@erbikanfalta 4 ай бұрын
ማርያም ማርያም ማርያም እናቴ 😊😊😊
@seblem9352
@seblem9352 4 ай бұрын
እንዴት ደሰ ይላል እመቤቴ እንዳከበርሻት ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏👏👏👏
@golgota2123
@golgota2123 4 ай бұрын
እመ ብርሀን እናቴ
@meherethaile14
@meherethaile14 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ🙏❤️🌹🙏❤️🌹🙏❤️🌹🙏
@EhetagegnKebede-dx8ef
@EhetagegnKebede-dx8ef 3 ай бұрын
✝️ ቅድስት ሆይ ድንግል ሆይ ማርያም ሆይ ✝️ ኪዳኔ ምህረት እናቴ በረከትሽ ይደርብንና አሜን ✝️ 😭😭😭ልጅሽ እንድንሆን ባይገባን እንኳን ባርያሽ እንሆን ዘንድ ብትፈቅጅልን እምዋ እናቴ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 4 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን ሰለመቤቴ በለን ሰለ ማርያም ❤ማዬ😢😢😢😢 ማዬ ማዬ😢😢😢 የኔ ከለላ እመቤቴ ማርያም😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tigistdires9064
@tigistdires9064 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MelakuBahiru
@MelakuBahiru 4 ай бұрын
እመበተ የገታዬ እናት ውድድድድድድድድ ነው ማረግሽ አሜን አሜን አሜን አሜን ንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ፈፃሜ የለውም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@21melke
@21melke 4 ай бұрын
አሜን ለሁላችንም ፍቅሯን ያብዛልን
@user-ys4mq1hd6j
@user-ys4mq1hd6j 4 ай бұрын
እመብርሀ መንገዳችሁን ከልጇ ጋር ትከተላችሁ❤
@seladagne5336
@seladagne5336 4 ай бұрын
እህትችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፅጋዎን ይብዘልሽ አምላክ ይመስገን❤🙏🏽ወይ ምታደል
@talajems8696
@talajems8696 3 ай бұрын
ድንግል ማርያም እናቴ❤❤
@ABIRHAMGIRMAY
@ABIRHAMGIRMAY 4 ай бұрын
ስሟን የጠራቺኋት አዛኚቷ እመቤቴ ትጠብቃቺሁ። ከልጇ ከጌታቺንና ከመድሃኒታቺን ከኢየሱስ ክርስቶስ ታማልደን ለሃገራቺንም ሰላሙን ይሰጠን ዘንድ ምልጃዋ አዪለየን። የግሸን ማሪያም ችግር ላይ ስለሆነች ሁላችንም ልንጮህ ያስፈልጋል። በርቱ መረጃዎችንም ለሌሎች እናዳርሰው።
@dagmawitasnake9336
@dagmawitasnake9336 4 ай бұрын
ወንድሜ እንዴት ከመሸህ ይቅርታ ግሸን ማርያም ችግር አለ?ስላልሰማሁ ነው
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 3 ай бұрын
🌹ድንግል ቅድስት ማርያም የጌታዬ እናት የልቤ❤️
@beletewendimu4105
@beletewendimu4105 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@sunshine4623
@sunshine4623 4 ай бұрын
አሜን
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 4 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን
@user-fh5tl3qy1q
@user-fh5tl3qy1q 4 ай бұрын
እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
@fjdj2994
@fjdj2994 4 ай бұрын
አሜንአሜንአሜ አሜንአሜንአሜ
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 4 ай бұрын
ይሉዬ ማርያምን ታድሎሽ ቀናሁብሽ በፍቅር በጣም ነው ምወድሽ እናም ኤላ 😍እናቴ ማርያም ትጠብቃቹ
@lilylily3529
@lilylily3529 4 ай бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 kholote yasmalne
@makerma3853
@makerma3853 4 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-lf2xg7hs9p
@user-lf2xg7hs9p 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
@user-mg8ru6qi1e
@user-mg8ru6qi1e 3 ай бұрын
ትዕቢተኛውን የሚዋርድ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!!
@ራኬብ
@ራኬብ 4 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህት ወድሞቻችን❤❤❤❤❤❤❤
@RtRt-se1iw
@RtRt-se1iw 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fikermesfin2478
@fikermesfin2478 3 ай бұрын
ልዕለ ህይወቴ እመቤቴ እውነት እላችኋለሁ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ አንቺ ልጅ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
@kingofAmhara
@kingofAmhara 4 ай бұрын
😢 ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናቴ ማርያም ሳይገባኝ ነዉኮ በስምሽ ምዬ የምናገር እኔ ከንቱ
@fasikafiseha7958
@fasikafiseha7958 4 ай бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 4 ай бұрын
ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ ማር ወለላ
@jannatzahara-rb8wp
@jannatzahara-rb8wp 4 ай бұрын
የእመቤቴሰምሲነሳደሰይለኛልተመሰገን
@amanueltsegay1890
@amanueltsegay1890 4 ай бұрын
እመ ብርሃን እናቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zuriashworkzelelew4172
@zuriashworkzelelew4172 4 ай бұрын
ድንቅ የሆንሽ ልጅ ነሽ ❤
@Yeshi987
@Yeshi987 4 ай бұрын
ስትታደል እንዲህ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vm7ei1ye4n
@user-vm7ei1ye4n 4 ай бұрын
እመቤቴ❤🙏
@tirsitsahleantero317
@tirsitsahleantero317 4 ай бұрын
እናቴ እመቤት የኔናት
@ሥ-jz6kq
@ሥ-jz6kq 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያደማልን ሁላችሁንም፣ መንፈስ የሚያረሰርሱ ስነ ግጥሞች ናቸው፣
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@sabahaddis295
@sabahaddis295 3 ай бұрын
እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ 🤲🤲🙏
@user-pi1st8he7n
@user-pi1st8he7n 4 ай бұрын
Amen kalle heyawet yasemalen ehitachen emabetachen keber yegebate enatachen❤❤❤😢😢😢 ahunem ke lijetwa tastarken🙏🙏🙏🌹🌹🌹
@TGYfamilyTube
@TGYfamilyTube 3 ай бұрын
Hulachawum kaleyot yasemalen ye agelglot edamchewun yarzmlen ameem
@user-pi1st8he7n
@user-pi1st8he7n 4 ай бұрын
Tebareku ya Emabete fekerwa na taemwa yegebachu❤❤❤🙏🙏🙏
@rahelfirde
@rahelfirde 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማል
@BetiBegashewu
@BetiBegashewu 25 күн бұрын
Kalehiwot yasemalin❤❤❤❤❤❤❤
@h3-3
@h3-3 22 күн бұрын
ብርክ በይ የኔ ቅመም እመብርሀን ቤቤቱ ታፂናሽ
@zedatmhailu2224
@zedatmhailu2224 4 ай бұрын
Wow thank you! ❤❤❤
@Tube-cw5ir
@Tube-cw5ir 4 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@addisalemendazenaw430
@addisalemendazenaw430 3 ай бұрын
Kale’ Hiwot yasemalin!!
@WubalemasratWubalemasrat
@WubalemasratWubalemasrat 4 ай бұрын
ተባረኩ
@qweqwe444
@qweqwe444 4 ай бұрын
እመቤታችን ትጠብቃችሁ ፀጋዉ ታብዛላችሁ❤❤❤❤
@masiik7285
@masiik7285 3 күн бұрын
እመ አምላክ እናቴ 😘❤🤔
@user-mc3yc7no5n
@user-mc3yc7no5n 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ
@etsegenetgebreselassie7404
@etsegenetgebreselassie7404 4 ай бұрын
❤ እመብርሐን ቃለሕይወት ታሰማህ።
@abrhamabram81
@abrhamabram81 4 ай бұрын
ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም መርያም
@fgghhfvhc4776
@fgghhfvhc4776 3 ай бұрын
Kale Hiwot yasemalen
@MengeshaBeye
@MengeshaBeye 3 ай бұрын
እኔ ካሀዲ ብሆም የእግዚሀብሔር ልጆች ሳይ ግን ደሰ ይለኞል ።
@etsegenetgebreselassie7404
@etsegenetgebreselassie7404 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተባረኪ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 4 ай бұрын
እመቤቴ እመ ፍቅር መስግን የደረስት ቃላህዉትን ያስማልን❤❤❤
@gashaweTessema
@gashaweTessema 24 күн бұрын
Amen amen.
"እራሴን ላጠፋ"....ወሰንኩ    ....       መ/ር ምትኩ እና ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን
59:16
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 19 МЛН
ፍቅር ሳበው.........ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን
13:48
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 26 М.
**አዲስ** ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ - የማርያም ድንቅ ትህትና | Felege Genet Media 2022
56:17
Felege Genet Media - ፈለገ ገነት ሚዲያ
Рет қаралды 116 М.
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН