የልብ ወግ (YeLeb Weg ) መዓዛ መሐመድ እና አስቴር ወሬኛዋ ክፍል 2 | Maya Media Presents

  Рет қаралды 36,915

Maya Media

Maya Media

Жыл бұрын

#MayaMedia #ethiopia #ethiopianmusic
የልብ ወግ (YeLeb Weg ) መዓዛ መሐመድ እና አስቴር ወሬኛዋ ክፍል 2 | Maya Media Presents
አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ዘወትር ማክሰኞ እና እሁድ ለመመልከት / @mayamediaethio
የልብ ወግ በማያ ሚዲያ
Enjoy! Subscribe!
Instagram 👉 / mayaflicks
👉 / maya_digitalmedia
TikTok: 👉 vm.tiktok.com/ZMLRn3Wxp/
Facebook፡ 👉 / ethio.maya

Пікірлер: 128
@peacelove5562
@peacelove5562 Жыл бұрын
የልብ ወግ የማልቆጭበትን እንግዳ ነው ያቀረባችሁት:: እንዚህን ድንቅ እንስት በመስማቴ ጊዜን በአግባቡ እንደተጠቀምኩበትነው የሚሰማኝ:: አመሰግናለሁ::
@user-zy2fv2tk1r
@user-zy2fv2tk1r Жыл бұрын
መአዚዬ ድምፁ እንዳይሰማ ጉዳቱ እንዳይታኝ እየተደረገ በደል ለሚፈፀምበት ለአማራ ህዝብ ለወገኖችሽ ድምፅ ስለሆንሽ እጅግ በጣም እናመሰግናለን እንወድሻለን በርቺልን ከዚ በላይ እንደምትሰሪ ተስፋ አደርጋለው።
@user-xo2ig4fs6b
@user-xo2ig4fs6b Жыл бұрын
መአዚዬ ጄግኒት ለወገንሽ እራስሽን ለእስር አሳልፈሽ የሰጠሽ በተሰቃዬው ወገን ልብ ውስጥ ትልቅ ክብር ምስጋና አለሽ ይህም ቀን ያልፍና ታሪክ ይዘክረዋል ጌታ ከክፉ ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏
@marimasd6628
@marimasd6628 Жыл бұрын
ዋው መሀዚዬ አላህ እድሜሽን ያቆየው የአማራ እናት ነሽ አንቺ ከተበዳዬች ጎን የቆምሽ
@user-dp1jg7pe5h
@user-dp1jg7pe5h Жыл бұрын
ሙስልም አይደለችም አደ እግዛቢር ይመስገን ሰትል
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 Жыл бұрын
ባያልቅ ብትቀጥሉ ብዬ ተመኘሁ ብዙ ቁምነገር አለው ውስጡ ጀግኖች አገር ወዳዶች ❤❤❤
@betyichale5729
@betyichale5729 Жыл бұрын
አስቴዬ መረዳትሽ በጣም ነዉ የምወደዉ አያትሽን ደግሞ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ አንቺንም በጣም ነዉ የምወድሽ🙏😘❤️ጓደኛሽ ደግሞ መሃዚ በአያትሽ መኖር የምትኖር በአያትሽ ደስታ የምትደሰት የአያትሽ ህመም የሚያማት ልዩ ጓደኛ አለሽ🙏😘❤️ተባረኩ አይለያችሁ💚💛❤️🙏😘
@netsanetmolla1705
@netsanetmolla1705 Жыл бұрын
Meazi ጀግናችን ነሽ.................🙏🙏🙏
@hananmohamed5021
@hananmohamed5021 Жыл бұрын
የእዉነት ባያልቅ ብየ ተመኘሁ
@betelehemassefa1038
@betelehemassefa1038 Жыл бұрын
ደስ የሚል ጨዋታና ቁምነገር ያለበት የጠንካረ ሴቶች ጨዋታ ብዙ እሴት ያለበት።በጣም ደስ ትላላችሁ።
@almazfeleke5607
@almazfeleke5607 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ግዜ ጥሩ ጭውውት ነበረ እናመሰግናለን
@anbashamekonen356
@anbashamekonen356 Жыл бұрын
መአዚየ የግፉአን እናት አላህ ይጠብቅሺ የኔ ጣይቱ
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey Жыл бұрын
የኔ ምርጦች እንደናንተ ያሉ ጀግና ሴቶች ወደፌዬት ስትመጡ ኩራት ይሰማናል❤❤❤
@user-rc3qe8lb4x
@user-rc3qe8lb4x Жыл бұрын
እንኳን ብር የአለምን ሁሉ ወርቅንና እንቁ ብትሽለም ሲያንስባት እንጅ አያንስባት እውነት ለመናገር የአመዛ ሽልማት የተገፉትንና የታረድትን ችግር በአለም ጀሮ መድረሳችው ነው እውነተኛው ሽልማቷ ደስታዋ ለማአዘ ይሄ ነው ይሄን በማድረጏ የምትወዳት ኢትዮጵያ ከፍ አድርጋታለች ማእዝየ ነፍስ ነገር ሁል ግዜ የማይተኛው የማያቀላፋው አምላክ በምውጣትሽ በመግባትሽ ሁሉ አንችና ያንች የሆነውን ሁሉ ይጠቅ We Love you! Keep up the good work
@hiwotalene4458
@hiwotalene4458 Жыл бұрын
ማዚዬ የኛ ጀግና የታፈነው ድምፃችን እዲሰማ እንባችን እዲታበስ ፍትህ እድናገኝ ብለሽ ከገጠር ገጠር እየሄድሽ ታስረሽ በዛ ላይ እየራበሽ ለከፈልሽልን ዉለታ እግዚአብሔር ይክፈልሽ ዘርሽን ያብዛው
@tigid9886
@tigid9886 Жыл бұрын
Meaziye, you are an incredible woman who always stands with the truth. A voice of voiceless You're my hero. Keep shining ❤
@mickymac1207
@mickymac1207 Жыл бұрын
The best episode of 'yelib weg'
@SeneduAbebe
@SeneduAbebe Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ። ጀግኖችዬ 💚💛❤️
@user-Weynua
@user-Weynua Жыл бұрын
ሁለታችሁም በጣም የምወዳችሁና የማደንቃችሁ ጠንካራና ጀግና ሴቶች ናችሁ።እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርካችሁ በርቱልኝ
@thomasgebremichael4763
@thomasgebremichael4763 Жыл бұрын
መአዚ እና ጋደኝሽ እንዴት አሪፍ እንደሆናቹ እናመሰግናለን
@Godblessethio
@Godblessethio Жыл бұрын
ጠንካራ ሴት የሀገር ሀብት ናት ❤❤❤💯% ክብር ለጠንካራ ሴት እናቶቻችን ,እህቶቻችን.
@alemkassahun9290
@alemkassahun9290 Жыл бұрын
🎉😢 😮0😊
@alemkassahun9290
@alemkassahun9290 Жыл бұрын
26:00 26:00
@alemkassahun9290
@alemkassahun9290 Жыл бұрын
😅😅
@Godblessethio
@Godblessethio Жыл бұрын
❤❤❤
@lensalensu
@lensalensu Жыл бұрын
❤❤
@sisaynewtesfanew7471
@sisaynewtesfanew7471 Жыл бұрын
ድርብ ጌጦች ሁሌም እዳጌጣችሁ ኑሩ።
@mesimykinig4367
@mesimykinig4367 Жыл бұрын
መአዝየ የኛ እናመሰግናል ታስፈልጊናለሽ❤❤❤❤❤
@gizeale
@gizeale Жыл бұрын
እናንተን የወለዱ እናቶች የተባረኩ ይሁኑ
@selamawit4038
@selamawit4038 11 ай бұрын
ትልቅ የጥንክሬ ውበቶች ናቹ ተባረኩ አስቱዬ🥰
@elizabethtilahun6114
@elizabethtilahun6114 Жыл бұрын
Thank you, Meaza, for giving Ethiopian's ladies courage!!!
@tamratgodebo3759
@tamratgodebo3759 Жыл бұрын
መአዛ ሞሐመድ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ በርቺ እዉነት ያሸንፋል!
@elza253
@elza253 Жыл бұрын
Mazi you're Amazing woman am so happy to have You as Ethiopia sister
@learntulearn848
@learntulearn848 Жыл бұрын
THE PATRIOTIC VOICE of THE VOICELESS ETHIOPIANS #MEAZyea #MOHAMMED EGZIBHER YEBARKESH
@brookgiez5700
@brookgiez5700 Жыл бұрын
በጣም ነው ደስስስ የምትሉት በርቱልን
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Жыл бұрын
መአዚዬ የኔ ጀግና ሴት እናመስግናለን የሚስኪኑ የንፁሀን አማራ ድምፅ ❤❤❤💜💜💜💝💝💝💖💖💖😘😘😘😘
@selamtube2461
@selamtube2461 Жыл бұрын
ክፍል 3 በኖረዉ ብየ ተመኘሁ❤
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 Жыл бұрын
You made us proud as a nation Meaza🎉
@tingisttingist3642
@tingisttingist3642 Жыл бұрын
በትክክል ክክክክክክክ
@aidahailu3195
@aidahailu3195 Жыл бұрын
You two told beautiful stories and thank you,
@yenenesgwale3847
@yenenesgwale3847 Жыл бұрын
ማዚ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ የኔ እህት አስቱም የኔ ፍልቅልቅ
@hanamarew
@hanamarew Жыл бұрын
ደጎቹ እህቶቼ። ❤❤❤
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ማአዚዬ ለምትከፍይልን ዋጋ እናመሰግናለን አስቴርዬ ማአዚዬ እንወዳችሗለን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏
@melesechwassie7993
@melesechwassie7993 Жыл бұрын
ሁለቱም ❤
@FlagotTegenaw-xb6rv
@FlagotTegenaw-xb6rv Жыл бұрын
ጓደኝነታችሁ ያስቀናል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@bezawitthomas4028
@bezawitthomas4028 Жыл бұрын
Most attractive interested wow so cool &nice both are smart ..
@TG-et
@TG-et Жыл бұрын
የእውነት የልብ ወግ ያሳዮ እንግዶች ናቸው 👌🥰🥰
@MELKAMUSHIBERU
@MELKAMUSHIBERU Жыл бұрын
ከጋዜጠኞች መካከል መሬት ላይ የወረደ ስራ ለሚሠሩት ለመአዚ እና ለጎበዜ ሲሳይ ያለኝ ክብር ጥግ ድረስ ነው የእውነት
@amenyordanos8668
@amenyordanos8668 Жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት::
@ethiogondarmedia8706
@ethiogondarmedia8706 Жыл бұрын
መአዚየ የኔ ሞርጥ ለሆንሽልን ሁሉ ክብር ይገባሻል
@ethioeritrea8583
@ethioeritrea8583 Жыл бұрын
Konjo and strong women ❤❤
@ggghhhhk5163
@ggghhhhk5163 Жыл бұрын
ዳይመዶች መአዚህ አስቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@addisnet8299
@addisnet8299 Жыл бұрын
Good job both.
@berhane7472
@berhane7472 Жыл бұрын
God blessed you guys.🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@yordanosassefa2966
@yordanosassefa2966 Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላቹ😘😘😘 I wish to see patr-3😮😮😮
@mucheabere1437
@mucheabere1437 Жыл бұрын
Where was I till now. I did nt know this generous mazi. I have great hope for us.
@asenakechaseffa5338
@asenakechaseffa5338 Жыл бұрын
ወይኔ ትልቅ ትምህርት ነው ያካፈላችሁን በተለይ ገጠመኞቻቹ።
@GN-qi9yi
@GN-qi9yi Жыл бұрын
It was a nice, professional, and friendly conversation. Thank you!
@itsselam4495
@itsselam4495 Жыл бұрын
Maziye you so strong I know you better now. How can we find your documentary to watch it.
@kidusefrem896
@kidusefrem896 Жыл бұрын
ማአዚ የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ ❤️
@fatimamohamhad3743
@fatimamohamhad3743 Жыл бұрын
ስወድሺ🎉🎉🎉❤❤
@selamworku8060
@selamworku8060 Жыл бұрын
My two hero 🙏🙏🙏
@wuletaentertainment8290
@wuletaentertainment8290 Жыл бұрын
Respect4Meaza.10Q!
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 Жыл бұрын
Meaza Mohammed konjo jegenite Amhara❤️🙏❤️Love you!❤Enden yemiwodesh yale ayemeselegnem kemir new❤️Teyakiwa betam konjo nesh wuboche huletume❤👌❤️
@hiwot7004
@hiwot7004 Жыл бұрын
ሁለት እንቁዎች !!!!
@jemi7142
@jemi7142 Жыл бұрын
ደስ የሚል ወግ ነበር, ማለቁን ሳላውቀው አለቀ. እኔ እምለው ክፍል 3 የለውም?
@teklemariamdejene115
@teklemariamdejene115 Жыл бұрын
ኢንተርቬዉ ሲጀመር የመአዛ አድናቂ ነበርኩ ኢንተርቪው ሲያልቅ ግን የአስቴር ወረኛዋ አክባሪ ሁኛለዉ 🙏🙏🙏
@fekertilahun5529
@fekertilahun5529 Жыл бұрын
ሁለት ጀግኖች
@user-zk2we9hn5i
@user-zk2we9hn5i Жыл бұрын
እውነተኛ ጋዜጠኛ ለአማራ ህዝብ ዋጋ የከፈልሽ ብርቱ ፅኑ ሰው የእውነት ጀግና ሴት
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e Жыл бұрын
የትኛው ፖሊስ ጣቢያ ነሽ 😂❤ ሁለታችሁም ደሞቼ በመሆናችሁ ኩራት ይሰማኛል
@queenqueen73
@queenqueen73 Жыл бұрын
Mashaallah endew wereachihu ayitegebim yene wudoch betam tenkaroch honachihu
@alemerge6434
@alemerge6434 11 ай бұрын
Two brave women big respect 🥰🥰🥰
@selamawittasfaye8711
@selamawittasfaye8711 Жыл бұрын
እክባሪሽ ነኝ መአዚ
@melesechwassie7993
@melesechwassie7993 Жыл бұрын
ጀግኖች
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
ስታምሩ ❤❤❤❤ ውዶች!!
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg Жыл бұрын
መአዚዬ የኔ ጅግኒት እንወድሻለን በርቺልኝ ገና አለም ሁሉ ይሸልምሻል የእውነት ሰው ብርቱ ንግስት ያንቺን ውለታ የሚረሳ አማራ የለም ❤ አስቱዬ በርቺልኝ
@Blenkonjo
@Blenkonjo Жыл бұрын
The best one I really enjoyed it with funny 😅😮😮😮
@ragetnet
@ragetnet Жыл бұрын
መአዚ በገጠመኝሽ እንባዬ እስኪፈስ ነው ያሳቅሽኝ😂ከጀርባዋ ምን ብዬ ነው...አለ😅😅😅
@MELKAMUSHIBERU
@MELKAMUSHIBERU Жыл бұрын
ንግስታችን እንኮራብሻለን 👍👍👍ሽ አመት ተመኘሁልሽ ኑሪልን
@nafkotkassahun7580
@nafkotkassahun7580 Жыл бұрын
Like.....Like.......like........like.....
@harerdanse12
@harerdanse12 Жыл бұрын
መዓዚ ከልብ እናመሰግናለን ፣እንወድሻለን
@Nani19o040
@Nani19o040 Жыл бұрын
Iron Girl's 🎉
@bluefanalex7326
@bluefanalex7326 Жыл бұрын
Maeziye አክባሪሽ negn
@user-fm8qp8xt6t
@user-fm8qp8xt6t Жыл бұрын
Dese telalahu betam new meazi yemadenksh jegena set nesh asetu yalefeshbet meneged endemangawem sew new jegen
@mekdila9861
@mekdila9861 Жыл бұрын
Jegna meazi🎉❤
@musabhakami2643
@musabhakami2643 Жыл бұрын
የትኛው ፓሊሰ ጣቢያ ነሺ በጣም ያሳቀኝ ነገር ነው😂😂😂😂😂😢
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
የትኛዉ ፓሊስ ጣቢያ ነሽ ደስ ይላል🤣🤣
@kidane1946
@kidane1946 Жыл бұрын
Meaze Aberchat bertu🎉🎉🎉❤
@heli2769
@heli2769 Жыл бұрын
መአዚዬ ጀግኒትዬ
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji Жыл бұрын
መአዚ የዘመኔ ጀግና ሴት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ። የምትገርም ልጅ ናት አስቴር ወሬኛዋ ፎቶ ቻሌንጅ ቱታ በሂል ጫማ የሰራችው ቪዴዮ አረሳውም።
@lya8367
@lya8367 Жыл бұрын
❤❤❤
@mennaabebe
@mennaabebe Жыл бұрын
how i love thise girl
@genetbedana2154
@genetbedana2154 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@hanaalene6428
@hanaalene6428 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ermi7983
@ermi7983 Жыл бұрын
"Mazi "SMART
@bethyyemessilij6193
@bethyyemessilij6193 9 ай бұрын
😲😍❤
@user-oj5bz4by6o
@user-oj5bz4by6o Жыл бұрын
ማአዚየ የኔ ዉድ አላሄ ይጠብቅሽ ከነ ጓደኛሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wosenegetaneh7711
@wosenegetaneh7711 Жыл бұрын
Mazi Hero
@melkamuambaw2349
@melkamuambaw2349 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tensaegeleta160
@tensaegeleta160 Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉
@LakechB
@LakechB Жыл бұрын
አስቱ የአዲስ አባ ልጅ ነቆራሽን በቀላሉ አንላቀቅም😂 ትክሽናለሽ። ሻሸመኔን አላውቃትም በአንቺ ወደድኳት።❤
@tamene1525
@tamene1525 Жыл бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@nuhamin9673
@nuhamin9673 Жыл бұрын
Berardi yemetawu wet asakeg
@bakdjansdksj8523
@bakdjansdksj8523 Жыл бұрын
በጣም አድናቂሽ ነኝ ፓልቲክኛ ነው የምትምሲው ግን አንቼ አድልሁም አልሽ ስልጣን የምትፍልጊ ነበር የሚመስልኝ ስልግልጽሽው በጣም ነው የወደድኩሽና ያድንቁሽ
@derejetaye4342
@derejetaye4342 Жыл бұрын
አስቴር ወረኛዋ ! ስወድሽ ነግሬሽ አልጨርስው! መአዚ የእኛ እንቁ ጠንካራዋ ሴት ! የተዋጣላችሁ ሁላችሁም ትችላላችሁ።
@hayath424
@hayath424 Жыл бұрын
❤❤❤😂
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Жыл бұрын
እኔም ሀይስኩል ስማር ባይሎጅ መምህሬን በጣም እጠላት ነበር 😂😂😂አልብኮ የተማረ ❓🤣
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
This is not my neighbor  Terrible neighbor! #funny #zoonomaly #memes
00:26
የህዝብን ችግር ከመቅረፍ ይልቅ ህዝብን ማናደድ ነው የተያዘው/ፍቅር የለበሰ ፖለቲከኛ አታይም
23:29
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 119 М.
Курение вредит здоровью
0:28
ЮРИЧ
Рет қаралды 2,5 МЛН
He understood the assignment 💯 slide with caution x2
0:20
Carlwinz_Official
Рет қаралды 23 МЛН
как попасть в закулисье в schoolboy runaway
0:51