የልብ ወግ (YeLeb Weg) - Maya Media presents ሶሚክ እና ፍሪታ ክፍል 2

  Рет қаралды 53,390

Maya Media

Maya Media

2 жыл бұрын

Maya Media
Enjoy! Subscribe!

Пікірлер: 113
@genimk9464
@genimk9464 2 жыл бұрын
"አንድን ሰው በጣም የምትወደው ከሆነ ህልሙን እንዲኖር እርዳው" ድንቅ አባባል ነው።
@Luluwa1999
@Luluwa1999 2 жыл бұрын
የሳቃ ድምፅ ስወጣ ያምራል ሳቃም ያምራል ወደድኳቸው ሁሌም 😄😄መሳቅ ደስ ይለኛል
@zenbilmediya
@zenbilmediya 2 жыл бұрын
አንዳንዴ አፋችን የሚወጣው ቃል ሌሎች ጋር ሲደርስ ምን እንደሚያስከትል አናቀውም እና እንጠንቀቅ! ሲጀመር ፍርድ የሚሰጥ እውነትና ሀሰትን የሚመረምር እግዚሀብሄር ነው!!! ሰው የራሱን ጉድ የራሳችን ሀጥያት አንገታችን ደርሶዎል ለራሳችን ነው ማልቀስ ለራሳችን ነው መፍራት የራሳችንን ይዘን ሰው ላይ መፍረድ ከራስ ሽሽት ከራስ ወቀሳ ለማምለጥ ነው ለደቂቃ ስፈህ ዞር ስትል ለሰው ግን የእድሜ ልክ ጠባሳ መተው ነው ይሄ ግፍ ነው!!! ልጅትዋ እንደሰው አሳዝናኛለች እንደ እህት ከፍቶኛል እውነቱን እግዚሀብሄር ያውጣላት ግን እኛ ፈራጅ አደለንም ፍርዱንን ለእግዚሀብሄር ተው
@truthteller9493
@truthteller9493 2 жыл бұрын
ትክክል ገና መልካም ሀሳብ አገኘው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
የሶደሬው ጥል እኔም ከጔደኞቼ ጋር እናድርግ ነበር የብዙ የናዝሬት ልጆች ትዝታ ይመስለኛል
@weynshet1644
@weynshet1644 2 жыл бұрын
ፍሪታ ጨዋ ስረአት ያላት ከዱቄት የነፃች ምርጥ ተዋናይት ነች በጣም ነው ምወድሽ ማደንቅሽ በተለይ ዘመን ድራማ ላይ ሉሌን ካራክተር በጣም ነው ምወዳት አድናቂሽ ነኝ
@lideyaaman6860
@lideyaaman6860 2 жыл бұрын
Aye sewene ayeto maweke yekebedale
@nahombiniam7281
@nahombiniam7281 2 жыл бұрын
I think they are close friends, even their sofa assures it. God bless you both.
@arditube5698
@arditube5698 2 жыл бұрын
Lolo is social distance 😘😘😘
@betaas5612
@betaas5612 2 жыл бұрын
Enem yesofaw teleytobignal
@ethiopiawit3871
@ethiopiawit3871 2 жыл бұрын
ሳልጠግብ ነው ያለቀብኝ ሁለቱም ክፍል😍😍😍
@winniekifle6705
@winniekifle6705 2 жыл бұрын
Thank you guys for sharing
@hiwotalene4458
@hiwotalene4458 2 жыл бұрын
Sewuye melkam sew neh egziabher tlk dereja yadrshi
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 2 жыл бұрын
ህንደኬን ሰላም በያት😂😂
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 2 жыл бұрын
😂😂😂
@truthteller9493
@truthteller9493 2 жыл бұрын
ነቁረሽ ሞተሻል የራስሽን እንከን አጥሪ ፍርዱን ለፈጣሪ! ፆም ፀሎት ስጀምሪ ለፈረድሽው ፍርድ ይቅርታ እንዲልሽም ጭምር
@addisabateneh5475
@addisabateneh5475 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው ስለ አደይ ቻሌንጅ ስታነሱ ትላንት ለማየት የማልችልበት አጋጣሚ ነበር እና ዛሬ እንዴት አያለሁ ብዬ የናንተን የልብ ወግ አቋርጬ ነው የትላንቱን ያየሁት ምክንያቱም ዛሬ የማየው አይገባኝም ነበር እና እጅግ እጅግ ክብረት ይስጥልኝ በጣም ስለተጨነቃችሁ ለኦድየንሱ ዋው ሶሚክ ፍሪታ ደስ የሚል የልብ ወግ ነው ያደረጋችሁት
@eskudejena8402
@eskudejena8402 2 жыл бұрын
አደይን ለምን በሰረአት ዩቱብ ላይ አታሳዩም በጣም አሪፍ ፊልም ነበር
@Black-lioness
@Black-lioness 2 жыл бұрын
Somack is special producer, director a dedicated soul..
@emiyumenbere7887
@emiyumenbere7887 Жыл бұрын
ምርጥ ጓደኞች እናመሰግናለን ግልፅነታቸው ደስ ይላል
@fikrumenaga2438
@fikrumenaga2438 2 жыл бұрын
ቅንጅዬ ናት ግን የአባቷ ጉዳይ ከምን ደረሰ ምስኪኗን ልጅ ከጎዳት በሗላ?
@user-ly9ox9xj5e
@user-ly9ox9xj5e 2 жыл бұрын
ደስ እያለኝ ያየዋቹ
@hawi1298
@hawi1298 2 жыл бұрын
ይች ልጅ ስለ እንደኬ ስለተባለችዉ ልጅ ብትጠየቅ በጣም ደስስ ይለኛል
@moonlight-zl7sm
@moonlight-zl7sm 2 жыл бұрын
Ayzosh gelete abatesh gen dehnanahew🤔🤔🤫🤫🤫
@tigistteshome6401
@tigistteshome6401 Жыл бұрын
የፎቶዋ ታሪክ እኔንም ገጥሞኝ ነበር በጣምምምም ነበር ያሳቀኝ😂😂😂😂
@NahutaTube
@NahutaTube 2 жыл бұрын
ማን ራሱን ያዉቃል? አብዛኛዎቻችን ስለጠንካራ ጎናችን እጂ ጉራ የምንነፋዉ ስለደካማ ጎናችን አበክረን አናስብም ቅሉ ስለራሳችን ሀቁን መቀበል ያቅተናል ። ቤቴን ጎብኙት ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን!!!!!
@yemsrachimashi3099
@yemsrachimashi3099 2 жыл бұрын
love u both 😍
@lemelemyakob8546
@lemelemyakob8546 2 жыл бұрын
ፍርዬ የኔ ቆንጆ ። የኔ ፍልቅልቅ
@rtrt4684
@rtrt4684 2 жыл бұрын
Yaskal????
@maedotgeda8967
@maedotgeda8967 2 жыл бұрын
Please note that the water in Mugnogno Uganda is Lake Victoria not Pacific.
@Matson27
@Matson27 2 жыл бұрын
we need somiccc more somiccccc
@tigisttgu5013
@tigisttgu5013 2 жыл бұрын
Esubalwen gabzulne bmaryam
@abitube3078
@abitube3078 2 жыл бұрын
ቆይ ግን አደይ ምን ለይ ነው እሚለቀቀው በይቅቱብ እሚለቀቀውን አይቸዋለው ግንአጪርነውደቂቃው
@Luluwa1999
@Luluwa1999 2 жыл бұрын
2😍😍😍😍❤❤❤😘😘😘
@max-ib4zd
@max-ib4zd 2 жыл бұрын
ዘር ማለት አዎ ዘር አለኝ እንጉዳይ አይደለሁ ኮሴ ላይ አልበቀልኩ ግን ዘረኛ አይደለሁም ማነዉ ያለዉ እስቲ ሚያስታዉስ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@maryey2578
@maryey2578 2 жыл бұрын
Hachlu
@ayishaayisha4197
@ayishaayisha4197 Жыл бұрын
ሀጫሉ ሁንዴሳ
@betaas5612
@betaas5612 2 жыл бұрын
Beabatwa sra eswa ltwekes atchilim koo
@maktubtube1668
@maktubtube1668 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰
@dagmawitkassu3402
@dagmawitkassu3402 2 жыл бұрын
ውይ ስወድሽ
@hdjid988
@hdjid988 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ ልዩ ናችሁ
@kenakiya5831
@kenakiya5831 2 жыл бұрын
I wish she talked about what her dad did to that little girl and apologized for it
@zenabezerzer
@zenabezerzer 2 жыл бұрын
He did nothing that’s why she doesn’t have to talk about it. Do you know what your dad did last night ? 😂
@tizibtgoshu3861
@tizibtgoshu3861 Жыл бұрын
Absalat washechg malet new ehte eyalch wey kededa
@gigigigi1858
@gigigigi1858 2 жыл бұрын
የንቺ ጥንካሬሽ ደስ ይላል ወላጅ አባትሽ በሰራው ጥፋት በጣም ተወቃሽ ነበርሽ
@abemeliek3162
@abemeliek3162 2 жыл бұрын
የወላጅ አባቷን ጥፋት ለመሸፈን የገንዘብም የሰውም ሃይል የተጠቀመችው ዋና ተዋናይ እሷ ናት።
@user-wr9cr3to3t
@user-wr9cr3to3t 2 жыл бұрын
የትኛው ጥንካሬ? ደፋሪ አባትዋን በገንዘብ ማስፈታትዋን ነው?
@dagmawitkassu3402
@dagmawitkassu3402 2 жыл бұрын
wow
@luwamtedros9241
@luwamtedros9241 2 жыл бұрын
Sahak yehuletu des sil
@TheoDRoss-Tedi
@TheoDRoss-Tedi 2 жыл бұрын
Uganda is a landlocked country. No access to ocean like pacific. Might be Victoria Lake.
@hiwita331
@hiwita331 2 жыл бұрын
Ye selam behon 😭
@begnamida9380
@begnamida9380 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ለስጣቹሁን ምክር
@hiwita331
@hiwita331 2 жыл бұрын
Endet endemewedate eko ande ken agenshalew yene feker ye selam ena nardi lekekut
@zenabezerzer
@zenabezerzer 2 жыл бұрын
Enes beteye
@ejigayehuadnew3476
@ejigayehuadnew3476 2 жыл бұрын
ምን ማለት ነው እሁን የክርስቶስ ምሳሌ ነው ስትል ? በምሳሌ አስረድ
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 2 жыл бұрын
Thanku guys 🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️
@hannaduduliverpool6195
@hannaduduliverpool6195 2 жыл бұрын
Engilzegnawa bitekerbihsa abatu 🤣
@rukyamosa3099
@rukyamosa3099 2 жыл бұрын
የደፋሪዋ ልጅነት አይደል
@gzeray9932
@gzeray9932 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🌟🌟🌟🏆🏆🏆🥰🤲💫
@mekdi_62127
@mekdi_62127 2 жыл бұрын
ሴት ሆነሽ የሴትን ችግር አለመረዳትሽ ሁሌ ጥያቄ ይፈጥርብኛል
@ethd8561
@ethd8561 2 жыл бұрын
እንግልዘኛው ማጣፈጫ መሆኑ ነው? ኡፍፍፍ ታከተኝ አሁንስ
@truthteller9493
@truthteller9493 2 жыл бұрын
ከሚታክትሽ ተማሪ ቋንቋ ለምን አወቀ ከምትይ
@abraham9531
@abraham9531 2 жыл бұрын
የራሷ ማንነት ያላት ቆንጆ ሴት
@Tewahedo16
@Tewahedo16 2 жыл бұрын
ወንድሜ ከትልቅ ይቅርታ ጋር ቋንቋ መግባቢያ ብቻ ነው:: የእንግሊዘኛ ቃላት ያለቦታው ግዴታ ባልሆነበት ሁኔታ ባትጠቀም ጥሩ ነው:: ከሁሉ በላይ ያለቦታው የምትጠቀማቸው ቃላት በተለይ ቋንቋውን ትንሽ የሚናገር ሰው ይታዘበሀልና ተው::
@bela5535
@bela5535 2 жыл бұрын
ቋንቋ ከመግባቢያም ያለፈ ነው የተናጋሪውን እውቀት በተወሰነ መልኩም ያሳየናል። ተናጋሪውን ጀምሮ እስኪጨርስ ስሰማው ምንም አይወጣለት። የእርሱ እኩዮች ይታዘቡት ይሆናል ምክንያቱም ትዝብት ካለማወቅ ይወለዳል፣ ምናልባት እድሜያቸውን በአግባቡ ስላልተጠቀሙበት መሸፋፈኛ...በእድሜ የቀደሙም ያስተማሩትን ትውልድ ሲያዩ ያመስግኑ እንጂ የምን ትዝብት...አያ ጅቦ ሳታመኻኝ ብላኝ..
@truthteller9493
@truthteller9493 2 жыл бұрын
ብዙ ከመናገር የሚመጣ ነው አይ አበሻ ስንቱን አርማቹ ትችላላቹ Be Positive!
@kidistabera4699
@kidistabera4699 2 жыл бұрын
ፍሬ ስወድሽ 🥰🥰🥰
@sphonetastic9406
@sphonetastic9406 2 жыл бұрын
የዝች አባት ነው አይደል እምንደ ኬን የደፈራት ወይንስ ተመሳስለውብኝ ነው
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 2 жыл бұрын
አዎ የሁሉ ስትፈልግ አሁን በራሷ ብቅ አለች እቺ ደፍር
@abemeliek3162
@abemeliek3162 2 жыл бұрын
አዎ የሷ ነው ጨዋ መስላ ትመጣለች ደግሞ
@sphonetastic9406
@sphonetastic9406 2 жыл бұрын
ይች ባለጊ
@truthteller9493
@truthteller9493 2 жыл бұрын
አባቷ በሠራው እሷን ለምን ትወርዱባታላቹ?? እናንተ ይሄኔ ስንት ጉድ ተሸክማቹ ነው: ፍርዱን ለፈጣሪ ተውት እሷም ስህተት መሆኑን አጥታ አይመስለኝም ግን የት ትሂድ ትብነን? ራሷን ታጥፋ? ወይ አበሻ
@sphonetastic9406
@sphonetastic9406 2 жыл бұрын
@@truthteller9493 ማነሽ ማነክ አጉል ተቆርቋሬ ባለጌ ደደብ ናት መጀመሪያ በደንብ እንደ ኬን የተናገረችውን ስሚ እሺ በሷም በቤቿ ይግባ ስው ካልደረስበት መች ይጉባዋል በልጇ ታግኝው
@user-gu7du4ty7y
@user-gu7du4ty7y 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም ዘጊዎች ናቹ በሴት ልጅ እየቀለዱ የምን ጥንካሬ ነው ምታወሩት
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 2 жыл бұрын
በጣም ስረአት ያለሽ ልጅ ነሽ
@user-wr9cr3to3t
@user-wr9cr3to3t 2 жыл бұрын
የስርአት ትርጉሙ ምን ነበር?
@zenabezerzer
@zenabezerzer 2 жыл бұрын
Beta tastawekaleche denke leje nat
@Dodi-n5v
@Dodi-n5v 2 жыл бұрын
ቤተስቤ ደፍሪው አባትሽ? ፍሬሂወት
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 2 жыл бұрын
Well is your dad a perfect righteous human being? He might not be rapist but he is not perfect either. I don’t want be judged by whatever my dad has done in his life.
@user-wr9cr3to3t
@user-wr9cr3to3t 2 жыл бұрын
@@kiyakassa1726 well if any dad is a rapist, nobody should cover for him!
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 2 жыл бұрын
@@user-wr9cr3to3t am not saying she should cover but I don’t want to define by what my dad has done.
@truthteller9493
@truthteller9493 2 жыл бұрын
@@kiyakassa1726 exactly
@helenezra3008
@helenezra3008 2 жыл бұрын
Saqun bemetenu argiw lemanignawim
@user-gg5do7yp6e
@user-gg5do7yp6e 2 жыл бұрын
እንግሊዝኛክ ልብ ያማል ያቅለሸልሻል ሁሉ። ሌላው ጥሩ ነው።
@mestawettubetube7132
@mestawettubetube7132 2 жыл бұрын
😂😂😂
@user-yv9ko4iy8d
@user-yv9ko4iy8d 2 жыл бұрын
ኢንግሊዘኛ ዘጋኝ እስዋ ግን ተሳስታም አታወራም
@Black-lioness
@Black-lioness 2 жыл бұрын
Minew kaweket balay honebesh
@betaas5612
@betaas5612 2 жыл бұрын
Exactly esuwa ataweram unique yehonechew make-up balemetekem bicha adelemmm...language balemekelakelm new😅😅😅
@menenabebe1884
@menenabebe1884 2 жыл бұрын
Asmesay anchin besewnetsh akbrshalew gn manenetshn alwdwm
@zenabezerzer
@zenabezerzer 2 жыл бұрын
Kerebehe selematakew sewe endih metsafe yedenkurena meleketeh newe
@mulugetakidna259
@mulugetakidna259 2 жыл бұрын
አምለሰት እቺህን ክፉ ሴት እንዴት አቀረብሻት
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 2 жыл бұрын
በጣም ደፍር ናት
@truthteller9493
@truthteller9493 2 жыл бұрын
ሰው ላይ ስጠቁሚ ራስሽን ቀድመሽ መርምሪ!! አባትዋ በሠራው መጠየቅ የለባትም! ክርስቶስ ሀጢያትሽን በነፃ ይቅር ብሎልሽ አንቺ ግን ሠው ላይ ትፈርጃለሽ
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr 2 жыл бұрын
ሲጀመር ባለፈ ተደፈርሁ ያለችዋ ልጅ እህቷ ነው የምትመስለው
@meramtube5788
@meramtube5788 2 жыл бұрын
እር የደፈርው ሰውየ ልጅ እራሷ ነች
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 2 жыл бұрын
አባቶ ነው የደፈራት
@user-dp8ni9ru2j
@user-dp8ni9ru2j 2 жыл бұрын
ግን አባትዋ ደፈረ የተባለው እውነት ነው ወይስ ሀሰት ነው
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 2 жыл бұрын
እውነት ነውkzfaq.info3Lx2Jy96mh8?feature=share
@kidistabera4699
@kidistabera4699 2 жыл бұрын
ሀሰትነዉ
@tamg9717
@tamg9717 2 жыл бұрын
@@kidistabera4699 How do you know?
@ejigayehuadnew3476
@ejigayehuadnew3476 2 жыл бұрын
እርሷ ምንም አስተያየት እልሰጠችም በዚህ ነገር ላይ : ግን እኮ የሰው ነገር ሲሆን ነው እንጅ ለተበደለ የምንቆም የምንመስለው :: የራስ ገበና ሲሆን እኮ አይተን እንዳላየን ሰምተን ንዳልሰማን እንሆናለን : እንደዛ ሆኖ ይሆናል
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 2 жыл бұрын
እውነት ነው እንድያውም እሷ ናት ያስፈታቹው።
@EclecticDani
@EclecticDani 2 жыл бұрын
I think this is the only country where u appear in public after u did something horrible to other person. U even become more famous
@truthteller9493
@truthteller9493 2 жыл бұрын
She doesn't do anything her dad is the one he was doing that! why you guys don't do your own business Let GOD to Judge them
ዮአዳን (ክፍል 15)
28:13
ለዛ
Рет қаралды 23 М.
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 63 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 53 МЛН
Grandma Cat - the Hot Dog Eating Champion #gaming #food #challenge  #cartoon
0:15
Super Emotional Stories
Рет қаралды 8 МЛН
DO YOU HAVE PARENTS LIKE THIS?
0:19
dednahype
Рет қаралды 38 МЛН
😱ВСЕМ БЫ ТАКИЕ СТАЛЬНЫЕ НЕРВЫ
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 4,9 МЛН