የአብይ ስራ እና የCIA ሴራ | ኢትዮጵያ ለአሜሪካ የደህንነት ስጋት ነች | የዶ/ር አብይን መንግስት ለማስወገድ የተጠነሰሰው ሴራ

  Рет қаралды 32,797

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

18 күн бұрын

የአብይ ስራ እና የCIA ሴራ | ኢትዮጵያ ለአሜሪካ የደህንነት ስጋት ነች | የዶ/ር አብይን መንግስት ለማስወገድ የተጠነሰሰው ሴራ

Пікірлер: 417
@melkamnew5050
@melkamnew5050 16 күн бұрын
ይቺ አሜሪካ ኢትዮጵያን ጨምሮ አለምን አስጨንቃለች እና እግዝአብሔር ያስጨንቃት
@salemhailu11-11
@salemhailu11-11 16 күн бұрын
Amen
@ayelechteshome7383
@ayelechteshome7383 16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን​@@salemhailu11-11
@user-kb1wh3lb7k
@user-kb1wh3lb7k 16 күн бұрын
ይህን ስቃይና መከራ የተጋፈጥከው ለእናት ሀገርህ ስለሆነ ክብር ይገባሀል
@KOOKS276
@KOOKS276 16 күн бұрын
ስዬ አንተን ለእምዬ ስጦታ አድርጋ ያበረከተች እናት ዘላለም ትለምልም‼️ የእሸቴ አባት ከመከላከያችን ለይቼ የማላይህ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ብሩክ ሁን አቦ❤ ሮባ አንበሳው ያንተንም አንረሳም እድሜህ ይርዘም ጀግናው‼️
@abehailu5933
@abehailu5933 16 күн бұрын
ስዬ የዛሬው እይታህ እንደ ሁሌውም ከበቂ በላይ በሆነ ማስረጃ ጋር ነበር እናመሰግናለን እንዳንተ ባለው ኢትዮጵያ ሁሌም ትኮራለች.....
@AlmazBelay-sf3zs
@AlmazBelay-sf3zs 16 күн бұрын
ሰይ አንዳንተ አውነተኛና ኢትዬጰያ የሚወድ ባኖር አገሬ ሰላም ትሁን ነበር ግን ባንዳ ብቻ ነው አገር ሻጭ ሮቤልንም እናመሰጎናለን በርቲ
@ibrahimabdo705
@ibrahimabdo705 12 күн бұрын
​@@AlmazBelay-sf3zs"ባይኖር:"ወይስ:ቢኖር?????
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 16 күн бұрын
የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ልጅ ስዩሜ የሸትና የነፀፃነት አባት ሙሉ ጤናና ረጅም እድሜ ተመኘሁልህ
@Degukono
@Degukono 16 күн бұрын
የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ልጅ ስዬ ፣ ሙሉ ጤናና ረጅም ዕድሜ ላንተና ለመሰሎችህ!
@abaynehadmikew4941
@abaynehadmikew4941 16 күн бұрын
የዝንብ ዕድሜ ሃያ አራት ሰዓት ብቻ መሆኑ ይታወቃል የባንዶቹም እደዚያ ነዉ በርቱልን የኛ ጀግኖች፣!!!!!!!!!!!!
@derejeelias8170
@derejeelias8170 16 күн бұрын
በኢትዮጵያ የሲአኤ አምባሳደር! ሀሪፍ አገላለፅ
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 16 күн бұрын
❤ THE ALMIGHTY GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹, THE LEADERS, THE DEFENSE FORCES AND THE PEOPLE ❤.
@user-ru9ht1bk5d
@user-ru9ht1bk5d 16 күн бұрын
👏👏👏አቦ ሥዬ ትችላለህ ምርጥ የኢትዮጵያዬ ልጅ አላህ ይጠብቅህ 🙏👍👋❤❤❤❤❤❤❤❤❤💯
@joshuagermemsow6082
@joshuagermemsow6082 16 күн бұрын
ስዩሜ ጀግና እናት አንተን ወለደች
@hageraethiopia24
@hageraethiopia24 16 күн бұрын
Absolutely 💯
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 16 күн бұрын
ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!!
@SleshiAk
@SleshiAk 16 күн бұрын
❤❤❤❤
@yeshashworkbeyene2082
@yeshashworkbeyene2082 16 күн бұрын
አዎን ሁሌም ክብርና ሞገስ ስለኢትዮጵያችን ህይወታቸውን ለሰጡና ለሚሰጡ የመከላከያ አባላት፣ጉልበታቸውንና ዕውቀታቸውን ሳይሰስቱ በልማት ሥራ ላይ ለሚያፈሱ ወገኖች ሁሉ ❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
@meronbelay1576
@meronbelay1576 16 күн бұрын
አንተን ስሠ ማሀገሬ ሠላሞ ይታየኛል ሠላምክ ይብዛ
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 16 күн бұрын
ስዩም አንበሳው እናመስግናለን ሁሌም ትክክለኛ መረጃ ስለምትሰጠን አንተና ሲሳይ ውድ የሃገር ልጆች ናችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ በርቱልን
@sosenadesta2316
@sosenadesta2316 16 күн бұрын
ስዩም ብርቱ ሮቤል ወፉ ብርቱዎች የኢትዮጵያ ልጆች የክፉቀን ደራሾች በርቱ❤❤❤🎉🎉🎉
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 16 күн бұрын
ስዬዬዬዬዬዬዬ ና አብችዬዬዬዬዬዬ የኢትዮጵያ ኩራቶች 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@mekonnen2384
@mekonnen2384 16 күн бұрын
እነሱ የድጅታል መፈንቅለ መንግሰት ሲሸርቡ እኞ የአይምሮ መፈንቅለ ሰርአት እንደምናካሄድ ማሳወቅና ማድረግ ይጠበቅብናል አነጋገሩ ሊከብድ ይችላል ። እያንዳንዳችን ቆም ብለን እንሰብ ሀገራችንና ህዝባችንን የምንወድ ከሆነ ማድረግ ያለብን ነገር ጠላቶቻችንን ከግብፅ ጀምር የቁም እሰር ወይንም የማያቆም ፈጣን ያልተረጋጋ ነቅሎ ተከላ ያሰፈልጋቸዋል ሀሳቡን ወሰዳችሁ እሰቡበት እንደሚሳካ እርግጠኞ ነኝ ድሉ ለሀገራችንና ለህዝባችን
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 16 күн бұрын
ክብር እና ሞገስ ለጀግናው ለኢትዮጲያ መከላከያ ሰራዊታችን ይሁን።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Markanberihun
@Markanberihun 16 күн бұрын
ስየ ምርጡ እንዴት እንደምወድህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሮባ ሮቢ ሰላማችሁ ይብዛ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🎉🎉🎉❤❤❤
@Markanberihun
@Markanberihun 16 күн бұрын
ስየ ለምትሰጠን መረጃ ይበልጥ ኢትዮጵያን እንድንወድ እና የሚገርመው ደግሞ ባላወቅነው እነሱ በሰጡን ቦይ እየፈሰስን መምጣታችን ያሳዝናል ለካ ሴራው ኢትዮጵያ ወስጥ ብቻ ሳይሆን የውጭ ሰዎች ከኛው ባንዳዎች ጋር የሚሰሩት መሆኑን ግልፅ ሆኗል እንኳንም ሃገሬን እምወድ ሆንኩኝ አሁን ደግሞ ብሶብኛል ኢትዮጵያ መቸም ከብልጽግናዋ የሚያቆማት አንዳች ምድራዊ ሃይል የለም ተባረክ🎉🎉🎉❤❤❤
@foziatabit8428
@foziatabit8428 16 күн бұрын
ስዩሜ አጥረግርጋቸው ዝምታ ሞኝ ከመሰላቸው እራሳቸውንአያውቁምና አትፍራ አላሀህ ካንተ ጋር ነው ።❤❤❤❤❤
@fantaneshmelaku8001
@fantaneshmelaku8001 16 күн бұрын
ስዬ የልጆችህ አባት ያርግህ እድሜና ጤና ይስጥልን!!!
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 15 күн бұрын
ስዬ ጀግናው በርታልን ❤❤🇪🇹 የቡዳ መድኃኒት ነህ
@tesfayegirma2668
@tesfayegirma2668 16 күн бұрын
ስዬ ቆራጥ ጵያዊነክ የኢትጵያ እምላክ ይጥብቅህ
@mootiiIfaa-ec5le
@mootiiIfaa-ec5le 16 күн бұрын
ዶር ዓብይ ለሀገር ሲሰራ እራሱን የረሳ ከመሰላቸው ድንዝዞች ናቸው ።
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 16 күн бұрын
አዲስ አበባችንን አበባ የሚያስመስልልን ጀግና መንግስት ጀግና መሪ አላት 💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@yidnekachew3273
@yidnekachew3273 16 күн бұрын
መሪችንጀግናው ሱዳንገብቶል ስዬ
@TsegayeAbebe-ol8cv
@TsegayeAbebe-ol8cv 16 күн бұрын
ተመለሰ እኮ
@Barbarose_skbbr
@Barbarose_skbbr 16 күн бұрын
ዛሬ ተተነተነ ስዩሜ ✌️
@user-zy5we4by5g
@user-zy5we4by5g 16 күн бұрын
ስዩሜ ድንቅዬ እናብርቅዬ የኢትዮጲያ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤
@nasliquiddetergents5923
@nasliquiddetergents5923 16 күн бұрын
ስዩሜ ልክ ነክ እናት የወለደችው ጀግና የጀግና ልጅ አብቹ አንተም እኮ ስዩም እናት የወለደች ጀግና ነክ እኮ......
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 16 күн бұрын
አብቹ አለም ፊቱን ከሱዳን ላይ ባነሳበት ጊዜ ጀግናዉ መሪያችን ደፍሮ አስጊ ቦታ የሄደ አለም ያደነቀዉ እንቁ መሪያችን አላህ ሱዳንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏
@abbeyasres7994
@abbeyasres7994 16 күн бұрын
My Brother, seayum you will never regret what you go through for Ethiopia. Proud of you.👍♥️👍♥️👍♥️💯👍
@manalebishhaile2995
@manalebishhaile2995 16 күн бұрын
እግዜአብሔር ምክራቸዉን ይበትናቸዋል
@Askumarym
@Askumarym 16 күн бұрын
ስዬ ና ሮቤል ወፉ ዛሬ ልዩ ነው ይመቻችሁ ❤❤❤
@user-ov9te8gy3q
@user-ov9te8gy3q 16 күн бұрын
ስዬ ድንቅ ትንተና ፈጣሪ ይባርክህ ልጆችህንም ይባርክልህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@getachewashenafi7801
@getachewashenafi7801 16 күн бұрын
ሱዩሜ አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው እናመሰግናለን በእውቀት በማስረጃ ለምታቀርብልን ትንታኔ ጤናና ሰላም ይስጥህ በርታ ::
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 16 күн бұрын
ሰላም ስዩም ተሾመ እና ሮቤል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@JamalAfro
@JamalAfro 16 күн бұрын
በትክክል ስዬ
@samiabera7894
@samiabera7894 16 күн бұрын
ሰላም ሰዬ በርታልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@hussenseid2
@hussenseid2 16 күн бұрын
አቦ ይመችህ❤❤❤
@eskenderbekele6069
@eskenderbekele6069 16 күн бұрын
ስዬ ምርጥ ዝግጅት ነበር።ቀጥልበት።
@user-qp8hx5oz5i
@user-qp8hx5oz5i 16 күн бұрын
ስዬዬዬ በርታ
@selamehagere9366
@selamehagere9366 16 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹. ግን ኢትዮጵያ እያደገች ነው ምክንያቱም በነፃነት ስለኖርን ተጽኖ አይታየንም።
@user-oe7bh6gj6y
@user-oe7bh6gj6y 16 күн бұрын
ስዬ አንተና ያንተ አይነቱ ጥቂጥ ጀግና ሀቀኛ ኢትዮጵያዊኖች በከፈሉት መሰዋትነትና ቁርጠኛ ትግል ነዉ ሀገር የቆመችዉና ነፃነት የመጣዉ መሰዋትነትህ ፍሬአማ ሆኗል በከንቱ አልነበረም እግዛብሄር ዉለታህን ይክፈልህ ያንተ ስም እንደሌሎች ጀግኖች ሁሌ ሲዘከር ይኖራል አባዬ::❤🙏🏿
@HagereTashenif-zk9kg
@HagereTashenif-zk9kg 16 күн бұрын
ድንቅ እይታ ነው ስዩሜ፣ አሜሪካ ለኢትዮጵያ 10% እንኳን መልካምን አስባ አታውቅም። መንግስት ይህንን በጥበብ ለህዝቡ ማሳወቅ ይገባዋል።
@tewodrosmamo6034
@tewodrosmamo6034 16 күн бұрын
You are so great man.
@abiyodaraga9271
@abiyodaraga9271 16 күн бұрын
እንደ ስዬ ያሉ በዕውቃት የተናፁ ተንበዮችን በኢትዮጵያ ያብዘልን።
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ !!!!
@demissiekebede22
@demissiekebede22 16 күн бұрын
አዳዲስ ሥራዎችን ስታስመርቅ አሮጌ ሀሳቦች ይከተሉሀል ምርጥ አባባል ስያሜ ።
@FekaduFekadu-wg7gu
@FekaduFekadu-wg7gu 16 күн бұрын
ሼር ላይከሰ አድርጉ በሺህ የሚቆጠር አዳሜ እየተመለከታቹ ሼር አድርጉ
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 16 күн бұрын
በትክክል ቢያስ ስብስክራብና በሼር መተባበር አለብን
@elsatakle502
@elsatakle502 16 күн бұрын
Thank you Seyoume God bless you!!!
@melkamnew5050
@melkamnew5050 16 күн бұрын
ስዬ የዛሬው ይለያል ትውልድን የሚያነቃ አገላለጽ 🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@abrehamabebe9049
@abrehamabebe9049 15 күн бұрын
ስዬ ቃላት የለኝም ተባረክ😍😍😍😍
@mimimulu2295
@mimimulu2295 16 күн бұрын
መንግዜም የኢትዮጵያ ልጆች በርቱ 👀👂አንዳያርፍ በርቱ። ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@wardewarde9415
@wardewarde9415 6 күн бұрын
ኢትዮጵያን የሚጠብቅ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም እናመስግናችኋለን ሁሌም ውዶቻችን ስዬዬዬዬዬ እና ሮቤላላላላ blessed 🙏🙏🙏🙏
@foadnasir216
@foadnasir216 16 күн бұрын
እሁነታኛ የኢትዮጵያን ልጆች አፍሽርጎናቹ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤ግን መንግስት እኔኝን ciaን ለምን እራፉአይልም ኤባካቹ አሜርካውች 🖐️🖐️ቹን ካኛአንሱት😢 ሱዬ እና ሮቤል ኑርልኝ❤❤❤❤❤
@danieladago4506
@danieladago4506 16 күн бұрын
ብድራትን እመልሰላሁ በቃል የእኔ ነው ያለንን አምላካችን እግዚአብሔር የደራሰብንን በዳል ና ግፍ ያያል እኛ አንችልም ጌታ ስላ እኛ ይዋገልን ብድራቱንም ይክፋል በእኛ የሰሩትን የእጀቻውን ይሰጠቸው !! ሥዬና ሮቤል ጌታ ይባርካችው በርቱ ከእውነት ገር ዕውቀት ነፅ ታወጣላች ❤
@HenokTadesse-jy4pz
@HenokTadesse-jy4pz 16 күн бұрын
ስዬ ምርጥ ሰው 💚💛❤️
@abdidellel1865
@abdidellel1865 16 күн бұрын
❤ So much love seya
@meseluatnafe6867
@meseluatnafe6867 16 күн бұрын
💪 You are Hero Seyum .🙏🙏🙏 Thank you for your Excellent Analysis
@user-lz7sk9sd3k
@user-lz7sk9sd3k 16 күн бұрын
እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤
@shoaafrassa6263
@shoaafrassa6263 16 күн бұрын
ስዩሜ በእውቀት ላይ ይተመሰረተው ትንተናህ ትልቅ ትምህርት ነው ኢትዮጵያን ላለ ዝብ ❤❤❤☮️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️🌹🌹🌹🎉😇
@ehetekarega3640
@ehetekarega3640 16 күн бұрын
አይ ስዩሜ እዳተ እና እዳብቹ ምን አለ ኢትጵያውያን ብኖረን ብዬ ተመኘሑ የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን ይረደናል
@GezahegnAbroOfficial
@GezahegnAbroOfficial 16 күн бұрын
Keep the amazing work🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Yonas-jp7sp
@Yonas-jp7sp 16 күн бұрын
ስዩ ምረጥ የእናት ሀገረ 🇪🇹 ኢትዮጵያ🇪🇹 ልጁ 🇪🇹
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 16 күн бұрын
በእውነት ሀገሬ መሪ አላት በፈተና የፀና ሀገሬንም የሚያፀና❤❤
@ayelebedane2655
@ayelebedane2655 16 күн бұрын
ስዬ እግዚአብሔር አናታቸው ያፈርሰዋል ። አንተ ብቻ በርታ! እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነ።
@tigistyared4195
@tigistyared4195 7 күн бұрын
You are Ethiopian hero we love you❤❤
@saratadessenegewo2059
@saratadessenegewo2059 13 күн бұрын
Wey Seyume!!! Enatu yeweledechew jegenaaaa❤ thanks for this brilliant brief!!!
@melkamnew5050
@melkamnew5050 16 күн бұрын
በርቱለን ስዬ። ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@riyadmuktar8191
@riyadmuktar8191 16 күн бұрын
Abiy = Honesty = Genuine= Transparency = Bright and beautiful Mind = Forgiveness = Diligence = Love = Peace = Prosperity!!!
@leulasmamaw2759
@leulasmamaw2759 16 күн бұрын
Thank you Seyoume
@engidaworksintayehu8097
@engidaworksintayehu8097 16 күн бұрын
🎉🎉🎉 Thank you !!! Seye. For your information explanations . ❤❤❤
@abateendeshaw8063
@abateendeshaw8063 16 күн бұрын
Thank you, it's great
@biniyamasefa8494
@biniyamasefa8494 16 күн бұрын
ስዩሜ አሜሪካን በጣም እንድጠላት ያረገኝ በመካከለኛው አውሮፓ ባረገቻቸው ሴራወች ምክንያት ቢሆንም በሀገራችን ያላት የሴራ ትንተና በአንተ ከማስረጃወች ጋ የምትሰጠን የጠለቀ የተጠና መረጃ የአንተ ብቸኛ መገለጫ ሆኖ ትንበያዊ መረጃወችህ አይን ብቻ ሳይሆን እያንዳንዱን እንቅስቃሴ ታዝቤ አንተ በቀጣዩ ቀን የምትተነትንበትን የንስር አይን ትንተና ሁሌ ከአንተ ጋ ቻናል ተዘግቶ በተከፈተ ቁጥር እየተንከራተትኩ የምከታተልህ ብቁ ተንታኝ ነህ🎉🎉
@muugetaooo6778
@muugetaooo6778 15 күн бұрын
Seyume is a great analyst.
@getachewjima1402
@getachewjima1402 16 күн бұрын
ውድ ኢትዮጵያዊያን ለዚህ ሠው ለስዩም ከባድ ጥበቃ ጥቅማ ጥቅም ፋሲሊቲዎች ሊመቻችለት ይገባል መንግስት ለማንም ሴረኛ ውስጥ ተቀምጠው ለሚሠሩበትም ይከፊላል ለዚህ ለሱዬ ቢያንሠው እንጂ አይበዛበትም የcia ጉድ እና የአሜሪካንን ሴራ በዚህ ልክ የሚተነትን ሠው ከፊተኛ ጥበቃ ሊደረግለት ይገባል መልእክቴ ለዶ/ር አብይ አድርሱልኝ
@user-wi8sd5tu1o
@user-wi8sd5tu1o 16 күн бұрын
Intellect analysis .Txs.
@Ishaqgetachew0123
@Ishaqgetachew0123 16 күн бұрын
Yes, we are dutybounden in following you
@helenh6930
@helenh6930 16 күн бұрын
ስሜ ጅግና በርታ
@abiyouasnake2062
@abiyouasnake2062 15 күн бұрын
I have never seen an out of the box thinker like you dear seye! You're such a genius and your political analysis is always an eye opening one.
@etichahabtamu7475
@etichahabtamu7475 16 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉Endih new analysis 🎉🎉yeEshete abat aba Tentin kiberlin selameh yibeza 🎉🎉🎉VIVA ETIOPIA 🇪🇹 ♥️ ❤️ Kiber lejeginoch YeEthiopia lejoch🎉🎉
@AntenheEijgu
@AntenheEijgu 15 күн бұрын
tanks brother what we call u tell them the truth
@DaniWendesen
@DaniWendesen 16 күн бұрын
በርታ
@nbsltd5580
@nbsltd5580 16 күн бұрын
Seyume you are principled .the love for your country is eminently proved ❤
@abbeyasres7994
@abbeyasres7994 16 күн бұрын
Proud of you live long for Ethiopia will never forget you and I pray for you again I am proud and impressed🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💯🙏🏻
@watcher6397
@watcher6397 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤. ቋንቋ ስለሌለኝ
@selamgebremedihin2350
@selamgebremedihin2350 16 күн бұрын
ሥዪሜ we love you 🙏🙏🙏🙏🙏
@Dawitesfa2024
@Dawitesfa2024 16 күн бұрын
ROBA ROBI ROBEL THE WALE GOOD to see you both
@joshkeb3471
@joshkeb3471 15 күн бұрын
Kudos
@tareyads5906
@tareyads5906 16 күн бұрын
God bless you! Seyume you are the best Ethiopian son!
@abdurazaknasir8699
@abdurazaknasir8699 16 күн бұрын
አንደኛ✌️
@azebtefera9561
@azebtefera9561 15 күн бұрын
💯💯💯👏👏👏
@abrham426
@abrham426 16 күн бұрын
ስዩሜ 🙌 ይሄ ይለያያል wow
@yemsrachweldesenbet5410
@yemsrachweldesenbet5410 16 күн бұрын
❤❤❤❤
@chrisyab6066
@chrisyab6066 16 күн бұрын
❤❤❤
@melkamnew5050
@melkamnew5050 16 күн бұрын
ስዬ እግዝአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ ሰው የዘራውን ማጨዱ አይቀርም አሜሪካ በ"CIA" በኩል የፈጀችው ትውልድ ወደነሱ እንዳይመለስ በንስሐ የመመለስ ግዜ ይሁንላቸው። የነሱ በደል ኃጢያት በትውልዳቸው ላይ አይሁን። እግዝአብሔር ለህዝቡ ምህረት ያድርግ
@solomonbelayneh1245
@solomonbelayneh1245 16 күн бұрын
Seyume 👌👌👌
@hamzaabdo8010
@hamzaabdo8010 16 күн бұрын
@peter-f7z
@peter-f7z 16 күн бұрын
Siyium Really. excellent analysis Ethiopia also should have situation analysts to revert such disinformation
КОМПОТ В СОЛО
00:16
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 28 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 40 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 60 МЛН
КОМПОТ В СОЛО
00:16
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 28 МЛН