Пікірлер
@user-ut7cn5sd7q
@user-ut7cn5sd7q 26 минут бұрын
በጣም እወዳችኋለዉ።
@lamarshukur6392
@lamarshukur6392 48 минут бұрын
ጌታቸዉ ባህሪዉ የተለየዉ ወሎየ ስለሆነ ነዉ ከወያኔ የተለየዉ በዚህ ዉሰዱት
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf Сағат бұрын
ሕወሐት ለትግራይ ሕዝብ ብቻ ሣይሆን ፣ ለአማራ፣ ለአፋር፣ ለልዩ ሐይሎች እና ለመከላከያ ሠራዊታችን እልቂት እና ንብረት ውድመት መጠየቅ አለበት ። ስለዚህ ጦርነቱ መገምገም አለበት።መገምገም ብቻ ሣይሆን በትክክል መገምገም አለበት !
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 Сағат бұрын
አንተ ክፉ ሰው ትግራይ ላይ ኮሽ ባለ ቁጥር ጋዝ ለማርከፍከፍ ደግመህ መጣህ !!!! አንተ እኮ ቀዳዳ ነህ ስለ ደብረ ፅዩን አሟሟት ጭንቅላቱ የት ተቀበረ አካሉ እዚህ ተቀበረ ብለህ የተቀደድከው ሁሌም ያስቀኛል 😂😂😂 የተረት አባት
@zbestisyetcome1
@zbestisyetcome1 2 сағат бұрын
አርአያ የውሸት አባት እራሱ😂 ሰው ግን ደፋር ነው እንዴት ቻለበት?
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 2 сағат бұрын
ሕወሐት በኢትዮጵያ ሕዝብና መንግሥት ላይ ከፍቶት የነበረው ጦርነት በሚገባ መገምገም አለበት።
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 2 сағат бұрын
የትግራይ ሕዝብ ከሕወሐት ነፃ የሚወጣው መቼ ነው?
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 2 сағат бұрын
መንግሥት በዘረፋው የተሠማሩትን የሴኔጋል፣ የቻይና እና ሌሎችን ሰዎች በቁጥጥር ሥር ማዋል አለበት።
@khtt8663
@khtt8663 2 сағат бұрын
Araya enqan dehna .etah mulu tena edme ysith
@nigussiewoldmariam7071
@nigussiewoldmariam7071 2 сағат бұрын
የጠበቃ ማህበር አርአያ የተጭበረው መጻፍ ዋጋ እንዲመለስ እና እንዲታከም ቢደረግ መልካም ነው
@Froiny
@Froiny 2 сағат бұрын
Demo meta yhe wishetam debretion mote yalew ahun min lisera meta
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 3 сағат бұрын
ደብረፅዮን (ሕወሐት) ስለ አንድ ነገር በትግርኛ፣ በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ የሚናገሩት የተለያየ ነው። ይህንን አንርሣ!
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 4 сағат бұрын
በብልፅግና ፓርቲ የሚመራው የኢትዮጵያ መንግሥት ሕወሐትን እንደተሸከመ ማንንም አልተሸከመም። ክቡር ጠቅላያችን ምንኛ ታጋሽ ናቸው? ኢትዮጵያዊ የሆነ ያግዝ፣ ያስተውል!
@DerejeHR
@DerejeHR 5 сағат бұрын
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@NigestAssefa-zz1dn
@NigestAssefa-zz1dn 6 сағат бұрын
Araya is Ethiopian precious Gold and Diamond
@berhanamichael5519
@berhanamichael5519 6 сағат бұрын
Araya ante chewa sew neh ena kezih Sium yemibal yabede sewye menager alnebrebhim minknyatu ante chewa sew neh lante aymtinhim
@user-hc5rt2xe7x
@user-hc5rt2xe7x 7 сағат бұрын
አይ ስዪም አንተም አክቲቪስት ሆነህ ተቦተረፋለህ?
@theo4460
@theo4460 8 сағат бұрын
አንገታቸው ቶቆርጠው ሞተዋል ካለ ቦሃላ ዘጋኝ ዘጋኝ!!!
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 57 минут бұрын
አንገታቸው ላለመቆረጡ ምን ማስረጃ አለ?
@theo4460
@theo4460 47 минут бұрын
@@InnocentGuitar-yv4hfሲደራደሩ አየናቸው
@meyekasa5478
@meyekasa5478 9 сағат бұрын
ጦርነት በቃን ብሏል ጌታቸው ረዳ
@mohammedabagissa1405
@mohammedabagissa1405 9 сағат бұрын
ደብረጽዮን ይሄን ሁሉ የትግራይ ወጣት አስበልቶ እሱን ሊመጥን የሚችለው ቅጣት አስር ግዜ እንካን የሞት ፍርድ ቢፈረድበትም ሚዛን አያነሳም ይሄ ቀንዳም ሰይጣን
@Damot.D
@Damot.D 11 сағат бұрын
ስዩሜ የአንተን ትንተና ባዬሁ ቁጥር የበለጠ በፋኖ እተማመናለሁ፤ለምን መሰለህ ከመንግስት ጋር የሚሰራ ፋኖ ቢኖር ኖሮ ምስጢሩን አውጥተህ አትዘራም ነበር። በአንተ ቤት ከፋፍለህ ሞተሃል።😂😂😂
@SelemonAsayegn
@SelemonAsayegn 11 сағат бұрын
እነዚህ የህወሃት መሪዎች በህግ መጠየቅ አለባቸው መጥፋት አለባቸው
@rabiahussien3952
@rabiahussien3952 13 сағат бұрын
ሁለት የኢትዮዽያ ልጆች ጀግኖች አላህ ይጠብቃቹ እንደናተ ጀግና ያብዛልን
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 13 сағат бұрын
Welcome Araya. Our beloved hero. Ethiopian must to support Areya for his medication. Please unite togather to support Areya Tesfamariam.
@godislove5557
@godislove5557 13 сағат бұрын
ሻዕብያ ወያነ መስልሃል እንዴ ። ወንድ ከሆንክ ኣንተ ግባ ። በስትድዮ ወረ ብቻ ኣይደለም ።
@godislove5557
@godislove5557 13 сағат бұрын
ስዮም ባለ ጫት
@HanamariamHana
@HanamariamHana 14 сағат бұрын
The blue tooth device connecting successfully areaya and seyoume 🎉🎉
@AGH2-79
@AGH2-79 14 сағат бұрын
የኢትዮጵያ መንግስት በኤርትራውያን ላይ ያተኾረ ብዙ ሺ ዶላር እያስከፈለ ነው። ይህ ምን ማለት ነው። ለኣንድ ሰው 3200ዶላር ማስከፈል ኣግባብ ኣደለም። ትልቅ ጫና ደርሶብናል።ይህ በኤርትራውያን ላይ የደረሰ የማይረሳ ትልቅ ጫና ተብሎ ተጽፎኣል።
@yonaskahsai7078
@yonaskahsai7078 15 сағат бұрын
Gazetegna araya mizanawi gazetagna yemesl.emo kea tigraway koinu
@selamlehulu2055
@selamlehulu2055 15 сағат бұрын
አሁን ይህ ሁሉ ሃሜት ለአገር ምን ይጠቅማል። ሰውን ከሰው ማጋጨት ማባላት ካልሆነ በስተቀር። በአገራችን ባህል ሰው ዋሽቶ ያስታርቃል ይባላል እናንተ ደግሞ ቤንዚን ትጨምሩበታላችሁ። እስቲ ስለሰላም ስሩ መንግስትን የምትረዱት በዚህ ብቻ ነው። አገር በሃሜትና በአሉባልታ አይገነባም
@user-oo1lv8qc6m
@user-oo1lv8qc6m 16 сағат бұрын
good starting.
@haileyesuszelalem
@haileyesuszelalem 18 сағат бұрын
ተቅማጥ ያሸራንትህ
@atube4056
@atube4056 20 сағат бұрын
ስዩም ይመችህ
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 20 сағат бұрын
አራያ ተስፋማርያም የሚያወራው ውሸት ይሁን እውነት አይታወቅም። ሥዩም ተሾመ እብድ ነው።
@Dawitesfa2024
@Dawitesfa2024 21 сағат бұрын
GUD BEL WOLO Donald trup received 10 million us from egypt during his presidency Sources msnbc and washiongton post
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 22 сағат бұрын
ውይ ውይ የምንወድህ የት ጠፍተህ ነበር ወንድማችን አራያ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@ErgetteWoldesemayat
@ErgetteWoldesemayat 23 сағат бұрын
እና ሀሳብህ ተቃዋሚ ነኝ ነገር ግን ጎጠኛን ሰለምጠላ ገጠኛውንና ጉልቤውን ዳግማዊ መንግሰቱን ሰተ
@user-jm1ce5rn7o
@user-jm1ce5rn7o Күн бұрын
አንተስ የመጨረሻ ቀዳዳ አይደለህ ደብረፂዬን ሙቷል እያልክ ስትተረተር አልነበር
@user-jm1ce5rn7o
@user-jm1ce5rn7o Күн бұрын
እረ ማንገነጣጠል ጌችን አጀንዳ አድርጋችሁ አወራችሁ
@yaredsalesawi5176
@yaredsalesawi5176 Күн бұрын
Interesting ❤
@wosenyelehwolde1041
@wosenyelehwolde1041 Күн бұрын
መቼ ይሆን ስለ ኮሬ ነጌኛ ርዕስ አድርጋችሁ ባለስልጣኖችን ጨምራችሁ ዝግጅት የምታቀርቡት .......።
@yaredsalesawi5176
@yaredsalesawi5176 Күн бұрын
“ ER Tewusak “🤣👌👍🌹
@teodorecity
@teodorecity Күн бұрын
Dedeb nek sibeza siyoum
@Meme-e1o
@Meme-e1o Күн бұрын
Brother you are blessed 🙏 man❤betam adenkihlewu
@samuelhagos9798
@samuelhagos9798 Күн бұрын
What is going here you Sieum told us we armed TPLF, to fight with Eritreans and what changes 😂😂😂😂
@halimahhh-fl9bo
@halimahhh-fl9bo Күн бұрын
አርአያ፣ወድሜ፣ስላየዉክ፣ደስ፣ብሎኛል፣ስዬ፣አበበች፣ፕሮፌሰር፣እናተ፣ኢትዮጵያ፣ታመሰግናቹኸለች፣
@samuelhagos9798
@samuelhagos9798 Күн бұрын
The Eritrean president is right I don't think those guys tell you the truth .
@amannegus8465
@amannegus8465 Күн бұрын
ስዩም ተረጋጋ ! ሰውየው ይናገርበት :: እራስክን ጠይቀክ ራስህን አትመልስ::
@annasmith3778
@annasmith3778 Күн бұрын
TPLF and their supporters are subhuman and corrupt also criminals. They destroyed our country and her people 🇪🇹🤔
@MandefroYihune
@MandefroYihune Күн бұрын
አብይ ፡ በ ፡ ዳንኤል ፡ በኩል ፡ ያሳተመዉን ፡ መፅሀፍ ፡ የ ፡ አብይ ፡ የ ፡ አማራ ፡ ጥላቻ ፡ ፍቶት ፡ ማርኪያ ፡ መድሀኒት ፡ ብለነዋል ኢትዮጵያዉያንኘ ፡ በነሱ ፡ የ ፡ ዶሮ ፡ ጭንቅላት ፡ ልክ ፡ የለኩበት ፡ ትልቋን ፡ አገራችንን ፡ አሳንሰዉ ፡ የ ፡ ጥላቻ ፡ ትርክቱን ፡ አዘምነዉ ፡ አሞካሽተዉ ፡ ለትውልድ ፡ እንዲተላለፍ ፡ ያዘጋቹት ፡ የጥላቻ ፡ ፍቶት ፡ ማስታገሻ ፡ ኪኒን ፡ ብለነዋል ፡