የፆም በያይነት| how to make ethiopian fasting food

  Рет қаралды 42,594

mesi maed

mesi maed

3 жыл бұрын

ሰላም ተመልካቾቼ ስለምትከታተሉኘ ከልብ አመሰግናለሁ የፆም በያየይነት በጣም ብዙ ማዘጋቸት እንችላለን ዛሬ ዛሪ በትንሹ ነው ያሳየዋቹ
ቀይ ምስር
ድፍን ምስር
አተር ክክ
ጥቅል ጎመን በካሮት በድንች
ጎመን
ስንግ
አዚፉ
ቀይስር
ሰላጣ ናቸው

Пікірлер: 109
@HAWAYIMAMABEGAZ
@HAWAYIMAMABEGAZ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እእንካን ሰላም መጣሺ ውደ ዋውውውውውውውው በጣም ነው የሚያምረው የተባረከ ይሁን የእኔ አበሻ ባህላችን ምግባችን አረ ምኑ ቅጡ ሁሉም ያምርብናል እጅሺ ይባረክ የእኔ ባለሞያ ሌላ ቢድወ እንጠብቃለን
@Emumubarek
@Emumubarek Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እህት እኳን ሰላም መጣሺ አሪፍ ቆይታ ነበር ወዉ በጣም ያምራል አሪፍ አሰራር ነዉ አላይ ይጨምርልሺ በሌላ ቢድወ እደምንገናኝ አልጠራጠርም በርቺልኝ
@fafigogamiwa4383
@fafigogamiwa4383 Жыл бұрын
ዋዉ እህታችን ደስ የሚል በጣም የሚያምር ለጾም የሚሆን የምግብ አሰራር ወይም አዘገጃጀት ነዉ ያሣየሽን የኔ ባለሙያ እህት እጅሽን አይቆርጥመዉ ስለነበረን ቆይታ ከልብ አድርገን እናመሠግናለን
@user-iq1pt4we1m
@user-iq1pt4we1m Жыл бұрын
ዋውው ማሻ አላህ ውድ ተሸስለም የዲኪ ምርጥ አሰራ እና ሀሪፍ ቆይታ ነበር እውቀት አዘሉችን ስለምትለቂልን እናመሰግናለን ቀጥይበት
@emuesmailtube
@emuesmailtube Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋዉዉዉ ቆንጆ የሆነ የሚያስጎመዥ አሰራር ነዉ ያሳየሽን ክበሪልን በሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ሰላም ጤና ፍቅር ለሀገራችን
@user-jc8ks7go9v
@user-jc8ks7go9v Жыл бұрын
ሰላም ለአንቺ ይሁን መሲ እንኳን ደና መጣሽልን ዋው በጣም ምርጥና ቀለል ያለ የፆም ምግብ አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን እጆችሽ ይባረኩ በሌላ ቪዲዮ እስክትመጪ ድረስ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ የሰላም አምላክ ከሁላችን ጋር ይሁን❤❤❤
@alialemi3587
@alialemi3587 Жыл бұрын
ዎውው ምርጥዬ የሆነ የዖም ምግብ አዘገጃጅት በጣም ምርጥ አደርገሽ ነው የሰራሽው ደሞ ያምራል እጅ ያስቆርጠማል የሰራው እጅሽ ይባረክ ሙያሽ ስላካፈለሽልኝ ከልብ እናመሰግናለን
@Hawiiofficial
@Hawiiofficial Жыл бұрын
Naga waqqayoo mana kanaf haa tahuu baredduu koo baga nagayaa dhuftee wow wow mashaallaa bayayinet nyataa biyyaa kenyaa esatiisi filatamaadha❤❤
@Emutofiktube50
@Emutofiktube50 Жыл бұрын
ዋዉ ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረካላ በጣም የሚያምር የሚያስደንቅ ምግብ ነው ወይኔ የቃሪያስንጉ በጣም ነው የምወደው ወላሂ
@genitube1429
@genitube1429 Жыл бұрын
Enkan dena metesh turu koyita wooowu betem yemiral selam fikir adinatun yemiten berchi etechi betem des yilal
@Skettube4451
@Skettube4451 Жыл бұрын
WaaaaaaW selamesh baleshbet hulu yibzalsh wudde enkuwan dehna metash masha Allah gn mnewu mare mn aderegkush ere trying lnurbet sdet lay kitta eyebelahu yalfal eyalku yemr asgomejeshgn uff ስንጉንና አዚፋዉንም አሳዪን❤
@Rabasied
@Rabasied Жыл бұрын
አሰላምአለይኩምወራህመቱላህወበረካቱሁ አላህሀገርሰላምያር፣ግልሰላምያምጣልሰላምለሰውልጁሁሉይሂን ማሻአሊህ ማሻአላህ ማሻአላህ
@buzetube1356
@buzetube1356 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ እህቴ አሪፍ ቆይታ ነበረን ዋውውውው በጣም የሚያምር የፆም በየአይነት አሰራር ነው ያሳየሽን ስለካፈልሽን እናመሰግናለን
@ellahamshow
@ellahamshow Жыл бұрын
Yummy betam yemiyamer konjo baya ayinat new sartesh yasayeshin yummy batal tokor yale homen amirognal betam yummy siwodee liyuu new
@cookingwithsis3230
@cookingwithsis3230 3 жыл бұрын
Betam arif new yene ehet!👍👌
@melat4442
@melat4442 3 жыл бұрын
ከነ አቀራረብሽ ከነ ሞያሽ ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤
@Azeb1
@Azeb1 Жыл бұрын
selam enekan dena mexash des ymil arif koyta neber enamsegenalen lhgerachin selam fikir andenet metsaseb yadelen fetari🌺🌹🌹
@firiiyoutube6721
@firiiyoutube6721 Жыл бұрын
Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf Yaa bayatuu bagaa nagaan dhuftee qalii koo jajabadhuu itti fufi nyataa Garidhaa wawo Namaati tolaa dhugaa
@ferdose
@ferdose Жыл бұрын
በጣም አሪፍነዉ የጾም እደዚ ከተገኝ ሁልግዜ ጾም ቢሆን አሪፍነዋ ፣ጤም ያምራል ምግበትነዉ የሚሰሪዉ ዋዉ ያምራል
@mesimaed3403
@mesimaed3403 Жыл бұрын
🙏❤
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የሆነ የፆም በያይነት ነው ያዘጋጀሽው ለፆም የምናዘጋጃቸው የምግብ አይነቶች ለጤና ተስማሚ ሲታዩ ለአይን የሚማርኩ ተወዳጅ የሆኑ ምግቦች ናቸው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ እናመሰግናለን
@haregewoinwossene3225
@haregewoinwossene3225 4 ай бұрын
ይሄን ጣፋጭ ምግብ አይቼማ እንዴት ሌላ ያምረነኛል? ተባረኪ ልኝ የኔ ውድ መስ
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 3 жыл бұрын
መሲ አቤት ሲያምር ተባረኪ
@etsubdinkgetachewa
@etsubdinkgetachewa 11 ай бұрын
Ohhhhh እንዴት ያምራል ከ ፍትፍቱ ፉቱ እንደሚባለሁ አቀራረብሺ ብቻ ይበቃል 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏ሐገራችንን ሰላም ያርግልን
@mesimaed3403
@mesimaed3403 11 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@Radiahmed
@Radiahmed Жыл бұрын
መሢዬ ትለያለሸ እውነት በጣም ጎበዝ ባለሞያ ነሸ እጆችሸ ይባረኹ ምርጥ ችሎታ ምርጥ ሞያ ነው ያለሸ ቀጥይበት ❤
@Almaaztube27
@Almaaztube27 Жыл бұрын
Peace and love God's mercy be with this house and peace be with our country waw you made a very nice meal keep up the good workyou made a very nice meal bless your hands keep up the good work it was a beautiful stay
@umuhafiza
@umuhafiza Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ወዴ የሀገሬ ልጅች እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው የኔበለሙያ መልካም ምግብ ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ ሰላም ለሀገራችን
@Nuhamen12
@Nuhamen12 Жыл бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በስመአብ እንዴት ነው የሚያምረው ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ አቀራረብሽ ራሱ ልዩ ነው ትክክለኛዋ ሐበሻዊት👌 እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@mesimaed3403
@mesimaed3403 Жыл бұрын
🙏❤
@helenealemayehu4466
@helenealemayehu4466 3 жыл бұрын
Yene balemoya👍👍👍
@tsion773
@tsion773 3 жыл бұрын
ውይ ሲያምር ሳይበላ እንደሚጣፍጥ ያስታውቃል እጅሽ ይባረክ በርቺ መሲ 👍👍👍👍
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@user-fx5sy9ec4i
@user-fx5sy9ec4i 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርች እህት
@yashiyoutube5763
@yashiyoutube5763 Жыл бұрын
Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf yaa bayatuu bagaa Nagaan dhuftee sanyii ofii heduu namaatti tolaa nyataa gariidhaa wawo
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
መስዬዬዬዬዬ ባለ ሙያ ነሸ እጂ ቁረጥ ይበል ባህልሸ ያረሳሸ ያገረሸ የጉራጊ ባህል ከነ ጣባው ዋውውውውው የተባረከ ይሁንላችሁ እህቴ
@mesimaed3403
@mesimaed3403 Жыл бұрын
🙏❤
@selamhabeshawit3922
@selamhabeshawit3922 3 жыл бұрын
መሲ የኔ በለሞያ እንዴት ያምራል
@sunnydays4221
@sunnydays4221 3 жыл бұрын
Wow Nice food
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@fikirtesfaye7302
@fikirtesfaye7302 3 жыл бұрын
መሲዬ የኔ ባለሞያ ጎደኘዬ
@Basis2121
@Basis2121 Жыл бұрын
wow wow betam des yemtey balemoya nesh sitaye erasu yasetawukale tafache mehonun ejochesh yebareku egdi belelam sirawoch entebkeshalen berchi arif yemigib aserare new yasayeshin
@mesimaed3403
@mesimaed3403 Жыл бұрын
🙏❤
@destatube9960
@destatube9960 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውዲ የሀገሬ ልጅች በያላችሁ በት ሰላምታይ ይዲረሳችሁ ያገሬ ልጆች ሁሌም የሀገራችን ሰላም የነሳው ማነው አህታችን በርችልን ምር ነውሀጉራችንን ሰላም ያርግልን🙏🙏🙏
@hiwitube_2023
@hiwitube_2023 3 жыл бұрын
Selamesh yebza ehta woow wndat endemiyamer egesh yebarek berce yummm amcem bek bey
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@iimmaabbajifar4748
@iimmaabbajifar4748 Жыл бұрын
በጣም ያምራል
@mesimaed3403
@mesimaed3403 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@nardi5930
@nardi5930 3 жыл бұрын
አቤት ሞያ ከነአቀራረብሽ ይህን ሁሉ የመስራት ሞራል ቢኖረኘ 👍
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@sarakonjotube8485
@sarakonjotube8485 3 жыл бұрын
በርቻ እናት
@Ethio_Versatile
@Ethio_Versatile Жыл бұрын
Enkuan dehna metash wude melkam koyta neberen enameseginalen hulem endemilew yanchi muya yileyal keep it up ok betam gobez nesh esh restaurant binoregn biye eyetemegnehu new 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@mesimaed3403
@mesimaed3403 Жыл бұрын
🙏❤
@selamtube8074
@selamtube8074 3 жыл бұрын
በርቺ በጣም ያምራል
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤️🙏
@elsaayoutube
@elsaayoutube Жыл бұрын
Agzbher yamsgan selamsh ybzaa mesiy wwwwww baxam arif asrar hulum ymsriw magab baxam arif new almdnqa aychalm ajsah ybark balmoyaa
@mesimaed3403
@mesimaed3403 Жыл бұрын
🙏❤
@shalomtube6329
@shalomtube6329 3 жыл бұрын
Ijeshe yebarkeeee
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
አሜን 🙏❤
@Naomi-mw5hw
@Naomi-mw5hw 3 жыл бұрын
Yhama ye lyu yhon befa new ken mamaru balmya egohese yebarku ehta ❤👍
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@senaitketemaweldemariam8069
@senaitketemaweldemariam8069 3 жыл бұрын
Mesiyie betam arif new berci
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
አመሰግነዋለሁ ❤🙏
@kalkidan481
@kalkidan481 3 жыл бұрын
መሲ በጣም የሚጣፍጥ ምግብ በርችልኘ ❤👍
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@akberettsegezeab6828
@akberettsegezeab6828 2 жыл бұрын
Kal ቀመሽው እንዴ?
@addismersha2904
@addismersha2904 3 жыл бұрын
በርች ቤተሰብ ሆኛለሁ እህቴ
@almazgirma8489
@almazgirma8489 3 жыл бұрын
አጀሽ ይባረክ
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@hayatassen2820
@hayatassen2820 4 ай бұрын
የኔባለሙያ
@mesimaed3403
@mesimaed3403 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@laylawelotube
@laylawelotube Жыл бұрын
እረተይ ያማረዉ ይኖራል እርጉዝ ይኖራል ሀራም አለይኪ ምራቄን አስዋጥሽኚ ዋዉዉዉዉዉ ብያለሁ ባለሙያ ነሽ ባልሽ ታድሎ በጣም ነው የሚአምረዉ አጂሽን አይቆርጥመዉ ስንግ 👍👍👍
@mesimaed3403
@mesimaed3403 Жыл бұрын
🙏❤
@scarlxrd3972
@scarlxrd3972 3 жыл бұрын
wow 👍👍👍👍👍👍
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@veratame4902
@veratame4902 3 жыл бұрын
woww
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
🙏❤
@mickymouse7637
@mickymouse7637 3 жыл бұрын
Nice Nice Nice❤
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@user-ib6ep1ic2q
@user-ib6ep1ic2q 3 жыл бұрын
ዋው ብያለሁ በርች ወይኔ ሲያምር ቤተሰብ እንሁን 💝💝
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@abebechifetelewerk3067
@abebechifetelewerk3067 Жыл бұрын
Anegagershi
@genichannel252
@genichannel252 3 жыл бұрын
mesi yabede nw
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@umguyo522
@umguyo522 3 жыл бұрын
Nice
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
❤🙏
@rihannaenarya5754
@rihannaenarya5754 3 жыл бұрын
💕💕💕💕
@eliora8821
@eliora8821 Жыл бұрын
Selam ehetachin Betam tru video new, be habesha mahbereseb sega bcha new ende tru migeb yemitayew. Vegiterian lehone sew betam kebad new. Be tru gize kesew ga lemebelat, bufe lay enkuan bzu vegetable mircha yelem, hulum sega bcha new. Ena vegetarian menm meblat aychelum, yhe video gen at least le diges hone le ebet sew merto atakilet mesrat endemichel ginzabe yesetal, thank you
@mesimaed3403
@mesimaed3403 Жыл бұрын
🙏❤
@selamyetwahdolijtube
@selamyetwahdolijtube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መሲዬ ሰላምሸ በክርስቶስ ፍቅር ሰላም ይብዛልኝ በእውነት ባለሞያ ነሸ መሲዬ እጅሸ ይባርክ በተርፈ በርቼልኝ ብዙ ሞያ እንጠብቃለን መሲዬ ቀጣይ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@mesimaed3403
@mesimaed3403 Жыл бұрын
🙏❤
@firehiwotmehari7830
@firehiwotmehari7830 Жыл бұрын
ድምፅሽ ደስ ሲል ❤️
@mesimaed3403
@mesimaed3403 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@aebrhtaebrht9562
@aebrhtaebrht9562 3 жыл бұрын
weooo arfua bfua ymrlua weda
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@selamtube7462
@selamtube7462 3 жыл бұрын
Abet muya
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@fouziyafouziya4180
@fouziyafouziya4180 Жыл бұрын
Wwwwww
@mesimaed3403
@mesimaed3403 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@kinliboch1619
@kinliboch1619 3 жыл бұрын
እህቴ በጣም አሪፍ ነው ተይ ግን ሰው ያምረዋል አይባልም የናት እጅ የናፈቀው ስው አለ አይባልም
@akberettsegezeab6828
@akberettsegezeab6828 2 жыл бұрын
እራጉዝ አለች አይባልም😂😂
@fatihaabduu8682
@fatihaabduu8682 2 жыл бұрын
ራቤኝ ራሱ
@Sufeyah
@Sufeyah Жыл бұрын
Salame eta salamesh yabezalesh eta barech ayezosh arefe naw wawawawo Qujonaw barech ayezosh arefe naw alah ahgarachne salame yaregelene salame feQere adenate machchle yesexane agarachne salame tehune
@mesimaed3403
@mesimaed3403 Жыл бұрын
🙏❤
@giftmidia7238
@giftmidia7238 3 жыл бұрын
Yemetafete mehone alebete
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
አዎ 🙏❤
@abebechifetelewerk3067
@abebechifetelewerk3067 Жыл бұрын
Anegagershi
@abebechifetelewerk3067
@abebechifetelewerk3067 Жыл бұрын
Anegagershi
@mesimaed3403
@mesimaed3403 Жыл бұрын
በጣም ይቅርታ ከጀርባ ድምፅ ገብቶ ዩቱብ ነው ድምፅ ያጠፉብኘ አመሰግናለሁ ❤🙏
የፆም በየአይነት |make Ethiopian fasting food |
15:05
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 76 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 48 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 70 МЛН
የሸክላ ጥብስ /ye shekla tibs | Ethiopian food
10:37
mesi maed
Рет қаралды 22 М.
how to make ethiopian fasting food የፆም ምግብ አሰራር 4 አይነት
15:34
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 367 М.
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 53 М.
የፆም በያይነቱ //ማህበራዊ//Ethiopian popular Food
18:58
ПАЛОЧКИ + БУТЫЛКА = ВАЗА😳🥢
0:52
polya_tut
Рет қаралды 3,4 МЛН
Пёс - Парашютист 😍
0:42
ДоброShorts
Рет қаралды 2,3 МЛН