የብዙ ጎዳና ተዳዳሪ ልጆች እናት ሀናን ኢንፊኒቲ

  Рет қаралды 45,570

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Жыл бұрын

ሀናን ትባላለች የ30ኛ ባች የዳዊት ድሪምስ ተማሪ ናት። ወጣት በሀይል የተሞላች እንዲሁም ከራሷ አልፋ የሰውነት ጥግ ተረድታለች። ሁለት ክፍል ያለው ቪዲዮ ሰርተናል ይህ የመጀመርያ ክፍል ሲሆን ሀናን ከሰራቻቸው ስራዎች የመጀመርያውን በዚህ ቪዲዮ ያገኙታል። ይመልከቱት! ይሠሩበታል!
/ @dawitdreams
Welcome to the official KZfaq channel of Dawit Dreams. Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
On our KZfaq channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
Make sure to subscribe our KZfaq channel to get up to date videos!
SUBSCRIBE NOW = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingviewss
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook ;- DawitDreams/...
#DawitDreams#EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #success #successmindset #positivevibes #positivity #positivequotes #positivethinking #lawofattraction #AbrshDreams #paradagmshift #Hannan #infinity #abrshdreams #ethiopia #የብዙ ጎዳና ተዳዳሪ ልጆች #dawit dreams #abel birhanu #21 ቀን #21 ፓራዳይም ሺፍት ስልጠና #5 ሀናን

Пікірлер: 140
@omarmahmudwelloye5467
@omarmahmudwelloye5467 Жыл бұрын
ጌታሽ ሩህሩህ ልብ ያላቸውን ሰወች ይወዳል አላህ ይውደድሽ🙌
@user-di9ic4iz9t
@user-di9ic4iz9t Жыл бұрын
ታዲለሽ ለዚህ መልካም ስራ እኔም ምኞቴ ነበር እኔም በጣም ልቤን ከሚሰብሩኝ ነገር የጎዳና ልጅች
@mimikebe5572
@mimikebe5572 Жыл бұрын
ምግባር ከመልክ ጋር ሲጣመር ይበልጥ ይመስጣል እንደመልክሽ ቆንጅ ልብ የሰጠሽ ፈጣሪ ይመስገን መስጠት መትረፍረፍ ነውእሁንም ከዚህ በላይ እልፍ የጎዳና ልጆችን የምታጎርሺ ያድርግሽ
@tesfayeliya-228
@tesfayeliya-228 Жыл бұрын
ልጅሺ የምድር ንጉሰ ይሁንልሺ
@fjzfgud8649
@fjzfgud8649 Жыл бұрын
ደግነት በውርስ ወይም በእውቀት የማይገኝ ከአላህ ብቻ የሚስጥ መልካም ስጤታ ነው አላህ ከይርሽን እድሜሽን ጤናሽን ጨምሮ ይስጥሽ
@zebu4271
@zebu4271 Жыл бұрын
ማማዬ መልካም ስራሽ መልካም ሆኖ ሳለ እንደ ሙስሊም ሁኚ ማለቴ ደረትሽ አይተሽዋል
@hayumindset8664
@hayumindset8664 Жыл бұрын
eswan kemastekakelesh bafit semeshen astekaki mamaye
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 Жыл бұрын
ማርያምን..!...አንቺ የምር እናት ነሽ!አንዳንድ ሰው እራሱን መቀየር ከብዶት አንቺ ግን 201 ሰዎች (እራስሽንጨምሮ) በቃ ቀይርሽያቸው ኮ...u r a big dreamer and keep living ur dream beauriful woman❤
@oummuyusuf1592
@oummuyusuf1592 Жыл бұрын
ምን እንደምል ቃላት አጠረኝ አላህ ኸይር ጀዛሽን ይክፈልሽ የኔ ውድ እህት አላህ ይጠብቅሽ የምትመኚው ሁሊ ይሳካልሽ
@yonasgirma9453
@yonasgirma9453 Жыл бұрын
ሃኒዬ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው እሽ በርቺ አላህ ካንቺ ጋር ነው። 🙏🙏❤💛💚
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
እግዝአብሔር ይርዳሽ እሕቴ
@HayatHayat-mq4if
@HayatHayat-mq4if Жыл бұрын
ዋው ልባም ሴት ጀግናነሽ እቴ አላህ ላቺም የተሻለነገር ያስብልሽ
@Alfa1M
@Alfa1M Жыл бұрын
በርቺ እህታችን፣እኛም ከጎኗ መቆም አለብን!
@samiasaid7399
@samiasaid7399 Жыл бұрын
ሐና ስራሽ ጡሩ ነው ግን ሕጃብሽን ደረትሺን ሸፈን ብታረጊ ጡሩ ነው
@ibrahimahmed9337
@ibrahimahmed9337 Жыл бұрын
ማሻአላህ ቁንጅና ከ ቅን ልብ ጋር 🥰 አላህ ይጨምርልሽ
@user-pe4qz1qz6b
@user-pe4qz1qz6b Жыл бұрын
የአላህ ምንአይነት መልካምነትነው ስጥ ይሰጠሀልነው ይጨምርልሽ አቦ
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n Жыл бұрын
ያረገዝሽው ልጅ የተባረከ እንዳቺ ይሁን
@ccvcf7964
@ccvcf7964 Жыл бұрын
እግዝኣብሄር ቀር ዘመንሽን በእድሜ በጤና በደስታ ያኑርሽ እንዴት ያረካል እኔም ህልሜ ነው ኣስካዋለው ዴቭ እንቁ የእትዮጽያ ልጅ እንወድሃለን ገና ብዞችን ይዘህ ትወጣለህ
@desalegngosaye1926
@desalegngosaye1926 Жыл бұрын
ሀኒ በጣም ደሰ ይላል አላህ ይባርክሽ ለብዙዎች ትምህርት እንዲሆን Part 2 Continued የእውነት በጣም ልዩ ሴት ነች
@zzqm1uk8g
@zzqm1uk8g Жыл бұрын
እዳው። ምን። አለ። ሂጃብሽን። አስተካክይው። አገትሽት። ያውጣሽው። ለምኑነው አይ ዱቂቱ። ለውጥሽ። ደግነትሽ። ማሻ አላህ። ነው 👍
@bekriabdela7270
@bekriabdela7270 Жыл бұрын
"የቱ ጋር ልቡ እንደ ጎደለበት አታውቅም' 👌 To make any kind of change one has to have the will and determination to do it, and you have both✌ proud of you
@user-bh6tm5mu9t
@user-bh6tm5mu9t Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዛብሔር ጨምር ጨምሮ ጉልበትና ሀይሉን ይስጥሽ 💞💞
@eseyemekeds7433
@eseyemekeds7433 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጨማምሮ ይስጥሽ የእኔየ መልካም ሴት
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እምላክ እንደአንቺ ብሩህ አምሮ ያላቸውን ያብዛልን
@rodieyor
@rodieyor Жыл бұрын
ታድለሽ! በቅንነት የተሞላ ደስ የሚል በጎነት! በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው! ለብዙዎች አርዓያ የምትሆኚ ድንቅ ሴት ነሽ! አሁን ወደፊት አሁን ወደላይ።
@IBNUAADAM-nw6rl
@IBNUAADAM-nw6rl Жыл бұрын
አላህ ከይር ጀዛሽን ይክፈልሽ እህቴ ለአላህ ብለሽ ደረትሽን ሸፍኝዉ ሙስሊም ሴት የተሰተረች ናት አላህ ሁላችንም ይሰትረን አሚን ካጠፋው ይቅርታ
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 Жыл бұрын
የኔ እህት ተባረኪ መልካነትሽን እግዚአብሔር ይክፈልሽ
@ayinadistadese4352
@ayinadistadese4352 Жыл бұрын
በጣም ጀግና ወጣት ሴት ጎበዝ የምታምኝው አምላክ ይጠብቅሽ
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
ማሻአላህ ኽይርስራሽን አላህ ይቀበልሽና እህቴ ግን ደረትሽን ለማነው የምታሳይው ሙስሊም ከሆን ሂጃብ ውበትሽነው አስተካክለሽ ብትለብሽው
@user-hw6gu2bg9o
@user-hw6gu2bg9o Жыл бұрын
ጀግና ሴት ልበ ቀና ነሽ አላህ ይጨምርልሽ
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን በርች
@solomongech5960
@solomongech5960 Жыл бұрын
ዋው በቃ ህልመኛ ነሽ ተለያለሽ እስካሁን ከቀረቡ ህልመኞች ነጠል ያለ እይታ፣
@selamawitgetachew9171
@selamawitgetachew9171 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ትልቅ ስራ ላይ ነሽ ጀግና 💪👏👏👏
@zewditubeyene5300
@zewditubeyene5300 Жыл бұрын
Wow This is a Amazing story thank you sister wow that's beautiful God-bless you
@megertugirma
@megertugirma Жыл бұрын
Is a good work and my vision.
@milkaahmed4621
@milkaahmed4621 Жыл бұрын
wow, she is wonderful. God bless her
@user-fx5ph6mi1q
@user-fx5ph6mi1q Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀግና ነሽ
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሠብሽውን ያሣካልሽ በጣም ጀግና ነሽ❤❤❤❤❤
@amelework7857
@amelework7857 Жыл бұрын
Thank you!!!!
@gadisenano2896
@gadisenano2896 Жыл бұрын
Wow Amazing thank you sister please continue 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏
@Lihket_CADs
@Lihket_CADs Жыл бұрын
May God bless you and your kids
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
መካሪዎቹ እኮ እጃቸውን ለሰላምታ በመዘርጋት ብቻ ፍውር መስጠት ዋጋ ያስከፍላቸዋል ማበረታትም ምከብዳቸው ለዝህ ነው ብድራትሽን እግዛብሄር ይቅፍለሽ ፍቅር ስለሰተሻቸው
@mustefagemal9342
@mustefagemal9342 6 ай бұрын
አላህ ይጠብቅሽ ልባም ጀግና እናት ነሽ
@sol7234
@sol7234 Жыл бұрын
God bless you! My SISTER. You are “AMAZING “. You did a great job.
@seadamohammed9666
@seadamohammed9666 Жыл бұрын
Wow!!!! Realy great heart and great did. Wish u a successful life hear and after.
@birukkifle8447
@birukkifle8447 Жыл бұрын
Wow.. sister Fetari yebelete yerdash! I love your confidence how you describe " change is possible if you believe ". Stay blessed!!!!
@merimohamedhamedu5355
@merimohamedhamedu5355 Жыл бұрын
የኔ ምርጥ አላህ በልጆችሽ ደስተኛ ያርግሽ በሰላም ይገላግልሽ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@danielrussom2814
@danielrussom2814 3 ай бұрын
እህቴ በጣም ጎበዝ አላህ በሩሮሽ ሰላም ይስጥሽ እንጀራ ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@fayzashemsu5276
@fayzashemsu5276 Жыл бұрын
You are so sweet dear May Allah accept your good deeds!
@user-se3sg4fj5d
@user-se3sg4fj5d Жыл бұрын
በወጠትነት እደዚ ማሰብ በጠም ደስ ይለል በርቺ
@mahiderabera2937
@mahiderabera2937 Жыл бұрын
OMG i am speechless. she have a big heart, courage and strength. belada mesgnetachew, yeserubetn mesetetachew germognal. peer challengachew yasazenal. bezu neger temeryalew. u are beautiful in and out. GOD bless you. and can't wait to learn more. Respect 👌👌👌👌!!!!
@habtomberhe2032
@habtomberhe2032 Жыл бұрын
የራስሽ ጃነል መክፈት አለብሽ ጎበዝ ይባርክሽ
@hanitubeentertainmenteduca4863
@hanitubeentertainmenteduca4863 Жыл бұрын
Wow betam Jegnanesh Egziabiher betam bebizu itif atrefrifo yibarkish
@rosaahmed
@rosaahmed Жыл бұрын
You have good experience and knowledge, keep going on, if we helping each other life gone be easier,,,wonderful job,,,
@khalidseman8922
@khalidseman8922 Жыл бұрын
BaAlah Yemiyaskena Hiwet Sewn Kemerdat Belay Mn Ale Alah Yagzshi
@solomontessema9176
@solomontessema9176 3 ай бұрын
God bless you i wish you a long and happy life yahagrea enku nashie
@alhamdulilah8206
@alhamdulilah8206 Жыл бұрын
Wow amazing masheallah
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 Жыл бұрын
ይገርማል ብቻ ጉበዝ ሴት
@ibrahimseyfu8062
@ibrahimseyfu8062 Жыл бұрын
Absolute Smart, May Allah help u
@biiftuudream2825
@biiftuudream2825 Жыл бұрын
Mashaaa Allah tabarakallah Allah yirdash
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 Жыл бұрын
beautiful in and out god bless you
@remora8829
@remora8829 Жыл бұрын
God bless you.
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 Жыл бұрын
የኔ ደርባባ እግዚአብሔር ጨሙሬ የስጠሽ
@ebtisam837
@ebtisam837 Жыл бұрын
Masha'allh Allah ychemrlsh
@temkinabdulmelik982
@temkinabdulmelik982 Жыл бұрын
Am proud of u may Allah protect u u are really best women 😘😍
@nuriyamohamed6408
@nuriyamohamed6408 Жыл бұрын
Mashalh Allah yetbksh
@evoneshete4208
@evoneshete4208 Жыл бұрын
realy you are fantastica & god balas your oll famiglia 👪 👪 👪 thanks for your cayndansa
@yewbdarzeleke7935
@yewbdarzeleke7935 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ!🥰
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
እግዝአብሔር ያክብርሽ እሕቴ
@hidayaa7171
@hidayaa7171 Жыл бұрын
ማሻአላህ ታድለሽ በርቺጀግናነሽ 😍😍✅✅
@abrishabrish8117
@abrishabrish8117 Жыл бұрын
Waw Amaizing Give you God
@umikelsumajib7858
@umikelsumajib7858 Жыл бұрын
big respect !!!!!!!
@nestibornagaininchrist8284
@nestibornagaininchrist8284 Жыл бұрын
Wow betam new lbe yetenekaw tebareki
@Abrar5280
@Abrar5280 Жыл бұрын
"Beatifull Heart"!!!!
@meronshume3150
@meronshume3150 Жыл бұрын
God bless you
@demagemedi214
@demagemedi214 Жыл бұрын
Mashalha hannii prod of u ♥
@ashash9382
@ashash9382 Жыл бұрын
SUBHANALHA btmei jagn Neshei 👍
@selamredae9493
@selamredae9493 Жыл бұрын
You blessed 🙌
@pllaol1087
@pllaol1087 Жыл бұрын
You are such an inspirer Mrs hanan...I also have the same dream and looking forward to work on it.
@lizakassahun8407
@lizakassahun8407 Жыл бұрын
Even me this is my dream in Addis Abeba thanks
@elham9921
@elham9921 Жыл бұрын
Mashallah Allah yikeblesh 👍👍👍👍👍👍👍
@habtamufirew
@habtamufirew Жыл бұрын
በርችልን ጀግናዬ😍🙏
@sarademelash1374
@sarademelash1374 Жыл бұрын
God bless you sis ❤️
@linaabesha6428
@linaabesha6428 Жыл бұрын
yena konjo am proud of you allah ytbkese 😍
@Abrar5280
@Abrar5280 Жыл бұрын
Beautifull heart!!!*
@betelhem9651
@betelhem9651 Жыл бұрын
My beautiful god bless you !🥰❤
@user-ps8jn7pc4w
@user-ps8jn7pc4w Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ መልካም ሴት ነሽ
@neimacool6507
@neimacool6507 Жыл бұрын
Keep up the good work 👏 🙌 👍
@eyerusm721
@eyerusm721 Жыл бұрын
She's really brave
@yaredtafe7090
@yaredtafe7090 Жыл бұрын
Good job keep it up
@ekramusman3487
@ekramusman3487 Жыл бұрын
Abren endmnsera ergetegna negn insallah ..... Same dream here 😍💪💪
@eastsoldierson
@eastsoldierson Жыл бұрын
Beautiful mind! But street kids should be sent back home and supported while they with their family!
@letshrezene336
@letshrezene336 Жыл бұрын
Waw betam des ylal 💗💗💗
@Mahiyeshi21
@Mahiyeshi21 Жыл бұрын
Strong girl👏👏👏👏👏👏👏👏👏 respect
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 Жыл бұрын
Maseallha Ehat
@samm5903
@samm5903 Жыл бұрын
Good job sister 🙏
@amsaluhabte876
@amsaluhabte876 Жыл бұрын
Sente yaltenegerelachew jegenoche alu......jegena beyeshalehu.....
@sebleskintheraphy4819
@sebleskintheraphy4819 Жыл бұрын
Egzabhar yebarkesh temehrte lay eyalehu algeyhusem selkesen lakeley
@azebabebe3702
@azebabebe3702 Жыл бұрын
ዊዉ ጀግናሴት ነሺ
@yonifirst9243
@yonifirst9243 Жыл бұрын
Write a book about it
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 Жыл бұрын
I..realy.....so love...u....
@gihontana9546
@gihontana9546 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንዳንጅችያሉትን የእውነት ሰው የሆኑትን ያብዛልን
@okoo3056
@okoo3056 Жыл бұрын
Jegna 🙏❤️
@hailelove1
@hailelove1 Жыл бұрын
ሃኒ አላህ ይባርክሽ አንቺ ልዬ ነሽ እመኚኝ ለተፈጠርሽበት አላማ ነው የኖርሽው።ኢንጅነር ምንም ማለት አይደለም በፈለግሽው ግዜ መሆን ይችላል አይከብድም የሚከብደው ሰውን ሰው ማድረግ ነው።አንዴት ካንቺ ጋር መስራት እንችላለን እንዴት እነግኝሽ
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 38 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 24 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 112 МЛН
የብሩ ጉዳይ......?????
9:45
Maraki English with abi
Рет қаралды 43 М.
የጎዳና ተዳዳሪዎች ህይወት
5:03
AddisWalta - AW
Рет қаралды 550
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 38 МЛН