"የባል እና የሚስት ጊዜ...." በፓ/ር ቸሬ

  Рет қаралды 117,294

Epaphras Christ church

Epaphras Christ church

Жыл бұрын

Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡ Epaphraschur...
Website፡epaphraschristchurch.org/
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

Пікірлер: 204
@maheletmetku6861
@maheletmetku6861 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ሰወደው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም እወደዋለሁ
@molugonfa5130
@molugonfa5130 Жыл бұрын
Aydel betam metfogriwen fogri😂
@ethiopiayene5039
@ethiopiayene5039 Жыл бұрын
እኔም ኦርቶዶስ ነኝ ትምህርቱ በጣምያንፃል እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመኑን ይባርክ
@mushirettube878
@mushirettube878 Жыл бұрын
እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ምርጥ የስነልቦና ትምህርት ስለሆነ በጣም ነው ምከታተለው። የትዳር አማካሪም አያስፈልግም በቃ ይሄ በቂ ነው
@meseretgebresilassie4894
@meseretgebresilassie4894 Жыл бұрын
Me too,ትክክለኛ ነገር ነው የሚያስተምረው።
@hiwottamerat7165
@hiwottamerat7165 Жыл бұрын
እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ እንዴት እንደምወደው ደሞ በጣም ትክክለኛ ነገር ነው እሚያስተምረው
@user-oy6ji6eq1g
@user-oy6ji6eq1g 5 ай бұрын
የተዋህዶ,ልጆች,እንወድሀለን
@ethiogondarmedia8706
@ethiogondarmedia8706 Жыл бұрын
ቸርየ የድንግል ልጅ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስህ የአገልግሎት ዘመንህ ይርዘምልን
@Girmawit867
@Girmawit867 8 ай бұрын
ቸሬ ማርያምን በጣም ነዉ እምወድህ ተባረክ የኔ ኣባት❤❤❤❤
@user-hj9lv8yk8w
@user-hj9lv8yk8w 20 күн бұрын
ጌታ እግዚያብሄር እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።
@misirben3240
@misirben3240 Жыл бұрын
ዉይ ፓስተር ቸሬ ስወድህ እኮ ❤ ማርያምን ❤
@kebebushmoges211
@kebebushmoges211 Жыл бұрын
አይ ፓስተር ቸሬ እንዴት አይነት የሚገርም ተሰጥኦ ከእግዚአብሔር ተሰጥቶሃል!! የፀጋ ዘመንህን ያርዝምልን አሜን!!
@wassezewdu
@wassezewdu Ай бұрын
ቸሬ ትለያለህ ❤❤❤
@afomiyaalamerewu6480
@afomiyaalamerewu6480 Жыл бұрын
ፓስተር ቼር ሃይማኖት የማይገድብ ተሰምቶ የማይጠገብ ትምህርት ምክርህ ሁሌም አይለየን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Жыл бұрын
የውነት በትውልድ ላይ እየሠራህ ነው ፓሥተር ቸሬ የድግል ማሬም ልጅ ይጠብቅህ
@user-cr5ut3le9e
@user-cr5ut3le9e Жыл бұрын
አሜን እፀልይለታለው በደከመው ነገር ላይ ጌታ ይቅር ይበለኝ በድካሙ ባልፀለይኩበት ❤
@meseretgebresilassie4894
@meseretgebresilassie4894 Жыл бұрын
ጌታ እግዚያብሄር እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን።❤ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።
@user-cr5ut3le9e
@user-cr5ut3le9e Жыл бұрын
ምነው ባሌ ቢገባው ውይ እኛ ሴቶች ትእሪት ከምንም በላይ እንፈልጋለን❤ ተባረክ ፓስተር ቸሬ
@sweetman5249
@sweetman5249 Жыл бұрын
Anchi min alebish Ene mist atichalehu 😂
@Yordi-yl3hd
@Yordi-yl3hd Жыл бұрын
የብዙ ሰዉ ህይወት እየቀየርክ ነዉ ቸርዬ በተለይ የኛ የወጣቶችን ተባረክ ከመጥፎ ነገሮች ጠብቀኸናል ቤተሰብህን ይባርክ የተባረከ ነገር ያሳይህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yc1td4sv5b
@user-yc1td4sv5b 9 ай бұрын
ቸርዬ እኔ ሆርቶዶክስ ነኛ ግን በጣም ነው የምወድህ እግዝያብኤር እድሜና ጤና ይስጥ ትምርትእ ደስ ይለኛል
@belayenshaeylegobeaw4834
@belayenshaeylegobeaw4834 Ай бұрын
ፓስተርየ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
@minaalemayhu5047
@minaalemayhu5047 8 ай бұрын
ሁሌ መንገድ ስስት ሰሰበር የፓስተር ቸሬ ትምህርቶች ቀጥ ብዬ እንድቆም ይረዱኛል እድሜና ጤና ለፓስተር ቸሬ
@HargeWondmu
@HargeWondmu Жыл бұрын
አይቸሬ የሁሉሀይማኖት መምህር❤
@aye.7423
@aye.7423 Жыл бұрын
GOD bless you and your family 🙏 🙏 🙏
@user-nt1qm1yp1o
@user-nt1qm1yp1o 10 күн бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏tebareki❤❤
@user-cr5ut3le9e
@user-cr5ut3le9e Жыл бұрын
ትምህርቶችህ ያነቃሉ ያነቃቃሉ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ
@tigist9810
@tigist9810 Жыл бұрын
አቦ ዘመንህ ይባረክ ረዥም ዕድሜ ይስጥህ
@user-nv4dk6gl3i
@user-nv4dk6gl3i 4 ай бұрын
ድቅኮ ነህ ተባረክልኝ
@zainabhassen
@zainabhassen 9 ай бұрын
የማልስለቼው ትምህርት ቢኖር የ ፓስተር ቻሬን ትምህርት እ/ር የበለጠ ይጨምርልህ😊😊😊
@kidistwoldu9484
@kidistwoldu9484 8 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ ትምህርትክ ይገዛል ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ
@user-cr5ut3le9e
@user-cr5ut3le9e Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ተባረክ❤
@rahelkiroskebede2655
@rahelkiroskebede2655 11 күн бұрын
Endaw betam awaqi tenkara jegna wend neh ❤👌 ante yagebach yetadelech nat tdar edl slehone 👩‍❤️‍💋‍👨
@Simonmekibib7
@Simonmekibib7 Жыл бұрын
ፓስተርዬ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@uriel2216
@uriel2216 Жыл бұрын
የተባረኩ መምህር ቸሬ !ዘመንዎትን እግዚአብሔር ያርዘምልን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን እግዚአብሔር ያብዛልዎት።
@degeneshhaile8929
@degeneshhaile8929 9 ай бұрын
Wow migarm mikir new Pastor Chare Enameseginalen
@maryahailugebry717
@maryahailugebry717 Жыл бұрын
አሜን ማስተዋል ይስተን ቸርዬ ተባረክ 🙏❤️
@user-cr5ut3le9e
@user-cr5ut3le9e Жыл бұрын
wowowowowowowo አንደኛ ቃል ነው ።በትዳር ውስጥ መደናነቅ ትዳርን ያጣፍጣል ❤❤❤ ባሌ እንዲያደንቀኝ እፈልጋለው ጥሎብኝ😂😂
@addiskassa5165
@addiskassa5165 Жыл бұрын
That mena your love language is a word of affirmation, talk to him, ask him what you would like to hear from him. If he loves you he will do it! Communication is a key for a relationship! 👍
@redetredet5580
@redetredet5580 Жыл бұрын
ቸርዬ ሰወድህ እመብርሀን ትጠብቅህ ኑርልኝ
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ እኔ ከባለቤቴ ጋር ጊዜ ኖሮን አናውቅም ባለቤቴ ሁሌ ቢዚ ነኝ ነው ሚለው እናም ቀን በቀን ኑሮዬን እየጠላሁት በፀሎት ሀይል ብቻ ነው ትዳሬ ላይ ያለሁት. ኦርቶዶክስ ነኝ እናመሰግናለን❤❤❤❤
@etsegenetsemu7277
@etsegenetsemu7277 Жыл бұрын
በእውነት የሚገርም ምክር ነው ትምህርቶችህ በሙሉ ህይወት ይለውጣሉ ከዚ በላይ ተባረክ ያላየነውን በሙሉ ነው ያሳየሔን ትክክለኛ ትምህርት ነው ለኛ ሀገር ትዳር አስፈላጊ ትምህርት ዘመንህ ይባረክ ብርክ በል ።
@saradalma9089
@saradalma9089 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
@abebemalsa6160
@abebemalsa6160 Жыл бұрын
ፓስተር እንዴት ነህ እንኳን ደህና መጣህልን አንተ የቤታችን ሀኪም ነህ ብዙ ተምሪያለሁ ተባረክ
@FkrFkr-nc8lb
@FkrFkr-nc8lb Жыл бұрын
ቸርዬ አንተ ከምትናገረዉ የትኛውን ልተዉ ሁሉም በጣም በጣም ትክክል ናቸው እኔ በህይወቴ ማግኘት የምፈልገው ሠው አንተንና አርቲስት ግሩም ኤርሚያስ ን ነው ፈጣሪ ቢረዳኝ ❤
@user-rn3oy7gi1q
@user-rn3oy7gi1q 9 ай бұрын
በዘመናት እግዚኣብሄር ሰው አያጣም ለሳቱት ግሳፃፄ ለደከሙት ብርታት አንተ የጌታ አንደበት ዘመንክን ጌታ ኢየሱስ ይባርክልክ
@zenalemma5635
@zenalemma5635 Жыл бұрын
ድንቅ የምትል ሰው ቃላት አጣሁ መኪናዬን ቧጨረች ብሎ ሚስቱን የሚከስ አለ እኮ ከዛ ስትቀጣ ደስ ይለዋል በጣም የሚያሳዝን ጊዜ ነው
@makida_gulilat100
@makida_gulilat100 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መቼም የውስጤ ነው ያስተማርከው የጎደለብኝን ። አይጣልነው የማይሆን ሲገጥም በማይፈለግ ሁኔታ ህይወት ይገፋል
@pixelpioneery
@pixelpioneery Жыл бұрын
Ayzosh Emaye continue your prayer our God is great
@makida_gulilat100
@makida_gulilat100 Жыл бұрын
@@pixelpioneery ትክክል አመሰግናለሁ
@TinaTina-fh1fl
@TinaTina-fh1fl Жыл бұрын
ያስተማረን የመከረን ጌታየሱስ ይባረክ ተባረክ ፓስተርዬ ጌታየሱስ ይባርክህ
@mahiletabera5715
@mahiletabera5715 Жыл бұрын
አሜን
@user-dx5qf1zj5k
@user-dx5qf1zj5k 8 ай бұрын
ፖስተር ቸሬ ድንቅ ነህ እኔ ባለትዳር ነኝ በአንተ ትምህርት ብዙ ተምሪያለሁ እግዚያብሄር ይባርክህ
@gezahegnbelete3517
@gezahegnbelete3517 Жыл бұрын
ተባረክ
@esteryuhuna3200
@esteryuhuna3200 7 ай бұрын
አሜን ጌታ እግዚአብሔር ሆይ እርዳኝ🙏🙏🙏🙏
@almazjote713
@almazjote713 Жыл бұрын
አንተየ ሞንአይነት ሰው ነህ ወይስመለአክ ምን ብየ ልጥራህ ከፈፈጣሪ ቀጥለህ የተፈፈጠርክ ኦርቶዶክስ ነኝ እግዚአብሄር ለዘላለም ያኑርህ መልካም ሰው ነህ በርታልን
@hqqseybahiru4341
@hqqseybahiru4341 Жыл бұрын
Thank you pastor
@tigistdaba5902
@tigistdaba5902 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በትምህርትህ በጣም ተጠቅማላው እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ .
@CHRIST-Anchord
@CHRIST-Anchord Жыл бұрын
This is a good message. Thank you.
@alemtsehay279
@alemtsehay279 8 ай бұрын
ቸሪዬ ተባረክ ዘመንህ ይለምልም
@egeziabherfikernew
@egeziabherfikernew Жыл бұрын
የሀበሻን ወንዶች አምጡና ልቀቁልን እዚ ቤት😂❤ Thank you ፓስተር ቸር እኔም ሚስት ለመሆን ብዙ ማወቅ ያልቡኝን ነገሮች እያስተዋወቅኻኝ ነው🥰
@sisgalan1089
@sisgalan1089 Жыл бұрын
ፖሥተር ቸሬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክክ ያተ ትምህርቶች ሁሉ በጣም ተመሥጬ ነው አዳምጬ ምጨርሠው ጌታ ይባርክክ እንደው ውሥቱ በእግዚአብሔር የታመፀ ወንዱም የሚሆነኝ ተፈቃቅረን ተመካክረን የምንኖር ባል ይሥጥሽ ብለክ ፀልይልኝ አሜን 🙏❤😍❤🙏😂
@kidist3511
@kidist3511 Жыл бұрын
አይ ቸሪ ምን ልበልክ ቃል የለኝም ብቻ አምላክ ጥበብን ሰቶካል ይእንን አትጣው
@yashlberhibeehi148
@yashlberhibeehi148 Жыл бұрын
THANK you TEBAREK GETA ABZITO YEBRARKH ❤❤❤🙏🙏🙏
@yonasdemsie
@yonasdemsie Жыл бұрын
ወንድማችን ቸሬ እናመሠግናለን.በጣም ጎበዞችን ነህ! በግልጽ ነው የምታስተምረው :ይገርማል መከባበርም ጠፍቷል:: ማስመሰል በዝቷል:እምነታችን ጥያቄ ውስጥ ገብቷል:: የውነት ልቤን ነክተህዋል:: ድክመቴን አይቼበታለሁ:: እምነት ይቀረኛል: የውነት መኖር ....ተባረክ :ዕድሜ ከፈጣሪ ተቸር ቸርዬ::
@user-xm6ie3xg9s
@user-xm6ie3xg9s 8 ай бұрын
ጌታ ዘመንን ይባረክ ተባረክ ፓስተርየ በርታ የእግዚአብሔር መንፈስ ካንተ ጋረነውና በረታ
@lamrotendalkachewlamrina4523
@lamrotendalkachewlamrina4523 10 ай бұрын
ፓ/ር ቸርዬ ረጅም እድሜ ይስጥህ!!
@tgteka1416
@tgteka1416 Жыл бұрын
ተባረክ❤❤❤❤
@SelamuDesalegn-ed6lo
@SelamuDesalegn-ed6lo 8 ай бұрын
ፓስተር ቸር ጌታ አብዛቶ ይበርክ! Real u are so blessed cher❤
@tekuret
@tekuret Жыл бұрын
Weyene zare yene setet new bale hule siyadenqegh ene gen y sun gulet neber yemenegerew asetekakelalew chere tebarek
@filmonbokration766
@filmonbokration766 Жыл бұрын
Thanks cherye egzabher ybarkh❤❤❤
@tesfayegetabecha9764
@tesfayegetabecha9764 Жыл бұрын
zemenhe yebarek 😇❤️😇❤️
@Ethioselam445
@Ethioselam445 Жыл бұрын
Wawww yemigrem niw pastrye enamsgnalen
@user-fl7rz5fy6l
@user-fl7rz5fy6l 8 ай бұрын
ፓሰተር ቻሬ እድሜ ይራዘም
@MakdaWegayehu-el9rd
@MakdaWegayehu-el9rd Жыл бұрын
Yehe melket yemimelketew betam bezu baltedar ale. Egzabeher yemsegen endante ayent agelgay selale bezih zemen
@selamselam4407
@selamselam4407 Жыл бұрын
Wawww des yilal taberk ❤❤❤❤
@user-jh9hg1fi9v
@user-jh9hg1fi9v 10 ай бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ተባረክ ትክክል ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@etalemmasku5707
@etalemmasku5707 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ቸሬ
@fhsdfgggfggcdf4261
@fhsdfgggfggcdf4261 Жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ይባረክህ
@alma001-wk6tz
@alma001-wk6tz Жыл бұрын
paster chere tebarekelegn enwedekalen ❤❤ geta yeredan ulachenem enamesegenalen
@user-fo3hd4sq7p
@user-fo3hd4sq7p 8 ай бұрын
ተባረክ ቸርዬ
@adeymulugeta2179
@adeymulugeta2179 Жыл бұрын
Amen 🙏🏽
@HELENTUBE7
@HELENTUBE7 Жыл бұрын
You are brilliant ❤thanks 🙏
@millionhailu7992
@millionhailu7992 Жыл бұрын
Paster chere u r the best 🙏🙏🙏
@darutesfaye8597
@darutesfaye8597 8 ай бұрын
Ye tadelche meste anten yagebache ❤
@ደሴ
@ደሴ Жыл бұрын
ተበረክልኝ በትክክል❤❤❤❤❤
@hilluTube
@hilluTube 6 ай бұрын
እኔ የገረመኝ ያንተ መረዳት ነው ፓስተር🙏🙏🙏🙏
@hiwotdagne2051
@hiwotdagne2051 9 ай бұрын
ፓስተርየ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@rahelkobrom2060
@rahelkobrom2060 Жыл бұрын
መምህር ቸሬ በጣም ተመስጨ ነው የሰማሁት ፀጋውን ያብዛልህ
@ninosisay10
@ninosisay10 Жыл бұрын
Thanks 🙏
@fikrietilahun9025
@fikrietilahun9025 Жыл бұрын
Thank you pas.cherie.
@eskdarzerega8953
@eskdarzerega8953 Жыл бұрын
Wow 🤩 thank you so much
@nardossisay8400
@nardossisay8400 9 ай бұрын
Egzabher edemna tena yestke wow❤
@tetetety3946
@tetetety3946 Жыл бұрын
Kale hiwot yasmalen
@sophiamedhaniemaekele3391
@sophiamedhaniemaekele3391 Жыл бұрын
I like your Advice Pastor
@victoriyalemma4007
@victoriyalemma4007 Жыл бұрын
ዋው ፓስተር ቸሬ እ/ር ይባርክህ ሁሌም አይጠገብም ትምህርት እናመሰግናለን
@user-ey2ed7ty3h
@user-ey2ed7ty3h 11 ай бұрын
Pastor Chere God may bless you abundantly.
@rutaethiopian911
@rutaethiopian911 Жыл бұрын
Wowow❤ cher geta abizito yibark❤
@biruktawitmicheal1065
@biruktawitmicheal1065 Жыл бұрын
Thank you so much pastor'e for the beautiful worx of wisdom 🤲
@milli12354
@milli12354 9 ай бұрын
ቸሬ እባክህ ወንዶቻችን በሙላ ሰብስበህ ቤትዘግተህ ኣስተምርልን
@rebeccabelay8630
@rebeccabelay8630 10 ай бұрын
Amen, Amen, Amen. Amazing message, God bless you more and more, Pastor Chere!
@alemituali6406
@alemituali6406 8 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ
@FkrFkr-nc8lb
@FkrFkr-nc8lb Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ዉስጤ ነህ
@hanawake9051
@hanawake9051 Жыл бұрын
ፓስተር ጌታ ዛምንህ ሁሉ ይባረክ ባሻም ነው ያሚላውሽ ታምርት ነው ያምታስታምር ያብዛልህ 💕🙏
@yoeyosaam2366
@yoeyosaam2366 Жыл бұрын
Amen 🙏 Tebarek
@lemlemtemesgen3517
@lemlemtemesgen3517 Жыл бұрын
Yene melkam Astemar egziabher tsegawn yabzalk
@mahiletabera5715
@mahiletabera5715 Жыл бұрын
እድም ይስጥልኝ ምነው ይሄ ትምህርት ትንሽ ቀደም ብሎ ሰምቼው ቢሆኖ 😢😢
@mekidesgetachew3693
@mekidesgetachew3693 Жыл бұрын
Erefdo ayawkm ayzon ehhte
@Muddanno
@Muddanno 8 ай бұрын
ተባራክ ❤❤
@mesigatachu
@mesigatachu 9 ай бұрын
ምርጥ መምህራችን ❤❤❤
@geniblessed3668
@geniblessed3668 Жыл бұрын
Geta yibarkik ❤
"አለመግባባት__" በፓ/ር ቸሬ
46:36
Epaphras Christ church
Рет қаралды 80 М.
ጋብቻ ለምን? --- በወንድም ዳዊት ፋሲል
32:07
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 89 М.
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
"ሚስቶች"_የሚፈልጉት___በፓ/ር ቸሬ
51:59
Epaphras Christ church
Рет қаралды 151 М.
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН