No video

የባለቤቴ ሰልክ ላይ የወንድ ሰልክ የለም / ዋሸው እንዴ ድንቅ ቆይታ / ...Abbay Tv - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

  Рет қаралды 108,353

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

"በ ኮሜዲያን መካከል የሚደረግ ልዪ የመዝናኛ የሳቅ ድግስ!
ዋሸሁ እንዴ? ዘወትር እሁድ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ በ ዓባይ ቲቪ
One of the shows of Abbay Agelgil washehu ende, a humorous game show held between comedians. Every Sunday at 7:00 (LT) only on Abbay Tv.
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram t.me/AbbayNews
Website: abbaytv.com/
#comedianzedo #filfilu #comedy
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
"

Пікірлер: 264
@Salasib
@Salasib Ай бұрын
Meseret Abera ትቅረብ የምትሉ Like አርጉ
@Gakpo-gf6gt
@Gakpo-gf6gt Ай бұрын
Alw
@Abuzer-ym7km
@Abuzer-ym7km Ай бұрын
ትቅረብ
@Kenbon-h8l
@Kenbon-h8l Ай бұрын
Aw
@tenad7309
@tenad7309 Ай бұрын
ዜዶ ቀልዱ ደስ የሚል እና ለሰዎች ያለው ክብር ደስ ይላል መሰልጠን ማለት ይሄ ነው:: ተባረክ🙏🏾
@Djyamanmixe
@Djyamanmixe Ай бұрын
ጥለሁን ክብር ያውቃል ❤❤ አንደኛ ነው ሁሌም
@user-oc3dm6fv9i
@user-oc3dm6fv9i Ай бұрын
ኮሜድያን ብርቄን በማቅረባቹ ደስ ብሎኛል ምርጥ የእንጨት አርት ሙያም አለው ይመቻቹ
@ZOZIzozi-x6u
@ZOZIzozi-x6u Ай бұрын
ተፈሪን አውቀዋለሁ የእንጨት ስራ ሙያ እዳለው ግን አላውቅም ነበር::
@amefke2069
@amefke2069 Ай бұрын
ወይኔ በስንት አመቴ ዛሬ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል የማቀው ሜድሮክ ሹፌር ሆኖ በጣም ጥሩ ሰው ተግባቢ ነው ፈሌ በማየቴ ደስ ብሎኛል
@yohannestariku2662
@yohannestariku2662 Ай бұрын
ማርቆስና ብርቄ ድሮም የሚመሳሱሉባቹ ካላቹ ላይክ ግጩኝ
@Emanu2018
@Emanu2018 Ай бұрын
😅😅😅 እኔም
@user-cs4hg4pv9j
@user-cs4hg4pv9j Ай бұрын
መቶ ላይክ ቢኖር እገጭዎት ነበር
@abdobatser7379
@abdobatser7379 Ай бұрын
ጥላሁን ትልቅ ስው ነው ስው አካባሬ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤
@user-jr7uh8me1k
@user-jr7uh8me1k Ай бұрын
ጥሌ ለምንድነው ብርቅዬን ስታወራው አትታይም ሀሳብ የምትለዋወጠው ከማርቆስ ጋር ብቻ ነው ምነው ብርቅዬን ዘጋከው እኔ አዝኜብሀለው ተጣልታችሁ ነው ወይ 2ኛ አሌክስ የት ሄደ ዜዶ ተመችቶኛል በጣም ግን አሌክሶ በምን ምክንያት እንዳቆመ ቀለል ያለ መግለጫ ብትሰጡበት አመሰግናለሁ
@tenad7309
@tenad7309 Ай бұрын
እኔም ገርሞኛል መጀመርያ ላይ እንደውም ያኮረፈ ነው የሚመስለው:: ተጥልተው ይሆናል
@user-pu8mt7ty4o
@user-pu8mt7ty4o Ай бұрын
እስከ መጨረሻው ብታይ ኖሮ ኮመንት አትፅፍ ም ነበር 😂
@tenad7309
@tenad7309 Ай бұрын
@@user-pu8mt7ty4o አይቼዋለሁ መጨረሻ ላይ በግድ ብርቄ ሲያናግረው ለማስመሰል ሞከረ:: እስኪ አንተ ደግሞ መጀመርያውብ እየው?
@zahrazahra3249
@zahrazahra3249 Ай бұрын
አይባልም ጥሌ እንደውም ለሁሉም ክብር ያለው ነው ግን በፕሮግራሙ መዝናናት ካልፈለግህ ትቶ መሄድ ነው።
@tenad7309
@tenad7309 Ай бұрын
@@zahrazahra3249 ምነው ጠበቃው ነኝ አልክ????
@wbalemzeleke5615
@wbalemzeleke5615 Ай бұрын
ጥላሁን ግን አለባበሱን ስወድለት ስረአት ያለው ነው ሌሎችንም አከብራለሁ ሁሉአችሁንም አይለያችሁ ፈጣሪ
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Ай бұрын
ገጣሚ ወንድማችን. ምርጥ ኢትዮጵያዊ. እናመሰግናለን
@adujonathan4377
@adujonathan4377 Ай бұрын
ጥላሁን ምንድን ነዉ ፊቱን ያኮሳተረዉ ብርቄ ስለቀረበ አልወደደዉም መሰለኝ
@Almetshay
@Almetshay Ай бұрын
አቤት እይታ ግን እውነትም ምን ሆኖ ነው😮😮😮
@abaynile2584
@abaynile2584 Ай бұрын
ኸረ ደምስ ፍልፍሉን አስተካክለው ለነ ጥሌ እድልኑም ስጧቸው
@TaJ-k7l
@TaJ-k7l Ай бұрын
meseret abera invite
@SalahuddinSeman
@SalahuddinSeman Ай бұрын
ጥላሁን በሰላም ነው ከብርቄ ጋር ተደባብሯቸዋለወ ፊትህ ላይ ደስ የሚል ነገር አይታይም ለዚህች አጭር ሕይወት
@adanemamusha3312
@adanemamusha3312 Ай бұрын
ለወንድ ልጅ በሴት ፆታ መጥራት ያውም ትልቅ ሰው አያስነውርም? ትክክል አይደለም ፆታ በምቀየርበት ዘመን ተገቢ አይደለም ባይ ነኝ።
@Pfund-xx8mc
@Pfund-xx8mc Ай бұрын
እንደዚህ ባትል ኑሮ ብዙ ነገር ያቃብሉ ነበር ቀሽም
@DrMATIAS-ly4ch
@DrMATIAS-ly4ch Ай бұрын
ጥላሁን እልፍነህ ምን መሆንህ ነው ቡርቄን የማታዋራው የብርቄን ሀሳብ የማትቀበለው ችላ የምትለው
@robeltube2300
@robeltube2300 Ай бұрын
Nketu new the koshasha
@Kenbon-h8l
@Kenbon-h8l Ай бұрын
Meseret Abera ጋብዙ
@user-fw9vy2ws5o
@user-fw9vy2ws5o Ай бұрын
በጥላሁን እና በብርቄ መካከል ኩርፊያማ አለ
@Emanu2018
@Emanu2018 Ай бұрын
😢እንዴ ለምን አልክ😊
@tenad7309
@tenad7309 Ай бұрын
@@Emanu2018በደንብ ያስታውቃል
@gracemk5884
@gracemk5884 Ай бұрын
ጥላሁን በጣም አኩርፈሀል ብርቄ ስለመጣ, እሄ እኮ professional tv show ነው. ስራ አታበሽ
@Karen-p6t
@Karen-p6t Ай бұрын
Meseret Abera ጋብዙልን ተመልካች አክባሪ ከሆናቹ
@gtrgtt4097
@gtrgtt4097 Ай бұрын
ሰላንም ውድ ኢትዮጵያ
@eskindiksolomon9772
@eskindiksolomon9772 Ай бұрын
በፊትም አሪፍ ነበር አሁን ደሞ መግቢያ ላይ እንዲሁ የጥሌንም ዘፈንና የተለያየ ሲሆን ያበደ ይሆናል በይበለጥ, ይመቻቹሁ👍👍👍👍
@FgdyBS
@FgdyBS Ай бұрын
Meseret abera ጋብዙልን ሳምንት ሌላ እንግዳ እንዳላይ
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 Ай бұрын
አረ ተደማመጡ አደነቆራቹን በተለይ ፍልፍሉ ተረጋጋ በተረፈ በርቱ
@Pfund-xx8mc
@Pfund-xx8mc Ай бұрын
አሌክስ ለቆ እንኳ የ Programu ድምቀት አልቀነሰም እድሜ ለፍልፍሉ
@Matudi-e3f
@Matudi-e3f Ай бұрын
Meseret abera ሳምንት ማየት እንፈልጋለን ጋብዟት
@tenad7309
@tenad7309 Ай бұрын
ዋዉ ዋሸሁ እንዴ ፕሮግራም ተወዳጅነታችሁ እየጨመረ ነው:: ደስ የሚል ዝግጅት ነው:: እንግዶቻችሁ የተለያዩ ትምህርት ሰጪዎች ናቸው:: ሙዚቃችሁ ቀልዳችሁ የአሀዱ ባንክ ማስታወቂያችሁ ሁሉም ልዩ ነው በርቱ ከusa🇺🇸የሁልግዜ ተከታታያችሁ ነኝ👍😀🙏🏾♥️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@solomonmekonnen-nd9xe
@solomonmekonnen-nd9xe Ай бұрын
ይሔ ፍልፍሉ ወንበሩላይ አርፎ አይቀመጥም እንደህፃን የሚሽከረከረው ሚዲያላይ መሆኑን ይረሳዋል ክብር ያስፈልጋል
@Anwar72873
@Anwar72873 Ай бұрын
አርቲስት Meseret Abera ሳምንት ትቅረብ ደምስ please😂
@Elias-e3x
@Elias-e3x Ай бұрын
ፍልፍሉ ትመቸኛለክ
@SalaN-il8lc
@SalaN-il8lc Ай бұрын
አርቲስት Meseret Kebede ጋብዙ
@NcfsBc
@NcfsBc Ай бұрын
Meseret abera ሳምንት ካልቀረበች ኢሄን ዋሸው እንዴን መከታተል አቆማለው
@gtrgtt4097
@gtrgtt4097 Ай бұрын
እዴህ አይነት ድነሳ አይቸ አላወቅም የመጀሪው ኢትዮጵያ____ሲደንስ😊😊
@ጃግዋር
@ጃግዋር Ай бұрын
Abay tv እባካቹን Meseret abera ጋብዙ
@zedagmawitewodros5440
@zedagmawitewodros5440 Ай бұрын
ዜዶ ምርጥ
@Gambo-ys1bs
@Gambo-ys1bs Ай бұрын
Artist Meseret kebede እንግዳ አርጋቹ ጋብዙልን
@user-yy6mc8vl2h
@user-yy6mc8vl2h Ай бұрын
ፍልፍሉ ተመቸኝ እውነት ነው እግዚአብሔርን ተማፅኖ ማይድን ሰው የለም
@nuradisadem4689
@nuradisadem4689 Ай бұрын
አጄማመሩ በጣም ዴስ ይላል ሁል ጊዜም እንደዚህ ቢሆን በጥልዬሙዚቃና በማርቆስ እንዲሁም በፍልፍሉ ጭውውት
@Gakpo-gf6gt
@Gakpo-gf6gt Ай бұрын
Washew ende Please invite Artist Meseret abera
@gimbo3980
@gimbo3980 Ай бұрын
Meseret Abera ትቅረብ
@HashimGg-e4c
@HashimGg-e4c Ай бұрын
Meskerem abera ትቅረብ
@OoopN-lp4gj
@OoopN-lp4gj Ай бұрын
ዋሸው እንዴ Pls ሳምንት Meseret Abera ጋብዙ
@user-zb2sf6mc1y
@user-zb2sf6mc1y Ай бұрын
ደረጀ በላይን ድገሙልን ደምሴ
@user-gd2uh4ik4u
@user-gd2uh4ik4u Ай бұрын
Meseret abera እንግዳ አርጋቹ ጋብዙ
@LpojGg
@LpojGg Ай бұрын
Meseret abera ጋብዙ
@Abuzer-ym7km
@Abuzer-ym7km Ай бұрын
የተመልካች ድምጽ ምታከብሩ ከሆነ አርቲስት Meseret kebede ጋብዙልን
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 Ай бұрын
ባትሪውን ጋብዙልን ኧረ ወይስ በህይወት የለም ??
@dkbdtyt17776
@dkbdtyt17776 Ай бұрын
ፍልፍሉ አበዛው፣ ድሮም አይመቸኘም አሁን ደግሞ ብሶበታል ይስተካከል!
@yitamenseid9633
@yitamenseid9633 Ай бұрын
Meseret abera ጋብዙልን
@melkamubekele1208
@melkamubekele1208 Ай бұрын
Everyone who recommend comedian birqe must be Crew of washew enda 🎉🎉🎉 say yes yes
@Emanu2018
@Emanu2018 Ай бұрын
@@melkamubekele1208 I already said
@nahierdawit9721
@nahierdawit9721 Ай бұрын
ቢጫ ወባ ባለሱፉ ተመቸኝ😂😂😂
@zahrazahra3249
@zahrazahra3249 Ай бұрын
ይቼን ሰንደቀላማ ሳይ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ሙሉ ኢትዮጵያን ያየሁ ይመስለኛል።
@Nohamin-yq7jf
@Nohamin-yq7jf Ай бұрын
Demese please Meseret abera ጋብዝልን
@BSbHhx
@BSbHhx Ай бұрын
ቀጣይ ሳምንት Meseret Kebede ትቅረብ
@AyzalGirma
@AyzalGirma Ай бұрын
እንግዳ ስትጋብዙ አንዳንዴ በተመልካች ምርጫ ቢሆን አሪፍ ነው (Meseret abera ጋብዙልን)
@user-gk1hc3ei6c
@user-gk1hc3ei6c Ай бұрын
እንኳን እግዝያብሔር አተረፈክ ሀለቴ ሞትን በዚህ መልኩ ማየት ቀላል አይደለም እመቤቴ ጠብቃካለች እንኳን አተረፈክ
@ShienLove-rl6mu
@ShienLove-rl6mu Ай бұрын
አባይ ቲቪ እኔም በጣም እወዳቹ አለሁ ደሞም ሁሌም እካታተላልሁ ግን ጥሌ የኔ የዋህ ስወድህ እኮ እውነት እሱ እንዳለው በዛህ የዋህነትህ ወደ እግዚአብሔር ብትጠጋ እውነት አሁን ካለህበት ክብር የበለጠ ትከብራለህ ነው የምለው ሁላቹም እውዳቹ አለሁ❤
@user-vm5gq2dz6v
@user-vm5gq2dz6v Ай бұрын
እረ አገባብ 😂 አቦ ይመቻችሁ❤❤
@genettamret4319
@genettamret4319 Ай бұрын
አባይ ቲቢ ምርጫዬ ነው ደምሰዬ አሪፍ ፕሮግራም ነው ግን ጥሌን አፍፉን አትበሉት አታሸማቁት በሞያ ይበልጣችዋል በእድሜም ቢሆን እና በጣም ታምራላቹ❤❤❤
@YassirH-jv2ob
@YassirH-jv2ob Ай бұрын
Meseret Abera ጋበዙ
@user-xz1ln2ei7n
@user-xz1ln2ei7n Ай бұрын
Meskerm abera
@gosayea.6648
@gosayea.6648 Ай бұрын
የእንግዳው ግጥም ግን ቢቀር። ጀማሪ ህፃን እንኳን ከዚህ የተሻለ ይገጥማል
@Gakpo-gf6gt
@Gakpo-gf6gt Ай бұрын
Meseret abera ልናያት እንፈልጋለን
@abdinmohammed6171
@abdinmohammed6171 Ай бұрын
ዋው አባዮች አላቹ ወይ አለን አለን ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yitamenseid6205
@yitamenseid6205 Ай бұрын
Meseret abera ካልቀረበች ኢሄን ፕሮግራም ማየት አቆማለው
@trufatargaw593
@trufatargaw593 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤perogeramachu betam eyamarebet metal bertu nebesoch❤❤❤😂😂😂😂😂
@yonasbiset898
@yonasbiset898 Ай бұрын
ከዜዶ ያደነቅኩለት ነገር ደምስን አስተውሎታል ፆታውን ስለተናገረ ወንዶቹ ላይ ትኩረት አድርገዋል ይህ ማለት ሶስቱ ሴቶች ቢሆኑ ኖሮ ደምስ ከመጀመሪያው መልሱን ነግሯቸዋል ስለዚህ በደምስ አባባል ልክ የሚሆነው አራቱም ወንዶች ቢሆኑ ነበር አንዴ ፆታ ተናግሯል ሴቶቹ ላይ ጊዜ አላጠፉም
@user-cl9zz6os5f
@user-cl9zz6os5f Ай бұрын
Meseret abera ጋብዙ ካልቀረበች ዋሸው እንዴ መከታተል አቆማለው
@user-tv6wy5pf6n
@user-tv6wy5pf6n Ай бұрын
Tileyeee merete sew❤️thetinha becha beke new🥰
@henokkinfe6846
@henokkinfe6846 Ай бұрын
ብርቄ ያለዉ ችሎታ የማይነጥፍ ነዉ ስላየዉክ ደስብሎኛል !
@teasfaw7894
@teasfaw7894 Ай бұрын
እንደ ደህና ነገር ኢትቨ ምናምን የለናል የጀኖ ሳይድ ቲቪ ያሰታውሰናል
@Sable-yu2rn
@Sable-yu2rn Ай бұрын
እስኪ በቅንነት 1000 አስገቡኝ 🙏🙏🙏❤️
@Sereki914
@Sereki914 Ай бұрын
እሽ እንደማመር 😍😘
@AyalewHgeg-jc4pu
@AyalewHgeg-jc4pu Ай бұрын
Meseret abera ሳምንት ልናያት እንፈልጋለን
@user-hz4lm8mw1u
@user-hz4lm8mw1u Ай бұрын
እንዴት እንደምታዝናኑኝ ስወዳቹ ድበርትን ነው የምታስለቅቁት
@user-tv6wy5pf6n
@user-tv6wy5pf6n Ай бұрын
Ayeee zedduuu 🤣🤣🤣🤣
@VSgsHhs
@VSgsHhs Ай бұрын
Meseret aberan ጋልጋበዛቹ Programachun መከታተል አቆማለው
@ngistassefa5540
@ngistassefa5540 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉ዋው በጣም ምርጥ ፊልም🎉🎉🎉🎉🎉
@Fika-b4y
@Fika-b4y Ай бұрын
Meseret abera ጋብዙልን Pls
@YO1O699
@YO1O699 Ай бұрын
ደምሴ እና ጥላሁን ዜዶን ምርጦች ለማየት ካልሆነ ሌሎቹ ቀልዳቸው በጣም ለዛ አጣ ምክር ያስፈልጋቸዋል
@user-eq7gh2dh7c
@user-eq7gh2dh7c Ай бұрын
ዋሸው እንዴ ከለት ለት ምርጥ የፕሮግራም መሻሻል እያረጋቹ የምትመጡ ተወዳጅ ተመራጭ የኦናቹ የሳቄ ምንጮች ይመቻቹ👍👍👌👌🥰🥰🥰🥰
@LamoFah
@LamoFah Ай бұрын
ተመልካች አክባሪ መሆናችሁን Meseret abera በመጋበዝ አሳዩ
@alamalam6594
@alamalam6594 Ай бұрын
ፍልፍሉ ተረጋጋ አንጨባረከው
@user-gt5sp6ny3k
@user-gt5sp6ny3k Ай бұрын
አሌክስ የት ሂዶ ነው ዋሸሁ እንደ ካየሁ ወራቶች አለፉ
@Burak-ie9lr
@Burak-ie9lr Ай бұрын
Meseret aber ጋብዙ ዘ
@melkamubekele1208
@melkamubekele1208 Ай бұрын
Filfilu you should give chance your opponent to speak😅😅
@NasirChadli
@NasirChadli Ай бұрын
Invite Mesret abera guys
@user-vm5gq2dz6v
@user-vm5gq2dz6v Ай бұрын
ልቀቁት ባካችሁ 😊😊😊😊😊
@ashenafikibru563
@ashenafikibru563 Ай бұрын
ብርቄ የፕሮግራሙ አንድ አካል ይሁንልን❤❤
@yosefshibeshi3854
@yosefshibeshi3854 Ай бұрын
ሰውየውን ብርቄ የሚሉት ፆታውን ቀይሮ/ቀይራ ነው? አልገባኝም
@ameatn
@ameatn Ай бұрын
አይ ፍልፍሉ የዋህነት ያጠቃሃልኮ አቢ የሚለው ስም አያትህ ናቸው እንዴ
@ethioautomotivetvshow
@ethioautomotivetvshow Ай бұрын
🙌
@user-ej1yf6dc1m
@user-ej1yf6dc1m Ай бұрын
Woshew ened yemechachu❤❤❤❤❤❤
@Tigist-ho9lc
@Tigist-ho9lc Ай бұрын
1 ፍልፍሉ በፈጠረህ አርፈህ ተቀመጥ ወንበሩ ላይ ስትቁነጠነጥ ትረብሻለህ! 2 እነ ማርቆስ ሌላዉን ሰዉ ጥያቄ ሲጠይቁ ዝም በል በሁሉም ነገር ላይ አትቀልድ ያሰለቻል! 3 ደምስ ደሞ ፍታዊ ዳኛ ሁን ፕሮግራሙን መስመር ማስያዝም ያንተ ኀላፊነት ነዉ በተለይ ፍልፍሉን!
@Gakpo-gf6gt
@Gakpo-gf6gt Ай бұрын
Demese የተመልካች ድምጽ አክባሪ መሆናችሁን አርቲስት Meseret abera በመጋበዝ አሳዩ
@KifleAb
@KifleAb Ай бұрын
አባይ ቲቪ ከሚወድበት ምክንያት አንዱ ዋሸው እንዴ ፕሮግራም አንዱ ነው እያዝናና የሚያስተምር ሲሆን ካሉት ኮሜዲያን ውስጥ ቀጅቃጃና ኘሮግራሙን እጅግ ውብ እንዳይሆን የሚያደርገው አንዱ ፍልፍሉ ነው ምክንያቱም ጓደኞቹን ይረብሻል አያስወራም ይጮሀል ይህን ቢያስተካክል ፣ ፣
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 Ай бұрын
ደምስ ለምንድን ነው ፍልፍሉን ስርዓት የማታሲዘው፣ለምን ከነ ጥሌ አይማርም ጥላሁን እልፍ ነህ በጣም የተረጋጋ ነው የፍልፍሉ መንቀልቁል በጣም በዛ
@TTr-fz5lm
@TTr-fz5lm Ай бұрын
አደኛነኝ
@Yabsira6311
@Yabsira6311 Ай бұрын
Meseret Kebede ጋብዙ
@user-zo5lp3sv5c
@user-zo5lp3sv5c Ай бұрын
Meseret abera ትቅረብ ጋብዙልን
@SalinaSalit-yb1ub
@SalinaSalit-yb1ub Ай бұрын
ኧረ የዋሁ ጥሌ ከሠው ጋር ይኮራረፋል ብዬ አስቤ አላውቅም እባካችሁ አስታርቋቸው
@dagimtiroro5489
@dagimtiroro5489 Ай бұрын
Abbay tv ሁሉም ከ75% በላይ ጥሩ ነው ከተቻለ #እውነት ተነግሬ አልሆነም አለኝ የምትለው ቃል በሌላ እውነት ተነግሬ ሆነልኝ ብሆን ??????????ኢትዮጵያ ከፍ ትለዋለች 🌴🌴🌴🌴
Harley Quinn's revenge plan!!!#Harley Quinn #joker
00:59
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 22 МЛН
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 7 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 46 МЛН
ብራችንን ሌባ በላብን  🤣🤣   //ማን ያሸንፋል?//
42:16
9ኛው ሺ ምዕራፍ 3 ክፍል 3
26:59
EBC Entertainment
Рет қаралды 130 М.