No video

የባለስልጣኗ ልጅ ባል እንደወጣ ቀረ!!ከሌላ ወልደህ አምጣ ተብሎ በዛው ኮበለለ!!

  Рет қаралды 83,819

ዱካ ሾው /duka show

ዱካ ሾው /duka show

Күн бұрын

የባለስልጣኗ ልጅ ባል እንደወጣ ቀረ!!
ከሌላ ወልደህ አምጣ ተብሎ በዛው ኮበለለ!!
@ynserayn@ethiomeznagna

Пікірлер: 439
@zebibaseid3841
@zebibaseid3841 Ай бұрын
የንስር አይን ቸሽሎት ለዚህ ስለበቃ ደስ ብሎናል ዘልየ ጀግና ናችሁ አተና እሱ በርቱ
@MekdedGetaneh
@MekdedGetaneh Ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ያዘኑትን የሚያጽናና ለደከሙት ሀይልን የሚሰጥ ለተገፉት የሚፈርድ ቸሩ መድሃኒአለም አጽናኝ መንስ ቅዱስ ይላክላችሁ ይላክልን አሜን3
@EmebetEe
@EmebetEe Ай бұрын
ፈጣሪ ይረዳሽ ባልሽን በእጅሽ ያስገባዉ የሩፉኤልን ፀበል አስቀድሰሽ ቄሶችን አማክረሽ መጀመሪያ ንስሀ ገብተሽ ከዛ ፀበሉን ጠጭ ማህፀንሽ ፅንስ እዲይዝ ያደረጋል አታልቅሽ ብቻ ባልሽ ይምጣና ተመካከሩ ንስሀ ግቡ ቁረቡ የሩፉኤልን ፀበል ጠጭ በላት ዘላለም ዉዱ ወንድማችን❤❤❤
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz Ай бұрын
ልጅቱ በጣም የዋህ ናት ማርያምን ፀበል ግቢ እማ ትውልጅ አለሽ የምን ሀኪም ነው ደግም እመብርሀን እያለች ፀበል ግቢ
@user-kx5ox4lh1q
@user-kx5ox4lh1q Ай бұрын
ፀበል መሄድ አለብሽ መጥፎ መንፈስ ነው የመምህር ተስፋየ አበራን ትምህርተ ተከታተይ ትወልጃለሽ
@user-ci5kf2id8u
@user-ci5kf2id8u Ай бұрын
የንስር አይንና ዘልየ ጀግኖች❤❤❤❤
@user-cw3qt3xy1p
@user-cw3qt3xy1p Ай бұрын
ዘሌ እንዲማ አትጥፋ አድናቂዎችህን አታሳቀን ለማንኛውም በሰላም በመመለስህ ደስ ብሎናል የምትሉ በላይክ
@aliyilemecha3595
@aliyilemecha3595 Ай бұрын
good job keep it up
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 Ай бұрын
እኔኮ ደከመኝ ከነስር አይን ቤት ወደ አንተ ቤት በመላለሥ ከዛ ጨርሼ እዚ ለማንኛው አድናቂያቹ ነኝ በርቱ ጎበዞች ናቹ 👍❤❤❤❤💪💪💪💪
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 Ай бұрын
እኔምእንዳቺ😂😂😂❤❤
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 Ай бұрын
@@uhhuhh5398 ።😂😂
@ferhte
@ferhte Ай бұрын
እውነት እንደኔ
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o Ай бұрын
እኔማ እግሬ ቀጠነ
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o Ай бұрын
የወሬ ጥማት ያንከለክሉናን ፍቅር የሆኑ ሠወቸ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@user-ds5tg9hq4i
@user-ds5tg9hq4i Ай бұрын
ቁጥጥር የበዛ ሲሆን ብዙ ጊዜ ህይወታችን ይከብዳል ወላጆች ልጆችን በነፃነት አሳድጉ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይፈፅም እግዚአብሔር ቤት ፀበል ሂጂ
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d Ай бұрын
ሲጀመር ትክክል አይደለም ለዚህ ነው ታላቁ መፅሃፍ ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል ያለው ጋብቻ ክቡር መኝታውም ንፁህ ነው ብሎ ፈጣሪ አንቺ ግን ከሌላ ወልደህ አምጣ ማለት አልነበረብሽም ከማደጎ ቤት ብታመጡ በጎነትም ነበር አየሽ ውጤቱን እግዚአብሔር ይርዳቹ
@user-lk6vz8fd3d
@user-lk6vz8fd3d Ай бұрын
ጀግናችን እንኳን ደህና መጣክ አይዞሽ ትወልጃለሽ ጥሩ ህክምና አድርጊ ወደ ውጭ ሀገር ሄደሽ ታከሚ
@user-cw3qt3xy1p
@user-cw3qt3xy1p Ай бұрын
እህቴ ተስፋሽ በክርስቶስ እየሱስ ይሁን ልጅሽን የሚያሳቅፍሽ የፍቅር አባት ባልሽን ይመልስልሽ በእሱ ብቻ እመኝ እየሱስ ያድናል 🙏
@user-tt7sh4wn6o
@user-tt7sh4wn6o Ай бұрын
ሰላምህ ብዝት ይበልልን በርታ
@marysam9193
@marysam9193 Ай бұрын
ዉዴ ቅጣት ይሆናል ያኔ ያደረግሽዉ ፈጣሪን ስላሳዘነሸዉ እግዛብሄር ቸር በመጸጸት ንስሃ ገብተሽ እየለቀሽ ለምኝዉ ይቅር በለኝና ፋንታየን ስጠኝ በይዉ እግዛብሄር ቸር እና ይቅር ባይ ነዉ!!!
@user-fh2qm6sd6o
@user-fh2qm6sd6o Ай бұрын
ዘሌ ጀግናው ከመጥፎ ነገር አላህ ይጠብቅህ❤❤❤
@user-ui2cp8ee5e
@user-ui2cp8ee5e Ай бұрын
ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ሂጂ ጸበል ግቢንሰሀ ግቢ አመቤቴ ማርያም ትሰጥሻለች
@user-zo9kz2ev5z
@user-zo9kz2ev5z Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዘሌ ወድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ በርታ
@sartt3754
@sartt3754 Ай бұрын
እንኳን. ደህና. መጣህ. ሰትጠፍ እናሰባለን. የምውራዉ. ሰራ ከባድ ሰለሆነ. ፈጣሪ ይጠብቅሄ
@GiyorgidsKeb
@GiyorgidsKeb Ай бұрын
በልጅነት ቤተሰብ ልጅ ላይ የሚያደርሱት ተጽዕኖ መልሶ ልጅን ይጎዳል
@seblipomi3684
@seblipomi3684 Ай бұрын
ዘልዬ በናትህ የበቀደም እህታችን ባልየው መምህር የተባለው ጉዳይ እንዴት ሆነ በጣም አሳዝናኛለች
@user-bu7hh8bw7p
@user-bu7hh8bw7p Ай бұрын
የኔምጥያቄነው
@user-ud9fy1cm9g
@user-ud9fy1cm9g Ай бұрын
የኔምጥያቄነው
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h Ай бұрын
ደምሪይ እህቴ
@abedallahabedallah8386
@abedallahabedallah8386 Ай бұрын
yenam teyake new
@astekastek1000
@astekastek1000 Ай бұрын
አዎ አሳዉቀን
@HawaEdris-fc5jp
@HawaEdris-fc5jp Ай бұрын
እህት ወደፈጣሪሽ ዱአ አድርጊ አላህ ልጅ ይሰጥሻል እኔም አትወልጅም ተብየ እኔ ግን አሁን ወልጃሉለሁ አይዞሽ እህት❤
@negateyasinyeshe6365
@negateyasinyeshe6365 Ай бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኛ 👍
@ehilitutilahun3708
@ehilitutilahun3708 Ай бұрын
ዞላ ሰላም ላንተ ይሁን በርታ ልጄ ከንስ አይን ጋር ወንድማማች ነዉ የምትመስሉት እግዚአብሔር ጥበቃዉን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MekdedGetaneh
@MekdedGetaneh Ай бұрын
የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ተከታተኝ የሚታየውን ሳይሆን የማይታየውን እግዚአብሔርን ተስፋ አርጌ የእኛ ፍቅር ለሰዎች የምንሰጠውን ለእግዚአብሔር ብንሰጥ ኖር የአበበ ከበደ መሄድና መምጣት አያሳስበንም ነበር ።(የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ።(1ኛ ቆሮንጦስ 1:30
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
ትክክክል ❤ብታዳምጥ መልካም ነው
@AyehuDamtew-zu3fe
@AyehuDamtew-zu3fe Ай бұрын
ንሰሀ ገብተሽ ሱባኤ ይዘሽ ፈጣሪን ጠይቂ ገጠመኝ አዳምጭ ጸበል ተጠመቂ
@user-fh2qm6sd6o
@user-fh2qm6sd6o Ай бұрын
የኔ እህት አላህ የራስሽን ልጅ ይስጥሽ የሰው የሰው ነው በጣም የዋህ ነሽ
@user-tk1yx2kh3n
@user-tk1yx2kh3n Ай бұрын
ዘላለም ዘገዬ የንስር አይንም አንድ ልጅ ብቻ የነበረች ቤተ ሰብ ከሞታች 6 ዓመት ነው ግን ልጃችንን ደሩልን እየሉ አስጨነቁን ይላሉ፣ በ 6 ዓመት ውስጥ ጊዜ ሽማግሌ ተለካ ተበለ በተመሰሰይ እሷን ነፃነቷን በመንፈጊ ነው።
@ertaerta726
@ertaerta726 Ай бұрын
ስውሯ ማርያም ኤደሽ ተሳይ እመቤቴ ትስጥሻለሽ
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd Ай бұрын
ምን ግዜ ቀደማችሁኝ ዘላለም ዘገየ ጀግናው ❤
@zinashhailu7757
@zinashhailu7757 Ай бұрын
ሠላም ዘሌ እነዚያ3 ሚሥቶቹ የሞቱበትን ነገር እባክሕን 2ተኛውን ክፍል ልቀቅልን
@sewunetl8732
@sewunetl8732 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉😢😂
@Aynalem291
@Aynalem291 Ай бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ዘላለም በርቱ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እራሳችሁን ጠብቁ ❤❤❤❤
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h Ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድማችን❤❤❤❤❤
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
🙄🤔አልወድም ብሎ እራስን አሳምኖ ቁጭ ማለት ይሄ ስንፍና ነው አለማወቅምን እማዬ ትወልጃለሽ እስኪ የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ አዳምጭ ብዙዎች ወልደዋል በ እግዚአብሔር ቸርነት ስዉሯ ማርያም ሂጅ የጸሎት ቤት /ቦታ ስሪና እና በጸሎት ትጊ:::ባልሽም ይመጣል ህወትሽ ሰላም ይሆናል
@TsehayUmaMolla
@TsehayUmaMolla Ай бұрын
ሰላም እኔ የምለው ይህቺ ሴትዮ ሞኝ ናት እንዴ ዘጠኝ ወር አርግዛ ወልዳ ልጅ ትሰጠኛለች ብላ ማሰቧ ልጅን ያክል ነገር ብድግ አርጎ መስጠት ይከብዳል እኮ ሁሉን የሚችል አምላክ ለአንቺ ልጅ ይሰጥሻል ተስፋ እንዳትቆርጪ
@etetewami9042
@etetewami9042 Ай бұрын
።።። ወንድም ዘለአለም መጨረሻውን አሳየን።።።
@senaitkebede9628
@senaitkebede9628 Ай бұрын
ዘሌ ጀግናው ወንድማችን ❤❤
@user-qy1mh8bt9r
@user-qy1mh8bt9r Ай бұрын
קארר🎉ר🎉🎉ר🎉🎉🎉🎉3🎉🎉🎉🎉🎉🎉3ראא אאאא 🎉אאא 🎉א🎉🎉🎉🎉את 🎉4 4אאט🎉🎉🎉את זה מאוד חשוב לי א א את
@user-ok7oc8qe5w
@user-ok7oc8qe5w Ай бұрын
ዘልየ እንኳን ደህና መጣህ ስትጠፋ ትሳስቡን አላችሁ እራስህን እየጠበክ ወንድሜ
@Nurobegeter
@Nurobegeter Ай бұрын
ሚስትየይቱ ሞኝናት ልበል ጎዳናላይ የምታድር እናት እንኳን ለምና ልጅዋን ታሳድጋለች እንጂ ልጅዋን አሳልፋ አትሰጥም እኳን ስራ ያላት እናት ከማደጎ አምጥተሺ አታሳድጊም ራስወዳድ ነሺ
@semiratofik3884
@semiratofik3884 Ай бұрын
በርታልን ዘልዬ እንወድሀለን
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c Ай бұрын
ዘሌየ እንዲም አትጥፋ አድናቂዎችህን አታሳቀን ለማንኛውም እንኳን በስላም መጣህልን ማን አለን የስው ደራሽ አንተም የነስር አይን ብቻ ናችው ከህግ በላይ ናችው እግዚአብሔር ከኩፉ ነገር ይጠብቃቹ ዘሌየ ❤❤❤
@saadayimer8273
@saadayimer8273 Ай бұрын
እኮን ደህና መጣህ ዘልያችን የንስር አይን ለዚህ ስለበቃ ደስ ብሎኛል❤
@HusenLaku
@HusenLaku Ай бұрын
Zalalam Thenk you bro ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qs1wf1bl3w
@user-qs1wf1bl3w Ай бұрын
ሁሌም ለሴቶች እምሰጠው ምክር ስታረግዙ አታስወርዱ ምክንያቱም ምናልባት ዘራችሁ ያየተረገዘው ልጅ ብቻ ሊሆን ይችላል እቺ የሁል ግዜ ምክሬ ነው ለወላጆች በልጆቻችሁ ፍቅር መሀል አትግቡ ምክንያቱም አንድ ቀን ዋጋ ሊያስከፍል ይችላል ልጆቻችሁ እንዳይወቅሷችሁ ተጠንቀቁ ይህ ታሪክ ይቡዙ ሴቶች እና ወላጆች ችግር ነው በሀሳብ ምረዳዳት ቢኖር ኖሮ አሁን ልጅ ይኖራት ነበር አይዞሽ በሳይንሱም በፀበሉም ሞክሪ ካልሆነ ግን ጤናሽን ይስጥሽ እህቴ ብርቺ
@KairyaOsman
@KairyaOsman Ай бұрын
ትችላላችሁ አላህ በሱ ሀይል ይጠብቃችሁ
@BEYEDagi-yq4tx
@BEYEDagi-yq4tx Ай бұрын
Yene Enat Ayzosh Fetari Yasebesh❤🙏❤🙏❤🙏❤
@muluayel-8387
@muluayel-8387 Ай бұрын
ምን አለበት ለልጅቱ ብታሰብ እጭ ልጅ ኤቃ ነው እንደ 9 ወር ሙሉ ሸከማ እንደት ለሰዉ ይሰጣል ይሄ ዜና እንደት በዚህ ሰዓት ተናገራለ እሰከ ዛሬ ጥሩ ሰራ ነበር ዛሬ ግን ትክክል አይደለከም ዘላለም
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq Ай бұрын
በጣም የሚገርመው የኛባለስልጣኖች ሰዉን እንደ እንስሳ በየመንደራቸዉ በግል እስርቤታቸዉ እንደፈለጉ እያሰሩ እደሚያሰቃዮ ከዚህ ታሪክ ተምረናል።😂😂
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Ай бұрын
Tikkil biLshaL
@sofiadubai3330
@sofiadubai3330 Ай бұрын
😂😂😂😂
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ንስሀ ገብተሽ ጸበል ሂደሽ ተጸበይ ትወልዳላችሁ እግዛብሄር እሚሳነው ነገርየለም😢😢😢
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 Ай бұрын
የቅዱስ እሩፋዬልን ጸበል ጠጭ መልካውን አድርሺ ትወልጃለሽ እኔም እንዳንች በባሐላዊ ተጠቅሜአለሁ ግን ወልጃለሁ እባካሽ ጸበል ግቢ ንስሐ ግቢ ሰይጣን ቅናተኛ ነው አንች ትወልጃለሽ ወደ እግዚአብሔር ቤት ሒጂ እህቴ እውነት ገጠመኝ ስሚ መሀን የተባሉ ሰዎች ሾተል የሚባል መንፈስ አለ እና እሱ ነው ማህጸንሽን የዘጋው እባክሽ እህቴ ጸበል ይጂ ዘላለም ንገራት በጾም ጾሎት በንሳሃ ይሳካል❤❤❤
@haregeweyenyitna
@haregeweyenyitna Ай бұрын
አብነ ኪሮስ አነድትሂድ ንገራር ዘላለም አንተ ጎበዝ ነህ ይሂ ላንተ ቀላልነው አባክህን እርዳት በጣም የዋህ ነች ጌታ ያግዝህ
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l Ай бұрын
ዘሌ ጀግናቺን እንኳደህና መጣክ 👍
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 Ай бұрын
ዘሌ እከንሰለማጠክ ጀግናችነ እግዚሐብሔር ይጠብቅ
@user-tt7sh4wn6o
@user-tt7sh4wn6o Ай бұрын
አንደኛ
@madimahmde1215
@madimahmde1215 Ай бұрын
አራ በክሽ
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 Ай бұрын
አንቺ ምናይነት የዋህነት ነዉ እንዴት ነዉ ያሰብሽዉ እናት የምትሰጠዉ መስሎሽ ነበር ሚስኪን ነሽ ሲቀጥል ልጅ አምጣ ማለት የነበረብሽ ከማደጎ ነበር ማነች ልጅ ወልዳ ተሰቃይታ ላንቺ የምትሰጥሽ እርሽዉ እህቴ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SaTa-hm3kc
@SaTa-hm3kc 15 күн бұрын
ጀግናው ሠላምሕ ይብዛ🎉🎉🎉🎉
@user-cq2sy3ot9n
@user-cq2sy3ot9n Ай бұрын
የምትሳደቡ ሰዎች በሰላም ነዉ ተረጋጉ
@abuahmed6265
@abuahmed6265 Ай бұрын
እር ማን ይሳደባል ዘሌን በጣም ጎበዝ ልጅ ነው
@user-zk8uz6do5m
@user-zk8uz6do5m Ай бұрын
ምርጥ ስራነው በርቱ🎉🎉
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 Ай бұрын
ዘልየ ሁሉንም አዳርሳለሁ ስትል ቤተሰብህንም መርሳት የለብህም ባለቤትህንም ግዜ ስሜት እራስህን እየጠብቅህ የነስርዓይንም ተሽሎት እግዚአብሔር ይመስገን እየተንቀሳቀስ ነው የአንተንም ልማትና ድካም ቆጥሮ ወደቀድሞው እየተመለሰ ነው እንኳ ን ደስ አላችሁ።
@FhgdFhh
@FhgdFhh Ай бұрын
እንኳን ሠላም መጣህ ዘላለም
@MekdedGetaneh
@MekdedGetaneh Ай бұрын
እምነት ካለሽ ወደ ገዳም ሂደሽ ንሰሃ ግቢ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም የተሻለ ተ
@NasriyaTilibo
@NasriyaTilibo Ай бұрын
አይዞሽ ወድ አላህ ይሰጥሻል ምሰጠወ ኡሱነው ማማዬ አብሽር ከበድ ነው
@user-ct1wr5fh7l
@user-ct1wr5fh7l Ай бұрын
ዜሌ ወንድሜ በርታ
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 Ай бұрын
ዱካዎች እና የንስር አይኖች እንንተ ገና በየ ቤቱ እየገባችሁ ብዙ ጉድ ታሳዩናላችሁ በርቱ
@user-qc6sv6xz4m
@user-qc6sv6xz4m Ай бұрын
ዘሊ እንዴት ነህ እንኳን ደህና መጣህ ይልጂቱ የፍቅር ታሪክ ያሁላ ችግር አሳልፈው አሁን የሱን ልጅ ላሳድግ ብላ መጠየቋ ጥፋት ነው ቢሆንም ቧላ እሳ ወልደህ አምጣና አሳድገዋለሁ ስላለችው አይደለም አብራው እምትሰራው ጋ አስቀድሞ ግንኙነት ስለነበረው ነው ሊጠፋ የቻለው ላስረገዛት ሴት የሚስቱን ታሪክ የነገራትም አይመስለኝም እንደወደዳት ልጅ እንድሚፈልግ እንጂ ሚስቱ ወልደህአምጣና ላሳድግልህ እንዳለችው አታቅም ብየ አስባለው ለሚስቱ ግን ልላት እምፈልገው በመጀመሪ እግዚአብሔርመልካም ነው ፀበል ሂጂን ላንድ ለሁለት ሳምንት ሱባኤ ገብተሽ ፀልይ ተጠመቂ ምንም አይሳነውም ባይሆንም ስንት ህፃናቶች አሳዳጊ ያጡ በየሆስፒሉ አዲስ እሚወለድ ህፃናቶች ወስደሽም ማሳደግ ትችያለሽ ዘሊም ለሁሉም እንደምታግዘው ያ ጏደኛህ ዶክተር ጋ አስመርምራትና ለመጨረሻ እንደማትወልድ ወይም መውለድ ትችላለች እሚለውን ታውቃለችና አይዞሽ በርቺ ከዚህ የባሰ ችግርም አለና ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 Ай бұрын
❤❤❤❤❤ጀግናዉ ዘላለም ዘገየ❤እንኳን ደህና መጣህልን❤እስማረት ጀግና ነህ እኮ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-sj5ce3pl1s
@user-sj5ce3pl1s Ай бұрын
እንኳን ዳህና መጣህ ወንድሜ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@egiwondem5458
@egiwondem5458 Ай бұрын
የኔ እህት የዋህ ነሽ አይዞሽ::
@user-tt7sh4wn6o
@user-tt7sh4wn6o Ай бұрын
ቀጣይ አደራ ጀግናችን❤❤
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd Ай бұрын
😢😢😢😢😊😊😊
@genettekele5696
@genettekele5696 Ай бұрын
ወንድሜ ዘሌ በርታ እሪሳችሁን ጠብቁ
@NesanetTafere-qr2rq
@NesanetTafere-qr2rq Ай бұрын
ዘሌ ጀግናችን እግዛብሄር ይጠብቅህ ፀበል ሂጂ እህቴ
@HelenBeyene-yd7fo
@HelenBeyene-yd7fo Ай бұрын
Ehtia tebareki ayzosh new wede geta yeses esu yadnal ytadegal lij yemset esu new
@user-ud8pm9do4z
@user-ud8pm9do4z Ай бұрын
የጀመአ ጂዳ ስራ ፈልጉልኝ በአላህ
@sofiaidris5257
@sofiaidris5257 Ай бұрын
በጣም ምሰኪናት እንዴት ይሆናል። ትልቅ የዋህነት ነው ። አዳብሽን ማረግ የነበረው ባችው ቢመለስም አብሯት። መቀጠሉ። አይቀርም
@nanny3146
@nanny3146 Ай бұрын
Selam selam our hero brother inquwan dehina metah jegnachin egzabeher inatuna liju yetebkeh amen ❤❤🎉🎉🎉
@SeniHailu
@SeniHailu Ай бұрын
ዘሌ ውይ አንተን የሰጠን አምላክ ይመስገን
@AdfereWondimu
@AdfereWondimu Ай бұрын
አላወቀችም ከእሷ ብቻ ብላ ማመን የለባትም በዚያ ላይ እግዚሐብሔር ድንቅ ነው ይሰጥሻል ያን መጠበቅ ነበረብሽ ሌላው አንቺ አርብ ሀገር በነበርሽበት ጊዜ የለመደው ነገር ይኖራል፡፡
@mekdi-yt9iu
@mekdi-yt9iu Ай бұрын
አንዳንድ ፕሮግራምክ አትስጨርስም ወይም አጉል ላይ ያልቅና ክፍል ሁለትን ለመስራት እየሞከርክ ሁለተኛ የባልና ሚስትቱ ባልየዉን አፍና አስቀምጣ የነበረዉ ባልየዉ የት ደረሰ እሶስ ታስራለች ግን ባሎአ ?
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l Ай бұрын
እሱ ብቻ አይደለም ከጣልያን ስትመጣ ባሏ ጓደኛዋን አግብቶ በገዛ ቤቷ ያገኘችውን መጨረሻ ከዛም ከዩንቨርስቲ የተባረሩት ልጆች ኧረ በጣም ብዙ እሀቱ ሳቶን እንደ እህቱ አብረው አድገው እስር ቤት በራሷ ጥፋት ገብቶ ገንዘቡን ይዛ ጠፍታጠወጭ አገር የሄደቸው ታሪክ ኧረ በጣም ብዙ ዘሌ ግን ክፍል ሁት የሚባል ነገር እወቅ በፈጠረህ ሁሉንም በንጥልጥል እየተውክ ነው
@rahelnegash7638
@rahelnegash7638 Ай бұрын
ሰላም ዘሌ ምርጡና ላመነበት የሚታገል ጀግና
@fatumamohammad9064
@fatumamohammad9064 Ай бұрын
Subhan allah 😢😢😢🙈😭
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 Ай бұрын
ዘልየ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@argetoall6484
@argetoall6484 Ай бұрын
እግዚአብሔር ያግዝሽ እህቴ
@belchoagar
@belchoagar Ай бұрын
ብዙ ጊዜ ሰዎችን ስታነጋግር ፌንት ሲያደርጉ ስትደነግጥ አያለሁኝ ስለዚህ መጀመሪያ የጤና ሁኔታቸውን ጠይቅ በመቀጠል ሊረዳህ የሚችል ውሃ አጠገብህ ማድረግን አትርሳ ምትነግራቸው ነገር አስደንጋጭ ስለሆነ እንዲቀመጡ ብታደርጋቸው
@user-ri9im8bj5f
@user-ri9im8bj5f Ай бұрын
ትክክል❤
@foziamohammed7726
@foziamohammed7726 Ай бұрын
እንካን በሰላም መጣህ ወዲማችን አላሂ ይጠብቃቹ
@Miruta8890
@Miruta8890 Ай бұрын
የኢትዮጵያችን ጉዳይ ይገርማል። የህግ ሰው ነው የህዝብ ተወካይ ነው ትላለች። ሰው ካልገደልኩ ይላል ትላለች። እንኳን አፍቅሮአት ብገድላትም በህግ መሄድ አለበት ተብሎ ይጠበቃል፣ እሱ ግን በመሃል አአ ባለሥልጣን ስለሆኔ ብቻ ልገድለው በሽጉጥ ልገድለው ይጋበዛል። ይህ የህዝብ ተወካይ ነው።
@wellowello1084
@wellowello1084 Ай бұрын
ዘላለምየ ሠላም ላንተለ ይሁን በርታ ❤❤❤❤❤❤ጀግናችንእንኳን ደሀና መጣህ
@user-rd6fd1zm3d
@user-rd6fd1zm3d Ай бұрын
ሳውዲያላቹ እባካቹሁ ሙስሊሞች በአላ እርቶዶክሶች በማርያም ብር አደድሩኝ እናቴ ታማብኝነው😢
@LiliAgabzie
@LiliAgabzie Ай бұрын
በርታ ወንድሜ እመብርሀን ትከተልክ
@user-en3qn8bi6t
@user-en3qn8bi6t Ай бұрын
ፀበልሂጂ እህቴ አባኪሮስ
@user-bp3br6ou3k
@user-bp3br6ou3k Ай бұрын
ዘሌዬ ጀግና🥰♥️
@FgUhtt-zl7cn
@FgUhtt-zl7cn Ай бұрын
በርታ ወድሜ
@marysam9193
@marysam9193 Ай бұрын
ኡፋ ያሳዝናል ቤተሰብሽንም አላማሽንም ዋጋ የከፈልሽለት ፋቅርሽንም ኡፋ ፈጣሪ ይርዳሽ የአንድ አምላክ !!!!
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm Ай бұрын
ልጂቷ ግን የዋህ ነች ያረብ ሁሉንም ያስተካክልልሽ
@birhanugerma3307
@birhanugerma3307 Ай бұрын
እንኴን ደህና መጣህ❤❤❤❤
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd Ай бұрын
አምነ ንህ የምንከተልህ ትክክለኛ እውነት ነው ብለን ነው ስት ድራማ በበዛበት እንወድሀለ❤
@Tube-vt5se
@Tube-vt5se Ай бұрын
የሴት ልጅ መከራ 😢😢😢😢😢😢
@user-du1zf2sy5b
@user-du1zf2sy5b Ай бұрын
እናት ስውሮ ማሬያም ፀበል ሄጄ እመቤት ማሬያም ትሰጥሻለችንሳግቤና ፀበልሄጄ የዛሬ አመት አንችም የልጀ እናት ትሁኝለሽ
@SalmaRiy
@SalmaRiy Ай бұрын
ፈጣረ ማታ ማታ ልጅ ይስጥሽ የኔ እናት❤❤❤
@shsbbshhsnsbzjzj4735
@shsbbshhsnsbzjzj4735 Ай бұрын
ቅመሞች😢😢😢ከፍቶኝነው አስደስቱኝ ሰፕስክራይፕ አድርጋችሁ😢😢😢😢😢😢
@gurfa2658
@gurfa2658 Ай бұрын
Ayzwune aykfaeshi sistu
@astekastek1000
@astekastek1000 Ай бұрын
አይዞሽ እማ
@FiriyotTolosa
@FiriyotTolosa Ай бұрын
ዘሊዬ ጀግና ወንዲምቺን ብሄዲክብት እግዚአብሔር ይጠቢቅክ ወንዲሜ❤❤
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Ай бұрын
ወልደህ ና ስትይው ያች የወለደችውስ እንዴት እሺ ብላ ትሰጣለች የሚለውን አላሰብሽበትም ማለት ነው
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 3,6 МЛН
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 46 МЛН
ጎዳናና ልጆችን መርዳት አይቻልም...!?
28:29
Handeri Tube
Рет қаралды 345 М.
ለ 2 አመት ያልተወለደው ፅንስ!!ዱብዳ ይዞ መጣ!!
34:20
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 137 М.