No video

እንደወጣች የቀረችው ፍቅረኛው!!በመጨረሻም የጠፋችበተን ሚስጥር ታወቀ!!

  Рет қаралды 104,655

ዱካ ሾው /duka show

ዱካ ሾው /duka show

Күн бұрын

እንደወጣች የቀረችው ፍቅረኛው!!በመጨረሻም የጠፋችበተን ሚስጥር ታወቀ!!
‪@Addiskememoch‬ ‪@ethiomeznagna12‬

Пікірлер: 388
@Panadol292
@Panadol292 3 ай бұрын
ወንድማችን ዘሌ እንኳን ደህና መጣህ ልጁን ግን ጠንከርብሎ ጸበል ቦታ ቢሄድ እና የሳይኮሎጂ ድጋፍ ቢደረግለት ይመለሳል ጥቅመኛ የበዛበት ጊዜ ላይ ነው ያለነው ፈጣሪ ይሁነን እጂ ከባድ ነው😢
@user-fh3lq5hy2e
@user-fh3lq5hy2e 2 ай бұрын
😢😢
@user-pf4ih1hd8f
@user-pf4ih1hd8f Ай бұрын
Ayzo
@EmebetEe
@EmebetEe 3 ай бұрын
ሠላም ዘገዬ ይህ ልጅ በጤናዉ አድለም መስተፋቀረ አድረጋበት አለች ስለዚህ በደንብ ጠይቃት እሱም ፀበል ይግባ እክብካቤ ያስፈልገዋል ልጁ❤❤❤
@Meskiመሥኪ
@Meskiመሥኪ 3 ай бұрын
ሤቱም ወንዱም አብዱዋል ጌታዬ ከሥደት ሥገባ አክባሪዉን አዘጋጅልኝ
@Kamila-zr9qg
@Kamila-zr9qg 3 ай бұрын
ማነው እንደኔ አጭበርባሪ ይቱበሮቺ እየተያዙ ሲሰማ ደስ ያለው👌👍 ተቃጠልንኮ አገታቺንን እያስደፉን ነው በሰው ሀገር እናንተ እንደዚህ ናቺሁ መባል ያማል😥😥
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 3 ай бұрын
ማን ምን ታሰሩ ይች አፍሮ መቶ በመቶ መታሰር አለባት ሌላ እፃንልጅ ታረድ ያለችው ጭሬ ወፍ መታሰር አለባት ሌላ ማንታሰረ?
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 3 ай бұрын
ወንዶች ታዳጊዎች ትውልድ ተኪዎች ምነው ተዝረከረካችሁ እባካችሁ ንቁ አሁን አንተ ወላጅ እናትህን ቤተሰብህን አገርህን ተለውጠህ ለምን አትለውጥም ለምን ትዝረከረካለህ ለሴት ብለህ ኤጭ
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 3 ай бұрын
አይ ዘሌ ጠፍታችሁ ነበር ግን አነደኛ ጀግና አንተ ነህ አጥሩን ደርምሰህ ብቅ ያልከው አንተ ነህ ክብር ይገባሀል እንጂ እነዛ አጭበርባሪዎች ቀጨም ሲደረጉ እናንተም እግሬ አውጭኝ ብላችሁ ነበር እንኳን ደህና መጣህ 👍
@rigvhfg275
@rigvhfg275 3 ай бұрын
ይሄ ፍቅር ሳይሆን መተት አሰርታበት ይመስለኛን
@meronmeron2806
@meronmeron2806 3 ай бұрын
እችን ምታነቡ እህት ወንድሞቸ እግዛቢሄር ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ 🙏🙏🥀🥀🌹🌹🌹🌹🌷
@MesretKassawMekonen
@MesretKassawMekonen 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@akbirteame379
@akbirteame379 3 ай бұрын
Amen Amen Amen
@akbirteame379
@akbirteame379 3 ай бұрын
Amen Amen Amen
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 3 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤
@user-sy7xg2qu1j
@user-sy7xg2qu1j 3 ай бұрын
Amen Amen Amen
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 3 ай бұрын
ወንድም፡ዘላለም፡የሕዝብ፡እንባ፡አባሽ፡በመሆንህ፡እንኮራብሃለን።በርታ።ዕድሜና፡ጤና፡ይስጥህ።
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq 3 ай бұрын
ሰው ከሚያፈቅረው ሰው ጋር መኖር ለካ እግዚአብሔር ከልፈቀደ አይሆንም።
@user-en4cl7dm6z
@user-en4cl7dm6z 3 ай бұрын
አውነት ነው ማግባትም መውለድም የሱ ፍቃድ ነው
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 2 ай бұрын
በትክክክክል ማንኛውም ነገር አላህ ከፈቀደው ነው አላህ ካልፈቀደ ሰማይ ብኖጣ መሬየት ብንፈርጥ አላህ ካለውጪ እሚሆን ነገር የለም ለማንኛውም ሴይት ብትሄየድ ሴየት ትመጣለች ወድም እደዛው ለማንኛውም መተኳ የለላቸው እናት ና አባት ና ቸው እናቱን ይቅርታ ሊል ይገባል ወደራሱ መመለስ አለበት
@NassersalimNasser-yt5lf
@NassersalimNasser-yt5lf 3 ай бұрын
ዘሌ ተርፈሀል፡እንደ እንትና እንዳትታሰር፡በርታ ከእዉነትጋ ተጋፈጥ❤❤❤
@Nimo1tube_hoppenes
@Nimo1tube_hoppenes 3 ай бұрын
MNdinew MN asibek new
@user-vx7me1sj7y
@user-vx7me1sj7y 3 ай бұрын
እሄማ ሀቅናዉ ሚሳራዉ ያታያዙትማ ድራማ ስሳሩናዉ😂😂😂
@HappyKettlebell-bj9gl
@HappyKettlebell-bj9gl 3 ай бұрын
እኔንጃ ሁሉም ድራማ ነው እሚመስለው የውሸት እየሰራችሁ አሁንም ወደኛ የምትለቁ ዪቲዪቨሮች አቁሙ ካላቆማችሁ ቀጣይ እስርኛ እናንተ ናችሁ
@sadahsoso943
@sadahsoso943 3 ай бұрын
ማ ታስሮ ነው😳
@HappyKettlebell-bj9gl
@HappyKettlebell-bj9gl 3 ай бұрын
@@sadahsoso943 ብዙ ዪትቨሮች ታሰሩ ለእይታ ብለው እያስመሰሉ ድራማ እየሰሩ ቨድዎ እየለቀቁ እኛንም አምሮችንን አቆሰሉን በውሸት ሰሞኑን እንዳለ ስለተያዙት ውሸታሞች ዜና አልሰማሺም እና ነው
@beliyuargaw3043
@beliyuargaw3043 3 ай бұрын
በጣም እናከብርሀለን ድራማ ባለማቅረብህ
@kelemlove4937
@kelemlove4937 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወደራሱ መመለሱ ሌላው ይስተካከላል
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 3 ай бұрын
አይ መስተፋቅር እያደረጉ ነውኮ የሚ አጃጅሉት መቃብር እስከመቆበር የሚደርሱት 😢😢😢😢
@abrhammehari2531
@abrhammehari2531 3 ай бұрын
ኣረ ፊልም ነው ንቁ
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 3 ай бұрын
@@abrhammehari2531 ማርያምን እግዚአብሔር ይግባበት እንግድህ 😢😢
@bebebebe9328
@bebebebe9328 3 ай бұрын
ሲያሳዝን ሴጣናዊ ስራ አሰርታበት ይሆናል ወደሀይማኖት ቦታ ውሰዱት
@asterasnake6777
@asterasnake6777 3 ай бұрын
This is his problem she don 28:48 nothing wrong if it is over it is over God will help him
@Meme-iw4nm
@Meme-iw4nm 3 ай бұрын
በመጀመሪያ ከአጪበርባሪሆቺጋ ሲላሎክ ደስ ብሎኛል እንወድካለን በርታልን ልጅን ግን ፀበል አቆዩት ፈጣሪ ይርዳክ
@user-bh2xf9vu7h
@user-bh2xf9vu7h 3 ай бұрын
ዜሌ በምንም ታአምር ድራማ አትስራ ከእውነት ጋር ኑር!!
@user-pl3lj5uc5y
@user-pl3lj5uc5y 3 ай бұрын
Awo betam
@Birtukan21
@Birtukan21 3 ай бұрын
ማነው ድራማ የስራው? ንገሩኝ?
@user-zb1ff1sl9o
@user-zb1ff1sl9o 3 ай бұрын
@@Birtukan21ሁሉም channel 😢
@nunubirhanu6874
@nunubirhanu6874 3 ай бұрын
😢setochu youtuberoch
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 3 ай бұрын
​@@Birtukan21ዩቲበሮች እየታሰሩነዉ
@HawaEtupeya
@HawaEtupeya 3 ай бұрын
ዘሌ የኛ ጀግና በርታ ግን የምሰማው የምናየው በጣም አስፈሪ ነው ባሎቻችን ጥለን ስደት ያለነው ምን አይነት ሰው ሆነው ይጠብቁን ይሆን
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 3 ай бұрын
ዱካ እና ክመሞች የሚለው ጀግና አይጥፋ ጎበዝ ናቸው
@Alice-kr5op
@Alice-kr5op 3 ай бұрын
እቺ መተት አራገለች ነዉ እጂ እንደዚህ አይነት ፍቅር አይቼአላዉቅም እና በናታቹ ዘላለምየ ልጅትዋ ንገራት ያሰራችለት መተት ታስፈታዉ በጣም ነዉ የሚያሳዝን ልጁ በጣም ከሐዲ ናት ኡፍፍፍ አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ የስራዉ ይስጣት😢😢😢😢
@user-oi2wj9kp6l
@user-oi2wj9kp6l 3 ай бұрын
ወንድሜ እንኮን ደህና መጣህ ደሞ ጠፍታሃል በሰላም ነዉ ❤እና ወደ ፀበል ይዉሰዱት 🙏🌿
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 3 ай бұрын
ሰላም ሰላም ዘሌ እንኳን ደህና መጣህ ስለምታደርገው መልካም ስራ ተባረክ እባካችሁ ሰዎች እንደ ሰው አስቡ የሰው ሒወት አትበጥብጡ
@user-ox1py6lu8m
@user-ox1py6lu8m 3 ай бұрын
በእውነት በጣም አሳዝኖኛል😢
@plmm816
@plmm816 3 ай бұрын
3ኛ ነኝ ዛሬ ላይክ ስጡሽ ማንታ ልጆች እርጉዝ ነኝ😅
@MayoshaTa
@MayoshaTa 2 ай бұрын
ታድለሽ እግዚአብሔር ልጆችሽን በሰላም ያሳቅፍሽ ጌታ ይርዳሽ
@MayoshaTa
@MayoshaTa 2 ай бұрын
ታድለሽ እግዚአብሔር ልጆችሽን በሰላም ያሳቅፍሽ ጌታ ይርዳሽ
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 3 ай бұрын
ዘሌ❤❤❤❤ እንኳን ሰላም መጣህልን❤❤❤ ሀቅን አክባሪ በርታልን ልጁም ያሳዝናል አላህ ይማረዉ እረስቷት ሰላም ሆኖ ያሳየኝ❤❤❤❤ ፀበል ቢቀመጥ ጥሩ ይመስለኛል በሀይማኖቱ
@hirut4901
@hirut4901 3 ай бұрын
ወድሜ ሰሞኑን ስለተፋህ ሀሳብ ይዞኝ ነበር እንኳንም ተመለስክ🎉🎉🎉
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp 3 ай бұрын
እግዚአብሔር. ፀናትና. ብርታት. ይስጠው. የኔ ጌታ አይ ዞን ላተ ያለውን. አምላክ አዘጋጂቶልአል
@ekrW
@ekrW 3 ай бұрын
ሁለተኛነኝ ቦታልያዝ በርታ ዘላለምየ
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 3 ай бұрын
ግን እንደዚህ አይነት አፍቃሪ አለ እኔጃ መቸም አታገኛ እህቴ ጎድተሽዋል መጀመርያ ቆጆአፍቃሪ ይስጥህ ወደፀበል ወሰዱት አደራ
@user-ks9jy2bl1c
@user-ks9jy2bl1c 3 ай бұрын
ጀግነጋዚጠኛ እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅህ ልጁ ግን ፀበል ይሄድ በጣም ነው ይሜይሳዝነው በፈጣራ
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 3 ай бұрын
ዘሌ እንኳን በስላም መጣህ ግን እግዚአብሔር አገራችን በመተት በዝሙት ትዝሪሪካ ነው ያላት እግዚአብሔር ይህ ከአገራን ጥረግ አሪገዋ ያጠፍልን 😢😢😢😢
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 3 ай бұрын
ዘልዬ የኛ ጀግና ቀላል ጠፋችሁ ሁሉም ዩቲበሮች ጠፋችሁብን ዘልዬ ጊዜው ከፍቷል እና መስተ ፋቅር አሰርታበት ሊሆን ይችላል እና ፀበል ይሂድ ❤😢😢😢
@AtsedeZerfu-ei3fq
@AtsedeZerfu-ei3fq 3 ай бұрын
Wooow egzyaber yemsgn eiwnt lemamn new yakatig betam konjo arif onal ወንድሜ ሕይወት ይቀጥላል እባክ ኤግዚያብሔር ላንተ ካላለው ሰው ጋር አትታገል የራስክን ሰው ኤዋንክን ፈልግ ለእናትክም እዘንላቸው በቃ አውን ጥሩ ጤና ላይ ነክ በቃ ኤግዚያብሔር የተባርከችውን ይስጥክ ወንድ ልጅ አይደለክ በርታ ላንተ ካላላት በቃ የ ኤግዚያብሔርን ሚስጥክን መጠበቅ ነው
@user-ft2dk8fm5c
@user-ft2dk8fm5c 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን ጀግናችን የንስር አይን እንዴት ነው ሰራተኛዋና ካሜራ አማን ተግኙ ወይ?? አደራህ አደራህ በተቻለህ ያህል እራስህን እየጠበክ ወንድማችንን ተከታተልለት አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ
@user-rz8ru3tb7i
@user-rz8ru3tb7i 3 ай бұрын
ወድሜ ፈጣሪ ይርዳህ የኔን ብሰማ ደሞ ይከብድህ ነበር ለአስር አመት አስተምሬ አስመርቄ በመጨረሻ ለሽማግሌ ስዘጋጅ ምን እዳለችኝ ታቃለህ አተ ጥሩ ሰው ነህ እኔ ግን እደፍሬዶቼ ዲያስፖራ አገባለሁኝ አለችኝ አየህ ፈጣሪን እጂ ሰው አይታመንም
@user-dr3sx7jz6b
@user-dr3sx7jz6b 3 ай бұрын
Ayizoh wondeme Betagebatem atemechihem neber. Mengedun cherk yaderegelat. Lantem Geta yisetehal.
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 3 ай бұрын
የተደረገላትን ነገሬ አላለችውም እር እረዳህ አትሆንም በልጅም ላይባርክህ ይችላል!
@user-ln6hf2mn5e
@user-ln6hf2mn5e 3 ай бұрын
አይዞህ ሰው ከሚወደው ጋር ኖሮ አያውቅም
@robekaeth3984
@robekaeth3984 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይመሥገን የናባት በርታ
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 3 ай бұрын
ይቺ ጤነኛ አትመስለኝም😳 ፀበል በርታ ወንድማችን አሁን ጊዜዉ ከፍቷል 💔😭😭
@ismailkamil9198
@ismailkamil9198 3 ай бұрын
ይህ ፕሮግራም ድራማ እንዳይሆን ሰሞኑን ብዙ ነገር እየሰማን ስለሆነ ።
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 3 ай бұрын
ጥቁር ጃኬት የለበሰዉ ልጅ ኢትዮ መዝናኛላይ ቀርባል አባቱ ሚስቱን ደፍሮበት ቪዶዎ ሁሉ ድራማነዉ😂😂😂😂
@RosaGiorgi
@RosaGiorgi 3 ай бұрын
ወደፀበል /ሰይኮሎጅ ብሄድ ማልካም ይመስለኘል ፈጣሪ ይርዳቹሁ ከባድ ነው 😢 ሐገር ብቀይር ጡሩ ነው።
@adanechtekabe7215
@adanechtekabe7215 3 ай бұрын
ዜድዬ አድናቅህ እና አክባርህ ነኝ በርታ ወንድሜ ሁሌም እንደምትኖረው ከእውነት ጋር ተጓዝ ኑር ❤
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 3 ай бұрын
በእውነት በጣም አሳዝኖኛል
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 3 ай бұрын
እያሥነኳቸው ነው በጤና ፍቅር ብቻውን እንዲሕ አያረግም ፀበል
@eshetutamiru7180
@eshetutamiru7180 3 ай бұрын
አንተ ጎዳና ወጥተህ የነበረው ወጣት ወደ ፈጣሪህ ተመለስ ይች ሴት መጥፊያህ ትሆናለች የራስህን ሔዋን እንዲሰጥህ ለምን እንጂ ሙጭጭ አትበል ከዚህ በኋላ ብትመለስ ተማምናችሁ አትኖሩም መንፈሳዊ ትምህርቶችን ተከታተል በርታ በቀል የእግዚአብሔር ነው
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 3 ай бұрын
ዘሌ እንኳን ደህና መጣህ ኢትዮጵያ ስመጣ ምሳ ግብዘሀለሁ እንድ ቀን የኔ ወንድም❤❤
@FoziFozi-fe5qy
@FoziFozi-fe5qy 3 ай бұрын
የዘላለም አድናቂ በላይክ
@manuhetesfahun7997
@manuhetesfahun7997 3 ай бұрын
አብሬሺው መኖር ካልቻልሽ,, ያሰርሺውን,, ፊች!!!!!
@bereketbelechew12
@bereketbelechew12 3 ай бұрын
ዘሌ ሠለም ነክ ወይ በርታልኝ ስራህ በጣም ደስ ይላል እራስህን ጠብቀህ ቀጥልበት ጎበዝ ነክ በርታ የዝህን ልጅ ግን መፍትሄ ወዴ ፃሎት ቤት መውሰድ ይሻላል መስተፋቅር አሰርተበት ይሆናል
@user-nc3om7qy5o
@user-nc3om7qy5o 3 ай бұрын
መሰተፋቅር አርጋበተ ከሆነ ጠይቋት ይፈታ ፍቅር ብቻ እደህ አያረገም
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 3 ай бұрын
ዘሌ እንኳን ደህና መጣህ ልጁ በጣም ያሳዝናል ታሪኩን ከዚህ በፊት ተከታትየዋለው በቤተሰብ ጫና ነው ያገባችው አሁን ርቀት ሳይሄዱ ቶሎ ለመንገር የወሰነችው ውሳኔ ትክክል ናት ከተረጋጋ በሁዋላ መንገሩ ድጋሜ ለሁለተኛ ጊዜ መጎዳት ነው የሚሆነው ዘሌ እንዳትርቀው ፀበል እንድሄድ እርዳው ፈጣሪ ከሱ ጋር ይሁን እናቱንም ይማርለት ዘሌ ተባረክ እግዚአብሔር ይርዳህ
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 3 ай бұрын
ሰሞኑን ዩቲበሮች ሁሉ ጠፍተዋ ተመስገን ዘሌ አለ🙏🙏🙏
@user-ww4if2dy9l
@user-ww4if2dy9l 3 ай бұрын
❤❤❤
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 3 ай бұрын
የዉሸት ቪዶዎ እየሰሩ ታስረዋል😂😂😂
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 2 ай бұрын
ይህም ፍቅር ሳይሆን መተት ይመስላል እግዚብሔርውድ እራስህ ይመልስህ ውድሚ እተም የተሻለ ሂውት ይስጥህ
@saeedamatafria2115
@saeedamatafria2115 3 ай бұрын
ጨቆን ነበር ዘሌ እንኳን ደና መጣህ
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 3 ай бұрын
betam Yasaznal Ante Ebakh Wede Libh Temeles Set Ke Headech Set Tmetalech Ayzoh
@fjfu2397
@fjfu2397 2 ай бұрын
Egzabhr Ymarow🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@ያሪዳር
@ያሪዳር 3 ай бұрын
Saladenqih alalfm yejemerkewun eske tg dres yemtadersbet menged gn bzu mnamnachew yutoberoch achberbari honew tegetewal yadaznal
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 3 ай бұрын
ስጠፋ አስቤ ነበረውን ደግሞ ምታቀርባየዉ ዉሸት እንደማይሆኑ አዉቄ ነበር እሰይ
@meseret7512
@meseret7512 3 ай бұрын
ለምሳሌ 50 ዩቲበሮች ብኖሩ ከነዛ ውስጥ 20 የሚሆኑ ዩቱበሮች ግን የውሸት ልሰሩ ይችላሉ ግን አንዳንዶች የሁሉንም ዩቱበሮች ስም ያጠፋሉ አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ባል ሚስቱ ላይ አይማግጥም ሚስት ባሏ ላይ አትማግጥም እያሉኮ ነው
@user-ln6hf2mn5e
@user-ln6hf2mn5e 3 ай бұрын
ይሄም ይዋሻል እዴ ጉድ እኮ ነው የውነት መሰሎኝ አይ
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 3 ай бұрын
@@user-ln6hf2mn5e ይሄ ይዋሻሌኮ አላልንም የጠፋት በፓሊስ ቁጥጥር ስር ሆነዉ ስለሆነ እደዛ አስቤ ነበር ከእዉነተኞቾ ስለሆነ ደስ ብሎኛል አሳድጀ ነዉ ምከታተለዉና ለዛ ነበር
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 3 ай бұрын
ፅበል ይዛችሁት ግቡ ወንድም መከታ ጋሻ ነውና ዘየሚረዳህ ዘመድ ወገን ጎረቤት እርዱት ከዚህ እንዲወጣ
@user-ui3tb7dz5h
@user-ui3tb7dz5h 3 ай бұрын
ወንድሜ ህይወት ይቀጥላል ፀበል ሂድ እባክህን ወንድሜ እናትክም ትድናለች አንተም ፀበል ተጠመቅ ንሳሀ ግባ ፅልይ እመቤቴ የራስህ ን 🎉🎉🎉🎉ሒይወት ቀጥላል አመቤቴ ትዳብስህ🎉🎉🎉🎉🎉
@user-tt7sh4wn6o
@user-tt7sh4wn6o 3 ай бұрын
ኑሩልን
@hani9864
@hani9864 3 ай бұрын
መጣ ክ መጣ ህ የምንወድ ክ የምንወድ ህ
@PanaJgs-kk9cf
@PanaJgs-kk9cf 3 ай бұрын
ፀበል ውሰዱት ጠነኛ አደለም መስተፋቅር ይሆናል 🥺
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 3 ай бұрын
በቃ አገባች ብርቅ ነው መለያየት የራሱ ኑሮ ይኑር
@sebleyic7667
@sebleyic7667 2 ай бұрын
Ebakachihu sewn bezih meten atwdedu biyans enatachihun asbu benante miknyat yemisekayu sewoch alu lemangnawm gedam wisedut afikarina tefekari meche new yemigenagnew betam yasaznal ❤❤❤❤❤❤❤❤ene gin erasen adenekut baygermh zele argezikugn biye sinegrew yesemahut kal mechem alresawm tawkaleh midr neber yekedagn ena fetari yimesgen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@goodwork8046
@goodwork8046 3 ай бұрын
መስተፋቅሩን አስፈችለት አደገኛ ሴት ሳትነግረው በላዩ ላይ ሌላ ስታገኝ ነው የሔደችው ደሞ የድሮ ፍቅረኛ ተላለች አታፍርም አሁን ያገባችውንም እንዲሁ በመተት ይሆናል ጋዜጠኛ ጀግና ጥላው የሄደችበት ድረስ አመጣሐት
@user-cw3qt3xy1p
@user-cw3qt3xy1p 3 ай бұрын
ዘልዬ አሳስበህኝ ነበር በሰላም ስለየውህ ደስ ብሎኛል እባክህ አትጥፋ ጀግናችን
@ahmedsfg
@ahmedsfg 3 ай бұрын
በፍቅር የታመመን ደካማ ሰውን በፍቅር አሳምነዋለሁ ማልት ሞኝነት ነው ። ከመጀመሪያ እንዳገኘሺህ የፍቅር ፊት ሳይሆን ችል የማለት ልዩ ፊት እያሳየሽው ትንሽ ቀናት ብትቆዩ ተስፋ እየቆረጠ ሲመጣ ሃቁን ብትነግሪው የተሻለ ነበር ።
@አቤቱ
@አቤቱ 3 ай бұрын
በርታ ውድሜ
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 3 ай бұрын
ዘሌ እንኳን መጣህልን
@kukumekonn9112
@kukumekonn9112 3 ай бұрын
ፀበል ውሰድት
@Meron824
@Meron824 3 ай бұрын
አረ ሰፈሩ ጭር አለ ዩቱበረቹ የት ገቡ ቅመሞች ደብሮናል ዘላለም ዘገየ ኑረልን አትጥፋ እስኪ💜🙏
@AmsalMengistu
@AmsalMengistu 3 ай бұрын
በማጭበርበር ታሠሩ
@user-wh7so5go5t
@user-wh7so5go5t 2 ай бұрын
በእውነት ዘላለም በጣም ብዙ አይቻለው ይህ ግን ድረ ማ ነው
@tejitugutema1394
@tejitugutema1394 3 ай бұрын
Zalee keenyaa God blessed brother ♦️💎♦️🌺🌺🌟
@user-oi3vc5wr4y
@user-oi3vc5wr4y 3 ай бұрын
በጣም ትመቸኛለህ
@GebreTilahun
@GebreTilahun 2 ай бұрын
ዘሌ ዪኔልጅ ምርጥፈጣሪይርዳሕ ዪነስርን ሰራተኛእዳትለቃት ይችአስመሳይ እሱግንፈጣሪይዳብሰው ዘሌአሳውቀን እኔ እናትነኝ ውስጤአዝኗል
@azmeruaynalem5861
@azmeruaynalem5861 3 ай бұрын
ወደ ፀበል ውሰዱት አረ በሰው ኣንፍረድ ይሆናል ብለን ያሰብነው የግድ መናገር ኣለብን ማስተዋሉ ይስጠን
@wertkebaboye1038
@wertkebaboye1038 3 ай бұрын
ድሮም ጓደኛ ጠባቂ ትዳር አጋጣሚ ነው የሚባለው የዚህ ልጅ ደግሞ የከፋ ሆነ እግዚሐብሄር ይርዳው ዘላለም በርታ ከፈጣሪ ታገኝዋለህ
@user-je6uu2ij3n
@user-je6uu2ij3n 3 ай бұрын
የሠው ልጂ ግን በስንት ነገር ነዎ እሚፈተነው😭😭😭😭😭
@user-gs1oj9vr6e
@user-gs1oj9vr6e 3 ай бұрын
Mnaynat gze naw walahi wadmachin zalalam alah yakbrh😢😢✅️✅️✅️✅️✅️🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢
@sishaia6875
@sishaia6875 2 ай бұрын
ፀበል ፀበል ፀበል ውሰዱት አይታወቅም መስተፋቅር አስነክታው ይሆናን 😢😢😢
@bmm3152
@bmm3152 3 ай бұрын
ልጅ በጠም የሰዝነል ፀበል ዉሰድት አለህ አፍየ የድርገዉ እች የተራገመች ሴት መተት አድርገበት ይሆነል የሰዉን ህይወት ምተበለሹ ሴቶች አለህ የስራቹን ይስጠቹ😭😭😭😭😭😭😭
@ZenuTeklu
@ZenuTeklu 10 күн бұрын
ዘላለም ስራህን ያቃናልህ እንኳን አደረሳችሁ ከነጓደኛህ
@nanny3146
@nanny3146 3 ай бұрын
Inquwan dehina metah i know ur program is real berta 🎉🎉
@astekastek1000
@astekastek1000 3 ай бұрын
እህ የሰዉ ሂወት ምታበላሹ ሰዎች ግን ትገርማላቹ እንዴት ይሆን ምትተኚዉ እህቴ ሶስት ቤተሰብ በብጠሽ ብቻ ከባድ ነዉ እመቤቴ ልቦና ትስጠን ሁላችንም
@asterbede4961
@asterbede4961 3 ай бұрын
አንደኛ ነኝ 😂😂❤ እንኳን በደና መጣክ
@user-xc2nv6ft3z
@user-xc2nv6ft3z 3 ай бұрын
እባካቹ የዘላለምን ቁጥር እንዴት ላግኝ? አስቸኳይ ጉዳይ ላናግረው ነበር ተባበሩኝ
@kedje-nt3ui
@kedje-nt3ui 3 ай бұрын
ፈጣሬይጠብቃችሁሀቀኛወቹን
@user-xb1wp9jo6t
@user-xb1wp9jo6t 3 ай бұрын
የዚህን ልጅ መጨረሻ እባክህ
@BelayineshSime
@BelayineshSime 3 ай бұрын
ዘሌ የዬምር እች ሴትዮ መስታፍቃር አስርታበታላች እና በዳንብ ጣይቃት ማልሱ ኡሰገነው የሎው እግዚአብሔር ይቅርል ይበለት 😢😢😢
@user-ip6fy9ci2h
@user-ip6fy9ci2h 3 ай бұрын
ጤነኛ ፍቅር እንዲህ ያጃጅል ይሆን? የሁላችንም ልብ የፍቅር አያያዝ ይለያያል።ብቻ ቤቱ ገብቶ ዝንጥ ብሎ ስላየሁት ደስ ብሎኛል
@ZekiMattew-hy3cc
@ZekiMattew-hy3cc 3 ай бұрын
zelalem zegaye bravo
@VuvoY16-xd3wk
@VuvoY16-xd3wk 3 ай бұрын
ያሳዝናል ግዜ
@user-xs6lo9di4k
@user-xs6lo9di4k 3 ай бұрын
ፀበል ወሰዱት ይለቀዋል
@user-dc7ii6gx2y
@user-dc7ii6gx2y 2 ай бұрын
Zela selam ebakhun bermali geyuregesi tsebel pls yehun ngere ale emnegn hukemena sayehun tsebel new yerdagn
@AlganeshWeldegergsh
@AlganeshWeldegergsh 3 ай бұрын
Heliyeyyy selam neki hulum famili metet aergalacheu endathon Kentucky xebel yhidu benath
@user-bu1bg8kj5h
@user-bu1bg8kj5h 3 ай бұрын
የኔ ጌታ ሲያሳዝን
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 3 ай бұрын
እስቲ የነሥር አይን የት ጠፋ አጣራልን በእውነት ናፍቆናል መን ሆኖነው ?እናደሞ በርታ ጥሩ ስራነው በርታ👍🥰🥰
@debreworkafeworki6778
@debreworkafeworki6778 3 ай бұрын
Prison.
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 3 ай бұрын
አለ ይሰራል
@lenateshome3896
@lenateshome3896 3 ай бұрын
አይ. የማይሆን. ነገር. ለምስትይ. አትንገራት. ይላል. ያገሬ. Seeu. ባንዲት. ሴት. ምክንያት. ቤተሰብ. ሙሉ. መታመም. ምን. ይሉታል. አይ. ፍቂር. የስራክን. ይስጥይ. ከንደዝ. አይነት. ድርጊት. ኤግዚሃበርይ. ይጠብቀን. የሰዉን. ልብ. ከመስበር. አንድዬ. ይጠብቀን. 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-du1nx4sl4m
@user-du1nx4sl4m 3 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ዜሌ
@rahelsamuel5738
@rahelsamuel5738 3 ай бұрын
Yenisir Ayin KZfaqr yet geba 😮😮
@Ethio491
@Ethio491 3 ай бұрын
That's my question too
@Ethio491
@Ethio491 3 ай бұрын
That's my question too
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 3 ай бұрын
ዘላለም ዘገየ. ግን እውነት ነው አሁን እንኳን እውነት ነው ብሎ መቀበል እይክበዳን ነው ምክንያቱም. ብዙዎች የውሽት ሁነው ስለተገኘ. ደግም እኮ እንደነዚህ በአንዴ ሙጥጥ ነው ያሉት በስንቱ አንብተን አገረችን እስክንጠላ ደረስ አረ ስው. እንደዚህ ስውን የሚስጨንቅ መስራ ምን ያደረጋል
@meseret7512
@meseret7512 3 ай бұрын
የውሸት ብሆን እሱም አይሰራም ነበር የለሎቹን መያዝ አይሰራም ነበር ስለዚህ እንመነው ብዙ ሰዎች እኮ በአይናችን ካላየን አናምንም አላቹሳ
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 3 ай бұрын
ዘሊ እጅግ በጣም ወደር የሌለህ ጁግና ነህ ሰሞኑን ጠፍተህ ነበር እንኳ ን በሰላም ተመለስክ
@user-ku8ks8xb4t
@user-ku8ks8xb4t 3 ай бұрын
እውነት ነው በየቤቱ ብዙ አለ ሚዲያ የማያቃቸው
መቃብር  ያስቆፈረው ፍቅር!!
47:28
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 108 М.
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 40 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН
Meet the one boy from the Ronaldo edit in India
00:30
Younes Zarou
Рет қаралды 19 МЛН
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 28 МЛН
ለጀኔራል አዛዡ የተሰጠ መልስ !!
42:55
Melat tube ሜላት ቱዩብ
Рет қаралды 88 М.
ዘላለም  ሚስቱን አስተዋወቀ!!
25:18
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 62 М.
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 40 МЛН