የባላገሩ ምርጥ አሸናፊ አክሊሉ አስፋው የእሳቱ ተሰማን "ድማማ" ሙዚቃን በሚገርም ሁኔታ የተጫወተበት መድረክ

  Рет қаралды 25,238

Balageru TV

Balageru TV

Ай бұрын

.
እሸት እሸት መረጃዎችን ለማግኘት ፤ በጥበብና በተሰጥዖ ለመርካት፤
• የድረገፅ | www.balagerutv.com/
• የዩቲዩብ | kzfaq.info?...
• የፌስቡክ | / tvbalageru
• የኢንስታግራም | / balageru.tv
• የቲክቶክ | / balagerutv_official
• የቴሌግራም | t.me/BalageruTv_OfficialChannel
• የቲውተር | @Balageru_TV
ገፆቻችንን ሼርና ላይክ በማድረግ ይጎብኙን፡፡ ባለ ሃገር ሆነው ከባላገሩ ጋር አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
ነቃ ነቃ!!!
///////////////////
የባላገሩ ምርጥ አሸናፊ አክሊሉ አስፋው የእሳቱ ተሰማን "ድማማ" ሙዚቃን በሚገርም ሁኔታ የተጫወተበት መድረክ @BalageruTV
////////////////
Welcome to the official KZfaq Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Пікірлер: 36
@Zero-xe7wb
@Zero-xe7wb Ай бұрын
ዳዊት ግን የሚገርምልጅ ነው አብረሀም ተባረክ የእግር ኳስም ብታሰለጥን ጥሩ ነበር ያቺ አገር እንዳንተ ሀቀኛ ሰው ቢኖራት ምርጥ ምርጥ እግር ኳስ ተጫዋቾችም ታመጣልን ነበር
@Zero-xe7wb
@Zero-xe7wb Ай бұрын
ይሄ ብቃት የሚያሳየው የባላገሩ ልፋትና እንዴት አድርጎ ቤስት የሆኑ ልጆችን ማውጣት እንደሚችል ያሳያል ማውጣት ብቻ ሳይሆን ልጆቹ ላይ ሰርቶ ለህዝብ እንደሚያረክብ የተረዳንበት ነው ባላገሩን አይዞህ ብሎ ከምቀኞች መጠበቅ የኛ ተግባር ነው እናመሰግናለን ባላገሩ
@Future979
@Future979 Ай бұрын
ልንጭህ
@dagmawiselemon5558
@dagmawiselemon5558 Ай бұрын
ባላገሩ ተመልካችም እንኳን ደስ አላችሁ ደሰአለን ውጤቱ ይሔ ነው አመሰግናለሁ
@user-ws1fc5kr4g
@user-ws1fc5kr4g Ай бұрын
ዋው ትችላለህ ልቤን ሙልት ነው ያደረከው ከዚህ በላይ እግዛብሄር ያሳድግህ እነ አብርሃ ምን ነው ባንተ ውስጥ የማየው የልፋታቸው ውጤት ነህ
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Ай бұрын
ትችላለህ አደኛ❤❤
@FanFiraa
@FanFiraa Ай бұрын
Wow.. migerm nw👏👏👏
@millicentsandmann7991
@millicentsandmann7991 Ай бұрын
2 sekota endat endemwdachu ❤❤
@-chinafromtheinside391
@-chinafromtheinside391 Ай бұрын
great great great! and the drummer- love the energy !when the audience is not giving much ,you tried to lift eveything up-well done!!!
@shibeshiyimam708
@shibeshiyimam708 Ай бұрын
ብዙ ያልተደገሙ ዘፈኖች አሉ ምንድን ነው አንዱ የዘፈነውን መደጋገም
@rahelbekele6191
@rahelbekele6191 Ай бұрын
ብቅ ኣላችሁልን ለሀገራችን ባላገሩ እንቁኮ ናችሁ።
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 Ай бұрын
የሆንከውን ብትሆን ተፈጥሮህ ግሩም ስጦታ ስለአለህ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ
@fikere.yesewe
@fikere.yesewe Ай бұрын
Nice aklilu,dave z king
@Abinet1616
@Abinet1616 Ай бұрын
hayal sew Aklilu wow❤
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 Ай бұрын
❤❤❤
@merkeby6738
@merkeby6738 Ай бұрын
Wow the terapet men.😮😮😮
@Bira_Square-Tube
@Bira_Square-Tube Ай бұрын
A savory upshot ❤
@RahelWorku-rn5ub
@RahelWorku-rn5ub Ай бұрын
Wow aki
@alexu183
@alexu183 Ай бұрын
Wowww!! ነው አኬዋ!! መርጥ ተፈጥሮ ነው ያለህ!! አንተ ራስህ ታስደምማለህ!!❤
@marya1084
@marya1084 Ай бұрын
የኔ ምርጫ አክሊል❤❤❤❤
@user-zi5sp4ys5c
@user-zi5sp4ys5c Ай бұрын
ከጀርባ ተቀባይ ብሩኬ
@birtu_can
@birtu_can Ай бұрын
አኬ ምርጥ ነህ!!!ሁሉንም ሙዚቃ ማሳመር ትቺላለህ ቢሆንም ይሄን ዘፈን ከዳዊት ፅጌ ዉጭ ዋናው ዘፋኝ ራሱ ሲዘፍነዉ ቅር ይለኛል::
@Future979
@Future979 Ай бұрын
ቅራሬ ጠጣ
@Hanna-M9851
@Hanna-M9851 Ай бұрын
የራስህ ጉዳይ ነዋ! ምን የሚሉት አስተያዬት ነው? የፈናጅራ!😂😂😂
@reg9946
@reg9946 Ай бұрын
​@@Hanna-M9851😍À😊
@tibebukifle2563
@tibebukifle2563 Ай бұрын
አሃ! አሃ! አሃ!
@abiymezgebu7697
@abiymezgebu7697 Ай бұрын
በቃ በዳዊት ይደብራል
@solomontesfay2806
@solomontesfay2806 Ай бұрын
ትችላለህ አክሊሉ
@S-G.19
@S-G.19 Ай бұрын
Yezeh zefen wubet tekebayochu nachew. Betayu tiru neber
@emebetfekadu8470
@emebetfekadu8470 Ай бұрын
ጎበዝ ነህ ግን ይህንን ዘፈን ዳዊት ፅጌ ባስደናቂ ሁኔታ ተጫውቶት ስለነበር ሌላ ሰው ቀርቶ የዘፈኑ ባለቤት እንኩዋን ቢጫወተው ምንም አንደሰትም !! ወይ ትንሽ ቀደም ባልክ ኖሮ sorry
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 Ай бұрын
ዳዊት ፅጌን ከማንም ጋር ማወዳደር አልችልም። አቅም እንዳለህ እናውቃለን ሌላ ያልተሰራ ተሰርቶ ደሞ የተረሳ ዘፈን ሰርትህ አስደምመን ምንድነው መደጋገም ዳዊት ሰርቶት አስፈንጥዞናል ይበቃናል።
@marmar803
@marmar803 Ай бұрын
ኢሄን ዘፈን ከረጅም ጊዜ በኋላ ዳዊት ፅጌና አጠቃላይ ግሩፑ ምርጥ አድርገው ሰርተውታል በምርጥ ሙሉ ባንድ ፤፤ ቅንብርና ድምፃዊ ቆንጆ ሆኖ ተሰራና ቀረበ ። አሁን ለምንድነው በጣም ለማመሳሰል በተሞከረ ባንድና ሙዚቃ እንዲሁም የዘፋኙ ልብስ ሳይቀር ኮፒ ማድረግ ተፈለገ?? ለምን ያውም በባላገብሩ አዘጋጅነት ስንት ሌሎች ያልተነኩ ስራዎች እያሉ?? ለእኔ ትርጉም የለውም በዛ ላይ ኢሄ ልጅ ጎበዝ ቢሆንም ዳዊት ከነባንዱ በጣም አሪፍ ነው የሰራዉ እናም መገመት ነው ትርፉ !!!😏😞
@nolawitnolawit1581
@nolawitnolawit1581 Ай бұрын
Yehen zefen beruk bichawtew btm teru nbr
@bamlakbelew4970
@bamlakbelew4970 Ай бұрын
Ere beka then zefen ftut mndnew hulum dawit is dawit eko beka snt yaltesemu zefenoch eyalu
@AK-vx3ht
@AK-vx3ht Ай бұрын
I really don't understand why a musician wears suit on stage. He or She needs to be relaxed. I know you would say " It's a respect for the audience". But a musician needs to wear something simple.
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 Ай бұрын
i agree with you. Maybe there is respected concept to audience over wears suit😂
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 65 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 79 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
Ethiopian Media Services
11:48
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 30 М.
Приятного аппетита 🤣
0:15
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 8 МЛН
Кого она вытащила из воды?😱
0:51
Следы времени
Рет қаралды 3,9 МЛН
как попасть в закулисье в schoolboy runaway
0:51
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 20 МЛН