"የቤት እንስሳ ጥቀስ...በርበሬ" 🤣🤣 አዝናኝ ልጆች //የቤተሰብ ጨዋታ// Se 24 Ep 06

  Рет қаралды 51,299

ebstv worldwide

ebstv worldwide

7 күн бұрын

የቤተሰብ ጨዋታ ቤተሰቦች ጥሩ ሳቅን እየሳቁ ለመሸለም እየጓጉ፣ ጥያቄዎችን እየመለሱ የሚጫወቱበት በነፃነት ወርቅነህ የማይጠገቡ ድንገቴ ቀልዶች ፈታ የሚሉበት ዘወትር ማክሰኞና አርብ የሚቀርብ ተወዳጅ ፕሮግራም ነው።
The "Yebetseb Chewata" program is a family game where families can play while having a good laugh, eager to be rewarded, and answering questions. It's a favorite that airs every Tuesday and Friday, filled with jokes you can't get enough of.
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#yebetseb_chewata
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 70
@user-lf5em7cc1h
@user-lf5em7cc1h 6 күн бұрын
በርበሬ ደስ ይላል ዋጋውም እንሰሳ መግዣ ደርሶአል
@idilamadanu2407
@idilamadanu2407 6 күн бұрын
😂😂😂😂
@user-tw7yf9wo6z
@user-tw7yf9wo6z 6 күн бұрын
😂ስነት ገባ
@user-lf5em7cc1h
@user-lf5em7cc1h 6 күн бұрын
@@user-tw7yf9wo6z 350
@lovetube9672
@lovetube9672 6 күн бұрын
😂
@hiwotdagne2051
@hiwotdagne2051 6 күн бұрын
ስንት ደርሶ ይሆን😂😂😂
@Rose-bh7pi
@Rose-bh7pi 5 күн бұрын
ኦፍ እኔ ለነሱ በጣም ደስ አለኝ ታብሌት ስለተሸለሙ ልጆችዬ ❤
@zinet4736
@zinet4736 5 күн бұрын
አይ ነፂ እዉነትም ነፃነት በጣም ነዉ እምታዝናናዉ❤❤❤
@NigusKing-se8jf
@NigusKing-se8jf 5 күн бұрын
ትክክለኛ መልስ ብላችሁ የምታቀርቡት መልስ ያሳፍራል ልጆች ገመድ ላይ ይዘላሉ አንጂ ደረጃ ላይ ኣይዘሉም
@WasKan-pl3be
@WasKan-pl3be 3 күн бұрын
ደረጃ ላይም ይዘላሉ እንደሁም ጀረጃ ላይ መዝለል በጣም ነው የሚወዱት
@tajuredi5146
@tajuredi5146 5 күн бұрын
ነፃነት ድንቅ ሰው፣ደግ ሰው
@SinduBeharu
@SinduBeharu 5 күн бұрын
ጤና ከእድሜና ጋር ይስጥህ ነፃናት ልጆቺዬ እንኳን ደስ አላቹ
@user-eb9xv7ll5b
@user-eb9xv7ll5b Күн бұрын
ደስ የሚሎ ልጆች ፈጣሪ ያሳድጋችሁ ለቁምነገር ያብቃቸው
@Hailu918
@Hailu918 6 күн бұрын
የቤት እንሰሳ ጥቀስ እሺ.. እእእ....^ አብይ አሕመድ አሊ^.
@kidumedia-
@kidumedia- 6 күн бұрын
Demirgn❤
@MekdesAshagrie-dm8lj
@MekdesAshagrie-dm8lj 6 күн бұрын
በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂
@user-oh6rm8bj7l
@user-oh6rm8bj7l 5 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@zainabsaeed7361
@zainabsaeed7361 5 күн бұрын
ክክክክ😂
@RahemaXd-vm2pw
@RahemaXd-vm2pw 5 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂ወደዋይስቁ ሆዳችንን አቆሰለዉ
@user-xt8zt4np6x
@user-xt8zt4np6x 5 күн бұрын
እድሜ ይስጣቹ ፈጣሪ
@TsehayLemma-lp7mm
@TsehayLemma-lp7mm 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ኢቢኤስን ይባርክ ነፂ አንተማ ታቅበታለህ ለሁሉም የሚመች አቀራረብ ታቀርባለህ በእውነት ለሊጆች መጀመራችሁ እጅግ በጣም ያነቃቃቸዋል ለጥያቄና መልስ ያዘጋጃቸዋል ፍርሀት አይኖርባቸውም ጎበዝ ይሆናሉ
@RahemaXd-vm2pw
@RahemaXd-vm2pw 5 күн бұрын
ያሁኑበጀት በመሳሬየህንያህልሰዉ ገላችሁ ዋሉ ሁኖል😢😢😢
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 6 күн бұрын
❤❤❤ልጅነት የዋህነት ደሰ ሲሉ እደጉ
@alemnigusse6279
@alemnigusse6279 5 күн бұрын
እረ ልጆቻችሁን መልሱ ጭፍራ ዳንስ
@SebleAberham
@SebleAberham 5 күн бұрын
ዋውዋው እድግ በሉ ሽልማቱ ይገባችዋል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 5 күн бұрын
ደስ ሲሉ ተባረኩ እደጉ።
@amenaMuhammed
@amenaMuhammed 5 күн бұрын
❤❤❤❤አላህያሳድጋችሁእህ
@abeshkegne8380
@abeshkegne8380 5 күн бұрын
እደጉ ተመንደጉ ደስሲሉ ::
@mikiyasakalu11
@mikiyasakalu11 5 күн бұрын
እቢየስ የሚለው ማስተዋወቂያችው አነስ አድርጋችሁ ወደጥግ ብታደርጉት ምክንያቱም ብዙ ነገሮችን ይከልላል
@user-rm3oy5fe2r
@user-rm3oy5fe2r 5 күн бұрын
አረ ታብሌቱ ይቅርባችሁ እንዳይወረስባችሁ በንብረት ማስመለሱ
@Redseaafar00
@Redseaafar00 5 күн бұрын
ቀልድህ ቀንድ አለው ለልጅ የሚመጥ ወዝ ያለው ይዘህ ና ቦንዳ
@zinetadem2674
@zinetadem2674 5 күн бұрын
በጣምጎበዝልጆች
@teslmbinteslam
@teslmbinteslam 6 күн бұрын
Selam selam
@GizatSisay
@GizatSisay 5 күн бұрын
አንደኞች እድግ በሉልኝ ይገባቹሃል ❤❤❤❤❤
@user-eb7nh9di6p
@user-eb7nh9di6p 2 күн бұрын
Bravo 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MerryDanedena
@MerryDanedena 6 күн бұрын
Wooooowwww🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AlfoMohammed
@AlfoMohammed 5 күн бұрын
Yene kimamoch enkuwan...jagnoch🎉
@MarshetAhmed
@MarshetAhmed 6 күн бұрын
ዋውውውውው አበሶች ናቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesfinfelekech6245
@mesfinfelekech6245 6 күн бұрын
አንበሶች
@TruthEz
@TruthEz 5 күн бұрын
[ሴራሚክ] የሚያገለግለው ፡ ለሕንፃና ለቤቶች ግንባታ ፣ ለመመገቢያና ለመጠጫ እቃዎች መሥሪያ እና ለማስዋቢያ ቅርፃ ቅርፆች መሥሪያ እንጂ ለመንገድ ግንባታ አይጠቅምም። 🤔 28:00
@fatumaahmed8406
@fatumaahmed8406 5 күн бұрын
ኤጭ
@zaitounah6715
@zaitounah6715 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@saltanmm7797
@saltanmm7797 5 күн бұрын
wow ilove you somach❤❤❤
@ethioshowapp3402
@ethioshowapp3402 6 күн бұрын
ሰው ላይ
@Rahman-vg3xi
@Rahman-vg3xi 4 күн бұрын
❤❤❤❤
@user-ev4do1zg9b
@user-ev4do1zg9b 6 сағат бұрын
❤❤❤
@Redseaafar00
@Redseaafar00 5 күн бұрын
በመዝናኛ ቦታ ከሚያቀረሽ ይጠብቃችሁ ብሶት አደባባይ አደረጉት እኮ🤔
@hayatbintseid8004
@hayatbintseid8004 5 күн бұрын
እድግ በሉ
@amenaMuhammed
@amenaMuhammed 5 күн бұрын
ድግሚውየኔማር
@marthairana5
@marthairana5 6 күн бұрын
Mayaa ❤❤❤❤❤❤❤❤ mar nesh idig bayiliny
@TruthEz
@TruthEz 5 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @ማርትሃኢራና፭
@user-go6dc3ec5j
@user-go6dc3ec5j 5 күн бұрын
እር ነፂ ጨፋሪ ትውልድ 😂😂😂😂😂
@user-es2nh7fm4r
@user-es2nh7fm4r 6 күн бұрын
😂😂😂😂
@AstuAstu-eh5fw
@AstuAstu-eh5fw 5 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@prosperity4427
@prosperity4427 5 күн бұрын
እረ ስርቆት ወንዱህፃን የምልክት ጨዋታውን እያነበበ ሲመልስ ኢዲተር የለም::kkkkk
@user-go6dc3ec5j
@user-go6dc3ec5j 5 күн бұрын
እር አያነብም ዛፍ ከምትለዋ ላይ አንዴ ዞሯል በዛ ፍጥነት አያነበውም😂😂
@kidumedia-
@kidumedia- 6 күн бұрын
ቅንልብ ያላቹ ደምሩኝ ስደተኛ ነኝ ግን ደኪሞኛል😢😢😢😢😢😢😢😢
@Tube-lv7sb
@Tube-lv7sb 6 күн бұрын
እሽ❤❤
@FikrFikr-qg7nq
@FikrFikr-qg7nq 4 күн бұрын
ለመወዳደር እንዴት ይመዝገበ
@MerryDanedena
@MerryDanedena 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍
@muluayelign5744
@muluayelign5744 6 күн бұрын
ሰላም
@kidumedia-
@kidumedia- 6 күн бұрын
በቅንነት ደምረኝ
@lightyagami9365
@lightyagami9365 5 күн бұрын
Tedemer​@@kidumedia-
@user-ng9zh1wx2m
@user-ng9zh1wx2m 5 күн бұрын
ያምላክ ተብሎ ጭፍራ ወይአስተዳደግ
@TruthEz
@TruthEz 5 күн бұрын
ነገር ግን ፥ - “በከበሮና በዘፈን አመስግኑት ፤ … “ ይላል (መዝ. ዳዊት ፩፻፶ ፡ ፬)። 👉🏾📖🤔
@Solomon-vy2kh
@Solomon-vy2kh 5 күн бұрын
ነፃነት ወርቅነህ ባክህ ሁሌ አንተ ራስህ የማታውቀውንና ያልገባህን ነገር አትቀባጥር። ሲጀመር በጀት(Budget) የእንግሊዝኛ ቃል እንጅ አማርኛ አይደለም። አስሬ በጀት በጀት በጀት ትላለህ። ሕፃናቶችን ባታጨናንቃቸው ጥሩ ነው። አንተ ብታውቀው ኖሮ በጀት ማለት ወጭና ገቢ ገንዘብ መመደብ ማለት ነው ብለህ በቀላሉ በሚገባቸው መንገድ ልትገልፅላቸው ትችል ነበር። በጀት በጀት በጀት በማለት ጨረስከው። ዝም ብለህ አትበጥረቅ እስቲ።
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 137 МЛН
የጠንቋዩን ጨሌ በአደባባይ አቃጠልነው
1:02:16
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 3,9 М.
37.First Day as a Zombie💀
0:32
Limekey0
Рет қаралды 6 МЛН
37.First Day as a Zombie💀
0:32
Limekey0
Рет қаралды 6 МЛН
Средний палец и собака 🤯
0:25
FATA MORGANA
Рет қаралды 3,6 МЛН
1❤️ #shorts
0:17
Saito
Рет қаралды 23 МЛН