//የቤተሰብ መገናኘት//" ከ25 ዓመታት በኋላ እናቷን እና ባለ ሞክሼ ስም እህቷን ያገኘችው ባለ ታሪክ" /በቅዳሜን ከሰዓት/

  Рет қаралды 1,144,122

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 1 600
@emumiftah2467
@emumiftah2467 Жыл бұрын
ልጅቷን ያሳደጉ ሰዎችም ይሁን አባትየው በጣም ኅበዝ ናቸው ልጅቷን ስለናቷ መልካም እንድታስብ አድርገህ ስላሳደክ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ዘርህ ይባረክ
@halimatube6233
@halimatube6233 Жыл бұрын
ትክክል
@melatbekale
@melatbekale Жыл бұрын
Abat aco siyasadg yayew yakewal
@ta-sy6up
@ta-sy6up Жыл бұрын
ህሊና ያለው ሰው
@Ztube2390
@Ztube2390 Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i Жыл бұрын
በሰው ደስታ የምትደስቱ ደስ ይበላችሁ እንኩዋን ደስ አላችሁ 🙏🙏
@dessefamily
@dessefamily Жыл бұрын
አሜን
@samerahbakheet2216
@samerahbakheet2216 Жыл бұрын
👍👍👍👍🙏🙏🙏
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Жыл бұрын
አልህምዱሊላህ
@sayameen760
@sayameen760 Жыл бұрын
Amen 🙏
@mulunehmashesha1978
@mulunehmashesha1978 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ ደስ አላን አሜን አሜን አሜን አልቀሸው ሙሉነህ እባለለሁ
@genigeni1168
@genigeni1168 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል እኔም 20 አመት በኃላ ነው አባቴን ያገኘሁት 😢ስለ ሁሉ ክብር ለጌታ ይሁን💕🙏💕
@Naninia123
@Naninia123 Жыл бұрын
ምን አይነት የተባረከ አባት ነው ጌታ ይባርከው በእውነት❤❤❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
እህትና።እህትይመሰላሎ
@yosephandemeskel9340
@yosephandemeskel9340 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ ነው ስራውም እረቂቅ ነው ለዘላለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ❗
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ
@user-df4dm6df2c
@user-df4dm6df2c Жыл бұрын
አሜን🙏🏾እውነት ነው
@jdjdmusieoy8781
@jdjdmusieoy8781 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@gechkt4079
@gechkt4079 Жыл бұрын
ሰው ሲደሰት ስትደሰቱ ሰው ሲያለቅስ ስታለቅሱ እኔም ልክ እንደናንተው ❤❤❤❤❤
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara Жыл бұрын
_የቃል አባት ቀርቦ ቢሆን ብዬ ተመኘሁ ምን አይነት ቤተሰብ ቢያሳድገዉ ነው እንዲህ አርቆ የሚያየው በማርያም። ልጅቷን ያሳደጉበት መንገድ ብቻ ሳይሆን ለእናቷ ህይወት መጨነቁ ስለ እናቷ ትንሽ መሆንና ልታስታውስ አትችልም ብሎ ማስገንዘቡ በፈጣሪ🥰 እድሜና ጤናህን ያርዝመው🤲 በተረፈ ደስ የሚል ቤተሰብ ነው። ዮኒሻዬ ደግ ሩህሩህ የእናት አንጀት ያለህ ቅን ሰው ተባረክ🥰🥰🥰_
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
እህቱቿይመሰላሎ።መታደል
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 9 ай бұрын
እመብረሃን ድንግል ማርያምን ጠይቆ ያልተደረገለት የለም የአምላክ እናት ሁሌም ምልጃ ፀሎትሽ ከኛጋ ይሁን🙏❤❤
@hailushy
@hailushy Ай бұрын
እዉነት ነው ማርያምን እኔም ምስክር ነኝ❤❤
@lailaseid7874
@lailaseid7874 Жыл бұрын
ምን አይነት ጣፋጭ አንደበት ነው ? !! ወይ ልጅ እንዴት ደስስስ ትላለች ። እንኳን ደስስስስ አካችሁ።
@nisri1567
@nisri1567 Жыл бұрын
የመጀመርያዋ "ቃል" ሁልተኛዋ " ኪዳን " ብላቹ እቤት ጥሩዋቸው። ሁሉም በጣም ደስ የሚሉ ናቸው። ከንግዲህ የተሻለ የፍቅር የሳቅ ግዜ ይሁንላቸው።
@selamawittube
@selamawittube Жыл бұрын
🥰
@nisri1567
@nisri1567 Жыл бұрын
@@selamawittube የእውነትም ሰላማዊት! Love U too.
@selamawittube
@selamawittube Жыл бұрын
@@nisri1567 Me too🥰 my sis🥰
@nisri1567
@nisri1567 Жыл бұрын
@@selamawittube ... my bro...
@selamawittube
@selamawittube Жыл бұрын
@@nisri1567 Oo.😁 you ok my bro🥰
@lifeisbeautiful7037
@lifeisbeautiful7037 Жыл бұрын
ቃልዬ ፍልቅልቅ እንኳን ደስ አለሽ የኔ እህት አስለቀሳቹኝ ኡፍፍ ደስታችሁ ይጋባል እንዴት እንደምታምሩ 🥰ማርያምን ጠርቶ ያፈረ የለም❤ እናቴ እመብርሃን በሰው ሀገር ሆነን በቤተሰብ በሀገር ናፍቆት የምንሰቃይ ልጆችሽን አስቢን አሜን💚💛❤️
@soliyanaenate20
@soliyanaenate20 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@beyapease6686
@beyapease6686 Жыл бұрын
ድንግል ማርያምን የተማጸነ የፈለገውን ያገኛል በምን ቃል እግለጻታለው እኔ ስለ ድንግል ማርያምን ስለ ወላዲተ አምላክ ብቻ ብቻ አንቺን የሰጠን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው::
@user-fu8mj9dh1s
@user-fu8mj9dh1s 3 ай бұрын
እውነት ነው❤❤
@SefatuFaris
@SefatuFaris 2 ай бұрын
Betm
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 Жыл бұрын
አቤት ደሰ ሲል የኔ ማሮቼ ❤️ድንግል ይዙ ያፍር የለም ክብር ለእናት እና ልጇ ይሁን #Ebs #አግዚአብሔር ይስጥልን በጣም አመሰግናለሁ ኑሪልኝ ❤️❤️🙏🙏🙏
@asterzenebe847
@asterzenebe847 Жыл бұрын
ድንግል ማርያምን የተማጸነ የፈለገውን ያገኛል በምን ቃል እግለጻታለው እኔ ስለ ድንግል ማርያምን ስለ ወላዲተ አምላክ ብቻ ብቻ አንቺን የሰጠን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው ቃል እንኳን ደስ አለሽ
@yorditube8040
@yorditube8040 Жыл бұрын
Amen keber mesgana yegbate❤ lembata mariyame
@helenshada2754
@helenshada2754 Жыл бұрын
Amen Amen
@jsjsjsjwjwiw9017
@jsjsjsjwjwiw9017 Жыл бұрын
አሜን
@meshalalanzi1879
@meshalalanzi1879 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kubagebi2773
@kubagebi2773 Жыл бұрын
Amen.
@sabelaadana8797
@sabelaadana8797 Жыл бұрын
አረ ዮኒ የፈረሳይቷ ውጤት ማየት የናፈቀ እንደኔ የናፈቀ ማነው🙏🙏🙏🙏 እንኳን ደስ አለሽ እህቴ❤❤❤🙏🙏🙏
@user-kb6ec9gf6y
@user-kb6ec9gf6y Жыл бұрын
ስላልተሳካ ይሆናል እንጂ ቢሳካ ያቀርቡት ነበር የእሳና ይሆላንዱ ልጂ ያሳዝኑኛል
@rabimhammed119
@rabimhammed119 Жыл бұрын
የሰው ልጅ በፍብሪካ ቢመረት ኖሮ ዮኒን የሚመስል ሰው ነበር እሚመረተው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ የኒየ
@abuyetube
@abuyetube Жыл бұрын
እንደ ዮኒ ያለ ሰዎች ያብዛልን በእውነት እኔ ብቻ ነኝ ውስጡን የተረዳሁት ለሰው ያለው አክብሮት ታድለህ ማርያምን
@fisaheyehadgu8628
@fisaheyehadgu8628 Жыл бұрын
በትኪኪል አስተዋይ ነህ
@meseratcherenate8120
@meseratcherenate8120 Жыл бұрын
Yes indeed he so kind genuine person
@Ztube2390
@Ztube2390 Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@samriz9458
@samriz9458 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ያብዛልን
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@fisaheyehadgu8628 ደምሪኛ
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 Жыл бұрын
እናቴ ልደታ ለማርያም ሚስጠረኛ ጓዳዬ ልደትዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ እንኳን ደሰ አላችሁ እናት እና ልጅ ቃልኪዳን ትልቋ እና ትንሿ ቃልኪዳን
@user-vp9hd3lj6c
@user-vp9hd3lj6c Жыл бұрын
ቃቅዬ እንኳን ደስ አለሽ ትህትናሽ ፈገግታሽ ግሩም ነው የጠራሻት ወላዲተ አምላክ ህይወት ዘመንሽ ትባርክልሽ ቀሪው ዘመንሽ የደስታ ይሁን።
@wudaseassayehegn3838
@wudaseassayehegn3838 Жыл бұрын
እድለኛ ነሽ እችን የመሰለች ልጂ እንዲህ በዚህ ሁኔታ ማግኘት ከምንም በላይ ነው
@meaziroyal8914
@meaziroyal8914 Жыл бұрын
😢😢😢😢የኔ እናት እኳን ደስስስ ያለሽ የመዳም ቅመሞችያ የሰው ደስታ የሚያስደስተን እኳን ደስ ያለን❤
@abibrhane6233
@abibrhane6233 Жыл бұрын
ዮኒየ የትልቅ ልብ ባለቤት በጣም የሚያምር ልብስ ነው አምሮብሃል የ ፀጊየም ልብስ ያምራል ባጠቃላይ አምሮባችሃል ሁላቹም ደስ ትላላቹ እንካንም ደስ አላቹ በተለይ ባለ ታሪኮቹ የሌሎችንም እንደዚ ያሳየን
@jsjsjsjwjwiw9017
@jsjsjsjwjwiw9017 Жыл бұрын
እናቴ በዓታ እሷ ሁልጊዜ ታምረኛ ናት እናቴ በህወቴ ያላደረገችልኝ የለም ስሟ የተመሰገነ ይሁን ከልጇ ጋር
@lopesohadiso
@lopesohadiso Жыл бұрын
አቤት የልጇቷዋ ደስታ እንዴት ደስ ይላል ግን አሰደጓዎች ምርጥ ነችሁ እግዚአብሔር ይበረከችሁ በጣም ጥሩ ስዎች ነችሁ🙏🙏
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
በስደት ሁናችሁ የቤተሰብ ናፍቆት በስደት ሁናችሁ የሀገራችን ሰላም የናፈቃችሁ በሰዉ ሀዘን የምታዝኑ በሰዉ ደስታ የምትደሰቱ የመዳም ቅመሞች ❤️❤️❤️ 🥰🥰🥰
@mariamalshurafa8158
@mariamalshurafa8158 Жыл бұрын
ሰላምእህትእንደትነሽ እንደትናችሁ እባካችሁእህቴጠፍታብኝነውእባካችሁእርዱኝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@mariamalshurafa8158 ደምሪኛ
@user-nf8ro7tj9d
@user-nf8ro7tj9d Жыл бұрын
የስው ደስታ የሚያስደስተው በላይክ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
ደስ ሲል አላህዬ ምንም አይሳንክና የተጠፋፉ የተራራቁ የተነፋፈቁ ቤተሠቦችን አንተ አገናኛቸው የታመሙትን ሻርልን የተቸገሩትን እርዳልን የታሠሩትን ነጃ በልልን በተለያዬ ችግር እየተሠቃዩ ያሉትን ወገኖቻችንን እዘንላቸው
@asnitube3283
@asnitube3283 Жыл бұрын
ሙስሊም ክርስቲያን ወገኖቼ ለሀገራችን ድዋ ፀሎት አድርጉ💚💛❤️
@mule6347
@mule6347 Жыл бұрын
እሺ እማ አምላክ ፍቅርን ይስጠን።
@zemassefa1397
@zemassefa1397 Жыл бұрын
ብዙ ክርስቲኖች ስትሳሳቱ ማየው ድዋ ሳይሆን ዱአ ነው አላ ሳይሆን አላህ ነው አላምዲላ ሳይሆን አልሀምዱሊላህ ነው
@user-tj3jq5ib6b
@user-tj3jq5ib6b Жыл бұрын
መረሀባ
@user-tj3jq5ib6b
@user-tj3jq5ib6b Жыл бұрын
​@@mule6347 ዱአነውእህቶቸ።አላህሰላምያምጣልን
@user-dc4uu5kh5z
@user-dc4uu5kh5z Жыл бұрын
መርሀባ
@marmwitdesaley6815
@marmwitdesaley6815 Жыл бұрын
ልጀእቷ ግን እንዴት ደስስ የምትል የተዋህዶ ልጅ
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እንደ ዮኒ ድንቀ ልብ ስጠኝ🙏🙏🙏 ምን አይነት እናት ሆድ ነው ያለው እግዚአብሔር ከእናንተጋረሰ ይሁን ይጠብቃችሁ እናትና ልጅ እንኳን ደስ አላችሁ እናቷ በጣም አሳዘነችኝ ያሳለፈችው ህይወት ደሞ አምሳያ ልጇን አገኜች😘😘😘😘
@mimitsige2783
@mimitsige2783 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ታምራላችሁ እናታችሁ በጣም ወጣት ነች በፍቅር ያብዛችሁ እናት ትንሽ ሆና ሳይደላት ልጇን ጥላ ጠፋች አሁን ግን ፈጣሪ ካሳት ማንም ሰው ግን ልጁን ለሰው ባይሰጥ ጥሩ ነው ከእናትጋ ማደግ ጥሩ ነው ቢራብም ቢጠሙም ሁልግዜም እናት ።♥️♥️♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️♥️♥️♥️♥️♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@liduofficial6305
@liduofficial6305 Жыл бұрын
ውይ እቺ ልጅ አሣዝናኝ ነበር ሣምንት ፈጣሪ እንኳን የልብሽን መሻት ሞላልሽ የኔ እህት እንኳን ደስ አለሽ🥰🥰
@user-vq3xx5ok1p
@user-vq3xx5ok1p Жыл бұрын
ዬኒም ፀጊ ማሻ አሏህ ዛሬ ፏ ብላችኃል ሁሌም ይመርባችሁ ቃል ኪዳን A ቅን ጥሩ ልብ ግንዛቤ ያላት ልጅ ናት እንኳን ደስ ያለሽ ያላችሁ
@haimehailu101
@haimehailu101 Жыл бұрын
እናትየውም ልጆቹም ፈታ ያሉ የዋህ ተጫዋች ናቸው ያስታውቃል ደስ ይላል በጣም
@user-eo3ni9mk2i
@user-eo3ni9mk2i Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ከዚህ በላይ ደስታ ምን አለ እናት ለዘለዓለም ትኑር ❤❤❤❤❤
@alikodinko9158
@alikodinko9158 Жыл бұрын
በጣም በጣም የምገርም ነገር ደግሞ ቃልክዳን A በንግግርዋም በመልክዋም በሳቅዋም የወንድሜን ልጅ ትመስላለች᎓᎓ ቃልክዳን A የእናት ጉዳይ ከሁሉም በላይ በጣም አንገብጋቢ ነገር ነው እንኳን ደስ አለሽ እኔንም ደስ ብሎኛል ᎓᎓ መልካም የኑሮ ጊዜ ይሁንላቸው
@user-fh6oj2qo8m
@user-fh6oj2qo8m Жыл бұрын
እመ ብርሃን እሷን ይዞ ማን አፍሮ ያውቃን እኳን ደስስ አላችሁ❤🥰🥰🥰
@meshalalanzi1879
@meshalalanzi1879 Жыл бұрын
አሜን
@wailki123loulou9
@wailki123loulou9 Жыл бұрын
Hiwowwwww😘😘😘😘😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🥺🥺
@halemahalema2696
@halemahalema2696 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ያአሏህ የናትና ልጅን ፍቅር እምታቀው አተ ነህና አሏህየ የጴጥሮስን እናት አገናኘው እኔ ቅዳሜ ሁኖ በጉጉት ነው እም ጠብቀው!!!
@ephraimtik920
@ephraimtik920 Жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ!! ወ/ሮ ዘለቃሽ በ ሂወት አሉ ወይ?? ጥሩ ስራ መልኮም ነው ወ/ሮ ዘለቃሽ እናመሰግናለን!! አቶ ማርቆስ ን አውቀዋለሁ, በ መሞቱ አዝናለሁ!! ሰበታ የ ደኩበት ከተማ ነው, ብዙ ትዝታወች አሉኚ!! ለ ሰበቶች ብዙ ሰላም!!
@enaya0481
@enaya0481 Жыл бұрын
አቤት በጉጉት ምጠብቀው ዝግጅት❤😍😍እንዃን ደስ አለሽ
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c Жыл бұрын
እክዋን ደስ አለላችሁ እናትና ልጅ ዮኒዬ አተ ብቻ ለዛ ጨዋታ አድማቂ ስላሴ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@maryamaadogoytaykyoneyfre2452
@maryamaadogoytaykyoneyfre2452 Жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል🥰 እመቤቴ ማርያም ክብርና ምስገና ይድረስሽ እናቴ🤲👏🌷
@eyobtekie8112
@eyobtekie8112 10 ай бұрын
Betam newu ytdesetkut des ybalachu tel habeni Eritrea tel stech
@anesaabdissa4768
@anesaabdissa4768 10 ай бұрын
ዋጋ ያንሳችኋል ዮኒ እግዚአብሔር ትልቅ ነው ኢትዮጵያ አገራችንን አስቦት
@titimulatu5426
@titimulatu5426 Жыл бұрын
እንዴት ነው የሚያምሩት ቱቱቱቱ ብያለሁ እናትየዋ ስታምር ህፃን ልጅ ነች እንክን ተገናችሁ ደስስስስስ ብሎናል ሁላችንም
@memeaddis7928
@memeaddis7928 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ክብሩን ሁሉ ይውሰድ 🤲🤲🤲
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 Жыл бұрын
እ/ር እንኩዋን ኣገናኛቹ እናትየዉ ታሳዝናለች የሆነ ብዙ ነገር እንዳሳለፈች ታስታዉቃለች
@hgdhhdh9354
@hgdhhdh9354 Жыл бұрын
ከቶ የእመብዙሃን እናትነት ልዩ ነው እሷን የተማጸና አፍሮ ያውቅም እግዚአብሔር ይመስገን ለእኛ ለችግሮኛቹ መጠጊያ የሰንጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን
@geniblackhabeshawit1556
@geniblackhabeshawit1556 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ደስ ሲሉ ምናለ የሞተም ሰዉ አንደዬ ቢመለስ 🖤እንባ ተናነቀኝ የቆመሰዉ ምንም ቢሆን ይተያያል💝💝💝
@senaysenayet775
@senaysenayet775 Жыл бұрын
ውይ የኔ ቆንጆ አይዞን
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Жыл бұрын
የሁሎምፍላጎትነው
@asidakenakena2936
@asidakenakena2936 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭
@dagmawitufa898
@dagmawitufa898 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ። እናትዬዋ ታድላ ልጆቿ የተባረኩ አንደበታቸዉ ማር ነዉ። ኢቢየሶች አመሰግናለሁ መልካም ስራ ነዉ።
@swswots6782
@swswots6782 10 ай бұрын
ወይኔ እንደዛሬ ደስ ብሎኝ ኣያዉቅም ደስ ሲሉ❤❤❤❤
@user-sp7gz2jj8b
@user-sp7gz2jj8b Жыл бұрын
ፈጣሪ ይመስገን እሱ ምን ይሳነዋል ይሄንን ቀን እድል ያዘጋጀው እሱ ይባረክ ሁሉም በጊዜው ሲሆን ደስ ይላል እንኳን ደ ስ አላችሁ
@tenagnemekonnen6687
@tenagnemekonnen6687 Жыл бұрын
ልጂቷ ምትገርም ኳልቲያለት ልጅነች ስላገኘቻት ደስ ብሎኞል
@halimatube6233
@halimatube6233 Жыл бұрын
እናቷም ፋስት ነች
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y Жыл бұрын
ባለ ማህተቦች እንዃን ደስ አላቹ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
@tsedalukebede202
@tsedalukebede202 Жыл бұрын
የሚገርመው ልጅቷ በእናቷ ሳትናደድ ያሳየችው የእናትነት ፍቅር ወደር የለውም በጣም ወደድኳት ምርጥ በእምነት የተካነች ውብ ልጅ ነች አከበርኳትም👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@meronfikir3385
@meronfikir3385 Жыл бұрын
በጣም
@jghjfh7892
@jghjfh7892 Жыл бұрын
በጣም ግርም ነው ያለችኝ
@user-sf9mc8wu7g
@user-sf9mc8wu7g Ай бұрын
በጣምእፍፍፍ❤❤
@brtukantefera958
@brtukantefera958 Жыл бұрын
ቃልዬ ማህተባ ሲያምር❤❤❤ደስ የምትል ልጅ🥰🥰
@halimatube6233
@halimatube6233 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ የቃልኪዳንን አባት አለማድነቅ አይቻልም ወላህ በጣጣጣጣጣም መልካም አሳቢ ድንቅ ሰው ነው መልካምነትን አሣይቶናል
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 Жыл бұрын
አው ድንግል አታሳፍርም ማርያም ሀዘነ ልቦና ታራራለች እንካን ደስ አለሽ ቆንጆ ሰላም ላገራችን 🙏🙏🙏
@soliyanaenate20
@soliyanaenate20 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yakovisrael5000
@yakovisrael5000 Жыл бұрын
ዮወናስ ትህትናህ አክብሮትህ ምናአይነት መታደል ነው የሰው ደስታ የሚያአስደስትህ በጠቅላላ እግዛብሔር ልጆችህን ቤተሰብህን ይባርክልህ
@user-wq9fj7lg5u
@user-wq9fj7lg5u Жыл бұрын
ያ ሰላም ...🥰 ደስ የሚሉ ልጆች 😍 በልጆችሽ ፈጣሪ ይካስሽ እድለኛም ነሽ .. እንኳን ደስ አላችሁ 🤗
@zadzad4326
@zadzad4326 Жыл бұрын
ኧረ እኔስ ሲስቁ እስቃለሁ ሲያለቅሡ ደግሞ ከመቼው እንባዬ እንደሚመጣ ሳላውቀው ፊቴ ታጥቦ አገኘዋለሁ። አምላኬ ሆይ
@tayba1611
@tayba1611 Жыл бұрын
እኔም ጂል ሆኩልሺ አይየኛነገር
@chalikelbeche5015
@chalikelbeche5015 Жыл бұрын
baxem 😭😂
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
እኔም
@AdamAhmed-sv7ll
@AdamAhmed-sv7ll Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ኡነተኛ እናት የማታድበስብስ በግዜው እንኳን ለልጅዋ ለራስዋ የማትሆን በዛው ቁጭት ንዴት ብስጭት ያንገሸገሻት በልጅ ኣእምሮዋን ልጅዋን ትታ የጠፋች ሁሉም ነገር ከውስጥዋ ኣውጥታ ኣዲስ ሂወት ባትጀምር ኖሮ ጤናዋ ጠብቃ የሁለት ጎበዝ ወጣቶች እናት ከዛም ኣልፋ ትታት ለሄደችው ደስተኛ ፍልቅልቅ የናትዋ ሁኔታ የገባት ኣባትዋን ደህና ኣርጎ ያሳደጋት እምትመስል ቃልኪዳን A እናት በምትፈልግበት ግዜ እናት ሆና ከኣጠገብዋ በደስታ ኣታፍለቀልቃትም ነበር ስለዚህ እናቲቱ በሳኣቱ እንኳን ሁሉም ነገር ኣውጥተሽ ጣልሺው ረሳሺው። ኡነት መናገርሽ ደግሞ መመስገን ይገባሻል። ዮናስ ሁሌም ሰው እንዳከበርክ በሰው ሃዘን ኣብረህ ስታዝን ሲደሰቱ ከነሱ በላይ እምትደሰት ልዩ ሰው ነህና ኣቦ ይመችህ። ዛሬ ጽጌ ባልደረባህ ኣቀራረብዋ ሁኔታዋ ስሜትዋ ለእንግዶቹ ልዩ ነበር ተመችቶኛልና ኣቦ ይመቺሽ ኣንቺም ደግሞ ቀጢይበት። በተረፈ ለኣስተዋይዋ ቃልኪዳን A እንኳን ደስ ኣለሽ እንኳን እናት፡ እህት፡ ወንድም ኣገኘሽ፡ ቃልኪዳን B ደግሞ እንደ ፍላጎትሽ እንኳን ታላቅ እህት ኣገኘሽ፡ እንኳን ደስ ኣለሽ። ለኡነት ተናጋሪዋ እናት ደግሞ እንኳን የጨቅላ እድሜ ልጂሸ ኣግኝተሽ እናትዋ ለመሆን ኣበቃሽ። እንኳን የደስታዋ ምንጭ ኣረገሽ።
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 Жыл бұрын
Betam des yemil amelkaket antenm yehinen lemesele asetmary comment kelb amesgenalew leleke wededekugen
@gashawmolla226
@gashawmolla226 Жыл бұрын
ለእናትና ልጅ እንኳን ደስ አላችሁ፡፡ ዮኒ እና ፀጊ ረጅም እድሜና ሀያት ይስታችሁ፤ የመቻችሁ /አቦ/ ኤቢኤስ ለዘላለም ይኑር፡፡
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋው
@masratmasra1127
@masratmasra1127 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤ እመቤቴ እናቴ ክብር ላቺ ይገባሻል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አለሽ እህቴ አሜንአሜንአሜንእግዚአብሔርይመስገንእመቤቴእናቴክብርላቺይገባሻልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእንኳንደስአለሽእህቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
ባህታለ ማርያም 🙏 እንኳን ደስ አላቹ
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳንም ተገናኛችሁ እኛንም በስደት ያለን አላህ ጠብቆ ቤተሰቦቻችንን ያገናኘን
@sffdgg8523
@sffdgg8523 Жыл бұрын
አሚን ያረብ 🙏🙏😢
@tsoinfikadu6562
@tsoinfikadu6562 Жыл бұрын
አሜን
@maaztube7874
@maaztube7874 Жыл бұрын
አሚንንንንን
@neima1916
@neima1916 Жыл бұрын
አሚንን
@tsedekekebede2336
@tsedekekebede2336 Ай бұрын
በልጅቷ ላይ የሚታየው ስብዕና የአስተዳደግ ውጤት ነው በጣም ደስ የሚል አባት በችግሮች ውስጥ አልፋ የተካሰች ምርጥ እናት ደስ የሚሉ ልጆች
@user-sg3sh7ps3m
@user-sg3sh7ps3m Жыл бұрын
ቃላት የለኝም በቅድሚያ ebs TV በጣም ክብር ይገባቹሃል ዮኒ አንደኛ ቅን ሰው ነህ ቃልኪዳን A ደሞ የኔ ፍልቅልቅ ትለያለሽ እንኳን ደስ አለሽ ለቅሷቹ አስለቅሶኛል ደስታችሁም አስደስቶኛል መልካም የደስታ ጊዜ
@user-cc5ot2ls2q
@user-cc5ot2ls2q Жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር. ንኳን ደስ አለሽ እህታችን ❤❤❤
@user-ko8tf1kc3u
@user-ko8tf1kc3u Жыл бұрын
ከመዳብ ኩሽና ሁልግዜም ስጠባበቀው የነበር ቅዳሜን ከስአት እንኳን ደህና መጣችሁ የእኔ ቆንጄ እንኳን ደስ ያለሽ ማሬ የእኔ ቅን ልብ ለማታቂት እናትሽ እወድሻለሁ ስትያት ያለው ስሜት ደስስስስ ይላል!!!!
@Almi589
@Almi589 Жыл бұрын
እመቤቴ ብሎ የጠራ አፎሮ አያቅም ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ይሁን
@emuyeemu4841
@emuyeemu4841 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ የኔ እህት እኔም እንደናትሽ ከናቴ ገር አንስማማም አሁን ትንሽ ያመኛል እንደናትሽ ዘሬን ተክቼ በነበር ወይ አልሞትኩ ወይ አኖርኩ እናቴ ፈርቼ ብቻዬን ያለዘር ቀረው ፈጣሪ ያውቃል እሱ አዋቂ ቢዘገይም የሚቀድመው የለም አምናለሁ እጠብቀዋለሁ በእንባ እታጠብኩ ነው የጻፍኩት በጸሎት አስቡኝ ለጤናዬም ለሕይወቴም ፍቅርተ ማርያም ብላችሁ አደራ
@tinamedia1719
@tinamedia1719 Жыл бұрын
Sewurua mariam tasibish amen!
@meselumezelkla3619
@meselumezelkla3619 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርካችሁ ትልቅ ስራ ነው የምትሰሩት።
@uamamarali4794
@uamamarali4794 Жыл бұрын
እንደው የፈረንሳያዋ ልጅ የት ገባች በአሏህ ምን ላይ ደረሰች EB's በርቱልን
@luso5515
@luso5515 Жыл бұрын
Enem yeswan begugut kemetebeke yetenesa yelelaw tarik hulu alaguwaguwashi alegni
@afif3932
@afif3932 Жыл бұрын
የኔም ጥያቄነዉ
@user-mw8dr8cg4p
@user-mw8dr8cg4p 6 ай бұрын
ደስ አለኝ እንኳን ፈጣሪ በሰላም አገናኛችሁ የተለያዩ ቤተሰቦች እንዲህ በሂወት ሲገናኙ ደስ ይላል ደስ ሲሉ
@user-rf7uz5ik7b
@user-rf7uz5ik7b 11 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እንዲህ ለምታደርጉ ሰወች በዉነት ክብር ይገባቹኋል
@teshigermekuryi6039
@teshigermekuryi6039 Жыл бұрын
ዛሬ ሠሞኑን በሖነወው የሐገራችን ሐዘን ከፍቶኝ ሣለ የነዚሕን ሠወች ታሪክ መገናኘታቸውን ታሪክ ሥሠማ አልቅሼ ወጣልኝ ደግሞ እኮ መንታ ነው የሚመሥሉት የፈጣሪቸርነት አይደንቅም ሠላማችሑ ይብዛ
@Tube-iz3xj
@Tube-iz3xj Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ይህ ፕሮግራምን በጉጉት እሚጠብቅ ማሻአሏህ እንኳን ደስ አላችሁ የተጠፋፋም ይገናኝ ያጣም ይታረዝ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@zabibamuhammad7566
@zabibamuhammad7566 Жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Жыл бұрын
ደሰ የምትሉ እናትና ልጅ ናቹሁ እንኳን በህይወት ፈጣሪ አገናኛቹሁ ኢቤሶች እግዚአብሔር የሰው እንባ አባሸ አረጋቹሁ አሁን ማልቀሰ የለም እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን !!!
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Жыл бұрын
Thank you so much .
@jimtuley8736
@jimtuley8736 Жыл бұрын
Thank you ቅዳሜ ከሰዓቶች 🙏❤️👍✝️🙏
@user-ov1wu9cs7c
@user-ov1wu9cs7c Жыл бұрын
በጣም የተጨነኩት ለነዛ እድሜያቸው ለገፋው አባት ነው የዚች የደሚገኙ ባለሙ ሙሉ ተስፋ ነበረኝ ያባታችንንም አላህ ያስገኝላቸው
@yeshiyimer4830
@yeshiyimer4830 Жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሄር በሰላም ያገናኛቸው ! የእውነት በጣም ነው የሚያሳዝኑት !
@meye1988
@meye1988 Жыл бұрын
ኦኦኦኦ እንኳንም ፈጣሪ እረዳሽ የእኔ እህት ልብ እሚነካ ታሪክ ነበር
@ta-sy6up
@ta-sy6up Жыл бұрын
ቃልየ እንቃዕ ሐጎሰኪ እናትሽ አገነሽ የተመስገን አምላኬ From Eritrea
@danielabate4870
@danielabate4870 Жыл бұрын
Yoni is a legend for EBS and for the country I wish this heart can transfer for all ethiopian.
@user-oq7ss5nk6p
@user-oq7ss5nk6p Жыл бұрын
ዮውንዬ መልካም ሰው ቃላትየለኝም ላተየሰው አክብሮትሕ እድሜ ከጤና ከነሞላ ቤተሰብሕ 😘😘😘😘😘 እኳንደስአላችሑ እናትና ልጆች
@appilefuj7052
@appilefuj7052 Жыл бұрын
ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ ባለፈው ታሪኩ ስሰማው በጣም ነው ያለቀስኩ
@user-ub2jh9tr4u
@user-ub2jh9tr4u Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ማነው እንደኔ ቅዳሜን በጉጉት የሚጠብቅ
@yilmakidane110
@yilmakidane110 Жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው:: እንኳን ደስ አላችሁ::
@haymanotgashawu
@haymanotgashawu Жыл бұрын
ባያልቅ ከሁሉም የተለዬ የሚገርም የሚያስደስት ደስ የሚል ታሪክ ነዉ ማሳዘኑም እንዳለ በጣም ደስ ብሎኛል እ/ር ይባርካችሁ።
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Жыл бұрын
ebs አንደኛ!!!!!!! እውነት ኡላችውም ፈጣሪ ይባርካችው!!!!!የስንቱ ቋጠሮ ተፈታ👌👌👍👌👌👌👏💓💕💖💖💖💞
@demekewasie8595
@demekewasie8595 Жыл бұрын
ሰበቶች እና ዲላዎች እንኳን ደስ አላችሁ። በጣም ደስ ይላል። አስገራሚ ቤተስብ - በጣም ደስ ይላል።
@lifeambaye4843
@lifeambaye4843 Жыл бұрын
The daughter is such a beautiful humble I love all about her thanks for the family ❤️🥰I'm so happy for her she find her mother
@belayenshegebera6072
@belayenshegebera6072 Жыл бұрын
እሰይ እንኩዋን ደስ ያላችሁ ። እኔን ግን የሚገርመኝ የእመቤቴ ድንግል ማርያም ድንቅ ተአምር በዚህ ሚዲያ ሲመሰክር በማየቴ ደስቴዬ እጥፍ ድርብ ነው ።እመቤቴ ሆይ አሁንም ከንልጅሽ ክበሪልኝ።
@Bethlehem598
@Bethlehem598 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል 😢😍😍😍 እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን ኢትዮጵያ ሀገራችንን💚💛❤
@abdelletifMohammed
@abdelletifMohammed 6 күн бұрын
😍😍 ቀዳማዊት ቃልኪዳን'ና ዳግማዊት ቃልኪዳን ደስ የሚሉ እህቶች ebsሶች ተባረኩ ሙሉ እድሜያቹ በደስታ ኑሩ 🤲ኣሚን ኣድናቂያቹ ከኤርትራ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-sj9gi9wq9d
@user-sj9gi9wq9d 6 ай бұрын
እንደዚ ታሪክ ያሰለቀሰኝም ያሰደሰተኝ የለም በጣም ደሰ ይላል❤❤❤❤❤😊
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ቅመም ቃልኪዳን B እናትሽን ብቻዋን አልተውም ማለትሽ ጎበዝ
@meseretasfeha6329
@meseretasfeha6329 Жыл бұрын
አቦ ልጆቹ እንዴት ደስ ይላሉ እንኳን ደስ አላቹ ። እናትም ያሳለፍሺው ችግር ሁሉ የተደመስስ ይመስለኛል
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
በጣም
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
ልጀቱደሙ።ቀልጠፈያለች
@isayasarrefaine3333
@isayasarrefaine3333 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ስራ ነው ።እናትና ልጅ በጣም ደስ ይላሉ።እናንተም በርቱ።
@tedaddis8146
@tedaddis8146 7 ай бұрын
አመብርሃን ክብር ምስጋና ይግባት ::ቃልኪዳን ወይ አንኩአን ደስ አለሽ ::የዘመናት ጥያቄሽን አግዚአብሔር መልሶልሻል 🙏🙏 ቃልኪዳን በውነት መልካም ሴት ነሽ ::😍
@eilham2682
@eilham2682 Жыл бұрын
አይ የሰው ልጅ ለፍተው ለፍተው አሳድገው እናት አባቴን ብለው ጥላዋቸው ይሄዳሉ ለማንኛውም እኮን ደስ ይላል
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Жыл бұрын
ነፍስ ትጠይቃለች የተፈጥሮ ጉዳይ ነው😀
Кәріс өшін алды...| Synyptas 3 | 10 серия
24:51
kak budto
Рет қаралды 1,3 МЛН
1🥺🎉 #thankyou
00:29
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 81 МЛН
ውሎ አዳር- የአንባሻው ዶ/ር ወሎ ኮምቦልቻ
30:06
EBC Entertainment
Рет қаралды 46 М.
Cute 😱🐒🍭💞
0:11
Tuğkan Efe
Рет қаралды 7 МЛН
🐷🐽🐖OINK! #kidslearning
0:13
J House jr.
Рет қаралды 8 МЛН
Mom OR Dad‼️ Cute Dog Shiba Inu😂 Choose‼️ | JJaiPan #Shorts
0:42
เจไจ๋แปน J Jai Pan
Рет қаралды 6 МЛН