//የቤተሰብ መገናኘት// " ያለ ቤተሰብ ያሳለፍኩት ጊዜ ከባድ ነበር መማር እስኪያቅተኝ ድረስ! "//በቅዳሜ ከሰዓት//

  Рет қаралды 854,762

ebstv worldwide

ebstv worldwide

10 ай бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 1 800
@bellotv27
@bellotv27 10 ай бұрын
በክፉ አለም ጥቂት ደጋግ እና መልካም ሰዎች አሉ! እኚን እናት ማመስገን አለብን ፈጣሪ በሰማይም በምድርም ዋጋ ይክፈሎት🙏
@mesfinadinew5604
@mesfinadinew5604 10 ай бұрын
ወ፡ሮ መሠረት የዓመቱ ምርጥ ሰው።
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 10 ай бұрын
Tikikl fetari ykelachew
@saraabate1804
@saraabate1804 10 ай бұрын
🙏አሜን
@sabatedla1733
@sabatedla1733 10 ай бұрын
አሜን አሜን 🙏
@martamekonen7455
@martamekonen7455 10 ай бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ተባርክልን
@monam7249
@monam7249 10 ай бұрын
ሽልማት የማስፈልጋቸው እናት ❤❤❤ ይሸለሙ ምትሉ እስከ🤗🤗
@-sead
@-sead 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@menalelias7674
@menalelias7674 10 ай бұрын
ወዘሮ መሰረት በራሷ ባልሆነ በኪራይ ቤት ሌሌን ሰው ማስጠጋት በጣም ይከብዳል ያውም ለማስተማር የአመቱ በጉ ሰው ተብላ መሸለም አለባት ።❤❤❤❤ መግስትን ለወይዘሮ መሰረት የቤት ሸልማት እዲሰጥልን በትህትና እጠይቃለን
@amirniema5421
@amirniema5421 9 ай бұрын
እውነት ነው
@TheBex2007
@TheBex2007 2 ай бұрын
Exactly
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l 29 күн бұрын
​@@amirniema5421ድግሞ ጭዋ በጣም ቆንጆነች
@tisi3500
@tisi3500 10 ай бұрын
የልጅ አዋቂ ንግግርዋ እንዴት ደስ ይላል፣ ልበ ንፁህ፣ህልምሽ ተሳክቶ በድጋሚ ማየት እንፈልጋለን እግዚአብሔር ቀሪ ህይወትሽን ያስተካክልልሽ
@ffttt8353
@ffttt8353 10 ай бұрын
የኔ ወርቅ ስትምር እውነት እማማ መሰረት እድሜ ይስጠወት ጀግና እናት ልጂቱ ስታሳዝን😢
@lijnetetube6698
@lijnetetube6698 10 ай бұрын
Demrign🙏🙏
@meseretgebrehiwot6901
@meseretgebrehiwot6901 10 ай бұрын
ወ/ሮ መሰረት በጣም ሊመሰገኑ የሚገባ መልካም እናት ነዎት ኤልሳም ብሩህ አምሮ ያላት እንቁ ልጅ እንደሆነች ከንግግሮቹዋ መረዳት ይቻላል
@emu4176
@emu4176 10 ай бұрын
በትክክል😢❤❤
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 10 ай бұрын
Ya she should get award W/O Mesert my Godbless you 🙏
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw 10 ай бұрын
❤❤❤እዉነት ነዉ እርጋታዋ ሲያስቀና❤❤❤
@sayameen760
@sayameen760 10 ай бұрын
በጣም
@fastab4134
@fastab4134 10 ай бұрын
በጣም ❤❤❤❤
@jemimossa5572
@jemimossa5572 10 ай бұрын
ልክ እንደዚህ አይነት ሰወች ስላሉ ነው ምድር ላይ ዝናብ መዝነቡ ለእንስሳቶችና ለጥሩ ሰወች ሲባል ምድር እስካሁን በሰላም ያለን
@adwaadwa7781
@adwaadwa7781 10 ай бұрын
የልጅቷ ስነ ስርዓት ይገርማል ከአፏ ክፉ እንኳ አይወጣም እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ
@yadituluu4574
@yadituluu4574 10 ай бұрын
ስንት አይነት ቀና ልብ ያለዉ ሰዉ አለ በጌታ እድሜ እና ጤና ይስጦዎት እናቴ
@sintayehuyohanes3387
@sintayehuyohanes3387 10 ай бұрын
❤❤❤አይዞሽ አገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Nejat197
@Nejat197 10 ай бұрын
አቤት ብስለት የኒቆንጆ የእምነት ጥንካሬ ልጂቷ ሱብሀን አላህ ወይዘሮ መሰረት እና መክሊት 𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪🥰🥰የኒ እናት
@yeneMB
@yeneMB 10 ай бұрын
Everything full
@user-xi9gf4ri1d
@user-xi9gf4ri1d 10 ай бұрын
እኚህ መልካም እናት የአመቱ ምርጥ ሰው ተብለው መሸለም አለባቸው።
@eshetuendale8500
@eshetuendale8500 10 ай бұрын
መሲ በዘር በቀለምና በቋንቋ የሰው ልጅ ያልበላውን እዳ በሚከፍልበት በዚህ ዘመን የብዙዎች ተምሣሌት ሆነሻልና ድንግል ትጠብቅሽ ።
@rebabejiga2362
@rebabejiga2362 10 ай бұрын
በመጥፎ ጊዚያት ለዛውም ሀገራችን ምስቅልቅል በሆነችበት እውነትም እንደዚህ ደጋግ ሰዎች መኖራቸው ተስፋ እንድናደርግ ያደረገ ለሁላችንም ትምህርት የሰጠ ፕሮግራም ነው።
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 10 ай бұрын
Tikikl
@lebabalebaba4889
@lebabalebaba4889 10 ай бұрын
በጣም
@user-sr4hd1ul8t
@user-sr4hd1ul8t 10 ай бұрын
አላህ ይጠቤቃችሁ ኢቢ ኤሶችች
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 10 ай бұрын
በጣም አስለቀሠችኝ😢
@hyatt127
@hyatt127 10 ай бұрын
በጣም
@mazimazi7908
@mazimazi7908 10 ай бұрын
ማርያምን የያዘ አያፍርም እሷ ከነ ልጇ ስኬታማ ታድርግሽ የኔ ቆንጆ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 9 ай бұрын
ወይዘሮ መሠረት ሽልማት ይገባዎታል የምትሉ የአመቱ ትልቅ ሠው ኤልሲም ጎበዝና ትሁት ልጅ ነች መክሊት ደግሞ ዘመን የማይረሳው ትልቅ የጓደኝነት ተምሳሌት ነሽ ተባረኪ ማማዬ
@mulugirma5992
@mulugirma5992 10 ай бұрын
ከአንደበትሽ የሚወጡ ቃላቶች መንፈስን ያድሳሉ የእውነት የተባረክሽ ልጅ ነሽ በዚ ዘመን እንደዚ አይነት ሰው መገኘቱ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የኔ ቆንጆ
@mercymercy9309
@mercymercy9309 10 ай бұрын
ቆንጆ !የከበረ መልካም ህይወት ነው ከፊትሽ ያለው የድል ህይወት 🎉እህትሽንም እናትሽንም ታገኛለሽ ብሩህ ተስፋ 🎉
@maranatageta6600
@maranatageta6600 10 ай бұрын
የዝችን ልጅ አድራሻ እፈልጋለው በቀሪው ዘመኗ ከጎኗ መሆን እፈልጋለው ባለኝ ነገር የሚረዳኝ ካለ አገናኙኝ ይህ የኔን ታሪክ ይመስላል። 🥹🥹💔ግን ማለፉ አይቀርም እኔን የረዳ አምላክ ትልቅ ሰው ያደርግሻል ኤልሲዬ
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 10 ай бұрын
የሆሽ ጣፋጭ ቆጆ መልክሽ ብቻ አይደለም ንግግርሽም ያምራል የተመካሻት እመቤቴ እስከ መጨረሻው አትለይሽ ህወትሽ ታሳምረው እንዲ ያለ እናት ያብዛልን አቦ ዘርሽ ይባረክ
@yaredmelaku9635
@yaredmelaku9635 10 ай бұрын
ሰዎች ደስ ሲላቸው የሚሰማኝን ደስታ ለመግለጽ እንባ ብቻ ነው ያለኝ ❤❤❤❤❤
@miliwoldekidan
@miliwoldekidan 10 ай бұрын
እኔም እያልቀስኩ ነዉ ያየሁት የ ደስታ እንባ
@ORTHODOX-vl3hr
@ORTHODOX-vl3hr 10 ай бұрын
ትክክለኛ የሰውነት ልክ እሱ ነው🥰🥰🥰🥰🥰
@EastFrehiwot
@EastFrehiwot 10 ай бұрын
በልጅነት አንደበትሽ ያመሰገንሽው በልጅ አንደበትሽ ያወደስሻት እመብርሀን ያሰብሽውን ሁሉ ይፈፀምልሽ
@aynalemmamo9446
@aynalemmamo9446 10 ай бұрын
Amen
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 10 ай бұрын
Ameen ewunet new 🙏 ❤
@user-pl7uf3qx6g
@user-pl7uf3qx6g 10 ай бұрын
ልጅቷ ደግሞ እንደት እንደምታምር ማሻ አላህ ወይዘሮ መሰረት እናመሰግናለን እድሜን ጤና ይስጠወት ይህች ናት ኢትዮጵያ❤
@menberebekele2374
@menberebekele2374 10 ай бұрын
መክሊት እና ቤተሰቦችዋ በጣም ጥሩ ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔር ዘራችሁን ይባርከው በተለይ መሰረት ልዩ ሴት ናት እንደእናንተ አይነት ደጎችን ያብዛልን
@Tutu-kl7ep
@Tutu-kl7ep 10 ай бұрын
በዚህ ዘመን ለጆሮአችን እንኳን የሚከብዱ ነገሮችን እየሰማን ባለንበት እኚን መልካም የሀገሬን እናት ስላገኘን እ/ር አሁንም ሀገራችንን ለመልካሞች ሲል አይተወንም። ፈጣሪ ዘመኖን ይባርክ። ኤልሳን ለቁም ነገር አብቅተው ደስታዎ እጥፍ ይሁን❤❤
@jemmaneshreta391
@jemmaneshreta391 10 ай бұрын
ምን ጊዜም ብሆን አኛ ኢትዮጵያዊ ን እንፍቀራለን አኮ አኛን የመረዘን ይ መጥፎ ፖለትካ ነው አራሳቸው ሰላም አጥተው አኛም ሰላም አንድናጣና አርስበረስ ያብላሉናል አጂ ዛረምነገም አንለያይም የተፈጠርነው ከአዳምናሄዋን ነን ሃይማኖትም እስላም ክርስቲያን ን አይከፋፍለንም
@Setotaye2024
@Setotaye2024 10 ай бұрын
የኔ ቅንጂዬ ፈጣሪ በቃ ይበልሽ🙏🏾ከአሁን ቦሀላ ያለው መንገድሽ የደስታ ያድርግልሽ🙏🏾 ጉዋደኛሽን እና አክስቱዋን ፈጣሪ ብድራቸውን ይስጣቸው በረከቱን ይስጣቸው🙏🏾❤️እንደነዚህ መልካም ሰዎችን ያብዛልን🙏🏾ፈጣሪ መልካም እንድንሆን ይርዳን🙌🏾
@kemkemyoutube
@kemkemyoutube 10 ай бұрын
ሴትዮዋን አለማድነቅ አይቻልም ሰው የለም ብለን ስነስበሰ ኑሮ እናገኛለን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤
@raheltekle4037
@raheltekle4037 10 ай бұрын
ወ/ሮ መሰረት ከወንድሞት እና እንዲሁም መላው ቤተሰብ ጭምር ክፉ አይንካችሁ ብድሩን እግዚአብሔር ይክፈላችሁ የናንተን ደግነት ጥግ የለውም በዚህ ዘመን ይህን መስማት ይገርማል በጣምም ያስደስታል👏👏👏
@user-be8lg9ej2j
@user-be8lg9ej2j 10 ай бұрын
ወይ ፅናት ወይ ሃይማኖት ምን አይነት ስነምግባር ነው ግን የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃሽ 😍😍😍
@selmejons5098
@selmejons5098 10 ай бұрын
ይቺ እኮ ናት ኢትዮጵያ አንዱ ለአንዱ የሚተዛዘንባት አገር ወይዘሮ መሰረት ድንግል ማርያም ሞሉ እድሜ ከጤና ጋር ትሰጥዎት የኔ ቆንጆ እንኳን ደሰ አለሸ
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y 10 ай бұрын
በጣም ወላሂ መንግስት በትንሹ በነዚህ ጥሩና መልካም ሰወች ትምህርት መዉሰድ ይችላል ኢትዩ ስልጣን በተጠሙ ሰወች አገራችንን አበላሹብንጂ እንደዚህ አይነት ባሉ ሰወች ፍቅር መኖር እድልተኝነት ነበር
@Addis494
@Addis494 10 ай бұрын
ኢትዮጵያ ይቺ ብትሆንማ ኖሮ , አንዱ ለአንዱ ቢተዛዘን ጎዳና ሙሉ ህፃናት አይኖሩም ነበር:: ይቺ ሴት በጣም የተለየች ሆና ነው።
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 10 ай бұрын
ወይዘሮ መሰረት ተባረኪ እድሜሽ ይርዘም በረከት እንደ ከዋክብት ይብዛልሽ ❤የሀገር ልጅ ደብረ ብርሀን ያለው ስላሴ ይጠብቅሽ
@bezuneshmengesha1510
@bezuneshmengesha1510 10 ай бұрын
ከምንም በላይ እንደ እናት ሆነው የተቀበሏት እናት ምስጋና ይገባታል
@asnakechmeskela1732
@asnakechmeskela1732 10 ай бұрын
ልጅቷ የሚገርም ማስተዋል የሚገርም ስብእና አላት እግዚአብሔር አምላክ እናቷንም ያገናኛት
@zewditu1735
@zewditu1735 10 ай бұрын
የኢቢኤስ ተከታታዮች እናተም ልትመሰገኑ ይገባል እናተም ላይ ልብ የሚነካ ኢትዮጲያዊነት ይታያል በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤❤
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw 10 ай бұрын
❤❤❤❤ወይኔ የልጅቷን ቁንጅና ሳላደንቅ አላልፍም የፀጉሯ ዉበት ሲያምር❤❤❤
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 10 ай бұрын
እኔም ቀንቻለው ስታምር😅😅❤❤❤
@hayattube2323
@hayattube2323 10 ай бұрын
ከዱቄትነፃ
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o 10 ай бұрын
​@@hayattube2323አወ ነፃ ነው ይመቻት
@fatumaseid4904
@fatumaseid4904 10 ай бұрын
እሷናትደ ቁጅናዋን የሰራችው እሷን የምታደቂያት ፈጠሪነውጅ ቆጆየደረጋት 😂😂😂
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o 10 ай бұрын
@@fatumaseid4904 አቤት እና ያደነቀቻት አንቺ በእጂሽ ቆንጆ ሆንሽ ብላ ነው እዴ 😂😂😂 አቤት ሩጫሽ ክክክክክ
@bezaassfa3384
@bezaassfa3384 10 ай бұрын
የኔ ጣፋጭ አሁንም ቀሪ ዘመንሽን ብሩህ ታርግልሽ ድንግል ማርያም ለቁም ነገር ቢቂ እሷን ጠርቶ ያፈረ የለም እመ ብርሃን❤
@user-jf7ej8ds8n
@user-jf7ej8ds8n 10 ай бұрын
ልጅቷ በሳል ትልቅ አምእሮ ያላት ልጅ ነች ዋው❤❤❤❤❤❤ የተደረገለት የማይረሳ ሰው በእኔ ዘንድ ትልቅ ቦታ አለው❤❤❤🎉🎉
@mesfinadinew5604
@mesfinadinew5604 10 ай бұрын
ወ፡ሮ መሠረት የዓመቱ ምርጥ ሰው።
@besfat6571
@besfat6571 10 ай бұрын
በዚህ ዘመን ያውም በአዲስ አበባ ኑሮ በቤት ክራይ በምንም ሁኔታ ብትሆን ሰውን ለመርዳት ቅን ልቦና ካለህ በጣም ቀላል ነው ወ/ሮ መሰረት ዘመንሽ ይባረክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ እናቴ
@Xx-jy6qn
@Xx-jy6qn 10 ай бұрын
የኢትዮጵያን ተስፋ በመሰረት ውስጥ አይቻለሁ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር እንደመሰረት አይነቶቹን ያብዛልን🙏🙏🙏
@wediyemane3316
@wediyemane3316 10 ай бұрын
Ebs ች,ቀጥሉበት፣ ኤልሳ ድንቅና ጠንካራ ወጣት ናት፣ እናንተ ጋ ስራ ጀምራ ባያት ደስ ይለኛል።
@tyebeti7363
@tyebeti7363 10 ай бұрын
ይችን ጀግና እናት አለማመስገን አይቻልም አላህ ዘመንሽን ይባርክልሽ
@ferehiwotgetachew6714
@ferehiwotgetachew6714 10 ай бұрын
አቤት የፈጣሪ ሰራ ድንቅ ነው የጌታችን የመድሀኒታችን እናት ሰምሸ ጥግ ድረሰ ይሁን ማሪያም እንዲ ነሸ ላመነሸ ለተቸገረ እንቆቅልሸ የምትፈቺ እናት ሰምሸ ይክበር ይመሰገን
@yosephubuntu
@yosephubuntu 10 ай бұрын
እሷ እንዴት ነው ምታምረው ። ደስ ስትል ንግግሯ ደግሞ በጣም ልዩ ነው ።
@almazbati2519
@almazbati2519 10 ай бұрын
በስማም በቅነት ልጅን ማሳድግ እንዲህ ብስለት ያለውን ኢትዮጵያዊ እናተርፉለን🙏🏻🛐❤️
@freykahsay8738
@freykahsay8738 10 ай бұрын
ወ/ሮ መሰረት በጣም ሊመሰገኑ የሚገባ መልካም እናት ነዎት ኤልሳም ብሩህ አምሮ ያላት እንቁ ልጅ እንደሆነች ከንግግሮቹዋ መረዳት ይቻላል ❤❤❤❤
@Misneb
@Misneb 10 ай бұрын
ይሄ ነው ያልተሞጠጠው ኢትዮጵያዊ ማንነት እንደ ወይዘሮ መሰረትና ወጣት መክሊትን የመሳሰሉ ደጋግ የልብ ሰዎች ይብዙልን። ኤልሳ እንኩዋን ደስ ያለሽ፣ በልጅነትሽ ያወቅሽው እግዚአብሄር፣ የምትወጅያት ቅድስት ድንግል ማርያም ጠብቃሽ ለዛሬዋ ቀን በቅተሻል። ከዚህም የበለጠ ብዙ መልካም ነገር ታያለሽ። በርቺ!!
@selamawitchanyalew2605
@selamawitchanyalew2605 10 ай бұрын
የጓደኛ አክስት አንቺ እናት ቀናውብሽ ጌታ ዘመንሽን ዬባርክ ላመሰግንሽ ወዳለው እንዳንቺ ያሉትን ያብዛልን ።
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 10 ай бұрын
ወ/ሮ መሰረት ትልቅ እድሜ ይስጦት። ሰው በማይገኝበት ዘመን እንዲህ አይነት ሰው መገኘቱ ደስ ያላል።💚💛❤
@user-fq7vu2xy9x
@user-fq7vu2xy9x 10 ай бұрын
የሰው ደስታ ማየት ምን ያህል እደሚያስደስት በኢቢኤስ አዘጋዎች ማየት ይቻላል ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ ኢብኤሶች ክብር ይገባችኃል
@AsterTaye-mj9df
@AsterTaye-mj9df 10 ай бұрын
batam gobez liji berichi yene konjo tenkara seti neshi
@dao-107
@dao-107 10 ай бұрын
በኢትዮጵያ ... ህዝብ ... ስም ... አመሰግናታለሁ ... ዋውውው እንዴት አይነት .. የበሰለ ... ጭንቅላት ነው ያላት ... ተባረክኪ
@azebshoaferaw3451
@azebshoaferaw3451 10 ай бұрын
እንኳን ደስስስስ አለሽ! አሁንም እናትና ልጁ እመአምላክ እና መድኃኔዓለም ሽፍን አድርገው ለቁም ነገር ያብቁሽ🙏
@user-qj3rf6vn2v
@user-qj3rf6vn2v 10 ай бұрын
የኤትዬጵያዌዬ ማንነት ተምሳሌት የሆነ የቤተስብ ግኑኝነት ያየ ውበት ሁኔታ የልጆች ኣዋቄዬ❤❤❤❤❤❤❤
@mule6347
@mule6347 10 ай бұрын
ኢትዮጲያችንን እናንተ ውስጥ አይተናል.....መልካም ላደረጋችሁ ሁሉ እግዚያብሄር አምላክ ብድራችሁን ይክፈላችሁ የመልካምነታችሁ ጥግ በሰው ትከፍሎ የሚያልቅ አይደለም።
@user-oc5re5nr5c
@user-oc5re5nr5c 10 ай бұрын
እግዚአብሔር የምሳነው ነገር የለም እግዚአብሔር ይመስገን
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 10 ай бұрын
መክሊትዬ እና ባለጉዳያ ጎበዝ ልጆች ናቸው❤❤❤❤
@almaztesema9311
@almaztesema9311 10 ай бұрын
ወይኔ ልጅቱ ስታምር ስብናዋ ራሱ ይገርማል እንደራሳቹ ያቀረባችዋት ፈጣሪ ይስጣቹ
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 10 ай бұрын
በዚህክፉ ዘመን እነዲህ አይነት ጥሩ ጓደኛ አክስቷ እና መለው ቤተሰቦቿ በተጨማሪም የኤልሳ የሚገርም ስነ ምግባር የልጅ አዋቂ ነቷ በአጠቃላይ ኢትዮጵያዊነትን የድሮውን ዘመን ያየሁበት በእናንተ ነው ቃል የለኝም አይለያችሁ አቦ❤❤❤❤❤
@susu-jo5nh
@susu-jo5nh 10 ай бұрын
አለማልቀስ አይቻልም ወ/ሮ መሠረት በልጆችሽ ሳቂ መልካም ሠው ነሽ
@dao-107
@dao-107 10 ай бұрын
አከራዮች... እግዚአብሔር ይባርካችሁ ... እንዲህ ነው ወገንን መውደድ
@user-gb9pm5tm1j
@user-gb9pm5tm1j 10 ай бұрын
አይ ሰው እሚባለውን አባባል እምቃወመው ለዚህ ነው ሰው በለለበት አለም ሰው ሁነው እሚገኙ ሰውችን ስለሚነካ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድለወት ልጅቱም እንዲህ በጠንካታ መንፈስ ቀጥላ ያማረ ፍሬዋን ያሳየወት
@fevenyohannes5477
@fevenyohannes5477 10 ай бұрын
ጓደኛሽ አክስቷ መሰረት በእውነት እቺን ምርጥ ልጅ ስለታደጋቹ መልካም ሰዎች ናቹእና መልካምን ሁሉ ከፈጣሪ አግኙ።EBሶች ❤
@amkonjo9721
@amkonjo9721 10 ай бұрын
ወ/ሮ መሠረት ብድር ይግባዋት በልጆቹህ ያግኚት ❤❤
@asterassefa5296
@asterassefa5296 10 ай бұрын
ወሮ መሰረት እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥዎት ይህቺ ልጅ ለቁም ነገር በቅታ ብድሯን ለመመለስ ያብቃት❤
@user-iw2su7mw7u
@user-iw2su7mw7u 10 ай бұрын
እዲህ አይነት ደጋግ ሰው ያብዛልን 😢
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 10 ай бұрын
እሜን እሜን እሜን በእውነት የናፈቀን የጥሩነት ምሳሌ ናቸው 😢😢😢
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 9 ай бұрын
😢😢አሚንንን😢
@betyselemon6128
@betyselemon6128 2 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ደግ ሰውም አለ ይገርማል እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጦት
@rabiahassan6991
@rabiahassan6991 10 ай бұрын
ልቤን ያደማው ፕሮግራም የኔቆጆ አብሺሪይ ወይዘሮ መሰረት ፈጣሪይ ይባርካችሁ እናተን ለማመስገን ቃላት የለኝም ዘመዶቿም እኳን ደስ አላችሁ ተመርቀሺ ትልቅ ደረጃ እደምትደርሺ ተስፋ አለኝ
@kenyanlove5615
@kenyanlove5615 10 ай бұрын
EBS እናመሰግናለን ለምተሰጡን አግልግሎት 🙏🙏🙏🙏 እንደሳ አይነቶች መደገፍ አለባቸው እቺን ልጅ አግዛት
@teshomedinegde5541
@teshomedinegde5541 10 ай бұрын
እውነት ነው፤ ሰው ለራሱ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም መኖር እንዳለበት ትምህርት ሰጪ በጎነት ነው። ይህችን በጎ ሰው እግዚአብሔር በብዙ ባርኮት ይባርካት።
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 10 ай бұрын
ኤልሳ ግን እጅግ በጣም ቆንጆ ልጅ ናት ከልጅነታ ጀምሮ ሌላ ዜጋ ምትመስል ዉብ ልጅ ናት ስርአታ አነጋገራ እራሱ ደስ ይላል ከዘመድ የበለጠ ዘመድን የሚያስንቅ እንደ ወይዘሮ መሠረት አይነትም ጥሩ ሠዎች አሉ እና ፈጣሪ እድሜ ይስጣቸዉ ዘመዳችን ናት ብለዉ ለመጡላት ፈጣሪ ያክብራቸዉ
@Mercy-Ethiopian
@Mercy-Ethiopian 10 ай бұрын
በአስራ ቤት ያለች እድሜ አትመስልም ንግግሯ እደጊልን በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ አሁንም እመቤቴ ለታላቅ ክብር ታብቃሽ እሙ!!!
@user-ry5eg9fw4f
@user-ry5eg9fw4f 2 ай бұрын
በአስራቤት ያለች እድሜ አትመስልም ንግግሯ እደጊልን በእውነት እግዚአብሔር ይባረክሽ አሁንምእመቤቴ ለታላቅ ክብር ታብቃሽእሙ!!!!
@user-ze6yd7tc4e
@user-ze6yd7tc4e 10 ай бұрын
የኔ እናት ነገም ሌላ ቀን ነው ይሔን ሁሉ ያሻገረሽ አምላክሽ ቀሪ ዘመንሽንም አይተውሽም እያለቀስኩ ጀምሬ እያለቀስኩ ጨረስኩት እንኩዋን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ
@user-gd8dp6ft9q
@user-gd8dp6ft9q 10 ай бұрын
ልጅቷ አሳዝናኝ ነበር ከጎኗ አብራት ሆና እዚህ ያድሰረቻትም ጥሩ ሰው ናት አላህ ያሴዴስትሽ ልጅቷ ደረግሞ ህንድ ነው የምትመስለው የኔ ቅመም
@lulalula7120
@lulalula7120 10 ай бұрын
እኔ እራሱ ህንድ ትመስላለች እያልኩ ነበር
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 10 ай бұрын
l m so happy about that you are you great women we Love you
@Sofiaahmdi
@Sofiaahmdi 10 ай бұрын
መክሊት እንዲሁም ወይዘሮ መሰረት ሳለመሰግናችሁ ባልፍ ውስጥ ቅር ይለዋ አላህ ውለታችሁን ይክፈለው ❤❤እውነት ያለ ቤተሰብ ማሳለፍ ብዙ ውጣ ውረድ አለው በርቾ የኔ ቆንጆ❤❤ያሰብሽበት አላህ ያድርስሽ❤❤
@ashenafitafese9187
@ashenafitafese9187 10 ай бұрын
ደጋግ ሰዎች ክብር ይገባቸዋል! ወ/ሮ መሰረት ጌታ ይባርክሸ! መልካም ያደረግሽውን ይረሳ ዘንድ ጌታ ስው እይደለም።
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 10 ай бұрын
አልሳ የኔ ልጅ እንኳን ደስያለሽ ዘመዶችሽን አገነሽ ወይዘሮ መሰረት አላህ የማታ እንጀራዎትን አብዝቶ ይባርክለዎት
@Ayi_Sewu_
@Ayi_Sewu_ 10 ай бұрын
የመከራ ጊዜ መልካም ሰው አይጥፋ እንኳን ደስ አላችሁ ሁላችሁም ፈጣሪ እናትሽን ያስገኝልሽ
@fikirybeltal4583
@fikirybeltal4583 10 ай бұрын
ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በነዚ 3 ሰወች ኢትዮጵያ ነው ያየኋት እንኳን ደስ አላቹ በጣምነው ደስ ያለኝ ትልቅ ተስፋ ነው ያየነው በናንተ ዘመናቹ ይባረክ
@tamnat6789
@tamnat6789 10 ай бұрын
በጣም ትልቅ ሰዉ ናቸው እኚህ እናት እግዚአብሔር ይባርካቸው እንደ እርሶ ያሉትን ሰዉ እግዚአብሔር ያበዛልን ::
@hanawagen4458
@hanawagen4458 10 ай бұрын
በዚህ ጊዜ እህዲህ ያለ ቤተሰብ ማግኘት ከባድ ነው ከእግዚአብሔር ካልተላከ በስተቀር ይህ የሱ ስጦታ ነው ሙሌ ጤንነት እድሜጋር ይስጣቸው እመብርህርን ትጠብቃችሁ
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 10 ай бұрын
ከማንም በላይ ወ/ሮ መሰረትን ከወገቤ ዝቅ ብዬ ተንበርክኬ አመሰግንሻለሁ ጤና እድሜ ይስጥሽ ተባረኪ ዘርሽ ይባረክ
@ethiopiadesta3060
@ethiopiadesta3060 10 ай бұрын
መልካም እናት ናት ወሮ መሰረትን አለማድነቅ ንፎግነት ነው ❤የኔ ቆንጆ ሰታሳዝን በዚህ እድሜ መከራ ማየት
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 10 ай бұрын
የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ያስጠጋሻት እናት እግዚአብሔር ይባርክሽ
@hasnag3161
@hasnag3161 10 ай бұрын
ወይዘሮ መሰረት ወላሂ እኔ ራሴ መጣም ነው የማመሰግኖት የኔ ቆጆ እንኳን ደስ አለሽ ለቁም ነገር ያብቃሽ
@getereta2644
@getereta2644 10 ай бұрын
በመሲ ውስጥ አገሬን አየዋት የድሮውን ሁሉ እቅፍ ድጋፍ አርጋ የምትይዘዋን ደሀ ሀብታም ዘር ቀለም የማትለዋን እድሜ ከጤናጋር ተመኝሁ ❤❤❤❤❤❤
@abiyeetenlej8723
@abiyeetenlej8723 10 ай бұрын
ወይዘሮ መሰረት እመብርሀን ብድርሽን ትክፈልሽ የኔ እናት❤❤❤
@SOLI-kt8dh7zj4s
@SOLI-kt8dh7zj4s 10 ай бұрын
በዚህ ክፉ ዘመን ደጋጎችን ስታይ ለመኖር ተስፋ ታደርጋለህ ኤልሲዬ ንግስት ሴት እኳን ደስ አለሽ አች ጠንካራ ሴት ነሽ 😢 ወ/ሮ መሰርት ደግሞ እግዚአብሔር ወለታሽን ይክፍልሽ🥺 መክሊት የጓደኝነት ጥግ ጌታን ምን ብዬ ልግለፃት😭
@engidadessalegn7553
@engidadessalegn7553 10 ай бұрын
Thank you, meseret!
@yilmakidane110
@yilmakidane110 10 ай бұрын
ኤልሳ በጣም ጎበዝ ልጅ ነች:: በዚች ትንሽ ዕድሜዋ ይህን ሁሉ ልጅ ማሳለፍ የሌለበትን መከራ አሳልፋለች:: ህይወት ያላት ሁለት ምዕራፎች ብቻ ነው:: የደስታና የሐዘን:: የሀዘኑን ጊዜ አልፋዋለች:: ነገ ለብዙ ሰው የምተርፍ ትልቅ ሰው ትሆናለች:: የእኔ እህት እንኳን ደስ አለሽ:: የመክሊት አክስት ፈጣሪ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጦት::
@user-uy5lh9nv8l
@user-uy5lh9nv8l 10 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ አለቀስኩ ሳኩ አዘንኩ ተደሰትኩ ልጂቱ የኔ ውድ የጥንካሬሽ ጥግ የእምነትሽ ጥንካሬ የአነጋገር ስረአት በቃ ምን ቃል አለኝ ምን ልበል በእባ እየታጠብኩ ጀምሬ በእባ እየታጠብኩ ጨረስኩ የኔ ማር ቀሪ ዘመንሽ የሆነ ማረ በደስታ የተሞላ ይሁን መጨረሻሽን ፈጣሪ ያሳምርልሽ❤❤❤❤❤❤
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 10 ай бұрын
የኔ ውብ ተባረኪ በዚህ ግዜ እንዳንቺ የተባረከ ወጣት የለም። ወ/ሮ መሰረት በጣም ትልቅ ሰው ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ።
@haregmak1519
@haregmak1519 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ😭😭😭😭😭በዚ ቻሌንጅ ትምርቷን ያለማቋረጧ ደሞ ስታምር በጌታ ለቁም ነገር ያብቃሽ።የጓደኛዋ አክስት👏👏👏👏👏እግዛብሔር ይስጥሽ
@user-hq2kj3jm1d
@user-hq2kj3jm1d 10 ай бұрын
እድሜዋ ትንሽ አስተሳሰቦ ትልቅ የልጅ ብስል ናት እኳን ደስ አለሽ አላህ እናትሽም ጋር በሰላም ለመገናኘት ያብቃሽ እህት አለምየ ❤❤
@gashtv3856
@gashtv3856 10 ай бұрын
ከሁሉም በላይ ለእንጀራ አባትዋ ሽመልስን ያቀረበችው ምስጋና ሥሰማ ኤልሳ በጣም ትንሽየ በሳልና ይቅርታን እየተጎዳች የምታስተምር ልጅናት ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sabateklay4890
@sabateklay4890 10 ай бұрын
ወይዘሮ መሰረት በጣም ትልቅ ሰው ነዎት እግዚኣብሄር ዕድሜና ጤና ይስጦት እግዚኣብሄር ያክብርዎት መልካምነት ለራስ ነው ጸጋውን ያብዛልዎት 🙏🙏🙏
@Elsadebebe321
@Elsadebebe321 10 ай бұрын
መክሊትዬ ፤ እና ኤልሳዬ፤ የጓደኛን ምንነትን አስተማሪ ናችሁ። እመቤቴ ማሪያም እረጅም እድሜና ጤና ፍቅርና ሞገስ ያብዛላችሁ።
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 10 ай бұрын
ወይዘሮ መሠረትን አለማድነቅ አይቻልም እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏🙏🙏
@user-dt6hy9yx4r
@user-dt6hy9yx4r 10 ай бұрын
ወዷ
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 5 ай бұрын
መልካም ሰው ባገር አይጥፋ ወ/ሮ መስረት በጣም ልትመሰገኝ ይገባል እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን
@Mercy-Ethiopian
@Mercy-Ethiopian 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ወይዘሮ መሰረት ተባረኪ በእውነት በጣም እንወድሻለን!!! እናመሰግንሻለን!!!
@halimamohammed7943
@halimamohammed7943 10 ай бұрын
ወይዘሮ መሰረት ትልቅ ተምሳሌት ናቸው እረጅ እድሜ ከጤናጋ
@user-ct1wr5fh7l
@user-ct1wr5fh7l 10 ай бұрын
ወይዘሮ መሰረት በጣም እድለኛ ሰው ናት አላህ ይጨምርልሽ ኤልሳም እንኳን ደስ አለሽ ❤
@azitieyesuse1145
@azitieyesuse1145 10 ай бұрын
ወ/ሮ መሰረት በእውነት ትባረክ ዘራቸው ይለምልም እድሜና ጤና ይስጣቸው❤❤❤
@mdjamel103
@mdjamel103 10 ай бұрын
ወይዘሮ መሰረት የሁሉ እናት መክሊት ምርጥ ጓደኛ 100%❤
@ummlky1994
@ummlky1994 10 ай бұрын
የኔማር እኳን ደስ ያለሽ እናቴ እመቤቴ መጨረሻሽን ታሳምርልሽ እደእናት ሆና ተቀብላ ለዚህ ደረጃ ያደሱሽን የመክሊትን እናት እግዚአብሔር ይስጣቸው በዚ ጊዜ ቤተሰብ የማያደርገውን ማድረጋቸው እደሳቸው ያሉትን ያብዛልን ❤❤❤🙏🙏🙏
I Built a Shelter House For myself and Сat🐱📦🏠
00:35
TooTool
Рет қаралды 34 МЛН
DELETE TOXICITY = 5 LEGENDARY STARR DROPS!
02:20
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Super gymnastics 😍🫣
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 97 МЛН
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05
♦️የሚሰማ ትውልድ ባይኖርም እናንተ ግን ይህንን አዳምጡ
54:28
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 339
진짜 여자만 ?  #kpop #comedy  #해야 #HEYA
0:25
공작삼촌
Рет қаралды 27 МЛН
До конца😂😂😂😂
0:19
Суета
Рет қаралды 4,2 МЛН
接下来就是路飞救两个小孩#海贼王  #路飞
0:39
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 10 МЛН
Невидимая месть
0:48
Brusko
Рет қаралды 2,3 МЛН