No video

//የቤተሰብ መገናኘት// "እናታችን ልጄስ እንዳለች አለፈች ዛሬ ብትኖር አለሟ ነበር... " ቤተሰብን ያገናኘ ድንቅ ታሪክ //በቅዳሜን ከሰአት//

  Рет қаралды 312,558

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 604
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Ай бұрын
የጎንደሬው ልጅ እናት ከቶ ምን አስጨከነሽ እኛም አንጀታችን ተላውሶ ይገኛል እባክሽን አሳሪፊን 😢
@cgf8399
@cgf8399 Ай бұрын
እኔምአይችዉአሳዝነኝ በተለይ ግጥሞ አሏህያስገኝለትያረብብ
@fatimaa9853
@fatimaa9853 Ай бұрын
@@cgf8399 በህይወት ካለይ ትመጣለይ አውቃ ካልተወችው ግን ያን ግጥም ሰምታ እደት እቅልፍ ይወስዳታን በህይወት ኑረሽ ሆድሽ ይራራለት ያረብ
@hayathussien1907
@hayathussien1907 Ай бұрын
እናቱ ተገኝታለች እያሉ ነበር በዬሚድያው ግን እርሱ ኔትየሌለበት ሀገር ስለሆነ ነው
@cgf8399
@cgf8399 Ай бұрын
@@hayathussien1907 አሏህያስገኛትያረብ እናት እናት እናት መተኪየላትም
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t Ай бұрын
ይህነገርየሁላችንም ጥያቄነው😢😢
@Almaz-gb6ks
@Almaz-gb6ks Ай бұрын
የጥላሁን እና እማማ ውጤት እየጠበቅን ነው
@MuluGermay
@MuluGermay Ай бұрын
😢እኔም
@MewudedAsfaw
@MewudedAsfaw Ай бұрын
😢አው የት ጠፉ ለምን አያቀርቡልንም
@DadaTube225
@DadaTube225 Ай бұрын
ውዷደምሩኝ❤
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l Ай бұрын
እኔም😢
@MisganaEndale
@MisganaEndale Ай бұрын
Ayeee esunema adafenut eko
@tigisttesfaye5442
@tigisttesfaye5442 Ай бұрын
አይዞክ ወንድምዬ ሁላችንም ያለ እናት ያለ አባት ነው ያደግነው በርታ😢😢
@DadaTube225
@DadaTube225 Ай бұрын
ውዷደምሪኝ
@abhaksa-xk2ey
@abhaksa-xk2ey Ай бұрын
አረ ውኡኡ የሇላንዱ ልጂ ጉዳዬ እንዴት ሆነ❤❤❤❤❤❤😢
@fatimaa9853
@fatimaa9853 Ай бұрын
@@abhaksa-xk2ey የኔም ጥያቄ ነው
@DadaTube225
@DadaTube225 Ай бұрын
ውዷደምሪኝ❤
@nahombekayoyo
@nahombekayoyo Ай бұрын
የኔም
@agashsys7623
@agashsys7623 20 күн бұрын
እረ እናቱ ሆነች
@haregwoubeshat5274
@haregwoubeshat5274 Ай бұрын
እረ የሆላንዱ ልጅ ዲኤንኤን የት ደረሰ እባካቹሁን የናታችን ደሰታ እንይ
@DadaTube225
@DadaTube225 Ай бұрын
ውዷደምሪኝ❤
@emusenafe627
@emusenafe627 Ай бұрын
ለማያውቃት እናቱ ግጥም የፃፈው ልጅየጉንደሩ እናቱ አልተገኝችም🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ho6fe7kk1z
@user-ho6fe7kk1z Ай бұрын
የጎንደሩ ልጅና የማማ ዉጤት ምን ደረሰ😢😢😢😢😢
@DadaTube225
@DadaTube225 Ай бұрын
ውዷደምሪኝ❤
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l Ай бұрын
የጎደሩልጂ እናት 😢😢 ብቅበይ
@Almi_Alm
@Almi_Alm Ай бұрын
​@@DadaTube225 እደምረሽ ኣለሁ ለኔም ደምረኝ
@user-yw3qf9hg6x
@user-yw3qf9hg6x Ай бұрын
ማነው የጎንደሩን ልጅ ይቀርባል ብሎ የጠበቀ በየቀኑ ነው ትዝ የሚለኝ😢😢😢😢😢
@b.6015
@b.6015 Ай бұрын
😢😢😢😢 ene
@MuluGermay
@MuluGermay Ай бұрын
😢እኔም
@tinytiny7259
@tinytiny7259 Ай бұрын
እኔም😢
@user-no1kc7qs9x
@user-no1kc7qs9x Ай бұрын
እኔኮ ሁልግዜ እሱ የቀረበ እየመሰለኝ ቪዲዮ ሳይ ተስፍ እቆርጣለሁ
@Almi_Alm
@Almi_Alm Ай бұрын
​@@tinytiny7259 ደምረኝ የኔ ውድ❤🙏
@tigisttesfaye5442
@tigisttesfaye5442 Ай бұрын
ምናለ ደቢ ዶሎ ዩንቨርስቲ የጠፉት ልጆች ቢገኙ😢😢😢
@user-wd7kd8sl3h
@user-wd7kd8sl3h Ай бұрын
ኦነግ የበላቸውን ውደ 😢😢😢😢😢
@hanna4751
@hanna4751 Ай бұрын
​@@user-wd7kd8sl3hነፍሳቸው አይማር
@mahiyakiya1050
@mahiyakiya1050 Ай бұрын
የሞተ ሰው ይመለሳል እንዴ
@Aster-yd2hw
@Aster-yd2hw Ай бұрын
ምን ይታወቃል እግዚአብሔር ተአምር ያደርግ ይሆናል​@@mahiyakiya1050
@zehara605
@zehara605 Ай бұрын
​@@mahiyakiya1050😢😢😢
@b.6015
@b.6015 Ай бұрын
😢😢😢😢😢 ቅዳሜ በመጣ ቁጥር ያየጎደር ልጅ ይመጣብኛል 😢😢😢😢
@user-tc3hq6mf2w
@user-tc3hq6mf2w Ай бұрын
ወላሂ እኔም😢😢😢😢ጥያቄ ሁኖብኛል😢
@MekdiKif
@MekdiKif Ай бұрын
ማለት
@eskdirmekesha-sm4ub
@eskdirmekesha-sm4ub 16 күн бұрын
ዘርጠይቅ መጨረሻ ምን ይሆን
@africaworkzewdie8624
@africaworkzewdie8624 Ай бұрын
እባካችሁ የነጥላሁንን ጉዳይ መጨረሻ ላይ ባይደርስም ያለበትን ደረጃ ነገሩን። እናቱም እሱም አንጀት ይበላሉ
@MisbahAbas
@MisbahAbas Ай бұрын
የጥላሁን፡ዲኤን፡አቅርቡት
@mandefrotadese2598
@mandefrotadese2598 Ай бұрын
ማሻአላህ ዶክተር ከዚ በኋላ አንተ ነህ አባቱ እንኳን ደስ ያላችሁ
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z Ай бұрын
ፅናቱን ይስጥህ እናትህንም አባትህንም ማጣት ከባድ ነው
@DadaTube225
@DadaTube225 Ай бұрын
ውዷደምሪኝ
@yodiemeru203
@yodiemeru203 Ай бұрын
ኢተ ኢትዮጵያዊ እቺ ናት ደስ ነው የሚለው በፈቅር ፈጣሪ ያኑራችሁ!!
@DadaTube225
@DadaTube225 Ай бұрын
ውዷደምሪኝ❤
@Almi_Alm
@Almi_Alm Ай бұрын
​@@DadaTube225እደምረሽ ኣለሁ ለኔም ደምረኝ
@ribkabelay3792
@ribkabelay3792 Ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ያጽናህ!!በህወት እያለ ዞር ብሎ የማያይ አባት ስላለ አትዘን የኔ ወንድም
@Hirutmulatie-eq7mf
@Hirutmulatie-eq7mf Ай бұрын
የጥላሁን ጉዳይ ለምን እንደቀረ ቢነገረን 😢
@Shalom-sy8tg
@Shalom-sy8tg Ай бұрын
Yenem Tiyake new
@user-by6si1lt6g
@user-by6si1lt6g Ай бұрын
Yenem tiyake new
@Yosmom20733
@Yosmom20733 Ай бұрын
እኔም ቅዳሜ በመጣ ቁጥር እሱን ኣስቤ ነው የምጠባበቀው ምናለ ቢነግሩን
@user-xk6ki6oq7c
@user-xk6ki6oq7c Ай бұрын
ድኤንኤኮ ይዘገያል ማማዬ
@DadaTube225
@DadaTube225 Ай бұрын
ውዷደምሪኝ
@FantawDeribe-yp8ul
@FantawDeribe-yp8ul Ай бұрын
ቅዳሜን ቀን በመቁጠር ነዉ የምደርሰዉ የጎደሩ ልጂ እና ከሆላንዲ የመጣዉ ወጣት ዝም ዝም ሆነ 😢😢
@Hirutmulatie-eq7mf
@Hirutmulatie-eq7mf Ай бұрын
ኧረ ኦገን የ DNA ጉዳይ ከምን ደረሰ ለምንስ አይቀርብልንም
@hayte.mohammed8011
@hayte.mohammed8011 Ай бұрын
ኡፉፉ እኔም እየጠበኩኝ ነዉ ወላሂ ሣምት ሢደርሥ ዛሬ ይሁን እያልኩ ምነዉ በፊት ቶሎ ነበር ዉጤቱን ሚናገሩት የዚ ደሞ ቆየ ሆሆሆ😊
@Hirutmulatie-eq7mf
@Hirutmulatie-eq7mf Ай бұрын
@@hayte.mohammed8011 ሲጀመር የጥላሁንን ፕሮግራም ከ KZfaq አንስተውታል
@user-gd8dp6ft9q
@user-gd8dp6ft9q Ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@hanajebesa7975
@hanajebesa7975 Ай бұрын
እኔ ስገምት እናቱ ሆነው ተገኝተው የአባቱ ቤተሰቦች እንዳይነገር በቲቪ ከልክለው ይመስለኛል ዘንድሮም ስለክብራቸው እየተጨነቁ
@cgf8399
@cgf8399 Ай бұрын
እኔምገርሞኛልእርሱትእንደ !????
@sabayohanes7309
@sabayohanes7309 Ай бұрын
ዮኒ እፀገነት የቤተሰብ ማገናኘት በናንተ ብቻና ብቻ ነው የሚያምሮው። እጂግ እንወዳችሗለን❤❤❤
@DadaTube225
@DadaTube225 Ай бұрын
ውዷደምሪኝ
@user-jk8tz7sz6m
@user-jk8tz7sz6m Ай бұрын
ብዙግዜ ወንዶች እሚያሳዝኑኝ ሀዘናቸው በሆዳቸው ነው መግለፅ አይችሉም ወላሂ ሆደን በላው የልጁስሜት😭😭
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Ай бұрын
ግሩም አባት እግዚአብሔር ነው ! አክስት እና አጎት እንደ እናትህ እና አባትህ አስባቸው እሺ ከምንም ይሻላል አለቀ ተፅናና አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ነው
@nigusadis7992
@nigusadis7992 Ай бұрын
በጣምይገርማን. የጥላሁንውጤት. ቀረበቃ.
@luso5515
@luso5515 Ай бұрын
የጥላሁን ብቻ ሳይሆን ሁሌም በጉጉት የምጠብቃት ከፈረንሳይ የመጣችው ልጅ የጅቡቲዋ የእሷም በቃ ተዳፍኖ ቀረ ?? ዮኒ ዛሬ ለተመልካች ያላችሁን አክብሮት ገልጸህ ስታመሰግን በዛው ደግሞ ጥያቄዎቻችንንም ለመመለስ ብትተጉ ጥሩ ነው ያው የምታቀርቡት ለእኛ እስከሆነ ድረስ ( የህዝብ ሚዲያ ) እስከሆነ ድረስ ለህዝብም ጥያቄ ቦታ ብትሰጡ በተረፈ ስለዚህ ፕሮግራም ቃላት ያጥረኛል ቀጥሉበት
@user-ee1fb2mx1i
@user-ee1fb2mx1i Ай бұрын
እኔዛሬእየጠበኩነበር በቃቀረ😮
@hayte.mohammed8011
@hayte.mohammed8011 Ай бұрын
​@@luso5515ትክክልል ወላሂ አዳዱ ያዳፍኑታል እናጨናንቃቸዉ በጥያቄ ይመልሡ የላ
@nigusadis7992
@nigusadis7992 Ай бұрын
@@user-ee1fb2mx1i ሁለትውጤትነውያስቀሩት.
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
@user-lb6ol6ef2r
@user-lb6ol6ef2r Ай бұрын
የወድልይ ሲሚት በውስጡነው አላህ ያጠክርህ ወድማችን
@DadaTube225
@DadaTube225 Ай бұрын
እሕቴደምሪኝ❤
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 Ай бұрын
ወይ ጉድ ኤሌክስአንደር በጣም ያሳዘነኝ እንደ ተወለደኝ ወንድም ነው የተሰማኝ ወላጅ አባቱን ባለማግኘቱ ውስጤ ተላውሷል አይዞህ ወንድሜ ቢያንስ ቢያንስ ዘመዶችህን አግኝተሃል ይህንን ደስ ብሎህ ተቀበል ምን ታደርገዋለህ ህይወት እንዲህ ናት በርታልን ❤
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu Ай бұрын
ማንእደአባት
@user-su2dl2hc6d
@user-su2dl2hc6d Ай бұрын
አቤት ዉበት እስልምናየ የኔ ዉድ እምነት 🎉
@LaylaNasry
@LaylaNasry Ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 Ай бұрын
አይባልም እህቴ። ልጁም ኦርቶዶክስ ነው በቤተሰብ ደሞ እስልምና አለ ስለዚህ የኔ እበልጥ የኔ ማለት ጥሩ አይደለም ።
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Ай бұрын
ዝም አትያቸውም ሲላላጡ ነው😅😅​@@mezeretworku3030
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Ай бұрын
😢😢ሲያሳዝን😢
@Munamuna-xu2fc
@Munamuna-xu2fc Ай бұрын
ገልቱ ምን. ማለት. ነው. ዴዴብ ውበት በሐይማኖት. ነውን ????
@RabiaAwol
@RabiaAwol Ай бұрын
የጎንደሩ ልጅ ወላሂ የዛ ልጅ እናት እንድትገኝ መጣም ነው ምፈልገው አላህ ያስገኝለት
@MisrakTachbelaEnaniMisrak
@MisrakTachbelaEnaniMisrak Ай бұрын
የጥላሁንና የእማማን የዲዬኔ ውጤት የደበቀው የአባቱ ቤተሰቦች ከጣቢያዌ ባለቤቶች ጋር ዝምድና ስላላቸው እንዳይቀርብ ተደርጓል።
@nahombekayoyo
@nahombekayoyo Ай бұрын
ማለት😢😢
@hamahyy7178
@hamahyy7178 Ай бұрын
ከምርሽ ነው ወይስ የርስሽ ግምት ነው
@user-cb7sx1pf5i
@user-cb7sx1pf5i 14 күн бұрын
አቤት በሬ ወለደ ይቅር ይበልሽ ንስሀ ግቢ😮
@user-ip4yl1se4y
@user-ip4yl1se4y Ай бұрын
ማንነው ኒቃቢስት አይቶ የመጣው እጅ ወደ ላይ
@cgf8399
@cgf8399 Ай бұрын
እኔ ኒቃብስቶችንእወዳችዋለሁ ሴቶች ተስተሩ እንስተር የአሏህትዕዛዝነዉ።የሴትልጅክብሯ ኒቃቧእናሂጃቧነዉ🎉🎉🎉አልሀምዱሊላሂአለድነልኢስለም
@ttww9470
@ttww9470 Ай бұрын
​@@cgf8399😢😢 ኔቃብ ለብሣ ሀጅ ነብይ ወንድ እያቀፈች ምን ይሉታል
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq Ай бұрын
ምንይነውኒቃቢስአረንገሩይለጠቅላላ እውቀት
@Ahlu567
@Ahlu567 Ай бұрын
አቀፈቺዴ😢​@@ttww9470
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j Ай бұрын
እኔ አላየዎትም
@netsimesfin
@netsimesfin Ай бұрын
ውይ ወንድሜየ አይዞህ አሌክስየ አንድ ድርጂት ነው ያደግነው አቡነ ጴጥሮስ ህፃናት ማሣደጊያ
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j Ай бұрын
ተደዎወሉ አብሽሪ አይዞህ በለዉ
@netsimesfin
@netsimesfin Ай бұрын
@@user-dw3bm2wn2j እሺ እለዋለሁ
@user-wf2hc6zc1t
@user-wf2hc6zc1t Ай бұрын
እረ የሆላንዱ ልጅ ታሪክ እባካችሁ
@user-lq9nf3gn3z
@user-lq9nf3gn3z Ай бұрын
የኒእባክህን የጥላሁን እናእማማ የዲኤን ውጤት
@DadaTube225
@DadaTube225 Ай бұрын
ውዷደምሪኝ❤
@SintayehuMekashaw
@SintayehuMekashaw Ай бұрын
ስለ አባቱ ለመስማት አይኑ ሲቀዋለል በጣም ነው ሚያሳዝነው
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Ай бұрын
ሁሌም በጉጉት የምጠብቀዉ ፕሮግራም❤
@user-hy9fz3wx3c
@user-hy9fz3wx3c Ай бұрын
እንኳን በደህና መጣቹ እንኳን አደረሳቹ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ለፆም ፍች እንዲሁም ለጋእዝተ ስላሴ ዓመታዊ ክብረ በዓል በስላም አደረሳቹ / ዓደረስን/❤❤❤❤❤❤❤
@user-mn1ck4pg8w
@user-mn1ck4pg8w Ай бұрын
አሜን እኳንም አብሮ አደረሰን
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 Ай бұрын
ፀጊ እና ዮኒ በርቱ እንወዳችኋለን ድርጅቱን ይደግ ይመንደግ❤
@GoldCell-lp4dw
@GoldCell-lp4dw Ай бұрын
ሁሉም ነገር በጠበቅነው መገድ አየኬድመ እ/ር ያፅናህ በተረፈ በአባትህ ዘመዶች ስለተከበብከ ደስ ብሎናል አየዞህ
@fatimaa9853
@fatimaa9853 Ай бұрын
ለመጀመሪያ 2 ስሁን አይቸ ትንሽ አልቅሸ እመጣለሁ የድኢን ኢኑ የት ገባ ግን ያች እናት አጀቴን በላይው መኞቶ እኔም ጋ ስላለ አይ ወንድሜ ከምኑ ትሆን አይ ስደት አለሁ በለኘ የማየ ልጀ ተስፋ አልቆረጥም በአላህ ፍቃድ የተመኘሁት ዉን ሆኖልኘ አለሁ ብትለኘ እህ ያረብ ያአላህ
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Ай бұрын
አላህ ያገናኝሽ
@fatimaa9853
@fatimaa9853 Ай бұрын
@@mymunahussen1263 አሚን አላሁም አሚን ያረብረቢን አለሚን
@Halima-dq8lr
@Halima-dq8lr Ай бұрын
,አላሕ ያገናኝሺ የኔ ቆጆ❤❤❤🎉❤❤❤
@fatimaa9853
@fatimaa9853 Ай бұрын
@@Halima-dq8lr አሚን አሚን ያረቢን አለሚን
@zehara605
@zehara605 Ай бұрын
😢😢😢
@Eatgege
@Eatgege Ай бұрын
ኑ እና ልቅሰ የደሰታ እንባ 😢 የኔ የሰደት እህቶቸ የኔ ብርቶች❤❤❤
@seyana21
@seyana21 Ай бұрын
ቅዳሜ ሲመጣ ደስ ይለኛል ለማልቀስ
@Hayat-qn5iq
@Hayat-qn5iq Ай бұрын
ፋትህ ለአማራ ህዝብ ፋቶህ እስቤት ላሉ አማራዋያን ፋትህለአማራ እናቶቺ ለአማራ ህጻናት😢😢😢😢😢😢😢ፍትህፍትህፍትህ
@ZainabKwt-dh5ns
@ZainabKwt-dh5ns Ай бұрын
እግዚአብሄር ያፅናህ ወንድሜ እንኳን የአባትህን ቤተሰብ ማገኘትህጥሩ ነው ፈጣሪ ያበርታህ
@temabrand3382
@temabrand3382 Ай бұрын
በጣም የምወደው ፕሮግራም ግን አንድ አስተያየትአለኝ የጎንደርልጅ የትደረሰ አሳውቁን👍
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt Ай бұрын
እናት ነኝ ብላ ካልመጣች እነሱ ማቅረብ አይችሉም
@Djdffs
@Djdffs Ай бұрын
የዘር ጠይቅናት ኧረ የት ነሽ ቅዳሜ በመጣ ቁጥር እሷ ትሆን እያልኩ ስሮጥ መሰበሬ ነው አይ
@seidseid2312
@seidseid2312 Ай бұрын
አባትን ማጣት ከባድነው አባቴ እደተነፋፈቅን ቀረን አባየ የልቤ ሥብራት 😢😢😢😢😢😢
@cgf8399
@cgf8399 Ай бұрын
አብሺሪ ሁሉምለኸይርነዉ
@Almi_Alm
@Almi_Alm Ай бұрын
​@@cgf8399 ደምረኝ ማሬዋ ጀማሪ ነኝ🙏
@nigatberehe6438
@nigatberehe6438 Ай бұрын
ዮንዬየልጆችህ አባት ያድርግህ በጣም አንደበርተ ርቱህ ከሚያለቅሰው ጋር የምታለቅስ ከሚስቁት ጋር የምትስቅ ግሩም ጋዜጠኛ ጌታ ይባርክህ ቤተሰብ ሲገናኝ ውስጤን በጣም ደስ ይለኛል እንዲሁም ፀድዪን በጣም ንው የምወዳትረጋ ያለች የኔ ፍልቅልቅ ስወዳችሁ ጌታ የሱስ ብርክ ያድርጋችሁ እወዳችሖለሁ የድሜ ባለፅጋያድርጋችሁ
@DadaTube225
@DadaTube225 Ай бұрын
ውዷደምሪኝ❤
@tamramohamed563
@tamramohamed563 Ай бұрын
የጎደሩን ልጅ አቅርቡልናና እኛ አለንህ እንበለው እንርዳው ኢቢኤሶች😢😢
@SelamAbiy-ue8gy
@SelamAbiy-ue8gy Ай бұрын
አረ የጥላሁን ውጤት ከምን ደረሰ ቅዳሜ በመጣ ቁጥር እኮ ተጨነቅን....
@salsawiteyadew5258
@salsawiteyadew5258 Ай бұрын
በጣም ጥሩ ቤተሰቦች ናቸው የወንድም ልጅ መፈለግ ጥሩ ነው
@kingaklilu9665
@kingaklilu9665 Ай бұрын
እንጅ አንዳንዶቻችሁ የጎንደሩ ልጅ የእንትና እናት የእንትናን አባት ምናምን የምትሉ ሰዎች የፕሮግራሙ አዘጋጆች ከእናንተ የበለጠ ለሁሉም ጉዳይ ተጨንቀው እንደሚያቀርቡ መረዳት አለባችሁ
@seasea3257
@seasea3257 Ай бұрын
የጎደሬዉ ልጂስ ከምን ደረሰ ወላሂ እደት እዳሳዘነኝ አላህ ይርዳዉ ያረብ
@shewaneshsemuya-yd1jr
@shewaneshsemuya-yd1jr Ай бұрын
ምናለ ያባቱን መርዶ ሲሰማ እቅፍ ቢያደርጉት😢😢😢አይ ተለያይቶ የኖረሰዉ😢😢😢
@user-eu9bp4su5d
@user-eu9bp4su5d Ай бұрын
በጣም እኔ ተናዴድኩ ምናለበት እቅፍ ቢያረጉት
@user-td9fc7fl5j
@user-td9fc7fl5j Ай бұрын
እኮ እኔም ተናድጂያለሁ
@abdelletifMohammed
@abdelletifMohammed Ай бұрын
የኣባቱ ፎቶ እና የልጁን ምስል የሚገርም ኣንድ ይመሳሰላሉ ፡ እንካኳን ደስ ኣለህ ኣሌክሳንደር
@user-by9td8ok3i
@user-by9td8ok3i Ай бұрын
የሰዉ ልጅ ዉጣ ዉረድ ብዙ ነዉ ወንድሜ አይዞህ እንኳንም ልጅ ትዳር ኖረህ በተጨማሪም የአባትህን ቤተሰብም አግንተሀል
@nigatberehe6438
@nigatberehe6438 Ай бұрын
ውይ ስራ ሰአት ስለደረሰብኝ ዩቱቡን አጠፍቼው ትዝ ያለኝ ነገር ነበር ይኸውም ዩንዬ እንደዚህ ፍቅርስና የዋህ አድርገው ያሳደጉህን እናት እና እባትህን አከብራቸዋለሁ ጌታ የእድሜ ባለፅጋ ያድርጋቸው የልጅ መልካምነት ከቤተሰብ አስተታደግ ነው ትል ነበር አያቴ እውነት ነው ፀድዬም መልካም ቤተሰብ ነው ያሳደጋት ታስታውቃለች ጌታ ቤተስቦችሽን የድሜ ባለፀጋ ያድርግልሽ እወዳችሀለሁ
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 Ай бұрын
ebs በመልካም ስራችሁ እጅግ በጣም ነው የምወዳችሁ ሁልጊዜ አፋላጊን በጣም ነው የምከታተለው እባካችሁ የእናቴን እህት አገናኟት ቢተውሽ ተስፋሁን ትባላለች 50አመት በላይ ነው ከተጠፋፉ እናቴ ሁልጊዜ መንገድ ላይ ያየችው ሁሉ እህቷ እየመሰለቻት በዚህ አጋጣሚ ተፈላጊዋም ካለች ወይ ቤተሰቦቿ አለሁ በሉን
@user-ee1fb2mx1i
@user-ee1fb2mx1i Ай бұрын
ዲኤንኤን ውጤትእየጠበቅን ነው የጥላሁንንነገር
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 Ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ያውርድልን
@user-oj4mk2gy2v
@user-oj4mk2gy2v Ай бұрын
እኔሁሌ የምጠብቀዉ የጥላሁን ጉዳይ ያቺ ሚስኪን እናት ለማታቀዉልጇ አድቀንይመጣል ብላ መሬትገዝታ በየሰዉቤትተከራታ የምጠብቀዉ እናት ያለቀሰችዉእባ ዪመለስ
@TgesetAlemayhu
@TgesetAlemayhu Ай бұрын
የሸሆቹ ያለህ ይቺናት ኢትዮጲያ ❤❤❤❤❤❤
@appseth8007
@appseth8007 Ай бұрын
ልጁ ያሳዝናል አይዞህ በርታ ጠክር ቁርጥህን አውቀካል አክስትና አጎት ታድያ ለምን አላፈላለጋቹትም እናታቹ ልጅ እዳለው ከነገሩዋቹ
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 Ай бұрын
እረ በናታችሁ ማነው እንደኔ የጎንደሬው የዘር ጠትቅ ነገን የት እንደደረሰ መስማት የናፈቀው
@b.6015
@b.6015 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢 ene
@tadaye2631
@tadaye2631 Ай бұрын
ጀግና ነህ ይህን ሁሉ ነገር አሳልፈህ ከዚህ መድረስ መቻልህ!!
@TadeleTadesse-ih2mc
@TadeleTadesse-ih2mc 27 күн бұрын
100 % እናት እና ልጅ ናቸው ካልሆኑ ግን የእኛ ሀገር ዲ ኤን ኤ በትክክል እንደማይሰራ እርግጠኛ እንሆናለን ማለት ነው።
@RahelRahel-zy1km
@RahelRahel-zy1km Ай бұрын
ዮኒ ግን ምን አይነት ቤተሰብ ያሳደገክ ነው ትሁት ነህ እግዚአብሔር ይባክህ❤
@Nigatkiya
@Nigatkiya 24 күн бұрын
ኢቢኤሶች እባካችሁ ስልካችሁን አስቀምጡልኝ ሁለትታላቅ ወንድሞቼን በመፈለግ ደከመኝ አፋልጉኝ አግዙኝ እናቴ በህይወት ሳለች የልጅነት ሳቋን ልመልስላት እባካችሁ😢🙏🙏🙏🙏🙏
@Halima-dq8lr
@Halima-dq8lr Ай бұрын
ኧረ እባካቺሁ የሆላዱ ልጂ የት ደረሠ. የዘር ጠይቅ እናት የት ነሺ አለሑ በይ እባክሺ
@DadaTube225
@DadaTube225 Ай бұрын
ውዷደምሪኝ❤
@kaltubeofficial5444
@kaltubeofficial5444 Ай бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ያሳዝናል ታሪክክ እናትና እባት በምንም አይተካም ቢሆንም ያባትክን ቤተስቦች አግኝተሀል ፈጣሪ ያፅናክ😢😢😢
@saragetahun7648
@saragetahun7648 14 күн бұрын
አይዞክ ወንድሜ እግዚአብሔር የፈቀደው ነው ፅነቱን ይስጥክ ነፍስ ይማር ተባረኩ🙏🙏🙏
@tesfayebezu765
@tesfayebezu765 Ай бұрын
አረ የጥላሁን አና የእማማ ዉጤት መቼ ነዉ ????❤
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 Ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ያፅናህ፡ወድሜ፡እንካን፡ደስ፡አለክ፡ቤተሰብ፡በሜግኘትህ፡፡ebs እግዚአብሔር፡ይባርካችው፡
@user-si8oz5to2b
@user-si8oz5to2b Ай бұрын
የጎንደሩ ልጅ እንዴው የት ደርሰ እናቱ ምናለ አለው ብትይው በህይዎት ካለች😢
@user-oc9ec9uk1s
@user-oc9ec9uk1s Ай бұрын
አዬዞህ ሄሌናህ ያርፍል።አባትህም ነፍሳቸው በስላም ይረፍ አጉትም አክስትም መፅናያነው
@AdaneJabamo
@AdaneJabamo Ай бұрын
ጸግና ዮኒ እናመሰግናለን❤
@MisrakTachbelaEnaniMisrak
@MisrakTachbelaEnaniMisrak Ай бұрын
የጥላሁንና የእማማን የዲዬኔ ውጤት የደበቀው የአባቱ ቤተሰቦች ከጣቢያዌ ባለቤቶች ጋር ዝምድና ስላላቸው እንዳይቀርብ ተደርጓል። 7:33
@MercyHabte-pf7ln
@MercyHabte-pf7ln Ай бұрын
እንዴት ? እና ምን ችግር አለው? ?
@user-bj2jk2us1u
@user-bj2jk2us1u Ай бұрын
የአውነት በጣም ደስ ይላል ذEBS ጎቦዞች ናችሁ በዚህ መልኩ እንግዶችን መቀበል እና መሸኘት🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mentugirma1001
@mentugirma1001 Ай бұрын
አባቱን ባያገኝም ምርጥ ቤተሰብ አግኝተካል አይዞክ
@user-qv4yv2cu7p
@user-qv4yv2cu7p Ай бұрын
እኛ ሰፈር ነው ሙጀት ሳይሆን ሙጢቆሎ መጂት ሠው ከኮ\ቻ 5ደቂቃ እምትገኝ ናት
@ekrim01
@ekrim01 Ай бұрын
ማነዉ የጎንደሩን ልጂ በጉጉት የጠበቃ እንደኔ
@JxjvtJdjjh
@JxjvtJdjjh Ай бұрын
የጎንደሩ ልጂ እናት አልተገኘችም ወይ😢😢😢😢
@b.6015
@b.6015 Ай бұрын
😢😢😢😢😢 yenem tyaqe nequ
@user-dk6yq3zp2y
@user-dk6yq3zp2y Ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነዉ
@FatihaShahi-gg7qv
@FatihaShahi-gg7qv Ай бұрын
የመዳም ቅመሞቼ እነዴት ናቹ እናም እንደኔ በቤተሠብ ናፍቆት ሚሠቃየው😢😢😢
@fatumamahmud-wk1ku
@fatumamahmud-wk1ku Ай бұрын
አይዞን የስደት ጎዳቸየ
@FatihaShahi-gg7qv
@FatihaShahi-gg7qv Ай бұрын
@@fatumamahmud-wk1ku እሺ
@user-qq7xx5tr6v
@user-qq7xx5tr6v Ай бұрын
ዮኒዬ የኔ የዋህ ላዘኑ ደራሽ ለተደሰቱ ተደሳች❤❤❤❤❤
@afif3932
@afif3932 Ай бұрын
ሥለተገናኛችሁ ደሥ ብሎኛል ግን ኒቃብሥቲቱ እደት ሠላም አለችው አልገባኝም
@አ.አሚዲያ
@አ.አሚዲያ 29 күн бұрын
ለሁሉም እግዚአብሔር አለ እግዚአብሔር ሞያቹ ይባርክላቹህ
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p Ай бұрын
አይዞህ ይህ የብዞቻችን እድል ነው እኔም እናት ና አባቴን በልጅነቴ በሞት ተነጥቂለሁ እግዚአብሔር ይመሰገን እቴን ድንግል ማሪያም እያልኩ እጠራታለሁ እግዚአብሔር የዘላለም አባቴ ሰወድቅ የሚያነሳኝ ተስፋየ ከትቢያ ያነሰኝ😢
@user-qt8kh4gj9f
@user-qt8kh4gj9f Ай бұрын
❤❤❤
@user-qt8kh4gj9f
@user-qt8kh4gj9f Ай бұрын
Lehulum. Negere. Egezabehare yemesegen. Temessaye nne. Berchey. Berta
@ብሌኔየኔ
@ብሌኔየኔ Ай бұрын
አሌክሱ አይዞህ አጎትም አክስትም አሉህ ብቻህን አይደለህም ።ባለው መፅናናት ነው ይባል የለ።በሃይሉ ከጢጣ ❤❤❤
@user-sx6hr4fp2k
@user-sx6hr4fp2k Ай бұрын
እኔ በዚህ ሚድያ የሆነ ድብብቆሽ ያለ ይመስለኛል😢 የሚመጣዉ ሰዉ የሚጠይቀዉ ሰዉ ብዛቱ የሚቀርበዉ ሩብ እንኳ አይሆኑም እሺ ዉጤት የዲኤንኤ የት ገባ በዛ ላይ ኢትዮጵያ ይሰራል ድኤንኤ ትሉ አልነበርምን ተፈጥሮ እደዚህ ድብብቆሹ ከምር ያሳዝናል😢
@b.6015
@b.6015 Ай бұрын
መድና ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሺ
@cgf8399
@cgf8399 Ай бұрын
ኒቃብየለብስችዉእህታችንግን ለምን ወንዶችን ስለምች አልገባኝም?!ምኖቹናችዉ እንኳንዘመዶችህንአገኘህ አባትህንባታገኝ ዘመዶችህንአግኝተሀል እዱኒያእንደዚችናትሁሉምነገርየአሏህዉሳኔ ነዉ። ebsወች የህዝብ እንባአባሾችናችሁ
@seyana21
@seyana21 Ай бұрын
እህቴ በእድሜ ትልቅ ሴት ልትሆን ትችላለች ለዛ ይሄናል
@cgf8399
@cgf8399 Ай бұрын
@@seyana21 ቢሆንምሀጅነብይወንድመስለምአይቻልምጠልቅ ብላእዉቀቱንአላወቅችእንደሆነእንጂ ኒቃቧአልባብሶአምሮኝእንዳለ አበላሺችዉ አሏህይሂድኩም
@b.6015
@b.6015 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢 አላህ ይሶብርህ ሚስኪንየ ሳያቀው እገጓጓ
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq Ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ የሞተውንም ነብሱን ባፀደ ገነት ያኑረው
@user-dk6yq3zp2y
@user-dk6yq3zp2y Ай бұрын
ebsች በድጋሜ ዘር ጠይቅን አቅርቡልን እሱ ልጅ የእዉነት በጣም ነዉ ያሳዝናል የኔ ጥያቄ ብቻ ሳይሆን የሁላችንም ይመስለኛል ፈጣሪ ከቤተሠቦቹ ያገናኘዉ የማንነት ጥያቄ ከባድ ነዉ❤❤❤
@mitikuaamenu3230
@mitikuaamenu3230 Ай бұрын
እባካቹ እኔንም አጎቴን አፍልጉኝ ውትድርና ከኤደ አልተመለሰም ስሙ መግራ ሰንበቱ ይባላል ከቢሾፍቱ
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 Ай бұрын
እንኳን ደስስ አላችሁ ነፍሱን በገነት ያኑረው ❤🙏
@SaSa-wh6oy
@SaSa-wh6oy Ай бұрын
እናቴ ፋላጌ ነዉ እናቴ ስም አለሚቱ ሸባባው በቀል ትባላለች በኢትዮጵያ አምላክ አፋልጉኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@azizahussen2189
@azizahussen2189 Ай бұрын
ፋሲል እንኳን ደስ አለህ ወሮ ፀሃይ ስዩም የደግነት ጥግ ናት ማደሪያ የሌላቸውን ታካሚዎች እንኳን ቤቷ ነበር የምታሳድራቸው። ለዚህተግባሯ ደግሞ የደብረታቦር ሆስፒታልና የዞን መስተዳድሩ በተለያየ 5ና ከዚያ በላይ ሽልማቶች አበርክቶላታል ከእነዚህ ውስጥ በከፊል ሞባይል ቀፎ የብር ሐብል የቦንድ ግዢው ይገኙበታል ።
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Ай бұрын
አይዞህ ፈጣሪ ያለ ሆኖል እንኳን ደስ አለክ❤❤❤❤
@MulumebetAli
@MulumebetAli Ай бұрын
የሕቴልጅ ከሕፃንነቱ ጀምሮ አላዬነውም የልጁ ስም ሳምሶን አለሙ ይባላል የናቱ ስም አልማዝ አሊ ትባላለች አሑን በሒወት የለችም አባቱ ሻለቃ አለሙ ይባላል ያሉት ደብረብርሐን ወፍጮ ቤት አላቸው ሲባል ሰምቻለሑባገኘው ደስ ይለኛል እ ኔ አክስቱ ነኝ ጊዜው 19 70 /1971 ይመስለኛል
@MewudedAsfaw
@MewudedAsfaw Ай бұрын
የጥላሁንና የእማማ DNA ከምን ደረሰ ኧረ አቅርቡልን
@marthaseyfu4581
@marthaseyfu4581 21 күн бұрын
የሊንዳንም ዉጤት እየጠበቅን ነዉ
@user-tc5io3jq8r
@user-tc5io3jq8r Ай бұрын
ጀላት አብርን መጠን ነገር የተማርንው አሌክሳ ለአባትህ አዝናለሁ
@chappyashebo3257
@chappyashebo3257 28 күн бұрын
የኔም አጎት በ1983 ላይ ነው የጠፋው ተመስገን ነበር አልተደወለልንም ሁለት ዓመት አልፎዋል እባካችሁ መልስ ስጡን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በኣዲስ ኣበባ የታገተችው  ልጅ
5:28
ETHIO TARIk-ኢትዮታሪክ
Рет қаралды 11 М.
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 6 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 12 МЛН
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 6 МЛН