//የቤተሰብ መገናኘት// "ልጄ የልጅነቴ ... እናቴ ለምን ጥለሽኝ ሄድሽ?" እናት እና ልጅን ያገናኘ ልዩ ገጠመኝ /በቅዳሜን ከሰአት/

  Рет қаралды 599,900

ebstv worldwide

ebstv worldwide

4 ай бұрын

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 1 000
@user-yb4ks8ty4d
@user-yb4ks8ty4d 3 ай бұрын
እኔም ተስፍ አለኝ የእህቴ ልጅ አንድ ቀን አገኘዋለሁ ሁላችሁም በሀይማኖታችሁ ፀልዩልኝ🙏🙏🙏
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 3 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ
@azmeramidaia4345
@azmeramidaia4345 2 ай бұрын
አይዞሽታገኝዋለሽ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 ай бұрын
የመሲ ጉጉት ናፍቆት ሰምሯል የሃያሉ እግዚአብሔር ስም ይመስገን 🙏🙏🙏 ለ ebs ታላቅ ምስጋና ሁሌም
@HemenHemen-lg3tj
@HemenHemen-lg3tj 3 ай бұрын
ከምንም:በላይ:ጌታ:አለ:አተም:አንድቀን:ሁሊም:አየተደሰትክ'ያኖረሀል:ወንድሜ:አይዞን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😮😮😮
@user-no4lj6wp3x
@user-no4lj6wp3x 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢​@@HemenHemen-lg3tj
@user-wm1ev2ge5b
@user-wm1ev2ge5b Ай бұрын
😂🎉
@mdphone9399
@mdphone9399 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Helenemf3dx3in8g
@Helenemf3dx3in8g 3 ай бұрын
ስደት የመረረው ማነው እደኔ ላይክ አርጉ። ተው ወገንለወገን ደራሽነው 1000kአስገቡኝ የተቸገረን የምረዳበትነውተውግን እንተባበር
@zedbabo9298
@zedbabo9298 3 ай бұрын
ነይ እንደማመር🎉🎉🎉
@rihanaribaa
@rihanaribaa 3 ай бұрын
እኔ አረጋችዋለው ሁለታቹሁንም❤❤
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 3 ай бұрын
አብሽሪ
@rahelmiele7429
@rahelmiele7429 3 ай бұрын
👍
@user-oz1tm7po5u
@user-oz1tm7po5u 3 ай бұрын
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide 3 ай бұрын
ይሄን ቪዲዮ የምታዩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
@alemtshayabebe371
@alemtshayabebe371 3 ай бұрын
አሜን አሜን🙏🙏
@YoditEyob
@YoditEyob 3 ай бұрын
Amen Amen Amen
@ggg-275
@ggg-275 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@wudeenguru4953
@wudeenguru4953 3 ай бұрын
Amiin amiin ❤
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 3 ай бұрын
አሜን አሜን ሁላችንንም ይጠብቀን🙏🙏🙏
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 3 ай бұрын
እኔኮ የሚገርመኝ የኔ በደስታ አልቅሼ እራሴን መታመሜ ነው የአላህ😢😢😢
@user-mi3ig3ye1q
@user-mi3ig3ye1q Ай бұрын
ወላሂ እኔም
@seadas732
@seadas732 Ай бұрын
እኔስ ብትይ😢😢
@MareMari-vj1xm
@MareMari-vj1xm 3 ай бұрын
ኢቢዬሶች ይሄ ሁሉ ከፈጣሪ በታች በናንተ ነው ክበሩልን ፈጣሪ ይባርካችሁ❤️❤️
@Temir-ky7dk
@Temir-ky7dk 3 ай бұрын
የሥዴት እህት ወንድሞቼ የእረፍት እንጀራ ይስጠን😢😢 ፈጣሪ🤲🤲🤲
@abayyoutube7148
@abayyoutube7148 3 ай бұрын
አሜን
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l 3 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏
@hanahaniye2735
@hanahaniye2735 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@zeheraASaf
@zeheraASaf 3 ай бұрын
አሚንንንንንን
@hcjth1747
@hcjth1747 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 3 ай бұрын
ፍትህ በሳኡድ እሥር ቤት ለሚሠቃዩ ኢትዮጵያዊ 😢😢😢
@zeyinbeebrahim9092
@zeyinbeebrahim9092 3 ай бұрын
ያረብ አላህ ይድረስላቸው ሰሚ ያጣ ጩኸት ሆነብን
@user-um4wo1bi7f
@user-um4wo1bi7f 3 ай бұрын
ያረብ በእዝነትህ አንተ የመውጫውን ቀን አቅርብላቸው🤲🤲🤲
@awsdf9240
@awsdf9240 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@user-um4wo1bi7f
@user-ei9mn7ov1o
@user-ei9mn7ov1o Ай бұрын
በረራ አቆመ እዴ ተጄመረ ብየ ዴስ ብሎኝ ነበር
@user-et9vd1zo3h
@user-et9vd1zo3h 3 ай бұрын
እኔ እራሱ በጣም ክፍት ብሎኛል ምናለ አያቴ ከሞት ተነስታ ባቀፈችኝ ሰዉ ጠማኛ ዘመድ ጠማኝ ሰዉ የጠማዉ እንደኔ እያሉ እንደሌሉ ለሆኑብን ቤተሰብ
@samerayousif2889
@samerayousif2889 3 ай бұрын
እኔ ራሱ እህቴ ምነው እናቴን ለአንደየ እንኳነባያት ከሞት ተነስታ
@user-lo9yn3ic1q
@user-lo9yn3ic1q 3 ай бұрын
Wolhi enm mutabgnalchi
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b 3 ай бұрын
እኔም እማየን ሁሌም እናፍቃለሁ ግንኮ የለችም😢😢😢😢
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 3 ай бұрын
አብሽር ብቻ አላሀምዱሊላህ
@user-es7wc4st8w
@user-es7wc4st8w 3 ай бұрын
አላህ ሰብር ይስጣቹ እንዲ አይባልም ሁሉ ነፊስ ዛይቀተል ሞት ሁላችንም ሟች ነዉ አብሽሮ
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 3 ай бұрын
የሰው ደስታ የማስደስተው ላይክ ግጩ😢😢😢 አባቶ የአዴት ሰው ነው ግን የሞተ ይመስለኛል እንዴት ሳምንት ለት አላየሁትም
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 3 ай бұрын
ይኸው ግጅት አድርጌአለሁ😂🎉❤
@medinamedina8256
@medinamedina8256 3 ай бұрын
የላይክ ሱሰኛው ስቴ ላርግሽ❤❤❤
@fafafafa1396
@fafafafa1396 3 ай бұрын
ያአሏህ ልክ የኔ እናት የሆነች ያክል ነው ሳያት አብሮ እንባየ የረገፈው እያንዳዱ ፈላጊ ስሜጣ በነሱ ቦታ ነው ራሴን የማስበው ለዛው ከቤተሰቦቸ ጋር አድጌ ምንም ያጣሁት ነገር ሳይኖረኝ በነሱ ልክየሚሰማኝ ስሜት አንዳዴ ለራሴ ግራ ያጋባኛል በነሱ ቦታ እኔ ፈላጊ እኔ የተራብኩ ያክል የሚሰማኝ ነገር በህይወቴ የጎደለብኝ ያለ እስኪመስለኝ ድረስ ያስለቅሱኛል እኔ ምንም አልል እያንዳዱ ቤት ያለውን የቤተሰብ ጎደሎ የሚያውቀው አሏህ ነውና ጉድለታችሁን ይሙላላችሁ
@user-pl5uu8bg5p
@user-pl5uu8bg5p 3 ай бұрын
Ena Adam lemn anfelgewm emaye zemedocheshen tagegnalshe
@MistreTelake
@MistreTelake 3 ай бұрын
Abate mutual
@TefeshiDingle-np6wt
@TefeshiDingle-np6wt 3 ай бұрын
እናት እኮ ያለምክንየት ከልጇ አትለይም አይይይይይይ ክብር ለእናትች
@yemsrachmisir8927
@yemsrachmisir8927 3 ай бұрын
እውነት ነው እኔም የልጅ ህመም አለብኝ የእግዚአብሄርን ቀን እየጠበኩም
@hayatyasin3877
@hayatyasin3877 3 ай бұрын
የመዳም ቅመሞችዬ በየቦታዉ ማልቀስ ዜማችን ነዉ ኑ እናልቅስ የእናት ነገር ስለሆነ የእኔስ ሙታብኛለች አላህ ይዘንላት
@ffhhfghh2222
@ffhhfghh2222 3 ай бұрын
❤❤❤❤አይዞሽ የኔ ውድ ነፈሰ ይማር ❤😢😢😢
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 ай бұрын
አላህ ይራህማ
@hjbj6316
@hjbj6316 3 ай бұрын
የሞት በመጣ😢 ገና በ6አመት ነው ያጠሁት😢 እናት እውድሻለሁ
@user-mx6es7ok7f
@user-mx6es7ok7f 3 ай бұрын
አላህ ይራህማት
@user-fr6wg6fx4e
@user-fr6wg6fx4e 3 ай бұрын
​@@hjbj6316 enem endezaw
@Ayi_Sewu_
@Ayi_Sewu_ 3 ай бұрын
እዚህ ፕሮግራም መጥቼ የማፈሰው እንባ የጉድ እራሴን መታመሜ ሁሌ😢😢😢 ዘመናችሁ ይባረክ በደስታ ኑሩ
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 3 ай бұрын
እናትሽ ገና ልጅ ናቸው እየወለዱ ነው ገና ወጣት ናቸው ማሻ አላህ
@user-zd8xu3jm6v
@user-zd8xu3jm6v 3 ай бұрын
ማነው እደኔ አብሮ ያለቀሰ ያአላህ
@alemgedamu8701
@alemgedamu8701 3 ай бұрын
😢😢😢😢እኔ
@user-mo4um4pd8l
@user-mo4um4pd8l 3 ай бұрын
ከፈጣሪ በታች ትልቅ ምስጋናና ክብር ለ ebs❤
@EeEe-yp6eh
@EeEe-yp6eh 3 ай бұрын
ሱበሀን አላህ ሂወት ከባድ ነው እንኮን ደስ ያላችሁ አልሀምዱሊላህ
@user-sx6hr4fp2k
@user-sx6hr4fp2k 3 ай бұрын
እደዉ እኛ ግን አላቃሽ ሁነን ቀረን😢ምናለ ያጣናቸዉም ድንገት ከሞት ቢመጡልን 😢
@user-be6zm5ik8h
@user-be6zm5ik8h 3 ай бұрын
😢😢😢
@tubetamirtube4441
@tubetamirtube4441 3 ай бұрын
በጣም😢😢😢😢
@fjdj9321
@fjdj9321 3 ай бұрын
😢
@user-zi6hw1py3f
@user-zi6hw1py3f 3 ай бұрын
እነሱ አይመጡም እኛ እንሄዳለን አላህ ይሶብረን ሁሉም ባለቁስል ነው አልሃምዱሊላህ አለ ኩሊል
@user-jv5lh3gb5f
@user-jv5lh3gb5f 3 ай бұрын
ስደት እናቴን እድሜየን ልጅነቴን ህልሜን ነጠቀኝ😢😢😢😢
@user-po9se4kn8r
@user-po9se4kn8r 3 ай бұрын
ያለቀስኩበት እራሴ ፈረሰ😢😢 በህይወት መገናኘታቸው በጣም ደስ ይላል
@AszAszc-zm8sn
@AszAszc-zm8sn 3 ай бұрын
እኔ እሄን ፕሮግራም መየት ትቸላው በለቅሶ አይኔ ሊጠፈ ሆነ😢
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢 ኧረ በስመአም በጣም ይለያል የዛሬዉ ወየሁ አልቻልኩም😢😢😢
@user-ft3ov6hz8z
@user-ft3ov6hz8z 3 ай бұрын
እውነት ኢቢኦሶች በጣም ጥሩ ስራ እየራችሁ
@askalebirkineh7068
@askalebirkineh7068 3 ай бұрын
ዪኒና ፀዲ ግን ምን አይነት መንፈስ ቅዱስ ይሆን? በህይወታችሁ ያለው ይህንን ዝግጅት እንድትጀምሩ ያነሳሳችሁ እድሜ ይስጣችሁ
@SalamSalam-nl8zp
@SalamSalam-nl8zp 3 ай бұрын
Ewunet new
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o 3 ай бұрын
ጆሲ ነው የጀመረው እድሜ ጤና ይስጠው
@user-vn4cw2qu4r
@user-vn4cw2qu4r 3 ай бұрын
​@@user-mg3ni3db2oእኮ የኛ ሰው ኩረጃ ስለሚወድ ጀመሩትጅ ጆሲ ነው የጀመረው
@TenayeDemeke
@TenayeDemeke 3 ай бұрын
​@@user-mg3ni3db2oእውነት ነው ጆስ ነው የጃማራሁ
@mahiyakiya1050
@mahiyakiya1050 3 ай бұрын
ከጆሲ ኮርጀው ነው እሱን አስቆሙ እነሱ ቀጠሉበት
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj 3 ай бұрын
ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እናትማ ትኑር ❤❤❤
@atekashlema718
@atekashlema718 3 ай бұрын
እሄን ፕሮግራም ባየሁ ቁጥር አልቅሼ ልሞት ነው ኡፍፍ
@elisabethchina3994
@elisabethchina3994 3 ай бұрын
ቅዳሜ ከሰዓት እናንተ የአገር ባለውለታዎች ናችሁ 😢😢😢 አብረናችሁ እንዳለቀስን ነው እናመሰግናችዋለን ❤❤
@antnhezwede3072
@antnhezwede3072 3 ай бұрын
መቶ አለቃ ተላከ እያሌው ወንድም ነው በጣም ጎበዝ አብሮ አደጌ እንኳንም የስምህ መጠሪያ ትተህልንአለፍህ የመጀመሪያ ሲመረቅ ከመንግስቱ ሃይለማሪያም የወርቅ ስዓት ተሸላሚ ነው በትክክል ዳንግላ ነው የተወለው አዴት መዳኒዓለም ነው ከአጎቱ ጋር ያደገው፣
@MistreTelake
@MistreTelake 3 ай бұрын
አመሠግናለሁ አባቴን ስላነሳህልኝ
@user-ry1qt7cj3x
@user-ry1qt7cj3x 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤​@@MistreTelake
@KibjcDgchgj
@KibjcDgchgj 3 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ ምን አለ ከሞቱም ቢመጡ የእኔ ናትና አባት😢😢😢😢
@Elbethel167
@Elbethel167 3 ай бұрын
በወጣትነት እድሜዪ ያጣኋት እናቴ ላንድ ቀን ብትመለስ የሆዴን እንድ ነግራት፣ ከሷ በኋላ የልቤን የማማክረው የሚሳሳልኝ የሚያስብልኝ የለለኝ ብቸኛ ሆኜ ቀርቻለሁ 😢
@user-ed5rz4dl4b
@user-ed5rz4dl4b 3 ай бұрын
​@@Elbethel167ayzosh betam yamal hulachinim wedezaw nen ayzosh
@ethiopianall554
@ethiopianall554 3 ай бұрын
አይዞሸ የኔቆንጆ እኔ አለሁሸ ሙሉ እሆንልሻለሁ
@tsehaytadele
@tsehaytadele 3 ай бұрын
​@@Elbethel167አይዞሽ እኔእህት እሆንሻለሁ
@Ahlu567
@Ahlu567 3 ай бұрын
ኡፍ😢​@@Elbethel167
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 3 ай бұрын
አናጋገርሽ አገላለፅሽ እራሱ. የሚገርም ነዉ ያሳዝናል እንኮን ደስስስ አለሽሽ
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 3 ай бұрын
እሰኪ የምታውቁ ካለችሁ ጠቁሙኝ የጠፋው ወንድሜን አፋልጉኝ ስሙ ይመር ሁሴን ሷዲቅ ይባላል ደቡብ ወሎ ከላላ ወረዳ ወትድርና ሀዶ ነው። የጠፋው አባቱ ደክሞል በጣም እየፈለጉት ነው
@Maziyteka
@Maziyteka 3 ай бұрын
አላህ ያስገኘላቹህ
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 3 ай бұрын
@@Maziyteka አሚን ያረብ
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 3 ай бұрын
አላህባለበትይጠብቀው
@user-ok4vr7tg8x
@user-ok4vr7tg8x 26 күн бұрын
እ/ር ቸር ወሬውን ያሰማሽ
@Zahra-nn9vb
@Zahra-nn9vb 3 ай бұрын
አልሀምዲሊላህ እናትም አባትም አለኝ ግን ወላሂ በዚህ ፕሮግራም ሳይ ግን ሲያለቅሱ አልቅሼ ሲስቁ ስቄ ነዉ እማሳልፈዉ እንደኔ ማነዉ እሚያስለቅስ ሲያ እሚያለቅስ???
@RahemaXd-vm2pw
@RahemaXd-vm2pw 3 ай бұрын
በጣምላሂ😢😢😢እኔ
@user-wk3ri5wx7h
@user-wk3ri5wx7h 3 ай бұрын
ስርዓት ያላት ለባም ሴት እግዚአብሔር ይባርክሽ
@kasahunwoldemichael2181
@kasahunwoldemichael2181 3 ай бұрын
እውነት ነው ስርአታ በጣም ደስ ይላል ቀሪ ዘመናቸው የደስታ ያድርግላቸው ትልቅ መታደል ነው የዘመናት ጥያቄ ተስፋ ተመልሶ ኘካል ለብሶ ማየት።
@user-wk3ri5wx7h
@user-wk3ri5wx7h 3 ай бұрын
@@kasahunwoldemichael2181 እውነት ነው እግዚአብሔር ይባረክ
@jemila602
@jemila602 3 ай бұрын
ዙፋን ሠይድ ይመር ግን የኸን ፕሮ ግራም አታቂውም አታይውም ልበል የት ሂዴሺ የሆን እህቴ እባክሺ ቤተሠቦችሺን አለሁ በያቼው ስንቱ ቤተሠብ ከብዙ አመት በሆላ ይገላኛል በሂወት ካለሺ አትጨክኝ
@shaimashaima5044
@shaimashaima5044 3 ай бұрын
ማማየአላሕያሰገኚልሺ አንችፈልጊያት❤
@jemila602
@jemila602 3 ай бұрын
@@shaimashaima5044 አድስ አበባ እንዴቀልድ መጥታ የገባችበት ሳይታወቅ ድፍን 11አመት ሆናት 😥😥አሚን እህቴ
@mahiyakiya1050
@mahiyakiya1050 3 ай бұрын
ፎቶ ካላት ለምን አታፈላልጊያትም
@HelenMerawi
@HelenMerawi 3 ай бұрын
በናታቹ በምን ላመልክት ንገሩኝ አባቴን 15 አመት ሆኖታል ከጠፋብኝ በመርያም ንገሩኝ
@user-ev9dp5tf3
@user-ev9dp5tf3 3 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን . አንካን ደስአ ለ ሽ አህቴ ❤️❤️
@tekuameworksergut4162
@tekuameworksergut4162 3 ай бұрын
ዮኒ እባክህን ለመመዝገብ ስልካችኡን አጣኡኝ የምታቁት ለማፋለግ ስልኩ ተባበሩኝ በድንግል ማርያም ወገኖቼ ወንድሜን በመፈለግ አይኔ ጠፉ በለቅሶ ቅዳሜ ቅዳሜ የ EBS አልቃሽ ኦኜ ቀረው እሮድኝ ወገኖቼ ደጋግ የአገሬ ልጆች ::
@Agurashtube
@Agurashtube 3 ай бұрын
የኔ ዉድ እንኳን ደስ አለሽ እንባሽን ወደ ሳቅ የቀየረ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal 3 ай бұрын
አንዳንድ እናት ና አባት ከወለዱ በሀላ ለልጆቻቸው ግድ አይሰጣቸውም ፈልገው ላልተወለዱ ልጆቻቸው ይጨክናሉ ግን ለምን 😢
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 ай бұрын
Men mlate new fikr
@user-sf9od7cb8h
@user-sf9od7cb8h 3 ай бұрын
ፍቅር እዉናቶን ነዉ ከወለዱ በጥርስ አንጠልጥሎ ማሳደግ
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 3 ай бұрын
B​@@user-sf9od7cb8hማንም በማንም የመፈረድ ሰልጣን የለውም ከአምላክ በቀረ ህይወት መንገደኛ ናት😢
@AminatAbdu-rn2jk
@AminatAbdu-rn2jk 3 ай бұрын
እስኪ እህቶቸ እኔ እኳ ebs ላይ ቀርቤ አያቴን ማግኘት አልታደልኩም እና አያቴ ይማም እድሪስ ይባላል ትውልዱ ወሎ ውስ በምትገኝ ጎራርባ በምትባል ሀገር ነበር እና በኢሀደግ ዘመን ለውትድርና እደወጣ አልተመለሠም ገን በሒወት እዳለ እና ሱዳንም እደሚኖር ትንሽ ፍንጭ አግኝተን ነበር ። እሰረኪ በዚህ እንኳ ተባበሩኝ
@mehbobamahnooba
@mehbobamahnooba 3 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ አይኔ መጥፋቱ ነው በሄድኩበት ማልቀስ 😢😢😢 ማልቀስ😢 ሲገናኙ ማልቀስ😢 ሲፈልጉ ማልቀስ አይ እፍፍ እንኳን ደስስ አላችሁ ልጅ እና እናት ❤❤❤
@mayatube1107
@mayatube1107 3 ай бұрын
ያንች ሂወት አስተዳደግ ከኔ ተመሳሳይ የኔ ልዩነቱ እናት በሁለት አመቴ ነው የሞተችብኝ ውዴ ስላገኘሻት እድለኛ ነሽ ምነው እኔም ምነው እናቴ ጥላኝ ሂዳ ባገኘኋት😢😢😢😢 እድለኛ ነሽ ❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 3 ай бұрын
ኡፊፊፊፊፊፊ እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ❤❤❤❤
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 ай бұрын
ቁርሳችንን ቡናችንን ይዘን ሶፍት አቅርበን ከማልቀሳችን በፊት እንጎዝገዝ እንኳን ደስ ያላችሁ ዮኒ ትንሽ ጠቆርክ ብዙም ከአንጀትህ አታልቅስ አደራ ምነው ዛሬ ማስታወቂያ በዛ ? እናት ለዘላለም ትኑር
@Tube-qv5gn
@Tube-qv5gn 3 ай бұрын
ሹመሰከራ 😊
@azizaabdilkader8987
@azizaabdilkader8987 3 ай бұрын
​@@Tube-qv5gnዋይድ መስካራ😂
@mamilove-fz3fd
@mamilove-fz3fd 3 ай бұрын
😢
@guyatunura1682
@guyatunura1682 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ፣እምባሽ ታበሰ፣ረሀብሽ፣ናፍቆትሽን እግዚአብሔር EBSሶችን ተጠቅሞ ረዳሽ እግዚአብሔር ይመስገን EBSሶች ሁላችሁም ተባረኩ!❤❤❤
@user-sg7ge8dm5i
@user-sg7ge8dm5i 3 ай бұрын
በሥመአብ እናት ለዘላም ትኑር😢
@samiraahmad3695
@samiraahmad3695 3 ай бұрын
እኔም አለው እናቴንም አባቴንም የማላቅ ዝም ብዬ ባዶዬን የቀርው😢😢😢አንድ ቀን አገኛቹ ይሆናል
@user-bo9kl2sb1u
@user-bo9kl2sb1u 3 ай бұрын
አይዞሽ የጭን ቁስል የሚለውን መፅሐፍ ብታነቢው ይጠቅምሻል እንደ ምክር
@youtobe6437
@youtobe6437 3 ай бұрын
አላህ ያገናኚሽ ያረብ
@ealsanegatu7093
@ealsanegatu7093 22 күн бұрын
ለምን ለኢቢኤሶች አታሳውቂም
@sarasaragetachwe9732
@sarasaragetachwe9732 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-xv8dj9xl7n
@user-xv8dj9xl7n 3 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ስለ ሁሉም ነገር
@user-gb9pm5tm1j
@user-gb9pm5tm1j 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ አንዳድ ገጠመኞች እኮ እንባቸው ፈሶ እንባየን ቢያፈሰው ዮኒ እና ጸጊ ፈዞ መቅረት ይበል አስባለኝ
@tigestasfaw8473
@tigestasfaw8473 3 ай бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታ እግዝአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤
@user-pd6ym5lq4l
@user-pd6ym5lq4l 3 ай бұрын
የኔ ዉድ እንኳን ደስ አለሺ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 3 ай бұрын
ማን ይሆን ሚፈልገኝ ጠፍቻለሁ እኮ ግን ማንም አይፈልገኝም😢😢
@fafafafa1396
@fafafafa1396 3 ай бұрын
ለምን እስክትፈለጊ ድረስ ትጠብቂያለሽ አንቺስ ለምን አትፈልጊያቸውም?
@HayatEmam-iy3ir
@HayatEmam-iy3ir 3 ай бұрын
Eko​@@fafafafa1396
@user-sd2xj4oo3l
@user-sd2xj4oo3l 3 ай бұрын
ክክክ
@user-ry1qt7cj3x
@user-ry1qt7cj3x 3 ай бұрын
እኔም ነበርኩ ግን ማን ይፈልገኛል😊
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 3 ай бұрын
@@fafafafa1396 ስደውል ካላነሱ ምንአደርጋለሁ እንግዲህ ብለሽነው
@fygugfcyyfh9168
@fygugfcyyfh9168 3 ай бұрын
እውነት እጅግ በጣም ልብ ቀጥ የሚደርግ ደስታ እውነት እግዚአብሔር ሀያል ነው እንኳን ደስ አላችሁ
@HashimMohammednur-ep2jx
@HashimMohammednur-ep2jx 3 ай бұрын
ኢሔ ፕሮግራም ቤተሰብ ማገናኘት ብቻ ሳይሆን ለቤተሰቦቻችን ለወላጆቻችን ምን መሆን እንዳለብን ያስተምራል ወላጆቻቹ በ ህይወት እያሉ መካደም ነው እንግዲህ
@user-ie3ue7tg2j
@user-ie3ue7tg2j 3 ай бұрын
ልጂቷ በጣም ተጎርታለች😢😢😢😢😢ሜስኪን
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 3 ай бұрын
የኔ እህት አይፍረድኮነው ሰውኑሮሽሰውማጣትከባድነው
@tekalegndegelo714
@tekalegndegelo714 Ай бұрын
የእውነት ለebs ትልቅ ክብር አለኝ🙏🙏🙏 ረዥም እድሜና ጤና ተመኘሁ።
@jdcell63
@jdcell63 3 ай бұрын
የኔ እናት😢😢😢😢😢 ኡፍፍፍ እንኳን ደስ አላችሁ😢😢😢
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 3 ай бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ 🎉🎉🎉
@habtomberhan1027
@habtomberhan1027 3 ай бұрын
የሚገርም ታሪክና የሚያስደስት ፕሮግግራም EBS
@JuriOro
@JuriOro 3 ай бұрын
ebs እናንተን ማመስገኛ ቃል የለኝም❤
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 3 ай бұрын
አናደክምሺም ስትል ፀጊ በሂወት የለችም ሊሎት መስሎኝ ልቤ ስብር ብሎ ነበር
@eyobmandefro8183
@eyobmandefro8183 3 ай бұрын
እንደ ድህነት አስከፊ ነገር የለም ድሀ ባትሆን ልጃን ጥላ አትጠፍም ነበር ይህንን አይተን ድህነትን መበቀል ነው
@saronsaron69
@saronsaron69 3 ай бұрын
ወይኔ ትግስት እግዚአብሔር ይመስገን ስለተገናኛቹ ደስ ብሎኛል በሂወት አለሽ አንቺ እራሱ ልጅ ሆኜ የማውቃት አክስቴ የሺዬ ኧረ በእግዚአብሔር እንኳን ተገናኛቹ ❤❤❤
@Sirage111d
@Sirage111d 3 ай бұрын
I always cry for your joy 😊 I'm happy thank u all of ebs members. 😊😊
@SEADANURYE-hs5yu
@SEADANURYE-hs5yu 3 ай бұрын
መሲ እንኳን ደስ አለሽ ❤❤❤
@dao-107
@dao-107 3 ай бұрын
መከራ በቃ ይበል የሞተላችሁ ጌታ ኢየሱስ። ቀሪ ዘመናችሁ የደስታ በፍቅር ይሁን። ❤
@user-fr6wg6fx4e
@user-fr6wg6fx4e 3 ай бұрын
geta yigelal enji aymotim Hulem hiyaw new.
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 3 ай бұрын
አምላክ አይሞትም ሞት ለፍጡራን ብቻ ያለ ነው
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 3 ай бұрын
ፈጣሪ ሁሌም ህያው ነው አይሞትም አይደክምም ሞት ለፍጡራን ብቻ ያለ እና የሚኖር ነው።
@abcabc7430
@abcabc7430 3 ай бұрын
😢😢😢 ምነው የሞተም ቢመለስ አድግዜ እዳች እቅፍ ባደረኳት እናቴን 😢😢😢😢😢
@trytobebest1859
@trytobebest1859 3 ай бұрын
😢😢😢😢
@bmm72
@bmm72 3 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደስስስ አላችሁ
@user-mc9zc8se3o
@user-mc9zc8se3o 3 ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን በሰላም አገናኛችሁ ❤❤❤
@tilahunmamo30
@tilahunmamo30 3 ай бұрын
ፕሮግራማችሁን በናፍቆት ነው የምጠብቀው ሀዘን እና የደስታ እምባ ነው መጨረሻው እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ ከምስጋና ጋር!
@user-hn7qe9eu9r
@user-hn7qe9eu9r 3 ай бұрын
😢😢😢😢እናትእናልጂ እኮን ደሥአላችሁ😢😢😢ያአለሰውይገናኛል
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል ❤❤❤❤❤
@saradezi8588
@saradezi8588 3 ай бұрын
ለምን እንደሆነ አላቅም ዬኒ ሲያለቅስ ሁሌ ነው እማለቅሰው የኔ ጌታ ሆደ እንስፍስፍ❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-hn7qe9eu9r
@user-hn7qe9eu9r 3 ай бұрын
የመዳምቅመምነኝ ናፍቅት ያሰከረኝ የማዳም አቡላስነኝ ስደትያደከመኝ😢😢😢 ይህን ፍሮግራም በጉጉትነውየምጠብቀው 🎉🎉🎉
@user-tc3hq6mf2w
@user-tc3hq6mf2w 3 ай бұрын
አይዞን😢😢😢 እኔም ደክሞኛል
@user-pz9zb2bu7w
@user-pz9zb2bu7w 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ
@Netsanet-ez6nk
@Netsanet-ez6nk 3 ай бұрын
እንኩዋን ደስ አላችሁ 💔😰 ደስ ስል እበሶች ጌታ እግዚአብሔር ይባረካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-nm7xm6tu6i
@user-nm7xm6tu6i 3 ай бұрын
ማነው እንደኔ በጉጉት ስጠብቅ የነበርው ❤
@selmejons5098
@selmejons5098 3 ай бұрын
ዋው ዛሬ አንደኛ ነኝ የማዳም ቅመምች ቴክቶክ ላይ ናቸው ቦታው ሳይጨናነቅ ባለነው ተለቃቅሰን ወጣን ደሞ ለማልቀሰ አንደኞች ነን
@fkreyashenfal5610
@fkreyashenfal5610 3 ай бұрын
😂😂anchi nshe yasakesheye❤
@user-dp1cw8jn8g
@user-dp1cw8jn8g 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂gana mathu
@MnMn-zc4bd
@MnMn-zc4bd 3 ай бұрын
የአላሕ እያለቀስኩ ጨረሥኩት ወላሒ አለሐምዱሊላ እንኳን እናትሺን አገኘሺ እሕታችን
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 3 ай бұрын
❤❤❤እንካን ደስ አላችሁ
@Swungne
@Swungne 3 ай бұрын
Ebs አላህ ያስደስታቹ ቤታቹ ደስታ አይጣ
@SA-gn7ie
@SA-gn7ie 3 ай бұрын
"ሁሉ ነገር በጊዜው አይደል የሚሆነው" ልክነሽ ፅግዬ! አዎ! ሁሉም ነገር በጊዜው ሆነ።
@birukassefa4348
@birukassefa4348 3 ай бұрын
Thank you EBS
@GjdtgBhch
@GjdtgBhch 3 ай бұрын
ተመስገንእንኳንበሰላምተገነኛችሁ❤
@user-eq2vg4qt6w
@user-eq2vg4qt6w 3 ай бұрын
በስደት ያላች የመዳም ቅመሞች አላህ ይጠበቅቻሁ
@user-pu4km8ud1y
@user-pu4km8ud1y 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችው ❤❤ebs
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 3 ай бұрын
ኢ ቢ. ኤ ሶ ች እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈላችሁ የምትሰሩት ስራ በጣም ደስ ይላል ተባረኩ❤❤
@user-ft3ov6hz8z
@user-ft3ov6hz8z 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ❤
@Netsanet-ez6nk
@Netsanet-ez6nk 3 ай бұрын
ኡፍፍፍ እናት ለዘላለም ትኑር ❤️❤️❤️❤️
@SmilingKelpie-or9bn
@SmilingKelpie-or9bn 3 ай бұрын
አይዛሽ ማሬ
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@user-gn5og4si3c
@user-gn5og4si3c 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አለማችንን የባረካት በእናት ነው እናትም የእግዚአብሔር በረከት ናት ፍጥረታት ሁሉ እናቱን አይጣ
@user-lz1eq1gj8l
@user-lz1eq1gj8l 3 ай бұрын
እኔም ወንድሜ ባገኘው ደስ ይለኝ ነበረ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 3 ай бұрын
እንኳን ደስስስስስ አለቹ
@user-gs3un3ve3u
@user-gs3un3ve3u 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመገን እንኳን ደስ አላችሁ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 3 ай бұрын
እንኳን ደስ ያላችው
@emusenafe627
@emusenafe627 3 ай бұрын
እንካን ደስ አላችሁ ልጅነት ግልፅነት እንዴት ደስ ይላል ይመችህ የኔ አባት
@hannatessema3206
@hannatessema3206 3 ай бұрын
She's very vary mature
@sinkineshassefa2025
@sinkineshassefa2025 3 ай бұрын
Thank you ebs
@ShemsuAsfa
@ShemsuAsfa 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ❤❤❤❤
@Aelhmdulla
@Aelhmdulla 3 ай бұрын
ማሻ አላህ እኳን ደሥ አላቹ አልኸምዱሊላህ
@mohammedseid3128
@mohammedseid3128 3 ай бұрын
የኔ እናት እኔ ልገብገብልሽ አይዞሽ የኔ ጠንካራ እህት
@Zahra-nn9vb
@Zahra-nn9vb 3 ай бұрын
ሁላችንም ከሀዘን አላህ ይጠብቀን በራህመቱ
Each found a feeling.#Short #Officer Rabbit #angel
00:17
兔子警官
Рет қаралды 6 МЛН
FOOTBALL WITH PLAY BUTTONS ▶️❤️ #roadto100million
00:20
Celine Dept
Рет қаралды 20 МЛН
Каха инструкция по шашлыку
01:00
К-Media
Рет қаралды 8 МЛН
ነው ከላይ|| new kelay|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu workeye|| Live worship|| Ethiopian Protestant mezmur
48:50
Who won this time 3 🤣 #vfx #dance
0:18
Super Max
Рет қаралды 16 МЛН
СПАС СИТУАЦИЮ😂
0:53
Чистая Линия
Рет қаралды 3,1 МЛН
Разрезанный Человек 🤯
0:31
MovieLuvsky
Рет қаралды 6 МЛН
Спас девушку от местного бандита | #shorts
0:59
diaansssss.filmss
Рет қаралды 3,9 МЛН