No video

የቤተ እስራኤላዊያን ታሪክ በአጭሩ - The History of Bete Israels (Ethiopian Jews)

  Рет қаралды 38,336

የአለም ታሪክ ማህደር - Yealem Tarik Mahder

የአለም ታሪክ ማህደር - Yealem Tarik Mahder

10 ай бұрын

ቤተ እስራኤላዊያን በኢትዮጵያ ውስጥ ከጥንት ጀምሮ የኖሩ ህዝቦች ናቸው። ተመሳሳይ የታሪክ ቪዲዮዎችን ለመከታተል ቻናሉን ሰብስክራይብ አድርጉ፡፡ እንዲሁም ላይክ እና ኮመንት ማድረግ እንዳትረሱ!!
.
.
.
The bete Israels (Ethiopian Jews) are one of the people lived in Ethiopia since ancient times. Subscribe my channel to watch similar videos. And don't forget to like and comment on my video.
Background Music - • Storytelling - Music B...
#history #worldhistory #ethiopianhistory #africanhistory

Пікірлер: 88
@user-ig8bv1vb2m
@user-ig8bv1vb2m 9 ай бұрын
የሰለሞንና የሳባ ትውልድ ሳይሖን ከዚህ በፊት ነው አይሁዳውያን ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ የገቡት
@abelashenafi6291
@abelashenafi6291 6 ай бұрын
A brief introduction. Keep up the good work
@daoudshifa8478
@daoudshifa8478 10 ай бұрын
የራሰ ደጀን እቁወች ባላችሁበት ሀገር ክፊ አይካችሁ ሀግሬ ልጆች
@user-zt3kc5ex8c
@user-zt3kc5ex8c 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ታሪክን ዳሰሳ ስለተጀመረ
@zoufanthuillet7481
@zoufanthuillet7481 9 ай бұрын
እግዚአብሔር የእስራኤል አምላ ይጠብቃችሁ።
@hiruthseyoum5969
@hiruthseyoum5969 9 ай бұрын
ዮዲት: የአይሁድ: እምነት: ተከታይ: እንጂ: ትውልዷ: ኢትዮጵያዊት: ነበርች:: ብዙ: ነጥቦችን: ገለባብጠሻል:: ታሪካችንን: ለመውረስ: የሚሻሙ: አዳዲስ: ፀሐፊዎች: የፃፉትን: የስህተት: ትርክት: ዘግበሻል:: እነሱ: የሚሉትን: ደግመሽዋል:: ቀደም: ሲል: ኢትዮጵያውያን: ሊቃውንቶች: የፃፉትን: ተመልከቺ:: ግድየለሽም: በርቺ!
@EsimaielAbriham
@EsimaielAbriham 2 ай бұрын
😂 ተውጅ እሲኪ አስረዷኝ❓❓ ዮዊድት አባቷ ማነው😂❓❓ ከየትስ አካባቢ ነበር የተወለደችሁ❓
@hiruthseyoum5969
@hiruthseyoum5969 2 ай бұрын
@@EsimaielAbriham በእርግጥ:-- ዮዲት: አኮረፈች:/ ተቆጣችና: ኢትዮጵያን: መውረር: ከሚሹ: ከውጭ: ሃይሎች: ጋር: ተመሳጥራ: የጦር: መሳርያና: ወታደር: አስመጥታ:-- ጦርዋን: ( አልቀናትም: እንጂ:) በወገኖቿ: ኢትዮጵያውያን: ላይ: አስዘምታለች:: ይህን: የእሷ: አይነት: አፀያፊ: ተግባር: አልፎ: አልፎ: ብዙ: ቦታ: ይታያል: እንጂ: የውጭ: ዜጋ: አልነበረችም::
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 9 ай бұрын
በጣም አዝኛለሁ 😢 😢😢 ፈጣሪ ሆይ ተበድለዋል እስልምና በሰላም እየኖሩ እንዴት አይሁድ ላይ ተፅኖ ይደርሳል 😢😢ተበድለዋል መካስ አለባቸዉ ደማቸዉ የኛ ነው
@EsimaielAbriham
@EsimaielAbriham 2 ай бұрын
እሄቴ ኢትዮጵያ ላይ አሁን የሚፈሰው ደም የነሱ እንባ ውጤት ነው። እግዚአብሔር ሰምቷቸዋል❗በተላይ ለአማራው ህዝብ የስልጣኔው ጀማሪ ነበሩ ሸማ ፈትለው ባለበሱት፣ ወርቅ አንጥረው ባስጌጡ፣ እንጀራ ባጎረሱ ዉለታቻውን ክዶ ለ700 አመታት ሲሰደቡ እና ሲዋረዱ ኑረዋል ግን ግን ማንም ለነሱ የቆመ የለም። እንባቸውን ወደ ሰማይ እረጩ ፣ እግዚአብሔር አሁን ደማቸውን እየመለስላቸው ነው። እኔ ይህን የምናገረው ፣ ፈድየ አይደለም። ከገዳም ቦታ ለፀበል ሂጀ እውነተኛ አባት የነገረኝን ነው።
@Mekd87
@Mekd87 Ай бұрын
​@@EsimaielAbrihamበመላው ኢትዮጵያ ነው እንጂ የአማራ ስም ብቻ አትኑሱ ኑ በትግራይ ክልል ብዙ ቡዳ እየተባል የምኖር ማህበረሰብ አሉ ok
@EsimaielAbriham
@EsimaielAbriham Ай бұрын
@@Mekd87 ለአማራው ስልጣኔ ምንጭ ነበሩ። የታሪኩም መነሻ እነሱ ናቸው።
@bertaberta-yd5nr
@bertaberta-yd5nr 3 күн бұрын
የአማራን ጦስ ይዘህ ገደል ግባ እና ቆይ የአማራ ህዝብ ምን አደረጋቸው???@@EsimaielAbriham
@user-op1lk9do4m
@user-op1lk9do4m 9 ай бұрын
አይሁዳውያን እሰከ መቼ ይሰቃያሉ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 9 ай бұрын
ለምን ከሀገር ይወጣሉ እነሱ ይገርማሎ😢😢😢 በጣም ተበድለዋል 😢😢
@EsimaielAbriham
@EsimaielAbriham 2 ай бұрын
ማንኛውም ኢትዮጵያዊ በተላይ አማራው ፣ ደማቸው በእጅህ ላይ ይጮሀል። እግዚአብሔር ደማቸውን በኢትዮጵያ ላይ ይመልስላቸዋል። እንደሱ ምድር ላይ የተገፋ ህዝብ የለም። እግዚአብሔር ግን ሰማቸው❗❗❗❗ ከፊታችን የነሱ ንግስና እየመጣ ነው።
@NewTechOfficial2321
@NewTechOfficial2321 2 ай бұрын
የአማራ ጥላቻህ ገና እንደ ውሻ ያስጮህካል; አማራ ከቤተ እስራኤላውያን የተዋሀደ ህዝብ ነው ; አታቅማ
@EsimaielAbriham
@EsimaielAbriham Ай бұрын
@@NewTechOfficial2321 የሚገርመው እኔ አማራ መሆኔ ነው። ግን የውሸት አማራ አደለሁም። ለመሆኑ አማራ ከነሱ የራቀ ማንነት አለው እንደ??? ለምን መሰለህ ከሌላው ኢትዮጵያዊ አማራ የሰለጠነ ነው የሚባለው? ለምንስ ነው በጦርነት የማይሸነፈው? ለ3000 አመታትስ ማን ነበር ሲገዛህ የነበረው? ቀዳማዊ ሚኒልክ የማነው ልጅ መሰለህ? የሱን ዘር ተከትለው ያስተዳደሩት እስከ ሀይለስላሴ ድረስ የማን ዘር መሰሉህ? እስኪ አማራ ሴሜቱክእነቱ እንዳለ ሁኖ ቡሀላ ግን ጥንት እስራኤሎች ጋር ነው ዘሩን ያስቀጠለው። አማራ ስሙ እራሱ ብራይስጥዊ ስያሜ ነው። ከግዜ ቡሀላ ግን ክርስትናን እንቀበልም ያሉትን ቤተ እስራኤሎችን ፣ ጅብ ቡዳ እያልን የእግዚአብሔርን አምሳያ ተሳድበናል አሁንም አለ?፣ ኦሪት ዘፍጥረት፣ ፩፣፪፯። እና ለሰባት መቶ አመት ሲገደል እና ሲሰደም ሲሳደድ ኑሯል። እኔ በትምርት ቤት የጠቢብ ልጆች እንደት ሲዋረዱ እና ሲገለሉ እንደነበር አውቃለሁ። እነሱም መገለላቸውን ሲያቁ ትምህርት ያቋርጣሉ። እናማ እውነተኛ የገዳም አባቶችን ጥይቃችሁ ለመትረፍ መክሩ ። ጉዜው የፍርድ ነው።
@EsimaielAbriham
@EsimaielAbriham Ай бұрын
@@NewTechOfficial2321 ተውጅ እኔ ራሴ አምሀራ ነኝ
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr 2 ай бұрын
ቤት እስራኤልኖች ከአማራ ዛር ናቸው እንሱ ክንሱ ዉስጥ ክርስትያን ስለታቃብሉ ነው የውጡት እንጂ ቤትእስራኤል አማራ የምባሉን ናቸው
@gizelekulu8724
@gizelekulu8724 9 ай бұрын
በደቡብ ኢትዮጵያ ቤተእሥራኤልያውያን እንደሚገኙ ያውቃሉ አመጣጣቸው ሢናገሩ እኛ የመጣነው ከሥራኤል ነው ይላሉ የሚገኙበት ቦተየተለያየ ቢሆኑም ልዩ ቦታቸው ሶስት አንባ ቀበሌ ገበሬ ማሕበሮ ሌላው ዋጮ የሚባል ቦታዎች ይገኛሉ ልዩ ስማቸው የተሥካሮ ጎሣዎች ናቸው በደቡብ ከቡታጅራ በስተ ሰሜን በተለያዩ ቦታዎች ተበታትነው ይገኛለ
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 9 ай бұрын
አዎ ልክ ነህ ይኖራሉ በአማራ ክልል እራሱ ተበታትነው ነውጂ አሉ በሸክላ ሰራ እና በተለያዩ የእጅ ስራ ይሰራሉ
@Mekd87
@Mekd87 Ай бұрын
​@@meseretgetawedeyበትግራይ ብዙ አሉ
@kalbashoyoutube4603
@kalbashoyoutube4603 9 ай бұрын
ተረኩ ኢደዚህ አይደለም ተሪክበፈለጉት አይነት አይተረክም ፈፅሞ ተሪኩ በጠም መስተከከል አለበት
@EsimaielAbriham
@EsimaielAbriham 2 ай бұрын
ተውጅ😅❓❓
@Dhdt-zj1wq
@Dhdt-zj1wq 9 ай бұрын
Shalom 🇪🇹❤️🇮🇱
@WasihunBuzayehu
@WasihunBuzayehu 4 ай бұрын
እውነት ነው የባቴን ብትፈልጉልኝ ደስ ይለኛል ስሙም አምሳሉ አለባቸው:እህቱ ፀሐይነሽ አለባቸው ይባላል
@EsimaielAbriham
@EsimaielAbriham 2 ай бұрын
የት ሀግር
@mareymabebawtube733
@mareymabebawtube733 2 ай бұрын
ለምን ታዳ. ጓዝሺን ጠቅለሺ. ኢስራኢል አገቢይ ኮትትትት
@MeketeEndaleMekasha
@MeketeEndaleMekasha Ай бұрын
ይሁዳ አሁንም አሉ
@messaywada590
@messaywada590 9 ай бұрын
👍👍👍💚💛❤
@user-pg3pv5jh5y
@user-pg3pv5jh5y 13 күн бұрын
😂የምር ጀግና ነሽ
@kera179
@kera179 10 ай бұрын
እስራኤል ፈጣሪ አምላክ የተወለደባት ቅድስት ሀገር ናት
@HxyxFxhcy-zl6ob
@HxyxFxhcy-zl6ob 9 ай бұрын
እስራኤል መወለዱንም እግዚአብሔር መሆኑን ካደች ሰቀለችው ዛሬም ድረስ በእየሱስ ክርስቶስ መወለድ አታምንም ዲቃላ ነው ብላ ነው ልጆቿን ምታስተምረው
@mediatube3914
@mediatube3914 9 ай бұрын
​@@HxyxFxhcy-zl6obመሬትዋን ብዙ ቅዱሳን የረገጡባት ናት ሰዎች ናቸው ክፉ
@HxyxFxhcy-zl6ob
@HxyxFxhcy-zl6ob 9 ай бұрын
@@mediatube3914 መሬት ናት እንዴ ክርስቶስን የሰቀለችው?
@nurahussein5110
@nurahussein5110 9 ай бұрын
ክክክክክክክክ ፈጠር ይወለደል እዴ?
@medinashifa150
@medinashifa150 9 ай бұрын
ፈጣሪ😮
@user-bv4zm3uy4w
@user-bv4zm3uy4w 9 ай бұрын
it is good however search again
@ZemenayShamawu-mu1jp
@ZemenayShamawu-mu1jp 9 ай бұрын
እውነት ነው
@tajuredi5146
@tajuredi5146 9 ай бұрын
አሸባሪዋ እስራኤል ህፃን ገዳይ ፣እናቶች ገዳይ
@user-jl9oz1cq1q
@user-jl9oz1cq1q 9 ай бұрын
ማነዉ ሚገል
@mesfintesema259
@mesfintesema259 9 ай бұрын
ገዳይ አራጅ አረቦች ናቸው
@gultatube6696
@gultatube6696 9 ай бұрын
እሰራኤል ነው
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 9 ай бұрын
ጌታቸው ማን ብለው ነው የሚያምኑት በእየሱስ ክርስቶስ እንደ ክርስቲያኖቹ አያመልኩትም
@daoudshifa8478
@daoudshifa8478 9 ай бұрын
አሸባሪው ፍልሰቴም የአለም ቶረሪሰት ከጥንቷ ከጧቷ ከሰራኤል ምድር ለሰራኤል ህዝብ የፍልሰጤም ቶሮሪሰትን ይቀላቸው አሜን
@user-fc7ug3es4r
@user-fc7ug3es4r 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HananMohammed-gw3fe
@HananMohammed-gw3fe 2 ай бұрын
Free Palestine
@ye.hawasalij.etiopiaahager8243
@ye.hawasalij.etiopiaahager8243 9 ай бұрын
🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴❤❤❤❤❤❤ماشاء الله تبارك الله ماشاء الله 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@tesegaanley4072
@tesegaanley4072 15 күн бұрын
ምን ድን ነው አገትሽን ደፍተሽ ነው ያነበብሽው
@user-jl9oz1cq1q
@user-jl9oz1cq1q 9 ай бұрын
እስራኤል ለዘላለም ትኑር
@daoudshifa8478
@daoudshifa8478 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-td4xo1jm5l
@user-td4xo1jm5l Ай бұрын
አይሑድ
@user-op1lk9do4m
@user-op1lk9do4m 9 ай бұрын
ክፉዎች ነገስታት ነበሩ
@user-je4sn9xg5y
@user-je4sn9xg5y 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@fitsumMana
@fitsumMana 2 ай бұрын
false
@semerebelay9045
@semerebelay9045 7 ай бұрын
የታሪክ መበረዝ genocide ይባላል::
@zeyedezeru624
@zeyedezeru624 9 ай бұрын
አገው ትግሬ ኣማሪ ቅማንት ከቤተ እሰራኤል ተዋልደዋል ሴቶችን ይዘው አልገቡም ከእስራኤል ሚስት ይዞ የመጣው ቀዳማዊ ምኒልክ ብቻ ነው ።ያልተቀላቀለ ንፁህ አይሁድ በኢትዮጵያ የለም።
@Mekd87
@Mekd87 Ай бұрын
ቅማት እኮ አማርኛ ተናጋሪ አማራ ናቸው ቅማት ሃይማኖት እንጂ ብሄር አደለም ።
@banchayehumulu1960
@banchayehumulu1960 9 ай бұрын
77
@user-sj2gb6pf7e
@user-sj2gb6pf7e 10 ай бұрын
Bete Israel, are Israelite is a creation of politics
@user-uz7vx5nx7s
@user-uz7vx5nx7s 9 ай бұрын
Who told you that? Historians or your suggestions?
@user-hr9vt3ls7e
@user-hr9vt3ls7e 9 ай бұрын
Esrali Devil
@Dhdt-zj1wq
@Dhdt-zj1wq 9 ай бұрын
Zefte
@amirdinku3926
@amirdinku3926 6 ай бұрын
Israel 🇮🇱 ❤
@zeyedezeru624
@zeyedezeru624 9 ай бұрын
ሻሎም
@sarasisay8258
@sarasisay8258 9 ай бұрын
🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱✡️✡️✡️✡️✡️✡️✡️
@user-ml4qo7zl5x
@user-ml4qo7zl5x 9 ай бұрын
🇮🇱🤧🤧🤧🤧🤧
@DestaKhalil
@DestaKhalil 9 ай бұрын
gn eko esrayell agru newji emnwdaw sawci ካህጅ ሠይጣን ናቸዉ
@Bethh948
@Bethh948 5 ай бұрын
Seytanma endanchi aynetu dedeb nw
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr 2 ай бұрын
ቤት እስራኤል መለት አማራ መለት ናቸው
@hasabuaweke1174
@hasabuaweke1174 8 ай бұрын
🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮bete Israel 🤮🤮🤮🤮🤮🤮
የቤተ እስራኤላውያን ውርስ በጎንደር
21:17
Fana Television
Рет қаралды 15 М.
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 27 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 43 МЛН
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 10 МЛН
ዮዲት ጌዲዮን (ጉዲት) ማን ናት? - Who is Yodit Gedion (Gudit)?
4:05
የአለም ታሪክ ማህደር - Yealem Tarik Mahder
Рет қаралды 59 М.
ኦሮሞ ከየት መጣ? | Ethiopia
12:20
Andafta
Рет қаралды 71 М.
Shapiro delivers remarks at Harris/Walz's 1st campaign event
16:46
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 27 МЛН