የቤት ሽያጭ አዲስ ተመን ወጣለት! | የውጪ ባንኮች ኢትዮጵያ ሊገቡ ነው | Foreign banks in Ethiopia |dollar exchange|business

  Рет қаралды 45,379

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

18 күн бұрын

የቤት ሽያጭ አዲስ ተመን ወጣለት! | የውጪ ባንኮች ኢትዮጵያ ሊገቡ ነው | Foreign banks in Ethiopia |dollar exchange|business
Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

Пікірлер: 18
@tesfayedarsema415
@tesfayedarsema415 16 күн бұрын
የቤት ሽያጭ ዋጋ በፐርሰንት ከመግለፅ ይልቅ እንደየ ክፍሉ ብዛትና አካባቢ ዋጋውን በብር ተምኖ መግለፅ ገዢን ይስባል።
@destakeremela5137
@destakeremela5137 16 күн бұрын
ርዕሳችሁ እና የምታወሩት በጣም የተለያየ ነው
@user-dw9co2oe7h
@user-dw9co2oe7h 17 күн бұрын
የቤት ሽያጩን በተመለከተ የምታሰራጩት ወሬ በጣም የቆየ ነው:: እንዳዲስ ትቀባበሉታላችሁ? ወሬ አለቀ?
@henokmuhe
@henokmuhe 17 күн бұрын
ዛሬ ይህን መረጃ በየቦታው እየሰማሁት ነው። ለማስታወስ ከሆነ እናመሰግናለን 😊
@Addistoday
@Addistoday 15 күн бұрын
ከገበያ ሚዲያ እንዳህ ያለ የተሳሳተ መረጃ መቅረቡንና የማይጠበቅና ነው። የአሹራ መክፈያተመንን የሽያጭ ማለቱና ትልቅ የግንዛቤ ስህተት ነው።
@629ization
@629ization 16 күн бұрын
መረጃ መገረብ ጀመራችሁ እንዴ? ደሞስ ለመወረስ ነው ቤት የምንገዛው በሰው ላብ የሚኖር አፓርታይድ ስርአት
@dawg929
@dawg929 17 күн бұрын
የቤት ሽያጭ ተመን አይደለም። የአሹራ መክፈያ ተመን ነው። የተሳሳተ መረጃ አታሰራጩ
@user-wk3ed4tr2q
@user-wk3ed4tr2q 17 күн бұрын
የተሳሳተ መረጃ አታቅርብ ይሕ የቆየ መረጃ ነው እንደ አዲስ አታቅርብ
@user-messi952
@user-messi952 15 күн бұрын
እና ምን ይጠበስ
@avi_king301
@avi_king301 17 күн бұрын
haha የካፒታል ፍሰትን ያልሺው በምን ሂሳብ?
@zee3103
@zee3103 16 күн бұрын
በጥቂት ቃላት የሚያልቁ ዜናዎችን እጅግ በሚያደክም ወሬ ታንዛዙታላችሁ። ከአስራሶስቱ ደቂቃ ቢያንስ አስሩ ገለባ ሶስቱ ብቻ ፍሬ ነው።
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te 16 күн бұрын
ፍትህ፡ለዜጎች፡ቤት፡ተወዶብናል፡ፈርሶብናል
@AmarHussein-jy7ix
@AmarHussein-jy7ix 15 күн бұрын
አሁን ምንጨአስተላለፍሽ ይባላል? በካሬ ስንት እንደሆነ እና መንግሥት ስንትእንደሚያስከፍለን ሳትጠቅሽ ዝም ብለሽ የቃላት ድሪቶ አነብንበሽ ነው የሄድሽው። ቻው ሁለተኛ ይሄን ቻናል አላይም።
@asnetufa1240
@asnetufa1240 15 күн бұрын
ምን ፡ አይነት ፡ አሰራር ፡ ነው ፡ እንኳን ፡ መቀነስ ፡ በነፃስ ፡ ብሰጠው ፡ ለእናተ ፡ ገቢ ፡ ሲባል ፡ ዋጋ ፡ መጨመር ፡ አለበት ፡ የምንጎርሰውን ፡ የእጃችን ፡ ላይ ፡ ምግብ ፡ ልትተምኑልን ፡ ነው ፡ የሚሆነው ፡ ቀጣዩ ፡ አዋጅ ፡ ኧረ ፡ ተረጋጉ ፡ ሰማይም ፡ ሰማይ ፡ ምድርም ፡ ምድር ፡ ናት ፡ እናንተ ፡ ግን ፡ ጠበበቻችሁ ፡ ወይ ፡ አቅርቡት ፡ ወይ ፡ ግፉት ፡ እኛን ፡ ተውን።
@neonomad1939
@neonomad1939 17 күн бұрын
የቆየ ዜና መንደነው በየቦታው ዛሬ.
@brehanayele2854
@brehanayele2854 16 күн бұрын
የምታሰራጩት ወሬ በጣም የቆየ ነው. SHAME ON YOU.
@user-wk3ed4tr2q
@user-wk3ed4tr2q 15 күн бұрын
በጣም ባለጌዎች ነቹ ዉሸታሞች
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 118 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 16)
38:07
ለዛ
Рет қаралды 52 М.