የልቦና ህመም ከትግስት ዋልተንጉስ ጋር | ባሕረ ጥበባት

  Рет қаралды 29,025

Kidist Arsema Maryland || ቅድስት አርሴማ ሜሪላንድ

Kidist Arsema Maryland || ቅድስት አርሴማ ሜሪላንድ

2 ай бұрын

የልቦና ህመም ከትግስት ዋልተንጉስ ጋር | ባሕረ ጥበባት

Пікірлер: 81
@fikertefikadu7367
@fikertefikadu7367 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ትዳር እጅግ ከፍተኛና ብዙ ችግር አለበት ......በተለይ ሀይማኖት እንዳለው ,,,እኮ ይኸ ሁሉ አለመረጋጋት በሀገራችን የተፈጠረው ቤተሰብ በትክክል አለማሳደጉ ነው፡፡አቤት ሴቶች በተለይ በኢትዮጵያ የደረሰብን የአስተዳደግ ችግር ጠባሳው ወንዶች እውነት ተረዱ ያለናንተ እርዳታ መፍትሄ አይገኝም ፡ጥሩ ባል,ጥሩ ፍቅረኛ,ጥሩ ጉዋደኛ ,ለመሆን ራሳችሁ ላይ ስሩ፡፡ ጌታ ሆይ ምድሪቷን ጎብኝ፡፡
@yemariamforever8624
@yemariamforever8624 Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ቲጅዬ እንደዚህ ሆነሽ ነጠላሽን ለብሰሽ ሳይሽ ውይ እንዴት ደስ እንዳለኝ
@user-sm4it3oj8z
@user-sm4it3oj8z Ай бұрын
ትግሥትዬ የኛቤት ታሪክ ነው በእውነት የኔ ታሪክ ነው ምን ላድርግ
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 2 ай бұрын
በማርያም ትግስትን እዳገኛት እርዱኝ በማርያም የምር ደና አደለምሁም በናታችሁ የሆነቀን RIP ከማለት ዛሬ እዳገኛት እርዱኝ 🙏
@SisayGebisa
@SisayGebisa 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@bis-pw2jt
@bis-pw2jt 2 ай бұрын
Birowa lemin athejim?
@genimule3384
@genimule3384 2 ай бұрын
Egziabher yagignish ehte🙏 ayzogn💓
@meazakidusan547
@meazakidusan547 2 ай бұрын
"እመቤቴ ሆይ! ክርስቲያን አድርጊኝ፣ ክርስቲያን ልባል" ብሎ እንደጸለየ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በአርጋኖን፣ እኛም ይሄን ጸሎት ስንጸልይ፣ ሁሉም ነገር ይስተካከላል፣ ፈተናን በጥበብ ማለፍ እንችላለን። የኔ እህት ክርስቲያን ሁኚ፣ እንደ ዓለሙ ሳይሆን እንደ ክርስቲያን ኑሪ ፤ መልሱን ራስሽ ታገኚዋለሽ። አምላከ ቅዱሳን ሁላችንንም ክርስቲያን ያድርገን።
@GG-lh2yw
@GG-lh2yw 2 ай бұрын
በፀሎት ፅኚ እህቴ እግዚአብሔርን እንዳታስቀይሚ በፀሎት አስቢ ነገ ሌላ ቀን ነዉ በርቺ አንዳንድ ጊዜ ነገሮች ለበጐ ነዉ የሚሆነዉ ሁሉም ያልፋል
@user-nn7je6fg4v
@user-nn7je6fg4v Ай бұрын
እኔ በጣም እርዳታሽ ያስፈልገኛል በእውነት እርጅኝ በእግዚአብሔር ከጎኔ ሰው የለኝም ትንሽ ብቻ አግዥኝ plaese
@belayneshiseifu9265
@belayneshiseifu9265 Ай бұрын
የ እግዚአብሔር ትዛዝ መፈፅም ሌላ ሕክምና አያስፈልግም 🤗እግዚአብሔር ይርዳን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼እንደ ትዛዙ ለመኖር ይርዳን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@eden.t1578
@eden.t1578 Ай бұрын
በጣም ጥሩ ውይይት ነው ግን ለሰዎች(ለ terapy መክፈል ለማይችሉ) በትንሹም ቢሆን መፍትሄውን ካላመላከተ ትርጉም አይኖረውም፣ promotion ብቻ ነው።
@mesytadesse4334
@mesytadesse4334 Ай бұрын
እዚሁ መንፈሳዊ ቲቪ ላይ የራሷ ስዓት ቢኖራት????
@haymanotasnake4763
@haymanotasnake4763 Ай бұрын
ቲጄዬ የኔ ደርባባ እንዴት እንደምወድሽ ትግስትዋልተንጉስ❤❤❤ አንድላይ ሲነበብ የስምሽን ሞገስ ሁሉ እወደዋለሁ
@selamgachena5620
@selamgachena5620 Ай бұрын
የኔ ውድ ቲጂዬ በጣም ነው የምወድሽ የእርቅ ማእድ ማዳመጤ ለኔ በጣም ጠቅሞኛል ካላስፈሊጊ ነገሮች ከመሸወድ ጠብቆኛል አንቺን እና እንዳልክን አመሰግናለው
@belayneshiseifu9265
@belayneshiseifu9265 Ай бұрын
እኔ እህቴ ናት ያሳደገቺኝ በጣም ትቆጣ ነበር 😔እኔ በዛን ግዜ መቼ ነው የማድገው ያኔ እኔ መልካም ሰው ነው የምሆነው ብዬ ነበር የማስበው አሁን አድጌ የሷ ኮፒ ሆኛለሁ በማያገባኝ ሳይቀር ገብቼ ነው የምቆጣው 🥴 ምንም ስተት ማየት የማልፈልግ ሰው ሆኘ ቁጭ 🤗የኔ ስተት ግን የትዬ ለሌ ነው 😟አንዳንዴ ለምን ሰው መታገስ አቃተኝ ብዬ ራሴን እጠይቅና ራሴ እመልሰዋለሁ በቃ አስተዳደግ በሂዎታቺን ተፅኖ ይፈጥራል ይህን ደሞ ብዙ ግዜ ለመረጋጋት ሞክሬ ለራሴ ቃል ገብቼ አንድ ልጅ ከናቱጋ ሲቀብጥ ካየሁት ዝም ካልኩ ለመበላሸቱ እኔ ተጠያቂ የምሆን ስለሚመስለኝ ረጋ ብዬ ከማስረዳት ይልቅ ልክ እንደ እህቴ ጮኬ አስደንግጨ ደግሞ እንዳያስቸግር ለማረግ እሞክራለሁ 🤦🏼‍♀️አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሐኪሜ መንፈስ ቅዱስ ሁሉም በግዜው እያስተማረኝ እየተርጋጋሁ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@EstubAlene
@EstubAlene 14 күн бұрын
ወይ ጉድ ይገርማልልልልልል
@AyarajeshRajesh
@AyarajeshRajesh Ай бұрын
በጣም ነው የምወድሽ የማር
@YemariamOrthodox
@YemariamOrthodox Ай бұрын
በእውነቱ ሴትነት ከአለባበስ ይጀምራል እህቴ ብርቺ
@meskeremeryimesgen3792
@meskeremeryimesgen3792 2 ай бұрын
Betam tru tmhrt new ❤️
@burtukansetote6971
@burtukansetote6971 Ай бұрын
tigiy betam new ymiwedish mekari sistere new ymitimesiygne
@Etheth7373
@Etheth7373 2 ай бұрын
እናቴ በልጅነቴ ልክ እንደደንበኛሽ እረፍት አትሰጥኝም ነበር ስራ ሲያልቅባት ወደ መኝታ ታባረኝ ነበር ዛሬ ላይ ያሳልኩት psychological trauma can be written as a book. The triggers are still there but I relearned how to live with the scare. Thank you Tigi, I wish I can talk to you one day to share my experience and healing journey. Sorry, writing in English seemed easier for me. Nice discussion and hope a lot of people can understand the level of childhood trauma has a continues damage until dealt with.
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 2 ай бұрын
እንዳልማርበት በእግዚአብሔር አረግሽዉ
@missygech995
@missygech995 2 ай бұрын
Stay Brave. You're not alone.
@bana6529
@bana6529 Ай бұрын
I just want to say❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️…….
@belayneshiseifu9265
@belayneshiseifu9265 Ай бұрын
የያንዳንዳቺን ሂዎት የ እግዚአብሔር ድርሰት ነው ስለዛ የተሰጠንን በሱ ተደግፈን ማለፍ ነው!በለሷን የጠበቀ ፍሬዋን ይበላል ይባል የለ 🤗
@tayekafisseha2254
@tayekafisseha2254 2 ай бұрын
Tigeyee
@hannategenu2786
@hannategenu2786 Ай бұрын
I know this feeling the door part when I was a kid my uncle's did that to my mom after my dad passed away so pain full and scary 😢
@honeyber2008
@honeyber2008 Ай бұрын
This was my story and I hated my uncle. When my uncles passed away I never felt sad because he gave us pain when he told my mom my father got into plane crush
@tesfuhagos305
@tesfuhagos305 2 ай бұрын
ውበትሽ ደስ ሲል
@belayneshiseifu9265
@belayneshiseifu9265 Ай бұрын
ትልቁ የስነ ልቦና ሀኪም መፀሐፍ ቅዱስ ነው!!!እውነት ነው ለሁሉም ሰው መንፈሳዊ የስነ ልቦና ሀኪም ያስፈልጋል ግን ከመፅሐፍ ቅዱስ አይበልጥም ሕክምናውን ሙሉ በሙሉ መንፈሳዊ ማረግ ይኖርበታል ሁሌም ደስ የሚለውም ትምህርት ብቻ ሳይሆን መረር ያለውምን አስተምሮ መፍትሄውን መንገር ይሻላል!
@direharerej
@direharerej Ай бұрын
ቴጂይ እባክሽ እዲት ላግኝሽ እባክሽ🙏
@ruthgesesse3595
@ruthgesesse3595 Ай бұрын
❤❤❤❤
@user-bh4yh7ey8x
@user-bh4yh7ey8x Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@medi-uo8ce
@medi-uo8ce Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@eduam2859
@eduam2859 Ай бұрын
ክፋቱ 40 አመት በዋላ ይሄው እንደ አዲስ ... ማነኝ እኔ እያስባለኝነው ምንም ነገር ትርጉም አይሰጠኝም
@user-ii2kk9ne3z
@user-ii2kk9ne3z Ай бұрын
tebareku❤❤❤
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 Ай бұрын
Part 2 yelewem endee
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t 2 ай бұрын
ትግስትን በግል ማግኘት ይቻል ይሆን
@-ddttube7025
@-ddttube7025 Ай бұрын
ይቻላል
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t Ай бұрын
@@-ddttube7025 ቁጥር ስጡኝ በእግዚአብሔር
@enuyalew6145
@enuyalew6145 Ай бұрын
​@@-ddttube7025indet silkawan situwugn
@mintabelanator2252
@mintabelanator2252 Ай бұрын
እንደት እናግኛት? እዚህም አሉ ግን ለነጮች ቀላል አይደለም የእኛን ስነልቦና ማገኘት : እና ማከም::
@samrawitderebew150
@samrawitderebew150 Ай бұрын
enem magegnet bchel des ylegnal
@MeklitBerihun
@MeklitBerihun 4 күн бұрын
Ye tg selke yasfelgegnal ebakachu
@user-fb6cl9qe2d
@user-fb6cl9qe2d 2 ай бұрын
Pls i want to see Tg
@AlemTesema-yz2wl
@AlemTesema-yz2wl Ай бұрын
እባክሽ እህቴ ላግኝሽ በጣም ታስፈልጊኛለሽ እባክሽ
@edenawoke5463
@edenawoke5463 16 күн бұрын
please የት ላገኛት እችላለሁ or phone nbr or office address
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 Ай бұрын
YESNE LBONA BALEMUYA TGST WALTENGUS YERJM AMET LMD YALTNA YEMTTAWEQ ENKOAN DENA METASH!!!!
@BezawitDawit-sk8nc
@BezawitDawit-sk8nc Ай бұрын
እንዴት ነው ልናገኛት የምንችለው
@tigistgudu6190
@tigistgudu6190 Ай бұрын
ቀጣይ አለዉ ወይስ ምንድን ነዉ አላለቀም እኮ
@yoditdemissie5902
@yoditdemissie5902 Ай бұрын
እንዴት ነዉ አንችን ማግኀት የምችለዉ
@kidisth.dukamo6638
@kidisth.dukamo6638 Ай бұрын
Tgye siwedsh
@gigi2018
@gigi2018 Ай бұрын
Hi I completely disagree with the example you gave about father. We need a royal model father. You tell me what is wrong with the father told his so n to get up and do physical activity? Or ask him to do house chores
@user-wl1qf4es3y
@user-wl1qf4es3y 2 ай бұрын
ዲያቆን: ወሮ ትእግስትን: እንግዳአድርገህ: ስላቀርብክት: ወ/ሮ: ትእግስትም: በፈቃደኝነት: 15:05 በምትሰጭን: ትምሕርት: እግዚሐብሔር: ይስጥልን::
@-ddttube7025
@-ddttube7025 Ай бұрын
አመሰግናለሁ ቪዲዮው ሰዎች ጋር እንዲደርስ ሼር አድርጉት
@alemtsehayhailu1491
@alemtsehayhailu1491 5 күн бұрын
​@@-ddttube7025hey diakon tewodros can you please share with us her office adress if she is willing to share.
@selamgachena5620
@selamgachena5620 Ай бұрын
የኔ ውድ ቲጂዬ በጣም ነው የምወድሽ የእርቅ ማእድ ማዳመጤ ለኔ በጣም ጠቅሞኛል ካላስፈሊጊ ነገሮች ከመሸወድ ጠብቆኛል አንቺን እና እንዳልክን አመሰግናለው
@selamgachena5620
@selamgachena5620 Ай бұрын
የኔ ውድ ቲጂዬ በጣም ነው የምወድሽ የእርቅ ማእድ ማዳመጤ ለኔ በጣም ጠቅሞኛል ካላስፈሊጊ ነገሮች ከመሸወድ ጠብቆኛል አንቺን እና እንዳልክን አመሰግናለው
@selamgachena5620
@selamgachena5620 Ай бұрын
የኔ ውድ ቲጂዬ በጣም ነው የምወድሽ የእርቅ ማእድ ማዳመጤ ለኔ በጣም ጠቅሞኛል ካላስፈሊጊ ነገሮች ከመሸወድ ጠብቆኛል አንቺን እና እንዳልክን አመሰግናለው
እየኖርክ አለመኖር ከትግስት ዋልተንጉስ ጋር
40:05
Kidist Arsema Maryland || ቅድስት አርሴማ ሜሪላንድ
Рет қаралды 10 М.
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 35 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 80 МЛН
ቅናት ከትግስት ዋልተንጉስ ጋር
38:55
Kidist Arsema Maryland || ቅድስት አርሴማ ሜሪላንድ
Рет қаралды 4,7 М.
ከማርቸዲስ መንዳት ወደ ታክሲ ሰልፍ….በሱስ የፈረሰው ትዳር
1:07:04
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 109 М.