የአቡነ አሮን ገዳም ውሃ ፕሮጀክት ክፍል 3

  Рет қаралды 325,653

Donkey Tube

Donkey Tube

Жыл бұрын

ከ በረሀ አባቶች መልዕክት ይዘንላችሁ መጥተናል ! @Donkey Tube @Comedian Eshetu- OFFICIAL #water
​ ╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
⭐️ / donkeytubeeshetu2019⭐️
Enjoy & stay connected with us!
◉ Subscribe our Channel : / @comedianeshetuofficial
◉Like us on Facebook: / comedianeshe
◉Follow us on Instagram📸: / comedian.es
◉ Follow us on Telegram : t.me/donkeytube_official
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
#church
#water
#priest
#pipe
#tapwater
#comedianeshetu
#donkeytube
#dinklejoch
#ethiopian
#hiking
#travel
#father
#mother
#ethiopia
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 2 700
@hayatmuhammad82
@hayatmuhammad82 Жыл бұрын
አላህ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ እደት ደስ ይላል የተቸገሩን መርዳት እደት ያስደስታል አላህ የኢትዮቢያዊነት ባህላችንን ይመልስልን ሰላም ላገራችን
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Жыл бұрын
አሜን ማር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤🙏
@esheteyemaryamlijeshete2031
@esheteyemaryamlijeshete2031 Жыл бұрын
Amen Amen
@user-hm2xf5pb1b
@user-hm2xf5pb1b Жыл бұрын
አሜን !!!!
@user-co4cf1lm9s
@user-co4cf1lm9s Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህቴ ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክልን
@SDATACENTER
@SDATACENTER Жыл бұрын
❤🙏
@Finoterama
@Finoterama Жыл бұрын
*ውይይ እንዴት ልብ ይሰብራሉ 🥺😥🥺😥የእውነት እንዴት ይከብዳል የገዳሙ በረከት የአባቶቻችን ፀሎት ልመና ለኢትዮጵያውያን በሙሉ በረከታቸው አይለዬን 😍🥰🥺😥*
@Finoterama
@Finoterama Жыл бұрын
የገዳሙ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን መንፈስ አዳሽ ገዳም ነው 😍🥰🥺
@getasewletarik6525
@getasewletarik6525 Жыл бұрын
@@Finoterama amen kenan wondima
@user-qu2zo4mv6q
@user-qu2zo4mv6q Жыл бұрын
amen amen amen
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
አሜን፫ ወድማችን 🙏👍👍👍
@yhfbju3550
@yhfbju3550 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@mesi5527
@mesi5527 Жыл бұрын
በየገዳሙ እየሄድክ ያለውን ችግር እየጠየክ የምታረገው ትልቅ ስራነው ከዚ በላይ እንድታረግ እግዚአብሔር ይሪዳክ ወንድሜ ❤
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
የሚሰጡ እጆች የተባረኩ ይሁኑ🙏🙏🙏🙏
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 Жыл бұрын
በዚህ መረከት እጃቹሁን ለዘረጋችሁ ሁሉ አቤት መታደል ፈጣሪ የማያልቅ የማታ እንጀራ ይሰጣችሁ😍😍😍😍😍😍
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Жыл бұрын
ልልልልልልልልል የሳችሁ ሁሉ እድሜ ከጤና ይኞጥልን እሼ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ደረስ አሜን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
እንኩአን ለተክልዬ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@Tube-zu5ff
@Tube-zu5ff Жыл бұрын
ደምሪኝ ማማየ
@Tube-zu5ff
@Tube-zu5ff Жыл бұрын
@@azebtufa7389 ደምሪኝ ውዴ
@helimayoutube8172
@helimayoutube8172 Жыл бұрын
@@Tube-zu5ff ደምሬሻለሁ እህቴ መልሽ
@user-qn4eo1gv5e
@user-qn4eo1gv5e Жыл бұрын
እሼ አንተ ትልቅ ሰው ነህ የዛኔ ተከታትየ ነበር እኔ ሙስሊም ነኝ ግን መልካምነትህ በጣም ይደንቀኛል አሏህ ይጨምርልህ
@deingelmaryamamlage4407
@deingelmaryamamlage4407 Жыл бұрын
የአቡነ አሮን ረዴታቸው በረከታቸው በኔ በፍቅርተ ማርያም ይደርብኝ ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@agsgaxyaydaudb5880
@agsgaxyaydaudb5880 Жыл бұрын
ታድላቹ በረከታቹ ይድረሰን እሼ መልካም ሰው አንተ የምትሰራቸውን መልካም ስራዎች ሳይ እኔ ምንም ነኝ ተባረክ እድሜና ጤና ይስጣቹ
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 Жыл бұрын
ያአሏህ አንጀት ይበላሉ አባቶች እንዲህ በውሃ ጥም እያለቁ እንዴት ሰላም ይምጣልን እኛ እኮ በሚስኪኖች ዱዓ እና ፀሎት ነው ያለነው እሼ አሏህ እረጅም እድሜ ይስጥህ እስኪ ወጣቶችን ለማሰልጠን ሞክር
@banamet5409
@banamet5409 Жыл бұрын
ትክክል የኔ ዉድ😍😍😍
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 Жыл бұрын
Betekekel 🙏🙏🙏
@rakebshumye3188
@rakebshumye3188 Жыл бұрын
አንቺንም እድሜ ቴና ይስትልን
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 Жыл бұрын
@@rakebshumye3188 አሚን እህት
@samrieretrialovea5567
@samrieretrialovea5567 Жыл бұрын
የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 Жыл бұрын
ፍፁም ሰላም ያለበት የምድር ገነት አባታችን አቡነ አሮን ለደጆ ያብቁን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
እንኩአን ለተክልዬ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@Tube-wb5id
@Tube-wb5id Жыл бұрын
@@araraymezmur959 እሽ
@banamet5409
@banamet5409 Жыл бұрын
ፍቃደኛ ከሆሽ በዉስጥ ብታወሪኝ መሄድ እፈልጋለሁ
@muluhuluka4473
@muluhuluka4473 Жыл бұрын
Amen
@fauziyafantu822
@fauziyafantu822 Жыл бұрын
እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ የአባቶቻችን የናቶቻችን በረከታቻው ከሁላችን ጋር ይሁን ፀሎት ልመናቸው ለአገራችን ሰላምን ያምጣልን
@sinatesfay1468
@sinatesfay1468 Жыл бұрын
ለገዳሙ ድጋፍ ያደረጉ እጆች ሁሉ ይባረኩ🙏🙏🙏
@enattolosa1759
@enattolosa1759 Жыл бұрын
ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ የሰጡ እጆች ይባረኩ
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@seadatube5438
@seadatube5438 Жыл бұрын
ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ፍትህ ለንፁሀን ወገኖቻችን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኒር እሼ መልካም ሠው
@user-hm2xf5pb1b
@user-hm2xf5pb1b Жыл бұрын
በእዚህ የበረከት ስራ የተሳተፋችሁ በሙሉ በበረከት ይሙላ ቤታችሁ!!!እሼ ስለምታደርገው ነገር ሁሉ ቅድስት ቤተክርስቲያን ታመሰግንሀለች !!!በእድሜ በጤና ያኑርልን!!
@user-di3td4lv2k
@user-di3td4lv2k Жыл бұрын
ዘመንህን. እግዚአብሔር. ይባርክልህ ውንድማችን. እውነት. መታደል ነዉ. 🌻🌻 ለዚህ. ትልቅ. በረከት. እጃችሁን. የዘረጋችሁ. ሁላችሁ. እግዚአብሔር. አምላክ. በሰማያዊያም. ዋጋ ይክፈላችሁ❤
@TheDereTube
@TheDereTube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ፣ በአይኔ ያየሁት ቅዱስ ቦታ ነው እንኳን የአባቶቻችንና የእናቶቻችን በረከት አገኛችሁ።
@Finoterama
@Finoterama Жыл бұрын
*እሼ እግዚአብሔር ይስጥህ እውነት እንዴት መታደል ነው ከአባቶች ፀሎት በረከት መካፈል የገዳሙ በረከት በሀገራችን በኢትዮጵያ ላይ ሰላም ያምጣልን 😍🥰*
@fatumaseid7760
@fatumaseid7760 Жыл бұрын
እሼ የኔ መልካም አንተን ሳይ ኢትዮጲያን አያለሁ በሰላም ወቶ መግባት ውድ ሁኗል እና በሰላም ውለህ ግባ , አላህ ሀገራቺንን ሰላም ያርግልን መርዝ የሆነ ዘረኝነትን አላህ ያጥፋልን የድሮዋን ኢትዮጲያችንን አላህ ይመልስልን! አሚንን ♥♥♥
@meseretgezahegn4904
@meseretgezahegn4904 Жыл бұрын
የአባቶች በረከት ለሁላችን ይድረሰን ይደርብን እሼ የኔ መልካም ተባረክ በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ለሁላችሁም ልኡል እግዚአብሔር ይስጣችሁ እንዴት ደስ ይላል እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@sash2718
@sash2718 Жыл бұрын
እውነት እሽዬ ዘመንክ ሁሉ ይባረክ በዚህ ስራ ላይ የተሳተፈሁሉ ዘመናችሁ ይባረክ
@ethio7706
@ethio7706 Жыл бұрын
ዘመን የማይሽረው ታሪክ ሰራክ እሼ መልካም ስራ ህያው ነው ቃላት ያጥረኛል በአንተ ዘመን በመኖሬ ደስተኛ ነኝ አምላከ ቅዱሳን መንግስቱን ያውርስልን ፍጻሜህን ያሳምርልን
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z Жыл бұрын
Amen!
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
እንኩአን ለተክልዬ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@mikdisstory4301
@mikdisstory4301 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fanielbrhane8206
@fanielbrhane8206 Жыл бұрын
Amen
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
አሜን ኑ በቅንነት ቤተሰብ ይሁኑ😍
@ethiorth-tube8773
@ethiorth-tube8773 Жыл бұрын
እሼ ተባረክ ዘመን የመይሽረው ስራ ሰርተሀል። ያለ አባቶች ፀሎት እና እንደ ፈጣሪ ቸርነት ባይሆን እስካሁን ባልኖርን ነበር። አባቶቻችን በረከታቹ ይደርብን ፤ እድሜ እና ጤና ይስጥልን። አምላከ ቅዱሳን ሀገራችንን እንደ ቸርነቱ ይጠብቅልን!!! የሰጣችሁ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ!
@Soliyna21
@Soliyna21 Жыл бұрын
እንዲህ ነው መመረጥ በእውነት ሰው የተፈጠረለትን አላማ ሲያውቅ አውቆም ሲያከናውን ደስስስስ ይላል እሼ በእውነት ከሐጢያት በስተቀር ያንተንም የጓደኞችህንም እንዲሁም ይህ እንዲህ እንዲሆን የተሳተፉትን ሁሉ የልባችሁን መሻት እግዚአብሔር ይፈጽምላችሁ ❤❤❤❤❤ የአባቶቻችን እና የእናቶቻችን በረከታቸው ቡራኪያቸው ይድረሰን አሜን🙏🙏🙏
@TekezHayat
@TekezHayat Ай бұрын
እያለቀስኩ ተመለከትኩት ቀረፃውን እሸቱ እዴት መታደል ነው መመረጥስ እዲህነው ለወገን መድረስ መገድህ የቀና ይሁን መሠናክልህ ይበጠስ
@user-hh9df8cf4r
@user-hh9df8cf4r Жыл бұрын
አለምን ትተው ለኛ ሀጢያት የሚሰቃዩት አባቶቻችንን ይጠብቅልን ልዩል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v Жыл бұрын
የአናቶች እና የአባቶች ደስታ እንዴት ያስደትታል እግዚአብሔር ይስጥልን በወጣ ይተካ እሸቱ እንዲውም የኢትዮጵያ ህዝቦች ይህ በረከት የተሰተፈችሁ ሁሉ የነፍስ ስራ ነው የሰረችሁት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💚💛❤
@esitekassaye2422
@esitekassaye2422 Жыл бұрын
ምን እንደልህ አላውቅም የዘላለም ህይወት የሆነውን ተቀድቶ የማያልቀውን ይስጥህ መልካምነት እንዴት ደስ ይላል ያባታችን የአቡነ አሮን በረከት በገገራችን በኢትዮጵያ ይደርባት
@user-bu9oj9xb3q
@user-bu9oj9xb3q Ай бұрын
የእውነት በጣም በጣም በጣም ቀናሁባችሁ መንፈሳዊ ቅናት ነደደ በልቤ ፈጣሪ ሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ ያድርግልን እሽየ የወለድከው ያንተን ፈለግ ይከተልልህ ።
@user-zk8uz6do5m
@user-zk8uz6do5m Жыл бұрын
ማሻአላህ እንኳንም ገባላቸው እፍፍፍፍፍፍፍውሀጥም
@amarechaschalew
@amarechaschalew Жыл бұрын
ዶኪ ቱዮብ እዉነትም እዉነትም እደ ሀገራችን አህያዎች ታማኛ አገልጋዮች ናቹሁ እግዚያብሄር በናንተ ላይ ትልቅ ሲራ እየሰራ ነዉ በጣም እናመሲግናለን ፈጣሪ ያክብራቹሁ
@bunafireasetube5929
@bunafireasetube5929 Жыл бұрын
እኔ ምንም አልልህም እመቤቴ ማርያም ያሰብከውን ሁሉ ታሳካልህ😍😍😍😍❤❤❤❤⛪😭😭😭😭😭
@abebaasfaw1763
@abebaasfaw1763 Жыл бұрын
እሸቱ እግዚአብሔር ይባርክህ የነብስ የስጋ ነው የምትሰራው የአባቶች ጸሎት በሄድክበት ሁሉ ይከተልህ !
@abetamuwelubersuhone4620
@abetamuwelubersuhone4620 Жыл бұрын
የአባቶቻችን ፀሎት ይድረሰን እሽዬ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
እንኩአን ለተክልዬ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@hailegeyesus1293
@hailegeyesus1293 Жыл бұрын
አባታችን አቡነ አሮን ረድኤት በረከታቸዉን ያሳድሩብህ በርታ ጥሩ ስራነዉ እድሜዘመንህ ሁሉ የበረከት ስራ እንድትሰራ አምላክ ይርዳህ
@serkalemdemsieserkalemdems6532
@serkalemdemsieserkalemdems6532 Жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እሽ እግዚአብሄር ዋጋህን ይክፈልህ የረዴችሁትም ሁላችሁ በእውነት እግዚአብሄር የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ💚💛❤
@bekeleemirie3276
@bekeleemirie3276 Жыл бұрын
በምድር ሀብት ንብረት ማከማቸት ማለት ይህ ነዉ የዘላለም ህይወት የሚሆን ሀብትና ንብረት ! እሸቱ አምላክ በቸርነት ይጠብቅን የፈለግህዉን መልካሙን ሁሉ ይስጥህ!!!
@medaniyalemadanegn3265
@medaniyalemadanegn3265 Жыл бұрын
የነሱ ጸሎት ሐገራችን ሕዝባችን ይጠብቅልን አንተም ወንድማችን ተባረክ መጨረሻህን ያሳምርልህ
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ እንሁን
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
@@araraymezmur959 የተዋህዶ ልጆች ሁላችም ተባበሩ ሰብስክራይፕ ለሚፈልጉ አድትጓቸው ተደራርጉ
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 2 ай бұрын
የአቡነ አኖር በረከታቸው ይደርብን እሼ ፈጣሪ ይባርክህ
@nathanizm1637
@nathanizm1637 Жыл бұрын
ተባረክ እልም ሁሉ ተሳክቶልክ እንይ እንኳን ያሰብከው ያላሰብከውንም ጨምሮ ይስጥ እጃቹ ያለበትም ተባረኩልኝ
@eyasubaba6437
@eyasubaba6437 Жыл бұрын
እኔ የተዋህዶ እምነት ተከታይ ባልሆንም በየ ገዳማቱ ላሉ አባቶች እና እናቶች ያለኝ አክብሮት እና ፍቅር ጥልቅ ነው የነሱ ፀሎት ሀገራችንን እንዳቆየለን ማይካድ እውነት ነው እሸቱ ዘመንህ ይባረክ አንተ የበረከት ሰው ነህ ከዚህ የበለጠ አገልግሎት የለም ጌታችን መደሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይባርካቹ🙏🙏🙏
@alihasan8551
@alihasan8551 Жыл бұрын
እውነት እንዴት ደስ ይላል ይሄንን በጎ ስራ ለመስራት ለተሳተፍችው በሙሉ እድሜና ጤና ይስጣችው 🙏🙏🙏💚💛❤️
@kopreesa8674
@kopreesa8674 7 ай бұрын
ፍፃሜህን ያሳምርልህ እሼ ለሰጭም እግዚአብሔር ይስጥልን የአባቶቻችን በረከት ይደርብን አቡነ አሮን ለደጁ ያብቃን❤❤
@mesfingetachew3416
@mesfingetachew3416 Жыл бұрын
እሸቱ !! አንተን የወለደች እናት ምንኛ የታደለች ናት!!! ተባረክ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን🙏
@eritrealove7981
@eritrealove7981 Жыл бұрын
ቃላት የለኝም ይህ ነው ሰብኣዊነት😥😥😥። ሰውን የወደድደ ባለው ኣቅም የረዳ፡ እግዚኣብሄርን እንዳበደረ። ሰላም ለሰው ልጅ።
@melkamsew4082
@melkamsew4082 Жыл бұрын
👉እሼ፣ የእነዚህ መናንያን አምላክ እግዚአብሄር ዋጋህን በምድርም በሰማይም ይክፈልህ🙏አሜን/3
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
እንኩአን ለተክልዬ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@RainSoundMY
@RainSoundMY Жыл бұрын
የበረከቱ ተሳታፊ ባለመሆኔ አዝኛለሁ እሸቱ ፀጋውን ያብዛልህ ለሆነው ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@abbyharegu8421
@abbyharegu8421 Жыл бұрын
በዚህ የተሳተፋችሁ ሁሉ አምላክ የማያልቀውን የህይወት ውሃ ያጠጣችሁ እሽቱ ተባረክ❤
@alembeyene7552
@alembeyene7552 Жыл бұрын
አቤት ውበት በረከቱ ፀሎታቸው ይድረሰን እሼ ጀግናው በርታ
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
እንኩአን ለተክልዬ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@fulastube9086
@fulastube9086 Жыл бұрын
ሰው የተፈጠረው ለራሱ አይደለም ? ለሰው እንጂ!!! ሰው የመሆን ጥግ በርቱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የአባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን🙏
@mekoyetwondim1853
@mekoyetwondim1853 29 күн бұрын
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ በእውነቱ በጣምነው ደስ ያለኝ በዚህ በረከት ስራ የተባበራችሁ ሁላችሁ ሰው ሲደሰት ማየት እንዴት ደስ ይላል እሸቱ እግዚአብሔር ይባርክህ
@sintayehuabire7840
@sintayehuabire7840 Жыл бұрын
ከዚህ በላያ ምን ደሰ የሚል ነገር አለ ተባረኩ የአባታችን ከበረከታቸው ያድረሰን
@user-sr1vm6dr5u
@user-sr1vm6dr5u Жыл бұрын
የፃዲቁ አቡነ አሮን መንክር በረከታቸው ይደርብን የናንተም በረከት ይድረሰን ለደጃቸው ያብቁን ስለሁሉም ነገር አምላከ አሮን ይክበር ይመስገንልን👏
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mekdestizazu7572
@mekdestizazu7572 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፍላችሁዉ የአባቶቻችን በረከት ይደርብን ስላም ለሀገራችን
@nigus8928
@nigus8928 Жыл бұрын
እሼ በእውነት ቃላት ያጥረኛል የዛሬ አመት እዚህ ገዳም ተገናኝተን ነበር ባደረከው ነገር በጣም ተደስቻለሁ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ አስተዋፅኦ ላረጉ ሀሉ እግዚአብሔር ይስጣቸው ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን🙏
@yitagesubekele3659
@yitagesubekele3659 Жыл бұрын
ምን እንበል ይህን ድንቅ ሥራ! የህይወትን ውሃ ያጠጣህ
@mesaymesfin8438
@mesaymesfin8438 Жыл бұрын
ምን ልኮምት ቃል አጠረኝ ማርያምን እየሳቁ ሳያቸው የደስታዬ ብዛት አለቀስኩ እኔ እረሱ 🥺እሸቱ ዘመንክ ይባረክ ወር ይውጣልክ ማርያምን❤️❤️❤️ ፈጣሪ ለደጁ ያብቃን እኛንም
@Tube-up5ij
@Tube-up5ij Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው እንባዬን😭 መቆጣጠር አቃተኝ በእውነት ድንቅ ስራ ነው የሰራችሁት ቸሩ አምላክ በዘመንህ ይባርክልን ከሁሉም የሚበልጥ መንግስተ ሰማይ ያውርስልን❤።
@MrAfroSonic
@MrAfroSonic Жыл бұрын
Blessings to Donkey Tube & all involved with this project. This is beautiful changing everyday peoples life’s. ❤
@tarikuatamirat894
@tarikuatamirat894 5 ай бұрын
እሸቱ እኔ አመስግኜኸ አልጨርስም እመ አምላክ ዘመንኸን ሙሉክርስቶስ ጌታ ጤናና የረጅም እድሜ ይስጥኸከአሰብከዉ በላይ ይሙላልኸ
@user-fm7qg8kk9j
@user-fm7qg8kk9j Жыл бұрын
እሼ የእግዚአብሔር ቸርነት የድግል ማርያም አማላጅእነት የቅዱሳን ተራዳይነት አይለህ አተ የኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤ እቁነህ ፈፈጣሪ ይብቅህ አሜን(፫)🙏🙏🙏
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
እንኩአን ለተክልዬ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@merafterouni9904
@merafterouni9904 Жыл бұрын
@@araraymezmur959 seb adergashalw ❤
@kiyatube3312
@kiyatube3312 Жыл бұрын
@@merafterouni9904 እህቴ ቤተሰብ እንሁን እመልሰለው
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 Жыл бұрын
እሺው መታደል ነው ለመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❗️❗️❗️
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 2 ай бұрын
ሀገራች ለካ ሰው አላት ተመስገን🙏🙏🙏🙏
@yazin2980
@yazin2980 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ድንቅ ነው በዚ በረከት የተሳተፋቹ ሁሉ ስላሴ ለ መንግስቱ ወራሽ ያርገን
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 Жыл бұрын
አንተ የተባረክ ልጅ ውድ የኢትዮጵዊያን ኤርትራውያን ዘራችሁ ይለምልም ሰላማችንን ያባቶች ፀሎት ይመልስልን
@oritadiss77
@oritadiss77 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏
@michoa5489
@michoa5489 Жыл бұрын
አቤት መባረክ ታድለህ የድንግል ማርያም ልጅ አብዝቶ ይባርክህ ለዚህ ስራ አስተዋፅኦ ያረጋቹም ጭምር 🙏 መዳንያለም ኢትዮጵያንና ህዝቧን ይባረክ 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤
@rosarosa1646
@rosarosa1646 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@deberezenebe3254
@deberezenebe3254 Жыл бұрын
እሼ ሰላም ጤናን ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልኝ ።።
@peacelove5040
@peacelove5040 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ምርቃታቸውን ሁሉ ያድርስልህ። አሜን!
@Met196
@Met196 9 ай бұрын
አቤት እናንተ ደጋግ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች በእውነት በጣም ግርም ትሉኛላችሁ አደምጣችሁ ደግሞ አስተያየት ስለምትሰጡ ይባርካችሁ እወዳችሗለሁ
@addistube4100
@addistube4100 Жыл бұрын
"እሼ ተባረክ ዘመን የመይሽረው ስራ ሰርተሀል። ያለ አባቶች ፀሎት እና እንደ ፈጣሪ ቸርነት ባይሆን እስካሁን ባልኖርን ነበር። አባቶቻችን በረከታቹ ይደርብን ፤ እድሜ እና ጤና ይስጥልን። አምላከ ቅዱሳን ሀገራችንን እንደ ቸርነቱ ይጠብቅልን!!! የሰጣችሁ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ!"
@weynatube21
@weynatube21 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ባወጣው ይተካ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@melkamubeza7625
@melkamubeza7625 Жыл бұрын
እንዴት ልብ ይነካል የአባቶች በረከት አይለየን
@medimekonnen5311
@medimekonnen5311 Жыл бұрын
በእውነት ቃል አጣሁ! ምን መታደል ነው ይሄን በረከት ማፈስ! ፈጣሪ በምድርም በሰማይም ከማያልቀው ጸጋው ያድልህ ወንድሜ ! የባቶቻችን በረክት ለሁላችንም ይደርብን🙏🙏😍😍😍😍🤩
@shalushalu58
@shalushalu58 Жыл бұрын
አሸ ዘመንህን ሁሉ እግዚአብሔር ይባረክልህ የአባቶቻችን እናቶቻችን ፆለት የአቡነ አሮን በረከት ይደረብን አሜን(3)🙏
@zabibaahmad6193
@zabibaahmad6193 Жыл бұрын
ለምንድነው ማለቅስው እሼ ትለያላችሁ 💪💪💪
@user-oq9yp5vy4m
@user-oq9yp5vy4m Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በዚህ በረከት ለተሳተፋችሁ ሁሉ የገዳሙ የአባቶቻችን እናቶቻችን በረከት ይደርብን እሼ አንተ መልካም ሰው የልብህን መሻት ይሙላል እድሜ ከጤና ያድልክ🙏
@mastimistir1356
@mastimistir1356 Жыл бұрын
እሼ እ.ር በበረከቱ ይባርክህ ይጠብቅህ እነዚህ ሁሉ አባቶች እና እናቶች ደስታን ስለሰጠኻቸው ላንተም ደስታና በረከት ይስጥህ እ.ር ይጠብቅህ
@kebabush2119
@kebabush2119 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልበእውነት ኡፍ በደስታ አለቀስኩ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም በሱ ይቻላል በእውነት የዛኔም ከልቤ አዝኜ አለቀስኩ ዛሬ ደሞ በደስታ አለቀስኩ አባቶቻችን እናቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን አምላካችን ሆይ ከስደት መልስ ከደጂህ አብቃኝ 😭
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
እንኩአን ለተክልዬ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@matiyasgetachew5675
@matiyasgetachew5675 Жыл бұрын
Amen...Emberhan terdashe eheti🙏!
@mesietadeasse1235
@mesietadeasse1235 Жыл бұрын
ምራቄ ከብዶኛል 10የ እተፋለሁ😂😂😂 በጣም ጀግና ናችሁ በኔ ዘመን ስንት ጉድና መከራ እያየሁ እናንተን ሳይ ደግሞ መኖሬን ፈለኩት💚💛❤ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-ny2yy3oc7k
@user-ny2yy3oc7k Жыл бұрын
እንዴት መታደል ነው በእውነት 🙏🙏እግዚአብሔር የልባችሁን ማሻት ይፈትስምላቺሁ ከሀፅያት በስተቀር 🙏🙏🥰🥰🥰
@yeneworktadesse7871
@yeneworktadesse7871 Жыл бұрын
ውይ ቃላት የለኝም ያንተን ደግነት ለመግለፅ የሠማይ ቤትህን መድሃኒያለም ለምለም ያድርግልህ ወንድሜ እድሜህን ያርዝምልን እንወድሐለን
@user-xw6qm4cg6f
@user-xw6qm4cg6f Жыл бұрын
ማሻአላ እሸቱ በተምክኒት ተሰራላቸው በዱኒያም በኪራም ይመችህ እደት ደስአለኝ ምክኒቱም እኝም ሀገር በጣም የቸግረን ነበር ወሀ ብቻ አልሀምዱሊላ እኔምሳኡድመጣሁ እናት አባት ይከራተታሉ ሰውን ማስደሳት ከበድነው ሁልግዜ ይመችህደግነትህን ቀጥልበት በርተ
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e Жыл бұрын
ፈጣሪ ያስባቸው ቤተሰቦችሽን እማ
@yenesew1508
@yenesew1508 Жыл бұрын
ለገዳሙ ድጋፍ ያደረጉ እጆች ሁሉ ይባረኩ ።
@astertilahun2558
@astertilahun2558 Жыл бұрын
የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ለዚህ በረከት የተመረጣችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ እሸ አንተ ግን ሰው ነህ።
@ta-sy6up
@ta-sy6up Жыл бұрын
ኣሰይ አንቃዕ ደስ በለኩም አባቶችና እናቶች የበተክርስትያን አገልጋዮች አሼ፡ ፈጠሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
@keyethio830
@keyethio830 Жыл бұрын
ክብሩን ሁሉ እግዛብሔር ይውሰድ !!! የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን
@user-ze3lt5vu4d
@user-ze3lt5vu4d Жыл бұрын
ድንቅ ስራ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን የአባታችን አብነ አሮን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
እንኩአን ለተክልዬ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@user-gt4tv5dy1g
@user-gt4tv5dy1g Жыл бұрын
ውይ መታደል እግዚአብሔር ፀጋውን ያዛላችሁ የእናንተን በረከት ለእኛም ያድለን። ብዙ ማለት አልፈልግሁም። ግን ማርያምን በጣም ታስቀናላችሁ ደስ ትላላችሁ።
@Rakb553
@Rakb553 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን በእውነት እሸቱ አንተም የሰጡት ሁሉ እግዚአብሔር በያሉበት ይጠብቃቸው አቡነ አሮን አለሁ ይበሏችሁ መታደል ነው በረከቱን መካፈል መነኮሳቶቹ ደስታቸውን ማየት እልልልልልልል🤲🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱❤❤❤
@addisuwondie5550
@addisuwondie5550 Жыл бұрын
እሼ በመቤቴ በጣም ታስቀናለክ በጎነትክ እማምላክ ከሁሉ ነገር ትጠብቅህ
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን
@ethiolove5682
@ethiolove5682 Жыл бұрын
በዚ በረከት የተሳተፋቹ ታድላቹ የአባቶቻችንና የእናቶቻችን በረከታቸው ፀሎታቸው ይድረሰን ፍፃሜው ያሳምርላቹ ለኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላምን ለህዝባችን ፍቅር አንድነትን እንዲሰጠን አምላካችን በፀሎታቹ አስቡን
@sabagebrehiwot4433
@sabagebrehiwot4433 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንዴት መረጠህ መታደል ነው በእውነት እግዚአብሔር ይስጥህ ሌላ ቃል የለኝም🌻
@bekalualem9027
@bekalualem9027 Жыл бұрын
እሸ ያዛኝቷ ልጅ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ መንገድህን ሁሉ እናትና ልጁ ይምሩህ ሌላ ምንም አልልም
@dinatube6757
@dinatube6757 Жыл бұрын
እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እሼዬ ለአንተ ቃላት የለኝም በእውነቱ በረከታችሁ ይድረሰን 👏😍 በየገዳሙ ያሉ የአባትና የእናቶቻችን ፀሎት ነው ያለነው።
@kiyatube3312
@kiyatube3312 Жыл бұрын
ውዴ ቤተሰብ እንሁን
@welansaali674
@welansaali674 Жыл бұрын
አቤት መታደል እሺ እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜ ከጤና ያድልልን የአባቶቻችን ፆለትና በረከት ለሀገራችን እና ለህዝባችን ሰላሞን ይስጥልን
@user-fc6ds3jy8h
@user-fc6ds3jy8h Жыл бұрын
ወንድማችን ምን እንደምልህ አላውቅም ተባረክ እንደ አንተ አይነቶችን ያብዛልን ክፉ አይንካህ በለቅሶ ነው የጨረስኩት ለዚህ ገዳም የተሣተፋችሁ ሁሉ የነፍሥ ዋጋ ያድርግላችሁ ፈጣሪ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ
@yemarwuhashashe2831
@yemarwuhashashe2831 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥህ የኔ ወንድም የእውነት በአንተ ልክ ማን ተሰራ ከፍ በልልን ዘር ማንዘርህ ይባረክ!!!
@elisabethbekele7841
@elisabethbekele7841 Жыл бұрын
እልልልልልልልልል እግዚአብሔር የተሳተፉትን ሁሉ ዋጋቹን በሰማይ ይክፈላችሁ !!! ኢትዮጵያንም ይማርልን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን
@ghhghy3086
@ghhghy3086 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
ፈጥሩ ይመስገን
@hannaredda3061
@hannaredda3061 Жыл бұрын
ETHIOPIA IS STILL ETHIOPIA BECAUSE OF THESE BLESSED PEOPLE, THANKS DONKY TUBE, GOD BLESS YOU ALL,💚💛❤🙏🙏🙏
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
እንኩአን ለተክልዬ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@abebaadisu9951
@abebaadisu9951 Жыл бұрын
ወንድማችን እሽቱ መለስ ማርያምን ለአንተ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር በሄድክበት ሁሉ ጥላ ከለላ ይሁንህ❤ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ 😘😘
@biruke497
@biruke497 Жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ ቸሩ መዳንያለም... አሜን፡፡
Кәріс өшін алды...| Synyptas 3 | 10 серия
24:51
kak budto
Рет қаралды 1,3 МЛН
Climbing to 18M Subscribers 🎉
00:32
Matt Larose
Рет қаралды 18 МЛН
New Gadgets! Bycycle 4.0 🚲 #shorts
00:14
BongBee Family
Рет қаралды 16 МЛН
La revancha 😱
00:55
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 31 МЛН
Самый офигенный Сервис 🤣😂
1:00
FunFun
Рет қаралды 2 МЛН
ВОТ ТАК КАЖДЫЙ БУДЕТ ГОВОРИТЬ ТЕМ, КТО НЕ ЗНАЕТ КАЗАХСКИЙ ЯЗЫК
0:43
"Глаза как запятые" | Короли улиц (2008)
0:59