ቅኔ የሚዘርፍ ፈረንጅ መጥቶልኻል : Donkey Tube Comedian Eshetu Ethiopia, Syria

  Рет қаралды 880,358

Donkey Tube

Donkey Tube

2 жыл бұрын

Being a man is sometimes hard, especially when you unable to provide and serve your family, when the ones you love get sick and hungry and you could not do any thing about it, these feels like the sky is falling. these Syrian refugees felt the same, they felt there is nothing they could do to save their loved ones. before the war started in Syria, the people lived happily but not for ever every thing turned around. once rich in a matter of seconds every thing turned to dust.
we have invited 4 Syrian men to tell the story, a story that teach every one.
DONKEY TUBE'S SPONSORS
=======================
Purpose black
www.purposeblacketh.com
***********************************
Ashewa Technology
ፈጣን አስተማማኝ ትራንስፖርት ጋር
ምቹ እና በርካታ የክፍያ አማራጮች አሉን።
ለመገበያየት ፡ www.ashewa.com
ለአክሲዮን ሽያጭ ፡ www.ashewatechnology.com
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ፡ t.me/ashewatechnology
ስልክ ፡ 0976005100/0976005500
************************************
INFO
*****
#ComedianEshetu
#ethiopiantiktok #ethionews
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
#dinklijoch
#comedian_eshetu
#ComedianEshetu
The creator and producer of this show is comedian Eshetu.
contact :- comedys27@gmail.com
Facebook: / comedianeshe
tiktok : @comedianeshetu0
0913610673
0938212020
#Addis_Ababa
#comedy
#comedian eshetu
#eshetumelese
#ethiopiantiktok
@Comedian Eshetu Melese - OFFICIAL
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 2 900
@omehikma2102
@omehikma2102 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ማን እንደ ሀገር ወላሂ ሀገራችንን ህዝባችንን አለህ ይጠብቅልን ያረብ😭😭🇪🇹🇪🇹
@Futureart2014
@Futureart2014 2 жыл бұрын
Amen
@selammulatu3807
@selammulatu3807 2 жыл бұрын
ምን ያደርጋል እኛ መቸም አንማርም
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ🥰❤
@sarahaliu6733
@sarahaliu6733 2 жыл бұрын
ከሶርያ የኢትዮጵያ ልጆች ብትማሩ ጥሩ ነው የአለም ህዝብ ሁሉ ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር
@ljfekerljfeker9697
@ljfekerljfeker9697 2 жыл бұрын
ብንማር ብለሽ አስተካክይ ሁላችንም መማር አለብን
@user-qy6tj1uw6n
@user-qy6tj1uw6n 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@faithgem893
@faithgem893 2 жыл бұрын
Ameen 🤲
@muneeralabeeb3990
@muneeralabeeb3990 2 жыл бұрын
አሜን
@gddfds520
@gddfds520 2 жыл бұрын
ወላሂ ትክክል እህቴ
@user-fd7db7yp8l
@user-fd7db7yp8l Жыл бұрын
ሲያሳዝኑ እግዚአብሔር በሰላም ከቤተሰቦቻቸው ያገናኛቸው
@rahelnegasie7937
@rahelnegasie7937 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀገሬን ይጠብቅልን ለብዙዎች መጠለያ ትሁን ።ብሶትን እኛ ስደተኞች እናውቀዋለን ።
@messimessi5758
@messimessi5758 2 жыл бұрын
ተዉ ኢትዮጵያኖች እኛም ከዚህ እንማር 😭😭 አቤቱ በቃ በለን 🙏 አያችሁ እነሱ እንዴት እደሚፀፀቱ
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 2 жыл бұрын
Yes
@tinaye964
@tinaye964 2 жыл бұрын
ቢያንስ እነሱን እንኳን አይታቹ ለሃገር ክብር ይኑራቹ ሃገር ስትኖር ነው ሁሉም የሚያምርው😭
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe 2 жыл бұрын
በጣም
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 2 жыл бұрын
👌👌👍👍🇪🇷🇪🇷
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
@@Zainab-ud3xe ውዴ ደምሪኝ❤❤
@Dream-bebe
@Dream-bebe 2 жыл бұрын
Ethiopia is a safe place for these brothers! Praise God ! 🇪🇹 peace to 🇸🇾
@sophiamohammed5740
@sophiamohammed5740 2 жыл бұрын
This program has to be seen in national TVs. Very interesting and educating program. Thank you Eshetu. Their message is very important for our youth. Let God help them to reunite with their family.
@deesee3622
@deesee3622 Жыл бұрын
would be great if they did subtitles too - English and arabic
@user-lm8rs2ro3q
@user-lm8rs2ro3q 2 жыл бұрын
ከሶርያ ኢትዮጵያ ድረስ መምጣታቸው ኢትዮጵያን መምረጣቸው ሁሌ ይገርመኛል::ሃገራችንንም ሆነ ሶርያን ሰላም ይስጥልን 🙏🙏
@loveethiobia3099
@loveethiobia3099 2 жыл бұрын
በየሁሉም ሀገራት ነው የተበታተኑት ያሳዝናሉ በጣም አላህ ለእኛም ለእነሱም ሰላሙን ያውርድልን ያረብ
@user-yj5yc4ph3r
@user-yj5yc4ph3r 2 жыл бұрын
Amen
@gogovmvgudivjv3137
@gogovmvgudivjv3137 2 жыл бұрын
@@user-yj5yc4ph3r ❤❤❤💋
@saadahassan6427
@saadahassan6427 2 жыл бұрын
አሚንንን
@endalebirru8455
@endalebirru8455 Жыл бұрын
Gffgett
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
በሀገር ውስጥም ሞት በውጭም ሞት ያ አላህ ኧረ በቃችሁ በለን😭😭😭 እሼ ወንድማችን እናከብርሀለን እባካችሁ ያለ ሀገር መኖር እንደማይቻል ከሶሪያ ወንድሞቻችን እንማር
@bezaazeb4944
@bezaazeb4944 2 жыл бұрын
በትክክል አፉ 😭😭😭
@rimmomer
@rimmomer 2 жыл бұрын
ወንድም በቅንነት ደምረኝ
@rabiunuradiin
@rabiunuradiin 2 жыл бұрын
@@rimmomer tanks dinky KZfaq i love you 😍 💗 ❤ ♥ 💕 😘 😍 💗 ❤ ♥ 💕 8l
@danieleliyas2882
@danieleliyas2882 2 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የሚሉት ኢትዮጵያ ፓስፖርት ይሰጣቸው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@Ethiopian-ot3ig6il4y
@Ethiopian-ot3ig6il4y 2 жыл бұрын
ሶርያውያን ሆይ እወዳቹሃለሁ♥️♥️ ገና ዛሬ እያየኋቸው ነው እሼ ድንቅ ሰው እንድሁም ለረዳሻቸው እናታችን እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ይስጣቹህ💚💛❤
@endris960
@endris960 2 жыл бұрын
እሸቱ መለሰ ወሳኝ ሰው ዘንድሮ መቸም ከልቤ ገባህ ዘመንህ ይባረክ ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን እረ የሰሚያለህ
@rimmomer
@rimmomer 2 жыл бұрын
ወንድም በቅንነት ደምረኝ
@totot2437
@totot2437 2 жыл бұрын
እሸቱ ስወድእ በሣዉዲ እስርቤት ላሉት ፍትህ😭😭😭
@imdrabiyahmad5380
@imdrabiyahmad5380 2 жыл бұрын
ወሳኝ ሰው ብቻ ?? የተባረከ ወጣት ማሻአላህ
@sabatecle978
@sabatecle978 2 жыл бұрын
What I like from y Eshetu is first and foremost you addressed social problems! These aware and bring behavioral change to us individuals. Addressing children has great value! On one hand they exercise being on media and this help them to bring out their potentials. On the other hand they entertain themselves as as well us, audiences. You are also smart by advertising big enterprises you get support to run your activities.
@assefabadeta5256
@assefabadeta5256 2 жыл бұрын
የኤትዮጵያ ህዝብ ሆይ እባካችሁ በዘር፣ በብሄር፣ በጎሳ እና በሀይማኖት አትከፋፍሉን፡፡ የመጣነውም ከአንድ አዳም ብቻ እኮ ነው የመጣነው፡፡ ፈጣሪ ኤትዮጵያን ይጠብቃት፡፡
@bahrainbh6048
@bahrainbh6048 2 жыл бұрын
ትባርኮ
@Sintayahumedin97
@Sintayahumedin97 2 жыл бұрын
ትክክክነሽ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ
@user-ok9bt1bh1g
@user-ok9bt1bh1g 10 ай бұрын
በጣም የሚገርመኝ ከአደምና ከሀዋ መጥተን እደዚህ መሆናችን አይዶኖ የሠው አይን ሳይበላን አይቀርም
@user-bd4hi6qw1x
@user-bd4hi6qw1x 8 ай бұрын
አይ ህዝብ ላይ እኮ ችግር የለም ትልቁ ሚና የመግስት ነው የኢትዮጵያ መግስት ያልገባበት የለም ህዝብን ለማጨራረስ ቁሞ ተነስቷል አላህ ይርዳን
@hannadestagete9666
@hannadestagete9666 2 жыл бұрын
ሶሪያ 12 አመት ኖሬአለሁ ከጦርነቱ በፊት። በጣም ሀብታም ቆንጆ አገር ነበረች፣ የሳዝናል። እነአሜሪካን የሰሩት ተንኮል ነው ለዚህ ያበቀቸው።
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 2 жыл бұрын
So emotional I was crying from the beginning to the end እሸቱ you are the best wish you all the best my brother
@kegetahun3445
@kegetahun3445 2 жыл бұрын
እሸት እንኳን ደህና መጣችሁ ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ሃገራችን በሰው ሃገር ያሉትን በቃ ይበለን😭🇪🇹
@madinamadina4406
@madinamadina4406 2 жыл бұрын
ሰላም ኢትዮጵያ 🇪🇹😢😢😢😢
@fyusuf3750
@fyusuf3750 2 жыл бұрын
*በዚህ ሁኔታ የሚቀጥል ከሆነ የእኛም ሀገር ልክ እንደ ሶሪያ መፈራረሷ አይቀርም አላህ በቃችሁ ይበለን ወንጀላችንን እሱ ይቅር ይበለን ሶሪያንም አላህ ወደድሮው ማንነቷ ይመልሳት ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለንፁሀን ሚስኪኑ ወገኔ* 😭😭😭😭😭😭
@user-fz2bt6br9c
@user-fz2bt6br9c 2 жыл бұрын
እኔ እራሱ ፈራህ
@ksugjj5696
@ksugjj5696 2 жыл бұрын
ይስፍርል
@user-vm5il2mz4j
@user-vm5il2mz4j 2 жыл бұрын
@@ksugjj5696 አናትሽ ይፍረስ
@vivaviva4164
@vivaviva4164 2 жыл бұрын
Tseleyu
@edenethiopia9901
@edenethiopia9901 2 жыл бұрын
@@ksugjj5696 አናት አባትሽ ይፍረስ
@abebawmulat6544
@abebawmulat6544 2 жыл бұрын
I saw this video by struggling to control my tears. May God protect Ethiopia!
@MaMi-xw7hh
@MaMi-xw7hh 2 жыл бұрын
Dear Eshetu thanks a lot for having this thoughtful and educational interview with these innocent Syrian citizens.The message is very clear for everyone who is playing game with the peaceful coexistence of the population & stability of Ethiopia.we could be a victim of the same kind of scenario if we don't start valuing the good things and taking positive steps to improve the political,economic, and societal differences we have currently as a responsible citizens.God bless all of us.
@genetbekele5812
@genetbekele5812 2 жыл бұрын
ቢገባን እኛ ከነሱ ብዙ መማር እንችል ነበር ግን መማር አቅቶን ይሄው እንበጣበጣለን መቼ ይሆን የምንነቃው አቤቱ የሰላሙ ባለቤት ሰላሙን ያውርድልን
@emanhamza1291
@emanhamza1291 2 жыл бұрын
ትክክል!
@asniit1199
@asniit1199 2 жыл бұрын
አዕምሮ ሲሰፋ ሰው እንዲህ ያስባል የአለም ዜጋ ነኝ ብሎ ያስባል እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልሽ እናቴ
@sarahaliu6733
@sarahaliu6733 2 жыл бұрын
በጣም
@genet9465
@genet9465 Жыл бұрын
ወንድሞቼ ፈጣሪ ይርዳችሁ! ለሶሪያንም ለኢትዮጵያም ፀልዩ
@kebeZmerkato
@kebeZmerkato 2 жыл бұрын
What a moving experience these young men gone through! Reminds me of my own refugee life. I am glad that Ethiopia welcomed them and in their own words, they feel home. Thanks Donkey Tube for bringing these grateful souls to your show. Peace.
@misganawasmamaw7273
@misganawasmamaw7273 2 жыл бұрын
Amaizing!! I can not stop my tear. This is a great lesson for us. We all Ethiopians have to learn from them.
@t.y5386
@t.y5386 2 жыл бұрын
You would think!!I just don’t see it! Everyday it gets worse… የዘላለም ስደተኛ ሊያረጉን አገራችንን ሊያሳጡን ነው ዘረኞቹ!🙆🏾‍♀️
@mizlalisaac6369
@mizlalisaac6369 2 жыл бұрын
I hope you will see your family one day and your beautiful 🇸🇾 🇸🇾 🇸🇾.
@user-jc3sm3dm8f
@user-jc3sm3dm8f 2 жыл бұрын
የኔምስኪኖች አላህ ሀገራችሁን ስላም ያድርግ ላችሁ ያርግልን ያረብ፣😭😭😭
@zinetdawd2944
@zinetdawd2944 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እናት አላህ የኛንም የነሱንም አገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ☝
@meletweldehawariat4719
@meletweldehawariat4719 2 жыл бұрын
Amlke mehrtu ywrdelna 🙏🏾 ♥ Selme Eritrea 🇪🇷 Selme Ethiopia 🌹 🇪🇷 🇪🇹 ♥ Thanks 🌹
@tesfanshyoutube3814
@tesfanshyoutube3814 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@utbe6565
@utbe6565 2 жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያ ከሶሪያ ብንማር መልካም ነው ፈጣሪ ማስተዋል ያድለን ።ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች😭😭😭😭😭3333🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@cvf5013
@cvf5013 2 жыл бұрын
በጣም
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ❤
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 2 жыл бұрын
መታሰቢያነቱ አገር ለማፍረስ ለሚሯሯጡ ኢትዮጵያውያን ይሁን
@user-tn5ci9je8p
@user-tn5ci9je8p 3 ай бұрын
Thank you Eshetu you are real human being!!!❤ May the peace of our Lord reign in the whole world. Amen
@Xestra37490
@Xestra37490 2 жыл бұрын
Thank you donkey tube for showing us our brothers Syrian story. This should be a good lesson for all ethnic based politicians that’re constantly provoking war against each other. I hope all Ethiopians learn from this experience. If we can’t learn from this I don’t know what will teach us. I wish ethiopia was advanced economy we could help them to have a better life. I wish you all the best! 🙏🏼🍀🌼❤️ 🇸🇾
@user-cr3xt4sc3l
@user-cr3xt4sc3l 2 жыл бұрын
የትም የተመቸ ኑሮ ብትኖር ማንእደሀገር አላህ ሀገራችሁን ሰላም ያርግላችሁ የኛንም ሀገር አላህ ሰላምያርግልን
@zeynbtube3680
@zeynbtube3680 2 жыл бұрын
ያሳዝናል ታሪካቸው አላህ የነሱንም የኛንም ሀገር ይጠብቅልን😭😭😭😭😭😭🇪🇹
@user-om3fv6zz4c
@user-om3fv6zz4c 2 жыл бұрын
አሚንን
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc 2 жыл бұрын
አሚን
@fikirybeltal4583
@fikirybeltal4583 2 жыл бұрын
አሜን
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
አሚንን የሪብ እህቴ ደምሪኝ❤
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
@@user-om3fv6zz4c ውዴ ደምሪኝ በቅንነት ❤
@user-cq3sf1uo3x
@user-cq3sf1uo3x 2 жыл бұрын
ሶሪወች እደኛ ኢትዮጵያ ሚስኪን ናቸውኮ ወላሂ አላህ ሰላማችንን ይመልስልን💚💚💚💛💛💛💗💗💗😥😥😥😥😥
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ❤❤
@sebleeffa3277
@sebleeffa3277 2 жыл бұрын
All Ethiopians should watch this program and learn from Syria!!! We need to work together.
@sofiyaebrahim1150
@sofiyaebrahim1150 2 жыл бұрын
ዊይ ሶሪያ ምርጥ አገርነበረች በጣም ምርጥአገር በተለይ ምግባቸዉ ልዩነዉ አላህ ሰላም ያምጣላቸዉ
@user-hw8mb9fk6r
@user-hw8mb9fk6r 2 жыл бұрын
ምግባቸው ነው ያልሽው🤔🙄እኔ ያለሁት ከነሡጋ ነው ጭራሽ ምግባቸው ይዘጋል😩🤣
@dawitwinnerethiopian6270
@dawitwinnerethiopian6270 2 жыл бұрын
@@user-hw8mb9fk6r 😂😂😂😂
@ethiopiawiandnet9016
@ethiopiawiandnet9016 2 жыл бұрын
@@user-hw8mb9fk6r 😂😂😂😂😂ke areboch hulum siriya ybeltal
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 2 жыл бұрын
@@user-hw8mb9fk6r ምግባቸውማ ልዩ ነው
@user-hw8mb9fk6r
@user-hw8mb9fk6r 2 жыл бұрын
@@selammesganaw3899 ጥሩ ሊሆን ይችላል ግን እኔ ያለሁባቸው የሚረሩት ምግብ ገና ዛየው ነው አልቅሽ አልቅሽ የሚለኝ?😭ምንም አይጥምም ቅመም በፍፁም አያደርጉም።🙄ይሁን ብየ ነው ያለሁት🤣
@onepeopleonegod7613
@onepeopleonegod7613 2 жыл бұрын
We have our own problem but we have to help any human beings that come with peace and love. So happy God put this in this lady heart. Thank you Eshitu for putting people that feel like they have been forgotten.
@selamhailu7200
@selamhailu7200 2 жыл бұрын
Eshi ene men endameleki alawekim sedet kifo sew enem sedet laye new yalehut ene alekasha new bederama weyem sew erebot kayehu alekisalehu bezeh demo enate nafekichiegn sel ki lebe new fekil belo yalekisekot le sametati batam new yazenekot😭😭😭😭😭
@tsegeredaghebre5758
@tsegeredaghebre5758 Жыл бұрын
May God reunite you with your family. And God bless our sister in all areas of your life. 🙏🏽
@hawi1918
@hawi1918 2 жыл бұрын
እኛ ኢትዮጲያዊያን የሀገር ዋጋ ገና አልገባንም😢 ጊዜው ሳይረፍድ አላህ ልቦና ሰጥቶን በቁጭት ከማልቀስ ይታደገን😭😭😭
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 жыл бұрын
እውነት ብለሻል እኛማ የሚያስጠጋንም የለ
@tube-gh3he
@tube-gh3he 2 жыл бұрын
የኔ ወንደም "ሀገር እናት ናት" አለ ፈጣር በሰላም ከቤተሰቦቻችሁ ጋር ያገናኛችሁ😭😭😭😭 አምላኬ ሆይ እባክህ ኢትዮጲያን ጠብቃት
@abebaabeba1272
@abebaabeba1272 2 жыл бұрын
እውነትነው አገር እናትነት የኔወድም እፉፉፉፉፉፉፉፉ
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 2 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷👌👌👌👍👍👍
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
አሚንንን የሪብ💔ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤❤
@visionn_
@visionn_ 2 жыл бұрын
I'm from ETHIOPIA. But I'm citizen of the world ❤️
@fatumanurye9840
@fatumanurye9840 2 жыл бұрын
ስደት ስደት ነው የቱንም ያህል ከፍቶንም ደልቶንም ብንኖር የሀገር ፍቅር የተለየ ነው የአላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@foziamohammed8682
@foziamohammed8682 2 жыл бұрын
ብዙ የሚያስተምር፣ እኛ ልብ ያላልናቸው ድንቅ የሆኑ ፀጋዎቻችንን የሚያሳይ፣ ሰላም ከምንም በላይ አስፈላጊ መሆኑን ከዚ ፕሮግራም ማየት ይቻላል። ይሄን ፕሮግራም ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን ። ተመሳሳይ ፕሮግራሞችን እንደምታቀርቡልን ተስፍ እናደርጋለን ። አላህ ሀገራችንን ይጠብቅልን ። የሰላም ሸማ ያልብስልን። አሚን
@zikrekudusnzorthodox4682
@zikrekudusnzorthodox4682 2 жыл бұрын
እኛም በጊዜ ወደ አምላካችን ካልተመለስን እንደ ሶርያ መሆናችን አይቀሬ ነው ወድሞቸ አይዞን ይህ ሁሉ ያልፍል ሀገር እኮ እናት ነች አለ 😭 እውነት ነው እናትን ከማንም እንደማናወዳድራት ሀገርን ከማንም አትወዳድርም ሰላም ለሀገራችን 🙏
@shikurkemal1474
@shikurkemal1474 2 жыл бұрын
ልቤ እእእእ
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c 2 жыл бұрын
የቅዱስ ኤፍሬም ሀገረ ሶሪያ 😭እማማ ኢትዮጵያ ልጁች ምከሬን
@aminahtaher9633
@aminahtaher9633 2 жыл бұрын
ያረብ የዉጭ ሀገር ዜጎችን እንደምናከብር እስ በራሳችን የምንዋደድ የምንከባበር የምንፋቀር አድርገን የአላህ አሚንንን
@marakia.7991
@marakia.7991 2 жыл бұрын
መልካም ሴት ነሽ, እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ. እነዚህም ሶርያዎች ላገራችሁ ያብቃችሁ,ሰላም ያምጣላችሁ.
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 2 жыл бұрын
የኔ እናት በእውነት እ/ር ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ቲርስትዬ ባወጣሽው አብዝቶ ይጨምርልሽ።
@Tzetatzeta
@Tzetatzeta 2 жыл бұрын
እባካችሁ ውድ ኢትዮጵያንኖች ከሶራያዎች እንማረ ከጦረነት ምንም ትረፍ እደሌለ እግዚአብሔር ን በጣም ልብ ይሰብራል የኔ ውዶች ሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ቤተሰባችሁን በሰላም በጤና ይኑረላችሁ 🥺😥🤲🤲
@user-dg3gg6cq9d
@user-dg3gg6cq9d 2 жыл бұрын
እፉ ሲያሳዝኑኝ ግን😥😥😥😥ሰላም ፍቅርን እንደገና ያድላቹ እንኳንም ተረፋቹ 💔ሰላማቹ ይብዛ እናት ኢትዮጲያ ለዘለአለም ትኑር💝
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 жыл бұрын
WOW! They speak good Amharic ምርቃታቸው ደግሞ የሚገርም ነው አሼ❤️👏👏👏
@gerayemickaelu487
@gerayemickaelu487 2 жыл бұрын
ይገባናል ወይ የኛ መባላት መጠረሻው ይሄ ነው አስተውል ወገኔ
@comicbooks9382
@comicbooks9382 2 жыл бұрын
اهلا وسهلا بالارض الحبشه يا اخواني للسوريين نحبكم في الله ابشر ان شاء الله سوريا ترجع الى طبيعتها 🤲😍 نتمنى لكم كل خير አይዟችሁ 💪
@mislalmaashow3533
@mislalmaashow3533 2 жыл бұрын
Beautiful people 💕💕🇪🇷🇪🇹💕🇪🇹🇪🇷💕
@elizabethsmith6419
@elizabethsmith6419 2 жыл бұрын
My Sorian brothers, we love you 🙏🏾 God bless you and your family 🙏🏾
@user-ht5cl2es4n
@user-ht5cl2es4n 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳውዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😭
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
,😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔😭💔
@user-st7pi7es9m
@user-st7pi7es9m 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳውዲ አረቢያ ለሚሰቃዪ ወገኖቻችን
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ🥰❤
@mulumekonnen452
@mulumekonnen452 2 жыл бұрын
የኛን ስሜት ነው የምትናገሩት ሀገር እናት ነች💚💛❤️
@oparamuyyo8631
@oparamuyyo8631 Жыл бұрын
Eshetu really. You are truly man with big heart for humanity. Please I appreciate you.
@askask9433
@askask9433 Жыл бұрын
ሁላቺሁም ምርጥ ትምህርት ነዉ ያስተላለፋቺሁ እናመሰግናለን አላህ ሀገራቺንንም በአለም ላይ ያሉ ሀገሮቺንም አላህ ሰላሙን ያዉርድልን ያረብ
@tamiratgutema4530
@tamiratgutema4530 2 жыл бұрын
I am so sorry guys, I was crying the whole time I am watching this show and I wish Ethiopian we learn from this😢😢🙏
@mandytadesse522
@mandytadesse522 2 жыл бұрын
Thank you, Eshetu for having them on. A big lesson to Ethiopians. Do not think it can not happen to you.
@fetiyam5965
@fetiyam5965 2 жыл бұрын
this is a big lesson for Ethiopia people
@ehtamariam2207
@ehtamariam2207 2 жыл бұрын
በእውነቱ ይህ ትልቅ ትምህርት ነው ለኢትዮጵያውያን: እግዚአብሔር የምናመዛዝንበትን ልቦና ይስጠን💚💛❤️
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 2 жыл бұрын
ወይ የሰውልጅ ምስኪን እንዴት እንደሚያሳዝን እኮ 😭😭😭 እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ሰላሙን ይስጠን ሰው መሆን በጣም ትልቅ ነው ይብለጥብን
@silenatderibabalcha8433
@silenatderibabalcha8433 2 жыл бұрын
Eshe, what a nice program. I was in the Netherlands for a study and I met one Syrian friend in our class (who looks depressed all the time); Once... we raised one question for him... about his plan after the completion of our study and at the end of the scholarship; he told us he has no idea where he is going... since his country is in a war and the asylum system is complicated and time taking...there, አገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን
@mominatafere8133
@mominatafere8133 8 ай бұрын
You are so kind. God bless you when I see this program I can’t stop crying.
@GenetEshete
@GenetEshete Жыл бұрын
Ya'ra'bb! Allahuma protect Ethiopia and Ethiopian! All your people.
@senatyoutube1845
@senatyoutube1845 2 жыл бұрын
እኛም ከነዚ መማር አለብን ሚዲያ እየወጣሽ አፍሽን እምከፍቺ ሁላ ሀገሬ ክፍሽን ያርቅልሽ የሁሉ መሰብሰቢያ እምዬ ጌታ ሆይ ሀገሬን ሰላም አድርግ ልን
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤❤
@firdosmohammed8419
@firdosmohammed8419 2 жыл бұрын
ሃገር ማለት ሂወትም ነው በህወታችን አንጫወት ሃገርራችንን እንጠብቃት ለመጨውም ትውልድ በክብር እናስረክብ ።
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 Жыл бұрын
ወይኔ እንደ አስቱን ያሉትን ኢትዮጵያ ያብዛልን እስቱ እራሷ አገር ነች ከዚህ በላይ ማድረግ የሚፈልግ ልብና ማስተዋል ነው ያላት ኑሪልን
@hayattube9044
@hayattube9044 2 жыл бұрын
Welcome to ethlopia❤️🇪🇹 amazing and beautiful guys my Allah pleas you all 😭
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 2 жыл бұрын
አስለቀሱኝ 😭ከዚህ ብዙ ምንማረው ነገር አለ ልብ ያለው ልብ ይበል ነው መልክቱ ለኛው ለ ኢትዮጵያኖች ነው 🇪🇹❤️‍🔥allah lehulum selam yawrd
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 2 жыл бұрын
Amen amen Amen
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤❤
@user-bp1dx2us3h
@user-bp1dx2us3h 2 жыл бұрын
በጣም አስለቀሱኝ እግዚአብሔር በሰላም ጠብቆ ለአገራቸው ያብቃቸው 🇪🇹🇪🇹💚💛❤
@fetsegufestegu1860
@fetsegufestegu1860 2 жыл бұрын
ለሁላችን ፈጣሪ ሰላም ያዉሪድልን🙏 ለእናታችን ፈጣሪ የነብስ ዋጋ ያድሪግልን እድሜና ጤና ይሰጦት🙏🙏💖
@Lilpansera5715
@Lilpansera5715 2 жыл бұрын
በጣምነው ደስየሚሉት የውነት ፈጣሪ ሀገራቸውን ሰላምሀርጎ የናፈቁጥን ሀገራቸውን ና ቤተሰባቸውን ህንድያዩ ፈጣሪ ሀገራቸውን ሰላም ያርግላቸው ከክፊ ይሰውራቸው
@maledachekol6594
@maledachekol6594 2 жыл бұрын
ይህ ትልቅ ትምህርት ነው ለኢትዮጵያውያን ልቤን ነው ያሳዘኑት😭🙏🏼❤
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 2 жыл бұрын
🇪🇷👌👌👌👍👍
@ahlamahmed231
@ahlamahmed231 Жыл бұрын
😔😔
@kiflugmedhin1157
@kiflugmedhin1157 Жыл бұрын
@@ahlamahmed231 l
@kiflugmedhin1157
@kiflugmedhin1157 Жыл бұрын
@@ahlamahmed231 0ll
@nejat4806
@nejat4806 2 жыл бұрын
እሸቱ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ አንተ ትለያለህ ሀይማኖት ዘር ብሄር ትልቅ ትንሽ የማትለይ ልጅ ነህ ለሁሉም እኩል እይታ ያለህ አንተን ወልዳ ያሳደገች እናት ትለያለች የልብህን መሻት ሁሉ ፈጣሪ ይሙላልህ
@seblesifraw4556
@seblesifraw4556 Жыл бұрын
ወይይ አንቸ ልጅ (እሼ) እግዝያብሒር ይጠብቅህ እሼ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ 🙏❤️
@shiwafass431
@shiwafass431 2 жыл бұрын
Syria brother's one days God will fix Syria pray pray pray🇸🇾💞
@genimk9464
@genimk9464 2 жыл бұрын
ማስተዋል ለሚችል ወንድሞቻችን ትልቅ መልእክት አስተላልፈውልናል። ፈጣሪ ለኢትዮጵያችን እና ለአለም ሁሉ ሰላምን ይስጠን።
@user-qo9tw5kc1d
@user-qo9tw5kc1d 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሀገራችሁን ሰላም መልሶ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ♥ እናታችን እግዚአብሔር ይስጥሽ እንኳንም አሰብሻቸው
@destamelese3244
@destamelese3244 10 ай бұрын
ሀገራችን ኢትዮጵያን ና ሶሪያን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ የሠዉልጂ አይሰደዲ አይሰቃይ ሁሉ ሰላም ይሁንልን በቃ ይበለን
@dafetsegaye1331
@dafetsegaye1331 2 жыл бұрын
God Bless U Eshe ante tileyale abo nurlin .. Horii Bulii Deebani Atin Nama jaba dha Waaqqii Si Ebisinaa..🙏🙏🙏🙏🙏
@user-vw8wk9im2z
@user-vw8wk9im2z 2 жыл бұрын
ይመቻችሁ አቦ የኢትዮጵያ ልጅችሽ በሰው ሀገር ነኝ በእኛ አገራችን ተዋመው ይደሰቱ ተከባከቦቸው
@selamyedengllge2336
@selamyedengllge2336 2 жыл бұрын
እውነትክን ነው ሰው ሀገር ላይ ሄዶ የቱንም ያህል ሀብት ቢኖር ዋጋ የለውም ማን እደሀገር እግዚአብሔር ሀገራችሁን ሰላም ያድርግላችሁ ከቤተሰብ ጋር ለአይነስጋ ያብቃችሁ ፈጣሪ ሀገራችንንም ሰላም አድርግልን
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 2 жыл бұрын
ጎበዞች ናቸው ቋንቋ ቶሎ መቻላቸው በእውነት💚💛❤ እግዚአብሔር ለዓለም ሰላም ይስጥልን 🙏💚💛❤ ለሰጪ እግዚአብሔር ይስጠው በወጣ ይተካ ብለናል ተባረኪልን 🙏💚💛❤
@maggiepapazian7468
@maggiepapazian7468 Жыл бұрын
God bless Ethiopia, enantem beselam hagerachehu fetari yemelesachehu 😍🤩😍🤩
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 2 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ እግዚአብሄር ይታረቀን ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ ለሚሳቃዬ እህት ወንድሞቻችን ፈትህ ፍትህ ፍትህ በኦሮሚያ ክልል ለሚገደሉት ንፁሀን አማራዎች 😢😢😢😢😢
@user-lk6lb5rv3b
@user-lk6lb5rv3b 2 жыл бұрын
ፈትህ በሳዉዲ የቁም ሲኦል ለሆነባቸዉ እህት ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ከሰሪያ ስደት እኛ ኢትዮጽያዊያን እንድናስተዉል እርዳን
@rahatube4249
@rahatube4249 2 жыл бұрын
አህለን እሽ ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ለወለጋ ህዝብ በግፍ ለሚገደሉት ፍትህ ፍትህ ለአፋር ህዝብ ፍትህ ፍትህ ለራያ ቆቦ ፍትህ ፍትህ ሰሚ ለአጣዉ ስደተኞች 💔💔 ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ዉዶችየ ኑ ቻናሌን ተቀላቀሉ 😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@rimmomer
@rimmomer 2 жыл бұрын
እንደማመር
@user-ft3zz1vd8x
@user-ft3zz1vd8x 2 жыл бұрын
ፍትህለአንተ ጭቅጭቅ
@susubintesusubinte5443
@susubintesusubinte5443 2 жыл бұрын
አሚንብሮ
@selamhaylegiorgis8573
@selamhaylegiorgis8573 2 жыл бұрын
Amen gen lemen le tegray feteh alalekm ? Tegaruwoch ahunm eko Ethiopiyanoch nachew::
@loveethiobia3099
@loveethiobia3099 2 жыл бұрын
ግን ይሄ ቻናል ትክክለኛ የኑሬ ቻናል ነው ግራ አጋባን እኮ
@astertizazu1012
@astertizazu1012 Жыл бұрын
እሼቱ ተባረክ ልብ ያለው ልብ ይበል እባካችሁ የሀገሬ ሰዎች ከዚህ እንማር ሞኝ በራሱ ብልጥ ከሰው ይማራል እና ይህ ድራማ አይደለም ነግ በእኔ ነው ፈጣሪ ይርዳን
@user-ix8hw3nn8y
@user-ix8hw3nn8y 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ኡፍፍፍፍ ተባርኪ ወላሂ በጣም ነው ያሳዘኑኝ ኢትዮጵያዊ ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ተሼ ትልቅ ምስጋና ይገባሀል ከዛ እናታችን ላደረጉት ትብብር በወጣ ይተካ ሲቀጥል በጣም ጎበዞች ናቸው ቋንቋችንን አቀላጥፈው ማወቃቸው ፈጣሪ ሀገራችሁን ወደ ነበረችበት ይመልስላችሁ ከናንተ ብዙ ትምህርት መማር ይቻላል በተለይ ኢትዬጵያ ትፍረስ ለምትሉ አውሬዎች ከነዚህ ሰዎች ልትማሩ ይገባል ሀገር ከፈረሰ ማንም መኖር እንደማይችል እንድታውቁ ይሄ ለሁላችንም ትልቅ ትምህርት ነው
@s.m.749
@s.m.749 2 жыл бұрын
በእውነት ልብ ይሰብራል!!!! እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ። ይህ ሁሉ የአሜሪካ እና የምዕራባዊያን ጣልቃ ገብነት ዉጤት ነው። እኛ ኢትዮጵያውያንም ከነዚህ ሶርያዊ ስደተኞች መማር አለብን። አንድነት ሀይል ነው! አንድ እንሁን! የምዕራባዊያን ከፋፍሎ የመግዛት ሴራ ተጠቂ እንዳንሆን እኛ አንድ እንሁን፣ እንከባበር፣ እንዋደድ፡፡ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ሶርያን ይባርክ!!!
@yusamohammed78
@yusamohammed78 2 жыл бұрын
May Allah save Syrian and Yemen people may the war stops so soon so we can feel safe again and can visit our families 💔😢
@tezerabati1597
@tezerabati1597 10 ай бұрын
ዶንኪ ተባረክ የሶርያዎችን ምሳሴ አሰማሀን
@almazzerga
@almazzerga 2 жыл бұрын
ሶርያዉያን በጣም ምርጦች ናቸዉ በስደት ላይ ካሉ ከየትኛዉም አገር ዜጋ እነሱ አሪፍ ናቸዉ
@user-qu5gz7vn3o
@user-qu5gz7vn3o 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳውዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምጽ በመሆን በጸሎትም እንበርታ በጸሎት እናስባቸው ወገኖቻችን አምላከ ቅዱሳን በምህረት አይኖቹ ይመልከተን
@tofiqihasen7272
@tofiqihasen7272 Жыл бұрын
አቦ እሸቱ አላህ ይባርክ ላንተም ለርዳች እህታችንም ከመጥፎ ይጠብቃችሁ ብዙ ትምህርት ነው ያገኘሁት ተባረክ
@saraabbass6164
@saraabbass6164 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ እሽቴ ጠያቂ አያሳጣቹህ 🙏🙏🙏
@ethiopialezelalemtinur8167
@ethiopialezelalemtinur8167 2 жыл бұрын
የሶርያ ሰዎች በጣም ጥሩዎች ናቸዉ እኔ አብሬአቸዉ ኖሬአለሁ ከጦርነቱ በፊትም በሗላ ሶርያ ነበርኩ 10አመት ኖሬአለዉ እናም ሶርያ ለኔ ሁለተኛ ቤቴ ናት ደጎች ናቸዉ እወዳቸዋለሁ
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 9 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН
ማን ነው በረዶ ውስጥ የሚገባው? @ComedianEshetuOFFICIAL
14:50
Comedian Eshetu- OFFICIAL
Рет қаралды 315 М.
Три с половиной в дюймах, ууу..😂
0:56
Три с половиной в дюймах, ууу..😂
0:56
POV Joy and Anger's house - Inside Out 2
0:40
AmogusMan
Рет қаралды 6 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
1:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН