የቡላ ፍርፍር ፈጣን እና የሚጣፍጥ ቁርስ በዚህ መልኩ ሞክሩት ‼️ Easy breakfast Bula Firfir Ethiopian Food

  Рет қаралды 20,201

Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)

Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)

9 ай бұрын

Please follow me on
/ yemrecipetube
/ yemrecipetube
Ethiopian Food Recipe | Easy Food Recipe | Quick Food Recipe Yetsom Yemigib Aserar ፈጣን የምግብ አሰራር ጤናማ የምግብ አሰራር
ፈጣን | የፆም ምግብ
Join this channel to get access to perks:
/ @yemiten

Пікірлер: 32
@yemiten
@yemiten 8 ай бұрын
የተጠቀምኩት ​ የቡላ ዱቄት ነዉ !!!
@yemiten
@yemiten 9 ай бұрын
ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ ላይክ ኮመንት ሼር ማድረግ በጣም ይበረታታል አመሰግናሁ❤
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 9 ай бұрын
የበሶ ዱቄት ብለሻል ምንድን ነው ነገሩ???
@chomakoyachew768
@chomakoyachew768 9 ай бұрын
ውነትሽ ነው እህት ምንድነው ግን በፊኖዱቄት መሆን አይችልም እባክሽ የኔ ማር መልሽልኝ አትለፊኝ😢😢😢😢😢😢
@yemiten
@yemiten 9 ай бұрын
​@@addisababanazareth1525 የቡላ ዱቄት ነዉ አመሰግናለሁ !!!
@yemiten
@yemiten 9 ай бұрын
​@@chomakoyachew768 የቡላ ዱቄት ነዉ አመሰግናለሁ !!!
@user-er7zq6nl4g
@user-er7zq6nl4g 9 ай бұрын
Bula newe beso endezihe neche white newe ende bula ena beso eyeleyachu erebakachu
@Jessica-es7tc
@Jessica-es7tc 9 ай бұрын
I like the way you did it, thanks!
@haimmanotwoldekidan447
@haimmanotwoldekidan447 8 ай бұрын
You always good job, it is very delicious keep up
@MercyQuests19
@MercyQuests19 8 ай бұрын
This is a feast for the eyes! Looks very delicious and satisfying.
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 8 ай бұрын
Thank you for sharing yemye looks so yummy 😋 👍👏🥰
@user-kl8vz1if2n
@user-kl8vz1if2n 8 ай бұрын
Keep it up the great work ❤❤❤
@user-er7zq6nl4g
@user-er7zq6nl4g 9 ай бұрын
yemeee betam melku yamral endemitafit yastawikal akerarebu liyu newe hulem ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lemama8023
@lemama8023 9 ай бұрын
በጣም አሪፍ እና ቆንጆ አሰራር ነው
@mudis7458
@mudis7458 8 ай бұрын
የሚዬ ቆንጆ ቁርስ ነው እጅሽ ይባረክ 💚💛❤️
@genetwolde-giorgis3387
@genetwolde-giorgis3387 9 ай бұрын
❤ዬምዬ በጣም ይጥማል ወዲያው ሰራሁና ውነትሽን ነው እጅሽን ይባርልሽ ቀጥይበት ባሉሙያ አስመሰልሽን ❤❤❤😅😊
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 9 ай бұрын
ያምዬ ሰላም ላቺ ይሁን በጣም ቆንጆ ፍርፍር ነዉ እጅሽ ይባረክ ወይ ቡላ አይሆነዉ የለም ለካ 👍👌❤🙏
@yemiten
@yemiten 9 ай бұрын
🙏😍
@zebinakassa4959
@zebinakassa4959 9 ай бұрын
GOD bless your hand ✋ ❤🙏
@yemiten
@yemiten 9 ай бұрын
Amen Thank you so much 😍
@tsehaydegefu8195
@tsehaydegefu8195 Ай бұрын
ቂቤው ግን ሲወጣ ይሻላል
@HiwotYerdaw
@HiwotYerdaw Ай бұрын
Yebso or yebulla
@mihretayano1820
@mihretayano1820 2 ай бұрын
Hula badabo
@leulsegedtekle309
@leulsegedtekle309 9 ай бұрын
የመብሰል ሽታ ምንድነው ?
@babybisrat
@babybisrat 8 ай бұрын
አንድ ነገር ልንገርሽ ቲማቲሙ አላስፈላጊ ነው የቡላውን ጣዕም እንድናገኘው አያደርግም፡፡
@senaithabtemariam6713
@senaithabtemariam6713 9 ай бұрын
በጣም አሪፍ ሥራ ነው 🙏🙏❤❤❤ጥያቄዬ ግን በሶ ነው ወይስ ቡላ ዱቄት የተጠቀምሽው ዉዴ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 9 ай бұрын
የቡላ ነው እንጂ ያንቦልቡልሽና።
@yemiten
@yemiten 9 ай бұрын
የቡላ ዱቄት ነዉ አመሰግናለሁ !!!
@teg22345
@teg22345 8 ай бұрын
Ye beso duket setel enem semechalhu gera gebetogn nber​@@addisababanazareth1525
@teg22345
@teg22345 8 ай бұрын
Eko enem beso setel semeche gera gebagn endegena bula setel
@genetwolde-giorgis3387
@genetwolde-giorgis3387 9 ай бұрын
ይቅርታ ከሰው ስተት ከብረት ዝገት አይጠፋም ወድያው አርማ ቡላ ብላለች እጅዋን ይባርክልን ባልትናችን አኩሪ እህታችን ናት ይቅርታ
@babybisrat
@babybisrat 8 ай бұрын
አንድ ነገር ልንገርሽ ቲማቲሙ አላስፈላጊ ነው የቡላውን ጣዕም እንድናገኘው አያደርግም፡፡
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 22 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН