//የቡና ሰአት//"ሰው ሰውነቱን ቢያቅ በድሮን ፈንጂ ሳይሆን ዳቦ ያዘንብ ነበር" ከመጋቢ ሀዲስ እሸቱ ጋር //በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 84,156

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Ай бұрын

መጋቢ ሀዲስ እሸቱ ላንተ ሩቅ በሆኑ ቁጥረ ነገሮች አልተከናወኑም ማለት አደለም በሚል መነሻ ሀሳብ አጠገባችን ያለን ሰው ስለመመልከት ጥሩ ትምህርት አስተምረዋል
"During our coffee time, Megabi Hadis shares a valuable lesson about acknowledging those around us, emphasizing that our experiences are not exclusive to ourselves. Join us for an enlightening conversation on empathy and shared humanity."
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 178
@zerihunhabte7397
@zerihunhabte7397 Ай бұрын
መጋቢ ሐዲስ እንደ እርሶ አይነት እውነተኛ የሐይማኖት መሪና የአገር ዕድገት ገንቢ አስተማሪ ያብዛልን እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Ай бұрын
ዘፍን በጣም ይወዳሉ 😀
@EliasYimer-zz3ox
@EliasYimer-zz3ox Ай бұрын
ወላሂ ትልቅ እንግዳ በጣም አከብረዎታለሁ. መጋቢ ሐዲስ
@user-gu6nh8hd2h
@user-gu6nh8hd2h Ай бұрын
መማሉ ምን አስፈለገ ቅልራስ
@hanna4751
@hanna4751 Ай бұрын
​@@user-gu6nh8hd2hአሳዳጊ የበደለሽ
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 23 күн бұрын
​@user-gu6nhእሷስ በፈጣሪዋ ማለች 😢የንቺ መሳደብ ምን የሚሉት ነዉ ልብ ይስጠን ለሁላችንም 😢8hd2h
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 Ай бұрын
የዛሬዉ ዝግጅት መቼዉንም የማይገኝ ተምህርት ነዉ
@user-dx7mp5ol8l
@user-dx7mp5ol8l Ай бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@user-sl9mf1qw7v
@user-sl9mf1qw7v 26 күн бұрын
ችግራችን ከኔ የባሱትን ከንቱ ሰዎች እየተከተልን ነው ተያይዘን ገደል የገባነው እንደዚህ አዋቂ ሊቅ ረቂቅ ሰዎችን ብንጠይቅ በጣም ብዙ የምንሰበስባቸው ለልባቸን የሰላም አዝመራ አሉ❤❤❤❤❤
@user-ov2lm7wu4x
@user-ov2lm7wu4x Ай бұрын
አላህ እረጅም ዕድሜ ይስጦት ebs አመሰግናለሁ ።
@user-qv4yv2cu7p
@user-qv4yv2cu7p Ай бұрын
አቤት ኢቢኤሶችኮ እህህህህህህ እኔ ቃል አጣሁላችሁ ወላሂ ይዛችሁት የቀረባችሁት ሀሳብ በጣም ምርጥ ቅኔ ያለው ሀሳብ በጣም Sweet የሆነ ሀሳብ ወቅቱን ያማከለ እውይይይይይ እኔ ወላሂ ኢቢኤስ ውስጤናችሁ። ሚዲያ ጣቢያ ከተባለ ኢቢኤሶች ብቻ ቢሆኑ ሌላ ባይኖር ታስብላላችሁ ቅን ናችሁ
@abelmasresha4656
@abelmasresha4656 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@selam38786
@selam38786 Ай бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሠማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@user-yv8ue6rq5z
@user-yv8ue6rq5z Ай бұрын
እስኪ ebs እንደዛሬው አይነት ቁምነገር ላይ አተኩሩ እውነቴን ነው በጣም ለትውልድ የማይጠቅም ፕሮግራም ከሚያቀርቡ ሚዲያዎች አንዱና የመጀመሪያው ebs ነው አንድ አንድ እንደ መስከረም ወፍ ብርቅ እያሉ ከሚጋበዙት እንግግዶች በስተቀር❤
@dani-ik2sw
@dani-ik2sw Ай бұрын
እውነት ነው ግን ebs no 1 media new be hulum.እና እንደ Ebc vs fana....ካድሬ ሆኖ የምንከታተለው አጥተን እንበድ እንዴ? ሆ😂😂😂
@JasikaJasika-vn8el
@JasikaJasika-vn8el Ай бұрын
tkkle ebs aandgha astmari yhon nger bikrb kebs tmaru laloch mediyawoch
@NoorSeid-ex8fv
@NoorSeid-ex8fv Ай бұрын
እንደዚህ አይነት ሠው እንመጋበዝ ታኩርን ታመጣልኛለች ከንቱ ሁላ
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 Ай бұрын
ከልቤ ሰፍ ብየ የማዳምጣቸው ሰው መጋቢ ሀድስ 🌹🌹🌹🌹ነፍአመት ኑርልን❤❤❤
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 17 күн бұрын
Betam ❤
@endashawbereda1127
@endashawbereda1127 Ай бұрын
መጋቢ አዲስ በጣም የማከብሮት ዘወትር ከእርሶት አንደበት የሚፈሰውን ማር ለማዳመጥ ዘወትር በጉጉት ነው የምጠብቀው የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ እድሜዎትን ያርዝምልን አባታችን
@masarat2998
@masarat2998 Ай бұрын
መምህራችን እድሜናጤና የኔአባት መጋቤአዴስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bekalumenewye2521
@bekalumenewye2521 Ай бұрын
፬ ዓይነት ጠቦች ፩.ከራስ ጋር መጣላት ፪. ከሰው ጋር መጣላት ፫. ከፈጣሪ ጋር መጣላት እና ፬. ከተፈጥሮ ጋር መጣላት ናቸው ❤ፈረንጆች የርስ በርስ ግንኙነታቸውን ትተው ብቻቸውን ቢኖሩም ፈጥኖ ደራሽ ተክተው ነው፤ 911። የእኛ ፈጥኖ ደራሽ ገጠር ያለው የስጋ ዘመዳችን ሳይሆን ጎረቤታችን ነው።❤ ማጠቃለያ፣ አብረን በፍቅር ለመኖር የቀደመ ትውፊታችንን አንተው።❤ ረጅም ዕድሜና ጤና ለመምህራችን ተመኘሁ።
@martabogale7735
@martabogale7735 Ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያብዛልን ድንቅ ተግሳጽ ነው በእውነት እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን
@elsabekele8124
@elsabekele8124 Ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ይስጥዎት 🙏
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 Ай бұрын
በጣም የምወዳቸው መምህራችን እናመስግናለን❤❤❤❤❤
@zenebechbeyene1313
@zenebechbeyene1313 Ай бұрын
ቃለ ይወት ያሠማልን❤❤❤❤🙏🙏🙏
@DesiLal-jt7wv
@DesiLal-jt7wv Ай бұрын
ቃለህይወትያሰማልን
@LoliLove-jh6uh
@LoliLove-jh6uh Ай бұрын
ዛሬስ ማን መከራችሁ!እስቲ እንዲህ ሰውን የሚያርቅ ትውልድን መልካም የሚያሳስብ ነገር አቅርቡ❤እረጅም እድሜ አባታችን❤ የናተን እንቶ ፈንቶ ሲደላን እናየዋለን
@mulugetaadmasu6022
@mulugetaadmasu6022 Ай бұрын
ኡፍፍፍ እንዴት የሚያሰርፉ አባት ነቸው አንደበት ርቱዕ እና ጣፋጭ የሁሉም አባት በውነት እግዚአብሔር ይጣብቆት
@Fekertube16
@Fekertube16 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን❤
@judytadesse2618
@judytadesse2618 Ай бұрын
I listen this program so many times👍👍👍...pls everyone listen carefully 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Sewemehon12
@Sewemehon12 Ай бұрын
ዋው መጋቢ ሐዲስ ቃለ ህይወት ያሰማል እጅግኑ ጥልቅ የሆነ ትምህርት ምክር ነው ለሀገርም እንደ ሀገር ለሐይማኖትም እንደ ሐይማኖተኛ ለሁላችንም ጠቃሚ ነገር ነው ያስተላለፉ ልክ እንደ እርሶ ያሉ ሰዌች ቢበዙ በእውነት የላሸቀና የደነዘዘ ትውልድ ፣ዘረኛ ትውልድና ገዳይ አስገዳይ ትውልድ ባልተፈጠረ ነበር እግዚአብሔር እንደ እርሶ ያሉትን እንደ ምድር አሸዋ እንደሰማይ ኮኮብ ያብዛልን በእውነት በአድናቆትና እራሴም እንደ መስታወት እየተመለከትኩ ነው ያዳመጥቆትም እግዚአብሔር እረጅም እንድሜ ከእውቀት ጸጋ ጋር ያኑርልን ይስጥልን
@user-fi7gc8rp6q
@user-fi7gc8rp6q Ай бұрын
ዳቦ ያዘንብ ነበር❤❤❤
@HubithThh-fx4sz
@HubithThh-fx4sz Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን ebs እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
@user-fs1fs7rd6h
@user-fs1fs7rd6h Ай бұрын
መጋቤ ሀዲስ ጤና ና እድሜ ይስጦዎት
@solomonhaile8848
@solomonhaile8848 Ай бұрын
እውነት ነው በችግር ጊዜ የሚደርስልን ካጠገባችን ያለ ጎረቤት ነው።እኔ London ነው የምኖረው እና Covid19 ታምሜ አንቡላንስ መጥራት አቅቶኝ ኮረቤቴ ኦሮሞ ነው ኢብራሂም ይባላል እርሱ ነው ሂወቴን ያተረፈልኝ እኔ አማራ ነኝ ። እና ጎረቤት ወሳኝ ነው።
@marmaria787
@marmaria787 Ай бұрын
አቤቱ ፈጣሪያችን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ከበደሌ ይቅር በለኝ, ለለገራችን መሪዎች ልቡና ስጥልን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ፍቅር አንድነት አርግልን ❤🙏
@fkrfisha7990
@fkrfisha7990 25 күн бұрын
መምህራችን ተባረኩልን ቃለ ሄወት ያሰማልን❤❤❤
@addiszebre5049
@addiszebre5049 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጦዎት❤❤❤
@HdgYws
@HdgYws Ай бұрын
መምህር ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አንደበተ ርትዑ አባታችን መጋቢ ሀድስ እናመሰግናለን መቅዲ&ኢቢኤስ
@diboraaddisu7461
@diboraaddisu7461 Ай бұрын
እዉነት እዉነቱን ማለት የህ ነዉ።
@c2beca272
@c2beca272 Ай бұрын
Megabe ❤❤❤ 🙌🏿🙏🏿🙏🏿🙌🏿
@FantuKelecha
@FantuKelecha Ай бұрын
እጅግ ድንቅ መልክት ነው ተባረኩልን 🙏💕
@FitsumGirma-ro7ro
@FitsumGirma-ro7ro Ай бұрын
እንደነዚህ አይነት ምሁራንን ፈልጉ
@sefelegalemu7522
@sefelegalemu7522 Ай бұрын
wow ምን አይነት አደበት ነው 👏👏👏👏❤❤❤❤
@tewahdobirhan5663
@tewahdobirhan5663 Ай бұрын
ሁልጊዜ እንደዚህ ቁም ነገር ላይ አተኩሩ እስቲ ኢቢ ኤስ ትውልዱ የሚማርበትንና የሚለወጥበትን ሥራ መስራትን ቀጥሉበት እኛም የበኩላችን እንወጣለን ሸር ላይክ እናደርጋችኋለን
@filmondemerew298
@filmondemerew298 Ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ
@asniliya9532
@asniliya9532 Ай бұрын
መምህር መጋቢ ሐዲስ የሚገርም ትምህርት ነው ልቦናና ማስተዋሉን ያድለን 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@AlexSeyoum
@AlexSeyoum Ай бұрын
መጋቢ አዲስ ፡ ቃለህይወት ያሰማዎ ጤናና ዕድሜዎ ይርዘም ።
@ferehiwotbantiwalu7843
@ferehiwotbantiwalu7843 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን የኔ አባት !!!
@user-tb8ul1gd1k
@user-tb8ul1gd1k Ай бұрын
ጆሮ ያለው ይስማ!!!
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r Ай бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜእናጤና ይስጥዎት❤❤❤❤
@zaidressom2634
@zaidressom2634 Ай бұрын
ቃል ሕይወት ያስማለን አባታችን ♥️♥️♥️ EBC እኔንደ ዚ ቁም ነገር አባካችሁ አቅርቡለት ለሕዝቡ አባካችሁ በድጋሚ 🙏🙏🙏
@saraabraham5753
@saraabraham5753 Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤መምህራችን።
@user-kr5jt1oh9m
@user-kr5jt1oh9m Ай бұрын
መምህራችን ረዥም እድሜ ይስጥልኝ ።እንደርሶ ያሉ አውቀው የሚናገሩትን ያብዛልን ።
@user-um4dz6ym2z
@user-um4dz6ym2z Ай бұрын
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን❤
@Selam-wk7zy
@Selam-wk7zy Ай бұрын
Very nice program. .thank you! !
@Lovelywond
@Lovelywond Ай бұрын
ምን አይነት ጥበብና መሰጠት ነው መጋቢ ሐዲስ የዚህ ጥበብ ውጤት የወደፊቷን ኢትዮጵያ (በጥበብ የተሠራ) አለምን በጥበብ የሚገዛ ትውልድ....የናንተም ታሪክ በክብር ለአለም መቀመጡ አይቀርም🙏🙏🙏
@amanuelbedelu2348
@amanuelbedelu2348 Ай бұрын
Ay wuket❤❤ Bright man!good health and long live
@fikrumenaga2438
@fikrumenaga2438 Ай бұрын
Megabi Haddis is the best teacher, it was a pleasure meeting him in USA.
@endrisbeshir9611
@endrisbeshir9611 22 күн бұрын
ባይረፍድ ኖሮ ጥሩ ዝግጅት ነበር! ሠብዓዊነትን ተባብረን ገደልነውኮ። ዛሬኮ ትንፋሻችን ቆሟል : እኛን ከሞተ አህያ የሚለየን ምንም ነገር የለም ልብ ካልገዛን!
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@2127-k7d
@2127-k7d Ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@selameshetu2395
@selameshetu2395 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤
@seifuabiy9722
@seifuabiy9722 Ай бұрын
Thank you for your program and God bless the teacher eshetu alemayhu
@Anumma572
@Anumma572 Ай бұрын
እድሜ ጤና ይሰቶት ለሕዝቡም ልቦና ይስትልን ፈጣሪያችን
@DesiLal-jt7wv
@DesiLal-jt7wv Ай бұрын
እንቁመምህራችን
@marksmukli
@marksmukli Ай бұрын
ሁሌም ትንሽ ትንሽ ቁም ነገር ቀላቅይ
@user-si9ne1pc3e
@user-si9ne1pc3e Ай бұрын
ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 17 күн бұрын
Mamerachen Kal hiwot yasemalen 🙏 🙏❤️❤️
@tizitataffese2913
@tizitataffese2913 Ай бұрын
ለእኛ የማስተዋል ልብ ለእርስዎ ደግሞ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን፡፡ አስተማሪያችን፣አባታችን፣ መካሪያችን ኑሩልን፡፡
@meselubekele
@meselubekele Ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ቃለ ሕይወት ያስማልኝ
@solomontefera9685
@solomontefera9685 Ай бұрын
kale hiwot yasmalen!
@zewditu1735
@zewditu1735 Ай бұрын
ሰላም መቅደስ የዛሬው መልክት ግሩም ነው እናመሰግናለን❤🎉
@mulatwaabebe
@mulatwaabebe Ай бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@teshetekile1398
@teshetekile1398 Ай бұрын
እድሜዎትን ያርዝምልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@tomaskidane520
@tomaskidane520 Ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@AbebeTeka-ne4ux
@AbebeTeka-ne4ux Ай бұрын
እንቁ የሀገር ትልቅ ሀብት ኖት መ/አዲስ የተለየ ተሰጥኦ ነው ያለዎት ግልጽነት ያለበት ኑሩልን ክበሩልን
@user-gs3ex4fl4t
@user-gs3ex4fl4t Ай бұрын
I like her confidence..
@natanadmasu8334
@natanadmasu8334 Ай бұрын
ፕሮግራማችሁ በጣም ቆንጆ ነው መቅዳ የምታቀሪቢቸው ሰዎች በአሪፍ ሰዎች ናቸው
@user-vq1ck7tx7i
@user-vq1ck7tx7i Ай бұрын
Tnx mameher
@user-nq1kh7lu2w
@user-nq1kh7lu2w Ай бұрын
በጣም አሰተማሪ ነዉ በእዉነት ረጀም ዐድሚ ከጢና ጋራ መጋቢ አዲሰ አሁድን በበኢቢኢሰ👏
@adaneteka9176
@adaneteka9176 Ай бұрын
Egziyabher erejim Edime yistot
@munafetena4472
@munafetena4472 Ай бұрын
መጋቢ አዲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-jt1un4sm9r
@user-jt1un4sm9r Ай бұрын
እንደዚህ አይነት ሙህር ስታቀርቡ ደስ ይላል
@mastewalwelelaw1080
@mastewalwelelaw1080 Ай бұрын
የኔታ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን::
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 Ай бұрын
God is good
@user-vx7co3vy3s
@user-vx7co3vy3s Ай бұрын
Tkkl nek abatachin
@adif3219
@adif3219 Ай бұрын
ጥሩ ጥያቄ! ድንቅ መልስ! EBS ይልመድባችኹ
@user-dz7lu3ri7b
@user-dz7lu3ri7b 20 күн бұрын
ይሕ፡ሰው፡ይሕ፡መጋቢ፡ተማርክ፡ከሚሉ፡ከነ፡ዶክቶር፡ብርሐኑ፡እና፡የመሳሰሉት፡አጅግ፡እጅግ፡እጅግ፡ይበልጣል።❤❤❤❤❤❤
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 Ай бұрын
ያልገባችሁ ሰዎች ‼‼‼ እስኪ ገባችሁ ዝም በሉ 👈👈👈 እሳቸው ያሉት ማንም ከሩቅ አይመጣም 👈👈 ጎረቤት ለጎረቤት ተጠያ የቁ ሰላም ፍጠሩ ነው 👈👈 በአጭሩ የገባኝ እንደዚህ ነው 👈👈 እባካችሁን መጀመሪያ. ለራሳችን ሰላም እንስጠው ተረጋግተን እናዳምጥ 👈👈👈 በመልካም ከሰማነው መልካም ይሰማናል 👈👈👈 በንዴት ካዳመጥን ንዴት ይሆንብናል 👈👈👈 እና ወገኖቼ እንረጋጋ ሰላም ይሻለናል 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ ።
@humble305
@humble305 Ай бұрын
አምና እኮ ኤርትራ እና ትግሬ ፀብ ባይሆኑ ምን ይውጠን ነበር ብሏል ዛሬ ደሞ ስለ መዋደድ ጥቅም ያወራል እስኪ ይቺን አስረዳኝ ግብዝነት ካልሆነ በስተቀር
@kingdomofaxum6891
@kingdomofaxum6891 Ай бұрын
ትልቅ መልእክት ከትልቅ ሰው እናመሰግናለን ጦርነትና እልቅት ይሰብክ የነበረ ገጽ EBS ም ላሳየው ለውጥ እናመሰግናለን
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 25 күн бұрын
በጣም ከማደንቃቸው ኢትዮጵያን አንዱ ነው መጋቢ ሀዲሽ እሸቱ
@MameBose
@MameBose 26 күн бұрын
Fetari yetebeqot abatachen kale howot yasemalen Mekedi tebareki yehiwet megebe nw yebelanw
@gebre-slassietekle-haymano4443
@gebre-slassietekle-haymano4443 Ай бұрын
መጋቢ እውነት እውነቱን የሚሰብክ መምህር ነው
@user-dz7lu3ri7b
@user-dz7lu3ri7b 20 күн бұрын
አቤት፡አቤት፡አቤት፡መጋቢ፡ማለት፡አማርኛ፡ሀሉ፡ገና፡አእነደሚቀረኝ፡ከመጋቢው፡ተረዳው፡አቤት፡አማርኛ፡እንዴት፡ይጣፍጣል፡መንፈሳዊ፡ትሞርት፡እና፡አማርኛ፡ተማርክ። አቤት፡መጋቢ፡ሞላጭ፡ጭንቅላት፡ጉድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 Ай бұрын
MEMHROY QALYOT YASEMALN BEDMANA BETANA YAQOYOT !
@MinaleyibelitalYibeltal
@MinaleyibelitalYibeltal Ай бұрын
መጋቢ ሀዲስ በጣም ነው የምናመሰግነው
@alemayehutafess7777
@alemayehutafess7777 Ай бұрын
@user-zb9ps6dh1x
@user-zb9ps6dh1x Ай бұрын
የኔ አባት ጥሩ አርገህ ገልፀኸዋል ትልቅ ትምህርት ነው አኔ ከፈረሰው የሚክሲኮ የእናት ጓዳ ግቢ ጎረቤቶቼ አንተ ያልከውን ሁሉ በተግባር ያገኘሁበት የተለያዬ ብሔር ያለበት ግን ፍቅር መተሳሰብ የነገሰበት ግቢ ነበር ።ክብር ለመልካም ጉርብትና።
@user-zb9ps6dh1x
@user-zb9ps6dh1x Ай бұрын
የቀበና፣የሞጆ፣የፒያሳ፣የመከኒሣ፣የሜክሲኮ፣የጨርቆስ፣የወይራ ሰፈር፣ የሃና ማርያም ተስፋ እድር አካባቢ ፣ቂሊንጦ በተለይ ብሎክ መቶ ሃያ አነዚህ ሀሉ በሕይወት አጋጣሚ የኖርኩባቸው ሰፈሮች ፍቅር አንደሸማ የሚያለብሱ መተሳሰብን ያነገሱ ጎረቤቶቼን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ክብር ይስጥልኝ እንደ አንድ ቤተሰብ መተያየት መተዛዘን ቀላል አይደለም ።
@user-zb9ps6dh1x
@user-zb9ps6dh1x Ай бұрын
ፍቅርን ስታሳየው እጥፍ ድርብ አርጎ የሚሰጥ ሕዝባችንን ፈጣሪ ልቦናውን በፍቅር ይሙላልን።
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@birtukanGirma-wc4ku
@birtukanGirma-wc4ku Ай бұрын
🙏
@mihretlema7324
@mihretlema7324 Ай бұрын
❤❤
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 Ай бұрын
😢❤
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Ай бұрын
ልበ ብርሀን
@kubromzerea9256
@kubromzerea9256 25 күн бұрын
❤❤❤
@mesrakzeregaw2369
@mesrakzeregaw2369 Ай бұрын
😊
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 33 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 2,6 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 79 МЛН
Good job hero. #shorts #fyp
0:20
Gbeckett12
Рет қаралды 47 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Ангелина и Тая
Рет қаралды 4,6 МЛН
Grandma Cat - the Hot Dog Eating Champion #gaming #food #challenge  #cartoon
0:15
Super Emotional Stories
Рет қаралды 26 МЛН