የጭንቅና የሀዘን ማስወገጃ መፍትሔዎች || ሰዐድ አል-ዐቲቅ || በአማርኛ ትርጉም || አዘጋጅና አቅራቢ :- አባ ኢያድ ||

  Рет қаралды 66,661

Ameen Tube

Ameen Tube

4 ай бұрын

በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል ቁርኣን፤ ሐዲሶች እና አዝካሮች የሚለቀቅ ሲሆን ተጠቅመን ሌሎችን የምንጠቅም ያድርገን ። አላህን (ሱ.ወ) ከማውሳት ምን የበለጠ ነገር አለ !! አላህ ይርዳን።
የቴሌግራም ቻናላችን :- t.me/ameentube

Пікірлер: 135
@ethofirst2959
@ethofirst2959 4 ай бұрын
ያረብ አንተ አቅሙን ስጠኝ አቅሙ የለኝም አቅም ሁነኝ !!
@MekiyaYisak
@MekiyaYisak 4 ай бұрын
ጀዛከላሁ ከይር አላህ መረጋጋትን ይስጠን
@user-ch4zj3gj2m
@user-ch4zj3gj2m 3 ай бұрын
አሚን እህቴዋ ሀገራችንንም ሰላምያርግልን በዱአ አንዘናጋ
@Momi-cp1fg
@Momi-cp1fg 4 ай бұрын
Jezsk allah🎉🎉
@shukranasra
@shukranasra 4 ай бұрын
ሱቡሀነአለህ
@user-km3jp6cv6n
@user-km3jp6cv6n 4 ай бұрын
አሏህ ኸይር ጀዛህ ይክፈልህ ላቀረብክልን ወንድማችን
@madinahossain
@madinahossain Ай бұрын
ጀዛከላሁ ከይር መረጋጋትን ይስጠን
@fhhugf1296
@fhhugf1296 3 ай бұрын
ماشالله تبارك لله جزاكلحخير
@kamilkemal9449
@kamilkemal9449 4 ай бұрын
صلى الله عليه وسلم جزاكم الله خير شيخنا
@user-zw6gl5hm6y
@user-zw6gl5hm6y 4 ай бұрын
ሰለላሁአለይሂወሰለም
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 4 ай бұрын
ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም
@gf7160
@gf7160 4 ай бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خير ا 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@KubraCute-lo1fh
@KubraCute-lo1fh Ай бұрын
ጀዛህ አላህ ኸይር
@user-xp1iy9wn9z
@user-xp1iy9wn9z 2 ай бұрын
جزاك الله خير الحمد الله
@RahelAdisu
@RahelAdisu 3 ай бұрын
አላህዬ ካተ ውጭ መሸሸጊያ የለኝም አላህዬ አተ አግዘኝ ኡዝታዛ ጀዛከላህ🎉🎉🎉🎉
@leylawoliyyiishe5786
@leylawoliyyiishe5786 2 ай бұрын
Masha Allah
@user-oe6ei4qb5g
@user-oe6ei4qb5g 4 ай бұрын
ጀዛኩምሏህይር ያረብ በሰማነዉ ተጠቃሚዎች ያድርገን አላህ ይገዘን
@rukiya6481
@rukiya6481 4 ай бұрын
ጀዛከሏህ አባ ኢያድ
@mariamusman1587
@mariamusman1587 3 ай бұрын
ያረብ ደረሰ ለኝ
@user-ch7jz4tu3j
@user-ch7jz4tu3j 4 ай бұрын
ጀዛ ከላ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@MubaMuba-vv4wf
@MubaMuba-vv4wf 26 күн бұрын
ጀዛካላ ኽይር አላህ መረጋጋትን ስጠን እማይቸግርህ ነህና
@MmMmm-oi9gm
@MmMmm-oi9gm Күн бұрын
ye allah
@shawitnuru1116
@shawitnuru1116 4 ай бұрын
አላሁመሠሊይ.ወሰልም.ወባሪክ.አላሠይዲና.ሙሐመድ.ወአላአሊ.ሙሐመድ.በኢማናችን.አላህ.ያጠንክረን.መጨረሻችንን.አላህ.ያሣምርልን
@sittieahmad6771
@sittieahmad6771 3 ай бұрын
Walyekume selam worahimatullhi wobarkathu Selellahu alyehi wesellam Jazakumu Allah kayerane ya sheke
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 4 ай бұрын
ሠለላሁአለይሂወሠለም ጀዛክአላህኸይር ኡሥታዛችን አላህእረጅምእድሜ ከአፊያጋርይሥጥህ መጨረሻችንንምአላህያሣምርልን
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 4 ай бұрын
ሱብሀን አላህ
@MohammedDawed-uj1sq
@MohammedDawed-uj1sq 4 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ሰምተን የምንጠቀም ያርገን
@user-fu6qx3es8f
@user-fu6qx3es8f 28 күн бұрын
አላሕ ጀነትሕን ፍርዶስ ይወፍቀንያረብ አላሕአዛኝነው 🤲🤲🤲🤲🤲
@ekramaman3470
@ekramaman3470 2 ай бұрын
ጅዛክ አላህ ህይር
@user-zp8cp9km7f
@user-zp8cp9km7f 3 ай бұрын
አልላሁ አክበር አልላሁ አክበር አልላሁ አክበር
@rahmehrousan2601
@rahmehrousan2601 4 ай бұрын
ከሶስቱ ዩቱብ ስዟዟር የምውለው ነገርስ አልሀምዱሊላህ❤❤ቢያስ ለወጀል የሚሆን ጊዜ አይኖረኝም
@user-mb6vc4kw3l
@user-mb6vc4kw3l 2 ай бұрын
ሱሀናላህ
@user-jz9yl3xu6f
@user-jz9yl3xu6f 4 ай бұрын
Jezakelh. Keyr
@MisbahMohammed-qe5ct
@MisbahMohammed-qe5ct 2 ай бұрын
Inshaa Allah
@user-zg7fk5yl5q
@user-zg7fk5yl5q Ай бұрын
Elf weyes amen
@AbdiMuhammed-xg1vn
@AbdiMuhammed-xg1vn 3 ай бұрын
Jzkl keyr habibi
@user-ne6km6tf5s
@user-ne6km6tf5s 3 ай бұрын
ስለለሁ አለይሂ ወሰልም
@user-ne6km6tf5s
@user-ne6km6tf5s 3 ай бұрын
ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MisbahMohammed-qe5ct
@MisbahMohammed-qe5ct 2 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-fu6qx3es8f
@user-fu6qx3es8f 28 күн бұрын
ያረብአተአፈያየንምአተስጠኝ☝️🤲🤲🤲🤲
@user-vn6vu8wr1x
@user-vn6vu8wr1x 3 ай бұрын
አለሀየጊረሊን
@user-mb6vc4kw3l
@user-mb6vc4kw3l 2 ай бұрын
👏👏🙌
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 3 ай бұрын
ያአላህ ከዱንያ ከአኼራ ጭንቀት ጠበቀብ ጀነትል አላ ወፍቀን
@abduthegaw
@abduthegaw 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@meryemdawud1153
@meryemdawud1153 4 ай бұрын
Jazakumullah
@user-qf8hr7sb1y
@user-qf8hr7sb1y 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢
@zeynebkemal3488
@zeynebkemal3488 4 ай бұрын
ስምተን የምንጠቀምበት አርገን ያአላህ
@NEJMUDINMelte
@NEJMUDINMelte 4 ай бұрын
አህላን ወንድሜ
@aminatayalew3475
@aminatayalew3475 3 ай бұрын
ያረቢ እኔ ካንተ ውጭ ማንም የለኝም እና በእዝነትህ እዘንልኝ ኡስታዝ ጀዛከላሁል ኸይረን❤
@HdhhdjdNdhhdjf
@HdhhdjdNdhhdjf Ай бұрын
ያረበል ዓለሚን አንተ ትችላለህና እውነተኛ ታጋሽ አርገን አላሁመ ቢራህመቲከ
@user-lo1hr5kv2e
@user-lo1hr5kv2e 2 ай бұрын
ያአላህ አተዉ ይቅር በለኝ በእዝነትህ ያረህማኑ ያረሂሙ😢 ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@kadijaakadijaa421
@kadijaakadijaa421 4 ай бұрын
ass, alamaleykum Warhmatullhi Wabrkatuu Sallallaahu Aleeyhi wassallam
@AsdfMnbvh-vw6wc
@AsdfMnbvh-vw6wc 2 ай бұрын
አላህ ፈረጃህን አቅርብልኝ ያረብ
@NEJMUDINMelte
@NEJMUDINMelte 4 ай бұрын
አባ ኢያድ ወላሂ ልቤን ሁሌም በአላህ ፊቀድ እንደረገገሀት ነው ወንድማችን ወላሂ አላህ የክብርህ እንሸኣላህ በላህ ፊቀድ ነጌ በአላህ እና በነብያችን ፊት እንገነኘላን እንሸአላህ ጄነትም ተያይዘን እንገበላን አላህ አየሰፍረንም ወላሂ አላህ አሰፈሪ ጌታ አይደላም ዉዱ ጌታችን አላህ ሆይ ጥራት ይጋባህ ምስገነም ይጋባህ አንድናትም ለንተ ይጋባህ ልቅናም ይጋባህ ልቦቻችን በንተ ፍቅር አንጠልጥልልን ያረብ
@monamohammed5046
@monamohammed5046 4 ай бұрын
Wendmachen abu ayed jzk allah hayaten yarezmelen
@MakoDejen
@MakoDejen 4 ай бұрын
😊⁰⁰p⁰⁰000⁰⁰⁰⁰000⁰
@FdelatFdelat
@FdelatFdelat 4 ай бұрын
ጀዛካ አላህ ወንድማችን አላህ ኢጠብቅክ
@madinahossain
@madinahossain Ай бұрын
አላህየ ካንተ ውጭ መጠጊያ የለኝም ጠኝነኝ ኢላሂ እርዳኝ አግዘኝ ያረህማንረሂም
@user-sg5gy5ch2n
@user-sg5gy5ch2n 3 ай бұрын
አላህ ይዉደደህ
@samsamsun367
@samsamsun367 4 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@sebahahmed7026
@sebahahmed7026 4 ай бұрын
Masha allah 🎉🎉🎉
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 4 ай бұрын
ያረብ አተእገዛኝእኔአልቻልኩም
@samsamsun367
@samsamsun367 4 ай бұрын
አብሽሪ ❤አላህ በራህመት አይኑ ይይሽ የተጨነቅነው ሙስሊም ሁሉ ይየው 🙏
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 4 ай бұрын
@@samsamsun367 አሚንንያረብ
@FatumaMuhammad-bm3zh
@FatumaMuhammad-bm3zh 4 ай бұрын
አሚንንን ሞክሽየ አይዞን
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 4 ай бұрын
አብሽሪእህት አላህ ይጠብቀን
@asiamohammed4098
@asiamohammed4098 4 ай бұрын
አሚንንንን እሕት አለም 😢😢😢
@AajAuu
@AajAuu 4 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-nq8um6oo4w
@user-nq8um6oo4w 4 ай бұрын
❤❤❤❤ሠለላህ አለይሒ ወሠለም❤❤❤❤❤❤
@EndrisWolloyew
@EndrisWolloyew 4 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@user-fr2dw6vb7r
@user-fr2dw6vb7r 4 ай бұрын
አሚንንንንን አለህ ሁለችንም አለህ ያግራልን
@MohamedChiksa
@MohamedChiksa 4 ай бұрын
❤M. And. Amendment 16:08
@chg7617
@chg7617 3 ай бұрын
አህለን🎉🎉🎉🎉
@user-hv1bt2qx9u
@user-hv1bt2qx9u 4 ай бұрын
አላህ ይስጥልን
@user-ed6vf7tf2q
@user-ed6vf7tf2q 3 ай бұрын
جزاكم،الله،خير،وخزا
@SamiraKhalid-lw4fx
@SamiraKhalid-lw4fx 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ጄዛ ከር
@Jameela-do9df
@Jameela-do9df 3 ай бұрын
ያረብ አተ ሁነኝ አልቻልኩልህም😢😢
@jibrilabesha4810
@jibrilabesha4810 3 ай бұрын
ዱአ አርጉልኝ ...አላህዬ ይቀበላቹ I am in a very serious problem, pray for me
@user-xv5tw9ro8k
@user-xv5tw9ro8k 2 ай бұрын
❤❤❤😢
@LovelyGreatDane-bx1gd
@LovelyGreatDane-bx1gd 4 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ
@Fatima-bg6zc
@Fatima-bg6zc Ай бұрын
ያረብ፡ቀልቤን፡አስተካክልኝ
@nurumd1895
@nurumd1895 4 ай бұрын
Jezakellah🎉
@user-uq7oj4ko2b
@user-uq7oj4ko2b 3 ай бұрын
😢😢😢
@KimyaMohamedKiimmoha
@KimyaMohamedKiimmoha 4 ай бұрын
ماشاءاللہ
@rufu3986
@rufu3986 4 ай бұрын
❤❤ጀዛክያአረብ
@user-ck4fx3kg3k
@user-ck4fx3kg3k 4 ай бұрын
selelahu Alyihi Weselem
@mewitube3502
@mewitube3502 4 ай бұрын
❤❤
@user-jz9yl3xu6f
@user-jz9yl3xu6f 4 ай бұрын
Egham baseman yemnsera yargen mechersha can yasamrw
@FatumaMuhammad-bm3zh
@FatumaMuhammad-bm3zh 4 ай бұрын
ያረብ😢
@binital
@binital 4 ай бұрын
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለህ ወበረከቱ ውድ ይኬረ እህት ወድሜቼ ፈተነ ለይ ነኝ ትግስቴ አልቆ የተሰሰቴ መንገድ እንደልሄድ በዱአቹ አደረ ከበድ ፈተነ በር ሁሉ የተዘገበት ተሰሪ ሁኜ ከሉት በተች ከሞቱት በይ ሁኜ ነው የለሁት ዱንየ ጨልሞብኝ
@hnegnkeqatar3895
@hnegnkeqatar3895 4 ай бұрын
ያረብ በሁለቱም ሀገር ጭቀትሺን ያቅልልሺ አብሺሪ እህቴ ቁረአንን መቅራት አብዢ ዚክር ሶላትን ጓደኛሺ አድርጊ አብሺሪ አላህ ይድረስልሺ
@user-ts6oe5ll5c
@user-ts6oe5ll5c 4 ай бұрын
አብሺሪእህቴከአላህተስፋአትቁረጪ
@user-bj4ug8eh2e
@user-bj4ug8eh2e 4 ай бұрын
አብሽሪ እህቴ አላህ አለሽ አብሽሪ
@user-vk2tw1kl3b
@user-vk2tw1kl3b 3 ай бұрын
እስቢሪ አላ ማ አሷበኪ እህቴ አላህ ባሪያውን ይፈትናን. ማን አማኝ እደሆነ ማን በፈተና ላይ ይታገሳል ማን ያምፀኛል ብሎ ይፈትነናል እና እስቢሪ
@user-lk9ui1tp2q
@user-lk9ui1tp2q 2 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ አላህ ጭቀትሽን በደስታ ይቀይርልሽ ኢንሻአላህ ውዴ
@Mama-ni5ym
@Mama-ni5ym 4 ай бұрын
የረቢ ቀጥተኝመንገድምረንንንን
@kamsokamso8231
@kamsokamso8231 4 ай бұрын
Wolahi salat sisegd chinket hulu yilekenyal
@hayathahamad164
@hayathahamad164 4 ай бұрын
አላህእየ ከሰዎችተኮል ጠብቀኝ
@user-gh3fv8kq1o
@user-gh3fv8kq1o 4 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ምንኛ ያማረች ዳእዋ ነች
@user-sn8ly5qk4b
@user-sn8ly5qk4b 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-dc1yu7xm3g
@user-dc1yu7xm3g 4 ай бұрын
@user-fu6qx3es8f
@user-fu6qx3es8f 28 күн бұрын
ያረብላሚንቅዋዉያተነውአተእዘንልኝያረቢኡርእኔአልቻልኩምአተአዛኝነሕያረብ☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@SeadaMekashi-wt6ts
@SeadaMekashi-wt6ts 2 ай бұрын
ያረቢየአላህ☝️እዝነትህንዘድሮጭቀትተደራሬቦብኛልበእዝነትህያከረም😢😢
@asiamohammed4098
@asiamohammed4098 4 ай бұрын
ሡብሀን አላሕ አልሀምዱሊላ አላ ኩሊሀል ድክም ብሎኛል ስዴት ያጀመአ ተሳነኝ ዛሬስ እሲ ሦብሩን ይስጠኝ ያርብ😢😢😢
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 4 ай бұрын
ወላሂ እኔራሡተሥፍ ቆርጥኩ ወረቢ አልቻልኩምተሳነኝ። አሁንማ አላህዬ ተዉኩትመለመን ።የድአበርየተዘጋብኝ ይመሥለኛል። ድአማድርግ ተወኩ።
@asiamohammed4098
@asiamohammed4098 4 ай бұрын
@@rhamethabtemuyoutube7632 እሕቴ ቶብች አይባልም ተራሕመቴ ተስፍ አትቁርጡ ይላል እኮ አላሕ ወደሡ ተዋደቂ ሀይሉ ሁሉ ነገር ተሡነውና ሷሊሁን ልጅ አላሕ ይወፍቅሽ ያርብ
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 4 ай бұрын
@@asiamohammed4098 ተሳነኝአቅም አጣሁ ምንላድረግ ።
@deeddeed2583
@deeddeed2583 4 ай бұрын
😢😢😢😢
@abumensa
@abumensa 4 ай бұрын
Yarebe ante derselegn
@user-yb3zc8hj2i
@user-yb3zc8hj2i 4 ай бұрын
ኧረኒስ ግራተጋብቶያል ያረብ.ምላድርግ ኢላሂ ሁሉንም ላተተዉኩት ከበደኝ
@user-yb3zc8hj2i
@user-yb3zc8hj2i 4 ай бұрын
አላህ ሆይ እርዳኝም እዘንልኝ አንተተዋቡረሂም❤❤
@user-hv1bt2qx9u
@user-hv1bt2qx9u 4 ай бұрын
አንተው ምራኝ እኔ አላወኩበትም
@MohammedHussen8ol4e
@MohammedHussen8ol4e 2 ай бұрын
Masha Allah
@user-fv1rs6tr3m
@user-fv1rs6tr3m 3 ай бұрын
ጅዛከላህ ህይር
@user-po4zo7go6i
@user-po4zo7go6i 4 ай бұрын
ሱብሀን አላህ
@binital
@binital 4 ай бұрын
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለህ ወበረከቱ ውድ ይኬረ እህት ወድሜቼ ፈተነ ለይ ነኝ ትግስቴ አልቆ የተሰሰቴ መንገድ እንደልሄድ በዱአቹ አደረ ከበድ ፈተነ በር ሁሉ የተዘገበት ተሰሪ ሁኜ ከሉት በተች ከሞቱት በይ ሁኜ ነው የለሁት ዱንየ ጨልሞብኝ
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 4 ай бұрын
አብሽራይ
@newand9050
@newand9050 4 ай бұрын
አላህ ይርዳሽ😢 አላህ ይፈርጅሽ
@nejimiakedir9991
@nejimiakedir9991 4 ай бұрын
አብሽሪምንምወንጀልቢበዘይቅርየሚለውአለህነውቶብተሽወደቀጥተኘውመንገድግቢዱንየከሆነበርተሽስሪየመየልፍዬለምዱንየጠፊነትየበለይሽንአትይቢኖረውምየለበትንጭንቅአተውቂምትንሽኖሮደስተኘየሆኑብዙነቸው።እዚህየጠሽውንከሶበርሽጀነትውስጥይክስሸልአብሽሪእህቴምንምፈተነቢበዘብሽከመንገድአትውጪአደረሽንመጨረሸችንንየሰምርልን።የዱንየአለምአድከሚአሰልቺየምትሆነውተስፈስንቆርጥነው።እኛሙስሊሞችተስፈከአላህለይእንደንቆርጥተደገግሞተነግጀለችንንይምረነልኢንሻአላህ!!!!!❤
@RahelAdisu
@RahelAdisu 3 ай бұрын
አብሽሪ ኣላህ ከጎንሽ ይሁን🎉🎉🎉
@Fethyayimam
@Fethyayimam 3 ай бұрын
አብሽሪ እህቴ አላህ በኸይር ያበስርሽ😊🥰
@user-gh3fv8kq1o
@user-gh3fv8kq1o 4 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ምንኛ ያማረች ዳእዋ ነች
@BeshirMubeshir-fv2fw
@BeshirMubeshir-fv2fw 3 ай бұрын
Masha Allah
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 93 МЛН
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
Super gymnastics 😍🫣
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 108 МЛН
የከባድ  ሲህር/ድግምት 👉ምልክት                                A sign of severe witchcraft
13:18
Abu Afnan ሙክታር مختار
Рет қаралды 19 М.
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 93 МЛН