የቁጭራ (32 ቀበሌ) ሰፈር ትዝታዎች / ትዝታችን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 54,746

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#Tiztachin_on_EBS

Пікірлер: 147
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 2 жыл бұрын
የነ ወይንሸት ሰፈር የኪዳነ ምህረት ማሀበርተኞቼ ሰፈር ነዉ ዉሎዬ ጉዋደኞቼ ያሉበት የምርጦች ሰፈር ነዉ ደሀ በልቶ ሚያድርበት ነፍ አመት ኑሩልኝ
@ibrahimnegash6585
@ibrahimnegash6585 2 жыл бұрын
32 ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የኢትዬጲያዊነት መገለጫ መምህራችን አረጅም እድሜን ይስጦት
@seidibrahim7905
@seidibrahim7905 2 жыл бұрын
ብዙ ያሳለፍንባት ሰፈሬ የልጅነት ትዝታዬ .... ዙሮ መግቢያዩ ይኸው ከተለያየን 16 አመቴ
@user-lo1xy2bm3i
@user-lo1xy2bm3i 2 жыл бұрын
ውይይይ ሰፈሬ ውድ የሰፈሬ ልጆች በውጭም በሃገርም ያላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ውጭ ያለውንም በሰላም ወደሃገር ቤት ይመልሰን🙏🏻
@solomonabadi576
@solomonabadi576 2 жыл бұрын
Khhhjkk?🚢🚢
@rosarcalm2769
@rosarcalm2769 2 жыл бұрын
እውነት ነው ክብር ለመምህሮቻችን። አገራችንን ሰላም ያርግልን።☝🏾🤲🏾
@Josyk90
@Josyk90 2 жыл бұрын
Thank u ebs እኔ የ31 ልጅ ብሆንም ብዙ ወጣትነቴን ያሳለፍኩት 32 ነው miss u ያራዳ ልጆች ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል
@halimaahmed7962
@halimaahmed7962 2 жыл бұрын
እኔ 31ነኝ ነገርግ ስንወጣ ስንገባ መንገዳችን ነበር ባጠቃላይ ከፍተኛ 7 የፍቅር የመተሳሰብ ፍፁም ኢትዮጲያዊነት የሚታይበት ቦታ ነዉ ዬናስ ከበደ በጣም እናመሰግናለን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
@sebrinakonjo8399
@sebrinakonjo8399 2 жыл бұрын
እኔም 31 ቀበሌ ነኝ ያልሽው ነገር ሁላ ትክክል ነው ምርጥ ያፈራች ስፈር 32
@fethia7633
@fethia7633 2 жыл бұрын
Era enam 31 nag yesfera lij!!
@ibrajr.7863
@ibrajr.7863 2 жыл бұрын
አቦ 32 ምርጥ ያራድነት ጥግ ebs እናመሰግናለን። ግን ጋሹ/ጎሹ እነ ትዝ ትዛዙ ደርጉ የመሳሰሉ ያለፉ ወጣቶችን ስማቸውን ብታነሳቸው ምርጥ ነበር @long lives 32
@dannyamdie4751
@dannyamdie4751 2 жыл бұрын
አረ አሉ ስማቸው ያልተነሳ ኢብራሂም ሙስጠፋ, እስማኤል መሀመድ....
@ismaelahmed6155
@ismaelahmed6155 2 жыл бұрын
Ewnet new yaradenet teg
@hiwottefera9209
@hiwottefera9209 2 жыл бұрын
Yes yes
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 2 жыл бұрын
እውነት ነው በሰፈራችን ዘረኝነት አይማኖተኝነት ፍፆም አልነበርም እራጉኤል አንዎር መስጊድ ወንድማማቾች ነበሩ ሰፈሪ ያለው የሌለው በፍቅር በመከባበር የሚኖርብሽ ሁሉም ሰርቶ በልቶ የሚያድርብሽ ሰፈሪ ወገኔ አገሪ ሰላምሽ ይብዛ😭🙏🙏
@allmuda7960
@allmuda7960 2 жыл бұрын
ውዱ የደሀ እናት ሰፈሬ የልጅነት ትዝታዮን ቀሰቀሰክብነኝ ዮኒ ሜይዴይ ት/ም ቤቴ ኡፍፍፍ በጣም በፍቃችሁኛል
@getachewtadesse6869
@getachewtadesse6869 2 жыл бұрын
ጋሽ ወንድሙ የእኔም ባለውለታ እንዳውም አሁን ለደረስኩበት መሰረት ናቸው፡፡ እኔ ምስክር ነኝ በነጻ ያስተማሩኝ የእኔና የእኔ መሰል ልጆች አባት መሆናቸውን እመሰክራለሁ ባለውለታየ ናቸው፡፡ ምስክርም ነኝ፡፡ 32ዎች አኮራችሁኝ፡፡ ዮኒ በጣም እናመሰግናለን፡፡ ይህን ለሀገርና ለህዝብ ጠቃሚ የሆነ መተሳሰብና መረዳዳት ያለበትን የማህበራዊ መስተጋብር እንዲተላለፍ በማድረግህ እጅግ አስተማሪ ይሆናል ብየ እገምታለሁ፡፡ ለአንተና ለኢቢእስ ክብር ይገባል፡፡
@user-ke2hz7lw5w
@user-ke2hz7lw5w 2 жыл бұрын
አቤት ልጅነቴ፤ ዛሬ እንኳን ከስንት ዘመን የውጭ ኑሮ በኋላ ሁሎአም ናፍቆቴ ሰፈሬ እና ህዝቤ ነው። የአጣና ተራ፤ የ18፤ የጭድ ተራ፤ የመሳለሚያ፥ እህል በረንዳ፤ አማኔል፤ ኳስ ሜዳ፥ አውቶብስ ተራ፤ 32 ቁጭራ ስፍራ፤ ጎጃም በረንዳ፥ መስጊድ፤ አሜሪካን ጊቢ፤ ሃብተ ጊዮርጊስ፥ አትክልት ተራ፤ ጣሊያን ሰፈር፤ ፒያሳ.... እውነተኛ የፍቅር መንደሮች!!! እኔ ብሄሬ እንትን ስለሆነ ሳይሆን የምኮራው እዚህ አካባቢ ተወልጄ በማደጌ ብቻ ነው። ሸገር ክፉሽን ያርቅልኝ!!! የአዲስ አበባ ልጆች ዘላለም ኑሩልኝ!!!
@user-tg9mp8zx5f
@user-tg9mp8zx5f 2 жыл бұрын
ዮኒ አንተ ትህትና ገንዘቡ ሰፈራችንን ስላስቃየኸን እናመሰግናለን
@dawit_ye_ejegayehu_lij
@dawit_ye_ejegayehu_lij 2 жыл бұрын
ዮኒ ebs እናመሰግናለን ምርጥ ትዝታ 🙏🙏🙏
@mehubaabdela9707
@mehubaabdela9707 2 жыл бұрын
አውነት ነው ፍቅር የሆነ ሰፈር ሜድ ተምሮ የማይምስገን አለ ብዬ አልለም
@yohannesdesaleegn7873
@yohannesdesaleegn7873 2 жыл бұрын
ኢትዬጵያ ያለችው እዚ ሰፈር ነው ። 💪
@jecoman1979
@jecoman1979 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ሚገርም ትዝታ ነው የቀሰቀስክብኝ ዮኒ እኔም የጎጃም በረንዳ ልጅ ነኝ ጫካ ሜዳ ተጫውተን ነው ያደግነውዋንጫሲዘጋጅ ያለውን ፉክክርአልረሳውም የኛ ቡድን እርጎ ይባል ነበር ሌሎቹም ጋላክሲ አርሴናል አልጋ ጊቢ እና ሌሎቹም ሚገርም ጊዜ ነበር🙏
@tofikehassen4364
@tofikehassen4364 2 жыл бұрын
ሰፈሬ የሰው ልጅ መኖሪያ ሰው በሰውነቱ ሚኖርበት የደሀ መጠጊያ ♥♥♥
@sebrinakonjo8399
@sebrinakonjo8399 2 жыл бұрын
31 የስፈሬ ጎረቤት 32 ምርጥዬ ፍቅርና እርድና የሞላበት ስፈር ኑሩልኝ
@kirubelgezahgn1531
@kirubelgezahgn1531 2 жыл бұрын
መተሳሰብ ፍቅር አብሮነት ባነሠ ኢኮኖሚ እንደ ሀብታም ዘንጠ ምኖርበት 😎
@ephi3268
@ephi3268 2 жыл бұрын
One love 32 32 ቁጭራ ተወልጄ በማደጌ እኮራለው Thank you ebs
@seidali5521
@seidali5521 2 жыл бұрын
እታለማሁ ሀምዛ ባለሺበት ሰላም ብያለሁ የእነ ምስራቅ የነታሜ የነፂ እናት ሰላም ብያለሁ
@negawegie5243
@negawegie5243 2 жыл бұрын
ጫካ ትምህርት ቤት አሰተማሪዬ ረጅም እድሜ ጤና ይሰጦት
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
ዮኒ ዘርሀ ይብዛ Ebs tv ሁሌም ምርጥ ።
@tewodroswubshet6281
@tewodroswubshet6281 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ዮኒ የሰራኸው የአስፋው ታሪክ ሲነገር የአቶ ፋንቱ ጭቃ የሚያቦካው መረሳት አልነበረበትም ሌላው የመምህር አንተነህ ቤተሰብ የሆነው ዘፋኛችን ቴዎድሮስ ሽፈራው በጭራሽ አይረሳም የተለያዩ መምህራንን በማስመሰል በመዝፈን ሲያስቀን የነበረ አንድ አስተማሪ አሳየኝ የእያንዳንዱን መምህር አክት ተብሎ አስተማሪዎቹ በየተራ እየመጡ የቀጠቀጡት …. አይረሳም፡፡ ብዙ ብዙ ትዝታዎች ከጫካ ሜዳ ደግሞ ጠንክር ብቻ ብዙ ነው ተነግሮ አያልቅም!!
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 2 жыл бұрын
ተወልጄ ያደኩት 33 ቢሆንም እናትና አባቴ ተጋብተው የኖሩት 32 አልጋ ጊቢ ሲሆን ከባዶ ተነስተው አብረው ሰርተው 2 ሆቴል ከፍተዎል ሰፈሪን ከ 15 ሃመት በዎላ ስላየውት ደስ ብሎኛል መቼ ነው አገሪን የማየው🙏🙏🙏🙏
@demisselamboro4894
@demisselamboro4894 2 жыл бұрын
አቀባበላቸው በጣም ደስ ይላል የሰፈሩ ትርጓሜ ግን በጣም ያስቃል😂😂😂😂😂😂😂😂
@abrish338
@abrish338 2 жыл бұрын
ዮኒዬ እንኳን ደህና መጣህ አትጥፋብን
@girumkassa9353
@girumkassa9353 2 жыл бұрын
እንዲች ነች ኢትዮጵያ ።
@ashenafisolomon8590
@ashenafisolomon8590 2 жыл бұрын
እንባ ነው ሚያመጣው የድሮ ፍቅር መምህር ወንድሙ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት አለፈ ያ ወርቅ ጊዜ ኦኦኦኦኦኦኦኦ እንዴት ደስ ይላል የነካሳዬ ቪዲዮ ቤት የነጋሻው የኳስ ጥበብ የጫካ ሜዳ ታሪክ አረ ስንቱ ይወራ
@user-zh6ev3jw1b
@user-zh6ev3jw1b 2 жыл бұрын
ጋሻው የኳስ ችሎታው ሳይሆን ጉልበቱና ሹቱ ነው ትዝ እሚለኝ። አጭር ብትሆንም ተካልኝ እና አንዳርጌ ነበሩ በኳስ ጎበዞች። እኛም ጫካ ሜዳ ላይ እንሞካክር ነበር!
@mameahmed4697
@mameahmed4697 2 жыл бұрын
ማነው እስቲ ሜይ ዴይ ትምህርት ቤት እስከ 8 ተምሮ ቁጭራ ያሳለፈ
@wubitethiopia2302
@wubitethiopia2302 2 жыл бұрын
Me to
@andualem5598
@andualem5598 2 жыл бұрын
እኔ
@user-pb7hp7ml6b
@user-pb7hp7ml6b 2 жыл бұрын
አለን የመጀመሪያው የአዲስ ከተማ ተመዳቢዮች ያውም 8A ቲቸር ሽመልስ፣ጌቾ፣ግርማ፣መልካሙ፣መስፍን ሟሞ፣አበራ፣የመሳሰሉት
@sebrinakonjo8399
@sebrinakonjo8399 2 жыл бұрын
አለን አለን
@muluworkalli3779
@muluworkalli3779 2 жыл бұрын
ዮኒ የፕሮግራም ተከታታኝ ነኝ።እናመሠግናለን ጋሽ ወንድሙ ሙሽርት ዳንኤል ሙልጌታ ሁላቹም ስማቹ ያልጠቀስኳቹ ስለሰፈራችን ስለአስታወቃቹ እናመሠግናለን።ስላየሗቹ በጣም ደስ አለኝ። ደግሜ ደግሜ ነው ያየሁት።
@user-zh6ev3jw1b
@user-zh6ev3jw1b 2 жыл бұрын
ሜይዴይ ከ1ኛ እስከ 8ኛ አዲስ ከተማ ከ9ኛ እስከ 12ኛ ነው የተማርኩት። ሜይዴይ ድሮ እስከ ስድስት ነበር በእኛ ግዜ ነው እስከ ስምንት የተጀመረው። አርበኞች ከመዘዋወር ተርፈናል። አለምነሽ አማርኛ አስተምራኛለች እምትታወቀው እንዳልጠበጥብህ በምትለው ንግግሯ ነበር። አንተነህ ስፖርት እና ደጀኔ እርሻ አበራ ሒሳብ ከማይረሱኝ አስተማሪዎች መሀል ናቸው። በግ እሚያረቡት ሰውዬ ግቢ ውስጥ ነበሩ ስማቸውን እረሳሁት።
@user-cm4ij8xl2v
@user-cm4ij8xl2v 2 жыл бұрын
ትዝ አለ ሞኝ ባገኝ ይዞኝ ለሞት 5አምሰት ደቂቀ ሲቀረኝ ያዳኑኝ እኚ ሴትዬ ነው ያዳኑኝ እጄን በሰተው ደሜን ሲያፈሱ ነቃሁ ትኩሳቱም ተወኝ ዋው የልጅነት ትዝታዬ ናቸው ረጅም እድሜ ለእማማ እምንትዋብ እንደሰማቸው ቆንጆ ነበሩ
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 2 жыл бұрын
A lot of memories. Gashe Berta yene Tariku Abate fikre yuhunu seweye
@lightsdiamondslifestyle4741
@lightsdiamondslifestyle4741 2 жыл бұрын
Lib yinekal, Edmena tena yistilin! 🙌🙏🙏🙏
@user-dw2bb1ug2j
@user-dw2bb1ug2j 2 жыл бұрын
እምዬ የፍቅር መፍለቂያ ውዷ ሰፈሬ ቲቸርዬ የኔ መልካም እርጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጦዎት ምንትዬ እናቴ ሥላየውሽ ደስ ብሎኛል እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ የሰፈሬ ልጆች ሁላቹሁንም ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል ኑሩልኝ 😘😘😘😘😍😍😍💞💞💞💞💞💞💞💞ውድድድድድድድድድድ ነው እማደርጋቹ የኔ ልዩዎች
@user-pb7hp7ml6b
@user-pb7hp7ml6b 2 жыл бұрын
በነገራችን ላይ የመጀመሪያው የ8ተኛ ክፍል ተማሪዋች ወደ አዲስ ከተማ ከተመደቡት ውስጥ አንዱ ነኝ ጫካ ሜዳ ሱማሌዋችም ነበር ኳስ ጨዋታ ግጥሚያ ተጀመረ ሙሉአለም ረጋሳ ከሽሌ እና ጓደኞቹ ክለብ ወደ ጊዮርጊሰ ክለብ ትዝታዬን መግለፅ አቃተኝ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ
@addisababalij
@addisababalij 2 жыл бұрын
አቢሎ በህይወት አለክ 25 ዓመት በኃላ አየዉክ
@hilemaryamahemed7586
@hilemaryamahemed7586 2 жыл бұрын
ዮኒ ሰፈሬን ስላስታወስከን አመሰግናለሁ ሌላው የምለው ነገር እኛ ዛሬ ትልልቅ ቦታ የደረስን አትሌቶች ቁጭራ ሰፈር ኖረናል ግን ተረሳን ምንም አይደል አሁን በካናዳ ነው የምኖረው በተለይ የጉሊት አንባሻ እንዴት ይረሳል ከትሬሊንግ መልስ
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 2 жыл бұрын
ወይ አልጋ ጊቢ ሰፈሬ እትዬ ምንትዋብንም አየኋቸው በማዪቴ በጣም ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን ዮኔ
@meazanahoo8274
@meazanahoo8274 2 жыл бұрын
ጫካ'ት'ቤት'በጣም'ነው'ደሰ'ያለኝ'ቲቸር'ወንድሙ'እድሜና'ጤና'ይሰጦት'የማይረሳ'ትውሰታ
@yoyofeel4012
@yoyofeel4012 2 жыл бұрын
ሜይዴይ የኔ ትምህርት ቤቴ ዋው
@yeneneshyared934
@yeneneshyared934 2 жыл бұрын
ዮኒ አደኛ እንኳን ደና መጣክ
@fozyachestoux3230
@fozyachestoux3230 2 жыл бұрын
በጣም የምንወደው ፕሮግራም ነው ትናንሽ እህት ወድሞቻችን እደድሮ ተምረው ቢያልፎ ኑሮ ይሂ ሁሉ ችግር አይመጣም ነበር የራሳችን በአል እያለ የሰውን መከተል እውቀት አልለውም
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 2 жыл бұрын
ሰፈሪ 33 ነው የኔታ ቄስና ኒዬራ ትምህርት ቤት ተምሪያለው ግን እህቴ ሜዴ ተምራለች የድሮ አስተማሪዬች ዎጋ ለኛ ከፍለዎልና ክብርና እንክብካቤ ይገባቸዎል
@netsanetspiritualtube6118
@netsanetspiritualtube6118 2 жыл бұрын
ወይኔ ጋሽ ወንድሙ አረጁ እድሜ ይስጥዎት
@Nahusenay123
@Nahusenay123 2 жыл бұрын
Big respect for EBS
@addisababalij
@addisababalij 2 жыл бұрын
አስተማሪ ነበሩ ጫካ ት/ቤት ትዝታዬ ደስ ብሎኛል
@amindavid7123
@amindavid7123 2 жыл бұрын
ዮኔ ebs እናመስግናለን
@mesivocalist4200
@mesivocalist4200 2 жыл бұрын
መሠረት ደምሴ ብለህ የጠራሀው የመስታወት ክበብ አባል ነኝ አለው በልልኝ ፕሮግራም ያዝልኝ ጒደኞቼን ላግኛቸው ዮኒ
@shitugeda1134
@shitugeda1134 2 жыл бұрын
የሰፈሬ ልጆች የሽመልስ መላቱ አህት ነኝ ውጅሉ ቀልደኘሁ እንወድሀለን ካናዳ ካልጋሪ
@Mesi12370
@Mesi12370 2 жыл бұрын
ሰፈሬ 😍😍😍
@zekariassalemu8771
@zekariassalemu8771 2 жыл бұрын
Yoni mentewab eko betam yetawekech arif azmari nat yemigerm demtse yalat selayehuat des belognal.
@SamiraSamira-ek5uq
@SamiraSamira-ek5uq 2 жыл бұрын
ቃላት አጠረረኝ አናመሰግናል ebs miss you 32
@rahmahassan5747
@rahmahassan5747 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ሰፈሬን ስላየሁት
@shebirashebira7158
@shebirashebira7158 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርኮት እኔም ሰፌሬ ነው
@eliasnasser1483
@eliasnasser1483 5 ай бұрын
የአሜሪካን ግቢ ልጅ ነኝ ቁጭራ ሰፈር ጫፉ ከጎጃም በረንዳ ፊትለፊት ይጀምርና እስከ 32 ቀበሌ አዲስ ከተማ ት/ቤት መውጫ ድረስ ያለው ነው አብራኝ የምትማር ከፍተኛ 7 ዓይኑካ ያስያዘችኝ ልጅ የምንሸኛኝበትና አቋርጠን የምንመጣበት ሰፈር በመሆኑ 2ኛ ሰፈሬ ነው ስጋ ቤቶቹ አረቄና ጠላ ቤቶቹ ፋሲል ፈርማሲ ሜይዴይ ት/ቤት መገለጫዎቹ ነበሩ ዑመርሰመተር የደሀዎች አባት የ32 የ34 የ07 ቀበሌ ልጅ እዛ ያልተማረ ማን አለ
@fekertam
@fekertam 2 жыл бұрын
ይህንን የመሰለ ወግ ባህል ፍቅር ልናጣው ይሆን በውጭውአለም ይእሌለ ማህበራዊ ትስስር አቅራቢው እናመሰግንሀለን ግን ልደታ ሰፈርን በደንብ አልገባህባትም
@leyaleya4383
@leyaleya4383 2 жыл бұрын
እንዴ እኔ እስከ 8 የተማርኩባት ሜይዴናት ግን ባጠቃላይ የወረዳ 7ቀበሌዎች ልዩ ፍቅርነው ያለው የሁሉም ብሄር ብሄረሰቦች መሰብሰቢያ ናት በዚህ ላይ ባለችህ ብር ፏ ብለህ የምትኖርባትናት ሌላው ያልጠቀስካቸው እነ መሰሉ ፋንታሁን እርጎዬዎች እነ ገነት ማስረሻ የኖሩባት ምርጥ ሰፈር ነበረች እና አቢሎ ቲቸር አለምነሽ ከሚወዷት ተማሪ እኔምነኝ መልካምና መካሪ መምህራችን ነበረች ባጠቃላይ ሜይዴ ትምህርትቤት ውስጥ ከ1980 እስከ 1990ናው የነበሩት መምህራኖች በጣም ምርጥ አስተማሪዎች ነበሩን ለኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላሟን ያብዛልን ባጠቃላይ መርኬ የፍቅር የአንድነትና የመቻቻል ሰፈራችን ኑሪልን
@betiyetewahedolij8633
@betiyetewahedolij8633 2 жыл бұрын
እውይ ሰፈሬ😍😍😍😍😍😍😍
@netsanetspiritualtube6118
@netsanetspiritualtube6118 2 жыл бұрын
ሰፈሬ ,32 ብንሰደድም ብዙ ትዝታ አለብኝ
@aminabawari225
@aminabawari225 2 жыл бұрын
በጣም የምሆዳት ሰፈር ነች ሁሉንም ምታኖር ሰፈር ነች ጥሩ ግዜ ነበር
@eyrusalemasfan1332
@eyrusalemasfan1332 2 жыл бұрын
የ ጂጂ ሰፈር ነው።
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 2 жыл бұрын
እስኪ ወደ አቶቢስ ተራ ብድሮ የቀበሌ አቁጣጠር ከፍተኛ 7 ቀበሌ 21 ወድ ደጃዝማች ገለሜ ትምህር ቤት አካባቢ ብቅ በል እስኪ ዮ😂የሰፈሬ ልጆች ናፍቀውኛል🙏 እስኪ ብቅ በሉ ወደ ቤቴ
@sebrinakonjo8399
@sebrinakonjo8399 2 жыл бұрын
አለን አለን ከአዲሱ ሚካኤል ስፈር
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 2 жыл бұрын
@@sebrinakonjo8399 ያሳደገን ደብር ነው ኑሪልኝ ቆንጅዬ ወይ እንተዋወቅ ይሆናል ማን ያቃል😂ባለሽበት ሠላም
@neymarmessi7022
@neymarmessi7022 2 жыл бұрын
Alen ke hadere sefer😃
@nejbahussain9936
@nejbahussain9936 2 жыл бұрын
እኔም እዛው አካባቢ ነኝ
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 2 жыл бұрын
@@nejbahussain9936ደስ ይላል ሠላም ቆንጅዬዬ
@wintanatesfaledet2446
@wintanatesfaledet2446 2 жыл бұрын
ወይኔ እኔ 18 ቀበሌ ነኝ የተማርኮት ሃሌሉያ ነው ግን ግዋደኞቼ 31 32 ናቸው ወይ ጎንደር ጠጅ ቤት በጣም ከፍተኛ 7 ባጠቃላይ ፍቅር ናችሁ
@aduadu9102
@aduadu9102 2 жыл бұрын
ስፈሬ 😘
@nigusiekassaye2940
@nigusiekassaye2940 2 жыл бұрын
ኤጄርሳ ጎሮ በሉ!
@akliluassefa846
@akliluassefa846 2 жыл бұрын
ጄሩ የአስፖልቷ....😂 ግን ደስ ትላለች!!!❤❤❤❤እወዳቹዋለዉ
@netsanetspiritualtube6118
@netsanetspiritualtube6118 2 жыл бұрын
ሜይ ዴይ ትምህርት ቤቴ
@floridaefrim3558
@floridaefrim3558 2 жыл бұрын
Hachalu....Ufffffff ....😭😭😭🙏❤❤❤👍
@user-uq5hn1wy7l
@user-uq5hn1wy7l 2 жыл бұрын
32 ትለያላቹ በጣም ነው የምወዳቹ
@yehagereleji5468
@yehagereleji5468 2 жыл бұрын
29 ቀበሌ ነበርኩ!! ግን ጉሊት ስላክ አስታውሳለሁ።
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 2 жыл бұрын
ሁሉም ስፈሩን የፍቅር ስፈር የማይል የለም ግና ታድያ ይህ ከሆነ ምነው ታድያ ፍቅር አጣን ? መተዛዘን ጠፉ ?ንፉግነት ነገስ ?አባባሉ እውን ይወክለናል ?
@felegnegash4633
@felegnegash4633 2 жыл бұрын
Yoniey keset journalist ❤❤❤
@amuamu6341
@amuamu6341 2 жыл бұрын
Weyene yoni mert sew nek enamesgenalen wede gorobet sefer chewbernda,31,33, chife,Addisomichael,kowasmeda bezoo seferoch alo metete betegobeyachew
@user-xf7zg2kd9t
@user-xf7zg2kd9t 2 жыл бұрын
ወይኔ ሰፈሬ
@seidali5521
@seidali5521 2 жыл бұрын
ወይኔ ትዝታ ከ10አመት በፊት ሜደይ ዘመዶች አሉኝ በ2004 ግን ለቀዋል መንግስት አስለቅቋቸዋል ታምራትን እነ ምስራቅ የሚያዉቃቸዉ ካለ
@netsanetspiritualtube6118
@netsanetspiritualtube6118 2 жыл бұрын
ሙልጌታ ፈርሻ የ ccf መምህሬ
@user-zh6ev3jw1b
@user-zh6ev3jw1b 2 жыл бұрын
መምህር ወንድሙ ጫካ ት/ቤት አላረጁም። እኔ እንኳን አባ ት/ቤት እና ገብረ መስቀል ነበር የተማርኩት። ገብረ መስቀል ጩጬ ሲነፋ ተይዞ ሚስቱ ከቤት አባራዋለች lol
@jemalabdela7387
@jemalabdela7387 2 жыл бұрын
Yedrow ye kuchera Aradoche ena Ahemd shek mebalu neberu gulebetgoche manem mayebgerachewe yechsu aradoche mert
@hanamengesha844
@hanamengesha844 2 жыл бұрын
ጨፌ የፍቅር ሰፈር ትንሿ ኢትዬፒያ
@user-zh6ev3jw1b
@user-zh6ev3jw1b 2 жыл бұрын
ዬይስ የሰፈራችን ልጅ ነው
@leyateshome8375
@leyateshome8375 2 жыл бұрын
Weye saferha❤❤❤❤
@helenmar3251
@helenmar3251 2 жыл бұрын
ሰፈሬ ❤❤❤
@andualem5598
@andualem5598 2 жыл бұрын
ሰፈሬ
@user-tm4cj9by4h
@user-tm4cj9by4h 2 жыл бұрын
Yena gege Keya Sefer
@genettesema5936
@genettesema5936 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏👍👍👍
@meazi01
@meazi01 2 жыл бұрын
Still expensive not cheap should be back the oldest time.
@chiroadem1311
@chiroadem1311 2 жыл бұрын
It’s beautiful thanks bro ❤️💕🥰🥳
@user-cm4ij8xl2v
@user-cm4ij8xl2v 2 жыл бұрын
ኤፍሬም ታምሩ ከዚያ ይመሰለኛ አጀማመሩ ከ32ቀበሌ
@user-vh3nc5kn9t
@user-vh3nc5kn9t 2 жыл бұрын
ዼኜኣኝኦር ገልጸዋል ሙከራ ማድረግ እንዲሁም ኸርዝ
@fatomfatoma8609
@fatomfatoma8609 2 жыл бұрын
Yetm.tewled.32.edeg
@tesfayesilshe8785
@tesfayesilshe8785 2 жыл бұрын
ዮኒ በጣም አድናቂህ ነኝ ግን ሰለፈረሳይ ለጋሲዮን የሰራህው ማሟያ ኘሮግራም እንጂ ምንም ነገር አልሰራህም የብዙ አርቲስቶች ጋዜጠኞች የመጀመሪያው የፊልም መአከል መገኛ የሆነ ሰፈርን ፕሮግራም ማሟያ አረከው በወፍበር ምናምን ብለህ ሸፈንከው????
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 2 жыл бұрын
Tesfesh I promise u .enseralen eshi wendeme
@osmanyasin8073
@osmanyasin8073 2 жыл бұрын
ቲኒሿን ኢትዮጵያን ማየት ለሚፈልግ እዚህ ሰፈር ሂድ ከየትም ናህ ሰው በመሆንህ የሚከብርህ የሚወድህ የደሀ መኖሪያ
@floridaefrim3558
@floridaefrim3558 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤🥰🥰🖐🖐🖐👏👏👏
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 2 жыл бұрын
የት ነው ደሞ
@redwave4776
@redwave4776 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@user-di5cr2zs4z
@user-di5cr2zs4z 2 жыл бұрын
በ 19 97 የ 32 ልጆች ያፈሱት ደም የተሰዉት ወንድሞቻችንን አንረሳችሁም
@neimayesuf2653
@neimayesuf2653 2 жыл бұрын
ዮኒ የኳስሜዳ ሰፈር ትዝታ መቼ ነዉ ?????
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 51 МЛН
የጉርድ ሾላ ትዝታዎች /ትዝታችን በኢቢኤስ/
37:48
አብነት እና ትዝታዋ   /ትዝታችን በኢቢኤስ/
27:04
የኮተቤ ትዝታዎች /ትዝታችን በኢቢኤስ/
36:47
ebstv worldwide
Рет қаралды 48 М.
24 እና ትዝታዎቿ  //ትዝታችን በኢቢኤስ//
32:08
ebstv worldwide
Рет қаралды 35 М.
Creeper HEAD Fish Tank
0:26
RAWWFishing
Рет қаралды 11 МЛН
Gymrat CAT is a CHEATER?! 🙀 #kitten #cat #cute #aicat
0:45
Stunning Cat Stories
Рет қаралды 10 МЛН
ToRung short film: the robber pretended to be a statue😬
0:30
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
0:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН